ሌባ ኣይሰርቅም/ Lieba Ayserkim: New Ethiopian Amharic Full Movie 2021

  Рет қаралды 1,195,521

Roha Movies

Roha Movies

Күн бұрын

Пікірлер: 405
@KPOP-kq1nr
@KPOP-kq1nr 3 жыл бұрын
ይችን የምታነቡ ሁሉ ጤና ሰላም ፍቅር አብዝቶ ይስጣቹ አገራችንም ሰላሟን ያብዛልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🏻👌👍
@ferhiwottegenu8545
@ferhiwottegenu8545 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏
@noret0250
@noret0250 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@እሙአብዱሮህማንነኝኢሻአላ
@እሙአብዱሮህማንነኝኢሻአላ 2 жыл бұрын
አሚንአሚን🌷🥀🌷🌷🌷
@hannaalemayehunega4985
@hannaalemayehunega4985 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@ሃንየይ
@ሃንየይ 2 жыл бұрын
@@ferhiwottegenu8545 both ff
@hosanna3393
@hosanna3393 3 жыл бұрын
ስህተት አንዱ የህይወት አካል ነው ከስህተት መማር ደግሞ ትልቅነት ነው ስህተት ሰርቶ ሌሎችን ለስህተታችን ተጠያቂ ማድረግ ግን አለመብሰል ነው ልባ ኣይሰርቅም ጥሩም ነው መጥፎም ነው መጥፎ የላኩት ለሌሎች ሌብነትን ማስተማር ነው ለአስተዋዮች ግን ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያርግልን 🙏
@ብሶትየወለደው-ጸ2ሰ
@ብሶትየወለደው-ጸ2ሰ 3 жыл бұрын
እቺን ኮሚንት ለምታነቡ ሁሉ ሰላምችሁ ይብዛልኝ
@የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ
@የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ 3 жыл бұрын
መጨረሻው በጣም ደስ ይላል የሰው ልጅ ከስህተቱ ተመልሶ ይቅርታ መጠየቅ ታላቅነት ነው ይቅርታን ማድረግ ደግሞ ትልቅነት ነው እግዚአብሔር ለሁላችንም ከስህተታችን ተፀፅተን በደላችንን በንስሀ በይቅርታ ታጥበን በንፁህ ልብ በንፁህ ህሊና ያለምንም ነገር በሰላምና በደስታ መኖር ህይወ ትን የጣፈጠ ያደርገዋል በርቱልኔ በጣም ድንቅ ስራ ነው የሰራችሁት በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ሁላችንም ይቅር ባይና ለይቅርታ የተዘጋጀ ልብ ይኑረን ሀገራችንንም እግዚአብሔር በምህረቱ ይመልከትልን
@ያምባሰሏማርነኝ
@ያምባሰሏማርነኝ 3 жыл бұрын
ጌታሆይ እኛ አቅም የለንም አተእግዘን ያሀገራችን ሰላም መልሰልን
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 3 жыл бұрын
እዮባዬ 💝💝አሹ 👌ምርጥዬዎች 💝ሰራተኛዋ 💝ግን ምስኪን 💝መሃላዋ ብቻ ይበቃል 💝🌹👌 ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው በርቱ🌹! ሌብነት ሰው ማጭበርበር መጨረሻው ፀፀት ብቻ ነው!
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 3 жыл бұрын
ጥሩ አዝናኝ ሚያስቅም ፊልም ነው። አማተሮቹ እጅግ ይደነቃሉ። የልጅትዋ/ ቤዛ/ ጎደኛም ቤተሰብ ቢታይ ፊልሙ ላይ ጥሩ ነበር ። በጣም እውነት ይመስላል ። ግሩም ፊልም ነው።
@SamsungJ-ni7qg
@SamsungJ-ni7qg 2 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ በጣም አሪፍ አስተማሪ ወንድሞቻችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ያብዛላቹ🙏🙏🙏👌👌👌👍👍👍
@BABR7826
@BABR7826 3 жыл бұрын
ሀሪፍ ፊልም ሰራተኛዋ አሳዝናኝ ነበር እነ ሌቦ😂😂 የሰው ሀቅ ይጥላል።
@misrakbizunhe2807
@misrakbizunhe2807 10 ай бұрын
👍 ቴዲሻና እዮባ ምርጥ ጥምረት ነው ሁለታችሁ ያላችሁበት ፊልም ደስ ብሎኝ ነው የማየው በዚኛው ደግሞ በጣም አዝናንታችሁኛል 😂😀የስራ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን 🙏🙏
@አላህምዱሊሏአለኩሌሀል
@አላህምዱሊሏአለኩሌሀል 3 жыл бұрын
እዮባ ያለበት ፊልም ዋው ሰወደው ይመቻቹህ
@genetwedajo3235
@genetwedajo3235 3 жыл бұрын
በጣም እኔእራሱ እሱን አይቸነው የመጣሁት እዮባየ
@አላህምዱሊሏአለኩሌሀል
@አላህምዱሊሏአለኩሌሀል 3 жыл бұрын
@@genetwedajo3235 👍❤❤❤❤❤
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 3 жыл бұрын
የእዮብ አድናቂዎች 💯👍👍👍 አስተላለቁ አሪፍ ነው ትምህርት አለው ሌብነት መቼም አያስደስትም 👏👏👏👏👏
@የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ
@የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ 3 жыл бұрын
የህልሙ ነገር በጣም ያስቃል በነገራችን ላይ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው። ይመቻችሁ
@swastika2269
@swastika2269 3 жыл бұрын
እዮቤ ያለበት ፍልም በጣም ነው ሚማችኝ❤👈
@mesitube5004
@mesitube5004 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥና አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን ይቅርታ ብዙ መጥፎ ነገሮችን ይለውጣል አምላክ ሁላችንንም ይቅር ባይ ያድርገን
@sophiakhalil3951
@sophiakhalil3951 3 жыл бұрын
ዋዉ እዮብ ያለብት ቀዉጢ ነዉ ደስ እሚል ነዉ በርቱ 😍😍😍❤❤
@muktarmustefa7033
@muktarmustefa7033 3 жыл бұрын
እዮብ ያለው ፍልም ደስይላል ይመቻቹ ኣሰተማሪ ፍልምነው
@tigestalemayehu1877
@tigestalemayehu1877 3 жыл бұрын
Ene erasu
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ 3 жыл бұрын
ዋዉ እያዝናና የሚያስተምር ምርጥ ፊልም ነዉ ቤዛ ሆነሽ የሰራሽዉ ልጅ በጣም ጎበዝ ተዋናይ ነሽ ሁሌ የምሰሪዉ ካራክተር በመልካም ነገር ላይ ነዉ በርቺ ቆጅዬ በጣም አድናቂሽ ነኝ አሹ እና እዮባ ሁላችሁንም ዉድድ ፊልም እደዚህ በፍቅር ሲያልቅ ደስ ይላል👍👌❤
@FritunaTeshome
@FritunaTeshome 3 ай бұрын
Wooow
@እሙአብዱሮህማንነኝኢሻአላ
@እሙአብዱሮህማንነኝኢሻአላ 2 жыл бұрын
በጣም አስጠያፊነገርነው እንድህአይነትምኑንወደዳችሁትኮሜታተሮች
@ESU05
@ESU05 3 жыл бұрын
አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነበት ዓመት ያምጣልን!:!"
@shalushalu8859
@shalushalu8859 2 жыл бұрын
ሰራተኛይቱ ስታምር 😍😍😍 ምርጥ አስተማሪ ነው ፋልም ነው
@אליאלי-נ7ל
@אליאלי-נ7ל 3 жыл бұрын
እዮብየ አንተ የምትሠራው ፊልም ይመቸኛል❤😎🤟
@singerprophetmekibib5789
@singerprophetmekibib5789 3 жыл бұрын
ትዝ ይለኛል ከኢትዮ ፍልም ካስለቀሱኝ አምስተኛ ፍልም ከአላዳንኩሽም ጀምሮ ትለያላቹ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 3 жыл бұрын
ወይ አሹ ብልሹ ምላሡ😝😝 ክክክክክክ ያረቢ ሀገራችንን ሠላም አድርግልን
@አያቴሂወቴ
@አያቴሂወቴ 3 жыл бұрын
ኡፉፉፉፉ እዮበ ደስ ያምል ፊልም ነዉ በርቱልኝ ያሀገሬ ልጆች ክክክክክ ሰላም ፍቅር አንደነት ለኢትዮጵያ
@riima5804
@riima5804 3 жыл бұрын
አቤት ዐዝናኑኝ ☺️😁ወላሂ ዕዮቤ ምርጥ😂😂 ተዋናይልጅነው🥰
@nigistiesendeku2244
@nigistiesendeku2244 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያድርግልንአሜንን ደስ እሚል አስተማሪ ፊልም ነው
@Lulu-kc5nk
@Lulu-kc5nk 3 жыл бұрын
እዮብ የኔ ቆንጆ ስወድህ እኮ ❤️❤️አሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን!!❤️❤️🇪🇹🇪🇹
@nebilahmedin4641
@nebilahmedin4641 3 жыл бұрын
Mmm ailm ok tnx
@genetwedajo3235
@genetwedajo3235 3 жыл бұрын
ውይ በጉጉት እየጠበኳቹሁነበረ እዮባ የኔ ውድ
@SaraSara-bo3gq
@SaraSara-bo3gq 3 жыл бұрын
ቱ ከእንደዚህ አይነት ሰወች ፈጣሪ ጠብቀን አቃጥለው ደፉኝኮ
@zamzamzamzam7194
@zamzamzamzam7194 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@fasilbelay9621
@fasilbelay9621 2 жыл бұрын
አይ የቤት ሰራተኛ ስንቱን ጉድ ነው የሚችሉት አምላክ ሆይ የራስ የሆነ ነገር ስጠን ለሁላችንም
@besntethiopia8990
@besntethiopia8990 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን
@محلالتاج-ط6ط
@محلالتاج-ط6ط 3 жыл бұрын
አሪፍነዉ ማነዉ እዴኔ ኮሚት አይቶ ፊልሙን የሚያ ❤❤❤❤ እናመሠግናለን በርቱልን
@shengoentertainment5763
@shengoentertainment5763 3 жыл бұрын
በጣም የወደድኩት ፊልም ነው ጥምረታቸው ተመችቶኛል ይመቻቹሁ እንደ እኔ አቦ
@FghDfhh-y6j
@FghDfhh-y6j Жыл бұрын
እዮቤ ያለበት ፍልም በጣም ነው ሚማቸኝ❤❤❤😊
@ramadankareem7968
@ramadankareem7968 2 жыл бұрын
Eyobaye hulem ye mirtoch mirt yemtlu 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@mesitube5004
@mesitube5004 3 жыл бұрын
እዮባየ እኔ እመዳም ኩሽና ስርመጠመጥ አደክ ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምርልህ
@afewerkberhe771
@afewerkberhe771 3 жыл бұрын
አሹ ምርጥ ሰው እሱ ያለበት ፌልም እዳለ ይመቸኛል
@wubetegetu864
@wubetegetu864 3 жыл бұрын
እኔ ራሱ በፍቅር ነው እምወደው አሹን
@sabletube3397
@sabletube3397 3 жыл бұрын
እዮባ ተናፍቀሀል🥰🥰🥰
@sanasana2935
@sanasana2935 3 жыл бұрын
ይሄ ድራማ አስተማሪ ነው ለኛ ይሄ ድራማ ጁንታው ብዬዋለው ጁንታው ያጠቃው ወዳጅ መስሎ ነው አምላኬ ወዳጄን አንተ ጠብቅልኝ ጠላቴን እኔ ጠብቃለው ይሄ ድራማ ለኢትዮጵያዎች ነው እናመሰግናለን
@kojokonjotreli812
@kojokonjotreli812 3 жыл бұрын
Wawooo arfe Derma nawu iyoba 👍fetari hagerechenane yetabi selam le Ethiopia🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏
@mitu-lj9yv
@mitu-lj9yv 3 жыл бұрын
ያበደ ነው በርቱልን♥♥
@anwarmohamed5177
@anwarmohamed5177 3 жыл бұрын
Love Is Best Work And Love And Peace
@aberashtefra3677
@aberashtefra3677 3 жыл бұрын
ዋው አስተማሪ ፊልም ነው አምላኬ ሀገራችን ሰላም መልስልን
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 3 жыл бұрын
ይመቻቹ 🌹👌✌️ያምራል!!
@TGST645
@TGST645 3 жыл бұрын
ዋውው ከህሌና ምራቅ አይችልም ከእሷ ብንረቅም አለ እዮባ ልክ ነህ
@ahlamyoutube3137
@ahlamyoutube3137 2 жыл бұрын
Asekyegi film new Ethiopia Lazelalam tnur 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tadelenatisha955
@tadelenatisha955 3 жыл бұрын
ቆንጆ አስተማሪ ፊልም ነው! መልካምነት ሁሌም አሸናፊ ነው!
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 3 жыл бұрын
🤣😂🤣😂 ሌባ አይሰርቅም እደማይሰርቅ በጁንታው ሊጥ አይተናልከ 4ኪሎ ወደ ሊጥ
@sinaethiopiawiteethiopiawite
@sinaethiopiawiteethiopiawite 3 жыл бұрын
Eyoba adeke a masha Allah des yilale bexam
@yrgg1047
@yrgg1047 3 жыл бұрын
betam betam asetamari film new kasatatachina mamara endamanachila yekarta matayakana yekarta maderga melkamanta fetana birnorawama baseta macharsha gina ♥
@yosepheyehdego1589
@yosepheyehdego1589 3 жыл бұрын
VERY GOOD. WE ALL DO MISTAKES BUT THE END OF THE GAME WE HAVE TO FOR GIVE THOSE PEOPLE LIVING WITH US. HAPPY HOLIDAYS TO ALL ERITREAN AND ETHIOPIAN
@endris960
@endris960 3 жыл бұрын
ሂወት እና ፊልም እንድህ መጨረሻው ሲያምር ነው
@Ethioenate
@Ethioenate 3 жыл бұрын
በጣም የሚአስጠላ ፊልም ነው ኢዮብ የሰራህው እጅ እጅ ይላል በጣም
@makih.m6685
@makih.m6685 3 жыл бұрын
በጣም ደስይላል አስተማሪነዉ ይመቻቺሁ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ 3 жыл бұрын
እዮባን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ 🙋
@mameabebe5921
@mameabebe5921 3 жыл бұрын
በጣም እሚያሥጠላ አሥመሣይ በጣም ተናድጂነው ያየሁት
@darejeabera8823
@darejeabera8823 Жыл бұрын
ደስ የሚል ፍልም ነው 👍💯🙏❤️🥰
@mangalg783
@mangalg783 3 жыл бұрын
ሰላማቹ ይብዛ ፈጣሪ ለሁላችን እንደ በዛዓይነት ልብ ይስጠን❤❤❤
@muhabayimer3785
@muhabayimer3785 3 жыл бұрын
ዋው ሀሪፍነው ተመችቶኛል
@yoliteyhani2121
@yoliteyhani2121 3 жыл бұрын
Eyobie yalew film betam new mwedow des stlu
@tofa_ye_Nazretu
@tofa_ye_Nazretu Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም 👌👌
@baharunuruhelil9872
@baharunuruhelil9872 3 жыл бұрын
ተመችቶኛል ይመቻችሁ
@አብነት-ዠ4ሠ
@አብነት-ዠ4ሠ 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ነው
@eldanayegetachewlij7857
@eldanayegetachewlij7857 3 жыл бұрын
ፊልም ጠፋ ደራሲ ጠፋ ተዋናይ በዛ 😔😌ዛግነ የስርቆት ዘዴ ለወጣቱ ማስተማር 😤
@abeje7892
@abeje7892 2 жыл бұрын
Nigaruligni
@mehbubafantaw3311
@mehbubafantaw3311 3 жыл бұрын
ደስ የሚል ፊልም ነው እናመሰግናል
@bestone4161
@bestone4161 3 жыл бұрын
ያሬድና አሹ 2 አጭበርባሪዎች ስወዳቹኮ እስከጥግ ነው
@hayyuntaaa126
@hayyuntaaa126 3 жыл бұрын
it's a great movie Thank you 🥰
@memebakla378
@memebakla378 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቱልን እናመስግናለን
@ሮያልቤተሰብ
@ሮያልቤተሰብ 3 жыл бұрын
የተሰረቀ መኪና እርድ ቀረ እንዴ😂😂ሀይ አማሪኛ ፊልም መች ነዉ መጨረሻዉን ማንገምተዉ😂😂
@tigestalemayehu1877
@tigestalemayehu1877 3 жыл бұрын
Bteam arif new yemechacu
@topvideos9963
@topvideos9963 3 жыл бұрын
አይ ፊልም ስለ መስረቅ ስለ ማጭበርበር ያሳዝናል ሁሌ አንዳይነት የሰረቀ የሚበረታታበት የለፋ የሚመዘበርበት ቆንጆ ፊልም የጫት ቤት ድርሰት ለርኩሰት
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 3 жыл бұрын
ፊልሙን እስከመጨረሻ ብታየው መስረቅ ጥሩ አለመሆኑን ነው ሚያሳየው። በተረፈ ፊልም ሁሉ ለትምህርት ብቻ አይደለም ሚሰራው ካዝናናም በቂ ነበር ግን ትልቅ ትምህርት ነው ያለው። ይቅርታ ትልቅ ነገር ነውና የሰው ልጅ ይቀየራል። ሁለተኛ አይደለም ሶስተኛ ዕድል ሊሰጠው ይገባል። ሰው ከሌብነትም ከነፍሰገዳይነትም ሊቀየር እና ጥሩ ዜጋ ሊሆን እንደሚችል ነው ታሪኩ ሚጠቁመው። በፀፀት እራሱን ሚያጠፋም ከህብረተሰብም እራሱን ሚያገል አለ። ህብረተሰቡ የይቅርታ ልብ ካለው ሰው ይቀየራል። ይህ ነው ፊልሙ ሚለው።
@መለሰች
@መለሰች 3 жыл бұрын
በጣም ትምህርት የምሆን ፊልም ነው የሌብነት መጨረሻ ስኦል ስቃይ ነው
@ፍቅርጌታቸው
@ፍቅርጌታቸው 3 жыл бұрын
መንግሰት ሌባን ዝም ካለ እነሱም ግብር ይክፍሎ
@love-h3t5k
@love-h3t5k 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ጥር ነው
@zakiman4867
@zakiman4867 2 жыл бұрын
ኢዮብ ያኔ ዉዴ በጣም ናዉ ያምዋድክ
@ermiyastadesse5097
@ermiyastadesse5097 3 жыл бұрын
ይመችሽ አቦ ኤልያና
@TH-eu3cn
@TH-eu3cn 3 жыл бұрын
አሹ ካለበት ይመቼኛል እዮብዬ ስወዳችሁ
@masaratmasa6414
@masaratmasa6414 3 жыл бұрын
ገራሚ ነው ምርጥ ናችሁ
@abdihabesha12
@abdihabesha12 3 жыл бұрын
ደስ የሚል ፍልም ነው👍
@afewerkberhe771
@afewerkberhe771 3 жыл бұрын
ቪትስ መኪና የሌለበት ያማርኛ ፌልም ናፈቀኝ ካካካካ አሪፍ ፌልም ነው
@smilessmiled2784
@smilessmiled2784 3 жыл бұрын
ኩሽኔታ የለህ ቪትስ ትንቃለህ ሆሆሆሆ🤣🤣🤣🤣
@elditube3428
@elditube3428 3 жыл бұрын
ደስ ይላል ፊልም ነው በርቱ
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 4 ай бұрын
ማነው እንደ እኔ ፌስበክ ላይ አንዲት ልጅ የቲክቶክ ቪድዮ ሰርታ እኔ በዝች ምድር ላይ ስልችት ያለኝ ነገር የኢዮትጵያ ፊልም እርስ ነው ስልችት ያለኝ ብላ እርሱን ስትጠቅስ ሰምቸ ምን አይነት ፊልም ነው ብየ ነው የመጣሁኝ ለማየት 😂😂😂😂
@dinatube6757
@dinatube6757 3 жыл бұрын
ዋውው!!ጥርት ረጋ ያለ ፊልም ነው ደስ ስትሉ ሶስታቹሁንም ስዎዳቹሁ ❤️❤️❤️
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 3 жыл бұрын
ባልሰራልሽ ይቆጨኝ ነበር ደዘደዝ😂😂😂
@netsanethaylemikael873
@netsanethaylemikael873 3 жыл бұрын
እኔም ፍርስ ነው ያልኩት
@Marym-x8b
@Marym-x8b 3 ай бұрын
Waw bast move ❤❤❤❤በርቱ
@tube7245
@tube7245 3 жыл бұрын
የእዉነት እንባዬም ሳቄም ድብልቅልቅ አለብኝ 👍👍👍👍👍
@addisabeba7067
@addisabeba7067 2 жыл бұрын
ይመቻቹህ 👍
@ruhamaweldeyohanes
@ruhamaweldeyohanes 3 ай бұрын
WOW NICE FILM
@slam1281
@slam1281 3 жыл бұрын
እዮቤ በጣም እወድሀለሁ የኔውድ
@aalamm7828
@aalamm7828 3 жыл бұрын
ዋውውው አሹየ እዮብየ ሥወዳችሁ 😘👌
@HanunaMohammed
@HanunaMohammed 8 ай бұрын
እዮባ የኔ ጎረምሳ
@bantayehuworku7891
@bantayehuworku7891 2 жыл бұрын
ደስ ይላል ልጅቷ ግን አሳዘነችኝ የኔ ምስኪን😍
@-eshetuseid4345
@-eshetuseid4345 2 жыл бұрын
ያምራል ሰራተኛዋ ስታሳዝን!
@milanabood5582
@milanabood5582 2 жыл бұрын
ከጠያቂነት አታመልጡም አሪፍነው ስትሉ ላየውነው😱
@bahrainlook7878
@bahrainlook7878 3 жыл бұрын
አሪፉ ነው ግን ሰውን ማመን ቀብሮ ነው አለች ሀያቴ
@helentube4131
@helentube4131 3 жыл бұрын
Ere ye eyoba adinakiwochi yet nachu 👌❤️😘💋
@alahabakenw79
@alahabakenw79 3 жыл бұрын
እዩባ ና አሹብልሹ ያሉበት ያምራል
@samuelmogessie4663
@samuelmogessie4663 3 жыл бұрын
ደሥ የሚል ፊልም ነው..
@dggdrdde8899
@dggdrdde8899 3 жыл бұрын
ድምፅ እጥረት አለ
@እትነኝየእሱአፍቃሪ
@እትነኝየእሱአፍቃሪ 3 жыл бұрын
እንድት ነው መቸም እዩባ ካለ ባያምርም ያምራል አ
@ሀይርያመሀመድ
@ሀይርያመሀመድ 3 жыл бұрын
ያበደነው በርቱ🥰🥰🥰🥰🥰
Leba Ena Police ሌባና ፖሊስ full Ethiopian Movie 2017
1:31:04
Turn Off the Vacum And Sit Back and Laugh 🤣
00:34
SKITSFUL
Рет қаралды 11 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 4,9 МЛН
ቻንስ ነው - Ethiopian Movie Chance New 2020 Full Length Ethiopian Film 2020
1:40:44
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,3 МЛН
Ethiopian Film 2017 - Yet Nebersh
1:41:00
Addis Films
Рет қаралды 634 М.
አታምርም ተብሎ  ብዙ ተገፍቻለሁ
1:03:47
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 1 МЛН