Aster Abebe | Hayal Aderekegn - ኃያል አደረከኝ

  Рет қаралды 1,295,766

Aster Abebe Official

Aster Abebe Official

Күн бұрын

Unauthorized distribution and reupload of this content is strictly prohibited
Copyright © Aster Abebe
➡➡ ኃያል አደረከኝ ⬅⬅
ሥምህን ፡ አውቅኩት ፡ ተረዳሁት ፡ ደግሞም ፡ ታምኜበታለሁ
የፀና ፡ ግንብ ፡ ነው ፡ ከስንቱ ፡ አምልጬ ፡ ተጠግቼው ፡ ከፍ ፡ ከፍ ፡ ብያለሁ
ደጅህን ፡ ጠናሁት ፡ አንኳኳሁት ፡ ከፍተህልኝ ፡ ተቀብለኸኛል
በፍቅር ፡ እጆችህ ፡ እቅፍ ፡ አርገህ ፡ ወደ ፡ ራስህ ፡ አስጠግተኸኛል (፪x)
አቤት ፡ ያለው ፡ ሰላም ፡ ከአንተ ፡ ጋር ፡ ሲጠጋጉ ፡ ወደ ፡ ደረትህ
ማዳመጥ ፡ ስትናገር ፡ የፍቅርን ፡ ቋንቋ
መቼ ፡ ይታወቃል ፡ ወፎቹ ፡ ሲንጫጬ ፡ ለሊቱም ፡ ሲነጋ (፪x)
ኃያል ፡ ሆይ ፡ በኃይልህ ፡ ኃያል ፡ አደረግከኝ
ብርቱ ፡ ሆይ ፡ በብርታትህ ፡ ብርቱውን ፡ አደረግከኝu
እየማርክኝ ፡ እየማርክኝ ፡ እየማርክኝ ፡ እየማርክኝ
እየማርክኝ ፡ እየማርክኝ ፡ እየማርክኝ ፡ እየማርክኝ (፪x)
በልዑሉ ፡ አምላክ ፡ መጠጊያ ፡ መኖሬ
ሁሉን ፡ በሚችለው ፡ ጥላ ፡ ውስጥ ፡ ማደሬ
ይሄ ፡ ካላስመካኝ ፡ የቱ ፡ ያስመካኛል
መታመኛዬ ፡ ነው ፡ ከእልፍ ፡ አስጥሎኛል
ከክንፎቹ ፡ በታች ፡ በላባዎቹ ፡ ጋርዶኝ
ከጠላት ፡ ፍላፃ ፡ አንዱም ፡ አላገኘኝ
ይሄ ፡ ካላስመካኝ ፡ የቱ ፡ ያስመካኛል
መታመኛዬ ፡ ነው ፡ ከእልፍ ፡ አስጥሎኛል
በአጠገቤ ፡ ሺህ ፡ በቀኜም ፡ አስር ፡ ሺህ
እየበተነልኝ ፡ ሆኛለሁ ፡ ድል ፡ ነሺ
ይሄ ፡ ካላስመካኝ ፡ የቱ ፡ ያስመካኛል
መታመኛዬ ፡ ነው ፡ ከእልፍ ፡ አስጥሎኛል
አስጥሎኛል ፡ እንዲህ ፡ አድርጎ
ከአንደበቴ ፡ ምስጋናን ፡ ወዶ (፰x)

Пікірлер: 173
@NAZRAWYTUBE
@NAZRAWYTUBE 11 ай бұрын
ዘመን ስለማያልፍበት ስለዚህ ድንቅ መዝሙር መንፈስ ቅዱስ ይባረክ❤
@helinabeletetekiwe3250
@helinabeletetekiwe3250 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭 ከብዙ አመፃ በኋላ ንጋት 6:42 ላይ በእምባ እየታጠብኩ ነው የሰማሁሽ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ልቤን የነካ መዝሙር ❤
@tesstefera6334
@tesstefera6334 Жыл бұрын
እንደእኔ የማረው የለም🙌!ምህረቱን የሚያስተውል የገባው ብቻ ነው!
@tesstefera6334
@tesstefera6334 Жыл бұрын
Eyesus yefelegeshal ehete ,read bible eshi, enwedeshalen!
@tesstefera6334
@tesstefera6334 7 ай бұрын
EYESUS YEFELEGESHAL EHETE!
@zerubbabelbehailuofficial
@zerubbabelbehailuofficial 2 жыл бұрын
እንደእኔ የማረው የለም🙌!ምህረቱን የሚያስተውል የገባው ብቻ ነው!
@selammoges3235
@selammoges3235 2 жыл бұрын
1
@meseretyirgu3211
@meseretyirgu3211 2 жыл бұрын
Amen Amen
@Zikramohammed1234
@Zikramohammed1234 Жыл бұрын
በጣም እንጂ በጣም
@WondemuAbebe-fj6nz
@WondemuAbebe-fj6nz Жыл бұрын
ከእኔ ምህረት አይበልጥም
@tamiratkachinekachine7977
@tamiratkachinekachine7977 Жыл бұрын
Amen Amen 🙏 🙌 👏
@katlamb4606
@katlamb4606 2 жыл бұрын
You have no idea how many nights I passed listening to this song. God bless you, Aster. Let God take all the glory!!!
@yeabsiragashaw2099
@yeabsiragashaw2099 5 ай бұрын
በልዑሉ ፡ አምላክ ፡ መጠጊያ ፡ መኖሬ ሁሉን ፡ በሚችለው ፡ ጥላ ፡ ውስጥ ፡ ማደሬ ይሄ ፡ ካላስመካኝ ፡ የቱ ፡ ያስመካኛል መታመኛዬ ፡ ነው ፡ ከእልፍ ፡ አስጥሎኛል ከክንፎቹ ፡ በታች ፡ በላባዎቹ ፡ ጋርዶኝ ከጠላት ፡ ፍላፃ ፡ አንዱም ፡ አላገኘኝ ይሄ ፡ ካላስመካኝ ፡ የቱ ፡ ያስመካኛል መታመኛዬ ፡ ነው ፡ ከእልፍ ፡ አስጥሎኛል በአጠገቤ ፡ ሺህ ፡ በቀኜም ፡ አስር ፡ ሺህ እየበተነልኝ ፡ ሆኛለሁ ፡ ድል ፡ ነሺ ይሄ ፡ ካላስመካኝ ፡ የቱ ፡ ያስመካኛል መታመኛዬ ፡ ነው ፡ ከእልፍ ፡ አስጥሎኛል:: 😭😭😭 በየቀኑ ብሰማው የማልጠግበው ዝማሬ ... #ተባረኪ !
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 2 жыл бұрын
ውዷ እህታችን ዘመንሽ የበረከት ይሁን
@derejeyirgacheffe9742
@derejeyirgacheffe9742 Жыл бұрын
ምን ዓይነት የመዝሙር ቅባት ነዉ ይህ። ኡፍፍፍ ዘመንሽ ይባረክ
@nathanmichael5713
@nathanmichael5713 6 жыл бұрын
ስለ አንች ጌታዬን ባረኩት.
@konjithashim6644
@konjithashim6644 7 ай бұрын
የምር እግዚአብሄር ጋር ያለውን ሰላም ማንም የትም experience ማድረግ አይችልም። እባካችሁ ይሄንን ሰላም ለሌሎች ንገሩ።አስቱዬ ተባረኪልን🙏
@christinabyssinia894
@christinabyssinia894 6 ай бұрын
❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@tesstefera6334
@tesstefera6334 Жыл бұрын
AWO HAYAL ADREKENGNE EYMARKEGNE FULL VERIFICATION EYSETEH, APPROVAL EYESTEH...WOWWWWWWWWWWWW
@hunachewbelay7598
@hunachewbelay7598 3 жыл бұрын
በምህረቱ ብዛት ከከፉ እንዳመለጥሁ ሲገባኝና ይህን መዝሙር ሳዳምጥ አኩል ይሆናል!! ሃሌ ሉያ 7ጊዜ 770 በላይ የማረኝ ስሙ የተመሰገነ ይሆን፣ አሜን!!
@abenatube2160
@abenatube2160 2 жыл бұрын
እየማርከኝ🥺❤ ኢየሱስ❤
@bereketgihdey2759
@bereketgihdey2759 2 жыл бұрын
ኣስቴርየ ከኣፍሽ የምወጡ ቃላት በጣም ተመቸኝ ምን ኣንደሚልሽ ኣላውቅም ልቤ ግን ተነካ፡ ተባረክልኝ ከ እጅግ የምወድሽ እና የምያድንቕሽ ኤሪትራዊ።
@chala-r8r
@chala-r8r 6 күн бұрын
ተፅናንተን በታል
@GediyonTadesse-qg5hg
@GediyonTadesse-qg5hg Жыл бұрын
ሙሉ መዝሙሮችሽ አስማት ናቸው።ተባረኪ ከፍ ከፍ በይልኝ።
@guettatareke790
@guettatareke790 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ታባረክ👍👍🙏❤😘🎤❤😘😘😘🌹🌹🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@fikretomasofficial829
@fikretomasofficial829 2 жыл бұрын
Amen!!! ብሩክ ሁኚልኝ!!!
@beeez1048
@beeez1048 8 ай бұрын
የኔ ንጉስ ማርከኝ ሸሸከኝ ስምህ ይባረክ አባቴ ተመስገን!!
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 9 ай бұрын
❤❤❤❤😢አስጥሎኛል ሃሌሉያ ኃያል ሆይ በኃይልህ ኃያል አድረከኝ ብርቱ ሆይ በብርታትህ ብርቱ አደረከኝ እየማርከኝ ይቅር እያልከኝ😢 ክብር ለኃያል ስምህ ይሁን
@ጌታሆይማሪን
@ጌታሆይማሪን 2 жыл бұрын
እጌዚአብሔረ ፣ዘመኒሺ፣ይባራኪ፣አሜን ፣አሜን ፣አሜን ፣ፀጋዉን ፣ይብዛልሺ፣👏🍀👍💟🌹🙌💌💐👋
@marthateresh2321
@marthateresh2321 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
@kasikasi9605
@kasikasi9605 7 жыл бұрын
አማን አሜንንንን ተባረኪ ጸጋውን ያብዝልሽ አስትዬ!
@bezunehliuleseged8027
@bezunehliuleseged8027 2 жыл бұрын
God bless you ! from ethiopia
@abayabdela5540
@abayabdela5540 2 жыл бұрын
Ml¡^mjkjknjjiiiii8876tttt55555554433332218zx -mqqqaqqqwerghhhjjjjjhbb
@Banche-jg1rn
@Banche-jg1rn Ай бұрын
እየሱስ😍😍😍😍😍❤❤❤😍
@taezazwoldu5302
@taezazwoldu5302 4 жыл бұрын
From Asmara, I like your songs Aster, you're really gifted by the spirit, so much surprised,.....
@saraashebir2509
@saraashebir2509 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen yes memkay hallelujah thank you holey esprit bless you Astey
@tadesehordofa4596
@tadesehordofa4596 2 жыл бұрын
የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ
@ZahraZahra-eu9fh
@ZahraZahra-eu9fh 2 жыл бұрын
Tebarek be iyesusimi
@abara2074
@abara2074 6 жыл бұрын
ጌታ በሃይሉ ያስጣጥቃን አሜንን ተበርክ በቡዙ
@sentiaas8177
@sentiaas8177 6 жыл бұрын
አሜንንን አሜንን ተባረኪ ማማዬ በብዙ ጌታ አሁንም ፀጋው ይብዛልሽ አሥቱ ማሬ የእውነት ተባረኪ
@simaycs
@simaycs 4 жыл бұрын
Amen ba bizu tebareki astuye
@እማናፍቆቴMነኝየገጠሩዋቆ
@እማናፍቆቴMነኝየገጠሩዋቆ 5 жыл бұрын
አሜንንን ተባረክልኝ
@negaabebe7787
@negaabebe7787 2 жыл бұрын
ተባረኪ አስቱ
@chala-r8r
@chala-r8r 6 күн бұрын
ከተባረከች ቆየች አፈሶን 1:2
@mengistutesfaye8304
@mengistutesfaye8304 3 жыл бұрын
ተባረክ
@AbelWolde-rb9op
@AbelWolde-rb9op 7 ай бұрын
ብርክ በይልን አስቱዬ ጌታ ካንቺ ጋር ነው በጣም ነው ምወድሽ ❤ጌታ ዘመንሽን ይባርክ 🙏
@milionmesfin6399
@milionmesfin6399 2 ай бұрын
አስጥሎኛል ❤❤❤❤❤❤❤ አሜን❤❤❤
@user-cz3eq3tm1x
@user-cz3eq3tm1x Жыл бұрын
ተባረኪአስቱካ❤
@samuelsami-ns8gd
@samuelsami-ns8gd Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እኛንም አስባረክሽን
@linademeses4835
@linademeses4835 9 ай бұрын
የምር የሚገር ዝማሬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሸ ከዚህ የሚበልጥ የምንታመንበት የ ከየኢየሱሰ ውጪ ማንም የለም
@Black-lioness
@Black-lioness 2 жыл бұрын
I always return this gospel, it is like running into fields to your father..👑🍀🍃
@katlamb4606
@katlamb4606 2 жыл бұрын
exactly
@SamrawitAbebeSchneppenheim
@SamrawitAbebeSchneppenheim Жыл бұрын
❤ amen
@Mimi-dt2gx
@Mimi-dt2gx 2 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen 🙏
@betishemeles680
@betishemeles680 5 жыл бұрын
አስትዬ ዘመንሽ ይባ ረ ክ
@MuluHawitibo
@MuluHawitibo Жыл бұрын
አሜን አሜን ተባረክ
@rosealan
@rosealan 3 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገንንን😢😢❤❤❤
@happyhannm12
@happyhannm12 13 күн бұрын
Thank you
@seblegzahegen5615
@seblegzahegen5615 3 жыл бұрын
Tebarekilign
@nathanseife7570
@nathanseife7570 8 ай бұрын
Astu geta zemeshin yebarkw lela mlw mnm yelem!!! Kehulum belay geta yebarek anchim seleseten!!!!!!❤
@kidujesusholyspiritilovepr2560
@kidujesusholyspiritilovepr2560 5 жыл бұрын
Wow geta egziabher yberksh tebarkebshawe geta ybarek zefagnuan aster aweken geta egziabher demesesebsh bemokshewa waw tebereki egziabher ybzalsh LOVE you
@marammaram7236
@marammaram7236 7 жыл бұрын
አሜን ተባረኪልኝ ይብዛልሽ
@jesusislord5139
@jesusislord5139 6 жыл бұрын
Amen Geta Kiber yene mamilecha kiber
@amenbether6728
@amenbether6728 4 жыл бұрын
Tebarekilign ihite zemenish yilmlim
@Mishel_gc
@Mishel_gc Жыл бұрын
Wow amazing mezmure ❤
@GediyonTadesse-qg5hg
@GediyonTadesse-qg5hg Жыл бұрын
በምስጋናዬ ድኛለው።ጌታ ሆይ አመሰግናለው።
@NatinaelShibruOfficial
@NatinaelShibruOfficial 7 күн бұрын
እየማረክኝ😢🙏
@mintwababrham6012
@mintwababrham6012 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ፀጋው ያብዛልሽ
@alemhadush4287
@alemhadush4287 6 жыл бұрын
ኣሜን
@tamiratkachinekachine7977
@tamiratkachinekachine7977 Жыл бұрын
Amen Amen asetuyeee tabrakilgn babizu
@selamtadese9033
@selamtadese9033 5 жыл бұрын
አሜን አሜን ተባረኪ
@asufasuf3215
@asufasuf3215 4 жыл бұрын
እየማረኚ እዚአደረሰኚ እግዝአብሔርዪመስገን
@temesembetio6286
@temesembetio6286 3 жыл бұрын
ተባሬክ
@dawitamsalu-asfaw1144
@dawitamsalu-asfaw1144 2 жыл бұрын
Hi astu , i truly blessed by this lyrics . I would say May God bless you abundantly to be blessing for all humans race . I was free while i listen your song of praise .
@roberadebele161
@roberadebele161 4 жыл бұрын
selezi zemen teshagari mezmur geta yebarek sele ehetachenem geta yemesgen geta yebarekesh
@jesusislord5139
@jesusislord5139 6 жыл бұрын
Astu tebareki
@RaniaRjob
@RaniaRjob Жыл бұрын
Amen amen Amen ❤❤❤
@sisietagesse7306
@sisietagesse7306 7 жыл бұрын
ከአንደበቴ ምስጋናን ወዶ.....
@efrataefrata9955
@efrataefrata9955 6 жыл бұрын
God bless you!!!
@abebasataalano7740
@abebasataalano7740 4 жыл бұрын
Amen amen
@stedeydndn3784
@stedeydndn3784 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@rewinayared6154
@rewinayared6154 5 жыл бұрын
አወ
@astedea2364
@astedea2364 2 жыл бұрын
Tebarekei
@jesusismylitedestazaleka1606
@jesusismylitedestazaleka1606 4 жыл бұрын
I'm very happy for you so much Songs very powerfully amazing songs God bless you more lovely Eleeeeeeeeeeeeeeee
@ሁሉበርሱሆነ0507
@ሁሉበርሱሆነ0507 7 жыл бұрын
አሜንንንንን
@desuuarejamo1347
@desuuarejamo1347 7 жыл бұрын
esseyeeeeee Tebareke Yabzash /Yasfash /Medern Yawrsish
@yordanosgetachew7623
@yordanosgetachew7623 2 жыл бұрын
amen tebarke
@GediyonTadesse-qg5hg
@GediyonTadesse-qg5hg Жыл бұрын
በማይከፈልበት።በምስጋና ብቻ አዳነኝ።
@senesenny590
@senesenny590 4 жыл бұрын
Amen amen tebarkilgn❤❤❤❤
@ksjsshhjshshirihdhdu2465
@ksjsshhjshshirihdhdu2465 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜንንን❤❤❤❤🎉❤🎉🎉❤
@befikadu3991
@befikadu3991 5 жыл бұрын
Tebarekiii
@bilenmengistu1627
@bilenmengistu1627 6 жыл бұрын
geta abzito yikebashi hiliwnaw kanchi gar yihun wedeshalew
@kaladamsu9843
@kaladamsu9843 2 жыл бұрын
Amen 🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yacobsamon7097
@yacobsamon7097 7 жыл бұрын
Amenn bless you sister
@edenJesuschildofGod8132
@edenJesuschildofGod8132 2 жыл бұрын
God bless 🙏 ❤ 💖 ✨
@slamamm919
@slamamm919 6 жыл бұрын
የተባረክሽ
@matysetthem7783
@matysetthem7783 7 жыл бұрын
Abzito yibarkish
@edenbliss6556
@edenbliss6556 5 жыл бұрын
u r blessing to me astuye.love u more
@gideonbeyene1348
@gideonbeyene1348 6 жыл бұрын
Geta yebarkesh with more songs to praise his almighty Name. I pray for you .
@botin6076
@botin6076 Жыл бұрын
Waqayo Ayanasa isinif haa bayyisuuuu 🙏🙏🙏♥️♥️
@kiduminweyelet5143
@kiduminweyelet5143 6 жыл бұрын
እየማርከኝ እየማርከኝ ሀያል አደረከኝ
@kbromkbrom3310
@kbromkbrom3310 7 жыл бұрын
Amen amen GBU sis We love you so much
@ኢየሱስይይወደኛልየኬዳኑል
@ኢየሱስይይወደኛልየኬዳኑል 6 жыл бұрын
Tebreki amen amen
@kidujesusholyspiritilovepr2560
@kidujesusholyspiritilovepr2560 5 жыл бұрын
BLESS YOU & with you family
@sisaykasa661
@sisaykasa661 2 жыл бұрын
God bless you ❤️❤️❤️❤️
@MimishAsrat
@MimishAsrat 5 жыл бұрын
May God bless u richly
@SelamHagos-m3v
@SelamHagos-m3v 5 ай бұрын
እንደኔ ይቅር ያለዉ አለ ግን?❤
@amyderese9739
@amyderese9739 2 ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙌🙌🙌❤❤❤
@kebebushgebure6858
@kebebushgebure6858 Ай бұрын
Wow amen ameeen ameeen.tabareky
@kokobtemelso5204
@kokobtemelso5204 7 жыл бұрын
Amen
@tesstefera6334
@tesstefera6334 7 ай бұрын
NEW DAY ,SENE 21, STARTING 4:00 TEWAT.....ኃያል አደረከኝ Ast
@LopisoWolide
@LopisoWolide Жыл бұрын
Tamasigen geta eyesus❤❤
@shibire7870
@shibire7870 Ай бұрын
Ameeeen ameeeen tebarkilen tsegawon yebizalsh 😢😢❤❤❤
@konjitjesuslove261
@konjitjesuslove261 6 жыл бұрын
Amen Amen God bless your asetr😗
Aster Abebe | Felgehe - ፈልጌህ
6:19
Aster Abebe Official
Рет қаралды 4,5 МЛН
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
12:20
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН
OCCUPIED #shortssprintbrasil
0:37
Natan por Aí
Рет қаралды 131 МЛН
Aster Abebe | Kbier Yebeka Neh - ክብር  የበቃህ  ነህ
5:46
Aster Abebe Official
Рет қаралды 1,8 МЛН
ምህረት የገነነለት By Kalkidan Tilahun ( Lily) 2023
6:47
KalkidanTilahun Lily
Рет қаралды 3,3 МЛН
Aster abebe live worship እኔ የምፈልገው
16:57
FikerTube. com
Рет қаралды 6 МЛН
Aster Abebe | Gieta Hoy Temesgen - ጌታ ሆይ ተመስገን
6:28
Aster Abebe Official
Рет қаралды 1,4 МЛН
Aster Abebe live worship - ህልውናህ
12:31
Aster Abebe Official
Рет қаралды 6 МЛН
Track 09 Menor Alichilim | መኖር አልችልም  | Aster Abebe Vol 2
8:15
Aster Abebe Official
Рет қаралды 727 М.
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
12:20
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН