Aster abebe live worship እኔ የምፈልገው

  Рет қаралды 5,504,426

FikerTube. com

FikerTube. com

Күн бұрын

Пікірлер: 2 400
@FikerTubecom
@FikerTubecom 7 жыл бұрын
የዘማሪ አስቴር አበበ ሙሉ ሲዲውን ከ 📲app store📲 itunes ያገኙታል 🎤🎼itunes.apple.com/us/album/%E1%8A%AD%E1%89%A5%E1%88%AD-%E1%8B%A8%E1%89%A0%E1%89%83%E1%88%85-%E1%8A%90%E1%88%85-vol-1/id1227931133 you can get the album on 📲app store📲 itunes 🎤🎼play.google.com/store/music/album/Aster_Abebe_%E1%8A%AD%E1%89%A5%E1%88%AD_%E1%8B%A8%E1%89%A0%E1%89%83%E1%88%85_%E1%8A%90%E1%88%85_Vol_1?id=B2qof75mhvvzfc2erabr7ojzwby
@የእግዚአብሔርልጁኢየሱሴየ
@የእግዚአብሔርልጁኢየሱሴየ 7 жыл бұрын
እስኪ post Pless bro
@natitube1502
@natitube1502 7 жыл бұрын
albumo yekeber alama selalew please endezeh atadergo!!!!
@FikerTubecom
@FikerTubecom 7 жыл бұрын
already she give too track for free. we have to support the singers by buying. we FIKERTUBE recommended you all to buy the song .
@kalkidankebede8083
@kalkidankebede8083 7 жыл бұрын
አሜን ልልልልልል ተባረኪ !!!! የኔ ቆንጆ!!
@yeshiethiotube3002
@yeshiethiotube3002 7 жыл бұрын
Bless You More!!!!
@helmegnawasintu8084
@helmegnawasintu8084 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ በነበርኩበት ጊዜ በጣም ሞክሬ የማልፅናናባቸው ብዙ ነገሮች ነበሩ...ያንቺን መዝሙር እየሰማሁ አይደለም መፅናናት በህይወት ቆይቻለሁ ...ጌታንም ተቀብያለሁ ...ተርፌያለሁ ከአጋንንት እስራትም ድኛለሁ ያወጣኝ ያንቺ መዝሙር ነው። ከሞት ወደ ህይወት ያመጣኝ እና እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ በብዙ ፀጋ ይባርክሽ💙❤
@godisgoodblessed9357
@godisgoodblessed9357 9 ай бұрын
ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን እንክዋን እግዚአብሔር ረዳሽ በቤቱ ያፅናሽ እራሱን የጠራሽን ብቻ በማየት ተከተይው!!!
@yemariyamyordanos
@yemariyamyordanos 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@mihretabgetu3699
@mihretabgetu3699 6 ай бұрын
Wow🙌
@mihretabgetu3699
@mihretabgetu3699 6 ай бұрын
Egziabher yemesgen🙌
@samsonbekale
@samsonbekale 6 ай бұрын
ከሞት ወደ ሂወት ያመጣክ/ሽ እየሱስ ነው ።
@eyakemhilletework3024
@eyakemhilletework3024 Жыл бұрын
በእምነቴ ኦርቶዶክስ ነኝ . ስለ ዘማሪት አስቴር ለናንተ ለመናገር አይደለም ግን መልካምን መናገር መመስከር እግዚአብሔርም ይወደዋል!!! ዘማሪት አስቴር መዝሙሮችሽ ወደ ውስጥ የሚደመጡ በጣም ወደ ላይ የራቁ ናቸው ብዙ ለማለት ይቻላል ሀሳቤን ለማስቀመጥ ያህል ነው # የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልሽ እህቴ በርቺልኝ 🌻🙏
@ElissaEndals
@ElissaEndals 3 ай бұрын
Mazmur sila enanit ayidelem legziabheer naw sil Esua atinagar Ena protestantantoch lfutru ayidelm ymnamelkaw lagetachin leyesus naw bamanpase kidous naw enje bsgan bdame ayidelem 😅
@sujajose1387
@sujajose1387 4 жыл бұрын
I don't understand the language but I feel the presence of god... Praise God! I am from India. I am pastor's wife. God bless this singer and these worshippers.. 🙏👍🇮🇳✝️
@TruthTube1942
@TruthTube1942 3 жыл бұрын
god bless you ....
@yenebetatube679
@yenebetatube679 3 жыл бұрын
God bless you too
@meletsega6255
@meletsega6255 3 жыл бұрын
She is Amazing singer ! Praise the lord ! Generally the message is "God never hide from me , when I need the Lord he is there " isn't it beautiful God bless you and your family !
@sol6060
@sol6060 2 жыл бұрын
The Singer sings(, says) ,Jesus is the Only she searches, all the rest is meaning less, Jesus is the only which make her with full life .all the title is nothing for her except Lord.......
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 2 жыл бұрын
My dear sister in Jesus Christ bless and bless more Your life Your marriage
@danielkahsay5038
@danielkahsay5038 2 жыл бұрын
❤ 🇪🇷 ሌኔም በጣም ተመችቶኝ ነው መዝሙሩ እየሰማሁ ያለሁት ጌታ እዮሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ጌታ እዮሱስ ለዘላለም ይባርክ!!! ጌታን አሁን ነው ያወቁት እባካቹ ጌታ አብዝቶ ይባርክ በሉኝ❤🙏
@abrahamgebreyes9587
@abrahamgebreyes9587 2 жыл бұрын
Tebarek wendime. Edeg
@LuluSweet87
@LuluSweet87 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክክ❤
@HaileTefera-lg5jh
@HaileTefera-lg5jh 5 ай бұрын
Ur blessed🙏
@mulugebrie6304
@mulugebrie6304 6 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ ለእምነቴ ትልቅ ቦታ እና ክብር አለኝ ግን የምር መዝሙሯ ደስ ይለኛል መቸም ማዳመጥ አይከለከልም አደል
@liliyanflower4959
@liliyanflower4959 3 жыл бұрын
AFa Kurt ybl
@tellnotoany1655
@tellnotoany1655 3 жыл бұрын
የኔ ውድ የሚወደን አምላክ የእግዚአብሄር ልጆች ስንሆን ስለሱ የሚዘመር መዝሙር ደስስ ይለናል
@vivialord5260
@vivialord5260 3 жыл бұрын
are ayikelekelem endew des yilenal
@rahwamer8317
@rahwamer8317 3 жыл бұрын
Yes! indeed my dear sister Mulu.May God bless you more.
@bogalemuluneh3555
@bogalemuluneh3555 3 жыл бұрын
ማንም አይከለከልም የጌታ ነዉ መዝሙሩ
@tsihonbele5213
@tsihonbele5213 Ай бұрын
ጌታን እደተቀበልኩ የታደስኩበት መዝሙር ሃሌሉያ ክቡር ሁሉ ለጌታ ይሁን
@misganawtafesse4077
@misganawtafesse4077 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር የረዳው እንዲህ ይዘምራል ተባረኪ ዘመንሽ የክብር የምስጋና ይሁንልሽ፡፡
@Ermias13
@Ermias13 7 жыл бұрын
ይህን የዝማሬ ጸጋ ለእህታችን አስቴር የሰጠኸ አባት ጌታ ኢየሱስ ስምህ ይቀደስ ። ስለዚህ ዝማሬ የምለው ቃል አጣሁ አይኔ እንባ ከማፍሰስ በቀር ለእኔ ነፍስ አልቀረልኝም በእርግጥ ይህ ዝማሬ ምንጩ ከጌታ መንፈስ ቅዱስ ነው ። አዎ ጌታ ኢየሱስ ቅድስናዬ ነህ ተባረክ ። እህታችን አስቴር ይህንን ዕንቁ የሆነ የዝማሬ ጸጋ ስጦታ እባክሽ ጠብቂው ለጥቂት ጊዜ ታይተሽ ከስጋ በሆነና መንፈስን በማይነካ በሌላ እንደ ሌሎች እንዳትቀይሪው የእግዚአብሔር ህዝብ የተጠማው ዝማሬ እንዲህ አይነቱን ነው ። ከዘመኑ አስጨፋሪዎችና ዳንሰኞች ጌታ በአንቺ አይነቶቹ ዘማሪዎች እንዲያሳርፈን ጸሎቴ ነው። ዘርሽ ይባረክ ። ለጻድቁ ክብር ይሁን የሚለውን ዝማሬ ከምድር ዳርቻ ሰምተናል ተብሎ እንደተጻፈ ። ኢሳ 24 ፣16 እኔም ከምድር ጫፍ ላይ ከኒዉዚላንድ አገር ሆኚ ይህንን ዘመናትን አልፎ ቢዘመር የማይሰለች ዝማሬ ከእህታችን ከዘማሪት አስቴር አበበ በዚህ የዝማሬ አገልግሎት በረከሰበትና ሰዉ ሰው ባለበትና በሸተተበት ዘመን ለጻድቁ ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን የሚለውን ዝማሬ ሰምቼአለሁ ። ወ/ዊ ኤርምያስ
@lideyasimerwit1041
@lideyasimerwit1041 7 жыл бұрын
Ermias Israel እልልልልልልልልል አገኛች፡ነብሲ፡ኢየሱስን፡ብቻ፡በቄዬነክ፡ ክብር፡ሁሉ፡ለስምክ፡ይሁን፡አሜን፡ተባርኪልን!!!
@elizabethbara6306
@elizabethbara6306 7 жыл бұрын
Ermias Israel
@senaitcooper399
@senaitcooper399 7 жыл бұрын
Tekekle wandema yalekawe .lehtahena zamare Asetar Ababa..ename sesamawe kamalekase bastakare lala meneme kalate yalageme ..gat Auneme mogasune yabezalate..gat ulame yerdate
@amanmobil5199
@amanmobil5199 3 жыл бұрын
Amount
@FanuBakele
@FanuBakele 10 ай бұрын
አስቱ ጌታባርኮሽ በማየቴደስ ብሎኛል በብዙ በረከት ተባረኪ ለብዙዎች ለበረከት ያድርግሽ
@sulekhamoosa5801
@sulekhamoosa5801 4 ай бұрын
ልክ የዛሬ 6 ዓመት ነበር ጌታ በባሕሪን ምድር ከ ሞት ያስነሳኝ ጌታ ይባረክ ማለት እምፈልገው ተስፈ በቆረጣቹህበት ስዓት እየሱስ ይደርሳል በርግጠኝነት
@emebetderebe5370
@emebetderebe5370 7 жыл бұрын
ሁሌ እምናፍቀው አተን ነው አሜንንን ክብር ሁሉ ለየሱስ ይሁንን ብሰማው ብሰማው ልጠግበው አልቻልኩም ወደውስጥ ዘልቆ የሚገባ ዝማሬ ጌታ አችን ስላስነሳልን ስሙ ይባርክ በእጥፍ ፀጋውን ያብዛልሽ ውድድድድ😘😘😘😘😘😘😘😘
@መፅናናትበእግዚአብሔርቃል
@መፅናናትበእግዚአብሔርቃል 7 жыл бұрын
የወገኖችን ሁሉ አስተያያት እያነበብኩ ተባረኩ. ከሰማይ የሆነ ዝማሬ ነቀፋ የሌለበት. ክብር ሁሉ ለንጉሱ ይሁን. ይብዛልሽ እህቴ...
@elsadeginet8970
@elsadeginet8970 7 жыл бұрын
ጌታዬ እየሱሴ ለዘላለም ይባርክሺ ዘማሪት እስቴር የሚባርክ ዝማሬዎችሺ ቢሰሙ ቢደመጡ የማይጠገቡ የማይሰለቹ ናቸው ያብዛልሺ የአባቴ ልጅ እህቴ ተባረኪ በእጥፍ♥♥♥♥
@bimolsaha2284
@bimolsaha2284 6 жыл бұрын
Elsa deginet hy
@tirhasestifanos8848
@tirhasestifanos8848 Жыл бұрын
O
@ruthmekonnen8933
@ruthmekonnen8933 Жыл бұрын
Aster I love you IAM Grade 2 student
@ruthmekonnen8933
@ruthmekonnen8933 Жыл бұрын
🙏🙏🙏❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹wow wow wow wow good good good good 👍👍👍
@ruthmekonnen8933
@ruthmekonnen8933 Жыл бұрын
I like your mezemure
@jony-baroi
@jony-baroi 5 жыл бұрын
I'm from Bangladesh... I have liked this worship song... Thank you
@abrhammogga5041
@abrhammogga5041 4 жыл бұрын
Worship is the common holy language from irrespective of our differences ; does not matter from where we are
@grandpapapa7707
@grandpapapa7707 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/opvdlXmonMqtrJo
@fekadumola8409
@fekadumola8409 4 жыл бұрын
She says 'what I need is you (God) and all else are nothing; I crown you on myself because you are comfortable.... and blesses Lord.
@shomebaz8795
@shomebaz8795 3 жыл бұрын
Ur blessed
@milliontegegn8182
@milliontegegn8182 3 жыл бұрын
Keep worshipping Jesus, he is the right saviour & God to be worshipped
@mussiehaile6653
@mussiehaile6653 Жыл бұрын
I am catholic.... this song melts ma heart ...Amen praise to God
@fireayegeta7635
@fireayegeta7635 7 жыл бұрын
አረ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ በጣም ውስጥን የሚያረሰርስ መዝሙር ነው አሁንም የሁሉ ባለቤት የሆነው እግዚአብሔር እንደዚ መልክት ያለውን መዝሙር ይጨምርልሽ 💚👌👏👐☝
@tezetayekalehyehun6345
@tezetayekalehyehun6345 7 жыл бұрын
ሀሌ ሉያ ........እየሱስ አኔ ምፈልገው አንተን ነው አንተን ነው ሁሌ ምናፍቀው አንተን ነው ሌላው በሙሉ ቀሪ ነው!! የሰማይ ዝማሬ ነው። ያባቴ ብሩክ ዘመንሽ በጌታ የተጠበቀ ይሁን
@henokgetahun5004
@henokgetahun5004 Жыл бұрын
This is Henok Getahun Jesus Christ superstar God love's you and your family I love you have a great day and be strong on your prayer 🙏 and believe
@derejejeba7140
@derejejeba7140 2 жыл бұрын
የዘመርሽበትን ቋንቋ የማያውቁ ስለተቀባው ዝማሬ የጌታ ሰዎች ጌታን አመሰገኑ አንቺንም ባረኩ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ
@daudianderson
@daudianderson 4 жыл бұрын
Most people don't understand the language but still feel part of the worship! This is how powerful the message of Cross is! We are all one in spirit! God bless you all!
@seekyoushallnotfind6756
@seekyoushallnotfind6756 3 жыл бұрын
ግዴታ ለሆነ የሐይማኖት ድርጅት ሰብስክራይብ ማድረግ ወይም ደግሞ የሐይማኖት ምልክቶች (ልብስ: መስቀል የመሳሰሉ የያዘ ብቻ ነዉ የሚሆነውን ሐይል( power) የሚገባዉ ማለት ነዉ? ዝም ብላቹ ነግዱ በተለይ ያቺ ደም የምትጠጣ ኢትዮጵያ የተባለች ሐገር ዉስጥ ። የእዩጩፋ ርዝራዥ ሑላ ጠባብ ጠቋይ
@EphremZeleke-vi7yb
@EphremZeleke-vi7yb 2 жыл бұрын
The lyrics What I need is you I searched for you, I didn't lose you, I needed you from the bottom of my heart, you didn't hide yourself (2x) In dry land where there is no water My soul thirsts for you, finds you, finds you (2x Like a person who is satisfied with butter and fat, my heart rejoiced when I found you (2x) I am comfortable with your fatherhood I tell you to be the head of my house forever I am comfortable with your divinity Be the King of me forever If you were not compassionate, if you were not love, if you were not my God, if you are were my Lord. If you didn't carry me, if you didn't hold me with love, if you didn't freed me with your will, if you didn't step me back with your advise If you didn't hold me with love, if you didn't freed me with your will, if your advice doesn't support me What will be my fate? Thank you Lord for your mercy (2x) Blessed are you who is my potential Be blessed, my crown, my jewel Be blessed, my holiness My grace Infront of the Father, be blessed (2x) be blessed Be blessed be blessed Be blessed be blessed Be blessed be blessed Be blessed What I want is (you) (3x) Everything else is (temporary) (3x) What I miss all the time is (you) (3x) Everything else is (temporary) (3x) What I want is (you) Everything else is (temporary What I want is (you) Everything else is (temporary (6x)
@beamnitbeamnit6673
@beamnitbeamnit6673 7 жыл бұрын
ዉይ ዉይ እዉንት ምን ይሆን ነበር እጣዬ እየሱስ ባይደርስልኝ ተባረክ ዉዴ ተባረኪ አስቱ
@senaitmekonnen8012
@senaitmekonnen8012 7 жыл бұрын
Beamnit Beamnit amennnn
@lolplays1102
@lolplays1102 7 жыл бұрын
Senait Tetafe God bless
@hailewolde3294
@hailewolde3294 7 жыл бұрын
GOD bless you
@solomonbaramogimore2134
@solomonbaramogimore2134 7 жыл бұрын
BE BLESS IN THE NAME OF JESUS
@rahelaturesada4598
@rahelaturesada4598 7 жыл бұрын
አምላኬ እንደ ባለ ጠግነቱ መጠነ በብዙ በብዙ ጨምሮ ይባርክሽ🙌
@hanameshamo5256
@hanameshamo5256 7 жыл бұрын
elelelleleleleleeelelelelelelel
@selamawittone637
@selamawittone637 7 жыл бұрын
Rahel Ature Sada tbaraki
@helenyegeta2722
@helenyegeta2722 7 жыл бұрын
amennnnnnn በቃ ብርክ ነው ያሉኩበት በመዝሙሮች ጌታ ከዝህ በላይ ጸጋውን ያብዛልሽ አሲቱ
@sititaw2795
@sititaw2795 7 жыл бұрын
ውይ ውይ
@amanmobil5199
@amanmobil5199 3 жыл бұрын
🥰the most important part of
@FilembarGirma
@FilembarGirma 6 ай бұрын
Orthodox negn gin yanchn mezmur betam nw yemiwedew tebarek Astuye E/R ker zemenishn abzeto yebarekesh ❤❤
@shibreyedesliji7612
@shibreyedesliji7612 Жыл бұрын
አሜንንንንን አሜንንንንን ዛማንሽ የተበራኬ ይሁን አስቱዬ እዉነት ነዉ ሁሉም ቀር ነዉ ቀሪ የአጋልግሎት ዛመንሽ ይባራክ
@simegnatrif1841
@simegnatrif1841 7 жыл бұрын
በመጀመሪያ ይሄን ዝማሮ የሰጠሽ ጌታ ለዘላለም የተባረከ ይሁን እዲሁ ደግሞ ያንቺም ዘመን በእየሱስ ስም የተባረከ ይሁን !!!!!!
@hdhrhrhrhhfhfhdh3616
@hdhrhrhrhhfhfhdh3616 7 жыл бұрын
አሜንንን ጌታ ዘመንሽን ይባረክ በእውነት እየጠጣው የምትጠማሽ እየበላው የምትርበኝ እየሱስ
@dinamengey6393
@dinamengey6393 7 жыл бұрын
አጥንቴ ውስጥ ነው የገባው my Lord what a song ጌታዬ ያብዛልሽ እህቴ
@tigistjiji7306
@tigistjiji7306 7 жыл бұрын
ቀናሁባት እውነት መታደል ነው ሰማይ ሰማይ የሚያሸትት ነገር ከሒወታችን መውጣት አሁንም ትውልድን ከምድር አላቀሽ ሰማይ ሰማይ የምታሸትች ያርግሽ በዚ በረከት ባረኩሽ የበሰለ ወይን ጠጅ ሲከፈት አገር ሰፈር ያውዳል ባችም ውስጥ በመንፈስ የበሰለ ነገር ወቶ አገሩን ሙሉ አውዶታል ክብር ለዚ አላማ የመረጠሽ ጌታ ይሁን
@ribikadaniel3847
@ribikadaniel3847 7 жыл бұрын
meheretu bezu new, geta yibarekishe....
@jsavesdgbhiokbcfgvg3787
@jsavesdgbhiokbcfgvg3787 7 жыл бұрын
i like ur comment. des yelal "kalatesh" geta lanchim be'barekshiw abzto yebarkesh..abzto tafach me'aza shita yadregesh.....ya 'taftesh.. .
@felekechniguse5470
@felekechniguse5470 7 жыл бұрын
tigist jiji U
@pastortamirat595
@pastortamirat595 7 жыл бұрын
tigist jiji
@pastortamirat595
@pastortamirat595 7 жыл бұрын
God be bless you !!!!!!!!!
@mullerthomas-ej7fe
@mullerthomas-ej7fe 5 ай бұрын
Am orthodox Christianity. And I always listen her songs. Tanx Aster
@hamel-s5s
@hamel-s5s Ай бұрын
ጌታ ፀጋውን ጨምሮ ያብዛልሽ ተባረክ በ መልክትሽ ተባርካለው ተባረክ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ተባረክ
@tigistderesse7724
@tigistderesse7724 7 жыл бұрын
እኔ ምፈልገው አንተን ብቻ ነው ሌላው በሙሉ ቀሪ ነው። ጌታ ይባርክሽ ልኡል እግዛብሄር ፀጋውን ያብዛልሽ
@temesgengetaye8767
@temesgengetaye8767 7 жыл бұрын
አየሱስ ጌታ ነው ገና ገና ወንጌል ይስበካል በመዝሙር በቃል ገና ካድማስ አስከ አድማስ አየሱስ ይስበካል አየሱስ ጌታ ነው ተባረኪ አህቴ።
@ቀሪዘመኔላንተይሁንልህየኔ
@ቀሪዘመኔላንተይሁንልህየኔ 7 жыл бұрын
temesgen getaye አሜንንንንን አሜንንንንን
@kiyaadem6173
@kiyaadem6173 7 жыл бұрын
Ameeeeeeen God bless you
@messretweldchrkos313
@messretweldchrkos313 7 жыл бұрын
temesgen getaye. I love you senger god blase more
@erutsolomon3348
@erutsolomon3348 7 жыл бұрын
tebarki
@elsaelissa3519
@elsaelissa3519 5 жыл бұрын
@@messretweldchrkos313 God bless you
@behailushibru5518
@behailushibru5518 7 жыл бұрын
ነፍሴ ልትዘምረው የተጠማችውን መዝሙር ዘመረችው!!! ጌታ ኢየሱስ በብዙ ሰማያዊ መዝሙሮች ይባርክሽ። ነፍስን የሚያረሰርስ ሰማያዊ መዝሙር ከዓርያም ወረደ። አባቴ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያሳድግሽ። "በቅቤና በስብ እንደሚረካ ሰው ሳገኝህ ልቤን ደስ አለው!!"
@mommom-xi6ph
@mommom-xi6ph 7 жыл бұрын
wowwwwwww dik mezmur new
@aziebmebrahtu777
@aziebmebrahtu777 7 жыл бұрын
Behailu Shibru
@sofiahazen6207
@sofiahazen6207 7 жыл бұрын
God bless u my sister 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@addisababa642
@addisababa642 7 жыл бұрын
So do I glory and Honor to his name
@hulumlebegonew5425
@hulumlebegonew5425 6 жыл бұрын
Ameeeeen geta telk new
@elizabethmarshall7281
@elizabethmarshall7281 3 жыл бұрын
Whenever i listen to this song wherever i am i stop and worship yet i don't even know Amharic... God bless you you bring us back on track 😭
@barkisolomon241
@barkisolomon241 3 жыл бұрын
It means all I need is you lord
@yaredbirhanu2615
@yaredbirhanu2615 4 жыл бұрын
መዝሙርሽን ስሰማ ስሰማ ከጭንቀት እገላገላለሁ ጌታ ይባርክሽ
@netsnetloriso9279
@netsnetloriso9279 7 жыл бұрын
ዋው አሜን አሜን አስቴር ተባረኪ እሱ ባይደግፈን አባት ባይሆነን የእውነት ምን ይሆን ነበር እጣችን ክብር ይሁንለት
@trwrkzerg5813
@trwrkzerg5813 7 жыл бұрын
Netsnet Loriso amen Amennn
@sanusiabayomi3015
@sanusiabayomi3015 6 жыл бұрын
This is amazing language shouldn't be a bearer in worship am a Nigerian and this is so amazing.
@yaee123
@yaee123 5 жыл бұрын
Sanusi Abayomi Amen! One day we will all stand before The Lamb in all languages and multitudes and worship Him in one Spirit!!!💕💕💕
@EphremZeleke-vi7yb
@EphremZeleke-vi7yb 2 жыл бұрын
The lyrics What I need is you I searched for you, I didn't lose you, I needed you from the bottom of my heart, you didn't hide yourself (2x) In dry land where there is no water My soul thirsts for you, finds you, finds you (2x Like a person who is satisfied with butter and fat, my heart rejoiced when I found you (2x) I am comfortable with your fatherhood I tell you to be the head of my house forever I am comfortable with your divinity Be the King of me forever If you were not compassionate, if you were not love, if you were not my God, if you are were my Lord. If you didn't carry me, if you didn't hold me with love, if you didn't freed me with your will, if you didn't step me back with your advise If you didn't hold me with love, if you didn't freed me with your will, if your advice doesn't support me What will be my fate? Thank you Lord for your mercy (2x) Blessed are you who is my potential Be blessed, my crown, my jewel Be blessed, my holiness My grace Infront of the Father, be blessed (2x) be blessed Be blessed be blessed Be blessed be blessed Be blessed be blessed Be blessed What I want is (you) (3x) Everything else is (temporary) (3x) What I miss all the time is (you) (3x) Everything else is (temporary) (3x) What I want is (you) Everything else is (temporary What I want is (you) Everything else is (temporary (6x)
@lamen.god.blessed7953
@lamen.god.blessed7953 7 жыл бұрын
ነብስም አልቀረልኝም ይኼ መዝሙር ኧረረ ረረረ ረረረረ ኡኡኡ እየሱሴ የኔ ጌታ ተባረክልኝ ውዴ እልልልልልልልል ከፍ በል ተመችቶኝ ነው አባትነትህ አምላክነትህ አዛኝ ባትሆን ፍቅር ባትሆን አምላክ ባትሆን ጌታዬ ባትሆን በፍቅር ባትይዘኝ ፈቅደህ ባትመልሰኝ ምን ይሆን ነበረ እጣዬ ስለምህረትህ ስለፍቅርህ ተባረክልኝ አስቱዬ የዝማሬ ቅባት ይጨምርልሽ ♥♥♥♥♥♥
@jesusislord9368
@jesusislord9368 7 жыл бұрын
l Amen.God.blessed ohh same to you!! no one is like our greatest God!!
@lamen.god.blessed7953
@lamen.god.blessed7953 7 жыл бұрын
Jesus is lord Ameeeeeen steay blessed
@kiyaadem6173
@kiyaadem6173 7 жыл бұрын
l Amen.God.blessed
@elsabhttessema3836
@elsabhttessema3836 7 жыл бұрын
Amen.God.blesse
@aminakedir7924
@aminakedir7924 7 жыл бұрын
Ammeen Ameen Ameen Ameen Ameen
@negashaschalew4812
@negashaschalew4812 6 жыл бұрын
በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው
@danidawit23
@danidawit23 5 жыл бұрын
በሕይወተ ዘመን ዘምሬም ሰምቸም የማልጠግብ መዝሙር ነው ተባሬክ
@helenyegeta2722
@helenyegeta2722 7 жыл бұрын
ጌታዬ ውድድድድድድ ነው ማረግህ ይገባሀል ላንተብቻ ነው ምንዘምርል የኔ ጌታ አከብርሀለው እውድሀለው የኔ የራሴ እየሱሴ አባቴ አምላኬ
@jesusislordjesusislord3545
@jesusislordjesusislord3545 7 жыл бұрын
Ameeeeeeeeeeeen tebarekiiiiiiiiiiiiiiiiii
@tesfahuntadesse8500
@tesfahuntadesse8500 6 жыл бұрын
የኢስራኤል አምላክ የ ያዕቆብ አምላክ እንድሁም የኢትዮጲያ አምላክ ዝማሬሽን የባራከዉ ደግም በአለም ሁሉ ያስፈሽ ይባርክሽ ትዉልድሽ ሁሉ የ ማሪያም ትዉልድ ይሁን አሜንን………………………፣
@honeysweet6768
@honeysweet6768 7 жыл бұрын
ተባረኪ እህትዬ እንዲ ረጋ ብሎ የሚያስመልከን አጣን እኮ በዚህ ዘመን።አደራ እንዳትለወጪ ዝላይና ጭፈራ ነው የሰለቸን ብሩክ ሁኝ ዝማሬ ይብዛልሽ
@yodwako9291
@yodwako9291 7 жыл бұрын
Honey sweet very true
@birukgebeyehu5864
@birukgebeyehu5864 7 жыл бұрын
Don't be ሜልኮል.dont judge worshio.
@birukgebeyehu5864
@birukgebeyehu5864 7 жыл бұрын
Honey sweet read bible carefully.
@berhanug7107
@berhanug7107 7 жыл бұрын
Honey sweet I understand what's You say.
@behailushibru5518
@behailushibru5518 7 жыл бұрын
ከመቼ ወዲህ ነው የሚገነባ አስተያየት መስጠት አምልኮን judge እንደማድረግ የተቆጠርው? Honey sweet just wrote her encouragement and observation. That is what I read here. I think she meant that as well.
@hannakif26
@hannakif26 4 ай бұрын
ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ። የኔ እህት መስቀሉን ትርጉም እዚሁ መዝሙር ላይ ስለገለጠልኝ አምላክ መንፈስ ቅዱስ ክብርና ምስጋና ይግባው ።ለካ እኛን ነው የተሸከመን ለካስ የኔን አጥያት እኔ አጥያተኛዋን ነው ተሸክሞ ወደ ቀራኒዮ የወረደው የኔአባት 😢😢 አሁን ገባኝ መስቀሏ ለካ እኔ ነኝ ፍቅርህ ጌታዬ ታላቅ ነው🙏🏽
@mihretuyacob4350
@mihretuyacob4350 6 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ እኔ በመዝሙሮችሽ ተባርኬአለሁ፡፡ ፀጋውን አትረፍርፎ ይስጥሽ፡፡
@kumamitafa5330
@kumamitafa5330 7 жыл бұрын
ሳደምጥ ዝማሬሽን ውስጤም አይኔም የምስጋና እንባ ያነባል ዞር ብዬ የበዛልኝን ምህረት እንዳስብ ያደርገኛል: ; በዚህ ሁሉ ሊከበር የተገባው የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ይክበር!!
@hannahanna5340
@hannahanna5340 5 жыл бұрын
HANA
@hannahanna5340
@hannahanna5340 5 жыл бұрын
Hii
@hanatiche8273
@hanatiche8273 7 жыл бұрын
ክብር ለእግዚያብሄር ይሁን አስቱ እንደአንቺ ያሉትን።እንድህ ወደ ጌታ መንፈስ የሚወስዱን ያብዛልን ።ብርክ በይልኝ
@አዲስፍጥረትነኝ
@አዲስፍጥረትነኝ 7 жыл бұрын
አሜንንንንንንን እልልልል እልልልልልልልልልልልል አሌ ሉያ አሌ ሉያ እልልልልልልልልልል እንዴት መታደል ነው ሰው ለእየሱስ ሲዘምር ማየት ዘመንሽ ይለምልም ፀጋውን በእጥፍ ያጎናንፅፍሽ ውድ እህታችን እውድሻለሁ
@azebgirma5944
@azebgirma5944 7 жыл бұрын
Ara amen amen amen uuuuuuuuuuu elllllllllellllllllllI can't stop listening bless you my sister 👏👏👏👏👏👏👏👏❤️ love you Jesus 👏👏👏👏👏👏👏👏
@yosephparis6624
@yosephparis6624 7 жыл бұрын
Ene Yemifeligeewwe Fikre Bathonii !!! Aster on Fire!!
@lidyamsghina9423
@lidyamsghina9423 7 жыл бұрын
I love love love this Mezmur, God bless Aster.
@samisemere3885
@samisemere3885 6 жыл бұрын
ተባረኪ
@HasanKhan-gt5ym
@HasanKhan-gt5ym 6 жыл бұрын
Ameeeeeeeeeen haleluya tabaraki
@mirtiazajje5649
@mirtiazajje5649 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እኔ ምፋልገዉ ኢየሱሲን ናዉ ተበረክልኝ የበቴ ቡሩክ ፃጋዉ ይትረፋረፍልሽ
@blenmamoye1723
@blenmamoye1723 Жыл бұрын
ኡኡኡኡ ውድ አባቴ ተባረክ የእስራኤል ቅዱስ አሜን
@betibebede8994
@betibebede8994 7 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን ምህረት. በይበዛልኝ ጌታ የትነበርኩ ዛሬ እየሱሴ. እየሱሴ ክብር ክብር ክብር ክበርልኝ አሜንንን አሜን ተባርክ ተባርክ. ተባርክ አሜንንን ተባርክልኝ ፀጋ ይብዛልሽ እህቴ አሰቴር
@feventeame8908
@feventeame8908 7 жыл бұрын
What a blessing!!!The song lifts up the soul.
@faithwambui407
@faithwambui407 7 жыл бұрын
Iam kenyan. Based in tanzania I just listened to your songs despite the language I cannot understand, but iam blessed by your songs God bless u sister,
@mizantube8067
@mizantube8067 7 жыл бұрын
God bless u
@susandan5853
@susandan5853 6 жыл бұрын
faith wambui me too
@aklilubashe
@aklilubashe 6 жыл бұрын
Because there is the presence of God with her
@dangikeno2085
@dangikeno2085 6 жыл бұрын
will help translate for you in swahili
@tezitube1877
@tezitube1877 6 жыл бұрын
I am Ethiopian based in Verginia,USA. I am so blessed by the song. May my Lord Jesus bless you even more.
@tenagneshumetie9946
@tenagneshumetie9946 7 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ፡፡ የእውነት ነፍስን የሚያረሰርስ መዝሙር ነው ተደጋግሞ ሲሰማ የበለጠ የሚወደድ ወደ ላይ የሚወስድ.... አሁንም እርሱ ጌታ አብዝቶ በብዙ ዝማሬዎች ይባርክሽ ዘመንሽ በበረከት የተሞላ ይሁን በዘመንሽ ሁሉ በአንቺ ዘንድ መልካም ነገር አይታጣ፡፡
@getumekonnen8134
@getumekonnen8134 4 ай бұрын
ጌታ ይባረክ ካልተደረገልን ነገር ይልቅ የተደረገልን ነገር ይበልጣል ሌላው ቀርቶ የእግዚአብሔር ልጅ መሆን ትልቅ ነገር ነው ❤❤❤
@TadeleKebede-mz9uu
@TadeleKebede-mz9uu 26 күн бұрын
በዘመናት ሁሉ ጌታ ስው አለው ክብሩ ይስፋ ተባረኪ
@ቀሪዘመኔላንተይሁንልህየኔ
@ቀሪዘመኔላንተይሁንልህየኔ 7 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡ እኔ የት ሄጄ ነው እስካ ዛሬ ይህንን ድንቅ ዝማሬ ሰልሳማ? ወይኔ በምን ቃል ልባርክሽ በኢየሱስ ስም ጸጋው በእጥፍ ይብዛልሽ!!!
@tebarekbetamyemibarkmezmur2437
@tebarekbetamyemibarkmezmur2437 7 жыл бұрын
tbarkiiiiiiiiiii...waw
@argawandargachew4253
@argawandargachew4253 7 жыл бұрын
tebarekilgn Akim yehonkilgn zewd medimekiyaye ab fit metayaye ellllllll
@centrocell6373
@centrocell6373 7 жыл бұрын
פנטה אTebarek betam yemibark mezmur new
@lideyasimerwit1041
@lideyasimerwit1041 7 жыл бұрын
Konjit Mamo ጌታ፡ኢየሱስ፡እንደዚህ፡ለዛ፡ያለዉ፡መልክት፡ብቻ፡ከትዉልድ፡ልብነ፡አንደበት፡ይቀዳ፡ተባርኪልን፡እልልልልልል
@samersfeir8479
@samersfeir8479 7 жыл бұрын
Centro Cell አስቱዬ ዋዉ ጌታ እየሱስ ይበርክሽ
@yohanesafework906
@yohanesafework906 7 жыл бұрын
አንቺ የተባረክሽ እህት እግዚአብሔር በሰጠሸ በዚህ ዝማሬ ልዑል እግዚአብሔርን እጅግ ባረክሁ፡፡ ያብዛሽ ያስፋሽም ፡፡ አንቺም የዘመርሽው አልመሰለኝም ፡፡ መንፈስ ቅዱስ አንጂ፡፡ ከዚህ ዝቅ እንዳትይ ፡፡ ከእንጀራ መዝሙሮች ራቂ፡፡ ልዑሉን ማንነነቱን፣ ጌትነቱን፣ ክብሩን ልዕልናውን ግርማዊነቱን ችሎታውን ቅድስናውን ሞገሱን ወዘተ ዘምሪልት ፡፡ የቀባሽ እርሱ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ ፡፡
@የእየሱስነኝ-ዀ5መ
@የእየሱስነኝ-ዀ5መ 7 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉ ምን ይሆን ነበር እጣየ ስለምረትህ ተመስገን ጌታየ ድቅ ዝማሬ ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርከው
@alessandroluigifranchi7240
@alessandroluigifranchi7240 Жыл бұрын
ሙሉ ገብርኤል መዝሙሩ እኮ ጌታ የሚከብርበት እንጂ የሀይማኖት ስም የሚከብርበት አይደለም ስለኛ የሞተውን ክርስቶስን የምናመስግንበት ቃላቶች ነው እናም አመስግኝበት እኔም ኦርቶደክስ ነኝ ግን የእግዜያብሔር የሚመሰገንበት ቃል ሁሉ ደስታን ከሰጠሽ አንቺ በውነት እድለኛ ነሽ ሰው ሰው ሲመሰገን ነው ደስ የሚላቸው ሰው እኮ ፍቅረኛውን እንኳን ያመሰግናል እንኳን አምላኩን እናም በደንብ ደስ ይበልሽ እላለው ሲስቱ
@Juda216
@Juda216 6 ай бұрын
እኔ የምፈልገው አንተን ነው: ሌላው በሙሉ ቀሪ ነው:: ክርስቶስ ከዚህ ዘመን መከራና ስቃይ አድነን ፍቅር ስጠን መለያየትን አጥፋልን ከረሀብ ከቸነፈር ከስደት ከጦርነት አለምን ጠብቅልን ❤❤❤❤
@tizihailu2806
@tizihailu2806 7 жыл бұрын
የእውነት መዝሙር መጣ እግዛብሄር ያብዛሽ። ከዘመኑ መንፈስ ይጠብቅሽ። ተባረኪ
@teddym5293
@teddym5293 7 жыл бұрын
zamaneshe mulo yebarek
@rajaramajesuserajaramaamen707
@rajaramajesuserajaramaamen707 7 жыл бұрын
Ameeeen ameeen
@eyuyegatalji7503
@eyuyegatalji7503 7 жыл бұрын
Rajarama Jesuse Rajarama amen amen. Amen
@be8cab
@be8cab 7 жыл бұрын
Amen amen amen ........yes kezmenu Menfes tetbekkk
@genetbelete1661
@genetbelete1661 7 жыл бұрын
አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ነፍሴን የሚያሳርፍ መዝሙር እፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ ዊይ አረ የኒ ይለያል ምን ይዉጠኝ ነበር ጌታ ባይደርስልኝ ጠፍቼ ተረስቼ ነበር አረ በጌታ ባርኬሽ ባርኬሽ አልጠገብኩም ተባረኪልኝ ክብር ለእየሱስ ይሁን
@kiyakegna7834
@kiyakegna7834 7 жыл бұрын
ለመንፈሱ ግሩም እና ድንቅ መንፈሰ ቃል የለኝም!!!! አስተር ጌታ ኢየሱስ ባርኮ ይባርክሽ!!! እስከ እድሜሽ ፍፃሜ ለበረከት ሁኚ፡፡ ከክፉው የዘመኑ ወጀብ አምላክ እና አባት ይጠብቅሽ፡፡ ብዙዎቹ አንድ ግሩም የመዝሙር ካሴት ካወጡ ነው እና የሚለከፉት ይሄ በሽታ አያግኝሽ!!!!
@bakusalim1938
@bakusalim1938 6 жыл бұрын
wow.... such a blessing 👼🙏❤... God bless you.... from KENYA
@woynshettadesse7671
@woynshettadesse7671 7 жыл бұрын
ዘመንሽ ይባርከው ከዚህ የበለጠ ፀጋ ይጨምርብሽ ይህንን አይነት ዝማሬ የሰጠሸ ጌታ ስሙ ይክብር!!
@alemayehuaddisu
@alemayehuaddisu 7 жыл бұрын
ነፍስን የሚያረሰርስ ሰማያዊ መዝሙር ከዓርያም ወረደ። አባቴ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያሳድግሽ።
@joekabbz82kambo26
@joekabbz82kambo26 7 жыл бұрын
i just love your spirit thats true worship big fan kenyan in dubai GOD bless u
@እየሱስአለኝታዬታምዬስፍስ
@እየሱስአለኝታዬታምዬስፍስ 7 жыл бұрын
ይህን ውብ ድምፅ የሰጠሽ ጌታ ይክበር ይመስገን አሜን
@tsedijacob4833
@tsedijacob4833 5 жыл бұрын
ክብሩን ጌታ ጠቅልሎ ይውሰድ ስለ አንቺ ጌታን እጅግ አርጌ አመሰግናለሁ ይህንን መዝሙር በሰማሁ ቁጡር ሁሌ በእግዚአብሔር የህልውና ውስጥ እገባለሁ። እተደሰለሁ እበረታለሁ እጽናናለሁ እንደ ሌላ ሰው እሆናለሁ ኃይል አገኛለሁ የሚድራዊ ኑሮዬን እረሳለሁ ዛሬ የሚያልፍባቸውን የሕይወት ፈተናዎቼን እረሳለሁ እግዚአብሔር ይመስጌን ስለማይናገር አስቱዬ የአባቴ ቡሩክ እግዚአብሔር ይባርኪሽ ተባረኪ እወድሻለሁ በአንቺ ውስጥ ይህንን የከበረዉ እንቁ የሆነውን ጸጋ ያስቀመጣው ልዑል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜንንን።
@acharyadinesh1733
@acharyadinesh1733 3 жыл бұрын
Hallelujah..... Glory to God... From Nepal.... I love ithiyopiya... I love Jesus Christ.....
@yitbarek62
@yitbarek62 7 жыл бұрын
እስካሁን በእንባ ነው የማመልከው በዚህ መዝሙር ምን እላለሁ ጌታ አሁንም በእጥፍ ቅባት ይባርክሽ! እየጨመረ የሚሄድ ቅባት ነው አንች ላይ ያለው ተ ባ ረ ኪ !!!!!!
@berukeabiso1933
@berukeabiso1933 6 жыл бұрын
ተባራኪ እግዚአብሔር ዘማንሽን ይበሪክ!!!
@youmiyoumi4299
@youmiyoumi4299 7 жыл бұрын
አስቴር ጌታ በብዙ ይባርክሽ አሁንም ቅኔዎች ይብዙልሽ
@almazkassa1454
@almazkassa1454 7 жыл бұрын
Love you God bled you
@mulugmedhen4209
@mulugmedhen4209 6 жыл бұрын
God bless you more and more that is lessing song .
@amelewerkwerk1382
@amelewerkwerk1382 6 жыл бұрын
Amene
@michaelhailemariam7597
@michaelhailemariam7597 7 жыл бұрын
አስትዬ በርቺልኝ ፤ እደጊ ፤ ከዚህ የበለጠ ክብር ይገለጥብሽ ፤ ተባርከሽ ቅሪ ለዘለዓለም
@josephdane8229
@josephdane8229 6 жыл бұрын
ልብን የምነካ ጥሩ መልዕክት ተበረክ አስቴር
@kalebay4379
@kalebay4379 7 жыл бұрын
የእግዚአብሔርንና የሰውን ልብ የሚያሳርፍ መዝሙር ስለዘመረች እግዚ/ር ይባርካት
@addiskidankifle8530
@addiskidankifle8530 7 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክሽ፡፡ ከዚህ የበለጠ ጌታ ፀጋውን ይብዛልሽ ይጨመርልሽ፡፡
@exo5099
@exo5099 2 жыл бұрын
ተርቤ ሽቼህ ራስህን አልሰወርክም ውሀ በሌለበት በደረቅ ምድር ነፍሴ ተጠምታ አገኘችህ በቅቤና በስብ እንደሚረካ ሰው በህልውናህ ልቤ ደስ አለው አዛኝ ባትሆን ፍቅር ባትሆን ጌታዬ ባትሆን ፈጥነህ ባትደርስልኝ ፍቅርህ ባይመልሰኝ ምን ነበር ይሆን እጣዬ ?ስለምህረትህ ተመስገን ጌታዬ
@mamaafrica1838
@mamaafrica1838 7 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ የእግዚአብሔር ውብ እኔማ ከዘመኑ እንደ አሽን ከፈሉ ዘፋኞች አንዳ ትሆኛለሽ ብየ አላየውም ብየ ነነበር ። እግዚአብሔር ከዘመኑ ጥፋት ይጠብቅሽ በዚህ በተበላሸ ዘመን አንችንና መስከረምን እግዚአብሄር ስለሰጠን ለዘላለም ይባረክ በሁለመናሽ ቅዱሱን ለአለም አሳይ እንጂ የአለም ባርያ እንዳትሆኝ ። ክሊፕ በፍፁም ከተወዛዋዥ ጋር በዱር በገደል በተራራ በውሃ በየመንገዱ እየዞርሽ ልስራ ብለሽ እንዳትሞክሪ ። እግዚአብሄር ን እንዲህ በትህትና እንደአመለክሽው ዘመንሽ ይጠቅለል ተባረኪ።
@mhretzbezhalu4385
@mhretzbezhalu4385 7 жыл бұрын
Goyta ybarkki
@eyasu9886
@eyasu9886 7 жыл бұрын
Nice comment
@Eyobed317
@Eyobed317 7 жыл бұрын
beautiful worship be blessed
@yetesfabegena9378
@yetesfabegena9378 7 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/pqO9iqhuaNZ6sK8
@getayalewe1009
@getayalewe1009 7 жыл бұрын
yeweyzero Negiste Lege, mnum new yetebelashew? ende aynet negetive new? stop negative thoughts distraction think before you say something.
@godisgoodallthetime4860
@godisgoodallthetime4860 7 жыл бұрын
ዋው ከዘህ በበለጠ ክብር ጸጋው ይብዛልሽ !
@henoksisay1224
@henoksisay1224 3 жыл бұрын
እየሱስ ጌታ ነው እኔ የምፈልገው አንተን ነው ድንቅ መዝሙር ከሰማይ የወረደ መዝሙር ነው ጌታ እየሱስ ይባርክሽ እህታችን💖💗❤
@ኢትዩጵያውስጤ
@ኢትዩጵያውስጤ 4 жыл бұрын
በቅቤና በስብ እንደሚረካ ሰው በመገኘትህ ልቤን ደስ አለው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏Jesus is the only way of peace for this world ተባረክ ጌታ እየሱስ የሰላምና የረፍታችን ምንጭ አስቴር የፀሎት ሰው መሆንሽ ግልፅ ብሎ የነበባል ያብዛልሽ እህት ለኛም እንድሁ
@senayithauilu3841
@senayithauilu3841 7 жыл бұрын
ድንቅ መዝሙር ወደድኩሽ የኦርቶዶክስ አማኝ ብሆንም መዝሙራችሁን ግን ሁሌ ዩትይብ ላይ እከታተላለሁ ይህ መዝሙር ደግም ለየት የሚያረገው ከሀገርቤት እህቴ ስለሆነች የጋበዘችኝ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
@getayalewe1009
@getayalewe1009 7 жыл бұрын
Hi, Senayit Hauilu, very happy for you, the mezmur you listened to has a message for you, however, you dont have to be pente in order to get saved? it's good to have a religion. but, religion teaching us principles, even, doesn't have any power to take us to heaven. though, you don't have to changed your religion to get in to heaven. what you should do is, receive the life in the " WORD" as the bible tell us that the word of God is, "LIFE, SPIRIT AND WORD" Life is spiritual. Your physical existence doesn't contribute to that life. The words that I have spoken to you are spiritual. They are life.( John 6:63) Life is spiritual our physical existence doesn't contribute to our spiritual life. The words that Jesus spoken to us are spiritual. They are life. by his truth "WORD "we can get in to heaven, there is no way any other way to to get there. as an Adam and Eve offspring we can't get in to heaven. Because we are made out of the ground . that was the reason God sent his son to died on the cross before 2000 years ago. the reason to give us (Spiritual life) that is heavenly seed "born from above " which is our born spirit not biological seed from our parents . or flesh but, from heaven. Jesus replied, "Very truly I tell you, no one can see the kingdom of God unless they are born again." (john3:3) there for, for this matter Jesus came from heaven to teach us and give us everlasting life in his "WORD" that is the reason the bible clearly teach us how we get born from heaven. Because you have had a new birth, not from the seed of the man, (biological parents earthy time) but from (eternal birth seed, out of this world) through the "WORD" of a living and unchanging God. (1 Peter 1:23) so, what we should do next? we got to declared Gods word from the bible by saying the following "Sentence " when we said or declared the following "WORD" it has to be in the praying spirit. here is the evidence and the proof shows that what born again or born from above means? if you declare with your mouth "Jesus is Lord, and believe in your heart that God raised him from the dead, you will be saved.(Romans 10:9) let me explain more how the salvation of God works when we accept the WORD we human a life receiver or recipient God is a life Giver. we cant save ourselves from death, not physical death its spiritual death. only God has the ability to give us everlasting life, we dont have any power to spare our life the only thing we Do is RECEIVE the life of God or the word through praying? life is a matter of choice we have the right to decide YES or NO what we need the most . Because we have the will to choose, I am sure God will reveal himself to you in his "WORD" the BIBLE " if you decide to receive Jesus as your savior and Lord please, let's pray together. Dear God, I want to be a part of your family. you said in your" WORD" that if I acknowledge that you raised Jesus from the dead, and that I accept him as my lord and savior, I would be saved, So God, I now say that I believe you raised Jesus from the dead and that he is alive and well. I accept him now as my personal lord and savior. I accept my salvation from sin right now. I am now saved, Jesus is my lord, Jesus is my saviour. Thank you, Father God, for forgiving me, saving me, and giving me eternal life with You. Amen Flesh and blood give birth to flesh and blood, but the Spirit gives birth to things that are spiritual.(john 3:6) means, as i mentioned it above, when we came in to this world we got born biologically or flesh, cell, organs or tissues in other word we got human nature "DNA" but , when we are born from "SPIRIT" or we don't need biological father and mother. what we need is the "WORD" as we understood from the bible the word of God is "Spirit, Life and Word. if you did pray the sinner prayer that means you have been born from heaven. and after this you are going to experience the rest of your life peace from inside of you , joy, and happiness you ever experienced it in your life before. that means the word of God gave you new life or born from heaven. because real joy, peace and the perfect happiness comes from heaven through the word of God . but , not to millions people are understand or knows this life only some of them do. the bible say that the kingdom of God is not a matter of eating and drinking. For the kingdom of God is not a matter of eating and drinking, but of righteousness, peace and joy in the Holy Spirit, (Roman 14:17) I just tried to explaining to you how to have happiness, joy and peace that our missing like or missing mark from our life. May God reveal himself to you it's my prayer that you know the spiritual world. and start reading the bible from the gospel of john. it's to understand easily then you keep reading and start praying daily in order to grow in the Lord. your heart life will change forever and believe me you are not going to regret by your life turning decision. this is how Jesus came down to earth to save humanity its hiding secret word in the beginning of the bible, only the holy spirit would reveal it for you and for me. Adam = Man Seth = Appointed Enosh = Mortal Kenan =Sorrow; Mahalalel =The Blessed God Jared = Shall come down Enoch = teaching Methuselah = His death shall bring Lamech =The Despairing Noah = Rest, or comfort. That's rather remarkable: Man (is) appointed mortal sorrow; (but) the Blessed God shall come down teaching (that) His death shall bring (the) despairing rest.
@zerihunwoldeyes3201
@zerihunwoldeyes3201 6 жыл бұрын
Sister Seniet, Get to know Jesus, he is the resource and source of our life. We get fullness in Him-our redeemer. Geta yibarkish!
@ዳርየየጋሸልጅ-ቨ2ሐ
@ዳርየየጋሸልጅ-ቨ2ሐ 6 жыл бұрын
Senayit Hauilu። እግዚአብሄር ይቅር ይበልሽ የተዋህዶ ልጅ ሆነሽ የነሱን መዝሙር መውደድ በስመአብ ወደልብሽ ተመለሽ እድህ እያለ ነው ሰይጣን እሚያታልለው
@genetm8536
@genetm8536 6 жыл бұрын
+ዳርየ የጋሸ ልጅ anch weym ant men tadrgalachu ezy if you think its bad for orthodox followers
@akillg.3938
@akillg.3938 6 жыл бұрын
endezefen enjoy madreg tchiy yhonal enji ...litibarekibet eyesemash balhone endalskbish
@የእየሱስምርኮኛ
@የእየሱስምርኮኛ 4 жыл бұрын
ይሄ መዝሙር መቼም የማይሰለች ሁሌም በንባ የማዳምጠው ጌታ እየሱስ ባርኮሻል
@meskihailmeskel6201
@meskihailmeskel6201 Жыл бұрын
ጌታየሱስይባርክሽ
@rehanarehana605
@rehanarehana605 7 жыл бұрын
እር ዘመንሽ ይባረክ ስታስመልኪ እራሱ ረጋ ባለ መንፍስ እውነት ተባረኪ
@meletsega6255
@meletsega6255 7 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ዝማሬ ነው! ራሰን የማይሰውር አምላክ ስሙ ብሩክ ይሁን! ሀሌሉያ ! እየሱስ ጌታ ነው!
@ገታያለውአይቀርም
@ገታያለውአይቀርም 6 жыл бұрын
ገታ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ የእግዚአብሔር ህልውና መገኘቱ ሁለም በመካከልሽ ይገለጥልሽ ብሰማው ብሰማው የማይሰለቸኝ መዝሙር
@mustachio917
@mustachio917 7 жыл бұрын
ስማይን የሚከፍት መዝሙር ነዉ ጌታ ይባርክሽ
@estveerga5606
@estveerga5606 7 жыл бұрын
በዘመናት መካከል እንደዚህች አይነት ከውስጣቸው ያለፉበትን ሕይወታቸውን የሚዘምሩ ጀግኖች ይነሳሉ። ዝማሬው ዝም ተብሎ ልዘምር ብላ ሳይሆን የሕይወቷን ዕንቁ ነው ያፈሰሰቺው። ጌታ ከዚህ በበለጠ ቅባት ይቀባሽ።
@comcell417
@comcell417 7 жыл бұрын
Mustach io ameeen
@jackjames5260
@jackjames5260 7 жыл бұрын
Ooooomy GOD amezing mezmur ufffffff yenegeta simih kef kef yibel temesgen abate .... astuye zemenish lezelalem bekristos yetebareke new bruk nesh .....
@רומןנגש
@רומןנגש 7 жыл бұрын
Jack Jesus እዋጌታብቻነው.የሚያስደስተው
@misiragegn4924
@misiragegn4924 7 жыл бұрын
I never see this kinda live performance from christian singers. You are the best Aster may god bless you. You are really blessed. I never give such credit for Amharic singer like you. You will be my the first one with best lyrics and live performance.
@bonaelias
@bonaelias 2 ай бұрын
Ittiin Kadhachuuf kan baay'ee nama gargaarudha❕ Ayyaanni Siif Haa Baay'ayu. Asto❤
@olimerga6268
@olimerga6268 5 жыл бұрын
እኔ የምፈልገው እየሱስን ነው በጣም የምወደዉ መዝሙር ጌታ ይባርክሽ
@የታክሲናየባጃጅጥቅሶች
@የታክሲናየባጃጅጥቅሶች 3 жыл бұрын
#I have a mental illness called schizophrenia and this song made most of my days possible#thank you #Asterabebe
@addisdamena3403
@addisdamena3403 2 жыл бұрын
Gata bemhertu ygobghe
@lelisasileshi
@lelisasileshi 9 ай бұрын
May jesus heal you. Will pray for you ! have unwavering faith
@የጥላሁንልጅ
@የጥላሁንልጅ 7 жыл бұрын
ሀሌሉያ ኢየሱስዬ እንናፍቅሀለን እንወድሀለን ስምህ ከፍ ይበል ኢየሱስ አስቱዬ ይብዛልሽ በኢየሱስም!
@ሃገሬትባረክ
@ሃገሬትባረክ 5 жыл бұрын
አቤት የእስራኤል አምላህ እግዚአብሔር ይባረክ ስላንች ጌታ ሁሌ እባርከዋለሁ በቃ ውደ ፅባኦት አስገባሽን
@KasaKata-ok9hw
@KasaKata-ok9hw 9 ай бұрын
ቴባሬክ ጌታ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ🎉🎉🎉🎉🎉❤
@nebiyubenta8067
@nebiyubenta8067 7 жыл бұрын
ምንም ምለው የለኝም... ኣስትይዬ በብዙ ተባረኪ... ያንችን ዝማሬዎች መስማት ከጀመርኩ በሁኣለ የሌሎችን ዘማሪ መዝሙሮች መስማት ኣልቻልኩም... ማንም ሰው ቢሰማው የማይጠገብ ዝማሬወችን የሰጠሽ ጌታ ክብሩን ጥቅልል ኣድርጎ ይውሰድ...
@mlesachierwarotatoroerwro1244
@mlesachierwarotatoroerwro1244 7 жыл бұрын
ውውውውውውውውውውው እየስስስስስስስስ እልእልልልልልልእልእልእልልልልልእእልእእእልልልልልእኔም ምፍልገው እየስስስ ነው በእውነት ፀጋውን ያብዛልሽ ማሬ
@hunachewbelay7598
@hunachewbelay7598 7 жыл бұрын
ይህ መዝሙር ነፍስን፣ መንፈስን የሚያስደስት በዙሪችን ያሉ በረከቶቸን እንድመለከት የሚያድረግ፣ ስሙን ስንጠራ የሚያስፈልገንን እንደምናገኝ ስሙ ከከፉ ሁሉ መጠበቂያ ግንብ መሆኑን እረዳለሁ፡፡ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሄር ይሁን!!!
@habenteklu9005
@habenteklu9005 7 жыл бұрын
I live in Germany but I come from Eri I have heard this song 3 months ago my heart is very touching that is amazing, thank you Jesus that you gave us these anoiting Singer girl and I pray that you to us from Eri like these girls give . in Jesus name Amen Tebareku 😍
@ልቤበእግዚአብሔርፀናልቤበ
@ልቤበእግዚአብሔርፀናልቤበ 7 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍፍ እውነት ዘመርሽ አስቱ አዛኝ ባትሆን !!ምን ይሁን እጣዬ? ተባረኪ ፀጋውን ያብዛልሽ ከዚህ በላይ ጥሰሽ የምትወጭበት ይሁን ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ ተባረኪ! !!!!!!!!!
@tadelaerosebaye
@tadelaerosebaye Ай бұрын
አሜንንን አሜንንንንን እግዚአብሔር ዘማንሽን አቢሲቶ ይባርክሺ እታቺን እንዎዲሽሌን በጌታ ፍቅር
Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
2:52:56
Aster Abebe Official
Рет қаралды 1 МЛН
Aster abebe live worship እኔ የምፈልገው
16:57
Aster Abebe Official
Рет қаралды 97 М.
УДИВИЛ ВСЕХ СВОИМ УХОДОМ!😳 #shorts
00:49
ጸንቼ መቆሜ Daniel Amdemichael
17:06
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 291 М.
aster abebe live worship ህልውናህ
12:41
Fikertube Collection
Рет қаралды 384 М.
ቅጥር ሰርተህ keter sertehe girma belete/ ግርማ በለጠ Live Worship @MARSILTVWORLDWIDE
18:57
Gospel singer Girma Belete / ግርማ በለጠ
Рет қаралды 80 М.
Aster Abebe live worship - ህልውናህ
12:31
Aster Abebe Official
Рет қаралды 6 МЛН
УДИВИЛ ВСЕХ СВОИМ УХОДОМ!😳 #shorts
00:49