Aster Abebe | Menfes Kedus - መንፈስ ቅዱሰ

  Рет қаралды 2,192,772

Aster Abebe Official

Aster Abebe Official

Күн бұрын

Unauthorized distribution and reupload of this content is strictly prohibited
Copyright © Aster Abebe
➡➡ መንፈስ ቅዱሰ ⬅⬅
አለህ በውስጤ ሰላምህ በዝቶልኛል
አለህ በላዬ ድል ማድረግ ሆኖልኛል
አለህ ከጎኔ ስትረዳኝ አየሁህ
አለህ በቤቴ ህይወቴን አጣፈጥህ (፪x)
መንፈስ ቅዱሰ መጽናኛዬ
አቅሜ ነህ ጉልበት ሃይሌ
አማላጄ ነህ ደጀኔ
መበርቻዬ ጓደኛዬ
አንድ የሆነ ጉዳይ ከእኔ ጋር እስክትጨርስ ድረስ
አይደለም ለጊዜ ወደ አብ እስከምትመለስ
ሁሌም ክእኔ ጋር ነህ ሆነሃል ወዳጄ
በውስጤ በላዬ ከጎኔ ከደጄ (2x)
መንፈስ ቅዱሰ መጽናኛዬ
አቅሜ ነህ ጉልበት ሃይሌ
አማላጄ ነህ ደጀኔ
መበርቻዬ ጓደኛዬ
እውርነት ቀርቶ ማየት ጀምሬያለሁ
የልቦናዬን አይኖች በአንተን አግኝቻለሁ
ድፍርሱን ህይወቴን በምክርህ አጥርተሃል
ያላንተ እንደማልኖር ልቤ ይህን አውቋል (2x)

Пікірлер: 494
@AsterAbebeOfficial
@AsterAbebeOfficial 7 жыл бұрын
መንፈስ ቅዱሰ መጽናኛዬ አቅሜ ነህ ጉልበት ሃይሌ አማላጄ ነህ ደጀኔ መበርቻዬ ጓደኛዬ
@tiblezhabteyonas6217
@tiblezhabteyonas6217 6 жыл бұрын
Thanks God about you and God bless you may use you more and more for His glory and honor His kingdom. all glory to God Almighty Amennnn.
@Beth_Sim
@Beth_Sim 6 жыл бұрын
Omg its powerfull song, i love u jesus u give me all things even ur soul, i want say thanku, and God please bless astu
@abebebirhanu956
@abebebirhanu956 6 жыл бұрын
Aster Abebe Official God Bless you
@blenblessed8572
@blenblessed8572 6 жыл бұрын
Aster Abebe Official Gata abezetoooooo yebarkesh I can't stop listening this blessing gospel music
@salamastrabbesalam1948
@salamastrabbesalam1948 6 жыл бұрын
Aster Abebe Official አሜን አስቱ ይብዛልሽ ይጨመረልሽ ይህ ፀጋ ይስፋአ ክብር ለጌታ ይሁን አለ በውስጤ ስላምክ በዝቶልኛል
@mesikwt9269
@mesikwt9269 6 жыл бұрын
እኔ ኦርቾዶክስ ነኝ ግን በጣም ነው ምወደው እሄንን መዝሙር። ተባረኪ
@ኢየሱስብቻውንያድናል
@ኢየሱስብቻውንያድናል 6 жыл бұрын
mesi kwt ለጌታችን ና ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የተዘመረ መዝሙር ሁሉ ያስደስተናል እንኳን እኛ ቀርቶ መላእክቶች ይደሰታሉ። መዝሙሩን መውደድሽን ጥሩ ሆኖ ሳለ አንድ ነገር ይቀርሻል ነብስሽን ማትረፍ የኔ እህት ጌታ ወደ ቤቱ ይምራሽ ይምራሽ መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው አሜን ተባረኪ
@mesikwt9269
@mesikwt9269 6 жыл бұрын
Amen amen amen
@mesikwt9269
@mesikwt9269 6 жыл бұрын
Yewsx mesmer selkacun eflgalew ena pasetr surafel endislyly eflgalew
@egziabhermelikamnew2662
@egziabhermelikamnew2662 6 жыл бұрын
mesi kwt nefsanma atrfaleche kelijneta jemro geta eyesusn krstosn tekebla eyamelekech new
@egziabhermelikamnew2662
@egziabhermelikamnew2662 6 жыл бұрын
l s mesi kwt nefisan yetenach nat be krstos eyesus eyamenech aydele mn aynet astayayet new yemtsetat weym yemtsechat
@kiamkian4705
@kiamkian4705 6 жыл бұрын
ሙሉ ካሴቱን ባዳምጥ ባዳምጥ አልጠግብም መቼስ ከሰማይ ተተሰጠሽ በፀሎት ያገኘሽው ዝማሬ መሆኑ እርግጠኛ ነኝ ነፍሴ ረሰረሰች ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ በእጥፍ ቅባቱ ይግለጥሽ ፀጋው በኢየሱስ ስም ይብዛልሽ ይጨመርልሽ አስትዬ ውድድድድ አደርግሻለው
@tessemawanore4194
@tessemawanore4194 6 жыл бұрын
Kiam Kian Geta yemarkat
@FloraSamsonSintayehu
@FloraSamsonSintayehu 5 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይህን መዝሙር ሙቼም ነው የምወደው ተባረኪ እወድሻለሁ❤❤❤
@Funny_Ethiopia
@Funny_Ethiopia 27 күн бұрын
cool down
@mulujesus9592
@mulujesus9592 3 жыл бұрын
ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👆🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@henokasfhajl4919
@henokasfhajl4919 6 жыл бұрын
I am Orthdox but i love this music From Eritrea
@aklilubashe
@aklilubashe 6 жыл бұрын
Asmerino Komishtato You are not far from the kingdom of God .
@hanapekeli9376
@hanapekeli9376 5 жыл бұрын
Wel com to you
@mishatseda5520
@mishatseda5520 2 жыл бұрын
right way 👉👉 only jesus
@buffalobill6978
@buffalobill6978 11 ай бұрын
are you afraid of dying, or afraid of what comes after death? it may help to know why we even die in the first place. the Bible says in Romans 6:23 "the wages of sin is death." The reason WHY we even have to die in the first place is because of sin! And the worst part is, after we die on this earth, we have to stand before God and give an account for even word we ever spoke, every deed done, and every thought we've had, whether good or bad. God will judge everyone according to His law, the Ten Commandments. His law requires not to lie, steal, use His name in vain (ex: saying oh my (insert God's name), or commit adultery (and Jesus says that even looking at someone with lust is adultery in Matthew 5:27-28 (which applies if your a girl too lol) "whoever looks at a woman to lust for her commits adultery with her in his heart") These are only some of God's ten commandments, and if you've broken them, God sees you as a lying, blaspheming, adulterous, thief. Obviously, if you were to die tonight and stand before God, you'd be guilty. The wage for your sin would be eternal death in Hell, with no escape or end. However.... GOD IS SO GOOD!!!! He sent His Son, Jesus Christ, to die on the cross for YOU! Jesus never sinned, so He never had to die, but He died so He could pay the wage of your sins for you! That is why the rest of romans 6:23 says, "the wages of sin is death, but the free gift of God is eternal life through Christ Jesus our Lord." And God promises that if you repent of your sins and turn to Jesus Christ in faith, He will grant you everlasting life. It is not your works that save you, but the work of Christ on the cross. He died, and rose from the dead, proving that through Him, though we may die on this earth, we will rise afterward to Heaven! think of it.. who has ever loved you like Christ? Has any friend, family member, or boyfriend/girlfriend ever loved you so much to die for you? And Jesus didn't HAVE to die for you, but He chose to out of love, even though you have sinned so many times against Him. This is exactly why Romans 5:8 says, "But God demonstrates his own love for us in this: While we were still sinners, Christ died for us." You can die at anytime (no one knows when!) and end up face to face with God, Who will judge you based on His law. Without Christ, you will be guilty and damned for all of eternity in Hell. Why look for love anywhere else when God has so greatly loved you by dying to save you? please think about this, its not religion, but faith in Jesus Christ
@HanaNida-o3e
@HanaNida-o3e Ай бұрын
sorry 😢this is song
@DelalaAddis
@DelalaAddis 2 жыл бұрын
Hulachenem be Menfes kidus abronet rejoice enareg enedeset Egeziyabeher kegna gar new Amen 🙏
@cecew.2559
@cecew.2559 4 жыл бұрын
ሁሌም ድካማችንን ለሚያግዘዉ፤ በማይነገር መቃተት ስለእኛ ለሚማልደዉ፤ ወደእዉነት ሁሉ ለሚመራን፤ ለአብ ያለዉን ለሚገልጥልን፤ዘወትር ለሚረዳን፤ስናዝን ለሚያፅናናን፤ስንፍገመገም ለሚደግፈን ደግሞም የርስታችን መያዣ ለሆነዉ #ክብር-ሁሉ-ለመንፈስ-ቅዱስ-ይሁንለት!!!💖💖💖💖💖💖 ሁሌ አዲስ የሆነ ተሰምቶ የማይጠገብ ዝማሬ ነዉ!💖
@yekidanlije2976
@yekidanlije2976 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ነፍስን የሚፈውስ መዝሙር ነው ። እህቴ አስቴር ጌታ ከዚህ በላይ በዝማሬ ቅባት ይጎብኝሽ ተባረኪ ።
@jo4801
@jo4801 5 жыл бұрын
መንፈስ ቅዱስ አባቴ ተባረክ ❣️
@haymanotnigusie9044
@haymanotnigusie9044 2 жыл бұрын
ይሄ መዝሙር እንደ መንፍስ ቅዱስ ህይወቴን ለወጠው
@MuluneshBageta
@MuluneshBageta 7 ай бұрын
ክብር ለመንፍስ ቅዱስ ይሁን ተበርክ ፀጋ ይብዛልሽ
@Halwet
@Halwet Жыл бұрын
".....hule kene gar neh" gn yegna zemariwoch yeteredut aymeslegnm leza new athidbgn eyalu mizemrut betkkl sle menfes kdus yetezemer mezmur❤❤
@Footballlll267
@Footballlll267 Жыл бұрын
I'm orthodox but still I love this song
@bahilumoges
@bahilumoges 9 ай бұрын
Jesus loves you dear!
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt 5 ай бұрын
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12
@merryfiker2960
@merryfiker2960 6 жыл бұрын
I'm orthodox gen yanechi mezur ye hiwot megebi nachew sazen sikefagne sesemaw weste yetegibale geta yebarikeshe
@electricalandcomputersfun2592
@electricalandcomputersfun2592 6 жыл бұрын
orthodox mehon or alemehon adelem...gin getan iweki hule libish be desta yimolala.ok
@manewalew2845
@manewalew2845 6 жыл бұрын
Merry Fiker Ehit Eyesusin tekebeyi esh esu selam ena erefit yhonilishal Ameeennn
@tigalex4654
@tigalex4654 6 жыл бұрын
Merry Fiker 👍tbarki
@AsterAbebeOfficial
@AsterAbebeOfficial 5 жыл бұрын
Bless u merry fikier.
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt 5 ай бұрын
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12
@Abesim682
@Abesim682 2 ай бұрын
አለህ ፡ በውስጤ ፡ ሰላምህ ፡ በዝቶልኛል አለህ ፡ በላዬ ፡ ድል ፡ ማድረግ ፡ ሆኖልኛል አለህ ፡ ከጎኔ ፡ ስትረዳኝ ፡ አየሁህ አለህ ፡ በቤቴ ፡ ህይወቴን ፡ አጣፈጥህ (፪x) አዝ፦ መንፈስ ፡ ቅዱሰ ፡ መጽናኛዬ አቅሜ ፡ ነህ ፡ ጉልበት ፡ ሃይሌ አማላጄ ፡ ነህ ፡ ደጀኔ አቅም ሀይሌ ፡ ጓደኛዬ አንድ ፡ የሆነ ፡ ጉዳይ ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ እስክትጨርስ ፡ ድረስ አይደለም ፡ ለጊዜ ፡ ወደ ፡ አብ ፡ እስከምትመለስ ሁሌም ፡ ክእኔ ፡ ጋር ፡ ነህ ፡ ሆነሃል ፡ ወዳጄ በውስጤ ፡ በላዬ ፡ ከጎኔ ፡ ከደጄ (፪x) አዝ፦ መንፈስ ፡ ቅዱሰ ፡ መጽናኛዬ አቅሜ ፡ ነህ ፡ ጉልበት ፡ ሃይሌ አማላጄ ፡ ነህ ፡ ደጀኔ መበርቻዬ ፡ ጓደኛዬ እውርነት ፡ ቀርቶ ፡ ማየት ፡ ጀምሬያለሁ የልቦናዬን ፡ አይኖች ፡ በአንተን ፡ አግኝቻለሁ ድፍርሱን ፡ ህይወቴን ፡ በምክርህ ፡ አጥርተሃል ያላንተ ፡ እንደማልኖር ፡ ልቤ ፡ ይህን ፡ አውቋል (፪x) አዝ፦ መንፈስ ፡ ቅዱሰ ፡ መበርቻዬ አቅሜ ፡ ነህ ፡ ጉልበት ፡ ሃይሌ አማላጄ ፡ ነህ ፡ ደጀኔ አቅሜ ፡ ኃይሌ ፡ ጓደኛዬ መጽናኛዬ ፡ ጓደኛዬ አለኝታዬ ፡ ጓደኛዬ መበርቻዬ ፡ መጽናኛዬ አለኝታዬ ፡ ጕደኛዬ
@efiremeyob2410
@efiremeyob2410 2 жыл бұрын
ይሐን ፀጋ የሰጠሸ ገታ ሰሰሙ ይባረክ
@mesfingenerator6844
@mesfingenerator6844 Ай бұрын
አስተር ዘመንሽ ይባረክ በዚህ መዝሙር ላይ ቀርቺያለሁ መንፈስ ቅዱስ መፅናኛዬ ሙሉ የመጀመርያዉ መዝሙር ድንቅ ነዉ ፈረዘንስ አለዉ 2ኛዉ እንደ መጀመርያዉ አይደለም ብዙ መዘመር መዘመር አይደለም በመገኜት ዉስጥ የሚዘመር አንዱን ዘመን አይቀይርም ሰማይ እስኬ ዛሬ 1መዝሙር ነዉ አለዉ ቅዱስ ቅዱስ ተባረኪ😮
@alazar854
@alazar854 9 ай бұрын
አሜን የኔ ጌታ ኢየሱስ ።✝️
@solomonmolahaile9022
@solomonmolahaile9022 6 жыл бұрын
Your spritual song (mezmure) is full of God sprit. It has been a briedge for me geetting my almighty God (Jesus christ) in every moment.God bless You and your family.
@ameyemerbesher6015
@ameyemerbesher6015 5 жыл бұрын
TEBRKE ASTU ZEMANCH YEBARK ENWADHALN YAMYESLCH WEDA KEDUSE GEZABHER WADE MANFASU YAMEMRA MAZEMUR AMEN AMEN
@selamselam65
@selamselam65 6 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ አስቱዬ ሲዲው ከመኪናዬ ለእንድ ቀን ሳይወርድ ወራቶች ሆነው እጅግ ይባርከናል ከልጆቼ ጋር እንወድሻለን ይብዛልሽ በርቺ
@LisaLisa-lk9zy
@LisaLisa-lk9zy Жыл бұрын
ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🏻🤲🏻📖📖📖📖🔥🔥🔥🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@abigeyayonatan3214
@abigeyayonatan3214 9 ай бұрын
Amen You are Blessed You look so Gorgeous Aster I love u God bless u May God bless u More & More in the name of Jesus Christ by the power & I love this song Aster Abebe | Menfes Kedus - መንፈስ ቅዱሰ Tebarake Zemenishe Yebarake💕💕❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍
@Woldegiworgis
@Woldegiworgis Жыл бұрын
የምጽናናበት መዝሙር
@tarikyemariyam1885
@tarikyemariyam1885 6 жыл бұрын
amen amen amen elelelelelelele haleluya.aleh ke ena gar.
@amarachalaho1235
@amarachalaho1235 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ኔው።ጌታ እግዚአብሔር ይባሪክሽ ብሪኩኔሽ ጌታ አብዝቶ ይባረክሽ።
@meronamare2585
@meronamare2585 4 жыл бұрын
"መንፈስቅዱስዬ የእኔ ውብ የተባረከው ወዳጄ ......." አስቱ ለምልሚልኝ
@lijiamanu7362
@lijiamanu7362 6 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Elelelelelelelelel EYESUS GETA NAWU God bless you 🖒👏
@hayatkhalid6695
@hayatkhalid6695 6 жыл бұрын
Amen geta yibarksh taberki
@ሜሪየጌታልጅ-መ2ቸ
@ሜሪየጌታልጅ-መ2ቸ 6 жыл бұрын
አሜን አሜን ተባረኪ ጌታ እየሱሰ በእጥፍ ይባርክሽ የአባቴ ልጅ💓💓💓💓🙏🙇🙇🙇
@feruzmahteme8860
@feruzmahteme8860 6 жыл бұрын
tebareki....zemenish ybarek.....kibatu ybzalish....
@Mercylovefaith
@Mercylovefaith 6 жыл бұрын
I don't have enough words to say thankyou for your spirit filll Cd.Make me to worship God more and more.God bless you more and more
@touzborku7448
@touzborku7448 6 жыл бұрын
አስቱ ተባርኪ ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ዝማሬ ነው እኔ በጣም ተባርኪበታለው ዘመንሽ በእየሱስም ይባርክ
@KamelSane
@KamelSane 20 күн бұрын
Tenk you ደስ የሚል መዝሙር ነው ❤❤
@AsdAsd-sk5hu
@AsdAsd-sk5hu 6 жыл бұрын
አሜንን አሜንንን አሜንንን አሜንን በእየሱስ ስም ዝመንሽ ይባርኪ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርኪ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@eyobgetachew1184
@eyobgetachew1184 7 жыл бұрын
ጌታዬ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ፀጋውን በእጥፉ ያብዛልሽ አስቱዬ
@mitiyoseph8927
@mitiyoseph8927 6 жыл бұрын
Eyob Getachew
@hanapekeli9376
@hanapekeli9376 5 жыл бұрын
Amen
@YTC.40
@YTC.40 5 жыл бұрын
ትዙ የማርያም ልጅ
@terefechtubie265
@terefechtubie265 Жыл бұрын
ዘመንሽ በእግዚአብሔር ይለምልም
@berhanekara3102
@berhanekara3102 6 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ሁሉ ይባርከው
@Channel-xt4dy
@Channel-xt4dy 6 жыл бұрын
ከመይ ዘመን ሂወትኺ ኹሉ ብሩኽ ይኹን ፍቅርቲ ሓፍተይ!!!!
@መቅዲአባቴህይወቴአባወድሃ
@መቅዲአባቴህይወቴአባወድሃ 6 жыл бұрын
god bless you more more ህይወት የሚያርስ መዝሙሮችሽ እንደምግብ ሆኖኛል እጥፍ ይጨመርልሽ ተባርከሽ ቅሪ አቦ
@yamesratya2561
@yamesratya2561 6 жыл бұрын
Amne Amne Tebarki
@yamesratya2561
@yamesratya2561 6 жыл бұрын
መቅደስ የኢየሱስ ልጅ ነኝ Me Amne Amne
@fikruekubay3345
@fikruekubay3345 7 ай бұрын
አለ በውስጤ ህይወቴን አጣፈጥህ....መንፈስ ቅዱስ መበርቻዬ
@FanoseLemi
@FanoseLemi 18 күн бұрын
ጌታ እየሱስ እስከ መጨረሻው ያቁምሽ ❤❤❤❤
@ameenameenameenameenameena4212
@ameenameenameenameenameena4212 6 жыл бұрын
Ameen Ameen geta Eyesusu yibarksh yene Konjo
@ethiopia2124
@ethiopia2124 6 жыл бұрын
አስቱ:በጌታ ተበረክ ዘመንሽ ይባረክ::
@samierigold6199
@samierigold6199 6 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን በጣም ልብ የምነካ መዝሙር በእጥፍ ተባረኪ ኣስቴርየ እ/ሄር ዘመንሽ ይባርክ!
@henokmehari822
@henokmehari822 6 жыл бұрын
zemenish yibarek....tsegawun chemiro yabzalish
@adugnatilahun5775
@adugnatilahun5775 6 жыл бұрын
amen. cant stop lithening this.hallelujah .
@tegeteg6583
@tegeteg6583 6 жыл бұрын
አሜንአሜንተባረኪ አስቱ
@teddyteddy1331
@teddyteddy1331 3 ай бұрын
❤አሜን አሜን ተባረኪ ጌታ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባረክ ❤✋🙏
@ahoudsalem5227
@ahoudsalem5227 6 жыл бұрын
tebareki astiye geta yibarkshi zemenshi yi bareki
@AAU-t8e
@AAU-t8e 9 ай бұрын
Amennnn 😭 I can't stop listening to this song tebarekii❤
@elsabetmarkose761
@elsabetmarkose761 6 жыл бұрын
amen amen geta yibarkshi saga yicamrelshi burki nshi
@negasheshetu1297
@negasheshetu1297 3 жыл бұрын
God bless you Astu! you are filled with holy sprit!
@abrahamwayna6263
@abrahamwayna6263 2 жыл бұрын
ሞገስ ሁሌ ከሰማይ ነው !!! መከበር ያለበትን ማክበር በረከት ነው
@selammechal8467
@selammechal8467 5 жыл бұрын
Amen God bless you! Very touching song
@AsratsiyumSiyum
@AsratsiyumSiyum 6 ай бұрын
እንደዘመርሽው ዘመንሽ ሁሉ በመንፈሱ ውስጥ ይኑር
@habtineshalemuhabitnesh185
@habtineshalemuhabitnesh185 6 жыл бұрын
Ameeeen Ameeeen Ameeeeeen Ameeeen Tabaraki get yibarikish abizito
@lijiamanu7362
@lijiamanu7362 6 жыл бұрын
Desi Yemilwu mezmur NAWU Wowww God bless you more my Sistere Tebarekish 😍 Zeminesh yebarikish
@hiwotyegetalij3186
@hiwotyegetalij3186 6 жыл бұрын
Amen tebareki
@rebeccamekonnen7830
@rebeccamekonnen7830 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ; እህቴ ።
@dagnachewtsehay6552
@dagnachewtsehay6552 6 жыл бұрын
Astiye geta abzito abzito yibarkish yanchi mezmur iko hulum fikir nachew beqa min libel tedemto ayixegebum geta yibarkish
@በለጠችየጌታልጅነኝበለጠች
@በለጠችየጌታልጅነኝበለጠች 6 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen Haleluya Haleluya tebaraki get yebarikishi zamanishi lebereket yehuni
@sunnigthmanna297
@sunnigthmanna297 6 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen
@zelalemalemayehu3734
@zelalemalemayehu3734 6 жыл бұрын
This really heavenly song. Dear sister you are singing about my life in most remote rural area. Bless you Many times .
@massefikir4205
@massefikir4205 5 жыл бұрын
Ameeeen Batami yemwodo mazmuri naew Geta yibarmishi Astuye weeddd😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍👏👏👏👏👏❤🙏🙏
@roblas266
@roblas266 6 жыл бұрын
her song make us to worship holysprit in the way we never exprenced befor heavenly song more blessing astu we waiting more from u
@zenashzenu1689
@zenashzenu1689 6 жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ
@hannahoney6400
@hannahoney6400 6 жыл бұрын
Geta berk yadergeshe
@yeshidesta6450
@yeshidesta6450 5 жыл бұрын
ይሄ መዝሙር የልቤ መዝሙር ነው ተባረኪልኝ
@abeltewelde925
@abeltewelde925 3 жыл бұрын
Aster ehihte geta ybariksh betam new yetebarekut Bezi mezmur 🇪🇷
@saraashebir2509
@saraashebir2509 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen elelelelelelelelele elelelelelelelelele elelelelelelelelele elelelelelelelelele hallelujah thank you holey esprit bless you Astey
@ewprime626
@ewprime626 6 жыл бұрын
BEMEZi rshi betam yamlko menfes yemiketi mezimur new hulum geta eyesus ybarkhi
@kiamkian4705
@kiamkian4705 6 жыл бұрын
አስትዬ በጣም እወድሻለው ጌታ ዘመንሽን ህይወትሽን አገልግሎትሽን ይባርክ
@sagnitekilu8410
@sagnitekilu8410 6 жыл бұрын
menfes kidus mesnagnaye...........akime neh....Gulbat haile!! OO! MENFES KIDUS MY STRENGHT..MY CLOSEST FREIND&comforter. God bless you abundantly ASTER. We expect more&More anointed songs from you.
@saralove1936
@saralove1936 6 жыл бұрын
መንፈስ ቅድስ አቅሜ ንህ ጉልበተይ ♥♥♥♥♥♥ አሜን አሜን ♥♥
@hanapekeli9376
@hanapekeli9376 5 жыл бұрын
Amen
@bruktawitgirma4446
@bruktawitgirma4446 3 жыл бұрын
Amen!EGZHABHER hulame kanchi gar yehune!Agelgotshen GETA EYSUS yebarkaw!
@kidujesusholyspiritilovepr2560
@kidujesusholyspiritilovepr2560 5 жыл бұрын
GOD BLESS YOU yetebareksh set nesh egziabher ybzalsh LOVE you
@mekedesadisu5328
@mekedesadisu5328 6 жыл бұрын
Amen Amen Amee Amee Amee Amee Amee Amee ✋✋✋👏👏👏👏👏👏👏👏👏✋✋✋Tabarekiii 👏✋👏✋👏✋
@kasikasi9605
@kasikasi9605 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን!
@semegnherano8642
@semegnherano8642 7 ай бұрын
Today I have listened this song 🎧 more than 15× what a blessing thank you holy spirit God bless you Josey
@kalkidenyeyesusekirisatosl3997
@kalkidenyeyesusekirisatosl3997 6 жыл бұрын
Ameeeeennnnnnn uuuuuuuuuu taberkilng yene wadi ihete
@israelgebru6453
@israelgebru6453 6 жыл бұрын
የሚገርም ዝማሬ ተባረኪ
@Kayowaaq
@Kayowaaq 6 жыл бұрын
Tebaraki Astiye
@bezanegnyedemufirebeza2766
@bezanegnyedemufirebeza2766 6 жыл бұрын
Amen amen tebareki tebareki
@mekidesmaevlyencagampas8327
@mekidesmaevlyencagampas8327 6 жыл бұрын
አሜን ተባረኪልኝ አስቱዬ
@jesusmysavior9518
@jesusmysavior9518 5 жыл бұрын
Astuye tebarekilign. I love u Jesus this is for ur glory!!!!!
@Sulullta
@Sulullta Жыл бұрын
I love this heart touching song, May God bless whoever listening it and stay in peace 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@israel8104
@israel8104 4 жыл бұрын
Amazing song God bless you my Sisterunde hei aster abebe
@yabebalabebawu7555
@yabebalabebawu7555 6 жыл бұрын
geta zemeneshen yebarek tebareke
@senaitmeskle1534
@senaitmeskle1534 6 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ
@ያድናልይታደግማል-ደ4ዠ
@ያድናልይታደግማል-ደ4ዠ 6 жыл бұрын
Astu mine lebelshe tebareke
@elsabetengida7129
@elsabetengida7129 6 жыл бұрын
አስቲዬ ብርክርክ በይልኝ ፀጋውን ያብዛልሽ በመዝሙርሽ በጣም ተባርኬአለሁ
@mohammedfuj7878
@mohammedfuj7878 6 жыл бұрын
Aaaameeeeennnnnn Ammmmmmmeeeeennnnnnn tebarekiiiiii
@shalombini28
@shalombini28 4 жыл бұрын
Be blessed sister
@shashuhebeno820
@shashuhebeno820 5 жыл бұрын
geta yebarkesh tsegawun yabzalish tebarek
@tsed2373
@tsed2373 6 жыл бұрын
Eysoseye enkonem barekesh !!!Anche ytebarekesh nesh!!!
@MrClaudiobua
@MrClaudiobua 2 жыл бұрын
➡➡ El Espíritu Santo ⬅⬅ tienes paz dentro de mi me has ganado Te vi ayudándome a tu lado Disfrutas mi vida en casa (፪ x) mi santo espiritu eres mi fuerza, mi fuerza eres mi intercesor Mi mejor amigo Hasta que termines algo conmigo No hasta que regreses al Padre temporalmente Siempre has estado conmigo, mi amigo Dentro de mí al lado (2x) mi santo espiritu eres mi fuerza, mi fuerza eres mi intercesor Mi mejor amigo comencé a ver la ceguera Tengo los ojos de mi mente a través de ti Con tus consejos has purificado mi vida valiente Mi corazón sabe que no puedo vivir sin ti (2x)
@bettyabc5104
@bettyabc5104 6 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amsegnilhu betime yana abite
@TewodrosYosef-eo7dw
@TewodrosYosef-eo7dw 4 ай бұрын
መበርቻ ጉአደኛዬ የኔ 😭😭😭holy spirit. 👏👏👏👏👏👏👏👏
@dfzemamarki1793
@dfzemamarki1793 6 жыл бұрын
ብቻ ተ ባረኪ ምን እልሻለው አጠገብሽኝ አስቱዬ
@chuchumedsh8574
@chuchumedsh8574 6 жыл бұрын
am in love this song abezto yebarksh
@dag3095
@dag3095 6 жыл бұрын
Chuchu medsh cddffq111w20z0aqqqu Os
@sisayshediso
@sisayshediso 6 жыл бұрын
Really mezmurochish libn kef adrgewu yanesalu. SEMAY SEMAY YISHETALU. ELI ELI ELI ELI ELI HALELUJIA. BLESS YOU DEAR SISTER.
aster abebe live worship ህልውናህ
12:41
Fikertube Collection
Рет қаралды 385 М.
How To Choose Mac N Cheese Date Night.. 🧀
00:58
Jojo Sim
Рет қаралды 100 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 40 МЛН
Aster Abebe | Telek Yehonewen - ትልቅ የሆነውን
4:29
Aster Abebe Official
Рет қаралды 521 М.
Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
2:52:56
Aster Abebe Official
Рет қаралды 1 МЛН
Aster Abebe | Kemayemechu Hunietawochie - ከማይመቹ ሁኔታዎቼ
4:45
Aster Abebe Official
Рет қаралды 1,3 МЛН
አድራሻዬ  Singer Yisakor Nigusu  | Adrashaye | Kidan band
7:01
Kidan | ኪዳን Band ministry
Рет қаралды 707 М.
Emagn (እማኝ) - Tekeste Getnet
6:42
Pastor Tekeste Getenet #1
Рет қаралды 6 МЛН