Aster Awake - Ken Bayene with lyrics (ቀን ባይኔ)

  Рет қаралды 3,090,557

Zema

Zema

3 жыл бұрын

አስቴር አወቀ - ቀን ባይኔ ከግጥም ጋር

Пікірлер: 223
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
አስቴር እንደፈለግሽ ሙልቅቅ ብትይ የሚያምርብሽ የማትሰለቺ እግዚአብሄር ሁሌ አዲስ ጤና እና እድሜ ይስጥሽ
@tewodroseliyas4688
@tewodroseliyas4688 Жыл бұрын
0
@destaayele7055
@destaayele7055 Жыл бұрын
Amen
@wynitaye5377
@wynitaye5377 Жыл бұрын
ትሞላቀቃለች እንዴ? እኔ እንደምታለሰልሰው ነው የሚታየኝ በተለይ የፍቅር ሲሆን👌
@user-lq4bv7iz8l
@user-lq4bv7iz8l Жыл бұрын
አሜን ግንእግዚአብሔር ከሙዚቃአለምአዉቶ በቤቱ የምታገለግልያርጋት
@NORTAMRAT
@NORTAMRAT 8 ай бұрын
አንዴም ተሞላቃ አታውቅ.. እንዳንተ የሴት ጉዋደኛ እወድሻለሁ ስታላት አዎ ማለት አለባት.. የማነህ ጀዝባ እባካችሁ
@MayoshaTa
@MayoshaTa Ай бұрын
ምንም ቢሆን ይቺ ምድር ከአፈቀርነዉ ጋ እንድንኖር አልፈቀደችም🙆🙆🙆🙆🙆
@sintmulu4522
@sintmulu4522 10 күн бұрын
The same here
@Hikma263
@Hikma263 8 күн бұрын
እኮ ለምን ?😢
@menbereketselazena7097
@menbereketselazena7097 2 жыл бұрын
💍 አሰቴር አወቀ ምርጥ የኢትዮጰያ 💋 ፍቅረኞች ባለውለታ የጥበብ ባለሙያ ባንቺ 💋 የፍቅር ዘፈኖች ብዙ ጥንዶች : 💔 ተዎደዱ : 💞 ተጋቡ : 🍏 ተዎለዱ : እሰካሁን አንቺን የሚተካ ያልተገኘልሸ : የዘመኑ የትውልድ 💍 ዕንቁ 💍
@snr9054
@snr9054 Жыл бұрын
Yamarawa Enku Nigest ❤
@adinotemare7163
@adinotemare7163 6 ай бұрын
አስቱ የነብስ ምግብ
@fazufuze7005
@fazufuze7005 5 ай бұрын
እውነት ነው 😊❤
@NORTAMRAT
@NORTAMRAT Жыл бұрын
ከአስቴር አልበሞች ይህ አልበም በጣም የተለየ መስሎ ይታየኛል በጣምም እወደዋለሁ..ግን ከዚህ ዘፈን በስተቀር ሌሎቹን ከዚህ አልበም ጋር የተዘፈኑትን ማግኘት አልቻልኩም ..ብትረዱኝ.. ምክንያቱም ይህንን አልበም ስትጫወት ቢያንስ ሌላ ዘጠኝ ዘፈኖቹ ቴፑ ላይ ነበሩ..ግን ስማቸው ጠፋኝ.. ሙዚቀው የተለየ ነው..የሆነ የሚፈስ ውሃ ይመስላል..ደስ ይላል..መንፈሲነ ያድሳል..
@user-bm1xm9rq6f
@user-bm1xm9rq6f Жыл бұрын
የ90ዎቹ ትዝታችን አስቱካ ያ የዋሁ ጊዜ🥺🥺🥰🥰
@henihd8948
@henihd8948 Жыл бұрын
@fasikamelis3806
@fasikamelis3806 8 ай бұрын
Aster Ballad's album
@NORTAMRAT
@NORTAMRAT 8 ай бұрын
Ay, esu aydelem
@nibrettesfay6172
@nibrettesfay6172 8 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/b4rRmmSAgJ6sm7Msi=8D6uvwraXHQ7oMG-
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 2 ай бұрын
ይሄ ከባድ ምስጢር ነው እንደኔ ለድብርት ብቻ ሳይሆን ለመንፈሳዊ ጥቅም ከፍተኛ ድርሻ አለሁ ሁሉንም ይተካል የሀገር የሰው ፍቅር❤ ይተካል ባጠቃላይ ጥሩ ስነ ምግባር እንዲኖረን ያደርጋል ።
@tigestnuraadis7218
@tigestnuraadis7218 2 жыл бұрын
በጣም እወድሻለሁ አስቴርየ ያንችን ሙዚቃ ስሰማ ያለፈዉን ትዝታ ያስታዉሰኛል
@man9865
@man9865 2 жыл бұрын
Lek nesh melekamu geza bemen yetekale 😭
@TizitaTegegne
@TizitaTegegne 8 ай бұрын
አስቱካ በአንቺ ሙዚቃ ከማላውቀው ሰው ፍቅር ይዞኛል ምን ትያለሽ ለዚህ❤❤
@fidelatz-tewahedo-8152
@fidelatz-tewahedo-8152 6 ай бұрын
😊እኔ ብቻ እንዳልሆን❤
@kedrebro1644
@kedrebro1644 Ай бұрын
ትዝታ ያለውም ፈገግም እያለ እያዘነም በሀሳብ ሀዲድ ይጎዛል
@seifuhuluka431
@seifuhuluka431 2 жыл бұрын
እያንዳንዱ ዘፈንሽ ያለፉትን ጊዜያቶቼን ያስታውሱኛል። አመሠግናለሁ።
@melessedemessie37
@melessedemessie37 Ай бұрын
Every time I listen to Astuka’s songs, I feel like I’m fully charged and my day gets brighter. Even when I’m bored, her songs are my therapy. Nurilign!
@eliastekletsadiktekletsadi2581
@eliastekletsadiktekletsadi2581 2 жыл бұрын
አፍ ከፈታሁበት ቋንቋ ጀምሮ እስከ ዛሬዋ ዕለት በየቀኑ ሣልሠማሽ የማላድር አድናቂሽ ነኝ ።አረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ እንዲሠጥሽ ከልቤ እመኝልሻለሁ።
@Poem_AI
@Poem_AI 2 жыл бұрын
አፍህን የፈታሀው "ወይኔ ጉዴ ፈላ " ብለሕ ነዋ!!??
@TeshagerAsefa
@TeshagerAsefa 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤አስቱ ፍቅር ቀስቃሽ የሆነች ደግ እሩሩ እውነት እንጂ ውሸት የሌለባት ነች ፈጣሪ እድሜና ጤና እመኝላታለው
@tsegadagim8352
@tsegadagim8352 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አስቱካ ትችያለሽ !
@tezeraberhane9062
@tezeraberhane9062 2 жыл бұрын
በሀኪም የሚታዘዝ የፈውስ ማግኛ ዘዴ አስቴር አወቀ ።
@fazufuze7005
@fazufuze7005 5 ай бұрын
😮😮❤❤
@dessiedemewoz1493
@dessiedemewoz1493 2 жыл бұрын
በመርፌ የሚሠጥ ግሉኮስ ማለት ነው በጣም ነው የምወደው
@kassahungmariam3688
@kassahungmariam3688 6 ай бұрын
true and good expression
@saday1261
@saday1261 Жыл бұрын
አስቴርዬ እንዴት እምደምወድሽ እኮ መቼም የማልሰለቸው ያንችን ሙዚቃዎች
@abrhamgebeyehu2884
@abrhamgebeyehu2884 2 жыл бұрын
አስቱካ ራሴን ፈልጌ ሳጣውና ከአለም የተነጠልኩ ሲመስለኝ አንቺ ሙዚቃ ውስጥ አገኘዋለሁ አሁንማ ያንቺ ድምፅና የኔ ኑሮ ብቻ ነው ያልተቀየረ
@TomReact2024
@TomReact2024 2 жыл бұрын
Ayzon hulum tiru yihonal
@yonatangetachew2636
@yonatangetachew2636 5 ай бұрын
ዘፈኑን ስሰማ .... አይኖቹን አይቼ ያልጠገቡኩት የ2 አመት ልጄ ናፈቀኝ 😢😢😢
@tamsganayle3362
@tamsganayle3362 2 ай бұрын
አንቺ ጀግና ከዘመን ዘመን የማይሻራው በዘፈኑ ውሰጥ ደሰታም ተቸግሬም ያሳለፍኩበት ዘመን ነበረ አሰቴር ኑሪልኝ
@abdulwasseabduyenus8038
@abdulwasseabduyenus8038 2 жыл бұрын
I don't have words to clarify your songs but you are the Queen of Ethiopian music long live to you Aster
@user-xl9dd3wz9l
@user-xl9dd3wz9l Жыл бұрын
دائما انتي معجبه،.
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
Long Live Asterye 🙏🙏🙏
@samrawityatafer1547
@samrawityatafer1547 2 жыл бұрын
በጣም እወድሻለሁ አስትዬ ስከፋኝም ስደሰትም ያንቺን ሙዚቃ መስማት ያስደስተኛል
@bubu44ful
@bubu44ful 2 жыл бұрын
@user-ix8hw3nn8y
@user-ix8hw3nn8y 2 жыл бұрын
እኔም
@BeimnetYoseph
@BeimnetYoseph 2 ай бұрын
አስቴር ግን!! በቃ ቃላት የለኝም ለሙዚቃ ነጻነትዋን እኮ ነው ምትሠጫት ምን አልባት 10 አመት ውስጥ ሁሉንም ቀን ሠምቼሻለው❤
@blesswiththebest
@blesswiththebest Жыл бұрын
I do not understand a word but why do I feel Love, peace and good things coming to me😯 Love from 🇨🇦 Canada🙏
@kibromteklaye1941
@kibromteklaye1941 Жыл бұрын
It's amharic love song from ethiopia lyrics by aster aweke leagend female artist
@Abraham-mq7ol
@Abraham-mq7ol 10 ай бұрын
@user-zy6zp6ew2h
@user-zy6zp6ew2h Ай бұрын
Thank God for the great ethiopian singers so much talent.
@hailetsehaytsehay8212
@hailetsehaytsehay8212 7 ай бұрын
በልጅነቴ እህቴ የምታዳምጣቸው የአስቴር ዘፈኖ ወደር የላቸው❤❤❤❤
@user-dg2vt2mj4i
@user-dg2vt2mj4i Жыл бұрын
😔😔😔😢😢😢 ናፍቆት በትዝታ አይ ይይይይ
@evaeva370
@evaeva370 2 жыл бұрын
before when I was in Ethiopia I never listings our music but now I live in Europe so I becoming in love with our music specially Aster and GiG shibabaw u guys are the queen of our country this is real song for life ❤️❤️❤️
@user-xl9dd3wz9l
@user-xl9dd3wz9l Жыл бұрын
M
@muluushibiru7579
@muluushibiru7579 Жыл бұрын
@FentayBekalu-lg8zl
@FentayBekalu-lg8zl 9 ай бұрын
2:42
@afomiyatesfayohannes4087
@afomiyatesfayohannes4087 7 ай бұрын
@ReemNasser-ob4sc
@ReemNasser-ob4sc 3 ай бұрын
አሰቱካ መቼም የማትሰለችኝ ዘፋኝ ነሸ እድሜና ጤና ይሰጥሸ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DanielGegzabher
@DanielGegzabher 20 күн бұрын
አስቱዬ ምንም ቃላት የለኝም እ/ር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
@SamuelWubishet-n4c
@SamuelWubishet-n4c 25 күн бұрын
ለእድሜ ልክ የሚሰጥ መድሀኒት❤
@beshirdale2491
@beshirdale2491 6 ай бұрын
Asteriye you are a queen of our generation loved by all Ethiopian people where we all used to be innocent and purely heart. I missed those days.
@Mintesfu
@Mintesfu 6 ай бұрын
Me too
@tinagirma7514
@tinagirma7514 2 жыл бұрын
3ተኛትዉልድ ሳይሰለችየሚያዳምጠው አንወድሻለን 🙏
@justicetoallhope9727
@justicetoallhope9727 Жыл бұрын
Someone once told me that Ethiopia's gift to the world are: 1 - Aster Aweke 2 - Coffee I add to that comment: Of these, one can be subjective and therfore debatable. The other is NOT. Aster had reached the point that it's impossible to millions of people to pick one 'favourite' tune. It's like telling (openly) to your family or friends that one of your kids is the favourite one. How can you dare!!
@NORTAMRAT
@NORTAMRAT Жыл бұрын
😍🥰🤩😘
@kurubelabebe5989
@kurubelabebe5989 Жыл бұрын
Very true! Well said!
@eskeandbabefuny6707
@eskeandbabefuny6707 2 жыл бұрын
የኔ ሆነህ ነው ወይ የምታባክነኝ ገራሚ ሙዚቃ ዋዋውውው ዘመን የማይሽረው ሙዚቃ
@melessedemessie37
@melessedemessie37 Ай бұрын
Astuka! ኑሪልን የኔ እመቤት።
@user-qj3rf6vn2v
@user-qj3rf6vn2v 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢ትዝታ ገደለኝ ውዬ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ
@habeshasls6458
@habeshasls6458 24 күн бұрын
አይዞህ የሚለን ያስፈልገን ነበር ❤ Thanks❤
@abdulbarimohammed6509
@abdulbarimohammed6509 7 ай бұрын
I really felt that I went back in time not only in emotion but also physicallyas well. Wha a time? Teddy thank for making my youth memorable and unforgettable
@girmadesta5664
@girmadesta5664 2 жыл бұрын
አስቱ የእንቅልፍ ኪኒኔ ነሽ በጣም እወድሻለሁ ረጂም እድሜ እና ጤና እመኝልሻለሁ
@learsi.
@learsi. 7 ай бұрын
I don't want to listen to your music , they're pulling me back 🔙 that I lost my childhood love. I feel deeply..😢😢
@sewkefuegezabehermelkam7878
@sewkefuegezabehermelkam7878 Жыл бұрын
ኣግብቼ ወልጄም ቡዙ አመት በሃላ ትዝታ ዛሬም ከጅምሬ ጋ ነው ኦስቱ እስኪ ኦ ስታርቂን
@hareg2861
@hareg2861 Жыл бұрын
አይ አስቱ ውድ ነገር ቃል የለኝም ዘለለም ኑሪልኝ
@solotefera8782
@solotefera8782 2 жыл бұрын
ባቢሌ፡ሐረዲምቱ፡ አውሸሪፍ፡ወርቄ፡በለ፡የመሠረተ፡ትምርት፡ዘማቾች፡አሰተምረናል፡ፊደል፡እወዳችኾለሁ፡እንዲሁም፡የጉርሱም፡ዘማቾች፡፡
@teddytariku
@teddytariku 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያን ህዝብ ስላገለከልክ እናመሰግናለን።
@teruneshray9966
@teruneshray9966 2 жыл бұрын
Thank goodness for you Aster Aweke - Thank goodness. You’re TiZITAS Songs , You. Are the best ever !! ONE GOD. ONE ETHIOPIA ONE LOVE ❤️🙏✌️🇪🇹
@sharafudinabdulwali14
@sharafudinabdulwali14 2 жыл бұрын
Ilavyou
@sharafudinabdulwali14
@sharafudinabdulwali14 2 жыл бұрын
Baroshikusin
@sharafudinabdulwali14
@sharafudinabdulwali14 2 жыл бұрын
Fiqradislambarwenkasit v?
@mandefrawujfkshambe6963
@mandefrawujfkshambe6963 2 жыл бұрын
I am also
@mahleta.kassie8193
@mahleta.kassie8193 Жыл бұрын
Heartbreak brought me here 😭😭😭
@hannanahmed8486
@hannanahmed8486 Жыл бұрын
ስላሙ ሁሉ ላንቺ ይሁን አስቴርዬ የማከብርሽ የምወድሽ የኢትዮጵይ ብርቅዬ ነሽ ምንግዜም እወድሻለሁ ኑሬልኝ
@samggjudy7
@samggjudy7 Ай бұрын
ስራዋን ልቅም አደርጋ የምትስራ - ምርጥ አርቲስት ናት ። ... እጣ ፈንታ ሆኖ ወዶ መለላያየት ያለ ቢሆንም ፍቅር ይቀጥላል ...
@abebeabawello2278
@abebeabawello2278 7 ай бұрын
ወንሜ ሆይ ብቃትህ ከድንቅ ችሎታህ ጋር ወደር የለዉም። ምነዉ ያጀግና ከተኛበት ቀና ብሎ ቢያዳምጥህና ምን ሊልህ በሠማነዉ ነበር። ፈጣሪ አንተንም ይህን golden voice ህንም እንዲጠብቅልህ በፀሎቴ አስብሃለሁ። ወደፊትም ያንተንና የጥልዬንሌሎቹን ዜማዎች እንጠብቃን🙏🙏❤
@amitagetachew5953
@amitagetachew5953 5 ай бұрын
ከልቤ ድብቄ እኔስ ይዘሀለሁ አንተ የኔ እንደሆንክ እንዴት ብይ አውቃለሁ? ዋ!joye ❤
@godsgrace1634
@godsgrace1634 5 ай бұрын
😍
@milanabood5582
@milanabood5582 2 жыл бұрын
በቃዝምብሎማዳመጥነውአስቱን
@user-uh1nt3wj8b
@user-uh1nt3wj8b 28 күн бұрын
አሱቱዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@user-ls2hd8ue1x
@user-ls2hd8ue1x 2 ай бұрын
Best music and excellent talented singer. Wishing you long life
@Elfaz2721.
@Elfaz2721. Ай бұрын
ፋርማሲ መሸጥ ያለበት ሙዚቃ ❤
@MayoshaTa
@MayoshaTa Ай бұрын
ህመም ፍቅር ወይም ትዝታ ማስታገሻ
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 28 күн бұрын
😂😂❤❤
@yohananayfokiru579
@yohananayfokiru579 2 жыл бұрын
you are the best woman singer ever for me
@smug3495
@smug3495 Жыл бұрын
Aster Aweke’s songs are so mesmerizing❤️
@iseyasyihdego404
@iseyasyihdego404 2 жыл бұрын
This lady is in another level
@samuelwondemu6972
@samuelwondemu6972 Жыл бұрын
ልዩ ድምፅ ነው ።
@nebayapi9053
@nebayapi9053 2 жыл бұрын
Mesiye kemlesh belay betam new emafkresh hule ehen zefen libe ly anchin yetkemtshbet yengest zewdsh yedfashebet libe wust yanchi teras new emgrmachu neger ehen zefen hule new emtzefnelegn dmsewa domo welahi allah meskre new wowww new ende astkua ena bebwani i love youuuuuu anchin batnori nuro hiwote bado tehon neber so fetari yasebeshw hulu yasakalesh geta yetbekesh yanchiw ng hule anchi malet lene enate nesh maaaaaa love youuuuu :: M&N ( ken baine)
@fessehamellese8132
@fessehamellese8132 4 ай бұрын
ከልቤ ደብቄ፣ እኔስ ይጄሀለሁ፣ አንተ የእኔ እንደሆንክ እንዴት ብዬ አዉቃለሁ🎉
@Reggaegal11
@Reggaegal11 8 ай бұрын
አይ ዘፈን ...አይ ለዛ ...አይ ጊዜ ...
@MyJakeyd
@MyJakeyd 2 жыл бұрын
This is so good! Wow.
@getachewcherenet704
@getachewcherenet704 2 жыл бұрын
በህይወት እያለሽ ገና ሳትሞቺ፣ - - - - - - አስት የሚቀድመው ባይታወቅም እፈራለሁ !
@rahelsubhay7954
@rahelsubhay7954 2 жыл бұрын
Beautiful no one can sing like you
@Nate-qv9fn
@Nate-qv9fn Жыл бұрын
Mikaya
@astedeabera6476
@astedeabera6476 2 жыл бұрын
አንች የሕብ ሐብት ነሽ እድሜሽን ያርዝመው በጣም እንወድሻለን
@solomonduressa3087
@solomonduressa3087 Жыл бұрын
You are the one and the only one with the talent.
@user-hk3tl1yh9w
@user-hk3tl1yh9w 7 ай бұрын
yene merx ooo qal yelegem lanchi edemeshen yarzemew❤
@zemicalgirmay3724
@zemicalgirmay3724 2 жыл бұрын
Best music ever
@kiyakiya335
@kiyakiya335 2 жыл бұрын
በጣም ሀሪፊ ነዉ በርታ
@user-hl7qy6ld9x
@user-hl7qy6ld9x 2 жыл бұрын
አስቱካ ውድድድድድ ትዝታየን አትቀስቅሽ😭💔
@Ethio50
@Ethio50 2 жыл бұрын
Wow betam yigermal amazing song beautiful voice God Bless 🇪🇹
@user-xl9dd3wz9l
@user-xl9dd3wz9l Жыл бұрын
(راستا ) suliman abdelaziz.
@filifilifilifili2190
@filifilifilifili2190 2 жыл бұрын
Ene nja yalehut gn erasien bchaney mwuqo 😭😭😭 ahuns dekemey beqa beteley lezich zefen sisema yemisemay smiet endi biye lgelxewo ale chlm lene yetezefen zefen hono nw msemay ena asterye hulie ewedsh alew😍❤❤❤
@sekinamuzemil9576
@sekinamuzemil9576 2 жыл бұрын
enem endanchiw
@samuelkassahun8134
@samuelkassahun8134 Ай бұрын
2.9 million people have seen this but the don't know how to like😢😢😢
@FilmonHagos-BO23
@FilmonHagos-BO23 4 ай бұрын
Never again after aster nice vocual gift of god.
@emadabdelrhman1515
@emadabdelrhman1515 2 ай бұрын
Wander full voice touching inside your heart and soul ❤
@haileabay4950
@haileabay4950 2 жыл бұрын
ምን ቃል የለኝም ....ላንች በቃ የተለየሽ ነሽ !!!!
@frezghihabtu7264
@frezghihabtu7264 2 жыл бұрын
Great job Aster 👏 👍 👌 🙌
@makdialamio5948
@makdialamio5948 2 жыл бұрын
TAKIYU SOMACH
@hareg2861
@hareg2861 Жыл бұрын
ጎደኛየ በጣም ነው የምትውድሺ አለም ሰትሰማሺ ቲለቅሳልቺ እኔም እሱ ታዝ ስትልኝ እሰማሺለሁ
@atnafmekete8657
@atnafmekete8657 2 жыл бұрын
LOVELY AND EVERLASTIG
@tigistwerku7519
@tigistwerku7519 Жыл бұрын
የምር አንተን ምገልፅበት ቃል የለኝም
@oneleotwo
@oneleotwo 2 жыл бұрын
For some reason my 💖 start beating faster. Good times at 70 ደረጃ ቴዳ ባር።
@Serenitys-world
@Serenitys-world 2 жыл бұрын
Hey I have been trying to figure my age I'm in the 🇺🇸 but was born in 🇪🇹 and I remember listening to this song as a yong age so what year in 🇺🇸 did this song come out?
@tedrosamare6821
@tedrosamare6821 2 жыл бұрын
♥️♥️
@mahleta.kassie8193
@mahleta.kassie8193 Жыл бұрын
@@Serenitys-world This is a remake of the original. But it first came out in the late 70's or early 80's in Ethiopian calendar. I hope this helps. 😀😀
@user-en4zc4pj9c
@user-en4zc4pj9c 7 ай бұрын
አስቱ ኬክ እኮ ነሽ ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁልሽ
@betelhemmihiret9932
@betelhemmihiret9932 5 ай бұрын
Greatful for you Astuye❤
@abdv688
@abdv688 Жыл бұрын
I am stuck with this song
@user-rs3rt4np6x
@user-rs3rt4np6x 3 ай бұрын
የማይጠገብ:ሁሌምኣዲሥ:ሠዉነቴንየሚወረኝነደሥታሥሜት:የምሠማበት:ሙዚቃ::
@bagunahana
@bagunahana 2 жыл бұрын
Astu, always love you
@user-cr8ov6kt7p
@user-cr8ov6kt7p 6 ай бұрын
Wow beautiful ❤
@AsterGetu-y4s
@AsterGetu-y4s 12 күн бұрын
Ymewdado sewach machem abrew ayhonom💔💔
@user-mr3ds9mz6z
@user-mr3ds9mz6z 11 ай бұрын
Aster awork my favourite songs
@meskeremme6301
@meskeremme6301 2 жыл бұрын
Wow ❤❤❤❤❤😭
@kiyakiya335
@kiyakiya335 2 жыл бұрын
ደሞ ዘፈንክ ምርጫ አደኛ ዉዴ በርታ
@TakeleWorku-ig6od
@TakeleWorku-ig6od 8 ай бұрын
Love to hear this to end of separation of my body to the end of my soul not my body or flesh.
@ReemNasser-ob4sc
@ReemNasser-ob4sc 3 ай бұрын
እወድሻለው ❤❤❤❤❤❤
@dawitmobil
@dawitmobil Ай бұрын
Leyuuuu ko nesh ❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘
@wondwosenzewdu622
@wondwosenzewdu622 Жыл бұрын
የትዝታዬ ንግስት
@juweryahamza2923
@juweryahamza2923 Жыл бұрын
WOW WOW WOW ❤❤❤❤ እኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ አንደኛ
@user-je7pj1zi1d
@user-je7pj1zi1d 5 ай бұрын
ፍቅር ነሽ ትለይብኛለሽ
@DemisewDad
@DemisewDad Ай бұрын
❤ wow
@esubetadesse9997
@esubetadesse9997 2 жыл бұрын
Astuye anchi eko tileyalsh
@muhamednrr9201
@muhamednrr9201 2 жыл бұрын
menem alleshem becha ewodeshalehu astuka
@mamuyehadis7873
@mamuyehadis7873 2 жыл бұрын
Very nostalgic!!
@sharafudinabdulwali14
@sharafudinabdulwali14 2 жыл бұрын
Mazumawaloyihadra
@rozaaladiga6601
@rozaaladiga6601 Жыл бұрын
gza ymashres hla ades enku almaz nshe
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 23 МЛН
ТАМАЕВ УНИЧТОЖИЛ CLS ВЕНГАЛБИ! Конфликт с Ахмедом?!
25:37
Aster Aweke - Aster's Ballads (Full Album)
1:15:17
Aster Aweke
Рет қаралды 2 МЛН
ኤፍሬም ታምሩ አልበም Album Ephrem Tamiru
39:03
PARROT MUSIC
Рет қаралды 273 М.
Aster Aweke - Hagerae 1983 (Full Album)
56:15
Aster Aweke
Рет қаралды 1,6 МЛН
Aster Aweke - Sebebu (Full Album)
1:00:58
Aster Aweke
Рет қаралды 2,6 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 23 МЛН