Aster Aweke - 11 Lib Weled

  Рет қаралды 485,221

Aster Aweke

Aster Aweke

Күн бұрын

Singer/songwriter Aster Aweke has been entertaining international audiences for over 30 years and winning the hearts and minds of world music lovers everywhere. Her songs are anthems to Ethiopian fans and throughout the Ethiopian Diaspora. Ćhewa (Decent) her 25th album, was produced with emerging music producers, Tamiru Amare and Wendimeneh Assefa. Kabu Records is pleased to present this new and exhilarating album to dedicated and new fans alike.

Пікірлер: 100
@ermiyasyehirut6054
@ermiyasyehirut6054 5 жыл бұрын
My favorite song from this Album . Thank you mommy . I love you 😍😍😍😍😍😍😍
@lilizalinga4648
@lilizalinga4648 4 жыл бұрын
Is she your mom for real?
@hananhanoonoumer
@hananhanoonoumer 4 ай бұрын
ወይኔኔኔኔኔ! From Intro to the end this is the highest definition of magic! What a sophesticated lyrics!…ግሩም ድንቅ አዚያዜም አዘፋፈን፣ ዝግግግግግ ትልና እንደገና ደሞ when she goes to the high pick Aster Killed it!…Ate it up! How she plays her tounge saying the words, how she commands her throat and raise her voice once in a Sore, other times in sweet way. This woman is matchless. Unmatchable, Unbeatable. Period!
@danielsisay6069
@danielsisay6069 3 ай бұрын
ጎበዝ
@TS-vu1bj
@TS-vu1bj 5 жыл бұрын
አስቴር በህይወቴ ዘመን ዕድል ገጥሞኝ ለማውራት ከምፈልጋቸው ሰዎች። ድንቅ የጥበብ ሰዎች መሀከል አንዷ። ዕድሜና ቸርነቱ አይለይሽ።
@Tube-rt1zg
@Tube-rt1zg 4 жыл бұрын
እንደ ሌሎቹ ልታይ ልታይ የማትይ አስቱካዬ እንደው ምን አይነት ስብእና ነው ያለሽ የኔ ምርጥ የምወድሽ የማከብርሽ🙏❤❤❤😍😍😍😍
@liliraya7271
@liliraya7271 5 жыл бұрын
Astukaye Yne feker sewdsheko ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@rahelastatike5744
@rahelastatike5744 5 жыл бұрын
አስቱ ለኔ መሰለኝ የዘፈንሽው እድሜ ይስጥሽ
@tamiget-233
@tamiget-233 5 жыл бұрын
🎧🎤ይሄ ድምፅ ነበር የናፈቀን 🎧🎤
@abeilhedguhedgu8994
@abeilhedguhedgu8994 2 жыл бұрын
I am in love with this song ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@exodus134
@exodus134 Жыл бұрын
me tooo!🥰🥰
@felawemusic8697
@felawemusic8697 5 жыл бұрын
ያንቺ አድናቂ ባልሆን ምን እሆን ነበር በቃ እድለኛ ነው አንቺን የሚያደንቅ ሰው ንግስቷ
@Hayat79725
@Hayat79725 5 жыл бұрын
ወይ ድምፅ ወይ ድምፅ ተስረቀረቀ እኮ😭😭😭😭😭 አስቱካ ውድድድድድ💋💋💋❤❤❤
@nabilteha4432
@nabilteha4432 3 жыл бұрын
A music which lays on the 7th level of sky
@hiwikebede8292
@hiwikebede8292 Жыл бұрын
i don't think there will any body how is not in love with this song
@tenad7309
@tenad7309 5 жыл бұрын
ዋዉ ድምፅ ቅንብሩ ልዩ ነው:: ሁኝበት🙏🏾💚💛♥️
@SalehSaleh-gb5xg
@SalehSaleh-gb5xg 3 ай бұрын
Astuka mechem Qalatoch yatrugnal endet endamogsesh Negeste nesh derom zarem wedefitem. Wedshalew Negest Aster
@sadasied6598
@sadasied6598 4 жыл бұрын
አሥቱክየ አች ለኔ የሕይወት ብረሐኔ ነሺ ፈጣረ እሪጂም እድሜና ጤና ይሥጥሺ የኔ ንግሥት በጣም ነው የምወድሺ ለኔ ያላች ሕይወት ጨለማ ነች 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@edomawitzenebe1067
@edomawitzenebe1067 5 жыл бұрын
#ልብወለድ ሀሁን አቦጊዳን ወንጌልን ተምሬ የእውቀትን ብርሃን ካየሁኝ ጀምሬ ባህሪውን ሁሉ ፅፌ ያልጨረስኩት አለኝ የህልም ወዳጅ ባሳብ ያሰፈርኩት 💕 ለብቻ የማየው ይሄ የልቤ ድርሰት ምነው እውን ሆኖ በገሀድ ቢከሰት ምን ነበር ፈጣሪ ነፍሱ የለገሰው ባካል ቢያመጣልኝ ይሄን የህልሜን ሰው እንደ እድል ነው እጣ ለሰው ሰው ሲወጣ ይህ የምኞት ድርሰቴ ያሻል ለህይወቴ በመጣልኝ ቤቴ 💕 እኔ እንደ ፈጣሪ አልሰራም ህይወት እንደው ምኞት እንጂ ባሳብ ምጫወት ትንፏሽም ዘርቶበት ስጋ ያለ በሰው ልብ የጀመረውን አምላክ በጨረሰው 💕 በፍላጎት ተስፋ ባሳብ የሳሉትን ይገጥመኝ እያሉ ሁሌየሚያልሙትን ልብ የወለደውን ከምን ያገኙታል ባይሆን ካጋጣሚ ከእድል ይመኙታል እንደ እድል ነው እንደ እጣ ለሰውም ሰው ሲወጣ ይሄ የምኞት ድርሰቴ ያሻኛል ለህይወቴ በመጣልኝ ቤቴ ♥♥
@nebyatmesafnt5827
@nebyatmesafnt5827 3 жыл бұрын
Wow👏👏❤
@Felizmuy
@Felizmuy 2 жыл бұрын
Good listener and sharp ears to detect each pitch👍 I discovered some omitted word because of you🙏
@pauloshabtigebirel1191
@pauloshabtigebirel1191 2 жыл бұрын
Thanks
@abeilhedguhedgu8994
@abeilhedguhedgu8994 Жыл бұрын
Thank you 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@addisababa6540
@addisababa6540 3 жыл бұрын
I am alive to listen her voice "God bless " you
@zebenetadesse2156
@zebenetadesse2156 3 жыл бұрын
My gold singer astuka no one like you God bless you
@zinegnawyeshambel8383
@zinegnawyeshambel8383 5 жыл бұрын
ልብ ወለድ ሀሁን አቦጊዳ ወንጌልን ተምሬ የእውቀትን ብርሀን ካየሁኝ ጀምሬ ባህሬውን ሁሉ ፅፌው ያልጨረስኩት አለኝ የህልም ወዳጅ ባሳብ ያሰፈርኩት... ለብቻ የማየው ይሄ የልቤ ድርሰት ምነው እውን ሆኖ በገሀድ ቢከሰት ምን ነበር ፈጣሪ ነፍስ እየለገሰው ባካል ቢያመጣልኝ ይሄን የህልሜ ሰው እንደ እድል ነው እጣ ለሰው ሰው ሲወጣ የምኞት ድርሰቴ ያሻኛል ለህይወቴ በመጣልኝ ቤቴ እኔ እንደ ፈጣሪህ አልሰራም ህይወት እንደው ምኞት እንጂ በሀሳብ መጫወት ትንፋሽን ዘርቶበት ስጋ ያለበሰው ልቤ የጀመረውን አምላክ በጨርሰው በፍላጎት ተስፋ ካሀሳቤ ሳልሄድ(ሳልወጣ) ቢገጥመኝ እያሉ -- ሁሌ ሚያልሙትን ልብ የወለደውን -- ከምን ያገኙታል ባይሆን ካጋጣሚ -- ከእድል ይመኙታል እንደ እድል ነው እጣ ለሰው ሰው ሲወጣ የምኞት ድርሰቴ ያሻኛል ለህይወቴ በመጣልኝ ቤቴ/፫/
@zahqwa2332
@zahqwa2332 5 жыл бұрын
Waww
@yemiasfawe8048
@yemiasfawe8048 5 жыл бұрын
Wow! Lene new?
@susanagranados8479
@susanagranados8479 5 жыл бұрын
Astu fiqir, እንደው: የአንጀት: አድራሽ: የልብሽ: ሁሉ: ይሙላልሽ::: ረጅም: እድሜ: ከጤና: ጋ:: ረቂቅ: ነሽ::❤️❤️❤️😘😘😘
@ወይንአብ
@ወይንአብ 5 жыл бұрын
ምንልበል ምንልኮምት በቃ ገና አሁን የልቤ ደረሰ አስቱዬ አመሰግናለሁ ።እስከዛሬ ተቃጥዬ ነበር በማንም ቅራሬ ድምፅ
@kingsol8654
@kingsol8654 5 жыл бұрын
Perfection! The best Singer at her best🤩👍
@habelsolomon1085
@habelsolomon1085 4 жыл бұрын
Yene andega ❤😘
@evaeva370
@evaeva370 3 жыл бұрын
Your the best stil 2021 when I heard ur music I always missed my country representing my country 🇪🇹😂❤️❤️one love ethiopian 🇪🇹🇪🇹😂😂❤️😘
@yaredabiy7783
@yaredabiy7783 5 жыл бұрын
የአልበሙ ምርጥ ዘፈን 👌
@tube-dj9lr
@tube-dj9lr Жыл бұрын
ለራሴ የጋበዝኩት ምርጫዬ ❤❤❤
@almazalmaz6619
@almazalmaz6619 5 жыл бұрын
AAstuye menabate lehunelesh weddddede❤❤❤❤❤❤
@familytimeyebetesebgize9251
@familytimeyebetesebgize9251 Жыл бұрын
Yehulem mirt❤❤
@yohannesestefanos9543
@yohannesestefanos9543 3 жыл бұрын
Gänsehaut ,liebe dich immer astuuye,
@danikebede2209
@danikebede2209 3 жыл бұрын
Ich auch bro😘
@lovemessimessimessibarcaba6825
@lovemessimessimessibarcaba6825 5 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ ውብ እኮነሽ
@natnaelse3624
@natnaelse3624 3 жыл бұрын
አስቱዬ እኖድሻለን ዘላለም ኑሪልን
@wongelyohannes4961
@wongelyohannes4961 2 жыл бұрын
love u
@kidistlemma1016
@kidistlemma1016 6 ай бұрын
መድሃኒት እኮ ነሽ 😘🥰
@tesfaneshwoldeleul646
@tesfaneshwoldeleul646 Жыл бұрын
💜አ 🌹ስ 💜ቱ 🌹ካ 💜 እረዥም እድሜና ጤና ተመኘሁልሽ 🙏
@Haben_Gebre4
@Haben_Gebre4 5 ай бұрын
ምርጥ ስራ ጥሩ ድምፅ ኣያልሽ ደሞ ❤🎉
@MrTinsae
@MrTinsae 2 жыл бұрын
The greatest of all the time!!!!!
@Tube-rt1zg
@Tube-rt1zg 4 жыл бұрын
.የኔ አንደኛ አስቱዬ💖😘😘😘
@rozasolomon9908
@rozasolomon9908 4 жыл бұрын
My best
@samayaaa4390
@samayaaa4390 5 жыл бұрын
በጣም እወድሻለሁ
@senaitaweke2902
@senaitaweke2902 9 ай бұрын
Yeni derest❤❤❤
@መቅዲነኝጎንደሬዋ
@መቅዲነኝጎንደሬዋ 5 жыл бұрын
ዋወ ያምራል
@miishamiisha5184
@miishamiisha5184 5 жыл бұрын
❤❤❤❤💋💋💋💋💋
@hayat6676
@hayat6676 5 жыл бұрын
አስቱካ አስቱዬ 💖💖💖
@ahmedmk4035
@ahmedmk4035 5 жыл бұрын
አስቱ አደኛ ምርጥ ስራ ነው💝
@fawazaalamaa1441
@fawazaalamaa1441 5 жыл бұрын
Awo zimee new beka
@ethiogoogle2442
@ethiogoogle2442 5 жыл бұрын
ከሴት ድምጸ መረዋና የተዋጣላት ዘፋኝ እንዳንቺ አይኖሩም በጭራሽ ከወንድ ደግሞ ቴድዬን ጫፉ የሚደርስ የለም በእውነት ውድድ ነው የማደርግሽ
@SeaDa-mt2qi
@SeaDa-mt2qi 5 жыл бұрын
በትክክል ማንም የለም እንደሁለቱ ከትልልቆቹ ድምፃዊያንን ሳይጨምር
@webseyoum4658
@webseyoum4658 5 жыл бұрын
ያንቺ ሙዚቃ ራሱ ልብ ወለዴ ነው የልቤን የምትገልጪ ነሽ
@allaamm1389
@allaamm1389 5 жыл бұрын
አስቴርየ የፍቅር ሀኪም
@እሙልጃንናፋቂእሙ
@እሙልጃንናፋቂእሙ 5 жыл бұрын
አስቱካ እምወድሽ እማከብርሽ ኑሪልኝ ምን ጊዜም አንደኛ አስቱካዬ
@tewodrosadal1679
@tewodrosadal1679 5 жыл бұрын
Zem yeshalal
@bluetv6996
@bluetv6996 3 жыл бұрын
long live oue queen
@trailersongs7746
@trailersongs7746 2 жыл бұрын
Kadametut migerm new
@top-rentertaiment9840
@top-rentertaiment9840 5 жыл бұрын
migerim sira astukaye
@merongetachaw268
@merongetachaw268 4 жыл бұрын
አስቱዬ ውይይይ ስወድሽ እኮ
@ShivaShiva-sw1mm
@ShivaShiva-sw1mm 5 жыл бұрын
Astiye fikirr edimena tenayisetsh fetari wudddddd nw madergsh💕💕💕💕💕💕💕💕💕💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋
@ኢደአፈንዲአደምአቡበከር
@ኢደአፈንዲአደምአቡበከር Жыл бұрын
መግብነውአኮዘፈኖችሸአሰቱካ❤💚❤
@ruthdesta5054
@ruthdesta5054 2 жыл бұрын
Lib weled ❤️❤️❤️
@solotefera8782
@solotefera8782 3 жыл бұрын
ተባረኪ
@AsterAweke
@AsterAweke 3 жыл бұрын
Amen! 🙏🏾❤️
@selamlalem2062
@selamlalem2062 3 жыл бұрын
ፍቅር ራበኝ
@teardrop3240
@teardrop3240 5 жыл бұрын
Welcomme Queen
@የጉራጌዋነኝከውቢታቡታጀራ
@የጉራጌዋነኝከውቢታቡታጀራ 5 жыл бұрын
የኔልዩውድድድ
@DamtoMakonen-tz9gg
@DamtoMakonen-tz9gg 6 ай бұрын
👏❤
@kirosareghahegn8364
@kirosareghahegn8364 5 жыл бұрын
❤❤❤
@comcell1074
@comcell1074 5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@senimengstu3304
@senimengstu3304 5 жыл бұрын
Enatya astkaya swdish ema Yliba new eko hulam
@אניישפרדה-ת5ש
@אניישפרדה-ת5ש 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@abebagirma6287
@abebagirma6287 3 жыл бұрын
አስቱካ ስወድሽ ከልጅነት እስከ እውቀት 😘😘❤️
@ጃንሆይቲዩብ
@ጃንሆይቲዩብ 5 жыл бұрын
Yehe zefen lene new astuye yezefenechilgh
@gdedi1396
@gdedi1396 3 жыл бұрын
PLEASE translate in English?
@esaid9829
@esaid9829 3 жыл бұрын
It's hard to translate word by word. This song is about a love that she created in her mind or heart. A fictional love and wishing it would come true ...just as she imagine it or dreamed about it or wrote it. In one of the lines she is saying how beautiful it would have been to have a love like that. also how much luck plays a big roll in finding the perfect love. The song is titled LEB WOLED meaning FICTION in Amharic. In addition to her voice, she is also highly gifted writing her own lyrics to almost all of her songs.
@zalusanta2515
@zalusanta2515 4 жыл бұрын
ዉ ድድድድድድድ ነዉ አሰቱዬን
@logtube9701
@logtube9701 5 жыл бұрын
አሥቱካ ማር
@logtube9701
@logtube9701 5 жыл бұрын
የግል ህይወትዋን key አድርጋበታለች ይህ ለራስዋ የዘፈነች ይመስላል
@danatnetanet8662
@danatnetanet8662 5 жыл бұрын
💛💛💛💛💛💛💛💛
@zeed7938
@zeed7938 5 жыл бұрын
Adame koshe zefagn negn yemetelu belu ahun tedebeku lol mic dropped
@sarahtesema8291
@sarahtesema8291 5 жыл бұрын
አስቱካ
@zewdeynaxanet4846
@zewdeynaxanet4846 3 жыл бұрын
Ewdsle
@fawazaalamaa1441
@fawazaalamaa1441 5 жыл бұрын
feker nesh keleb
@peaceethiopia3935
@peaceethiopia3935 4 жыл бұрын
እስቴር እወቀ የዶክተር እብይ ምክትል የፕሬዚደንት ሆነች እንዴ ???የእብይ ተቋዋሚዎች እስቴር ዳውን ዳውን እሉ ባደባይ ላይ ።መልሱ ከራሷ እጠብቃለሁ ።
@astrakerala1863
@astrakerala1863 4 жыл бұрын
XXXX
@sifalislamalyamani7894
@sifalislamalyamani7894 2 жыл бұрын
❤️❤️
@ethiopanfood6617
@ethiopanfood6617 5 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@tensatezelo6367
@tensatezelo6367 5 жыл бұрын
አስቱካ
@hiwotalemu7779
@hiwotalemu7779 5 жыл бұрын
❤❤❤
Aster Aweke - 03 Tiwsta
6:13
Aster Aweke
Рет қаралды 669 М.
Aster Aweke - 09 Efoy
7:23
Aster Aweke
Рет қаралды 675 М.
Un coup venu de l’espace 😂😂😂
00:19
Nicocapone
Рет қаралды 10 МЛН
Good teacher wows kids with practical examples #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 12 МЛН
Хасанның өзі эфирге шықты! “Қылмыстық топқа қатысым жоқ” дейді. Талғарда не болды? Халық сене ме?
09:25
Демократиялы Қазақстан / Демократический Казахстан
Рет қаралды 306 М.
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36
Aster Aweke -  Aye Sew Ethiopian music 🌱
6:09
TIKURMX
Рет қаралды 71 М.
Michael Belayneh - ሙሉ አልበም_  Non Stop _ Ethiopian New Music 2024
1:00:08
Aster Aweke 2010 Selam New.flv
6:16
Yokeb
Рет қаралды 2,4 МЛН
Aster Aweke - 06 Chewa
6:10
Aster Aweke
Рет қаралды 4,6 МЛН
5 best old  musics of helen berhe የሄለን በርሄ 5 ምርጥ ስራዎች
23:36
New Ethiopian Music Mix 2024 _ Slow Music Nonstop Mix
26:39
Dj ELON (Elon Getachew)
Рет қаралды 90 М.
Aster Aweke (አስቴር አወቀ ): Ethiopia's Best Instrumental Classical Music
1:06:51
Ethiopian Instrumental Classical
Рет қаралды 183 М.
Aster Aweke - Aster's Ballads (Full Album)
1:15:17
Aster Aweke
Рет қаралды 2,2 МЛН
Aster Aweke -Anteye-Ethiopian music 🌱
6:51
TIKURMX
Рет қаралды 20 М.
Shewit Mazgebo - Tsemaekani Best New Ethiopian Music 2015
5:40
Liham Melody
Рет қаралды 5 МЛН
Un coup venu de l’espace 😂😂😂
00:19
Nicocapone
Рет қаралды 10 МЛН