ጨዋታ ከ እማማ ዝናሽ ጋር ቀጥታ ስርጭት | Live stream with emama zinash | Zeki Tube |

  Рет қаралды 35,278

Zeki Tube

Zeki Tube

Күн бұрын

Zeki Tubeን Subscribe በማድረግ የምናደርጋቸውን በጎ ተግባራት እንድትደግፉ እንጠይቃለን።
youtube.com/@z...
በነዳያን ምገባ፣ አጠባ እንዲሁም የቤት ግንባታ የበኩላችሁን ማድረግ ለምትፈልጉ
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 100159914945 በኩል ድጋፋችሁን ማድረግ ትችላላችሁ።
እንዲሁም ለበለጠ መረጃ
09 12 45 99 74 እና
09 49 46 59 46 መደወል ትችላላችሁ።

Пікірлер: 209
@hamerealem5184
@hamerealem5184 11 ай бұрын
ሲስቁ ደስ ይላሉ የድምፃቸው ጉልበት የሚገርም ነው አንተም እድሜ ይስጥህ በእውነት ተባረክ
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 11 ай бұрын
አይ መታደል ሁለታችሁም ዕድለኞች ናችሁ ከፈጣሪ በታች እንክብካቤ ዕድሜ ያረዝማል፣ ጀማነሽን እንኳን ማርያም ማረቻት እሰይ ተመስገን
@tilahunbisewer
@tilahunbisewer 11 ай бұрын
እማማ ዝናሽ ደስ ይላሉ አንተ ግን እውነት ሰው ነኽ ቅዱስ መልአክ ብቻ እንጅ የሰው ባሕሪ ይሰለቻል ይታክታል ፈጣሪ ዘርሕ ለሺህ ዘመን የተባረኩ ይሑኑ
@felizhappy253
@felizhappy253 11 ай бұрын
ለዚህ ዘመን ትውልድ ትልቅ ትምህርት የሚሆኑ የዋህ እና ግልፅ እናት ሰዉ ፊት ሲያይ እግዚአብሔር ልብ ያያል የዋህነታቸውን አይቶ ዘኪን ሰጣቸው
@AlemAssefa-e6j
@AlemAssefa-e6j 11 ай бұрын
እማማ ዝናሽ ውብ እናት እድሜቱን ያርዝምልኝ በጣም ያዝናኑኛል ከካናዳ
@hayu684
@hayu684 11 ай бұрын
እማማ ዝናሽ ❤ ለሙስሊሙ ማህበረሰብ ያላቸው አመለካከት ልዩ ነው እወድዎታለሁ
@user-kz9id4xj8o
@user-kz9id4xj8o 11 ай бұрын
ቡድሩን አግኝዉ ዘካርያስ የማታክን ያሳምርልክ እዉነት እማማ ዝናሽን እድሜን ጤናን ይስጥልክ ያበርታልክ ዘክዬ!!!
@ephremzewdie7367
@ephremzewdie7367 11 ай бұрын
"የማታህን " ምንድነው " ክ ክ ክ"
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 10 ай бұрын
ከ ጀማነሽ ጋር ማታ አዳር ይመር ማለት መሰለኝ ጥሩ ምርቃት ነው። ክክክክክክክክክ
@enukhami4150
@enukhami4150 11 ай бұрын
እናትና ልጅ እንደምን ከረማችሁ። እንኳን ለዓብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ። ሀይሚ ከሀዋሣ።
@Tekelhaymanot
@Tekelhaymanot 11 ай бұрын
አሜን የተዋህዶ ልጆች ሁላችንንም እንኳን አደረሰን
@kisanet4715
@kisanet4715 11 ай бұрын
ዘኪ ደስ ብሎኛል ልጅ ስለሰጠህ አግዛብሄር 🙏❤🇪🇷
@birukze_mikael
@birukze_mikael 11 ай бұрын
እማማ ዝናሽዬ የታደሉ እናት ኖት ለሀገራች ፀልዩልን ዘኪይ አተም የተባረክ ነህ ጤና እና እድሜ ይስጥህ በጣም ነው የምንወድህ
@FesumMamo
@FesumMamo 4 күн бұрын
ፈጣሪ የሰጠክ እናት እማማ ዝናሺን ዘኪ እድሜ ከጤና ጋር ትግስቱንም ይስጥክክ ፈገግታክም አይ ቀየርብክ ረዝም እድሜ የስጥክክ ❤❤❤
@saradezi8588
@saradezi8588 11 ай бұрын
ሁሉ እንደማማ ዝናሽ አስተሳስብ ቢኖረው ምን ያህል ሰላም በሆንን❤️🙏🏾
@Yar-bp8qe
@Yar-bp8qe 11 ай бұрын
ያቺ ቀን ከአንቺ አሉ ጋር የተገናኙበት ቀን አይረሱትም ። አንቺን አሉን ለደቂቃም ቢሆን ሁንና እስቲ አሳየን ❤😅
@zahramohammad5812
@zahramohammad5812 11 ай бұрын
ወላሂ ድብን አድረገን ዶክተረ ነን ስቱን አከምነው እደሻማ እየቀለጥን ወላሂ ወድድድድድ ነው የምረጋቸው ንጵህ ልብ ስላለወት ወደዱን ❤❤❤❤
@zeritutube
@zeritutube 11 ай бұрын
አይ እማማ ዝናሽ 😂እድለኛ ነወት ዘኪን የመሰለ ልጅ ስለሰጠዉት
@alemgetachew1618
@alemgetachew1618 8 ай бұрын
ቀላል እድለኛ
@arsematefera1765
@arsematefera1765 11 ай бұрын
እንኳን ደረሰ አላቸው (እንኳን ማር ያም ማረችሽ ጀማነሽ ማርያም በሽልም ታውጣሽ ) እማማ ዝናሽ ቸሩ መድኃኔዓለም አንዴት ቢማፀኑት ነው እንዲህ ማታችውን ያሳመረው ።እግዚአብሔር ሥራው ድንቅ ነው ።ብድር ይግባህ ዘርህን ያብዛው።
@feteleyee1294
@feteleyee1294 11 ай бұрын
እማማዝናሽ ፈጣሪ አሁንም እድሜ ከጤና ጋር ጨምር ጨማሮ ይስጦዎት አንም በልጅህ አግኘው
@mekuriamolla3548
@mekuriamolla3548 10 ай бұрын
እማማ ዝናሽ ደስ የሚሉ እናት ናቸው አንተንም እግዚአብሄር አብዝቶ ይስጥህ
@tigistlakew9032
@tigistlakew9032 10 ай бұрын
አንቺ አሉ ባስቸኳይ ትምጣልን በጥብቅ ፈልገናታል
@היוטקסה
@היוטקסה 10 ай бұрын
ዘኪ ካሁኑ ዘመን የለለክ ጥሩ ሰው ነክ በኡነት ላንተ የምመኝልህ እድሜና ጤና ይስጥህ እንኳንም ደስ አለህ ጀምዬን እንኳን ማሪያም ማረችሽ ለደጁ ያብቃሽ እኔን ደስ ያለኝ ልጅ ስለመጣች ደስ ይላል እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ አሜን💚💛❤💚💛❤
@seblegebre3125
@seblegebre3125 11 ай бұрын
ዘኪ እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት ንው ወለዳችወ? ፈጣሪ አምላክ ያሳድግላቸሁ እውነት ከሆንዉ እውነት ክሆነ ጻፍልኝ ከካናዳ ቶሮንቶ
@saragetahun7648
@saragetahun7648 11 ай бұрын
እማማ ዝነሽ እድሜ ከጤነ ጋር ያኑሮት ዘኬ የማያልቀውን በረከት ያድልልክ በልጅክ አግኘው
@AmeleWork-w1b
@AmeleWork-w1b 10 ай бұрын
ደስ የሚሉ እናት አንተም ወድሜ እግዜአብሄር ይስጥህ❤❤❤❤❤
@פלקהפלקה-ש6ד
@פלקהפלקה-ש6ד 11 ай бұрын
ዘኪየ እንኳን ደስ አለህ ጀማነሽ ደህና ናት እማማ ዝናሽ ሆዴ ሰላመወት ይብዛ
@AmsaleTekola
@AmsaleTekola 8 ай бұрын
ዘኪ ዘርህ ይባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ።
@ademtube6825
@ademtube6825 11 ай бұрын
በጣም ፈታ ነዉ የሚያደርጉት እማማ ዝናሽ
@hanankiflu809
@hanankiflu809 6 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@hanankiflu809
@hanankiflu809 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@habtamneshbeyenh1351
@habtamneshbeyenh1351 11 ай бұрын
ሙድ ይይዙብሀል አይደል እንዳው ደስ ስትሉ ታዲያ በማን የዝናኑኑ የኔ እናት መታደል ነው
@aboodawwad799
@aboodawwad799 11 ай бұрын
የእናት እድሜ ጤና ይሰጦት ዘካሬሰን ጌታ ጣሎሎት
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf 10 ай бұрын
አላሕ ቢሻዉ አሉ እማማ ዝናሺ አምላኬ ፈጣሪዬ እደማማ ዝናሺ መጨረሻዬን አሳምርልኝ 😢😢😢😢😢
@meseretn8705
@meseretn8705 9 ай бұрын
ፀድቀህ ሰውን የምተፀድቅ እግዜአብሔር ዘርህን ሁሉ ይባርክልህ
@hirutarga4704
@hirutarga4704 8 ай бұрын
እማማዬ ወይዘሮ ዝናሽይ ኑርልን እናታችን በጣም ነው የምንወዶት ።
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 10 ай бұрын
እንኳን ደስ ያለክ ወንድማችን ዘካርያስ ፈጣሪ አምላክ የልጅ አባት ስላደረገክ ይመስገን ፈጣሪ እህታችን ጀማነሽ እንኳን እመብረሀን ማረችሽ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@wubshetguta9342
@wubshetguta9342 8 ай бұрын
እማማ ዝናሽንም አንተንም እወዳችሗለሁ የሳቸውን እድሜ ይስጥህ
@lloveyemaryamlije7802
@lloveyemaryamlije7802 11 ай бұрын
ማሚ❤❤❤❤ ዘኪ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሠላመ እግዚአብሔር በቤተሠህ ይሙላልክ❤
@AaAaemuamier
@AaAaemuamier 11 ай бұрын
የኔ እናት በጣም ነው እምወድወት❤የኛ አዋቂ❤እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን❤ዘኪየም እድሜ ይስጥህ የኔ ወድም ❤
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 11 ай бұрын
ተገኘ ወርቅ እንኳን ደስ አለህ አባት ስለሆንክ የእማማ ዝናብ ፀሎት ይጠብቅህ ❤❤❤
@aselfchane2666
@aselfchane2666 11 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 10 ай бұрын
💚💛❤🤝🙏🏻🙏🏻🙏🏻😂
@NegaalemSerbessa
@NegaalemSerbessa 9 ай бұрын
​@ I aselfchane2666 P❤❤0 43:44 k.àa😊
@hanankiflu809
@hanankiflu809 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@hanankiflu809
@hanankiflu809 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን
@yeshimulugeta6933
@yeshimulugeta6933 11 ай бұрын
እንኳን ማርያም ማረቻት ጀማነሽን። አንተም እንኳን ደስ ያለህ።
@atsedesilasaatsede2095
@atsedesilasaatsede2095 9 ай бұрын
እግዚአብሔር አገልግሎትህን በሰማይ በምድር ያስብልህ
@HiowtHiowt-z9d
@HiowtHiowt-z9d 10 ай бұрын
እማማ ዝናሸ የኔ ውድ እናት ዘኪ በጣም አደንቀአለው ተባረክ
@DesashDegu-op1we
@DesashDegu-op1we 10 ай бұрын
የኔ ውድ እናት እረጅም እድሜ አንተም ተባረክ በልጅክ አግኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BelanZana
@BelanZana 10 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጣቸው እንወደውታለን እማማ ዝናሽ❤❤❤❤❤
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 11 ай бұрын
ዘካ ራስ በጣም እናመሰግናለን አሁንስ ካስከን ውድድድ ነዉ የማረጋችሁ ማርያምን።
@nigatedemissie3615
@nigatedemissie3615 11 ай бұрын
እናት ናልጁ እዴት ናችሁ እኔ በጣም ነው ሱስ የሆ አብኝ
@Beletu-c8e
@Beletu-c8e 10 ай бұрын
እመቤቴ ፀጋውን ታብዛልህ ለማማ ዝናሽም ጤናውን ይስጥልህ
@yusufdegaga8917
@yusufdegaga8917 10 ай бұрын
እማማ ዝናሽ ንፁ ልብ ያላቸው ናቸው ለሙስሊሙ ያላቸው ክብር ጀስ ይላል
@saradezi8588
@saradezi8588 11 ай бұрын
ዶክተሮች ናቸው❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@Meseret-b7g
@Meseret-b7g 10 ай бұрын
ዘኪ እግዚአብሔር ዘርማንዘርህን ይባረክ እማማዝናሽዬ እድሜና ጤና ይስጦት
@arsamaabdi9538
@arsamaabdi9538 11 ай бұрын
ዘኪዬ እንኳን ደስ እለህ መልአኩ ቅዱስ ሚኪያኤል እንኳን ለአባትነት አበቃህ የኔ ወንድም ባለቤትህን እንኳን ማሪያም ማረችሽ ጀማነሽዬ በልልኝ እማማ ዝናሽን ሳምልኝ ! We love you all of you❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤!!!!
@italkitalk3778
@italkitalk3778 11 ай бұрын
ውናት አሉ እማማ ዝናሽዬ ዶክተርናን ለማዳም እዴሜና ጤና ይስጥልን
@kisanet4715
@kisanet4715 10 ай бұрын
ዘክየ ቡሩክ ነህ እንስሳ ም ድመት ትወዳለህ ተባረክ 🙏🏾
@TadsseDesta
@TadsseDesta 11 ай бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ ዘኪ
@kokab597
@kokab597 11 ай бұрын
እማማ ዝናሽ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጦት❤❤❤❤❤❤❤❤
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 10 ай бұрын
🌹Zekiye ena Jemanesh! Enkuwan des alachihu!!!! Egziabher Lijachihun yebarkelachihu! God Bless You all! ❤️🌹🌹 Emma Zenashem, enkuwan des alewot! ❤️🌹
@fasikaadmasu7184
@fasikaadmasu7184 10 ай бұрын
አቦ ዘኪ እድሜና ጤና ይሰጥህ እማማ ዝናሸ ኑሩልን አድባራችን
@DemissieHaile
@DemissieHaile 11 ай бұрын
ደስ ይላል
@yididyagirma
@yididyagirma Ай бұрын
ተባረክ ዘርህ ይባረክ
@saragetahun7648
@saragetahun7648 11 ай бұрын
እሰይ እጣኑ ደስ ይላላል የኔ ሞገስ ሲያምሩ ዘኬ ጀማነሽን ሰላም በልልን በረታች ሚጣ ደህነ ነኝ❤️
@ElsaAynme
@ElsaAynme 10 ай бұрын
ኤልሳ ከእስራኤል እማማ ዝናሽየ እወዶታለሁ ❤❤
@EtaneshShifaw
@EtaneshShifaw 8 ай бұрын
Thank you very much for your support and taker moms zenash zaki my God blasting you all every day you are doing great work and keep it up and be proud of yourself for what you’re doing it’s amazing
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 10 ай бұрын
እማማ ዝናሽዬ ስወዳቾሁ የተገኘ ወርቅ እናት❤❤❤
@romanabebe2886
@romanabebe2886 11 ай бұрын
ዘኪዬ እንኳን ደሰ አለህ
@genetfekadu7095
@genetfekadu7095 11 ай бұрын
ዘኪ እንወድሃለን እማማ ዝናሽን በጣም እወዳቸወለው
@زمزمالمديني
@زمزمالمديني Ай бұрын
እማማ ዝናሽየ በጣም ነው እምወድሽ❤❤❤❤❤
@user-wf3gx3vd1
@user-wf3gx3vd1 4 ай бұрын
እማማዝናሽ አስተዋይናቸው
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq 10 ай бұрын
እማማ ዝናሽ እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤
@SalamKebede
@SalamKebede 11 ай бұрын
Salme. Emma. Zensh Dhnnot Zeky Enkun. Des Alhe Tabrk❤
@mariaa2314
@mariaa2314 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@Zannabo-vp7bt
@Zannabo-vp7bt 3 ай бұрын
ተባረክ ዘካሪያስ
@tgisho
@tgisho 11 ай бұрын
እማማ ዝናሽዬ ዛሬ በሳቅ አነፈሩኝ 😂😂😂ያንቺን ያሉ ስም አላርጂክ ነው የሆነባቸው 😂😂😂
@mazadaneal3775
@mazadaneal3775 11 ай бұрын
ዘኪዬ እማማ ዝናሽ ሎሚ ሲሰጡኝ አየሁ ህልሜን አስፈታልኝ ዘኪዬ
@saragetahun7648
@saragetahun7648 11 ай бұрын
ሀይ ዜኬ እንዴት እያሳከን ነው ተባረክ አይ አንችላሉ እርቻዋን አበሎት ክክክክክክክክ
@mimiselemon7131
@mimiselemon7131 10 ай бұрын
ውለታህን መድሀኒአለም ይክፈለው ዘኪዬ❤
@etalemkidane5865
@etalemkidane5865 11 ай бұрын
እማማ
@italkitalk3778
@italkitalk3778 11 ай бұрын
ሰውዬ በሆግ አምላክ የኔ እናት
@hannaassefa289
@hannaassefa289 11 ай бұрын
Emama Zbashe Love you ❤❤❤
@AsnkechMekonnen
@AsnkechMekonnen 11 ай бұрын
እናትና ልጆ እንዴት ናችሁ ፅም እንዴት ነው 🙏❤️🥰
@Mantegbosh-i4n
@Mantegbosh-i4n 2 ай бұрын
ይህን ያህል አንችናሉ ምን አድርገዋት ነዉ ማሩ ስለቆየ ለአንችናሉ ስጣት ያሉት ?
@liduheni791
@liduheni791 11 ай бұрын
የኔ እናት ማማ አሉልኝ
@MisrakEshete-u1j
@MisrakEshete-u1j 11 ай бұрын
ወይኔ ዘኪዬ በስንት ጊዜዬ እማማ ዝናሽን በስንት ጊዜዬ በቀጥታ ላይ አገኘዋቸው
@ayelignmengesha4454
@ayelignmengesha4454 10 ай бұрын
Betam siaweru yikebdachewal yemil emnet alegn. Silehonem aref eyalu bihon tiru new.
@eleniawoke5974
@eleniawoke5974 8 ай бұрын
emama znashn enate betam new yemtwedachew edmena tena ystachew ella negn
@sarayaqoub
@sarayaqoub 10 ай бұрын
እግዛቤርዘመንህንይባርከዉ
@wyimam9103
@wyimam9103 9 ай бұрын
እማማዝናሺንእንወዳለንእንሸአላህአተንምአላህያቆይህ
@smumd
@smumd Ай бұрын
እሱእየሰራ እሱዋ እየሰራ ይለምናሉ እዛዉ ራሳቹ ለምኑ 💕💕💕💕💕😂😂😂😂😂😂😂😂
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 10 ай бұрын
ዘኪዬ እግዚአብሔር ያክብርህ እንወዳችኀለን ❤የመዳም ቅመሞች
@natsnetnaxi
@natsnetnaxi 10 ай бұрын
ዘኪ ጎበዝ
@husniyaezame333
@husniyaezame333 11 ай бұрын
😅😅😅❤❤❤❤❤ዶክተሮች በትክክል ገልፀውናል❤❤❤❤
@cakocakocako4432
@cakocakocako4432 10 ай бұрын
እማማ ዝናሽዬዬዬ❤❤❤❤ እናመሰግናለን
@selambogale6833
@selambogale6833 7 ай бұрын
😂 እማማ ዝናሽዬ ❤ ልዬ አንቸናሉዬ 😂
@nigistfikere7148
@nigistfikere7148 11 ай бұрын
አሜን አሜን
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 10 ай бұрын
የማዳም ቅመም አሳቃቸው አዎ እማ ዶክተር ነን 😂😂😂
@hanankiflu809
@hanankiflu809 6 ай бұрын
እማማ ዝናዝ የማዳም ቅሞች መዳኒት ናቸዉ አሉ።❤❤
@husniyaezame333
@husniyaezame333 11 ай бұрын
እማማ ዝናሽ መኖሪያቸው የት አካባቢ ነው ዘኪ ንገረኝ
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 10 ай бұрын
አዲሱ ሚካኤል አውቶቢስ ተራ
@user-95674
@user-95674 11 ай бұрын
እማማዝናሺአትጥፈእድሜከጤናጋርይስጣቺሁ
@TeferaGebeyew
@TeferaGebeyew 4 ай бұрын
እማማ፡ዝናሽዬ፡እንዴት፡ኖት፡ህልም፡አይቼ፡ነበር፡በስልክ፡ደውዬ፡ህልሙ፡መፊታት፡ይቻላል፡ወይ፡
@sisgalan1089
@sisgalan1089 11 ай бұрын
እማማ ዝናሽዬ የሣቄ ምጭ ዛሬ ብትን ብለዋል😂😂😂😂😂❤❤❤
@ughngnbvc2846
@ughngnbvc2846 10 ай бұрын
Ewente naw yemadan kememoch nene, ye madame medanite, hode memulatem Madan naw ❤
@etsegenetakele8091
@etsegenetakele8091 10 ай бұрын
Live long
@mahlethawaz5877
@mahlethawaz5877 11 ай бұрын
እንኩአን ደሰ አለሆት እማማ ዝናቨዬ
@mahlethawaz5877
@mahlethawaz5877 11 ай бұрын
የልጅሆትን ልጅ እሰከሚያቅፉ ጓጉቻለሁ
@fentaye9663
@fentaye9663 11 ай бұрын
ወይኔ እማማዝናሽ ዘካን ሶስት ወር ምንም እዲሰሪ እያሉት ነዉ 🤔🤔🤔
እትዬ ዝናሽ ከሳቃቸው ብቅ ብለዋል
1:24:41
Kidst mekbib
Рет қаралды 83 М.
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
ውጭ ሀገር ነው አይኔ የጠፋው!!!
23:48
Lamba ላምባ
Рет қаралды 639
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН