ዘማሬ ሰለሞን ይርጋ ገብቻለሁ እሱ ጋር ዝማሬ Gebichalehu video 2021

  Рет қаралды 161,821

apostle Abiy Wakuma Dinsa (AbiyWakumaDinsa)

apostle Abiy Wakuma Dinsa (AbiyWakumaDinsa)

Күн бұрын

Пікірлер: 137
@wodehord7063
@wodehord7063 2 жыл бұрын
በጣም የሚያስቀና ሕይወት መሞት ካልቀረ ለጌታ እንደዚ ኖሮ ማለፍ የመሰለ ነገር የለም ሁልጊዜ እናስታውሳለን 😭😭😭
@BirttukanBegi
@BirttukanBegi Ай бұрын
የትኛዉንም መዝሙር ያለማጋነን እንደዚህ በእንባ አልሰማሁም የኢየሱስ ፍቅር ሳይቀንስ ወደ ፅዮን መግባት ይሁንልን
@tadeleteketel291
@tadeleteketel291 2 жыл бұрын
ወይ ወንድሜ!!!!!!! በሕይወትህ ካፅናናአቸው ካለፍህ/ከመሄድህ በኋላ ትኩረት ሰጥቼ ዝማሬዎችህን ስሰማ ከልብ ከመፅናናት አልፎ የላይኛውን አስባለሁ!!
@yergalemmeles2842
@yergalemmeles2842 2 жыл бұрын
Me to Amazing
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 3 жыл бұрын
ሶልዬ የኔ ወድም ትድናለህ እጅ ሞትህን ማን አስቦ በተለይ ይሄ መዝሙርህ እረፍት ነሳኝ ልብ ይነካል አተ ለካ ታዉቆህ ነበር💔💔💔💔
@Apostlebarnabastomas
@Apostlebarnabastomas 2 жыл бұрын
ጌታ ይክበር ! ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት ነው። እግዚአብሔር ይመስገን።
@mimitaye6872
@mimitaye6872 2 жыл бұрын
የዘማሪ ስለሞን ሃዘን በጭራሽ አልወጣ ብሎኛል ዝማሬዎቹን በስማሁ ቁጥር እንባዬን መቆጣጠር ያቅተኛል ግን በአባቱ መኖሪያ ኢየሰስ ባለበት ቦታ ስለአለ በጣም ደስ ይለኛል
@ሃሊሉያቲቪ
@ሃሊሉያቲቪ 3 жыл бұрын
ሶልዬ አንተ የምትገረም የክርስቶስ ወታደረ ነበረክ የአንተን ዝማሬዎችን አየሰመሁ ሁሌም አስብሃለሁ አወድሃለሁ🙏🙏🙆🙆😭😭😭😭
@frehiwottafesse7715
@frehiwottafesse7715 3 жыл бұрын
አንተ የእግዚአብሔርን ክብር የቸሽከምክ ነህ you are sooooo blessed
@NathanielDaniel-gw4es
@NathanielDaniel-gw4es 3 ай бұрын
በመጀመሪያ ክብሩን ለእግዚአብሔር ይሁን እግዚአብሔር በወንድማችን አልፎ የባረከን ነብስ አይቀረልኝም የወንድማችንን መዝሙር ስሰማ እግዚአብሔር ይመሰገን ደሞ ወደ አባቱ እንደሜየድ የእግዚአብሔር መንፈስ ያሳወቀው ይመሰላል መዝሙሮቹን ስሰማ ጌታ ይባረክ ጌታ ይናፍቃል ወደ ኢየሱስ መጨረሻችንን አሳምርልን ጌታ❤
@menaaweke2749
@menaaweke2749 3 жыл бұрын
እፎይ😭😭😭 ሶልዬ እደለኛ ነህ እኮ ነፍስህ በሰላም ትርፍ💐 ሁሌም እንወድሃለን 🙏❤
@teklumisrak5906
@teklumisrak5906 3 жыл бұрын
እውነት ነው ውድ እሱ መግባት ሰላም ነው ለቤተሰብ ውዳጅ ዘመድ መፅናናት ይሁን
@tsegayejalideti8342
@tsegayejalideti8342 2 жыл бұрын
እጅግ በእምነት እንድንፃና የሚያግዝ ዝማሬ ነዉ። እግዝአብሔር የወደደዉን ስለደረገ እርሱ ይባረክ።
@demesmaml445
@demesmaml445 3 жыл бұрын
ወንድማችን ወደአባቱ እቅፍ ገባ ከዚህ ድብልቅልቅ ካለ አለም ወጥቶ ለኛ ግን በዚህ ዝማሬ መልክቱን አስተላልፎአል"እንቅረብ አብዝተን "እሱ ያዋጣናል
@betiyegetalij5955
@betiyegetalij5955 3 жыл бұрын
ብትክክል ግታ እግዚአብሔር ይባረክ እየሱስ ፍቅር ነው 🙏
@memeapbibi2952
@memeapbibi2952 2 жыл бұрын
amwnamwn😭🙏🙏🙏🙏
@txxx152
@txxx152 2 жыл бұрын
@@memeapbibi2952 LĹLLP1
@mesay4210
@mesay4210 2 жыл бұрын
አው ትክክል ነው💔
@TamiratTasfaye-fg4yu
@TamiratTasfaye-fg4yu 8 ай бұрын
😢😢😢
@mebratabebe-y2n
@mebratabebe-y2n 2 ай бұрын
😢😢😢😢 ምን እደሜል አላውቅም ግን ይህንን መዝሙረ ለመስማት ልብ ይገፍፍል ለካ ለዝህ ነው ውንድሜ 😢😢😢😢 ለቤተስቦችክ እና ለምታገለግለው ቤተክረስታን መጽናናትን እመኛለው
@mahutube443
@mahutube443 Жыл бұрын
ባንተ በሆነው ሁሉ እግዝአብሔርን አከብራለሁ
@sarademeke99
@sarademeke99 Жыл бұрын
አሜን ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ።ሃሌሉያ
@aberishkelibeto4994
@aberishkelibeto4994 2 жыл бұрын
ከዝህ ኵተተሙ ዓለም አምለኬ ማቼ ይሁን የምየሰርፈኝ ።አምለኬ ሆይ ፍትህን መየት ነፈቀኝ
@almazalmaz1031
@almazalmaz1031 2 жыл бұрын
UFFFFFFFFF የእውነት ይህን መዝሙር ስሰማ የዚህ ዓለም ውጣ ወራድ ሳላቻኝ ሞት ነፋቀኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@bettybekele1581
@bettybekele1581 2 жыл бұрын
😭 በጌታ ሀይል መበርታት ይሁንልሽ አንድ ቀን አንቀርምና ባስፍራችን ታምነን ፈቃዱን መፈፀም ይብዛልን 😭😭🙏
@GurmesaDiriba-dy1wx
@GurmesaDiriba-dy1wx Жыл бұрын
Hitiye Ayzosh,Andi ken enedelen abetichen ger
@fantaneshsamuel9762
@fantaneshsamuel9762 3 жыл бұрын
ብዙ ብዙ እዳስብ አረከኝ የት ነው ያለነው እድል እድለኛ ነህ
@korerimarima1441
@korerimarima1441 3 жыл бұрын
አሜን በእቅፋ ኑር ወንድሜ🌹🌹🌹🌹
@godislove9841
@godislove9841 Жыл бұрын
A prophetic song. It seems he is singing from haven. Glory to God for giving us a brother like him.
@minalutadesse2224
@minalutadesse2224 8 ай бұрын
Every moment while I got a chance to listening to this beautiful song, I feel I am living and enjoying in the heaven with my everlasting Father, Jesus Christ. Thank you Jesus for all you've paid for and saved me! Our beloved Solomon, you gone too early; you're worshiping in the heaven with your loving God!
@tizitalameso35
@tizitalameso35 2 жыл бұрын
መሞት ካልቀሬ እንደዚ እንዳንቴ ሆኖ መሞት ይሻላል።
@Iyesusyadinal
@Iyesusyadinal 2 ай бұрын
እንኳንም አማኝ ሆንክ በአባትህ ቤት ብዙ መኖሪያ አለ
@medhanitbekele6963
@medhanitbekele6963 2 жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ዝማሬ ነው ሰሌ ከኛ በመለየትህ ብናዝንም ግን ደሞ የተሻለ ቦታ ስለሆንክ ጌታን እናመሰግናለን በዚህ እንፅናናለን
@fevendaniel8312
@fevendaniel8312 3 жыл бұрын
ሶልዬ አንተ በጣም እድለኛ ነክ 🙏🙏🙏
@getachewzeleke2813
@getachewzeleke2813 Күн бұрын
እየሱስ አብልጦ ይወድሻል❤
@milkacaku5953
@milkacaku5953 3 жыл бұрын
እንዴት መታደል ነው🙆‍♀️🙆‍♀️ወደ ወደደክው እና ወደ ናፈከው አባትክ ሄድክ❤
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ አንተ መልካም ነው ለአንተ ያዘጋጀገከው ሰው ነው ሰላም እርፍት ✝️😭🙏
@TigistAbrha-kq5ev
@TigistAbrha-kq5ev 9 күн бұрын
ጌታ አዋቂ ነው 😢
@egzabherfkrnew3426
@egzabherfkrnew3426 2 жыл бұрын
ኡፊፊፊፊ😭😭💔 ሶል መለካም እረፊት ዝማሬዎችን ስሰማ በጣም እግዚአብሔር ክብር አይለው ሁሌም በጣም ዉስጥ ይሰበራል ❤️❤️🙌
@sarademeke99
@sarademeke99 4 ай бұрын
አሜን ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው
@elilhagos9952
@elilhagos9952 3 жыл бұрын
This guy has seen the glory of God!! He is with his lovely God and enjoying heavenly glory!!! May God comfort all his family,🥲🥲🥲🥲🥲
@derejeararso9348
@derejeararso9348 7 ай бұрын
ይሄንን ዘማሪ ማዳመጥ የጀመርኩት በሞተ ጊዜ የሽኝቱን ፕሮግራም በተመለከተ በነበረው ፕሮግራም ላይ ዝማሬውን ሰምቼ ነው። በአጋጣሚ እኔም ወንድሜን በማጣት ሀዘን ከብዶኝ የነበረኝ ጊዜ ነበር ።ምክንያቱም የኔ ወንድም በሰው ሀገር ምን ሆኖ እንደሞተ እንኳን አለመታወቁ ነው ።እስከዛሬም አይታወቅም ። ሠለሞን እውነትም እድለኛ ነው ።ምክንያቱም መንፈስ ቅዱስ በሚገባ እንዳዘጋጀው ከመዝሙሮቹ እንረዳለን ።
@debora934
@debora934 2 жыл бұрын
አርፈሃል በጌታ ከዚ ዘመን 😭😭😭😭
@ethiopianpastorbikalewadem6119
@ethiopianpastorbikalewadem6119 2 жыл бұрын
እንወድሃለን ወንድማችን መልካም የዘለዓለም እረፍት
@xyzabc3762
@xyzabc3762 3 жыл бұрын
Amazing song, Glory to God! God gifted you with the greatest destiny. You are blessed and your soul will rejoice for the rest of your eternal life because you chose the right way - Jesus♥
@debora934
@debora934 2 жыл бұрын
ለቤተሰቦችህ መፅናናት ይሁን ዝማሬክ ሁሌም ይሰማል
@sabamilkias8209
@sabamilkias8209 2 жыл бұрын
መልካም እረፍት በጌታ ይሁንልህ
@amesalemasresha2218
@amesalemasresha2218 3 жыл бұрын
አቤትዘመረው ህይወትን
@Fantastic-b9h
@Fantastic-b9h 3 жыл бұрын
መልካም እረፍት ወንድሜ ሰለሞን
@queenhanny4011
@queenhanny4011 2 жыл бұрын
🙆🙏😭😭😭this song really touch me,even though I don't understand.
@birukefenie9423
@birukefenie9423 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ቤት ስራ ዘለአለማዊና ሁል ግዜ ያበራል፡፡ የሚባርክ ይባረካልና ወንድማችንም ለዘለአለም ተባርኳል ብዬ አምናለሁ፡፡
@kalkidangetnet6464
@kalkidangetnet6464 2 жыл бұрын
😭😭😭 betam newu yazenkut wondime Geta le betesebocheh ena le melawu kidusan wondim ehitochih metsenanatun yisti 🙏🙏🙏
@fernandojoaomuchanga3182
@fernandojoaomuchanga3182 2 жыл бұрын
Can't stop listening 😭❤🙏🏻
@Haset7866
@Haset7866 2 жыл бұрын
Now he is enjoy seeing Lord Jesus face to face 🙌
@GirnaJaree
@GirnaJaree 2 ай бұрын
Woyenea Wandema Engha Ataneghi Gin Geta Falagahi Minim Maderg Yeshalele Abate Yebaletale
@thionlema7724
@thionlema7724 8 ай бұрын
አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@tesfanshiwdagenw7144
@tesfanshiwdagenw7144 7 ай бұрын
እድለኛ ነህ ከዜህ ዝብርቅርቅ ካለ አለም ተገላግለህ ወደ አባትህ ሄደህ አረፍክ ወንድሜ መልካም እረፍት
@tesfay3957
@tesfay3957 2 жыл бұрын
Remember we all will going to go some days to our fathers in heaven but we have to prepare according to his words Amen.
@demekezewdie268
@demekezewdie268 2 жыл бұрын
Glory to God. Your blessing songs are amezing. Rest in peace bro.
@tadewosseyoum9910
@tadewosseyoum9910 2 жыл бұрын
ይህ ሰው በዘመኑ እግዚአብሔርን አገለገለ ከዚያም ወደ እግዚአብሔር ሄደ:: We should also follow and do the will of God before our time end up.
@YewubdarDereje
@YewubdarDereje 11 ай бұрын
ሰለሞን እጅግ መልካም ሰው አክባሪ ትሁት ወንድሜ ነው።
@yoditezera
@yoditezera Жыл бұрын
i cant stop listening this song ,i wish if he is alive for his family and us .GOD IS RIGHT BY HIS WORK
@danielgebru5868
@danielgebru5868 2 жыл бұрын
Full of spiritual and spirit tach.
@reality165
@reality165 3 жыл бұрын
Glory be to God! Wonderful life testimony he left for us❤️❤️❤️
@xsprxlink760
@xsprxlink760 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ ወንድማችን መልካም እረፍት 😭😭😭😭💔💔💔🙏🙏🙏🙏
@MeleChego
@MeleChego 2 жыл бұрын
Was a Prophetic Song. Stay in the peace of the Lord.
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 3 жыл бұрын
Eysuse Geta new ❗️
@fevenjesus5741
@fevenjesus5741 2 жыл бұрын
Wede abath wede mnwedow geta now yehedk yetebarek neh mezmuru tebarkenal
@hewihewi8308
@hewihewi8308 8 ай бұрын
Ur blessed❤
@promisedegaga614
@promisedegaga614 2 жыл бұрын
Inde zamarkawu wode miwodih abatih ga hedahal rip soli💔
@danielgebru5868
@danielgebru5868 3 жыл бұрын
Soliana our brother anteco legeta noreh new yalefkew betam ketikit kingdem mind andu ante neh zoe hiwot aggntehal.geta yasjemerhen betgat yecheresk. Kidusan brothers and sisters ebakachun bemeskelu yamenen geta yasgemeren yekrestna eywet betgat enchers belesun yetebeke frewan yibelal getawen yemitebek yikebral. eskemecherehaw yemitsena ersu yidnal getachew simeta yemiyagegnache eneziya baroh( lijoch) betsuan nachew. Eyesus kirstos geta new mechem kalvinstoch tiyake west tigebalachu.
@Abenezer12344
@Abenezer12344 2 жыл бұрын
No words 💔 😢,
@danielgebru2156
@danielgebru2156 10 ай бұрын
Abeni getayesus zemenehen hulu bashenafinet yemitchersbeten hayle yalbishe ye egzi esat ye holspirit hayl belayihlay yiwred yasjemereh geta yaschersh benegeroch hulu hayal yadrigh egzi bezi zemen kemiyasnesache hayalan andu yadrgih zemenh hulu ye ashenafinetna yelemilame yihun you are so blessed.
@ruhamayechristosyegeta3915
@ruhamayechristosyegeta3915 3 жыл бұрын
በግዜ መሄድህ ቢያሳዝነኝም 😭 እግዚአብሔር አዋቂ ነው
@mereedabel3992
@mereedabel3992 3 жыл бұрын
Beslam Be Abateh Eje Arefehal Wendemeye . Egzeabeher Tedarehen Ena Lejocheh Yebarek. 🙌🙌🙌❤💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@tigstumelase602
@tigstumelase602 3 жыл бұрын
Wowowowo wowowowo wowowowo soliyee tabarakilng malkami irafiti yihunlikii 😭😭Rip😭😭😭😭😭😭😭
@cristinaperilli9125
@cristinaperilli9125 2 жыл бұрын
Bewunet betih dersehal wede marefiah bet hedehal,ke Geta ga. Getaie tebarek, yemitewdew tisebesibaleh
@aselefechzena3996
@aselefechzena3996 3 жыл бұрын
ሰልዬዬ እንወድሀለን
@tizuselam9944
@tizuselam9944 Жыл бұрын
ሃሌሉያ💖💖😥😥
@ZawudegiriaZaude
@ZawudegiriaZaude 2 ай бұрын
Amen ❤❤
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 3 жыл бұрын
Geta abzto yebarkeh,yene wide wendem solomon 💕🙋🏽‍♀️🇫🇷
@dejenezekarge2070
@dejenezekarge2070 3 жыл бұрын
ሰሌ ወንድሜ የሬማ ወዳጄ እጅግ ሲበዛ እንወድሃለን ቀጣዩ ቀን የምስጋና ግዜ ይሆንልናል
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 3 жыл бұрын
Egizabeher melkam new ✝️
@hayatmkonn1500
@hayatmkonn1500 Жыл бұрын
መታደልነው ከጌታጋመሆን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ 6 ай бұрын
Solye❤❤😢😢
@WondemuAbebe-fj6nz
@WondemuAbebe-fj6nz Жыл бұрын
ሰለ ታከበረ ሞት ጌታ ይማስጌን
@eyesusAmalajekebere_6310
@eyesusAmalajekebere_6310 Жыл бұрын
Solye❤❤❤ hulem we miss u !!!❤❤❤
@tigist.gejatigist4626
@tigist.gejatigist4626 3 жыл бұрын
አሜንንን 🤲🏾🤲🏾🛐🛐😰😰😰😭😭😭😭😭😭
@AbiyWakumaDinsa
@AbiyWakumaDinsa 3 жыл бұрын
ዘማሬ ሰለሞን ይርጋ ገብቻለሁ እሱ ጋር ዝማሬ Gebichalehu video 2021
@danielgebru5868
@danielgebru5868 3 жыл бұрын
My beloved brother soliana you achieve wat you want we are going steel forward to complete our mission to be onest you are laki. we love you i now one thing we've a dinner together one day.
@sarademeke99
@sarademeke99 Жыл бұрын
ሃሌሉያ
@betiyegetalij5955
@betiyegetalij5955 3 жыл бұрын
የን ዎንድሜ እኗዳልን 😭😭😭😭
@chuchuchamiso107
@chuchuchamiso107 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤Ameen
@meronyohannes588
@meronyohannes588 Жыл бұрын
Erdan befekere
@rosinatesfatsion285
@rosinatesfatsion285 3 жыл бұрын
ሰሌ ሁሉም አልፎ እነደገና እንዘምራለን ደርሰናል ኢየሱስ ጋር ሃሌ ሉያዕብራውያን 12 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²² እናንተ ግን ወደ ጽዮን ተራራ፣ ወደ ሰማያዊት ኢየሩሳሌም፣ ወደ ሕያው እግዚአብሔር ከተማ መጥታችኋል፤ በደስታ ወደ ተሰበሰቡት ወደ አእላፋት መላእክት፣ ²³ ስማቸው በሰማይ ወደ ተጻፈው ወደ በኵራት ማኅበር ቀርባችኋል፤ የሁሉ ዳኛ ወደ ሆነው ወደ እግዚአብሔር፣ ፍጹምነትን ወዳገኙት ወደ ጻድቃን መንፈሶች፣ ²⁴ የአዲስ ኪዳን መካከለኛ ወደ ሆነው ወደ ኢየሱስ፣ እንዲሁም ከአቤል ደም የተሻለ ቃል ወደሚናገረው ወደ ተረጨው ደም ደርሳችኋል። ደርሰናል ሃሌ ሉያ ፈጥነህ ትድን ዘንድ በኢየሱስ ስም እፀልያለሁ እህትህ ጽጌሬዳ ዓንዶም(London)
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 3 жыл бұрын
Eysuse yadnal ❗️
@AlexXendar-f9f
@AlexXendar-f9f Жыл бұрын
sale baa bizuhu tabark liibii yeminake mazihumurii nawo
@woyinishetwoynua2296
@woyinishetwoynua2296 2 жыл бұрын
ድብልቅ ያለ ስሜት
@qalhaqijesusonly2821
@qalhaqijesusonly2821 2 жыл бұрын
Waww Solomon 2 Timothy 4 (KJV) - 2ይ ጢሞቴዎስ 7: I have fought a good fight, I have finished my course, I have kept the faith: 8: Henceforth there is laid up for me a crown of righteousness, which the Lord, the righteous judge, shall give me at that day: and not to me only, but unto all them also that love his appearing.
@qalhaqijesusonly2821
@qalhaqijesusonly2821 2 жыл бұрын
That's what you have accomplished GBU
@GirnaJaree
@GirnaJaree 2 ай бұрын
eleleeeeeeeeeeeeeeeeeeee
@eshetumathewos3812
@eshetumathewos3812 2 жыл бұрын
እውነትም እድለኛ ነሃ
@jaforbahrain356
@jaforbahrain356 2 жыл бұрын
AMMMEEEEEEENNNNNN🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@asteralemayehu8094
@asteralemayehu8094 2 жыл бұрын
Amennnnnnn and Amennnnnnn ❤🙏❤🙏
@maazapubliccell1905
@maazapubliccell1905 2 жыл бұрын
alemtekm
@BirituSherera-rg5dh
@BirituSherera-rg5dh Жыл бұрын
🙏❤️🙏❤️🙏❤️
@tesgtmaessgt
@tesgtmaessgt 2 жыл бұрын
AMN AMEN FERMN TABERKI
@genetgeremew4496
@genetgeremew4496 Жыл бұрын
ነፍሱን ይማር
@ribka2004E
@ribka2004E 3 жыл бұрын
Endet edlegna yehone zenari nw
@mesrakabera6873
@mesrakabera6873 3 жыл бұрын
አሜንንን
@aselefechzena3996
@aselefechzena3996 3 жыл бұрын
Where is Solomon Yeirga? His songs are good.
@Sammyt07
@Sammyt07 2 жыл бұрын
He passed away. 😭😭😭
@dimahe143
@dimahe143 2 жыл бұрын
@@Sammyt07 😭😭😭😭
@BerhaneColston
@BerhaneColston 5 ай бұрын
Heaven with our lord Jesus. We will see him when we go home too. He is blessed He is with our lord Jesus.
@sarahjohn8592
@sarahjohn8592 2 жыл бұрын
ሶልዬ😭😭😭😭😭😭😭
''ተጠማሁ''  Solomon Yirga New Gospel 2019
20:48
Ellys Studio
Рет қаралды 194 М.
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
ጸንቼ መቆሜ Daniel Amdemichael
17:06
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 489 М.
ፍቅርህ ዛሬም ትኩስ ነው!
19:07
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 1,8 МЛН
አምልኮ ዘማሪ ስለምን ይርጋ
39:53
apostle Abiy Wakuma Dinsa
Рет қаралды 78 М.
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41