Alegefa Yalewen Qen (አልገፋ ያለውን ቀን) - Awtaru Kebede

  Рет қаралды 2,713,200

Awtaru Kebede Ministry

Awtaru Kebede Ministry

Күн бұрын

Awtaru Kebede Ministry

Пікірлер: 888
@millionlucky3742
@millionlucky3742 5 жыл бұрын
ይሄን መዝሙር ስወደው ግን ለኔም ይህንን ቀን የእውነት አሳልፎት ባየሁ እና ከልቤ በዘመርኩት።
@wongeleemanuale5262
@wongeleemanuale5262 4 жыл бұрын
Ayzoh gita melkam ena tamagni new.....bicha ante aynhin kesu lay atansa.....be wunt tsina.
@millionlucky3742
@millionlucky3742 4 жыл бұрын
@@wongeleemanuale5262 ይሁን እስቲ አመሰግናለሁ። ጌታ የተናገረኝ ቀኝ እኔ የምኖረው ግራ ቢሆንብኝ እኮ ነው። ኑሮዬ ሁለት ግራ እግር ሆነብኝ። ይቅርታ አላዘንኩብህ ብሶት ነው።
@kefyalewmelka145
@kefyalewmelka145 4 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ ጌታ መልካም አባት ነው አሁን ያለህበትን ጭንቀት ጌታ አሳልፎህ ይህን መዝሙር ትዘምረዋለህ
@wongeleemanuale5262
@wongeleemanuale5262 4 жыл бұрын
@@millionlucky3742 wendim million endit neh hulu selam... berta wendime nerta gita tamagn silehon.. hulu lebegomew..... kedemo alew lehulum.
@millionlucky3742
@millionlucky3742 4 жыл бұрын
@@wongeleemanuale5262 እሺ አመሰግናለሁ ስለ ማፅናናትህ ጌታ ይርዳን።
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ 2 жыл бұрын
ሁሉን ችይ ባንተ አለፍኩኝ መቸገሬን አስረሳኸኝ አሜን ሀሌሉያ ለመከራችን ለብቻ የማይተወን ጌታ ነው የምናመልከው አቤት አገዛው የገርማል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@eldanaeldana8153
@eldanaeldana8153 6 жыл бұрын
መዝሙሮችክ የተጨነቀን ያፅናናል ቀሪ ዘመንክ በጌታ በእየሱስም የተባረከ ይሁን አሜን።
@dejenebelachawe64
@dejenebelachawe64 4 жыл бұрын
I am orthodox but when i listen this song i feel good thanks to God
@targetmulti-media5262
@targetmulti-media5262 2 жыл бұрын
Amen
@tegistaweke2705
@tegistaweke2705 2 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን አውታሩ ከበድ የምፅናናበት መዝሙር ጌታ ይባረክ በእባ ነው የምሰማው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@ritagebremariam5237
@ritagebremariam5237 Жыл бұрын
ll
@mekdimekdi6960
@mekdimekdi6960 7 жыл бұрын
እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግነ ይኤን መዝሙር። ስሰማው ያፅናናኛለ ልብ የሚነካ መዝሙር ነው አውቴ እግዚአብሔር ይባርከ
@ኢየሱስብቻውንያድናል
@ኢየሱስብቻውንያድናል 7 жыл бұрын
mekdi Mekdi አሜን
@eyesussyadninallelezlemeye5599
@eyesussyadninallelezlemeye5599 7 жыл бұрын
mekdi Mekdi tebareki
@mastewalize
@mastewalize 7 жыл бұрын
mekdi Mekdi ትክክል ብለሻል, ግን ለምን ለመላእክት እና ለሰዎች መስዋእት ታቀርቢያለሽ? የጌታ ውለታ ከመላእክትና ከሰዎች እርዳታ ጋር ይተካከላል? ጌታን ካመለክሽ እነሱ የት ይሄዱብሻል? መስዋእት የሚሰዋው ለጌታ ብቻ እንጂ ለሁሉም አይደለም, አምልኮ እና ፀሎት የሚቀርበው ወደ ጌታ ብቻ እንጂ, ወደፈለግሽው ወይም ወደወደድሽው ሁሉ አይደለም። እባክሽን ጌታ እንዲገልፅልሽ ፀልዪ?
@alamimelesaali1148
@alamimelesaali1148 6 жыл бұрын
አሜንንን ተባርክ
@omarassouma7737
@omarassouma7737 6 жыл бұрын
vgfghfbsh yuc urifv ufuv
@Adis-lh9zj7xs4i
@Adis-lh9zj7xs4i 4 жыл бұрын
Ewunti new siti nger ale algefa yelge kenti gn eyesus bate hulum tagafefa amen amen eyesus hulun aselfi new thank you awute
@ZZ-lf4sk
@ZZ-lf4sk 4 жыл бұрын
አውታሩዪ።ጌታ እየሱስ የባርክህ።መዝሙሮችህ ሁሉ ዘመን አሻጋሪ ስለሆኑ
@hanaalemu3983
@hanaalemu3983 5 жыл бұрын
ለጌታ ዝቅ ስንል የእግዛብሔር ማዳን የገለጽና በከፍታ ላይ ያስቀምጣል፣ እውነት ነው ክብር ተጥሎልህ የሚሰገድልህ አምላክ እየሱስ ብቻ ነው፡፡
@mullertsegaye3193
@mullertsegaye3193 6 жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ ነገር unlike የሚያደርጉን ሰዎች ለእግዚአብሔር መዘመር ምን ያስቆጣል ልቦና ይስጣችሁ ጌታ ኢየሱስ
@elsa0002
@elsa0002 6 жыл бұрын
Eyetash keyiri yebeletew kutir like new......seytan new .. Selyilachew...bota ayasfeligewm seytan...ignor...move on...tebareki..
@adamitujaleta162
@adamitujaleta162 5 жыл бұрын
የእኔም ጥያቄ ነዉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
@mastewalize
@mastewalize 5 жыл бұрын
ሰይጣን ያለባቸው መዝሙር ሲሰሙ ይጠሉታል
@edenkebede1342
@edenkebede1342 5 жыл бұрын
Exactly. That is my question all the time. Tebareki
@godisgoodallthetimejesusis6006
@godisgoodallthetimejesusis6006 5 жыл бұрын
እኔም ሀሌም ግርም ይለኛል ግን ጌታ ልቦና ይስጠን ኢየሱስ ያድናል 🙏🙏
@tewoflosteferi8068
@tewoflosteferi8068 3 жыл бұрын
ውይ ዘመንህ ይባረክ መዝሙሮችህ ሙት አይደሉም ቆመው ይሄዳሉ ሂወት አለባቸው
@betiw7112
@betiw7112 4 жыл бұрын
አዝ፦ አልገፋ ፡ ያልውን ፡ ቀን ክንድህ ፡ ገፍቶት ፡ አሻገርከኝ ሁሉን ፡ ችዬ ፡ በአንተ ፡ አለፍኩ መቸገሬን ፡ አስረሳኸኝ ማን ፡ ልበልህ ፡ ምን ፡ ልበልህ ምላሽ ፡ አጣሁ ፡ ጌትዬ ፡ የምከፍልህ ፡ አዎ ዝቅ ፡ ብዬ ፡ ክብሬን ፡ ጥዬ ልስገድልህ ፡ ጌታዬ ፡ ተዋርጄ (፪x) ከኋላዬ ፡ ርቆ ፡ እንደ ፡ ህልም ፡ አለፈ እንደ ፡ ፈሳሽ ፡ ውኃ ፡ መጨነቄ ፡ ሄደ (፪x) ምሥጋናዬ ፡ አርጐ ፡ መቅደስህን ፡ ይሙላው ለውለታህ ፡ ምላሽ ፡ ይሄም ፡ ሲያንስብህ ፡ ነው (፪x) አዝ፦ አልገፋ ፡ ያልውን ፡ ቀን ክንድህ ፡ ገፍቶት ፡ አሻገርከኝ ሁሉን ፡ ችዬ ፡ በአንተ ፡ አለፍኩ መቸገሬን ፡ አስረሳኸኝ ማን ፡ ልበልህ ፡ ምን ፡ ልበልህ ምላሽ ፡ አጣሁ ፡ ጌትዬ ፡ የምከፍልህ ፡ አዎ ዝቅ ፡ ብዬ ፡ ክብሬን ፡ ጥዬ ልስገድልህ ፡ ጌታዬ ፡ ተዋርጄ (፪x) እጅህ ፡ እየረዳኝ ፡ ሁሉን ፡ ተሻገርኩ አልገፋ ፡ ያለውን ፡ ቀኖቼን ፡ አለፍኩ (፪x) ለአደረከው ፡ ሥራ ፡ ምሥጋና ፡ ይገባሃል ነፍስ ፡ ያለው ፡ ግዑዙ ፡ ወድቆ ፡ ይሰግድልሃል (፪x) አዝ፦ አልገፋ ፡ ያልውን ፡ ቀን ክንድህ ፡ ገፍቶት ፡ አሻገርከኝ ሁሉን ፡ ችዬ ፡ በአንተ ፡ አለፍኩ መቸገሬን ፡ አስረሳኸኝ ማን ፡ ልበልህ ፡ ምን ፡ ልበልህ ምላሽ ፡ አጣሁ ፡ ጌትዬ ፡ የምከፍልህ ፡ አዎ ዝቅ ፡ ብዬ ፡ ክብሬን ፡ ጥዬ ልስገድልህ ፡ ጌታዬ ፡ ተዋርጄ (፪x) ምን ፡ ቢሰጥህ ፡ ምላሽ ፡ የአንተን ፡ ሥራ ፡ ይተካል እንዲያው ፡ ዝቅ ፡ ብሎ ፡ ማመስገን ፡ ይሻላል (፪x) እስከ ፡ ምድር ፡ ዳርቻ ፡ የሚመስልህ ፡ ታጥቷል ትልቁ ፡ እግዚአብሔር ፡ ክብር ፡ ይገባሃል (፪x) የእኔ ፡ ኢየሱስ ፡ የእኔ ፡ አባት ፡ የእኔ ፡ ጌታ አንተ ፡ ነህ ፡ የእኔ ፡ ባለ ፡ ውለታ (፪x) ላብዛልህ ፡ አምልኮ ፡ ላብዛልህ ላብዛልህ ፡ ስግደትም ፡ ላብዛልህ (፪x) የእኔ ፡ ኢየሱስ ፡ የእኔ ፡ አባት ፡ የእኔ ፡ ጌታ አንተ ፡ ነህ ፡ የእኔ ፡ ባለ ፡ ውለታ (፪x) ላብዛልህ ፡ አምልኮ ፡ ላብዛልህ ላብዛልህ ፡ ስግደትም ፡ ላብዛልህ (፪x)
@nigussieta1847
@nigussieta1847 3 жыл бұрын
Tebarki
@meseretteklewold3625
@meseretteklewold3625 5 жыл бұрын
ውድ ዘማሪ አውታሩ ተባረክ! ዝማሬዎችህ ህይወት ያላቸው ስለሆኑ ህይወት ይሠጣል! ዘመንህ ይባረክ!
@misskren6720
@misskren6720 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልል ሀሹ ሀሌሉያ እውነት ነው አሜን አሜን አውታሩ እየሱስ ዘመንክን ይባርክ ተባርክልኝ በመዝሙሮች በጣም ተባርኪያለው ፀጋው ይብዛል
@dukhan9283
@dukhan9283 7 жыл бұрын
አዉተሩ ወድሜ መዝሙሮችክ ሁሉ ልብን የሚነኩ ነቸዉ የቆረጣ ተስፈዬ በተ መዝሙር ለምልማል እግዚአብሔር ፀገዉን የብዘልክ
@rahelrahel3691
@rahelrahel3691 4 жыл бұрын
ነብሴም.አልቀረች. ዘማር / ፓስተር. አዉተሩ ከበደ እንዴ አንቴ የሉትን.ያብዘልን. በረዥም እድሜ ተበረክ
@derejeshiferaw8300
@derejeshiferaw8300 4 жыл бұрын
ህይወት ህይወት ይሸታል መዝሙርህ ፀጋ ይብዛልህ።
@alemtsehayjesus9731
@alemtsehayjesus9731 4 жыл бұрын
አልገፋ ያለውን ቀን ክንዴ ይዘ አሻግር ከኝ ስንት አልገፋ ብለው ያለፉ ቀኖች አለፉ በጌታ የማያልፍ ቀን የለምና ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ፀጋው አብዝቶ ይስጥ አውታር ይህዝብ አባት ነህና እግዛብሄር ነፍ አመት ኑርልኝ
@clawdytessma6988
@clawdytessma6988 4 жыл бұрын
አዋ ጌታ እየሱስ ክንደ ቡርቱ ነዉ ሁሉን አችሎን አሳልፍንል በትክል ዘምረሕዋል አተና ቤተሰቡህ ተባረኩ እንደገና በፀዬን ሰንዘምር እንገናኞለን ክንደ ቡርቱ ያሸግረናል ይባረክ ነኔ ጌታ ሠገዱኩለት
@getanehmitiku5019
@getanehmitiku5019 4 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 Жыл бұрын
በሕይወተ ትልቅ ትርጉም ያለው መዝሙር ነው
@estermedhin7766
@estermedhin7766 5 жыл бұрын
ልብ የሚነካ መዝሙር በጣም ነው የሚወደው😍
@mmakmaakk4672
@mmakmaakk4672 4 жыл бұрын
M
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 3 жыл бұрын
አውታር እግዚአብሔር የአግልግሎት ዘመንህን ይባረክ
@fikirabera437
@fikirabera437 8 жыл бұрын
እግዝሐብሔር ዘመንክን,አገልግሎትክን ይባርከው ሁልግዝ በመዝሙርክ እባረካለሁ ተባረክ
@almztak6722
@almztak6722 7 жыл бұрын
amen.amen.
@senayte2333
@senayte2333 7 жыл бұрын
ተባረክ የኔ, ጌታ
@erabet9803
@erabet9803 7 жыл бұрын
amena
@meazaalebachew674
@meazaalebachew674 7 жыл бұрын
Fikir Abera አሜን
@miresetesema4098
@miresetesema4098 7 жыл бұрын
Fikir Abera EMNAEllllllllllEllllllllll amehak.ymsgan TBARKE
@wubalemfkadu6600
@wubalemfkadu6600 3 жыл бұрын
amen amen amen amen geta yibareki tebareki zemenik yibareki
@abenezerdeselegn1632
@abenezerdeselegn1632 Жыл бұрын
Amen Amen Glory to Jesus 💚 🙏
@Black-lioness
@Black-lioness 7 жыл бұрын
Amen so soothing to the soul May GB more...count me in your prayers my fellow Christian!!
@firyeza6536
@firyeza6536 4 жыл бұрын
Ameeeeeeeeeeen🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️💚💛Selam Le Ethiopia 🙋🇪🇹
@semira911
@semira911 6 жыл бұрын
ክብርህን ጥለህ ላከበርከኝ ራስህን ዝቅ አድርገህ ራሴን ቀና ላደረክልኝ ለዘመናት ያስጨነቀኝ የድያብሎስ ስራ በመስቀል ተቸንክረህ ለሻርክልኝ፣ ዝቅ ብየ፣ የዓለሙን ጉዳይ ወደኃላየ ጥየ ለክብርህና ምስጋናህ እንድተጋ አባቴ እርዳኝ።ዘማሪ ጌታ ይባርክህ።
@lizakassaya1772
@lizakassaya1772 5 жыл бұрын
አልገፋ ያለው ባንተ ሀይል እናልፋለን አሜንንንንን አውቴ ዘመንህ ይለምልም የሚመስልህ የሌለህ የኛ ጌታ ክብር ላንተ ይሁን ይብዛልህ ምስጋና እልልልልልልልልል
@mtolla5767
@mtolla5767 4 жыл бұрын
ሁሉም ተስፋ ሲያስቆርጥ አለም በጨለማ ስትዋጥ መውጫ መግቢያ ሲጠፋ እግዚአብሄር ብቻ ተሰፋ ይሆናል። አለም ከንቱ የከንቱ ከንቱ ባዶ ምኞት I just get tired of this empty life lousy world..
@getachewbayu2824
@getachewbayu2824 4 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ይህን መዝሙር በሠማሁት ቁጥር ውሥጤን ሠላም ይሠማኛል
@AlmazAbdu-em3tf
@AlmazAbdu-em3tf Жыл бұрын
Selamhi yiza be zemenh Hulu kantega yihun Amen Amen Amen erasen be tsatsat enday yaderigegnal hulem miretu endale yigebagnal ke miretu kamishalehu
@susilhma3576
@susilhma3576 7 жыл бұрын
አሜን ዝቅ ብዬ ልስገድልኽ
@alemmekonen4298
@alemmekonen4298 3 жыл бұрын
አሜን ውለታህን ለመመለስ ድረጊቴ ያንስብኛል
@delebeyene8076
@delebeyene8076 8 жыл бұрын
Uffffffffffffffffffffffffffffffffffffffffff mini libel wuste reka yezewutir mezemure newu lene. Geta eyesus Abizto yibarkih wondime. tebareki.
@madimasi4557
@madimasi4557 7 жыл бұрын
Dele beyene
@dabalaterefe8045
@dabalaterefe8045 3 жыл бұрын
I tell you this song is something else... it just touches soul
@melakumuluneh1865
@melakumuluneh1865 4 жыл бұрын
Amen. The love of Jesus is everything!
@rahwayohannes2014
@rahwayohannes2014 2 жыл бұрын
Awetaru zemrwechn betam ebrkbchwalhugn adis mezmur aweta
@Zionist-e8v
@Zionist-e8v 2 жыл бұрын
ኦርተዶክስ ተከታይ ንኝ እሄ መዝሙ ልበይ ነካኒ. መድሓኔኣለም ረጅም ዕድመ ይስህ.
@imhabesha6219
@imhabesha6219 8 жыл бұрын
Amen tebarek awtaru
@sofiaqa8674
@sofiaqa8674 7 жыл бұрын
amen amen amen zamanki keta eyesuse yebarki tabareki meni yebalala Lela bazufanu tabarki yene geta haleluyaaaaaaa keberune wusade eyesuse
@القلبالطيب-ر9ذ9ظ
@القلبالطيب-ر9ذ9ظ 7 жыл бұрын
ጌታ፡ ዘመንህን፡ ይባርክው፡ አውታሩ፡ በዝማሬህ፡ በጣም፡ እባረካለሁ፡ ክብር፡ ለኢየሱስ፡ ይሁን፡ እኔ፡ ዝቅ፡ ጌታ፡ ከፍ፡ አሜንንንንንንን
@saifaltiniji5635
@saifaltiniji5635 6 жыл бұрын
geta yebrke
@ኢየሱስጌታነውአማን
@ኢየሱስጌታነውአማን 8 жыл бұрын
tebarek kelejeneta yemewedek zemari awetaru kebeb gata abezeto yebarekeh yabata lej
@roman.eyesuse.yadenaleeyes6541
@roman.eyesuse.yadenaleeyes6541 8 жыл бұрын
amen. amen. geta. yebark. keber. leegezabehir. yehune. tebark. zemariy. awetaru
@helenhelen9522
@helenhelen9522 6 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen tabrkkkk zaru awutru adwu zamblo mamasgn yishalal get man bisaxwu wultwu yikafalal
@meskeremtadese1637
@meskeremtadese1637 8 жыл бұрын
ወንድም አውታሩ ከዝህ በላይ የጌታ ፀጋ ይብዛልክ
@saradad4044
@saradad4044 5 жыл бұрын
Amen amen amen amen Zamanek yetabarek yihune ba egeziabehere semi
@hadiya1202
@hadiya1202 6 жыл бұрын
አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን ጌታ እየሱስ ያባረክ ተባርኪ የኔ የኤሱስ ክብር ይግባሀሊ
@abhgt6919
@abhgt6919 2 жыл бұрын
ተባረክ አውታሩ መዝሙሮችክ ስወዳቸው
@genetwmichael3654
@genetwmichael3654 3 жыл бұрын
Www ashagrej wegebu segefaj tebarek Awtaru
@ኢትዩጵያውስጤ
@ኢትዩጵያውስጤ 4 жыл бұрын
Ewnetim aligefa yalewin ken ere bizu ametatoch neberu wetatinet gizen ye tenawete yemekera meati geta eyesus bayiderisilign nuro temesigen geta hoy
@takelebegna477
@takelebegna477 8 жыл бұрын
አሜን! ክብር አምልኮ ስግደት ላንተ ይሁን ጌታ ሆይ ። ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክ።
@teshaletigiro228
@teshaletigiro228 2 жыл бұрын
God bless you and your family 👪 🙏 ❤ ♥ 💕 💙 👪 🙏 ❤ ♥ 💕 💙 👪 🙏 ❤ ♥
@abrehetastatekew4377
@abrehetastatekew4377 5 жыл бұрын
አልገፋ ያለዉን ቀን ዘርህ ይባረክ አዉቴ
@edentadele4372
@edentadele4372 6 жыл бұрын
ዉይ ይህ መዝሙር መፅናኛዬ ሆኖአል እኔ የእምነቱ ተከታይ አይደለም አዉታሩን በጣም ነው የምዉደዉ መዝሙሮችን
@tikdemlegessa3683
@tikdemlegessa3683 6 жыл бұрын
ነብስ ያለው ሁሉ ወድቀው ይሰግዱልሀል ሀሌ ሉያ ዝቅ ብዬ ክብሬን ጥዬ ልሰግድልህ ጌታዬ ኦሆሆሆሆ ሀሌ ሉያ የኔ የሱስ አንተ ነህ ባለውለታ አባት ላብዝልህ አምልኮ እልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልል ዘማሪ አውታሩ መዝሙሮችህ ሁል ግዜ አዲስ የሚያጽናና የሚያበረታ ጌታ ይህን ጽጋ በብዙ ይጨምርልህ ተባርከህ ቅር ያንተ የሆነው ሁሉ ብሩክ ይሁን ዘመንህ ልጆችህ ይባረክ እንወድሀለን በጣም
@halemadllo9083
@halemadllo9083 7 жыл бұрын
amen Amen Zik Bya Kibran Tiya Lisgedlk Halaluya
@bayisaefa7616
@bayisaefa7616 7 жыл бұрын
አሜን አሜን ዝቅ ብዬ ልሰገድልህ ኢየሱስዬ
@gadisamekonen7885
@gadisamekonen7885 4 жыл бұрын
my life is very complex when I heard this song i strong with my complex. pls God of children pray for me
@tita232
@tita232 4 жыл бұрын
My brother ayzoh! The light will come. God be with you in Jesus Name! Amen
@btrueeth
@btrueeth 4 жыл бұрын
I just prayed for you Gadissa Mekonen. May God give you strength to overcome all difficulties!!
@samrawitcaesar3772
@samrawitcaesar3772 5 жыл бұрын
This is my dad
@salemiabiro6640
@salemiabiro6640 4 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen tabarkii 😍😍
@asmeretbezabeh2714
@asmeretbezabeh2714 4 жыл бұрын
Love it God bless you
@akliluzerihun92
@akliluzerihun92 4 жыл бұрын
Grace Awtaru u have best father bless you
@ኢትዩጵያውስጤ
@ኢትዩጵያውስጤ 4 жыл бұрын
Grace Awtaru if you are the one who was singing you are a good singer too dear bless you
@nardostewolde7524
@nardostewolde7524 4 жыл бұрын
የሚወደው ሰምቸው ሰምቸው ሰምቸው ይማይደክመኝ መዝሙር ኣውታሩ ተባረክ
@dikinshayele2631
@dikinshayele2631 5 жыл бұрын
Amen amen amen Tebareki wedimi 🍇🍇🌹🌹🌹💪💪💪💋💋💜💜💛💛💚💚💙💙💙👍👍👍👍✋✋✋✋👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@ዜድዜድ-ቐ8ጠ
@ዜድዜድ-ቐ8ጠ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ጌታ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ ድንቅ የሚያፅናና ዝማሬ ነው
@meseretkefyalew2888
@meseretkefyalew2888 8 жыл бұрын
Amen hallelujah alegefa yalewn day , mighty hand God help me!
@karimameennnridaameeennn2899
@karimameennnridaameeennn2899 7 жыл бұрын
Women of God K
@jellanfalle6888
@jellanfalle6888 7 жыл бұрын
Karim ameennn Rida ameeennn aaaaaaaaaaaa
@الماذدیپندها
@الماذدیپندها 4 жыл бұрын
Ameeee. Ameennn
@amanashamanash1948
@amanashamanash1948 7 жыл бұрын
እዬስስ ብቻው ጌታ ነው አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@merontesfaye4013
@merontesfaye4013 6 жыл бұрын
Ameen ameen kiber lageta yehune Yene balawuleta ameen Awutey bageta semi teberkilegn kidusen hulachume teberku
@alemituendrias2381
@alemituendrias2381 6 жыл бұрын
አውታሩ ከበደ ጌታ ኢየሱሰ አብዚቶ ይባርክ ፄጋ የበዛ በጣም ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር ስም ይባርክ ተባርክ።
@almaalmanish4821
@almaalmanish4821 8 жыл бұрын
geta eyasusi zamanehin yebarakew tabaraki!!!
@minjamogelagilegarsamo2694
@minjamogelagilegarsamo2694 6 жыл бұрын
Geta abzito yibarkih hulem zimarewochih getan endamesegin yigabizugnal tebarek
@redietalemu1632
@redietalemu1632 4 жыл бұрын
man libleh yene abate getaye asadagye
@elroehailey6774
@elroehailey6774 8 жыл бұрын
Amen!! This song reminds me my long refuge life in Kenya !!! Be blessed brother awtaru!!
@sophie_boranabontu8615
@sophie_boranabontu8615 6 жыл бұрын
Elroe Hailey me too wen i was in Kenya
@chamisotarekegn2489
@chamisotarekegn2489 5 жыл бұрын
Than u god
@temuyemantadesseg6955
@temuyemantadesseg6955 4 жыл бұрын
Awute Geta zemenihen yebareklih;beteleyayu chigir ena chinket hogne Egzeabher kesetewun mezmur tekafiye etsenanalehu!!!
@myheromelsegultigrye7186
@myheromelsegultigrye7186 Жыл бұрын
Selze mezmure klatem yelgem zemnen hulu besmawio altgbme😢😢😢
@mekdeselyas283
@mekdeselyas283 4 жыл бұрын
ጌታእየሱስይበርክህታበራክእሰይይይይ👍 አሜንንን አሜን አሜንንአሜን👍❤🙏🙏
@ahmedeiz6128
@ahmedeiz6128 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ በጣም ያርካል ጌታ ይባርክህ በብዙ አልገፍም ያለዉን ክንድህ መቶ አሻገርከኝ ተመስገን አምላከ
@MTfor2023
@MTfor2023 6 жыл бұрын
You are truly anointed brother. More grace and peace and mercy abound in your life so you can touch many lives and finish your race in jesus name.
@ebisedararaa1594
@ebisedararaa1594 8 жыл бұрын
Elelelele Abetebte Getye Bamiderbadaa Tsgake Yategble Aleleluyyya!!!
@ana8712
@ana8712 4 жыл бұрын
tekekele alegefa yalwene kenane be geta eyesus alfewalhu!! geta yemesgen
@mengjohn215
@mengjohn215 4 жыл бұрын
Betam yamiral demo geta abestok hbarky..tebark
@ramayouns9321
@ramayouns9321 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen you are so blessed my brother I love you so much
@genetbedaso8166
@genetbedaso8166 8 жыл бұрын
lesegedleh, kebren teyaa, eyesusseya, yene becha wedagi Ewedehalehw.
@mayetmesfln6688
@mayetmesfln6688 7 жыл бұрын
ጌታ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው
@ketesafewyalefemedia2378
@ketesafewyalefemedia2378 4 жыл бұрын
ቆንጆ ስም ማያት
@tigesttigest4280
@tigesttigest4280 8 жыл бұрын
oh thank you lorde Jesus
@አብላካትልጄኑርልኝ
@አብላካትልጄኑርልኝ 4 жыл бұрын
Yen wud tebarekileng aligefa yalew qen
@abushbuta1275
@abushbuta1275 6 жыл бұрын
Man lbelh min lkfelih ...melash ataw geteye yemikeflh...abet sentun gefahilign , asalfkegn...tebarek abate kiber zemenen hulu lant setehu redate. Awete tebarek bemoges lay moges yichemirbih
@ethiopiaethiopia2721
@ethiopiaethiopia2721 5 жыл бұрын
አዉቴ ዘመን ሁሉ ለባረከት ይሁን
@misskren6720
@misskren6720 4 жыл бұрын
Meskerm.amen.amen.amen.tabarkilg.esyi.alegefa.yalewen.alfqugi.amen
@mikomiko8592
@mikomiko8592 4 жыл бұрын
Awetaru gata. Zemneke abezeto ybarek bxame ytstnanawebet mzemure nw
@jonedabrumamiso7854
@jonedabrumamiso7854 Жыл бұрын
God bless you
@alemyagatalije6481
@alemyagatalije6481 7 жыл бұрын
are uohhhh anenn halellujah Gatiya kibarelgne yan abti tabareki awut Gata Eysusi yabarkihe nurohen hewotihen hulu yebarekawu
@abrehetastatekew4377
@abrehetastatekew4377 5 жыл бұрын
አልገፍያልውንቀን ክንድህገፍቶትአሻገርክኝ ሁሉንችይበአንተአልፍኩኝ መቸገሬንአስርሳህኝ
@hanahan7264
@hanahan7264 5 жыл бұрын
Ameen amen amen amen tebareki be geta bizuu
@mesfinbalcha788
@mesfinbalcha788 6 жыл бұрын
አልገፋ ያለውን ቀን ጌታ በእነም ህይወት አሳልፎአልና፡፡ አውትዬ ጌታ ይባርክህ!
@getaekonew1274
@getaekonew1274 4 жыл бұрын
l love you awtaru so much stay blessed may God be with you Amen Amen 💞💞💞💞💞💞💞💞👈
@binyamgirma3144
@binyamgirma3144 4 ай бұрын
I have memories with this song God bless you Awetish
@ebisedararaa1594
@ebisedararaa1594 8 жыл бұрын
Ammen Ammen Ammmen Getye Tbarki Sila Tsgake Tammasgen Getawye Aleluyya!!!
@tigistendaylalu4068
@tigistendaylalu4068 7 жыл бұрын
Amen God bless you
@mskraethiopa796
@mskraethiopa796 2 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen God bless you more
@geniblessed3668
@geniblessed3668 Жыл бұрын
Geta abzto yibarkiki Be ewnet tebarki💕💕😍
@alamshegen3099
@alamshegen3099 8 жыл бұрын
amen amenn !!!! zamaniki yebare Awutar yan wanidim
@alemtekelhaymanot1398
@alemtekelhaymanot1398 8 жыл бұрын
kebrun letalelegny... geta kebren betlelet.... siyansebet new...
@helenlove5248
@helenlove5248 Жыл бұрын
God bless you Awo mekrayen Alfewalew❤
@merryayeke6512
@merryayeke6512 6 жыл бұрын
ማን ልበልህ ምን ልበልህ ምላሽ አጣው ጌትየ የምከፍልህ ዝቅ ብየ ክብረን ጥየ ልስገድልህ ጌታዬ ተዋርጀ ሃለሉያ ጌታ ሆይ ክብር ይገባኃል
Wededekegne (ወደድከኝ) - Awtaru Kebede
19:55
Awtaru Kebede Ministry
Рет қаралды 1,2 МЛН
Gietayie Eko New ( ጌታዬ  እኮ  ነው ) - Awtaru Kebede
7:08
Awtaru Kebede Ministry
Рет қаралды 585 М.
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 46 МЛН
This mother's baby is too unreliable.
00:13
FUNNY XIAOTING 666
Рет қаралды 39 МЛН
怎么能插队呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:12
火影忍者一家
Рет қаралды 24 МЛН
Asfaw Melese Song አስፈው መለሰ መዝሙር  | ጠላት ጠፍቶ ሳይሆን
5:37
Awtaru Kebede Live Worship
20:22
Awtaru Kebede Ministry
Рет қаралды 3,3 МЛН
Nuroyien Yetamrat(ኑሮዬን ፡ የታምራት ) - Awtaru Kebede
6:47
Awtaru Kebede Ministry
Рет қаралды 3,2 МЛН
Selam Tesemagn ( ሰላም ተሰማኝ) - Awtaru Kebede
5:09
Awtaru Kebede Ministry
Рет қаралды 859 М.
Samuelin Enka
9:14
Aster Abebe - Topic
Рет қаралды 83 М.
Alegn Yemelew (አለኝ ፡ የምለው ) - Awtaru Kebede
6:47
Awtaru Kebede Ministry
Рет қаралды 287 М.
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 46 МЛН