ዓይኑ ዘርግብ ልብሱ ዘመብረቅ ሩፋኤል ሐመልማለ ወርቅ | ወረብ ዘጳጉሜ ቅዱስ ሩፋኤል | Pagumen Rufael Wereb

  Рет қаралды 44,831

ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫

ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫

Күн бұрын

Пікірлер: 36
@Joni16194
@Joni16194 Жыл бұрын
አባቶቻችን ከናንተ ባላቅም መፅሐፍ ቅዱስ የሚለው ከበሮ በተመስጦ እና በእንባ ነው ሊመታ የሚገባው ይላሉ ከናንተ በላይ ባላቅም ስህተት ከሆንኩ አርሙኝ
@RobelBiranu
@RobelBiranu 5 ай бұрын
የከበሮውን ክብር እንጠብቅ ምሳሌውንም አንርሳ
@Peace-pm5rg
@Peace-pm5rg Жыл бұрын
How blessing it is to be Ethiopian Orthodox Christian believer.
@ዘተርቢኖስ
@ዘተርቢኖስ 10 ай бұрын
yes
@medhinmedhin8307
@medhinmedhin8307 7 күн бұрын
ዕልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤
@MedhanitBekure-ny9wc
@MedhanitBekure-ny9wc Жыл бұрын
የክርስቶስ በጥፊ መመታት እየታሰበ ከበሮው ይመታ።
@ዘተርቢኖስ
@ዘተርቢኖስ 10 ай бұрын
ofcourse
@1user1234
@1user1234 11 ай бұрын
●Thanks for showing respect and honoring the righteous angels. I am sure the evil angles won't be happy. ●ጻድቃን መላዕክትን ስላሳዩ እና ስላከበሩ እናመሰግናለን። እርግጠኛ ነኝ ክፉ መላዕክት ደስተኛ እንደማይሆኑ እርግጠኛ ነኝ። -Google Translate
@አስራሁለት12
@አስራሁለት12 Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት አንድ አንድ አባቶች የከበሮ ክብር እቃለሉ ነዉ ከበሮ የክርስቶስ ምሳለ ነዉ
@Birhannadew
@Birhannadew 4 ай бұрын
በጣም ያምራል ግን የከበሮ ክብር ቢጠበቅ ደስ ይላል
@ዘሚካኤልገኒ
@ዘሚካኤልገኒ 3 ай бұрын
አይኑ ዘርግብ ልብሱ ዘመብረቅ እህህ ሩፋኤል ሀመልማለ ወርቅ/2/ አሜን ቅዱስ እሩፍኤል የመላእክትን ትን ዝማሬ ያሰማልን❤❤❤
@fikreybirhane304
@fikreybirhane304 9 ай бұрын
ዓይኑ ዘርግብ ልብሱ ዘመብረቅ|2| ሩፋኤል ሐመልማለ ወርቅ |2|
@GfbTigist
@GfbTigist 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@ashudereje192
@ashudereje192 3 ай бұрын
ye temeteme hulu ewket ena serat endelelew meredat yemiaschl tru video new lebonachenen yemeleselen
@QeshTesfu
@QeshTesfu Ай бұрын
መጠን ያለፈ ነገር ነገረ ክርስቶስ የኦርቶ ዶክስ ተዋህደ የሚወክል ኣይደለም ታድያ ይህ ይኣብዱ ሰዎች ናቸው። እግዚኣብሔር ልቦናቸው ወዲ ትህትና ይመልሳችሁ ።
@desalewgetaneh
@desalewgetaneh Жыл бұрын
yet new?
@FetuneRediet
@FetuneRediet Жыл бұрын
ደብረዘይት ቅዱስ ሩፋኤል
@sisay-t2z
@sisay-t2z 6 ай бұрын
ወንድሜ ሳይህ የምትለቀው ብዙ ጊዜ አባቶች መሽከርከሩ ያለበትን video ነው ግን ይሄን እኮ ብፁዕ አባታችን አቡነ ኤርምያስ አውግዘውታል እውነት ነው ማህሌቱ ዝማሬው የቅዱስ ያሬድ የእኛ ነው ግን እዚህ ላይ የማየው ዝላይና መሽከርከር ቅዱስ ያሬድንናOrthodox ንአይወክልም​ እባክህን ወንድሜ አስብበት አስተያየቴን ንቀህ አሰልፈው @@FetuneRediet
@user-ho1fu8vu6s
@user-ho1fu8vu6s Жыл бұрын
ምን አለ ስንት ነገር መጫን ሲቻል አሁን በዚህ ያበደ ዘመን ይኸን ባትጭነው ኧረ እባካችሁ ኧረ ስለቤተክርስቲያን አምላክ ብላችሁ እባካችሁ ይችን ቤተክርስቲያን ተዋት ይኸን ያክል መሽከርከር ምን ይሉታል ይኸ ከቅዱስ ያሬድ ልጆች አይጠበቅም እውቀት ብቻ!!!!!!!!!
@fekerkebede2708
@fekerkebede2708 Жыл бұрын
Ante gebteh eyew tredewaleh
@saronyonas1044
@saronyonas1044 Жыл бұрын
By the way hulum trgum alew alemawek gn hatiyat aydelem teyk
@KirubelBirhanu-h7c
@KirubelBirhanu-h7c 3 ай бұрын
መጀመሪያ ጠይቅና ተረዳ
@GggGgg-rp6ls
@GggGgg-rp6ls 7 ай бұрын
በተዓምር አይደረግም ይህ መሽከርከር የቤተ ክርስቲያን ሥርዓት አይደለም ።
@embet-po9qz
@embet-po9qz 5 ай бұрын
ትክክክል
@Kaleab12197
@Kaleab12197 4 ай бұрын
ማነው ያለው
@NibiyuElias
@NibiyuElias 3 ай бұрын
ማለት
@MerhabAssefaw-r1p
@MerhabAssefaw-r1p 3 ай бұрын
ሁላችንም የምናረገወ ነወ
@MitikuTesfaye-l6w
@MitikuTesfaye-l6w 11 күн бұрын
የሰከረ ብቻ እንዲ አይነት ቤተክርስቲያን የለንም
@Selamawitmekonen-c3n
@Selamawitmekonen-c3n 5 ай бұрын
It is forbidden for us and please obey to the rule
@selteneyohannes6469
@selteneyohannes6469 4 күн бұрын
Relax
@tsehaymeheretu231
@tsehaymeheretu231 5 ай бұрын
የሜልኮል ልጆች ነቀፋችኹን አቁሙ
@GfbTigist
@GfbTigist 5 ай бұрын
❤❤ lk neh
@michaelhailu9930
@michaelhailu9930 Жыл бұрын
እስኪ አሁን እንደዚህ መሽከርከርን ምን አመጣው? በኦርቶዶክስ ሁሉም ነገር ስርአት አለው! ያበደ ጠምጣሚ ሁሉ መደንከሪያ መሆንዋ ና 1 በመቋሚያ እየዠለጠ ስርአት ያዙ የሚል ሰው መጥፋቱ ይገርማል! ትውልድም በእንደነዚህ አይነቱ ተቀርጾ ይህ እብደት ትክክለኛ ስርአት ይመስለዋል. ያሳዝናል!
@The110303
@The110303 Жыл бұрын
ይሄ ከቤተክርስቲያን ሥርዓት ውጭ የሆነ የዳንኪራ ቤት ይመስል እንደ እንዝርት የሚሽከረከሩትና እስክስታ የሚመቱት ከነሱ አብሮ ሆ በል እያሉ ወደላይ የሚዘሉት መቼም ተው የሚል የለም እነሱም አይሰሙ ጥምጥሙን አስወልቆ በመቋሚያ እየዠለጡ ማባረር ምክንያቱም ለታዳጊዎች ሁሉ መጥፎ ምሳሌ ከሚሆኑ
@altudz4055
@altudz4055 Жыл бұрын
የቆሎ ተማሪዎች ናቸው ሩፋኤል ሲሆን በየ አመቱ ከየት አድባራቱ ይመጣሉ ፈተና ይፈተናሉ እንጂ የሩፋኤል ዲያቆናት ሲሽከረከሩ አይተን አናቅ ይቶጡ ነበር ሞቅ ሲል ያስቆማሉ እነዚን አለ ዘንድሮም አላየናቸው
Lazy days…
00:24
Anwar Jibawi
Рет қаралды 9 МЛН
[BEFORE vs AFTER] Incredibox Sprunki - Freaky Song
00:15
Horror Skunx 2
Рет қаралды 20 МЛН
Players push long pins through a cardboard box attempting to pop the balloon!
00:31
ዘጳጕሜን ሩፋኤል ወረብ
12:37
Murade Zema ሙራደ ዜማ
Рет қаралды 6 М.
24 August 2024
10:01
TESFALEM LALIBELA
Рет қаралды 3,8 М.
የእድሜ ባለ ጸጋው የኔታ ስሙር የከበሮ አመታት wereb kebero ametat
4:33
ለአናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል ዘአድኃኖሙ ውእቱ ያድኅነነSynced Sequence
8:44
ማኅበረ ዲያቆናት ዘሽሮሜዳ ሥላሴ - Deacon Association Of S.T
Рет қаралды 32 М.
Lazy days…
00:24
Anwar Jibawi
Рет қаралды 9 МЛН