🛑 ዓይነ ስውር መስያቸው ሚስቴን የተቀማውበት አሳዛኝ ፕራንክ I Ethiopia Prank

  Рет қаралды 649,556

Dagi Show - ዳጊ ሾው

Dagi Show - ዳጊ ሾው

3 жыл бұрын

#Subscribe #Dagi_Show

Пікірлер: 810
@dagishowtv
@dagishowtv 3 жыл бұрын
🛑 ሰላም ውዶቼ ተጨማሪ አዝናኝ ቪዲዮ ለመመልከት 👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/fqewlYuPl66bps0
@huruyberha3013
@huruyberha3013 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/e4rOiHici76Yd68
@huruyshow1131
@huruyshow1131 3 жыл бұрын
Nice parnk dagi show !
@huruyshow1131
@huruyshow1131 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/e4rOiHici76Yd68
@user-zq3mw9cx4e
@user-zq3mw9cx4e 3 жыл бұрын
ትተው ላሽአላለችም. ወይኔበሳቅ
@medhant7980
@medhant7980 3 жыл бұрын
jemari nye dmeruy
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 3 жыл бұрын
ልትደባደቢ የደረሰችው ልጅ እውነት ጀግና ናት እግዚአብሔር ያኑርሽ ሽልማት ያስፈልጋታል
@samira6797
@samira6797 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍሴትነች
@betibeti72
@betibeti72 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@neimaahmedin4180
@neimaahmedin4180 3 жыл бұрын
ጀግና አይገልፃትም
@no1shorts730
@no1shorts730 3 жыл бұрын
200 like mannn
@user-wd1yz5rs2p
@user-wd1yz5rs2p 2 жыл бұрын
👍👍
@zoofun6236
@zoofun6236 3 жыл бұрын
አባቴ ላንተ ስል ነው እንጂ ጠፈጥፍልህ ነበር ያለውን ልጅ ሸልምልኝ ዳጊዬ😄😍
@fikirleethiophia5219
@fikirleethiophia5219 3 жыл бұрын
kkkkkk የመር ተመቸኝ
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
ክክክክክ በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
@damenechafaroayanadamenech7678
@damenechafaroayanadamenech7678 3 жыл бұрын
አውአው😍😘
@namename2997
@namename2997 3 жыл бұрын
ተመቼኝ የምር
@girumayele7702
@girumayele7702 3 жыл бұрын
@@eladeneladen8095 ቡ
@biranukebede4289
@biranukebede4289 3 жыл бұрын
ከሁሉም ፕራንክ የሚሰሩ ሰዎች ያንተ ለየት ያለ ነው ዳጊየይ በርታ ወንድሜ
@user-rd8zf1cj5n
@user-rd8zf1cj5n 3 жыл бұрын
አንዱ ይዞት ሂዲ አለ
@MikoMikee
@MikoMikee 3 жыл бұрын
6:38 ላይ ያለቺዉ ቺክ😂😂😂
@user-zq3mw9cx4e
@user-zq3mw9cx4e 3 жыл бұрын
ሚኪየ
@huruyberha3013
@huruyberha3013 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/e4rOiHici76Yd68
@user-yd2ze4ek9y
@user-yd2ze4ek9y 3 жыл бұрын
ሚኮ ፕራንክ መስራት አቆምህ እንዲ
@halimaobdallah7498
@halimaobdallah7498 3 жыл бұрын
Miko yadagim wandim hay selam nw
@user-vp6wc7li6s
@user-vp6wc7li6s 3 жыл бұрын
ሚኮ ኮሜንት አላምንም ክክክ
@yonihabesha7081
@yonihabesha7081 3 жыл бұрын
6:38 ምን ልሰሪ ነው ያለችው ቺክ የተመቸችው ማን ነው እንደኔ
@wendateshome7683
@wendateshome7683 3 жыл бұрын
አንደኛነች
@gfgru7164
@gfgru7164 3 жыл бұрын
እኔ
@famiobama4458
@famiobama4458 3 жыл бұрын
@@gfgru7164 mike miko ydlxl
@zabibas1786
@zabibas1786 3 жыл бұрын
👍
@tsionemariam1121
@tsionemariam1121 2 жыл бұрын
me
@user-co3js7zk9f
@user-co3js7zk9f 3 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በዚ ፕራንክ በጣም ያደነኳት አንዲት ታዳጊ ጉዳዩ ግራ ሲገባት አማተበች ማንም በምንም ይመን በመጥፎ ሁኔታ ያመነበትን ነገር አስታውሶ ከዛ ነገር ሲሸሽ ደስ ይላል ይገርማል ብቻ ሰላማቹ ይብዛ ለማንኛውም
@user-ds1qh1sf7c
@user-ds1qh1sf7c 3 жыл бұрын
እኔም እደዘው በጠም ነው ያገራመችኝ ወው
@liyuyetalemiyelij8670
@liyuyetalemiyelij8670 3 жыл бұрын
ልክ ብለሻል እግዚያብሄር ይባርክሽ አስተዋይ
@ashenafiafi415
@ashenafiafi415 3 жыл бұрын
Lol
@ethiolove5855
@ethiolove5855 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ግን ጀግና ነው, እማማ ኢትዮጵያ ክፉሽን አልስማ
@SIMPLEV
@SIMPLEV 3 жыл бұрын
Meskin hezb
@mamartena7266
@mamartena7266 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ላንተም ሠላምህ ይብዛ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@maryethio2250
@maryethio2250 3 жыл бұрын
እጠፍጥፍልህ ነበር ያልከው ልጂ እንዳንተ ሐቀኞችን ኢትዮጵያ ጨምራ ጨምራ ታፍራልን። ስንት ምርጥ ልጆች አሉ በእግዚሕብሄር በጎ ነገር ለምታስቡት ሁሉ ይባርካችህ አቦ🙏🏽
@ethiolove5855
@ethiolove5855 3 жыл бұрын
ዋውው ጂንስ ለባሹ ጀግና ልጠፈጥፋት ነበር አለ 😂😂😂ጎበዝ የኔ ጀግና
@makibel8327
@makibel8327 3 жыл бұрын
ጎበዝ ናት
@user-cs7sd8vm4l
@user-cs7sd8vm4l 3 жыл бұрын
እንደማመር ውዶችየ
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 жыл бұрын
እንደኔ የዛሬዉ ይለያል የምትሉ የዳጊን ፕራንክ ሳትዋሹ like
@user-gu8ks9mp4w
@user-gu8ks9mp4w 3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@user-bj3wi5rk5b
@user-bj3wi5rk5b 3 жыл бұрын
በዚህ ፕራንክ 1 የሴት ጀግና አየሁ ዎው
@higudinku5996
@higudinku5996 3 жыл бұрын
ዳጊ ያቺ ጂንስ ያረገችውና ጠፈጥፋት ነበር ያለው ልጅ በጣም ሚገርሙ ልጆች ናቸው
@user-fx9zs4lt5l
@user-fx9zs4lt5l 3 жыл бұрын
በተጋብ
@tigraya4426
@tigraya4426 3 жыл бұрын
ቆንጆ ነው የሴትቱ አለባበስ አልተመቸኝም ግን እራቁቷን እኮናት በተረፈ ደግሞ ህፃኑዋ ልጂ ስታማትብ ተመቸችኝ
@user-fc4hk6nd8v
@user-fc4hk6nd8v 3 жыл бұрын
ልትመታት የተጠጋቻትን ልጅ አለማድነቅ አይቻልም ዋው
@user-gu9mo1lx3h
@user-gu9mo1lx3h 3 жыл бұрын
እጠፈጥፍታለሁ ያለው ልጅ እደት ተመቸኝ ዋውውው ሽልማት ያስፈልገዋል ምትሉ ላይክ
@mahamedjamalshibiru9487
@mahamedjamalshibiru9487 3 жыл бұрын
አይሆንም እጂ ቢሆን ጥቁር ሱሬ ለባሹና ጂስ የለበሰችዉን ማጋባት ነበር ።ለጀግና ሴት ጀግና ወንድ ይገባል ።
@bethlehemmerkneh3571
@bethlehemmerkneh3571 3 жыл бұрын
Calculationu des yilal
@asdaad9010
@asdaad9010 3 жыл бұрын
እኔእምለው ባለጅሶ የኛወች ድራማለይ የምትሰረው ፍቅር የምትባለውን የመለቻችሁ እደኔ እጅ አውጡ
@ZzZz-ts3rg
@ZzZz-ts3rg 3 жыл бұрын
Awo fiker
@mareamn3537
@mareamn3537 3 жыл бұрын
ፍኔም ፍቅር የምትባለው መስላኝ ነበር
@ascalewadu7588
@ascalewadu7588 3 жыл бұрын
አይደለችም አንዴ ወዮ
@user-fv1dy2fj3y
@user-fv1dy2fj3y 3 жыл бұрын
Me👍
@fevenfeven8911
@fevenfeven8911 2 жыл бұрын
Yemer enem
@showgalmenhali9333
@showgalmenhali9333 3 жыл бұрын
ጅንስ ለባሾ ተመቸችኝ ልታንጠባጥባ ት ነበር😂😂😂
@hassnsermolo8892
@hassnsermolo8892 3 жыл бұрын
ኧራ ለኔም በጣም ነው የታመቼችኝ አድነቂወ ነኝ
@user-rl6tt6yv1t
@user-rl6tt6yv1t 3 жыл бұрын
ክክክክክ ቀላል
@seadasha62
@seadasha62 3 жыл бұрын
Yeyegna derama lay emteseraw fker nech
@tube-it4rx
@tube-it4rx 3 жыл бұрын
እኔም ተመቸታኛለች ደሰ ሰትል
@samalamu1559
@samalamu1559 3 жыл бұрын
Batam tamachataleche
@user-zd9in5zo7v
@user-zd9in5zo7v 3 жыл бұрын
ልጅቱዋ ግን አንደኛ ናት በቦክስ ልትላት ነበር እኮ. ክክክክ
@user-cs7sd8vm4l
@user-cs7sd8vm4l 3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ውዴ
@user-zd9in5zo7v
@user-zd9in5zo7v 3 жыл бұрын
@@user-cs7sd8vm4l መጣሁ 🍒🍒🍒
@user-zd9in5zo7v
@user-zd9in5zo7v 3 жыл бұрын
@@user-cs7sd8vm4l ደሞ አንች ቤተሰብ ነን እኮ እንዳው 🍉🍉🍉🍉
@user-cs7sd8vm4l
@user-cs7sd8vm4l 3 жыл бұрын
@@user-zd9in5zo7v እሽ ይቅርታ
@wasihunfessha3962
@wasihunfessha3962 3 жыл бұрын
ከዚህ ሁላ ስራ እውነት አንዲት ተማሪ በዚህ ድርጊት አዝና ማማተቦ በጣም ተደምሚያለው በጣም ቀልቤን የሳበችው እሶ ነች እናንተስ
@user-ov5yd5et8i
@user-ov5yd5et8i 10 ай бұрын
እኔም ደስአለችኝ ስታማትብ
@user-xi1rx6cm4v
@user-xi1rx6cm4v 3 жыл бұрын
ዳጊ ምርጥ ነው continue ማነው እንደኔ ከልጁ እጅ ነጥቀ ልተማጠ የሄዳቹን ልጅቷ አድነቅ😅😅
@user-cs7sd8vm4l
@user-cs7sd8vm4l 3 жыл бұрын
እንደማመር ውዴ
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
Wow ተመቸቶኛል አባቴ ላንተ ስል እንጂ እጠፈጥፍልክ ነበር 100%👌ይሸለም እሚል እስትይ 🙄
@user-un8ju1wh4l
@user-un8ju1wh4l 3 жыл бұрын
ትክክል
@user-bb6ne9lj5c
@user-bb6ne9lj5c 3 жыл бұрын
6 ደቂቃ ላይ ያለችው ዋው በጣም ጎበዝ ናት
@godisgoodallthetime9059
@godisgoodallthetime9059 3 жыл бұрын
ላንተ ስል ነውጄ ጠፈጥፍልህ ነበር አላለም😂😂😂😂😂😂ወይኔ በሳቅ
@user-cx7xn8xv7c
@user-cx7xn8xv7c 3 жыл бұрын
ክክክክክ
@emukiya7490
@emukiya7490 3 жыл бұрын
Betam
@user-cs7sd8vm4l
@user-cs7sd8vm4l 3 жыл бұрын
እንደማመር ውዴ
@user-vb8er9dg6h
@user-vb8er9dg6h 3 жыл бұрын
ምን ልሳሪህ ነው የለችው ልጅቷ ጀግና ነች♥
@user-wd1yz5rs2p
@user-wd1yz5rs2p 2 жыл бұрын
በጣም🏆🏆🏆🏆
@kidestmekkonen3032
@kidestmekkonen3032 3 жыл бұрын
ምን ልሰሪ ነው ብላ ጤባጢቤ ልታጫውታት ነበር አቀኛ ተመቸችኝ ይመችሽ የአራዳ ልጅ:: ምን አገባኝ ባንል መልካም ነው!!!
@user-sx6fi8ky7j
@user-sx6fi8ky7j 3 жыл бұрын
ምን ልሰሪ ነው ልትገባላት ነበር 🙏mrte lij
@Amharavkjgg
@Amharavkjgg 3 жыл бұрын
ምንልትሰሪ ነው 🤩ልትገባላት ነበር ጀግኒት
@user-cs7sd8vm4l
@user-cs7sd8vm4l 3 жыл бұрын
እንዛመድ ማሬ
@abitube3078
@abitube3078 3 жыл бұрын
የዛሬው ይለያል አሪፊነው የኛስው እኮ ለየት ይላል ላንተ ስል ነውጂ እጠፈጥፍልህ ነበር
@user-qc1lw7ej7f
@user-qc1lw7ej7f 3 жыл бұрын
ላንተ ስል ነውጅ እጠፈጥፍት ነበር አላለም ። ወይኔ ጎረቤታችን ትዝ አለኝ በር ላይ ከወንድ ጋር ከቆምን ጆሯችንን ይዞ ነበር ወደቤት የሚያስገባን ሴት ልጅ ውጭ አትቆምም ይል ነበር።
@user-wi5py5pv4v
@user-wi5py5pv4v 3 жыл бұрын
ክክክክ
@semirasemira788
@semirasemira788 3 жыл бұрын
😄😄😄😄
@user-cs7sd8vm4l
@user-cs7sd8vm4l 3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ውዴ
@user-ib3tm7zy4y
@user-ib3tm7zy4y 3 жыл бұрын
ክክክክክ
@mariyaayele7306
@mariyaayele7306 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂ላንተ ብዬ ነው እንጂ እጠፈጥፋትነበር ተመቸከች አንደኛ ነህ ዘመንህ ይባረክ💝
@yezn4604
@yezn4604 3 жыл бұрын
ህፃኗ ልጅ ስታማትብ ደስ ስትል 💓💓💓💓👌
@user-nq1qg5dq8z
@user-nq1qg5dq8z 3 жыл бұрын
አይተሽልኛል እኔ ብቻ ያያኋት መሥሎኝ😘😘😘😍
@axbc6433
@axbc6433 3 жыл бұрын
ኧረ ባለሱሪዋ ልጅ ተመቸችኝ በዚህ ዘመን እንዲህ ታማኝ ሴት ማግኘት ከባድ ነው
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z 3 жыл бұрын
በጣም
@hkhk2928
@hkhk2928 3 жыл бұрын
Betam dureya ymemaselew sawche terew Eni gelse nachew
@Tube-pq8ge
@Tube-pq8ge 3 жыл бұрын
ዳግዬ በጣም አሪፍ ዘና የሚያደርግና ቁምነገርያለውነው ይደገም ብዙ መልካም ሠዎች ይታየበታል
@user-ps1oh1it2z
@user-ps1oh1it2z 3 жыл бұрын
Bezu እንደመር
@zstube1799
@zstube1799 3 жыл бұрын
ላንተ ስል ነው እንጂ እጠፈጥፍልህ ነበር አላለም ተመቸኝ ክክክክክክክክ
@user-ps1oh1it2z
@user-ps1oh1it2z 3 жыл бұрын
Zuzu ቤተሰብ እንሁን
@zelalemniguse6019
@zelalemniguse6019 3 жыл бұрын
ያማተበችው ተማሪ እራሱ በጣም ነው ደስ ያለችኝ
@fidelqemer4455
@fidelqemer4455 2 жыл бұрын
በእውነት እንደዚ አይነት ሴቶች አሉ ብዬ በፍፁም አላስብም ነበር ፍንዳታ ብትመስልም ግን የልብ ሰው ነች እናመሰግናለን
@Tube-oy8mz
@Tube-oy8mz 3 жыл бұрын
አባቴ ላንተብየነው እንጂ አጠፈጥፍልክ ነበር ያለው ወንድነው ከምር 👍👍👍👍💖
@user-zj1vv3vh6z
@user-zj1vv3vh6z 3 жыл бұрын
Dagiye well come ማነው እንደኔ ዳጊን የሚወድ
@bibiyabtse6577
@bibiyabtse6577 3 жыл бұрын
ጅንስ ለባሹአ ምርጡዋ ልጅ በጣም ተመችታኛለች 1ደኛ
@abrahamadhana9485
@abrahamadhana9485 2 жыл бұрын
የእውነት ለትደባደብ የደረሰችው ልጅ እምባዬ አመጣችው በጣም እምትገርም ልጅ wow
@Tube-oy8mz
@Tube-oy8mz 3 жыл бұрын
ፍቅርንትመሥላለች ልትደባደብ የነበረችዋ ልጅ የኛወችላይ የምሠራው ሲቀጥልአተ አነጋገርህ ያሥፎግራል በሳቅ ነው የጨረስኩት ባንተአነጋገር የኔውድ የኔማር 😂😂😂😂😂😂😂😂
@qonjo6613
@qonjo6613 Жыл бұрын
እኔም አልኩ😁
@hawi3131
@hawi3131 3 жыл бұрын
ከዚ ቪዶ 2 ምርጥ መልካም ሰወችን አየሁ ባለጅንሷና አባቴ እጠፈጥፍልህ ነበር ያለውን ሸልምልን
@kedimyaleewuket8582
@kedimyaleewuket8582 3 жыл бұрын
ምን ልስሪ ነው ብላ ልጠፈጥፋት ነበር የኛዎች ድራማ ላይ የምትስራው ፍቅር መስለችኝ የምር
@mahavszizifamily7983
@mahavszizifamily7983 3 жыл бұрын
Enem
@etsegenetsisay9168
@etsegenetsisay9168 3 жыл бұрын
enam😱
@fireabn5182
@fireabn5182 3 жыл бұрын
Enemm
@user-qq1tp1qw9s
@user-qq1tp1qw9s 2 жыл бұрын
ናህማ ግን እ
@amanuelteklemariam3612
@amanuelteklemariam3612 2 жыл бұрын
ኤርትራዊ ናት 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@mirfamirfa5480
@mirfamirfa5480 3 жыл бұрын
ተማሪዋ አማተበች😂
@bbini_9595
@bbini_9595 3 жыл бұрын
5፡16 ደቂቃ ላይ ያለችው ህፃን ምኑን አውቃ ነው ያማተበቺው ወይ ዘንድሮ 😭😅😭😅😅😅🙏😅
@biniyambcc
@biniyambcc 3 жыл бұрын
ፍሪኳ ቸከስ ዋውውው እውነተኛ ሰው! ገራሚ ፕራንክ የምሰራው ምስጋናዬ ይድረስህ ዳጊ
@Sarasara-tl1pj
@Sarasara-tl1pj 3 жыл бұрын
ሴቶ ልጅ ተመቸችኝ እና ወንዱ ልጅ ጎበዞች
@yonasbrhane688
@yonasbrhane688 3 жыл бұрын
ምትሰራቸው ቢድዮውች በጣም የተለዩ ኣሰተማሪም ናቸው ትንሸ ሰዎቹን ሰሜታቸውን ብትጠይቃቸው ይበልጥ ያማራ ይሆን ነበር
@lubeyoutube4093
@lubeyoutube4093 3 жыл бұрын
ባለጂሣ ዋው የምር አለማድነቅ አይቻልም
@user-ps1oh1it2z
@user-ps1oh1it2z 3 жыл бұрын
Lube ቤተሰብ እንሁን
@lubeyoutube4093
@lubeyoutube4093 3 жыл бұрын
@@user-ps1oh1it2z እሺ
@user-bj3wi5rk5b
@user-bj3wi5rk5b 3 жыл бұрын
የሚኮ ና ያንተ ፕራንክ ልዩ ነው ወንደሞቼ ስወዳችሁ በርታ አሪፍ ነው
@radiyamohammed3883
@radiyamohammed3883 3 жыл бұрын
ወላሂ ቀልቤን የሳበችው ህፃኗ ተማሪ በሴቷ ድርጊት ከልክ በላይ ተገርማ አማትባ ሄደች
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
ላተ ሰለ ነው እንጂ😆😆 እጠፈጥፈልህ ነበረ አለ🤣🤣🤣🤣 ተባረክ ወድሜ👍👍
@user-cs7sd8vm4l
@user-cs7sd8vm4l 3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@yohanniszegeye1872
@yohanniszegeye1872 2 жыл бұрын
@zinet-ku4tb
@zinet-ku4tb 3 жыл бұрын
ነጭ ሱሪ ለባሹዋ ችክና አንድኛዉ ወንድ ልጅ የለለ ተመቹኝ በተለይ ችኩዋ ተመችታኛለች
@user-cs7sd8vm4l
@user-cs7sd8vm4l 3 жыл бұрын
እንደማመር ሁቤ
@aminafano
@aminafano 2 жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ ፕራንክ ነዉ። ላንተ ስል ነዉጂ እጠፈጥልህ ነበር ያለዉ ልጅ ና ለመደባደብ የደርሰችዉ ልጅ ለሁለቱ ሽልማት ያስፈልጋቸዋል ሸልምልኝ ዳጊየ
@argobaargoba9534
@argobaargoba9534 3 жыл бұрын
ዳጊይ ምን ልሰሪ ነው ያለቺውን ልጅ በጣም አበሳ የሴት ጀግና ነች ሽልማት ይገባታል እንደሷ ያሉትን ሴቶች ያብዛልን!
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
አንዳንዱ ሰገጤ እሚስቀው ነገር ግን የጤና ነው እሷ ስትሄድ እያየ እውነት ቢሆን እንኳን 😒🤔
@salamermiyas4973
@salamermiyas4973 3 жыл бұрын
ኮሜት ሰጥቸ አላውቅም ግን ዛሪ ስለተመቸኝ ላይክ እና ኮምቸ አለሁ ብርታ
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 3 жыл бұрын
ዳጊ በስማም ምርጥ ፕራንክ ዋውውውየዛሬው ይለያል👍👍👍👍
@mesrakmesrak4782
@mesrakmesrak4782 3 жыл бұрын
ያሴት ጀግና ጅስ ሱር ያለባሳች ያኔ ማር ወዶቹሁ ግራ ጋብቶቻዋል
@selamsusu2231
@selamsusu2231 3 жыл бұрын
ባለፍሪዛ እና ወጣቱ ልጅ በጣም ነው የተመቹኝ 😍👌
@jonasx9962
@jonasx9962 3 жыл бұрын
ያበደ ፕራንክ ነው ባባ የምታመጣቸው ሀሳቦች ያለማድነቅ አይቻልም በርታ ብራዘር ከቻልክ ግን በሚቀጥለው እንደእዚህ እያለክ ዱላውን እና ምንፅሩን ተጠቅመክ በለማኝ ሙድ ስለ መንግስቱ ሀይለማሪያም ስለ ሀይለ ስላሴ ስለ ማይክል ጃክሰን እያልክ ህዝቡን ብታወዛግበው ስሜቴ ነው ቆንጆ ፕሌስ መርጠክ
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
ላንተ ብየ ነዉ እጁ እጠፈጥፋት ነበር ያለዉ እና ምን እያረግሺ ነዉ ብላ ልትጠፈጥፋት ያለቺዉ ልጁ በጣም ነዉ የተመቹኛ ካሜንተሮቺ ሥወዳቺሁ በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
@user-yo7do3qj4i
@user-yo7do3qj4i 3 жыл бұрын
የእውነት ማንነታችን ይሄ ነው ግን ሰዎቹም ካሰት ተደርገው ድራማ ካልሆነ በሰተቀር ሊጣሏት የነበሩትን ወንዱም በተለይ ሴቷ አድናቂያቸው ነኝ
@user-gt5re4fg2j
@user-gt5re4fg2j 3 жыл бұрын
አር በሳቅቅቅ አባቴ ላተ ስል ነው እጅ እጠፍጥፋት ነበር አላለም ውይኔ
@user-uv1zg1yj8z
@user-uv1zg1yj8z 3 жыл бұрын
ዳጊ እንደ ዛሬ ስቄ አላውቀውም 🤣🤣🤣🤣አንደኛ ናችሁ ልጅቷ ብቻ ሰውነቷን ትሸፍን🙏
@dhxgdhdtdc8667
@dhxgdhdtdc8667 2 жыл бұрын
ያች ልጅ ገን ጅግና ናት ልትደቢድባት ነበርች በጣም ደስ ይላል ተም እደዛ አነት ፓራክ ብቀር ይሻላል ብየ አስባሎሆ ባአይን ቀልድ የለም
@yeshigetnet9104
@yeshigetnet9104 2 жыл бұрын
ያ ወንድ ጎትቶ ያመጣትና ልትደባደብ የደረሰችዉ ቺክ ምርጥ ልብ ያላቸዉ ሰወች 💓💋
@YasuBira
@YasuBira 3 жыл бұрын
She goes
@user-wv3br6ht3g
@user-wv3br6ht3g 3 жыл бұрын
እጠፈጥፍልህ ነበር 😂😂😂😂የኔ ማር ደስ ሲል እና ደግሞ የማታበችው ልጅ
@huruyshow1131
@huruyshow1131 3 жыл бұрын
Nice Parnk Dagi show !👍
@Love-kw5eg
@Love-kw5eg 3 жыл бұрын
ሠውየው ሁሌም ለየት ያለነው ፕራንክህ በርታ ትችላለህ
@munanasir3493
@munanasir3493 3 жыл бұрын
የኔ ሚስኪን ህዝቤ ሁሉም ግራ ተጋቡ እኮ ።ላንተ ስል ነው እንጂ እጠፈጥፍት ነበረ ያለው ልጅ ተመቸኝ ጉበዝ ክክክክክ ልጆች እራሱ ደነገጡ
@yeshisweet3458
@yeshisweet3458 3 жыл бұрын
የዛሬው ያበደ ነው💓💓
@abayazidkadir4393
@abayazidkadir4393 3 жыл бұрын
ምንልሰረነው ያለች ልጅ ተመቸችኝ ሱሪ እና አስተሳሰቡ የተለያየነው
@alexethiopian1139
@alexethiopian1139 3 жыл бұрын
ልትደባደብ የነበረችው ልጅ የሁሉም ሠው መከታ ናት ብትሸለም መልካም ኘው።
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
ኡፍ ጀግና ሴት እንዳንቺ 👊💪በለው ገብታላት ነበር እኮ 😂😂😂😂ምን ልትሰሪ ነው ሁለቱም ይሸለሙ ዳጊ የምር ❤️❤️❤️❤️❤️
@user-iu2jy2hv2m
@user-iu2jy2hv2m 3 жыл бұрын
ደጋገሜ ነው yayewat ማርያምን ጀገኒት 😘😘 dena አድርጋ ልገባልሽ 🤣🤣
@lulumobile9103
@lulumobile9103 2 жыл бұрын
ዋው ልደበድብ የነበረችው ልጂ አድናቂዋ ነኝ የኔ ጅግና የኔ ታማኝ ውይ ጎበዝ ሌሎቻችሁ ዝብላችሁ እደት ትሄዳላችሁ
@tube-it4rx
@tube-it4rx 3 жыл бұрын
አባቴ ላት ትል ነው እጂ እጠፈጥፍተ ነበር ያለው ልጅ ደሰ ሲል ሺልማተ ያሠፈለገዎል ጎበዝ
@romanroman9958
@romanroman9958 3 жыл бұрын
ሄደች እኮ የሚለው ተመቸኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Wankooshow
@Wankooshow 3 жыл бұрын
ተመችቶኛል continue more.
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 3 жыл бұрын
ውይ በጣም ነው የሳኩት ዛሬ ቀይ ኬፕ የለበሰው ሰውየ ተማሪወቹን ሰብስቦ ሄደች አለ ሌላ ውንድ ጋር ሄደች 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-yj8fc3iv2j
@user-yj8fc3iv2j 2 жыл бұрын
ወዬ😂😂😂😂
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l 3 жыл бұрын
ላንተ ስል ነው እንጂ እጠፈጥፍልሀለው ያልከው ልጅ ተመቸሀኝ ተባረክ
@Rt-ci3ps
@Rt-ci3ps 3 жыл бұрын
ላተስል ነውጂ እጠፈጥፍልህነበር አላለም ተመቸኝ 😍😍😘😘
@misiganaayele7676
@misiganaayele7676 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያውያን ደግ ነቸው እግዚአብሔር ይበረከችሁ ግዜውን ሰዊቶ አብረው ቆዩ መልከምነት ለረስ ነው
@user-jp5ci5ff8m
@user-jp5ci5ff8m 3 жыл бұрын
የዳጊን ቪድኦ ሳላይ ነው ላይክ እማደርገው በቃ ሀሪፍ እደሆነ አውቃለሁ ይመችክ ዳኒየ
@adamminwuyelet6451
@adamminwuyelet6451 3 жыл бұрын
ከዚህ ሁሉ የተጋፈጡ ወንድ እና ሴቷ ብቻ ተመችተዉኛል
@fafzeethiopiayoutube1106
@fafzeethiopiayoutube1106 3 жыл бұрын
ሴቷልጅ ተመቸችኝ 👍
@ewnettube9643
@ewnettube9643 3 жыл бұрын
Dagi show የሚመቻቹህ like
@kidestmakibel7801
@kidestmakibel7801 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ጠፍጥፍልህ ነበር ተመችቶኛል
@jemilayoutube6333
@jemilayoutube6333 3 жыл бұрын
ምንልሰሪ ነው አለች ልጂቶ ጎበዝ ናት ማሻአላህ
@user-mx9dd8it9o
@user-mx9dd8it9o 3 жыл бұрын
ምርጥ ምርጥ ሰወችአሉልን
@user-xy9mj3mf1l
@user-xy9mj3mf1l 3 жыл бұрын
የኔ ጀግና ጎበዝ ላት ስል ነው እጂ እጠፈጥፍልህ ነበር አላለም
@elsatube8733
@elsatube8733 3 жыл бұрын
የለለ ነው የተመቸችኝ ልጅቶዋ የአራዳዩ ልጅ
@melakuge1765
@melakuge1765 3 жыл бұрын
Wow Dagi Betam arfi prank now Especially the guy and the girl the almost fight for you
@user-pn5pg2ym4n
@user-pn5pg2ym4n 3 жыл бұрын
Woawwwwww ሁለት ልጆች ሺልማት ይገባቸዋል እጠፈጥፍልክ ነበር ያለው እና ሴቷ ምን ልታደርጊ ነው ብላ ልትመታት ነበር ሀሀሀሀሀ ይመችክ ጎበዝ በርታ እሺ
@kjygh8889
@kjygh8889 Жыл бұрын
ልጅቷን ሳላደንቅ አላልፍም ይመችሽ ምርጥ ሠው
@Mestishowtube
@Mestishowtube 3 жыл бұрын
😀😀😀👍
⬅️🤔➡️
00:31
Celine Dept
Рет қаралды 38 МЛН
Они убрались очень быстро!
00:40
Аришнев
Рет қаралды 3,3 МЛН
Banana Prank || እረ የሙዝ ፍቅር
8:54
Aliz-media
Рет қаралды 9 М.
ሁለቱንም ሰራሁላቸው ሜርኩሪ አበደች 😂
21:20
Besebe Tube በስቤ
Рет қаралды 60 М.
⬅️🤔➡️
00:31
Celine Dept
Рет қаралды 38 МЛН