KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Memehir Girma Wondimu Video 702 የአርቲስት ፈተናዎች ፡እድል ዘጊ ምንድነው?ሥለ መንፈስ ማዋቅ #subescribe_now ትዉልድ ይዳን
24:47
የትዳር ፈተናዎች በምቀኞች እየቃሙ ጸሎት የእመቤታችንን ሥም ከጠራች አጣላታለሁ Memehir Girma Wondimu Video 638#subescribe_now
22:17
Incredibox Sprunki: When dropped your phone in toilet #sprunki #shorts #incredibox
00:38
ЭКСКЛЮЗИВ: Анамды жоғалтудан қорқам! ЗПРР диагнозы, Бір Болайық, отбасы мен жеке өмірі жайлы
2:51:17
Thank you Santa
00:13
Это мое последнее предупреждение | 4 серия | Сериал "ПрАкурор" | КОНКУРС
19:20
ዓይነጥላ እንዴት ይጎዳናል ዘራችን ክፉ ነው ከሰው በታች የመሆን ምክኒያቶች Memehir Girma Wondimu 597
Рет қаралды 149,053
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 446 М.
Nku tamirtsion
Күн бұрын
Пікірлер
@ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃዬ
Жыл бұрын
ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እኳን ደስ ያላችሁ ለእናንተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን
@EmbamerinaSaint-gw5il
11 ай бұрын
Amen
@zerfnshhylgebrl8876
11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ሺ አመት ያኑርልን ወላዲተ አምላክ ትደረስልን
@ወለተዮሐንስአባቴቅዱስገብ
11 ай бұрын
አሜን
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
11 ай бұрын
አሜን❤
@aseobiafhdjs5408
11 ай бұрын
AMEEN 🤲🤲🤲🤲🤲
@Abayineh
Жыл бұрын
መምህር እኖዶታለን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይስጦት።
@SabaAdisu
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@sabatedla971
Жыл бұрын
እባካቹ ይት ነው የሚይገለግሉት
@betlehemyohannes8457
11 ай бұрын
Amen 👏 Amen 👏 Amen 👏
@AlmazrakuaeAlmaz
11 ай бұрын
የምያገላግሉባት ንገሩኝ አዳራ
@elsaabebe5423
11 ай бұрын
ቀላል የእኔ የዋ አባት
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
11 ай бұрын
አባቴ ጸሎቶት በረከትዎት በትዳሬ ውስጥ ይግባ የመንፈስ ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልኝ እግዚአብሔር ሆይ እኔ እና ቤቴን ጠብቀን ከዘመኑ ልክፍት ጠብቀኝ ሳጥናኤል እክድሃለው የፈጠረኝና የሚያኖረኝ የአብርሐም አምላክ ኤልሻዳይ እግዚአብሔር ነው።
@samharamen2584
11 ай бұрын
👏🙏🏽⛪️✝️
@fafi2887
Жыл бұрын
አባዬ እድሜና ጤና ይስጥልን ደካማና ስደተኛ ልጅዎትን በፀሎት አይርሱኝ😢😢 ፈተና ሲያበዛ ብስጭትጭት በሰው ሀገር😢😢
@_Godolyas7696
Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይጥልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክል ውድ አባታችን
@MkMagga
10 ай бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፀጋዉን አብዝቶ ይስጥልን የእኔን እድሜ ለእርሶ ይስጥልኝ
@BelayeneshTeklu
10 ай бұрын
እድሜ ይስጥልን የሚገኝበት ቦታ ቢገልፁ ደስ ይለናል
@GashawAsemu-g5h
10 ай бұрын
አባታችን እረዠም እድሜ ይስጥልን ስልከዎትን ያስቀምጡልኝ አባ እደውላለሁ
@ZewduReta
9 ай бұрын
አባቴ ጸሎቱ በረከቱ ከነቤተሰቦቻችን ይድረስልን እግዚአብሔር አምላካችን እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን
@MeshoMesho-s4j
9 ай бұрын
abbaa girma nuriliyi ❤
@WeynshetNiguse
9 күн бұрын
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት
@ለኔሲልያኑርሽእናቴ
11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ አ ባታችን እንኳን ደና መጡ በእረሰወ ❤❤❤❤እና በመምህር ተሰፋየ አበራ ❤❤❤ተለወጠናል ኖሩ ልን
@TiruworkYe_mareyamlij
9 ай бұрын
Ketelat aserar yetelakekachu hoolachum E/rn amesginu❤❤❤ metadel new!!!😭😭😭🙏🙏🙏
@sunnights6561
11 ай бұрын
መምህርእዬ የኔ ውድ አባት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nobelgomida5488
11 ай бұрын
Amen Amen Amen 🎉🎉🎉 Amen 🙏🙏🙏 edmena tena yestey
@hejejejheurue5309
10 ай бұрын
አባታችንእድሜእናጤናይስጥልን❤❤❤
@GizeGize-o8f
11 ай бұрын
አባቴችህን መምህር ግርማ እረዥም እድሜ ኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤
@abebakinfe2073
11 ай бұрын
አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይጥልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክል
@Samsung-ob1wh
11 ай бұрын
ኣድራሻውን እና ሰልክ ተባበሩን እባካቹሁ
@melu-mg4wp
6 ай бұрын
Enem eflgalwe tebabrune
@zeinuSeid-l9f
5 ай бұрын
ኧረ እኔም እፈልግ አለሁ ተባበሩይ
@asugaltigray2608
5 ай бұрын
እኔም እፈልጋለው እባካቹ ተባበሩኝ😢
@Selamfiker-y6i
2 ай бұрын
እኔም ፈልጋለሁ
@Dagene12
Ай бұрын
እኔም እፈልጋለሁ በናታችሁ
@Bilenfikreyesus-qv7pe
11 ай бұрын
ሰለመብርሀን የአባታችን አድራሻ ነገረኝ የምታቁ
@Abebeandarge
10 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቆት እድሜ ና ጤና ይስጦት
@mebratsntayehu8843
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ውድ አባ አባታችን
@ፀጌሀና
10 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥል እንወደወታለን የአባታችን ስልክ የምታቁ እርዱኝ ስጡኝ❤❤❤❤❤
@SergutSisay-sm8lf
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡
@werkineshmeskle
11 ай бұрын
አባቴ እድሜ ይስጦት❤❤
@atnafualigaz6702
11 ай бұрын
አባታችንን የሰጠን አምላክ ይመስገን
@EmbamerinaSaint-gw5il
11 ай бұрын
Amen
@Maria_Henock
11 ай бұрын
አባቴ ሆይ እርስወን የሰጠን መድሃኒያለም የተመሰገነ ነው።
@Elizabeth-q1n
10 ай бұрын
Member gierma egziabher edme yestwet legnam bewch laln tesluln
@tariktube5427
11 ай бұрын
Egziabeher hoyyy Erdan ! !
@hiymekonjo8365
11 ай бұрын
ተመስገን የኔ ጌታ አያልቅበትም እኮ በየዘመንህ ትሰራለህ ሰው ትልክልናለህ ትራራለህ አንተ እንደሰው አደለህም እኮ መዳኒያለም ተመስገን
@KdsanKdsan-w6c
11 ай бұрын
ተመስገን እንካዕ ማሓረኩም 🙏🙏🙏
@azebetina1685
10 ай бұрын
አቤቱ አምላኬሆይ የድንግልጅ የሚሣንክ የሌለ መሀኒነክ እና እኔንም ከወደኩበት አንሣኝ ከሠይጣን ቆራኝነት ፍታኝ በሥምክ ልዳን ፍቀድልኝ😭😭😭😭😭❤🙏🙏🙏💌🕊
@የተዋህዶልጅወለተማርያም
11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባ ለተፈወሳችሁ ወገኖቸ እንኳን ደሰሰሰ አላችሁ🙏ለእናተ የደረሰ እግዚአብሔር ለእኛም ይድረሰልን🙏😢😢
@jsjejksksk5298
11 ай бұрын
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ስልካቸውን የምታቁ ስጡኝ
@AbebecheLema-hr1gi
9 ай бұрын
Pleas slk qutrachewn kagegneshe/k tebabergne/gn
@ወይኩንፈቃድከ-ሐ9ተ
11 ай бұрын
እንኳዕ ደሓን መፃህኩም አቦና ❤ ዕድመ'ን ጥዕናን ይሃበልና ፤ በረኸትዎ ኣብልዕሌና ይሕደረና 🙏
@emebet.emumaremuyewa438
11 ай бұрын
አባ በርከተውት ይደርብን እንድናውቅ አድረገውናል ሰለ መናፍስት
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ቸ2መ
11 ай бұрын
አባታችን እድሜ ይስጥዎት እናቴን አሞብኛን ሆስፒታል ተኝታለች ወለተ ሰበት ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡልኝ🙏🙏🙏❤❤❤
@HhHh-dr9bg
11 ай бұрын
ለናተ የደረሰች እማ ፍቅር ለኛም ደርሳ ከታሠርንበት ወጥመድ የተፈታን ይሁን❤❤❤❤
@sabla5202
11 ай бұрын
አባታችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ለኛም እግዚአብሔር መህረቱን ይላክልን ❤❤❤🙏🙏🙏
@MesseretMazengia
10 ай бұрын
እንኩዋን ስላም መጡ አባታችን
@tsegshTube5kk3g
Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አሜን ለእናተ የፈወስ አምላክ ለኛም ይፈውስን አሜን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ውድ አባታችን
@tadeluutashoma2273
10 ай бұрын
Waqqayyoo goftaan umurii dheraa siniif haa kanuu barakatin kesaan nu haa qaqabuu
@Hani-jy6cg
11 ай бұрын
አግዛብሄር የምስገን ሓልወየይ ኣይትኽስን 🤲 ኣባ ማረይ አድመን ጠናንንን ይብዝሕልካ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@berryfamily2846
11 ай бұрын
አባ አድራሻ ተሃሉዩኩም ተሓባቡሩን
@RahelHaile-do4od
10 ай бұрын
አባቴ እመብርሀን ትጠብቅወት የአገልግሎት ዘመነወን ትባርክልን
@LoveKedu
8 ай бұрын
አር ለኔ ድርሱልኝ አባ አሜሪካን ነው የምናርው እስግድ ነብር አሁን እንዳልስግድ ጉልበቴን ያመኝ ጀመር አባ እንዴት ላግኟት በእመቤቴ
@TiruworkYe_mareyamlij
9 ай бұрын
Abatea Egzeyabiher yitebikot🙏🙏🙏
@Nebiyu-e5m
11 ай бұрын
መምህር እድሜና ጸጋ ይስጦት
@SalamSalam-v4l8p
10 ай бұрын
amen amen wayn yet higr nw yet nw
@TarikSitotaw
10 ай бұрын
አባ እግዚአብሔር አምላክ እርሶን ስለሰጠን እናመሰግናለን
@ገነትዘ-ሚካኤል
11 ай бұрын
አባየ በርሶዎ ትምህርት እራሴን አወኩ በአምላኬ ያለኝ እምነት ጠንካራ እንድሆን አበርትተውኛል አባቴ ለኔ ይለያሉ ብዙ የምለው አለኝ እግዚአብሔር ለሀገሬ ያብቃኝና
@tagewdasolomon555
Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎ በረከትዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@danielamare11
11 ай бұрын
Amen amen Amen amen 🙏
@themilkyvuteshow
11 ай бұрын
አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ መድኃኒያለም በሰጦት ጸጋው አብዝቶ ጸጋውን ያብዛሉት።አሜን!!!
@ሰነዱስዱደ
Ай бұрын
አባቴ በረከትዎት ይደርብኝ በሰላም ለሀገሬ ባበቃኝና በእጅዎት ለመፈወስ ያብቃኝ መምህር ግርማ እንቁ አባታችን ኑሩልን
@sanjawgorade
11 ай бұрын
እግዚአብሔር እንደነዚህ ያሉ ሰዎችን ያብዛልን አጥፊያችን በርትቶብናል እና እግዚአብሄር ሆይ እንደነዚህ ሰዎችን አብዝተህ ስጠን ሁሌም ክብር እና ምስጋና ለእዉነተኛዉ ለድንግል ማርያም ልጅ ከእነ እናቱ ይሁን አሜን ፡፡
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
Жыл бұрын
አባታችን በፆለት ያስቡን ወለተ ህይዎት ወለተ ሰንበት ሀይለ ሚካኤል ሀይለ ማርያም ወልደ ኪዳን ክንፈ ሚካኤል በዛር እና በመተት እየተሰቃየን ነው በፆለት አስቡን
@ludadego4189
Жыл бұрын
መልካም እሁድ ያርግልን ፈጣሪ
@genetbeyeneajelo3150
11 ай бұрын
አባታችን ይፍቱን ይባርኩን መንክራ መምህር ግርማ ወንድሙ ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቅልን የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን
@ayuwwuwhhwsus3495
11 ай бұрын
ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አባታችን እድሜና ጤናዎትን ይስጥልን🙏🙏🙏
@ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ
Жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደሕና መጡልን ይፍቱን እርጂም እድሜ ይስጥልን ለአባታችን❤❤❤❤
@merikifle7951
11 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤
@amanuel5687
11 ай бұрын
ለናንተ የደረሰ እግዚአቢሄር አምላክ ለኛንም ይድረስልን ለአባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባ ይፍቱኝ
@-cm2jp
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ምሕረቱ የውርደርና ንዓክን ርደረሰ እግዚአብሔር ንዓናለ ይድርሰልና እህቶቼ😢
@AlmazrakuaeAlmaz
11 ай бұрын
መምህራችን ራጅም እድሜ ይስጦዋት
@LemlemHaile-u7d
17 күн бұрын
የኔ ህይወት ተመስገን ኣምላክ በሰው እጅ ስላልወደቅኩ ኣመሰግናለው ኣባቴ🙏🙏🙏
@TsehayEshetu-t3t
11 ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋዉን ያብዛልን
@romankahsay7777
11 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥን ይፍቱን
@MdSaif-xi7fu
11 ай бұрын
አበ ሰለም ይብዘሎት🙏🙏🙏🙏ስሜ ወለተ ስለሴ ነኝ።በፀሎት አስቡኝ።ደከመ ነኝ በፀሎት አበርቱኝ።ከእስልምና ወደ ክርስትና ከመጠው 5ዓማት ነው በቤተሰብ ውስጥ እኔ ነኝ ብቻ ያቀያርኩት።አደረ አስቡኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እድሜ ጤና ይብዘሎት🙏🙏🙏🙏
@ተዋህዶሃገርእያ
19 сағат бұрын
እግዚአብሔር ያበርታሽ❤
@heleenheleen3936
Жыл бұрын
አባዬን የሰጠ አምላክ ይክበር ይመስገን ፀገውን ያብዛላችው በረከታቸውን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏💠💠🙏🙏
@سندرا
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ለናንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን
@Habta-l1i
11 ай бұрын
አባ እድሜና ጤና ይስትልን
@abadigebre4385
11 ай бұрын
ኣባየ እግዛኣብሔር ኣምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት 🙏🙏🙏
@bedlunegusse79
Жыл бұрын
እድሜ ጤና ያብዛሎት አባታችን
@Eyob797
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። በታላቁ በእግዚአብሔር ሐይል ህዝብ ሲድን ደስ ይላል።
@MihretabKiflom
12 күн бұрын
የተወደደ አባት የሰጠን እግዝአብሔር ይመስገን፡፡
@MisganawGobeze-f3j
11 ай бұрын
ያባታችን በረከት ይድረሰን
@mulu5487
Жыл бұрын
አባየ አንካን በሰላም መጡልን❤❤❤ የአብራም ቤት የባረኩ አጋአዝተ አለም ስላሴ የኛን ህይወት ይገብኙን ❤❤❤
@Tseganegasi-w3t
11 ай бұрын
Selek kuter alek ye aba
@AbebecheLema-hr1gi
9 ай бұрын
Pleas swedachu fetena west negne the esachew quter yalew tebaberugne sle embete blachu
@abigailgirum8928
10 ай бұрын
Thanks very much abatachin information
@AdisuHayela
6 ай бұрын
❤ 3:17 ስልክናአድራሻዎንይገሩንአባታችን
@AdisuHayela
6 ай бұрын
6:18 6:28
@ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ
Жыл бұрын
My beloved father love you❤❤❤❤❤
@hiwotmekonnen9141
6 ай бұрын
ባለውለታየ ኖት አባታችን በስብከትህና በትምህርቱህ በርድዮ አብሰንያ ስለስግት ምን ተብሎ እንደሚስገድ ተምሪ ለቤተሰቦቼ ነግሪ ሁላችንም በተግባር እየሰገድን ከስም ክርስትና እውነተኛ ክርስቲያን ሆነን ሁላችንም ንስሀ ገባን እረጰጴንጤ የሆኑትን በሲዲ አሳይተን አስረድተን ወደ ኦርቶዶክስ መልሰን በቤተክርሲታን በተክሊሊል ለማግባት በቅታለች ስለዚህ ባለዉለታችን ኖት ኑሩልን እድሜና ፀግጋዉን ያብዛሎት
@fortunaabi7439
3 ай бұрын
Ebakachu ye Memhir Girman adrasha betlkulign betam achekuay himem agatmogn.Tsedket yihonlachewal🙏
@abebaembiale3452
Жыл бұрын
አባየ እድሜና ጽጋውን ያብዛለወት❤❤❤❤❤
@teshomeshiferaw7258
Жыл бұрын
አባታችን እድሜ ስልክ ብልጽግና እድሜ ይስጥዎት።
@ተወልደመድህን
10 ай бұрын
እባካችሁ ክርስትና ስሜ ለአባቶቻችን እና ለእናቶቻችን ሥጡልን (ተወልደመድህን) ብላቹ።
@ettbirhanm5193
Жыл бұрын
አባትዬ እድሜ ይስጠዎት ❤
@NaNa-lw3xq
Жыл бұрын
አባታችን ሠላሞት ይብዛልን
@stoorroor5679
Ай бұрын
አግዚያአብሄር ይመስግን ይህንን ፈዉስላገኝን እኛንም ለዝህፈዉስያብቃን አባቶቻችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን
@workihikoo634
11 ай бұрын
❤❤❤❤❤Ameeen. Ameee❤❤❤❤
@tadeluutashoma2273
10 ай бұрын
Namnii lakofsaa isanii qabdan naa baresaa addaraa🤲🤲🤲
@HelloHi-px4yo
Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ፀጋወትን ያብዛሎት❤❤❤❤
@taralema6070
11 ай бұрын
የኔ ውድ አባት በረከትዎ ይድረሰን🙏❤❤❤
@qweqwe444
11 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጡልን አባታችን
@banchiyehugelana3738
Жыл бұрын
አሜን አባታችን ተባረኩ ❤❤❤
@mahletwasihun450
Жыл бұрын
አባ እግዚአብሔር ፀጋዎትን ያብዛሎ የኛ ውድ መምህር ❤
@michaelkidane6578
10 ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
4 ай бұрын
የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን ይቅር በለን አባታችንን የስጠን አምላክ ይክበር ይመስገን
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ለአባታችን ረጅም እድሜ ይሰጥልን እኔም በፀሎት ወለተ መድህን አሰብኝ አባ❤❤❤
@efratayirdaw992
Жыл бұрын
አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጠወት
@jwbwhshak3150
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏
@AbebeTegegne-l3q
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@User-rh8di
11 ай бұрын
አባቴ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@Tsion25
11 ай бұрын
ለእናንተ የደረሰ ምሕረt ለእኛም ይድረስልን አባ እድሜ ጤና ብዝት ይበልሎት
24:47
Memehir Girma Wondimu Video 702 የአርቲስት ፈተናዎች ፡እድል ዘጊ ምንድነው?ሥለ መንፈስ ማዋቅ #subescribe_now ትዉልድ ይዳን
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 10 М.
22:17
የትዳር ፈተናዎች በምቀኞች እየቃሙ ጸሎት የእመቤታችንን ሥም ከጠራች አጣላታለሁ Memehir Girma Wondimu Video 638#subescribe_now
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 92 М.
00:38
Incredibox Sprunki: When dropped your phone in toilet #sprunki #shorts #incredibox
Wee Animation
Рет қаралды 14 МЛН
2:51:17
ЭКСКЛЮЗИВ: Анамды жоғалтудан қорқам! ЗПРР диагнозы, Бір Болайық, отбасы мен жеке өмірі жайлы
НТК Show
Рет қаралды 582 М.
00:13
Thank you Santa
Nadir Show
Рет қаралды 59 МЛН
19:20
Это мое последнее предупреждение | 4 серия | Сериал "ПрАкурор" | КОНКУРС
Я ОТ САКЕ
Рет қаралды 1,4 МЛН
25:43
Myrrh/ከርቤን እንደ ክኒን ነው የምወስደው//ስለ ከርቤ እና ተያያዥ ጉዳዪች አትላንታ ከሚትገኘው እንግዳችን
GWARO TUBE
Рет қаралды 41 М.
47:34
በክፋት የሚኖሩ ሰዎች 197 || መተት አይነጥላ ጠቋር ክፉ አጋንት ገንዘቡን እያወቀ እናጠፋበታለን || Komos Aba Samuel Tesema
Komos Aba Samuel Tesema
Рет қаралды 12 М.
2:44
የመልአከ መንከራት መምህር ግርማ ወንድሙ የፈውስ አገልግሎት በአያት ቅዱስ ፋኑኤል ቤተክርስቲያን የማይቀርበት ቀን!
maym robi
Рет қаралды 5 М.
13:01
ጨዋታው ተጀምረ | እትዮጵያ ኢሳያስ ላይ ተነሳች | ድንፋታውን የሚያመክን እርምጃ @HuluDaily - ሁሉ ዴይሊ
Hulu Daily
Рет қаралды 4,4 М.
1:21:37
የድንግል ማሪያምን ስዕል አኝኬ ዋጥኩት...እንለያይ ሲለኝ ወደኩ! #lovestory#child#divorce#family
Maraki Weg
Рет қаралды 251 М.
22:31
ሌሊት ያሶጣኛል እኔ አላውቅም የሰው ልጅ በቀላሉ ይበላሻል // Memehir Girma Wondimu #subescribe_now ትዉልድ ይዳን
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 92 М.
11:00
ህልምና ፍችዎቻቸው / ከቀሲስ ሄኖክ እንደፃፉት
የማርያም ሚዲያ
Рет қаралды 215 М.
29:26
Memehir Girma Wondimu Video 17 አይነ-ጥላ ስማቸዉ ቀላል ስራቸዉ ግን ጥልቅ ነዉ
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 193 М.
1:26:48
“Хусури Ман 18” - качество оригинал 4К. Официально!
Zamonavi Media
Рет қаралды 508 М.
26:26
Memeher Girma Wondimu Video 282 ጥይት የማያስመታ የአጋንንት አስማት
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 330 М.
00:38
Incredibox Sprunki: When dropped your phone in toilet #sprunki #shorts #incredibox
Wee Animation
Рет қаралды 14 МЛН