Ayhonem Yetebalew Track5 አይሆንም የተባለው Tizitaw Samuel Album8

  Рет қаралды 1,823

TIZITAW SAMUEL OFFICIAL

TIZITAW SAMUEL OFFICIAL

Күн бұрын

Пікірлер: 47
@abebebirhane6554
@abebebirhane6554 21 сағат бұрын
ትዝየ ወንድሜ እንኳን ጌታ ረዳህ!!! ያደግኩት ያንተን መዝሙሮች እየሰማሁ እና እየዘመርኩ ነዉ። በ1997 ይባስ አታምጣ የሚለዉን መዝሙር እንዳወጣህ ሳሪስ ኪዳነምህረት መጥተህ በአካል አግኝቸህ ስዘምር ስምተህኝ በርታ ብለህኝ ነበር!! አሁን ላይ ስታወራ፣ ስትዘምር ታላቅ ወንድሜ እንደሚሰብክ ፣እንደሚዘምር እንደዛ ነዉ የማስበዉ።አንድ ቀን በአካል አገኝህ ይሆናል ባለህበት ሰላም ለአንተ እና ለቤተሰብህ ይሁን!!! ስለሰጠህን ድንቅ መዝሙር እናመሰግናለን!! ይጨመርልህ ታላቅ ወንድሜ!!!!
@AgapeYeshua27
@AgapeYeshua27 10 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታ ስንት ጊዜ አተረፈን ክብሩ ይስፋ❤❤❤❤ እርሱ መድሃኒታችን ረዳታችን አጽናኛችን ፈዋሳችን ነው።
@rabincall2859
@rabincall2859 19 сағат бұрын
ክብር ለኢየሱስ ይሁን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤
@zedmami382
@zedmami382 21 сағат бұрын
ፓስተር ተባረክ ጨምሮ ጨምሮ የዝማሬ ፀጋ ይፍሰስልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@temesgenadane-t3n
@temesgenadane-t3n 19 сағат бұрын
ትዙ በእውነት እንዴት የተባከ እና የሚደንቅ መዝሙር ነው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ተባረክ ዘመንህ ብሩክ ይሁይ
@ኢየሱስጌታነዉ-ደ1ጀ
@ኢየሱስጌታነዉ-ደ1ጀ 10 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ስለ አንተ እግዚአብሔር እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
@meseretbekele9832
@meseretbekele9832 8 сағат бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ጸጋ ይብዛልህ ብሩከ ነህ 🙏🙏🙏
@agereshiferaw1279
@agereshiferaw1279 10 сағат бұрын
የማይነጋ የማይታለፍ የለም አሜን ብያለው
@berihunadugna4104
@berihunadugna4104 4 сағат бұрын
የዘመኔ የወንጌል አርበኛ!!
@YISIHAKSHEFIRAW
@YISIHAKSHEFIRAW 17 сағат бұрын
ተከናውኖል ሀሌሉያ አሜን
@werkeayalew9459
@werkeayalew9459 3 сағат бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክ በዘመንህ ሙሉ ተከናወን ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤
@HelenShumi
@HelenShumi 8 сағат бұрын
Mnfes yalebet mezmur new anten ye seten getayesus yebarek ❤❤❤❤❤
@TekliyeAdmasu-zr5vc
@TekliyeAdmasu-zr5vc 7 сағат бұрын
ተባረክ እንኳን እግዚአብሔር አረዳህ!!!!!!!
@rabincall2859
@rabincall2859 18 сағат бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤
@ermapj3272
@ermapj3272 6 сағат бұрын
esu yalew hulu be ewenet yehonal bezemenachen ayetenewal esu hulun chay elshaday new tizze geta abezeto yebarkeh kezi belay tsegawen yabezaleh tebarek❤❤❤🙏🙏🙏
@rabincall2859
@rabincall2859 19 сағат бұрын
ኢየሱስ ይመጣል
@rolandroland7057
@rolandroland7057 12 сағат бұрын
Eyesus geta new Eyesus yadenal ameen ameen ameen 🙏 🙏🙏🙏wow taberak pastor tize🥰🥰🥰🥰
@Ask199
@Ask199 8 сағат бұрын
ኤልሻዳይ አምላክ አለን አሜን❤❤❤ ትዜ ❤
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 20 сағат бұрын
ትዝዬ እግዚአብሔር እንኳን ረዳህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@agereshiferaw1279
@agereshiferaw1279 10 сағат бұрын
የልብ የውስጥ የሚናገር መዝሙር
@Sara-ks8uq
@Sara-ks8uq 5 сағат бұрын
Oooohhhhhhh 😢😢😢😢 Ameeeenn Ameeeenn Ameeeenn gata abzito yebrkhi !!!!
@zelalembanjaw9687
@zelalembanjaw9687 19 сағат бұрын
Amen. God bless you, abundantly.
@zewdubelayethiopia9994
@zewdubelayethiopia9994 20 сағат бұрын
God bless you tizee!
@seniatkumsa9625
@seniatkumsa9625 21 сағат бұрын
ተባረክ ወንድሜ ❤❤
@ayuuusweet1623
@ayuuusweet1623 20 сағат бұрын
ትዜ ተባረክ
@KifleDamite
@KifleDamite 16 сағат бұрын
God bless you and your family pastor
@EsraelAbrhaley-ci6xt
@EsraelAbrhaley-ci6xt 20 сағат бұрын
የኔ ወንድም💜
@beetechnologies8522
@beetechnologies8522 4 сағат бұрын
U are our hero may be blessed 🙌 😇
@AlemituAnjulo
@AlemituAnjulo 11 сағат бұрын
Geta tsegawun ybazlak pastor
@asnakemathewos6472
@asnakemathewos6472 21 сағат бұрын
እንኳን በዳና መጣህ❤🎉🎉❤
@addedyalew
@addedyalew 22 сағат бұрын
Hallelujah ❤
@EteneshSado-jq9di
@EteneshSado-jq9di 3 сағат бұрын
Amen ❤❤❤❤
@DaniBoy-v7d
@DaniBoy-v7d 19 сағат бұрын
🌹❤️🌹❤️❤️❤️❤️ wow
@Melat_Melat
@Melat_Melat 22 сағат бұрын
❤❤❤
@የክርስትያንመዝሙር
@የክርስትያንመዝሙር 6 сағат бұрын
🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🔥
@tikidemsamuel851
@tikidemsamuel851 21 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@esabellalala
@esabellalala 22 сағат бұрын
🙏🙏🙏💓💓💓💓
@yishakteshome-vc6qw
@yishakteshome-vc6qw 19 сағат бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
@AlmazBiru-qr4qk
@AlmazBiru-qr4qk 10 сағат бұрын
Ante tesadabi ortodxen yewesht zmari
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 7 сағат бұрын
አሁንም የዝማሬ ፀጋ በውስጥህ ይፍሰስ ተባረክ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@rabincall2859
@rabincall2859 19 сағат бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ተባረክ
@new-tt6ww
@new-tt6ww 18 сағат бұрын
Amen ❤❤
@henockwelde
@henockwelde 5 сағат бұрын
❤❤❤❤❤
@wandmujenbare-lw2uc
@wandmujenbare-lw2uc 9 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@matyzeleke281
@matyzeleke281 9 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
I tricked MrBeast into giving me his channel
00:58
Jesser
Рет қаралды 19 МЛН
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 85 МЛН
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
00:17
ElzaDog
Рет қаралды 9 МЛН
2495- Apostolic and Prophetic network main Purpose
21:25
Prophet Eyu Chufa
Рет қаралды 22 М.
I tricked MrBeast into giving me his channel
00:58
Jesser
Рет қаралды 19 МЛН