አል ዓዚዝ (ክፍል ሁለት) ወሰን አልባ አሸናፊትን ለመጎናፀፍ ... || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ MinberTV ||

  Рет қаралды 17,944

Minber TV

Minber TV

Жыл бұрын

#ሚንበር_ቲቪ#Minber_TV
በተወዳጁ ኸሚስ ምሽት ፕሮግራማችን በሸይኻችን ሰዓት በተወዳጁ መልዕክተኛ (ﷺ) ላይ ሰለዋት ማውረድ ስላለው እልፍ ምንዳዎች እያነሳሳን፤ በቢስሚከ ነህያ ቆይታችን ከኡስታዝ በድር ሁሴን ጋር ከሳምንት የቀጠለውን ሁሌም አሸናፊ የሆነውን አላህ (ሱ ወ) የሚያስተዋውቀንን "አል-ዓዚዝ" እያወሳን፣ በመዲና ሰማይ ሥር ቆይታችን ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ተቀዳሚ ም/ፕሬዝዳንት ሼኽ አብዱልከሪም ሼኽ በድረዲን እና ከወንድማቸው ማዲህ አብዱልወሃብ ሼኽ በድረዲን ጋር ከልጅነት ዛሬ እስከሚገኙበት አህዋል እያወጋንና መልእክተኛውን (ﷺ) በውዳሴና እንጉርጉሮ ያላቅንበትን ውብ ቆይታ ክፍል ሁለት እናቀርባለን።
#ለይሉ_ጁምዓ_ነው!
#ፕሮግራሙ_ደግሞ_ኸሚስ_ምሽት!
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
KZbin👉 / @minbertv1
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ

Пікірлер: 27
@abdullhafizeasrar8712
@abdullhafizeasrar8712 Жыл бұрын
አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ ውስታዝ አፈዘዝከኝ
@saraahemd9525
@saraahemd9525 Жыл бұрын
አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ ማሻአላህ ጀዛኩሙላሁ ኸይር ሚንበሮች ካፍ በሉ አቦ (ትልልቆቹ ያላሰቡትን እናንተ ለሙስሊሙ አንድነት እንደዚህ መጨናቃቹ በጣም እሚጋርም ነው አላሁ ሱብሐናሁ ወታአላ ኸይር ጀዛአቹሁን በአዱኛም በአኺራም ይከፈላቹህ አሚን ሁላቹሁንም ለአላህ ብዬ እወዳቹሀላሁ ከኔ በላይ አላህ ይወደዳቹህ አሚን)
@romanshifa3399
@romanshifa3399 Жыл бұрын
ሳራ አህመድ አባዋጂ ከሆንሽ ስልክሽን በዚህ መስመር አስቀምጪልኝ ካልሆንሽ ደግሞ መልካም መስሊም እህቴ ነሽ
@didy898
@didy898 Жыл бұрын
አላህ ያቆይልን በጤና ዉዶቼ
@medinamohmmed6096
@medinamohmmed6096 Жыл бұрын
የኘ እንቁዎች የኽሚስ ድምቃቶች አለህ ይጠውል ኡሙረኩም
@imransherif555
@imransherif555 Жыл бұрын
Subhan Allah, Jazakumullah khairan for imparting a divine knowledge Glorifying Almighty Allah, may Almighty Allah reward you abundantly and bestowe upon you his bounties
@adiyaadiya1702
@adiyaadiya1702 Жыл бұрын
❤ጀዛጁም አላህ ኸይር አላህ መልካም ስራችሁን ይቀበላችሁ አላህ በጀነተል ፊርዶስ ይሰብስባችሁ ያረብ
@rahemamohammedahmed5599
@rahemamohammedahmed5599 Жыл бұрын
ጀዛከላህ ዉሥጣዝ በጣም ጣፋጭ ዳአዋ ነዉ
@mokede8735
@mokede8735 Жыл бұрын
ustaz Bedru Mashallah selberka yegleskebet menged subahanallah جزاك الله خير
@CcVg-oj8fj
@CcVg-oj8fj 5 ай бұрын
ጀዛችሁን❤አላህ❤ይክፈላችሁ❤
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
ያጀማኣ ዱቃ አርጉልኝ ባለ ብዙ ሃጅ ነኝ
@nefisa17
@nefisa17 Жыл бұрын
Mashallah I can’t have enough of it
@mokede8735
@mokede8735 Жыл бұрын
Merkuz programachu Mashallah ህልም ትጋት ስኬት የሚለውን ነገር ለ 22 ተከታታይ ጊዜ ማሳካት ችላቹሀል❤💪ኢንሻአላህ ከዚህም በላይ ከፍ እንደምትሉ በአሏህ ላይ ሙሉ ተስፋ አለኝ👌
@user-in4br1yw6o
@user-in4br1yw6o Жыл бұрын
(s. a. w.) azkilah. hayer wetaz. gen. teftall. betam. ewdeshew. allew
@argoba3210
@argoba3210 Жыл бұрын
አህለን ውዶቼ ማሻአላህ ብሮገራምነው
@salhasalhaa5233
@salhasalhaa5233 Жыл бұрын
ጀዛኩምሏከይ
@eikmaadem283
@eikmaadem283 Жыл бұрын
Mashallah yezare des sil
@user-oc5fm1dl3d
@user-oc5fm1dl3d Жыл бұрын
Mashallah Mashallah allah yichmerelichu beritu
@Nasrimustefa
@Nasrimustefa Жыл бұрын
Masha Allah
@user-mo9hz5wv1n
@user-mo9hz5wv1n Жыл бұрын
አህለን ያጋሊ!
@medinamulat6463
@medinamulat6463 Жыл бұрын
mash allahe
@user-pr1xr7cb7g
@user-pr1xr7cb7g 9 ай бұрын
❤❤❤
@abdulhakimahmed3612
@abdulhakimahmed3612 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@berhanuahmedmehamed3140
@berhanuahmedmehamed3140 Жыл бұрын
ኡስታዜ የነብዩና(ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)ስምና ዕዝነት እንዲሁም አህላቅ ካንተ ሌላ ሰው ቢያቀርብ ይገርመኝ ነበር።
@user-hd8he8mb5n
@user-hd8he8mb5n Жыл бұрын
አሰላም. አለይኩምወራህመቱእላሂ. ወበረካትሁ. ኑእኔምቤት. ጎራበሉ. ቁርአንሀድስ. እን ማር. 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@user-rp2um7hv7h
@user-rp2um7hv7h Жыл бұрын
የአሸናፊዎች አሸናፊ ።አላህ፣ሱብሐነሁ ወተአላ።።አላሁ አክበር፣የበላዮች በላይ፣ወይም ከሁሉም ነገር የበለጠ ፣የምድር የሰማይ ባለቤት፣አላህ ብቻ ፣ፍፁም አምሳያ የሌለው።ያዳይም።ስምህ ማማሩ፣የ።ጥልቅናውብ የሆኑት ሰሞቹን በማሰተማር ስንቱን ከጥመት ጎዳና ተመልሷል።ጀዛኩሙሉሐይረን።።
@hdxz7664
@hdxz7664 Жыл бұрын
ኣረ ሙስሊሞች የት ነን
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 15 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 9 МЛН
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 49 МЛН
МЫ ПОХОДУ ЧТО-ТО НАПУТАЛИ
0:20
МАКАРОН
Рет қаралды 8 МЛН
When an RV meets a zombie outside #rv
0:21
campingWorld
Рет қаралды 26 МЛН