azmari aderajew tesfa_አደራጀው ተስፋ || ምርጥ ቀረርቶ_ጃሎ || ምርጥ ቀረርቶ || kererto ቀረርቶና ሽለላ

  Рет қаралды 54,947

Zema Ethiopia ዜማ ኢትዮጵያ

Zema Ethiopia ዜማ ኢትዮጵያ

Күн бұрын

Пікірлер: 63
@elsashewaamhara3024
@elsashewaamhara3024 8 ай бұрын
ማነው እንደኔ ማሲንቆ እሚወድ ሆደ ባር ባር እያለው ነው እምሰማው ምርጥ ድምፅ አለህ ❤
@MhmdSeyd
@MhmdSeyd 9 ай бұрын
ሠው አዝማሪነትን ዝቅ አርጎ ያያል ነገርግን ዘናፈታ የሚያደርግ ሙያነው በርታልን አባት
@TekluTerfassa
@TekluTerfassa 4 ай бұрын
መሴንቆ በጣም እወዳለሁ አመታትህ በጣም ደሰ ይላል እባክህን ለእግዚአብሔር ቅኔን ተቀኝበት
@ሀብታምእዳለው
@ሀብታምእዳለው 9 ай бұрын
እኔ በጣም ነው የምወዳቸው አዝማሪወችን በስደት ሲከፋኝ እነሱን ነው የማዳምጠው
@EmebetEmebet-b7h
@EmebetEmebet-b7h 7 ай бұрын
ማሪያምን እኔም እደዛዉ ክብር ለአዝማሪወች
@yewubdardechasa-jz8ki
@yewubdardechasa-jz8ki 10 ай бұрын
ይህን ድምፅ ይዘህ ምርጥ የበገና መዝሙር አለማውጣትህ ስህተት ነው
@fasilyigzaw9110
@fasilyigzaw9110 10 ай бұрын
ayi (dechasa)hule setetu bcha new yemitayachu ?
@dessalegnaddis6157
@dessalegnaddis6157 10 ай бұрын
beteseb mastedader techegern eyale aydel behonma tiru neber
@tabortube3259
@tabortube3259 10 ай бұрын
አንተን ሁሌም ባገኝህ ብዝናና እንዴት ደስ ባለኝ፣ ግን አልሆነም ስደት ብዙ ነገር ይጎዳል ሃዘኑንም ደስታውንም በርቀት አድረጎብናል.እንዲህ ጨዋታ ስሰማ የባሰ ይሰማኛል ብቻ እስኪ ደህና እንሁን።
@angaroemebet527
@angaroemebet527 9 ай бұрын
በጣም ደስ ትላለህ አኛ ውጭ ያለን ሰዎች ይህ ይናፍቀናል እግዚአብሔር የዶሮዋን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይውለድልን አንድ ያድርገን እናመሰግናለን
@sisaynewtesfanew7471
@sisaynewtesfanew7471 9 ай бұрын
ጎበዝ ነህ ወንድሜ በጣም በርታ ፤በዛላይ ያገሬ ልጅ ስለሆንክ በጣም ደስ ብሎኛል አንድ ቀን ባካል እደማገኝህ ተስፋ አደርጋለው።
@epheratsworka3605
@epheratsworka3605 10 ай бұрын
እውነት አለው ሰው ዝቅ አድርጎ ነው የሚያዩው ግን እኔ እጅግ በጣም ነው የምወደው አዝማሪነት አንድ ችሎታ ብቃት ሙያ ነው ማንኛውም ሰው ሊሰራው አይችልም ባህሎ እንዳይጠፍ ማበረታታት ያሰፈልጋል ክብር ይገባቸዎል
@mossamare3883
@mossamare3883 10 ай бұрын
😂,,,
@sadiamohammed1902
@sadiamohammed1902 9 ай бұрын
የአማራባህል ማንነት ባህል ወግ እድጠፍ ነው እኮ እማያቀርቧቸው ወያኔ ይሰራዋል ስራ
@YZA202
@YZA202 8 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ያልተዋረደ ማን አለ:: የሰው ባህል አንዱን ዝቅ በማድረግ ነው እነሱ የሚከበሩ የሚመስላቸው:: በአብዛኛው ኢትዮጵያ ውስጥ የትግራይና የአማራ ባህል ነው የሰውን የሚሳደቡና የራሳቸውን የሚያወድሱ
@user-rc3qe8lb4x
@user-rc3qe8lb4x 9 ай бұрын
በርታልን ወንድማችን የሚገርም ብቃት ነው ያለህ ይመስጣል በአገር ናፍቆት ልክነህ ወንድሜ መጥፋት የለለበትም እያደገ እየተስፋፋ መሄድ ያለበት ነው ነገር ግን አዝማሪወች በማህበር መስባስብ አለባችሁ አንድነ ሁለት ሶስት ሁናችሁ መጀመር አስፈላጊ ነው::
@EmebetEmebet-b7h
@EmebetEmebet-b7h 7 ай бұрын
አቤት ድምፅ ክብር ለአዝማሪወች❤❤❤
@fentahunbantie9795
@fentahunbantie9795 10 ай бұрын
ይህን ድምፅ ታሪክ ስራበት ፣ ተጠቀምበት ወንድሜ
@amaremengiste539
@amaremengiste539 9 ай бұрын
Beautiful color sound!!
@tabortube3259
@tabortube3259 10 ай бұрын
አደራጀው ምረጡ ያንተን ይህን ምረጥ ድምጽ ሰምተን አድገን አሁን ባምንኖረበት ሃገር አንተን እሚመስል አጣን ኑርልን ዘላለም
@ፋኖ-ሐ4ቘ
@ፋኖ-ሐ4ቘ 9 ай бұрын
በርቱ ወድሞቸ
@unitytube9921
@unitytube9921 10 ай бұрын
Biggg respect,,, so kind of amizing voice and real ethiopian cultural music
@tafgirma
@tafgirma 10 ай бұрын
እንደሕብረተሰብ ተሸክመን ከትውልድ እስከትውልድ ከምናስተላልፈው ጐጂ ባሕል መላቀቅ ይገባናል ይኸውም ፋቂ፣ አንጥረኛ፣ አዝማሪ እያልን የምናናንቀው ሙያ በባዕድ ቋንቋ ስንጠራው ግን ትልቅ የክብር ቦታ የምንሰጠው engineer, chemist, musician የተባሉትን ሙያዎች ሲሆን ይህ የሚያሳየው ለራሳችን ያለንን ዝቅተኛ ግምት ከማሳየቱም በላይ ለተተኪው ትውልድ በነዚህ የራስ የሆኑ የሙያ መሰረቶች ላይ እንዳይገነባ የሚቀመጥ መሰናክል ነው።
@hayahaya-si5wb
@hayahaya-si5wb 10 ай бұрын
አቤት ድምፅ ማሲንቆ ስወድ❤❤😢
@robelabraha5512
@robelabraha5512 7 ай бұрын
እንኳን እግዚኣብሄር ኣወጣህ ከነዚህ ክፉዎች
@eshetuferede372
@eshetuferede372 10 ай бұрын
ምርጥ ሊቆሞኮስ አንጀት አርስ ትዝታዎች በጣም ነው የምዎደው
@getanehtewabe-v1t
@getanehtewabe-v1t 10 ай бұрын
thanks brother really Ethiopian culture
@eshetulakew815
@eshetulakew815 9 ай бұрын
በርታ አደራጀዉ
@dagneMengste
@dagneMengste 10 ай бұрын
ዎዉ ደስስትሉ
@hadia1097
@hadia1097 10 ай бұрын
አቤትድምፅ❤❤❤❤
@ahmedarebu9992
@ahmedarebu9992 10 ай бұрын
በርቺ እህቴ ጀግና ነሽ❤
@dessalegnaddis6157
@dessalegnaddis6157 10 ай бұрын
yehen sew hulunm kignitoch techawot bilachuh and video aserut ebakachuh betam lihu chilota alew. Abet dimts abet dimts waaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa beteley ambasel sichawot tizita bichawotma enja benatachuh endegena akirbut
@HabetamuArehibu
@HabetamuArehibu 10 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ዜማ ኢትዮጵያ
@doronfekad2804
@doronfekad2804 9 ай бұрын
👏ያምራል
@getasewtesfaw3363
@getasewtesfaw3363 10 ай бұрын
ዋዉ ድምፅ
@PopPop-jl1gc
@PopPop-jl1gc 10 ай бұрын
ማሻ አላሕ ሠው ከነወዙ❤
@AgdewAfrash-i8p
@AgdewAfrash-i8p 3 ай бұрын
የምርጦች ምርጥ
@ldetuldetu6669
@ldetuldetu6669 9 ай бұрын
አማሪነት የተከበር ሙያ ነው
@damatmedia
@damatmedia 10 ай бұрын
በርቱ
@Abel-v3l
@Abel-v3l 6 ай бұрын
ለሀገር ተረካቢው ፍኖ
@YohannesAsfaw-r5u
@YohannesAsfaw-r5u 9 ай бұрын
አዝማሪ ለኛ ተሰቶ ነው በግሌ ሙቸ ነው ምወድ
@GojamMediya2
@GojamMediya2 10 ай бұрын
አማራ🎉🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪✅✅✅✅
@belaineshyalew3571
@belaineshyalew3571 9 ай бұрын
Good job 👏🏆🙏❤️❤️❤️
@zemaethiopia12
@zemaethiopia12 3 ай бұрын
Thank you 🙌
@chalachewmelaku4547
@chalachewmelaku4547 10 ай бұрын
አይ እኔ ብለምድ እወዳለው
@tadesseeshetu2966
@tadesseeshetu2966 9 ай бұрын
አዝማሪነት በውጭ አለም እደጥበብ ነወ ኩራትበት
@ZelalemAsmare-x9p
@ZelalemAsmare-x9p 9 ай бұрын
ብሽቅ አማራ ነን በል
@tinsaeamara
@tinsaeamara 10 ай бұрын
ስልኩን አስቀምጡልን።
@yonatanzemariam8378
@yonatanzemariam8378 10 ай бұрын
ተቀምጧል።
@Ethiowegtube973
@Ethiowegtube973 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@kasgeb.d
@kasgeb.d 7 ай бұрын
what a voice
@hisil2010
@hisil2010 9 ай бұрын
Jegnaw Amhara
@שלום-פ4ג
@שלום-פ4ג 10 ай бұрын
❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Worku-w6r
@Worku-w6r 9 ай бұрын
ሊቀ መኳስ ቁጥርህን እስቀምጥልኝ ምንአልባት ካየህዉ ኮሜንቴን በዉስጥ መስመር ቁጥርህን አስቀምጥልኝ
@kingphone1253
@kingphone1253 10 ай бұрын
አበሳ ቀጥል ወድም አጀት የሜበላ ድምፅ
@abeba9747
@abeba9747 9 ай бұрын
💚💛❤️
@Asch-e1n
@Asch-e1n 10 ай бұрын
Brave
@יהונהוורתה
@יהונהוורתה 10 ай бұрын
ከጋላ ወራሪ የሳት ወራሪ ይሻላል የባላል ወሪትን የመፃፍን ቃላት አየውቁም ጋላ ብሎ ፅፎታል ሰው ናቸው ግን አውርሬ ናችው ብሉ ፅፎታል
@Romana-ro8hg
@Romana-ro8hg 9 ай бұрын
ጤናይሥጥልኝ፡የምነግረሕንበደብእዲሠማ።አችወሎአገሬአይረገጥሽክፉአይይሽምቀኛሁሌትዋቢያለሽበልጆችሽበኛ።አችወሎአገሬሠይፍነውመሬትሽአደገባቀረየመጣውጥላትሽ፡አችወሎአገሬደጋግመሽእበቢቢሉሽቢበሉሽየማትጠገቢ፡ማንያልበላሻለሆዱንያልሞላብሽማንያልጠጣሽአለሆዱንያልሞላብሽዞሮተዛዝሮመጣጅሊገልሽ፡የቦረከናውሀየተጣለልከውሥቱንአሥቀረሀውእያሠመጥከው፡አረብቡናጠጡእኔልበልምቀኛችንሁሉገደልእዲገባ፡አመሠግናለሁ
@bxnbdj
@bxnbdj 10 ай бұрын
@שלום-פ4ג
@שלום-פ4ג 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
Farmer narrowly escapes tiger attack
00:20
CTV News
Рет қаралды 14 МЛН
小路飞和小丑也太帅了#家庭#搞笑 #funny #小丑 #cosplay
00:13
家庭搞笑日记
Рет қаралды 17 МЛН
А я думаю что за звук такой знакомый? 😂😂😂
00:15
Денис Кукояка
Рет қаралды 6 МЛН
አደራጀው ተስፋ|| Aderajew Tesfa|| አዝማሪ#kererto #አዝማሪ @damatmedia
31:52
Dec 8/2024 ዜና ብስራት ምክንያት መስጎጊ ምስጥራቶም ይቃላዕ
34:38
Filfil Tv ( ፍልፍል ቲቪ )
Рет қаралды 56 М.
Farmer narrowly escapes tiger attack
00:20
CTV News
Рет қаралды 14 МЛН