በ100 ብር የ10000 ብር ሙክት በግ በስጦታ ሰጠን

  Рет қаралды 244,196

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube

Күн бұрын

የሐዲስ ዜማ ዩቲዩብ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ

Пікірлер: 801
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ Жыл бұрын
አባቱን የሚወድ ማነው😢😢😢አባትየ እወድሀለሁ ኑርልኝ የኔ አለም❤❤
@lemlemyoutube
@lemlemyoutube Жыл бұрын
እኔ
@Betu535
@Betu535 Жыл бұрын
Me too
@konjo6994
@konjo6994 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
ኡኡኡ እኔ ከፊቱ ያርገኝ❤
@ሀይሚነኝየድንግልልጄ
@ሀይሚነኝየድንግልልጄ Жыл бұрын
እኔ አባቴ ማለት ሁሉ ነገሪ ነዉ ሂወቴ ኑርልኝ❤❤
@fatumaahamed8971
@fatumaahamed8971 Жыл бұрын
የዚህ ቤት ሰዉች ሁሉም ባለ ሙያ ናቸዉ ማሻአላህ 😍😍😍😍ደግሞ ሲዋደዱ ደስ ሲሉ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@ماريفةبنتحبشي
@ماريفةبنتحبشي Жыл бұрын
ፍቅራቸው ደስ ሲል ማሻአላህ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
በጣም
@kiyatube3312
@kiyatube3312 Жыл бұрын
እንደማመር ውዶችዬ
@ጌታሆይየወደድከኝእኔማነኝ
@ጌታሆይየወደድከኝእኔማነኝ Жыл бұрын
ከሄኖክ ሱቅ ግርግዳው ላይ መስቀሉን ያየ እደኔ ደስ ያለው ክርስቶስ ሁሌም ይባርካችሁ❤❤❤❤
@abayabay3382
@abayabay3382 Жыл бұрын
ማነው እደኔ በጉጉት የምጠብቃቸው እነዚህን ፍቅር የሆኖ ቤተሰቦች❤❤❤🎉🎉🎉
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤
@ابوسعيد-ط3خ
@ابوسعيد-ط3خ Жыл бұрын
እኔ ውላሊ
@hailahails8365
@hailahails8365 Жыл бұрын
😍😍😍😍
@tubetube613
@tubetube613 Жыл бұрын
እኔ እራሱ
@سارهمحمد-ط2ي2ي
@سارهمحمد-ط2ي2ي Жыл бұрын
ይህን ቤተሰብ የሚወድ በላይክ እዳውኮ ገና መክፈቻው ላይ አቤት መፍለቅለቅ በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኔ ውዶች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rishansolomon9726
@rishansolomon9726 Жыл бұрын
የመዳም ቅሞሞች ውዶቼ እግዚአብሔር ከኛ ጋር ይሁን አሜን ሃሳበች ኣሳክተን ወደ ሃገራችን ያብቃን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@geteethiopia6035
@geteethiopia6035 Жыл бұрын
Amennn❤
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@neimcaabdoulkaderchardi1306
@neimcaabdoulkaderchardi1306 Жыл бұрын
አሚን
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@geteethiopia6035 ደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@neimcaabdoulkaderchardi1306 ደምሪኛ
@ትግስትየማርያምልጅ-ሰ3ጠ
@ትግስትየማርያምልጅ-ሰ3ጠ Жыл бұрын
ወይኔ አቤል ፈታ ነው ያረከኝ😂😂😂 ያ5አመት ገደብ ተጥሎብሀል ድግሪ መሰለሆይ የሚመጣልኝ አላለም አባትህ ሻመት ይኑርላችሁ አባታችሁ አሜን፫
@selamtube958
@selamtube958 Жыл бұрын
እደኔ የቃልን ወድም ማየት የምፈልጉ በላይክ👍👈
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ9ተ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ9ተ Жыл бұрын
ደስ የሚትሉ ቤተስቦች❤❤❤ የእውነት እኔም ከቤተስቦቸ ጋር ተገናኝቸ በአንድ የምንስባስብበት ቀን ነፍቆኛል😢
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Жыл бұрын
ደምሪኝ ስደተኛዋ እህትሽ ነኝ
@merongm5989
@merongm5989 Жыл бұрын
ማርያምን በጉጉት የበአል ዝግጅት ስጠብቅ ነበር የኔ ውዶች እንኳን አደረሳችሁ ሲሰላማችሁ ይብዛ ሰላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤❤❤
@FikrteHabtamu-i8q
@FikrteHabtamu-i8q Жыл бұрын
የኔ ዉዴች እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤
@amhara74
@amhara74 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤ስታስቀኑ የመዳም ቅመሞች አላችሁ አይዞን እኛንም ላገራችን ያብቃን እና እንደዚህ እድናከብር ያድርገን😢😢😍😍
@burtkanshowtube
@burtkanshowtube Жыл бұрын
የምገርም ቤተሰብ ስታስቀኑ ከቁጥር አያጉድላችው መልካም በዓል
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Жыл бұрын
ደምሪኝ ስደተኛዋ እህትሽ ነኝ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ Жыл бұрын
እኔ ምንም በአል አልመሰለኝም እንደ ኖርማል ቀን አለፈ አይ ስደት በዛ ላይ ረመዳን ስራው ውይ በጣም ያስጠላ ነበር
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤
@saraalemayehu6245
@saraalemayehu6245 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ
@ياسرالشحي-ذ7ط
@ياسرالشحي-ذ7ط Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ጤና ካለ ሁሌም አመት ባል ነው
@feriaandarga3621
@feriaandarga3621 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ መልካም በአል ለሁሉም እንደ እናተ ያለ ቤተሰብፍቅር ይስጥታቸው❤❤❤❤❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤❤❤
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube Жыл бұрын
አቤት ማማራቹ የፍቅር ቤተሰብ ደሞ ሁሉም የጥበብ ባለቤት ነው ዋው ፈጣሪ አይለያቹ💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ 💋
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Жыл бұрын
የፍቅርና የቁምነገረኛ ተምሳሌት ናችሁ ሐዲስዬ የወንድሞችህ ፍቅራችሁ ደስ ሲል በሰላምና በጤና ያኑራችሁ አይለያችሁ❤❤❤
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 Жыл бұрын
እዮብ እና አሻንጉሊቷ እረ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l Жыл бұрын
😂ፍቅረኛ ጠፋ
@mohammadsaad2172
@mohammadsaad2172 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@ጊዮንዩቲዩብ
@ጊዮንዩቲዩብ Жыл бұрын
እኔ አባቴን አላወቅም ግን ምንም ተሰምቱኝ አያወቅም ከአባትም በላይ የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ ሰላለኝ ። ታምራላችሁ ❤
@alutigraweti6819
@alutigraweti6819 7 ай бұрын
እኔም ኣላውቆም ኣባክሽ እናውራ
@እግዚአብሔርጠባቂየሚካኤል
@እግዚአብሔርጠባቂየሚካኤል Жыл бұрын
ኦ አቤል ምንም ቅረ ሳይለው ከልቡ ነው ያለበሰው ደስ ሲል በወጣ ይተካ ብያለሁ የዚህ ቤት ለሁሉም ተምሳሌት ፍቅራቹሁ ደስ ስትሉ 💕💕🥰🥰🥰
@ጌታሆይየወደድከኝእኔማነኝ
@ጌታሆይየወደድከኝእኔማነኝ Жыл бұрын
በጣም ኡፍፍፍፍ ፍቅር የሆኑ ቤተሰቦች❤❤❤
@mintamir4333
@mintamir4333 Жыл бұрын
አዲስ ቃል እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ልጃችሁ በፍቅር በመገስ በጥበብ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤
@روضة-ص4س
@روضة-ص4س Жыл бұрын
​@@sebelyoutube😢
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እናትና አባታችሁ እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ከጤናጋ ይስጣቸው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰❤️❤️❤️
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት
@mekidelawitmekidelawitgetachew
@mekidelawitmekidelawitgetachew Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞችዬ ዉዶቼ እግዚአብሔር እኛንም ከቤተሰቦቻችን ጋር በደስታ ለማክበር ያብቃን ❤ደምሩኝ❤❤❤❤
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Жыл бұрын
ደምሪኝ ስደተኛዋ እህትሽ ነኝ
@bezawitteshome2219
@bezawitteshome2219 Жыл бұрын
እዮብ ምን እንደሚያረግ አሻንጉሊቷን እየሳማት አድርቅ😅😅😅
@evaphone9776
@evaphone9776 Жыл бұрын
የቃልዬ ወንድም እንየው የሚል እጅ ያውጣ
@rishansolomon9726
@rishansolomon9726 Жыл бұрын
እስኪ እንደኔ የኣዲስ መዝሙር እያዳመጠ ኣመት በኣል ያከበረ ማነው
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ
@zeharajemal7845
@zeharajemal7845 Жыл бұрын
Wly ena musilim nagne gen betam naw ya adisen mazmur dasmelagne adametalaw
@jemilanesro
@jemilanesro Жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅
@josephlahoud1660
@josephlahoud1660 Жыл бұрын
​@@zeharajemal7845 ወደቤቱ ያምጣሽ
@elsaa-vq1wt
@elsaa-vq1wt Жыл бұрын
ከምር ቀናሁባችሁ አባት እንዴት ደስ ይላል በልጅ ሲከበብ ሰላም እና ጤና ተመኘሁላቸው አሜን አሜን አባት ምርቃታቸው ደስ ሲል
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤❤
@yashuu3045
@yashuu3045 Жыл бұрын
እደዉ ይህበተሠብ ደስትትሉ ማሻአአላህ አይለያችሁ ታድላችሁ
@saeedhahmed6421
@saeedhahmed6421 Жыл бұрын
ዛሬ አደኛ ነኝ የመዳም ቅመሞች ባላችሁበት ሰላማችሀ ብዝት ይበልልኝ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ❤
@Zuzuhabeshawit1194
@Zuzuhabeshawit1194 Жыл бұрын
ማነው እስኪ ከነዚህ ፍቅር ቤተሰቦች ቪደወ ሳአታዪ ኮሚንት የመፃፍ ሱስያለበት😂♥️🙂
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
🤣👍👍👍
@rorosunmax8801
@rorosunmax8801 Жыл бұрын
አባታቹ እና እናትህ 1000 አመት ይኑሩ ላቹ
@እናትያላህስጣታናት
@እናትያላህስጣታናት Жыл бұрын
ቃል የኔ ፍልቅልቅ ስውድሽ አላህ ይጠብቅሽ
@milat7486
@milat7486 Жыл бұрын
አይ ወንድም አይቶት ወድዉኑ ሰጠዉ ማርያምን ደስ ሲሉ በፈጣሪ አቤል ያምርብካል
@Ejigayehu
@Ejigayehu Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ እንኳን ሰላም መጣሁ. በጉጉት ስጠብቅ ነበር ❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
አባቴ ናፈቀኝ ❤የኔ ምርጥ አባት ስንጫወትበት ሲተኛ ላይ ላይ የምንዘለው ሲቀመጥ እየተሽከረከርን በጥያቄ የምናጣድፈው እኔን እቀፈኝ እኔን 😢 ምንን ይበልጥ ትወዳለህ ?እንለው ለነበር ምስኪኑ አባቴ ተበሳጭቶብን ዱላ አንስቶብን አያውቅ የኔ ዝምተኛ ባለህበት ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልህ 😘 ቀናሁ ከአባታችሁ ጋር ሳያችሁ 💐💚 ምርጥ ቤተሰብ መልካም ብርሐነ ትንሳኤ ይሁንልን 👏👏
@MimiMimi-xm7xn
@MimiMimi-xm7xn Жыл бұрын
ውዴ ዎንድማሞች አይለያችሁ ለልሎቺ ምሳሌ ናችሁ ዎንድም ማለት እንደዚ ነው አይለያችሁ መልካም ባል ❤❤🥰🥰
@mintamir4333
@mintamir4333 Жыл бұрын
ለመላው ክርስትና እምነተከታዮችእንኳን አደረሳችሁ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@ياسرالشحي-ذ7ط
@ياسرالشحي-ذ7ط Жыл бұрын
​@@sebelyoutube ደምሬሻለሁ
@serkeeshete
@serkeeshete Жыл бұрын
በነገራችን ላይ ከተጋቡ በሗላ የኔ ቤተሰብ ያንተ ቤተሰብ አይባልም አንድ ቤተሰብ ሆናችሗል
@zainabmk1224
@zainabmk1224 Жыл бұрын
ፍቅር የሆነ ቤተሰብ አባትና ልጆች ጥበብ ስራ ደስ ሲል እጃችሁ ይባረክ❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
እኳን ለብአለ ፍሲጋ አደረሣችሁ ኢትዪጵያዊ ❤ለብአል ስጦታ ስጡኝ ሠብሥክራይ ብቻ ሊላ አላስቸግራችሁም ❤😢🎉
@yematawerk8431
@yematawerk8431 Жыл бұрын
አረኩሽ መልሽልኝ በትህትና❤
@ZainabZainab-nw1jy
@ZainabZainab-nw1jy Жыл бұрын
😢😮😅
@ZainabZainab-nw1jy
@ZainabZainab-nw1jy Жыл бұрын
❤❤❤❤😂
@helenebasha8543
@helenebasha8543 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@mastewalasrat482
@mastewalasrat482 Жыл бұрын
Argishalew ema
@ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ
@ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ እንዴት ደስ እንደምትሉ የኔም ቤተሰቦች እንደዚህ ነበርን ግን ሰው ሰራሽ የሚልን ነገር በታተነን የስራቸውን ይስጣቸው😢😢😢😢😢
@emebetdemse6170
@emebetdemse6170 Жыл бұрын
ማነው እደኔ አድዬን እና ቃልን በጉጉት የሚጠብቀው ከምር የበአል ስት ግዜ ገብቸ አየዋቸው ይቱብ ላይ ለቀዋል አለቀቁም እያልኩኝ የኔ ውዶች እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@yarsamyaligneg
@yarsamyaligneg Жыл бұрын
ትናት ነበር የጠበኩት እኳን አደረሣችሁ የኔ ማሮች
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ❤😊
@ledyagatachew8101
@ledyagatachew8101 Жыл бұрын
ለቤተሰቦቻችን ስትሉ ለኛ ለ ተመልካች መስሎኝ😊
@elsaa-vq1wt
@elsaa-vq1wt Жыл бұрын
የእኔ ውዶች እንኮን አደረሳቹ ምርጥ ፕሮግራም ነው ይመቻቹ ውድማማቻች በጉን አሰቃያቹት እሱም ፕራንክ እንዲሰራ ነው😂😅😂😂😂
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@elsaa-vq1wt
@elsaa-vq1wt Жыл бұрын
መደመር ችግር የለውም መቀነስ እንዳይሆን ሰምተሻል
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
አባትና እናት ሙሉ ቤተሰብ ስወዳቹ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️መልካም በአል
@emaneomrealove4678
@emaneomrealove4678 Жыл бұрын
እደው. አቦት. ምን አይነት ትርክስኪስ. ነህ. 😂😂😂😂 አሻንጉሊቱ. ስው መስለችህ እደ?????
@hanjah5341
@hanjah5341 Жыл бұрын
እዮባ ግን እብድ ነህ😂 በጣም ነው ምታዝናናኝ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@neza1152
@neza1152 Жыл бұрын
በጣም በውነት ደሞኮ ስወደው
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
ማነው እንደኔ አባቱን የሚወድ አባቴ በጣም ነው እምወድህ የኔ ሁሉም ነገሬ ሳይከፋህ ኑረልኝ🥰
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Жыл бұрын
ደምሪኝ ስደተኛዋ እህትሽ ነኝ
@rahmaethiotube9535
@rahmaethiotube9535 Жыл бұрын
ያረብ ፍቅራችሁ እንዴት ያስቀናል አይለያችሁ እንዴ በኣል ኑሩ♥
@maskifastfood6665
@maskifastfood6665 Жыл бұрын
በጣም የሚዋዱዱ ወንድማማች ደስ ሲሉ እግዛብሄር ይባርካቹ ውድ የሃገሬ ልጆች በሀገርም በውስጥም ያላቹ እንኳን አደረሳቹ
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Жыл бұрын
ደምሪኝ ስደተኛዋ እህትሽ ነኝ
@medinaabdu8550
@medinaabdu8550 Жыл бұрын
እኳን አደረሳችሁ ክርስቲያን ወገኖቸ🥰መልካም በአል ይሁንላችሁ🥰
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት
@ዘምዘምቲዩብሀስቡን
@ዘምዘምቲዩብሀስቡን Жыл бұрын
ዲንሽንተማሪ አላህንፍሪ
@betelhem5464
@betelhem5464 Жыл бұрын
አቤልዬ ሳላደንቅህ አላልፍም ሰርተህ የላክልኝ ልብስ ሁሉ ወድጀዋለሁ እጂህ ይባረክ
@emayewdshalehu2212
@emayewdshalehu2212 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ አይለያችሁ ውዶቸ❤❤❤❤ የጌታችንን ትንሳኤ እንስሳትን ያገራችንንም ትንሳኤ ያሳየን😢🙏
@haregmak1519
@haregmak1519 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ እጣው ለአቤል ልጅ ቢወጣ ደስ ይለኛል።አሜንንንንን🙏ፉዘርዬ።የኔ አባት ኡፍ ለአዲስም ሊገዙ።❤
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 Жыл бұрын
አባት ያላቹው ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው እኔ አባቴን በልጅነቴ ነው ያጣው😢😢😢
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd Жыл бұрын
Enem 😢😢😢😢😢
@ሀዩነኝ-ቨ4ተ
@ሀዩነኝ-ቨ4ተ Жыл бұрын
እኔም
@ተዘከረነእግዚኦበውስተመን
@ተዘከረነእግዚኦበውስተመን Жыл бұрын
እኔም ግን አይዞን ቸሩ መድሃኒ አለም አለን
@ኤልሳነኝየመዳምቅመም
@ኤልሳነኝየመዳምቅመም Жыл бұрын
እኳን አደረሳችሁ አደረሠን ዉድየተዋህዶ ልጆች መልካምበአል ይሁንላችሁ ይሁንልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ
@ኤልሳነኝየመዳምቅመም
@ኤልሳነኝየመዳምቅመም Жыл бұрын
@@sebelyoutube እሺሁቢ❤😘
@kidisthailu105
@kidisthailu105 Жыл бұрын
የኔ ዉድ ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ በጣም ነው የምወዳቹ ቤተሰቦቼ እንደ አንድ ቤተሰብ ትናፍቁኛላቹ የምትሰሩት በጎ ስራ ፈጣሪ ያስባቸሁ ማሚቶን ሰላም በሉልኝ ፀጋውን ያድላቹ በ እግዚዓብሄር ፍቅር የተሞላቹ ሁኑ እወዳቹሀለው
@kitchen2176
@kitchen2176 Жыл бұрын
በስደት ለምትኖሩ እህት ወንድሞቼ የሰባችሁት ሞልቶላችሁ ከሰውፊት መገረፍና መሳቀቅ አላህ በቃ ይ በላችሁ❤🙏
@helinagetachew5400
@helinagetachew5400 Жыл бұрын
ታድላችሁ የኔም ልጆች እግዚአብሔር እንደናንተ ጓደኛ ያርጋቸው
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt Жыл бұрын
እፍ ደስስትሉ የተባረካቹ ቤተሰቦች ስወዳቹ ለአባታቹም እረጂም እድሜና ጤና ተመኝሁላቹ❤❤❤
@ፎጣለባሽፈጥኖደራሽ
@ፎጣለባሽፈጥኖደራሽ Жыл бұрын
ኧረ እዮባ ምንሸ አሻጉሊቷን እኮ ሊጎርሳት ነዉ😅
@zinetlove6282
@zinetlove6282 8 ай бұрын
ዉይ ወዶች በግም ሲገዙኮ ዳሌ ጨበጥ አድርገው ነው ""መልካም ባዕል🙏😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ሳለችድንግልማርያም
@ሳለችድንግልማርያም Жыл бұрын
ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ስወዳቹህ ቃልየ የኔ ሙሉ ሴት❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ
@fatema6593
@fatema6593 Жыл бұрын
ሀሀሀ ምነው አሻጉሊቱን እራቁቶን አስቀምጣሀታል ለባአል ሽጠህ ጨርሰህ መሆን አለበት ግን የሆነ ነጠላ ጣል ብታደርግላ ት ሄኖክ ሀሀሀሀ
@GenetyeTwahdoLij
@GenetyeTwahdoLij Жыл бұрын
😅😅😅
@bitybity4949
@bitybity4949 Жыл бұрын
❤❤❤❤ እንኳን ደህና መጣችሁ የምወዳችሁ እዮባ የአሻንጉሊቷ አስተቃቀፍ
@emurabaapppz9005
@emurabaapppz9005 Жыл бұрын
እየቧ አሼጉሊቷን ምን አሥበህነው😂😂😂😂😂
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
ማሻላህ ደስ የምትሉ ወንድማማቹች ቤተሰቡች ናችሆ ቢድኡዉን እስክጨረስ አላስቻለኝም እናንተን ለማድነቅ ቸኩልኩ ስጨረስ ደሞ እኩምታለሆ ❤❤❤
@ወሎየዋ-መ7ቘ
@ወሎየዋ-መ7ቘ Жыл бұрын
አይ እዮባ በጉን ያምሀል ይለዋል እደ በግ መሆኑን እረሳህ እደ😅😅😅😅
@ledyagatachew8101
@ledyagatachew8101 Жыл бұрын
😂😂😂😂ሁሉም ጋር ይወጣላችሁዋል እዛው ከዚህ ቤት አይወጣም ምትሉትስ ነገር 😅😅😅😅😅😅😅
@S-Seriess245
@S-Seriess245 Жыл бұрын
ደስየምትሉቤተስቦች❤❤በጣምነውየምውዳችሁርጂምእድሜይስጣችሁ
@tijtijtij2154
@tijtijtij2154 Жыл бұрын
አይይይይ እንደኔ ለሁሉም በአቅማችሁ ዶሮ ከነሚያስፈልጋቸው ጋር ብሰጣቸው ይሻል ነበር ለበአል ስጦታ ከተባለ
@munatube4818
@munatube4818 Жыл бұрын
ማነው እሰኪ የቃልን እህት ሀይሚን እንደኔ የሚወዳት
@samsunggrandprimepro5373
@samsunggrandprimepro5373 Жыл бұрын
ደስ የምትሉ ቤተስቦች ስወዳችሁ
@SeadibanthassenYouTube
@SeadibanthassenYouTube Жыл бұрын
አባት ይኑር ለዘላለም 😥እንካ ለአንተም አሉ 😭
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
እዮባ ነገረ ስራው ሁሉ ሲያስቅ አባታችሁ ደስ ሲሉ ዲግሪ የሚያመጣ መሰለህ እንዴ 😅ሚስት ሊያገባ ወይ እዮባ ይመቻችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 🥰 ዋው ደስ ሲል የቃል እህት ልጆች በጣም እድለኞች ናቸው እንኩዋን ደስ አላችሁ 🎉መልካም በዓል 🎉🎊🎈
@ry8319
@ry8319 Жыл бұрын
_እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን ዋውውውውውው ደስስስስ ይላል እንኳንም አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የኔ ዎዶች❤❤❤_
@serkalemgoche6409
@serkalemgoche6409 Жыл бұрын
አሜን ፫ ውይይይይይ ስወዳችሁ እግዚአብሔር ከክፋ አይን ይጠብቃችሁ እንኳን አብሮ አደረሰን
@ابومحمد-ش9ح4و
@ابومحمد-ش9ح4و Жыл бұрын
ቃልየ ግን ለምን በልዣቺሁ ሥም አልቆረጣቺሁም❤❤❤
@YeadiFamily
@YeadiFamily Жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን🙏 ውድ ቤተሰቦች እንዴት እንደምወዳችሁ❤❤ የአዲስን አቤልን እዬብን ፍቅራቸውን አንድነታቸው ህብረታቸውን ሳይ እንዴት እኔም ለልጆቼ ተመኘው በብዙ ተባሩኩ🙏 ❤ 👍
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት
@ሠላማዊትየኪዳነምህረትባሪ
@ሠላማዊትየኪዳነምህረትባሪ Жыл бұрын
ቃልዬ ፍቅር ነሽኮ 😅😅😂😅😂😅❤❤❤❤ እዮባ አዝግ አሸንጓሊቷ💃💃💃💃😅😅😅😅😅😅😂😂ከንቱ
@ወለተጨርቆስየድንግልማርያ
@ወለተጨርቆስየድንግልማርያ Жыл бұрын
አዲስ እስኪ አግዘኝ በእግዚአብሔር በስደት ነው ያለሁት መዝሙር ማውጣት እፈልጋለሁ
@rak7888
@rak7888 Жыл бұрын
ወይኔ,እዩብ,😂😂😂😂
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube Жыл бұрын
ቃልዬ እናቴን በፍቅር ነው ምወድሽ የኔ እርጎ 😥❤❤❤❤❤❤
@sudansudan2790
@sudansudan2790 Жыл бұрын
ደሰ ይላል ግን ማስተዛዘኛ አድርጉበት ዶሮ , እንቁላል እና አንድ ጠርሙስ ወይን !
@ሪቾየጊራናዋኩንፈየኩን
@ሪቾየጊራናዋኩንፈየኩን Жыл бұрын
ወይኔ😂እንደኔ እዮብ ያሳቀዉ 😂😂
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 Жыл бұрын
ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@sikosilo7977
@sikosilo7977 Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች በሙሉ በስደትም በሀገርም ያላችሁ እንኳን ለትሳኤ ባአል አደርሳችሁ ምርጥ ቤተሰብ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Жыл бұрын
ደምሪኝ ስደተኛዋ እህትሽ ነኝ
@dabereinini
@dabereinini Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@sikosilo7977
@sikosilo7977 Жыл бұрын
@@ቤተናቲዩብ eshi
@babyflower5176
@babyflower5176 Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂 ማርያምን ታምራላችሁ ወላዲት አምላክ ትጠብቃችሁ❤❤
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 Жыл бұрын
ምረጦች እንኳን አደረሳችሁ ደስ የሚል ቤተሰብ 💕💕💕🙏🙏🙏
@askaldesie4791
@askaldesie4791 Жыл бұрын
ጥበብ እዚህ ቤትናት በሠላም ሀገረተገባሁ ለሰረጌ ፍዘረ ይሰሩልኛል የኔ አባት ምረጥ ቤተሠብ ሁለየ ደስ ይበላቸው ሁሐየ አብቡ ፍኩ አቦ 💘💘💘💘💞👍
@bsratdarba3647
@bsratdarba3647 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ. እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦቹ❤ አንድ ነገር ግን ቅር. ብሎኛል ለምንድነው የቃል ቤተሰብ. የአዲስ ቤተሰብ እምትባባሉት. የኛ በማለትና. ወይም ደሞ በስማቸው በመጥራት ብታደርጉት ደስ ይለኛል ባትደግሙት. ከእንግዲህ. ያው ይሄንን የምለው. እንደ አንዲት እህታችሁ አስተያየት. ቁጠሩት. ቅር ያለኝንነው. በተረፈ ሁላችሁንም. እወዳችኋለሁ ❤❤❤
@zinetlove6282
@zinetlove6282 8 ай бұрын
ዉይ ወዶች በግም ሲገዙኮ ዳሌ ጨበጥ አድርገው ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@muredaworku3497
@muredaworku3497 Жыл бұрын
አባት ረጅም እድሜ ይስጦት ከጤና ጋር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ፍቅር የሖናችሑ ቤተሰብ ስወዳቹሕ እዮባ የአባት ምክር ስማ እውነታቸውን ነው የረጋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል
@ስውነትየተዋህዶልጂ
@ስውነትየተዋህዶልጂ Жыл бұрын
ሥወዳቺሁ መልካም በዓል ይሁንላቺሁ አሜን አሜን አሜን እርጂም እድሜና ጤና ይሥጥላቺሁ
@TsegaChannel21
@TsegaChannel21 Жыл бұрын
አሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን ውዶችዬ የኣመቱ ሰዎች ይበለን👏👏👏💐🌺🌿
@zuzue
@zuzue Жыл бұрын
እዬባ ምድነዉ አሻንጉሊት ሰምክ እኮ😳😂😂😂😂😂
@vgcc8232
@vgcc8232 Жыл бұрын
ክክክክ
@wazircell4191
@wazircell4191 Жыл бұрын
እሰይእንኳንየቃልዬእህድደረሳት በጣምነውየሚያሣዝኑኝ❤❤❤
@My-Amhera-fano
@My-Amhera-fano Жыл бұрын
እኔ ለአባታችሁ ብያለሁ ይሁናል አባታችሁን ስወደው❤❤ የኔ አባት የምስለኛል❤❤❤❤❤
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Жыл бұрын
ደምሪኝ ስደተኛዋ እህትሽ ነኝ
@AynalemBogale-dq4ef
@AynalemBogale-dq4ef Жыл бұрын
እውነት በቃችሁ ይበለን እግዚአብሔር ስላሙን ይስጠን🎉
From Small To Giant Pop Corn #katebrush #funny #shorts
00:17
Kate Brush
Рет қаралды 71 МЛН
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 8 МЛН
Please Help This Poor Boy 🙏
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 23 МЛН
ቃልን ለልደቷ ሰፕራይዝ አደረግናት
31:01
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 269 М.
ቃልዬን ደስተኛ አደረግናት ሸክሟን አቀለልነው
38:43
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 297 М.
ፕሮግራሙ ተበላሸ እርስ በ እርስ ተጋጨን
34:03
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 191 М.
ሰባት ት/ቤት ቀይሬአለው | abieyuel | ወቸውGOOD
2:34:45
የዛሬው ይለያል አዲስ እና እዮብ አበዱ
27:01
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 340 М.
ለቃልን እህቶች ያልጠበቁትን ስጦታ ሰጠዋቸው በእንባ ተቀበሉኝ
17:41
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 217 М.
ለምን ተላጨች? አይ አይ አዎ
26:49
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 125 М.
From Small To Giant Pop Corn #katebrush #funny #shorts
00:17
Kate Brush
Рет қаралды 71 МЛН