KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በትንሽ ካፒታል ከቤት ሳይወጡ የሚሰሩት አዋጭ ስራ |የዘይት መጭመቂያ ማሽን |Automatic oil press machine for home|small business
12:09
ዘመናዊ የውጪ የዳቦ ማሽን ዋጋ |ሁሉንም ማሽን ከ400 ሺ ብር ጀምሮ | modern bakery machine price in Ethiopia |gebeya media
28:17
How to treat Acne💉
00:31
BD556+ Smoke Silencer.Who needs this for Christmas? #toys #gelblasters #gelblasterguns #airsoft
00:37
So Cute 🥰 who is better?
00:15
To Brawl AND BEYOND!
00:51
በ150 ሺ ብር በጣም አዋጭ የሆነ ስራ | የፈሳሽ ሳሙና ማምረቻ ማሽን ዋጋ | Liquid soap making machine | Gebeya | business
Рет қаралды 32,577
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 442 М.
Gebeya Media - ገበያ
Күн бұрын
Пікірлер: 77
@gebeyamedia
Жыл бұрын
በ80 ሺ ብር ብቻ ከቤት ሳይወጡ የሚሰሩት አዋጭ የሆነ ስራ !kzbin.info/www/bejne/sKubgZiLlr-Ab8ksi=vb_s-47g5x2P_5Ax
@zinetseid3300
Жыл бұрын
ወሎላይ እንደትእችላለሑ
@zinetseid3300
Жыл бұрын
ወላሕ እኔ አፈልግነበር
@abebechifetelewerk3067
7 ай бұрын
Ebe wust eko ..tena biro ayfekdmmm
@ኪዳነምህረትድጓእናቴ
Жыл бұрын
ሳስበው ኢትዮጵያ እውነትም በማደግ ላይ ያለች ሀገር ናት የህይወት ቅመም እንደኔ ስደተኞች ጠንክራችሁ ስሩና አገራችን ገብተን በየ ክፍለ ከተማው ስራችንን ጀምረን የኑሮን ውድነት እናጥፋ❤😭🇪🇹⛪
@Aisha-i1r9h
2 ай бұрын
Inshalla
@burtukanalemayew7013
Ай бұрын
እህቴ ወደድኩሽ ለአሳብሽ ብቻ ተባረኪልኝ
@seada3990
Жыл бұрын
ማሻ አላህ ያአላህ ምነው አገራችን ሠላም አድርጎልኝ ጉልት ገቢያም ሠሮቸ በኖረኩ አረ የመዳም ቤት መረረኝ ወድ የመዳም ቅመሞች አላህ በረህመቱ ያላሠባችሁትን እርዚቅ ይስጣችሁ ከሸቃለ ወደ መዳም የቀይራችሁ የሠው ቤት በቃችሁ ብሎን የነጻነት ቤታችን አላህ ይስጠን 💔😢😢😢
@beliybekele1919
Жыл бұрын
አሜንአሜን
@salaaj7501
Жыл бұрын
አለምዲሊላ በይ አመሰጋኞች ይጨመርላችኋል
@ያረህማንባሪያ-በ8ቈ
Жыл бұрын
Ameen
@sartt1717
Жыл бұрын
Amin
@kedijjamohammed8044
11 ай бұрын
አሚን ያረብ
@emafikir21tube
6 ай бұрын
የእውነት ገበያ ሚዲያ ትለያላቹ የምታቀርቡልን በጣም ቆንጆ ቆንጆ የሆኑ የስራ ዘርፍ ነው ቢያስ በተለይ ከአርብ ሃገር ስንመለስ የምንሰራቸው ካቅማችን አንጻር አሪፍ አሪፍ ስራ ነው ምታመጡልን እናመሰግናለን 🎉🎉🎉🎉 ከመዳም ኩሺና ነኝ አበርታቱኝ ደመሩኝ 😍😍😘
@LubabaEshetu-d4v
Жыл бұрын
እኔስ ህመም አተረግኩኝ እስኪ አላህ ያሽርሽ በሉኝ
@SukriyahSusu
8 ай бұрын
አላህ አፍያ ያድርግሽ እህቴ
@HkmZ-jm2zd
5 ай бұрын
ጎበዝ በርቱ ለኛ የሚውነ ለስደተኞች ታፀናናላችው ሰው እዳቅሙ ይሰራል እናመሰግናለን
@zinetaragie6261
9 ай бұрын
ወላሒ አገርስገባ ምን እሠራለሁ ብየ እጨነቅ ነበር አሁን ግን በጣም ተሥፍ አለኝ አልሀምዱሊላህ አገራችንሠላም ይሁንልን
@mudeenshukure5431
Жыл бұрын
ስለ ሞቶርና በጃጅ እቃ መለዋወጫ ለመጀመር ምንአይል ከፕታል እንደሚያስፈልግ ብትሰራለን
@LubabaEshetu-d4v
Жыл бұрын
ግን ሳሙና ከምና ከምን ነው እሚሰራው
@birhanugeremew8323
Жыл бұрын
ጥረታችሁ ምንግዜም የሚደነቅ ነዉ። ቃላችሁን ጠብቁ ስልካችሁ አስቸጋሪ ነዉ።
@MeserteTemesgen
4 ай бұрын
የማሽኑ ዋጋ ስንት ነው?
@astertube5406
11 ай бұрын
ማሽኑ የኤሌክትሬክ ፍጆታው ምን ያህል ነው? ቆጣሬ ለራሱ ያስፈልገዋል?
@Biruh-s2h
9 ай бұрын
500 litre dres bebet qotari mamret tichiyalesh keza belay gin 3 phase new
@astertube5406
9 ай бұрын
እናመሰግናለን ሃገር ስገባ እገዛችዋለው😊
@askaldesie4791
Жыл бұрын
አምላኬ አገራችን ን ሠላም አረግልን
@mequanntewnetie
Ай бұрын
የማሽኑ ዋጋ ስንት ነዉ? ሰድመንት ያደረጉ ኬሚካሎችንና አንዳንድ በአድ ነገሮች እንዴት ነዉ እንድናስወግድ የምናገርገዉ ማሽኑጋ ማለቴ ነዉ
@amehagetachew10
Жыл бұрын
አሪፍ ነው በጣም ግን ወንድሜ ግን ላብሳ እና ሌላውን ኬሚካሎች እንዴት ብለን ነው ወደ ማሽኑ የምንጨምረው ወይስ በፊለር ነው ግልፅ አድርግልን እንጂ ሌላው ቀላል ነው
@ኪዳነምህረትድጓእናቴ
11 ай бұрын
ስልጠና አለው
@5555محمد-ظ7ع
Ай бұрын
አረየትነዉ ያለችሁት መግዛትና መሠልጠን እፈልጋለሁ❤
@Yelma-d8p
10 ай бұрын
የእወነት ነው ዎጋው ስንት ነው እና ጥሬ እቃው ይገነኘል ውይ ???
@kedirnuru8075
11 ай бұрын
ማሽኑ ስንት ብር ነው ምንገዛው
@medlinahussen
Ай бұрын
እውነትነወይ ሀገሬልግማአ
@Abdu-zz
Жыл бұрын
ጥሩ ነው በርቱ
@عبداللهجنوبية
Жыл бұрын
Wowow thank you❤❤❤
@hebtam4966
Жыл бұрын
እዴት ይሰዳል የተለያየ ሳሚና ሰንሰራ
@MekfiraMohammed-f7r
2 ай бұрын
ወደ ክፊላ አገር ከሆነ እዴት እንወስደዋለን
@Aisha-i1r9h
2 ай бұрын
Jimma tadarsallachu ?
@gjk8731
Жыл бұрын
ማሺኑ በማንኛዉዉም ቆጣሪ ይሰራል እንዴ
@nahpablo6629
Жыл бұрын
አዎ በቤት ቆጣሪም ሆነ በ 3 ፌዝ indeflagot
@mukeremledi5246
4 ай бұрын
አደራሻቸው ቀይረዋል ወይስ?
@Cakuyoas
Жыл бұрын
ድሬዳዋ ስልክ ወይም ትክክለኛ አድራሻችሁን ንገሩን??
@SARAሳራyouTube
Жыл бұрын
ዋውውውውው እነመስግነለን በርቱ
@bish4707
6 ай бұрын
የወላይታ ሶዶው ስልክ አይሰራም።
@ZerihunTesfaye-xd7ti
Жыл бұрын
silk sidewel atanasum mulu mereje lemin atesetum
@gebeyamedia
Жыл бұрын
ምን ማለት ከስራ ሰዓት ውጪ ደውላችሁ አታነሱም ማለት አይከብድም ?
@GutaHabib-t1k
Жыл бұрын
COST HOW MUCH
@Biruh-s2h
9 ай бұрын
Sint litre yemiamert?
@ፍቅርየማሪምልጅ
Жыл бұрын
እናመስገናልን
@yerfubesha1998
Жыл бұрын
የት ነው
@gizeappsofficial4559
Жыл бұрын
Where is meskel?
@tgstethio2800
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@tsgebelete4742
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ
@Yordanosakililu
8 ай бұрын
አድራሻችሁ የት ነው?
@gebeyamedia
8 ай бұрын
ቪዲዮ ላይ አለ
@myuteb5305
Жыл бұрын
ወሎ ክፍለ ሀገር ቢኖር ሀሪፍ ነበር
@ያረህማንባሪያ-በ8ቈ
Жыл бұрын
ወስደን መስራት አንችልም?!
@FatySam
Жыл бұрын
የሂወት ቅመሞች እደትናችሁ ይህ ስራ ለኛ የሚሆነው አገርገብተን
@jffhjhgfghjjj2188
Ай бұрын
ግን እውነትነውየሚወሩትወይሰ ለይቱብነው
@LiyamKassa
4 ай бұрын
አነስ ያለ ማሽን
@AbateAbaba
11 ай бұрын
የማሽኑ ዋጋ ስንት ነው ግበሀቶቹን የት ነው የምናገኘው
@bayemimi809
11 ай бұрын
መልሱ እኮ ቪዲዮ ላይ አለ
@ኪዳነምህረትድጓእናቴ
11 ай бұрын
ይገርማል ምንም አልሰማሽም ማለት እኮነው ሁሉንም ተናግረዋል
@Aisha-i1r9h
Ай бұрын
Wallahi tillayyallachu
@seaditube7799
Жыл бұрын
👍🤩
@ያረህማንባሪያ-በ8ቈ
Жыл бұрын
ወሎ ግቡና ስልጠና ስጡ
@SARAሳራyouTube
Жыл бұрын
🎉❤❤❤❤❤❤
@meazabereka6094
Жыл бұрын
በማንኛውም ቆጣሪ ይሰራል
@Biruh-s2h
9 ай бұрын
Awo gin mitamerchiw litre betam kef kale qotari tikeyirialesh
@SelamDamesa
6 ай бұрын
Give telephone pleaze
@gebeyamedia
6 ай бұрын
ቪዲዮ ላይ አለ
@FareseNasser
Жыл бұрын
ውሸታም ናቻው እንዲ በስልክ እንደ ምያወሩት አደሉም
@ስነእውቀት
Жыл бұрын
ምን ምን ላይ ችግር አለባቸው
@birhanugeremew8323
11 ай бұрын
ስትሄጅ ዋጋ ይጨምራሉ ቀብድ ተቀብለዉ በጊዜው አያደርሱም ስልክ አያነሱም የመጀመሪያ 50,000.00 ብለዉ ስንሄድ 57,000 ልዩነት 2000.00መሆን ስገባዉ 10,000.00ይጠይቁናል በአጠቀላይ ማስሚያን መመን ችግር ሆኖዋል። እዉነት ነዉ ማሽኑ አለ።
@Biruh-s2h
9 ай бұрын
@@birhanugeremew8323 ewnet new ye aserar chigir ale
12:09
በትንሽ ካፒታል ከቤት ሳይወጡ የሚሰሩት አዋጭ ስራ |የዘይት መጭመቂያ ማሽን |Automatic oil press machine for home|small business
Gebeya Media - ገበያ
Рет қаралды 119 М.
28:17
ዘመናዊ የውጪ የዳቦ ማሽን ዋጋ |ሁሉንም ማሽን ከ400 ሺ ብር ጀምሮ | modern bakery machine price in Ethiopia |gebeya media
Gebeya Media - ገበያ
Рет қаралды 30 М.
00:31
How to treat Acne💉
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 4,6 МЛН
00:37
BD556+ Smoke Silencer.Who needs this for Christmas? #toys #gelblasters #gelblasterguns #airsoft
LKCJ
Рет қаралды 188 МЛН
00:15
So Cute 🥰 who is better?
dednahype
Рет қаралды 18 МЛН
00:51
To Brawl AND BEYOND!
Brawl Stars
Рет қаралды 16 МЛН
1:41:15
Thursday Night Thikr
Darul Islam Mosque
Рет қаралды 328
5:39
የልብስ ሳሙና እና የገላ ሳሙና ማምረቻ ማሽኖች ከሙሉ የአመራረት ሂደት ጋር | Bar Soap making full Production line
Hayle Engineering
Рет қаралды 55 М.
10:40
አሹ እና ጊፍት የገላ እና የልብስ ሳሙና የሚያመርተዉ ትልቁ ኮማ ፋብሪካ በኢትዮ ቢዝነስ
ebstv worldwide
Рет қаралды 21 М.
34:53
ከ59 ሺ ብር ካፒታል ጀምሮ አዋጭ የሆነ ስራ | በቀን ከ2500 - 3500 የሳሙና ምርት |small business idea |business in Ethiopia
Gebeya Media - ገበያ
Рет қаралды 17 М.
26:27
በአንድ ስራ 150 ሺ ብር ትርፍ ! ውሃን ከከርሰ ምድር የማውጣት ስራ | water well drilling | small business idea| business
Gebeya Media - ገበያ
Рет қаралды 52 М.
5:34
ላርጎ በ ወር 100,000 ብር ገቢ| bar soap making | home made soap making | largo | liquid soap | gebeya | ገበያ
HULET MAEZEN | ሁለት ማዕዘን |
Рет қаралды 62 М.
16:33
ያለምንም ዋስትና እና መያዣ የፈለግነውን አይነት ማሽን በብድር የሚገዛልን ተቋም | business | Ethiopia | Gebeya
Gebeya Media - ገበያ
Рет қаралды 92 М.
23:10
አስገራሚ ከሰል ማምረቻ ማሽን ዋጋ ከነጻ ስልጠና ጋር 2025 | Price of Charcoal manufacturing in Ethiopia 2024
Merkato Tube
Рет қаралды 47 М.
37:36
59 ሺ ብር ብቻ በመቆጡብ የፈለጉትን መኪና ባለቤት ይሁኑ | የብድር አገልግሎት | business idea| gebeya media| Ethiopia
Gebeya Media - ገበያ
Рет қаралды 190 М.
16:29
የመኪና ማጠቢያ እና የዛፍ መቁረጫ ማሽን ዋጋ በኢትዮጵያ 2016 | Car wash and tree trimmer machine price in Ethiopia
Gebeya Media - ገበያ
Рет қаралды 18 М.
00:31
How to treat Acne💉
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 4,6 МЛН