በ2017 በአድሱ አመት ቤት መስራት ላሰባችሁ ይህንን ሳታዩ ቤት ለመስራት አታስቡት

  Рет қаралды 4,891

አብደሏህ ቱዩብ~Abdellah tube

አብደሏህ ቱዩብ~Abdellah tube

Күн бұрын

Пікірлер: 138
@hadiyahadiya1659
@hadiyahadiya1659 29 күн бұрын
ፈጣሪ ይግዛችሁ ገና የምትጀምሩ 😢😢😢
@samiramohamed7225
@samiramohamed7225 Ай бұрын
ዶአ አድርጉልኚ ገና ቢሥሚላህ ልል ነው ያረብ አግዘኚ
@الحمدللهربالعالمين-ي1ي
@الحمدللهربالعالمين-ي1ي Ай бұрын
አሏህ ያበርታሽ
@zeyinebmohammed2594
@zeyinebmohammed2594 Ай бұрын
አላህ ይገዘን ውዷ እኔም ኢሻአላህ , አስቢለሁ ,,
@samiramohamed7225
@samiramohamed7225 Ай бұрын
@@zeyinebmohammed2594 እሽ አሚን ውዴ እኔም ሀ ልል ነው እሥኪጀመር ጪንቀቱ እህ አላህ ይገዘን ውዴ 💕💐🌹
@SaSa-cf3xp
@SaSa-cf3xp Ай бұрын
እኔም እዳች ነኝ ወጩ ከባድ ነው
@samiramohamed7225
@samiramohamed7225 Ай бұрын
@@SaSa-cf3xp አይዞን ውዴ በዶአ አላህ የሑላችንንም ያሳካው ዶአ እንደራረግ ውዶችዬ 💐🌹💕
@hawa-mo3ha4me9d
@hawa-mo3ha4me9d Ай бұрын
ወንድማችን አብደሏ ጀዛኸሏሁ ኸይር የልብስ ማሽን ወዘት አቅርብልን ሌላው ይችን ፁሁፌን ለምታው ሁሉ መርሳ አካባቢ ትልቅ ሚድያ እንድኖር የምትሹ ካላችሁ እንደኔ እናበረታታቸው ዩቱበሮችም ነቅታችሁ ጉሩፕ ፈጥራችሁ ጠንከር ለማለት ብትሞክሩ ምኞቴ ነው
@samiramohamed7225
@samiramohamed7225 Ай бұрын
@@hawa-mo3ha4me9d እቃ እዚህ አትግዙ ውዶችዬ ሐገር ላይ ሑሉም አለ ወጩ ማሥጫኛው እህ ከባድ ነው
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 Ай бұрын
በጣም ዉድነዉ አላህ ያግዛችሁ ገና ለምሰሩ እኔስ አልሀምዱሊላ መስተዋት ቀለምና ኮርኒስነዉ የቀረኝ
@ዘይባመሐመድ
@ዘይባመሐመድ Ай бұрын
እኔም እንደዛ ነው የቀረኝ ኣልሓምዱሊላህ❤❤❤❤❤
@ፍቅርየወሎልጅ-ጸ8ሠ
@ፍቅርየወሎልጅ-ጸ8ሠ Ай бұрын
እናመሰግናለን ላልሰራነው ፈጣሪ ይርዳን በጣም ከባድ ነው
@Tsehay-mq6fj
@Tsehay-mq6fj Ай бұрын
በጣም ነዉ እማመሰግነዉ እምፈልገዉ መረጃ ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቀጥልበት ወንድም😊
@zቡልቡሎ
@zቡልቡሎ Ай бұрын
ውይወድም አላህ ይጀዛህ ወላሂ የብዙወቻችን አሣብነው እናመሠግናለን
@Foziya-w4o
@Foziya-w4o Ай бұрын
ወንድም አሥፈላጊ መረጃ ሥለምሠጠን አላሕ ጀዛኸይር
@woinshetyemaryamligwoinshe6818
@woinshetyemaryamligwoinshe6818 Ай бұрын
በእውነት በርታልኝ ትልቅ አላማ እንዲኖርኝ እያርክኝ ነው በርታ
@Foziya-w4o
@Foziya-w4o Ай бұрын
ግርፍ ና ኮርኒሥ ቀለም በ2017ሥንት እንደሚፈጅ ሥራልን
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት Ай бұрын
ዋአሊኩምሰላምወራህመቱላሂ🎉ቦታዉን እደት ደምይዘዉነዉ የጨነቀኝ መስሪዉስ ቀላልነዉ
@miskanmiski
@miskanmiski 7 сағат бұрын
አዲዘመን ይዳቹ ትሰራላቹ ወይ ቆጥር እፈልጋለሁ
@Hkma-r3t
@Hkma-r3t Ай бұрын
አመሰግናለሁ. እር. መሻአላህ ነው. ወድሜ ላስቸግርህ. የኔ ቤት 45 ቆርቆሮ ነው 15 አመቱ ክተሰራ ውሀ ልክ ስለታሰር ምንም አልሆነ. ግን ጭቃ ብቻ ነበር እና እየረገፈ ነው እዛው ላይ ባስገርፍ ይሻላል አፍርሼ ብሰራ አፍርሺው ካልክኝ ቦታየ 90 ካሪ ነው 52 ቆርቆሮ ያሰራኛል?
@Maka-m9y
@Maka-m9y Ай бұрын
መቶቆርቆሮለማሥገረፍሥትይፈጃል
@BasboaaBasbosa
@BasboaaBasbosa Ай бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነው ወድም ቀጥልበት
@ዙዙ-ፈ8ዐ
@ዙዙ-ፈ8ዐ Ай бұрын
ጀዛህ ከላህ ወንድሜ እስኪ እንጨት በኔ ነው ስንት ይፈድብኛል ሁሉም ወጭ እስከሚጨረስ 62 ቆሮቆሮ
@SamirasweetSweet
@SamirasweetSweet Ай бұрын
60 qorore be boleketii sitii yasifeligewani isunimi negerenii bro jzk
@Abebu374
@Abebu374 Ай бұрын
82ቆርቆሮ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ስንት ይፈጃል ከጨት ዉጭ ባሁኑ በፅሁፍ መልስልኝ
@HawaG-g4i
@HawaG-g4i Ай бұрын
በጣምነውእምናመሰግነውወንድም
@alemAlem-k5b
@alemAlem-k5b Ай бұрын
በአሁን ሳአት መሬት መረጃ ብታቀርብልን ይፈቀዳል መግዛት አይፈርስም አዲስ አበባ
@NajatMohamed-nv9nb
@NajatMohamed-nv9nb Ай бұрын
ወዲም በቅርአስቢያለሀ የሰባሶስተ በክበስት እደሆነነ ብነግረኝ አደራ
@mama-lj6kb
@mama-lj6kb Ай бұрын
ማሻአላህ በጣም አሪፍ ነው አብሽር በርታ ወንድሚችን
@Uae123-u4i
@Uae123-u4i Ай бұрын
ጀዛ ከአላ ህይር ወንድሜ
@ረድኤት
@ረድኤት Ай бұрын
የነህ ቦታ ስትነው በአሁኑ ወቅት
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 12 күн бұрын
የት ቦታ ነው
@birkenshketema6353
@birkenshketema6353 Ай бұрын
Selam new wendem . . ye Adama korkorow .shakaraw 11 be 11 lehone bete sinte korkorow yefjale ??.. Pls melselnga
@ወሎዬዋH
@ወሎዬዋH Ай бұрын
ወንድሜ የአጥር ቆርቆሮ ዋጋስንትነው
@-ahadutube
@-ahadutube Ай бұрын
አራት መቶ ዘጠና ብር
@ወሎዬዋH
@ወሎዬዋH Ай бұрын
@@-ahadutube ጀዛከላኸይር ወንድሜ ይቅርታ ቁጥርህን ፃፍልኝ
@Uae123-u4i
@Uae123-u4i Ай бұрын
ወንድሜ 86 ቆርቆሮ ለመስራት በአሁኑ ዋጋ ስንት ብር ይፈጃል
@FatumaAli-co5vt
@FatumaAli-co5vt Ай бұрын
ዋአሊኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ
@ፍቅርየወሎልጅ-ጸ8ሠ
@ፍቅርየወሎልጅ-ጸ8ሠ Ай бұрын
እጠብቃለን እሽ 🙏🙏
@MmAa-jq1zx
@MmAa-jq1zx Ай бұрын
ከብሎኬትና ከንጨት ማንኛው ይሻላል ብሩ
@Elham-z7x
@Elham-z7x Ай бұрын
የእንጨት ቤት ይቀንሳል የብሎኬት ቤት በጣም ብዙ ብር ይጠይቃል የእንጨት ቤት 90 ቆርቆሮ ብትሰሪ በጣም በዛ ቢባል 1.3ቢወስድ ከዛ አይበልጥም ብሎኬት ቤት ከሆነ ግን 2.7 ይወስዳል ባጭሩ
@MedinaNurye-pz5lr
@MedinaNurye-pz5lr Ай бұрын
ምን ምሚሊዮን ማለትሽ ነው
@ZainabZainab-u6j
@ZainabZainab-u6j 22 күн бұрын
​@@MedinaNurye-pz5lr😂😂😂 ምን ጥያቄ አለው ውዴ
@የአረህማንባሪያ
@የአረህማንባሪያ Ай бұрын
ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ ማሻ አላህ ወንድማችን አብደሏህ ቀረብ ብትሉ ወደኛ ታሠራልኝ ነበር እናንተጋ የሁሉሕ ዋጋ በጣም አሪፍ ነዉ እኛጋ ዉድ ነዉ ሠሞኑን አስጀምሬ 1ሲኖ ድንጋ በ44000 ነዉ የገዙት ኡፍፍ ዱኒያ ጣጣ ነች ሠራተኛ ያለመቆፈር ዉስጥ ክፍሎቹን ለመቆራረጥ ብቻ 40000 ብር ያስከፈሉን ኡኡ😢
@-ahadutube
@-ahadutube Ай бұрын
የአሏህ የት ሀገር ነው
@ZedTube-cy5ub
@ZedTube-cy5ub Ай бұрын
አብደላህ የጨርቁ ኮርኒስ የት ነው የምናገኘው ንገረኝ
@زينبابراهيم-ف7ص
@زينبابراهيم-ف7ص Ай бұрын
👍✅✅✅
@አልሀበሻ-ተ9ቈ
@አልሀበሻ-ተ9ቈ Ай бұрын
62 ቆርቆሮ ስንት በስንት ማለትነው? 7/8ነው
@ዑዙነኝየረሡልወዳጅ
@ዑዙነኝየረሡልወዳጅ Ай бұрын
በሪታ ወንድማችን
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc 28 күн бұрын
👍👍👍👍
@zቡልቡሎ
@zቡልቡሎ Ай бұрын
አይዞን ንንን
@MOAY-o5g
@MOAY-o5g Ай бұрын
ወድሜ እከታተልሀለሁ እና ለኔ 5 ሳርሲስ ይሆንና ሶስቱ እየብቻ ይሆናል ሁለቱ ሳሎንና ጋዳ ከመሀል ኲሽና አርጐ ለመስራት ስት ቅጠል ያስፈልጋል እና ደሞ ስት ብር ይዞ መጀመራል አፈጣሬ መልስልኝ ልሰራ አስቤነዉ አደራ❤
@FatumaAli-co5vt
@FatumaAli-co5vt Ай бұрын
ወንድሜ ሰንት ካሬነው ቦታውሥፋቱ ዴሤ ህጋውይ ቦታ ፈልግልኘ ዴሴ
@لاتحزنإناللهمعنا-د6ث
@لاتحزنإناللهمعنا-د6ث Ай бұрын
አህለን. ወንድማችን. ለቤትህ. አድስነኝማሻአላህ
@UmFarahRukaei
@UmFarahRukaei Ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ በርታ ጀግና በአላህ እኔ እፈልጋለሁ ኮርኒስ፣ጀብሰም ቁጥርህን አስቀምጥልን
@-ahadutube
@-ahadutube Ай бұрын
0913720988
@ابراهيمالسبيعي-ظ7ز
@ابراهيمالسبيعي-ظ7ز Ай бұрын
ዎሊኩምሰላም ድም 90ቆሪቆሮ ስንት እንደሚፈጅ ስራልን ❤
@እማየኑሪልኝ-ቐ9ከ
@እማየኑሪልኝ-ቐ9ከ Ай бұрын
❤ በርታልን
@sumeyaMuhammad-jg6se
@sumeyaMuhammad-jg6se Ай бұрын
ካተ ቁጥረ ወስጄ 85 ቆርቆሮ ለማሰራት 110ሺብር አለኚ ቤቱን ብቻ ለማቆም ጉርጓዱን እራሡ መትሬላቸዉ እናተዉ ትቆፍራላቺሁ አለኚ ገራዶ ነበር የማሰራዉ
@BalaBala-ze1bn
@BalaBala-ze1bn Ай бұрын
በ2016 120 ቆርቆሮ መቶ30ነዉ የፈጀብኝ ተመስጌን ጨረስሁ
@FatimaFatima-hz8wi
@FatimaFatima-hz8wi Ай бұрын
ወደ ሀይቅ የምታቁ ንገሩኝ ሀባይብ
@ሀዋtube-e5o
@ሀዋtube-e5o Ай бұрын
በርታ ውድሜ
@MuhamedHasen-h1s
@MuhamedHasen-h1s 27 күн бұрын
የባለሙያዉን ቁጥር ላክልን
@ወለየዋወለየዋ-ኘ2አ
@ወለየዋወለየዋ-ኘ2አ Ай бұрын
እሽ ወድሜ እናመሰግናል በ62 ቆርቆሮ 4ክፍል ማረግይቻላል መልስልኝ በተረፈ በርታ ወሳኝ መረጃ ነው የነገርከን🥰🥰
@-ahadutube
@-ahadutube Ай бұрын
አራት ክፍል ይሆናል
@HIKMA-pd7qu
@HIKMA-pd7qu Ай бұрын
Wa wr wb
@AsyoupyaAsgch
@AsyoupyaAsgch Ай бұрын
❤❤❤
@MedibintMohammd
@MedibintMohammd Ай бұрын
ኧረ ቦታ በአላህ መልስልኝ ደሴና ኮቦልቻ ስት ነው
@-ahadutube
@-ahadutube Ай бұрын
ከሁለት ነጥብ አምስት ጀምሮ ህጋዊ ቦታ
@MedibintMohammd
@MedibintMohammd Ай бұрын
@@-ahadutube ቦታ ብቻ 🤭🤭
@SosoMalko
@SosoMalko Ай бұрын
ፀሎት አርጉልኝ ገና ልጀምር ነው ቤቴን ልሠራ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@JemilaNigus
@JemilaNigus Ай бұрын
አይዞሽ አላህ አፊያሽይስጥሽ እንጅ ትሰሪዋለሽ❤❤❤
@SosoMalko
@SosoMalko Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MOAY-o5g
@MOAY-o5g Ай бұрын
አደራ አደራ እድመለስልኝ
@ፋፊብትእድሪሥ
@ፋፊብትእድሪሥ Ай бұрын
ወአለይኩም እሠላም ወበርካቱሁ ለኔ ለ120ቆርቆሮ ሥራልኝ
@ዜድነኝውሎየዋየአላህባርያ
@ዜድነኝውሎየዋየአላህባርያ Ай бұрын
አብዲ እስኪ ከባለሞያቹጋ አገናኘን ከቻልክ
@IntactIntact
@IntactIntact Ай бұрын
የ75አቅርብልን እማ
@ዑዙነኝየረሡልወዳጅ
@ዑዙነኝየረሡልወዳጅ Ай бұрын
62። ቆሪቆሮ። ስንት ክላስ ነው።
@Jemu6
@Jemu6 Ай бұрын
ሶስት
@ayenulumaye3387
@ayenulumaye3387 Ай бұрын
የብሎኬት ስራልን60ቆረቆሮ
@ToybaSirag
@ToybaSirag Ай бұрын
110ቆርቆሮ ስትይፈጃን
@ToybaAragaw-jz8ss
@ToybaAragaw-jz8ss Ай бұрын
በኢሙ ፅፊልህ ሌከርድም ዝም ሡባሀናላህ
@Asdaf-mf8jf
@Asdaf-mf8jf Ай бұрын
መልስልኝ ወንድሜ 100ቆርቆሮ ለመስራት 1.200መቶ ይበቃኛል ያሰራችሁ ቅመሞች ካላችሁ ንገሩኝ በፈጣሪ
@mermamohammed2882
@mermamohammed2882 Ай бұрын
ይበቃል
@rabiarawat9093
@rabiarawat9093 Ай бұрын
ይበቃሻል እሥከቦታው ነው ወይሥ ለቤቱ ብቻ
@ወሎዬዋH
@ወሎዬዋH Ай бұрын
ወንድሜ እንዳታልፈኝ
@AsyoupyaAsgch
@AsyoupyaAsgch Ай бұрын
የስልክ ቁጥር🌹አስምጥ ዎድማችን ❤❤❤❤❤
@-ahadutube
@-ahadutube Ай бұрын
0913720988
@MuhammadMuhammad-kz2gf
@MuhammadMuhammad-kz2gf Ай бұрын
አህሌን
@Rahma-l7s
@Rahma-l7s Ай бұрын
80 ቆሮቆሮ 6 ክላስይሆነኝአል በአላህ
@-ahadutube
@-ahadutube Ай бұрын
ሸዋርን ጨምሮ አምስት ክፍል
@ToybaAdme
@ToybaAdme Ай бұрын
ምንትመክሩኛላችሁ1አመትበፊት8መቶ60ሺብርአንዲግርፍያለቀለትዉሥጡግንገናነዉገዝቸነበር የዲሮዲዛይንነዉቁመቱበጣምአጪርነዉአሉኝአፍርሽልሥራምንትሉኛላችሁበጣምነዉያዘኩት
@محم-خ6ظ
@محم-خ6ظ Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Hsb-i9o
@Hsb-i9o Ай бұрын
70ቆርቆሮ ቡልኬት ስትይፈጃል ለመስራት በአላህ ቢዶስራልን
@asdhasd9867
@asdhasd9867 Ай бұрын
የሚሺጥቤትካለ
@አብፈሀድ
@አብፈሀድ Ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም አር ነዉ ሹክረን 👍👍 ግጪት
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 12 күн бұрын
አንተ ልጅ የት ነው እኔ እፈልግሀለሁ !
@የተከበራችሁቤተሰብ
@የተከበራችሁቤተሰብ Ай бұрын
እንጨትተገጠርብትገዙጥሩነውብዙምአይወስድባችሁም
@Shaklama
@Shaklama Ай бұрын
62 ቆርቆር ነዉ 45ሺ 🤭🙆🙆
@jamila3850
@jamila3850 Ай бұрын
አደኘነኚ
@ሠዓዲዮቱብ
@ሠዓዲዮቱብ Ай бұрын
ቡሩሹ ብቻ ዋጋ አልጨመረም 😂
@-ahadutube
@-ahadutube Ай бұрын
ክክክክክ ስጠብቀው የነበረ ኮሜንት
@ሠዓዲዮቱብ
@ሠዓዲዮቱብ Ай бұрын
የ90 ቆርቆሮ ስራልን ሠሞኑን
@GcfFgt
@GcfFgt Ай бұрын
52sralyiwedm❤
@GcfFgt
@GcfFgt Ай бұрын
52sralyi
@huppBxppd
@huppBxppd Ай бұрын
የቦሌኬት ቤት 90
@huppBxppd
@huppBxppd Ай бұрын
ቆርቆሮ
@ZinteMuhamed
@ZinteMuhamed Ай бұрын
𝕡𝕒𝕣𝕥 2 𝕖𝕕𝕒𝕪𝕣𝕤𝕒
@ROZinaRo
@ROZinaRo Ай бұрын
ወድሜ አሰሏም አለይኩም ወራህማሉሏህ ማሽአሏህ አሏህ ይጠብቅህ እኔ አንተን ማናገረ ፈልጌ ነበር በምን ላገኝህ ቤት መስራት ፈልጌ ነው መልስልኝ💝
@ROZinaRo
@ROZinaRo Ай бұрын
መልስልኝ ወዴሜ💝
@ToybaAragaw-jz8ss
@ToybaAragaw-jz8ss Ай бұрын
ዝብለህ ወሬብቻ በውሥጥ ጠይቁ ጥያቂካላችሁትላለህ ጠየኩህ ሣምቱ ዝምትላለህደ
@-ahadutube
@-ahadutube Ай бұрын
ወሬ ብቻ አይደለሁም የራሳችሁን ጉዳይ ብቻ አትመልከቱ የእኛንም ችግር ተረዱን
@zezu9687
@zezu9687 Ай бұрын
ቁጥርህን ወንድሞ ከቻልክ
@زينبابراهيم-ف7ص
@زينبابراهيم-ف7ص Ай бұрын
አስቀምጧል ከፍ ብለሽ እኮሜት ስር ፈልጊ
@zezu9687
@zezu9687 Ай бұрын
@@زينبابراهيم-ف7ص እሺ
@Meskerm-q3x
@Meskerm-q3x Ай бұрын
❤❤❤❤
Wait for it 😂
00:19
ILYA BORZOV
Рет қаралды 11 МЛН
СКОЛЬКО ПАЛЬЦЕВ ТУТ?
00:16
Masomka
Рет қаралды 1,8 МЛН
Увеличили моцареллу для @Lorenzo.bagnati
00:48
Кушать Хочу
Рет қаралды 3,1 МЛН
Wait for it 😂
00:19
ILYA BORZOV
Рет қаралды 11 МЛН