"በ40 አመት የማስተማር ልምዴ የዚህ አይነት የተለየ ት/ቤት አልገጠመኝም" ...//በቅዳሜ ከሰአት//

  Рет қаралды 162,194

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 418
@thomassankara829
@thomassankara829 Жыл бұрын
ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነሽ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይስጥሽ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርልን💚💛❤️
@abiyargaw8410
@abiyargaw8410 Жыл бұрын
ተመልሼ መማር ነው ያማረኝ ይሕንን ሳይ እንደዚ አይነት ብዙ ትምሕርት ቤቶች ያስፈልገናል
@sayconengineeringsaycon
@sayconengineeringsaycon Жыл бұрын
የእውነት ያስብላል
@selamawitlemma5742
@selamawitlemma5742 Жыл бұрын
Jamariku eko tinat
@paulosbelete9076
@paulosbelete9076 Жыл бұрын
ችግኝ ቢኖረው በጣም ያምራል
@emmyy6992
@emmyy6992 Жыл бұрын
100 እጥፍ በየክፍለሀገሩ ቢኖረን ብዬ ተመኘሁ! ዘመኑን የሚመጥን ባህል እሴቷን ያማከለ ትንሿ ኢትዮጵያን አየኋት። እናንተን ሳይ ነቃይዋ እና አረሟ ቢበዛም አገሬ ሰዉ አላት ስሯን የሚኯተኩት ዉሃ የሚያጠጣት። ከፍ ያለ ምስጋና ለፕሮፌሰር ሀይሌ ቤተሰቦች👏🏽👏🏽👏🏽
@saragirma3927
@saragirma3927 Жыл бұрын
Well said!
@cheregirma
@cheregirma Жыл бұрын
ትልቅ የሀገር ግንባታ አካል ነው በርቱ!!
@addisgessesse6203
@addisgessesse6203 Жыл бұрын
The only way to build the nation. Includes all but one country ETHIOPIA.
@bettyqueen5009
@bettyqueen5009 Жыл бұрын
የተማሪ ዉጤት እንዴት ነው እምናስገባው
@Breezyaon1
@Breezyaon1 Жыл бұрын
@Betty Queen How can you as a parent succeed or as a student if you can't even pay attention to what information is in the video and get the answer to your question?
@noyatube2020
@noyatube2020 Жыл бұрын
ከመንግስት ንክኪ የራቁ በፍፁም ኢትዮጵያዊነትና ሰውነት ሚዛን ብቻ የሚሰሩ እንደዚህ አይነት የሰው ልማት ሳይ በሀገሪ ትስፋ እንዳልቆርጥ ያደርገኛል።
@mekke6544
@mekke6544 Жыл бұрын
መንግሥቱንና መንግሥትን ያላከበረ ያላወቀ ኢትዮጵያዊነት የለም።መንግሥት ከሌለ አትዮጵያም የለችም።አባትን ከቤተሰብ ለመነጠል አትሞክሩ።
@gangokayro4118
@gangokayro4118 Жыл бұрын
@@mekke6544 "የመንግስት ንክኪ" ነው የተባለው:: መንግስት ተቀጣሪ ሰራተኛ እንጂ አባት አይደለም::
@Mamezi18
@Mamezi18 7 ай бұрын
Well said
@elsabethgebrecristos194
@elsabethgebrecristos194 Жыл бұрын
ልጄ እዚህ ትምህርት ቤት ነው የሚማረው በዚህም ደስተኛ ነኝ በብዙ ለውጥ አይቼበታለሁ በእውነት ክብር ይገባቸዋል የትምርት ቤቱ መስራች ወይዘሮ እርብቃ ለአስተዳደሩ ጋሽ ተስፋዬ እና ለአስተማሪዎቹ የወደፊት አገር ተረካቢ እያፈራችሁ በመሆኑ ልትኮሩ ይገባል
@melakuhaile9111
@melakuhaile9111 Жыл бұрын
ምን ያክል ያስከፍላሉ አጠቃላይ በአመት?
@lealemtayebeshah4482
@lealemtayebeshah4482 Жыл бұрын
ክፍያው ምን ይህል ነው?
@dinodire7576
@dinodire7576 Жыл бұрын
Selekefeyaw Ersom honu EBS ayenagerum . You will never disclose the tuition this boarding school charges. Only the rich can afford it 😆 🤣 😂
@yosiast
@yosiast Жыл бұрын
@@dinodire7576 don’t speak without proof
@gizachewmelak9371
@gizachewmelak9371 Жыл бұрын
ክክፍያ አለው?
@beletetigist9830
@beletetigist9830 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏 ። አገሬ መሳሪያ እየገዙ ልጆችዋን የሚያጋድልላት ሳይህን እነደዚህ ትውልድን የሚቀርፅ ነው የሚያስፈልጋት።
@tibebudesta107
@tibebudesta107 Жыл бұрын
የዚህ ትም ቤት መስራች የ ፕሮፌሰር ጌታቸው ሃይሌ ልጅ ነች ,እናመሰግናለን::
@abse4305
@abse4305 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ እንደዚ የተንጣለለ እውቀት መገብያ ትምርት ቤት መሰራቱን ሳይ በጣም ተደሰትኩኝ ኢሄን እቅድ እውን እንዲሆን ያገዙትን እና ሀሳብ ያመነጩትን ሁሉ ላመሰግናቸው እወዳለው
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ✅ ኢትዬፕያ ❌
@abse4305
@abse4305 Жыл бұрын
@@tenalehulumእሺ ቲቸር ዘቢደር
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Жыл бұрын
@@abse4305 ምድነው ስተቱ
@raskassa6912
@raskassa6912 Жыл бұрын
ይበል የሚያሰኝ ነው ቀናው ገና የሶስት አመት እና የሁለት ወር ልጅ አሉኝ ጎበዝ ተማሪ ሆነው እንዲገቡ ተመኘው እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ
@sdt3004
@sdt3004 Жыл бұрын
እኔ ደግሞ ልጄ 2023 የ5 ክፍል ተማሪ ነው እና ከ7ኛ ክፍል ጀምሮ ቢሆን ተመኘው ልጄን ከአውስትራሊያ ይልቅ እዚህ ቢማር ብዬ ተመኘሁ።
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
@@sdt3004 የአውስትራሊያ ትምህርት ምን ይጎድለዋል ፧ 🤔
@sdt3004
@sdt3004 Жыл бұрын
ምንም አይጎለውም ግን በስነ መግባር በደንብ እንዲታነፅ ብዬ ነው።
@jimanegawo1107
@jimanegawo1107 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል ፈጣሪ የሚወደው ትልቅ ተግባር ነው ። ለእህታችን ፈጣሪ ይባርክሽ ረጅም ዕድሜና ጤንነት ይሰጥሽ ።
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Жыл бұрын
😮😮 የ ፕሮፈሰር ሀይሌ ጌታቸው ልጆች ቤተሰቦች ቃላት አጣሁላቹ ለኢትዮጵያ ያላቸውን የአባታቹሁን ፍቅር በ ተግባር ስለገለፆቹ እግዚአብሔር አምላክ ዘራቹን ባርኮ ምድሬቱን ይውረስ እናንንተን የመሰሉ ብዙዋችን ኢትዮጵያ ስለምትፈልግ👏🙏🙏🙏
@abrahamzeleke2693
@abrahamzeleke2693 Жыл бұрын
የዚህ ትምህርት ቤት የሰራተኛ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል ። ለተማሪዎቻችን መልካም ውጤትን ለትምህርት ቤቱ መስራች ረጅም እድሜና ጤና እመኛለሁ።
@aynalemtesfaya7348
@aynalemtesfaya7348 Жыл бұрын
እዴት ነው ማስመዝገብ የሚቻለው ልጄን እዛ ማስተማር እፈልጋለው
@TsigeGirma-bm8vr
@TsigeGirma-bm8vr 11 ай бұрын
selam ehte lememezgeb mesfertu mdnew
@mihrettilahun5503
@mihrettilahun5503 11 ай бұрын
@@TsigeGirma-bm8vr be email laku eko bilewal temelisesh adamiche
@bintreshadtube4476
@bintreshadtube4476 Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ለመምህሮቻችን ለምን እንደሆነ ባላቅም ሁሉም ያስተማሩኝ መምህራኖቼን በጣም ነው ምወዳቸው fB ላይ ስማቸውን ሰርች አርጌ ነው ማወራቸው መምህራኖቼ አላህ ያቆያቹ🤲🤲❤
@cheguveraab
@cheguveraab Жыл бұрын
Amazing ! I would like to give my gratitude to those who initiated and established such a school ! This is will be a model for all Ethiopian schools !
@tigstbist7607
@tigstbist7607 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በዝህው ከቀጠለ የተለያየ ቅርንጫፍ እንሜኗራችው ባለሙሉ ተስፋነኝ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ተግባብተን ተከባብረን የምኖርባት አገር ትሁንልን
@yaredalmaw6644
@yaredalmaw6644 Жыл бұрын
Amazing-One of the best school I have ever seen . God bless Rebecca and the whole community who make it happen
@bayoushtegegne2880
@bayoushtegegne2880 Жыл бұрын
ግሩም ት/ቤት ነው። ጥሩ ተተኪ ትውልድ የሚመረትበት ቦታ። እናመሰግናለን ዮኒ።
@loveeritreapeaceeritrea9847
@loveeritreapeaceeritrea9847 Жыл бұрын
No words absolutely amazing love and peace to ETHIOPIA 👍👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@mhreteabsamuel3670
@mhreteabsamuel3670 Жыл бұрын
Such a school in Ethiopia? It's amazing it's really amazing
@ZerubabelMulugeta
@ZerubabelMulugeta Жыл бұрын
ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነሽ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይስጥሽ ! #profHAILE
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 Жыл бұрын
Wowwwww ልዩ ነው ያየነው የሰው ልጅ የሚያድግበት የተሟላ አስኳላ ebs ስላሳችሁን እናመሰግናለን ስርዓታማ ለመኖር ለመማር ምቹ እንዲህ አይነቱን ያብዛልን አገሩን ምድሩን ሠላም ያርግልን ዮኒ አምሮብሃል
@haileyesusdegefu9088
@haileyesusdegefu9088 Жыл бұрын
It seems like the school is constructed in the same place where I used to do my schoolwork while my naughty cows , sheep and goats keep me busy. When I see the library, it reminds me the days where the rain made my books wet. Now, my eyes are wet with happiness seeing the opportunities the students have. I am an educator and can’t wait to visit this school share my long time teaching experience that I acquired from my classrooms.I appreciate everyone who involved in this school. It looks like a paradise for learning and teaching.
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 Жыл бұрын
Wow !! What a cohencidence what a memory!! It's really amazing! I am Happy for you guys!! ❤❤❤
@etagegnehugetachew8460
@etagegnehugetachew8460 Жыл бұрын
I would like to thank the founder for establishing such an amazing school. And thank you EBS for sharing this information with us!
@dreamsmedia4424
@dreamsmedia4424 Жыл бұрын
እድለኞች ናችሁ አሏህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@wks8745
@wks8745 Жыл бұрын
The future of 🇪🇹 begins with solid Education! Impressively successful!
@Etfeben
@Etfeben Жыл бұрын
As a person who went to a boarding school my self, this is beyond my expectation! Thank you to all the people who participated to bring this well established facility! I hope some day I get a chance to work or contribute to this school!!
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
Yes do your best please
@hddigital9803
@hddigital9803 Жыл бұрын
This is what Ethiopia needs. Not just great educational facilities but the vision to make a professional institution where students learn to become great thinkers who will one day step into society with dynamic problem-solving minds. Thank you the founders, Ethiopia owes you.
@gfreisberg5937
@gfreisberg5937 Жыл бұрын
Eshi
@ephgebeyehu656
@ephgebeyehu656 Жыл бұрын
ምርጥ የሀገር ልጅ። ድንቅ ድንቅ ድንቅ ስራ ነው። 🙏
@shutup1682
@shutup1682 Жыл бұрын
Wow!…. ቃላት የለኝም በቃ ላገሬ የሚያስፈልጋት ይህ ነው!..... የነገዋ ኢትዮጵያ ሳይንቲስቶች ! ተመስገን አምላኬ! ተመስገን! ተመስገን! ተመስገን! ያቋቋሙትን ኢትዮጵያውያን ከልቤ ማመስገን እፈልጋለሁ! ኢትዮዽያ የምትፈልገውን ሰጥታችሃል! ዘመናችሁ ይባረክ!
@marakinegash8775
@marakinegash8775 Жыл бұрын
This is what we call giving back to the society where you came from . We need more of this to raise global level thinker Ethiopians who are free from narrowed tribalism and whose creativity skills are well developed .Many thanks to the founders 👏🏼👏🏼👏🏼
@zelalemmoges2276
@zelalemmoges2276 Жыл бұрын
ከዘመን ዘመን ተሻጋሪ ድንቅ የኢትዮጵያ ባለውለታዎች ። በእግዚአብሔር የተባረከ ቤተሰብ በስደትም ሁሌም ኢትዬጲያን የማይረሱ ።
@sayconengineeringsaycon
@sayconengineeringsaycon Жыл бұрын
በእውነት እህታችን በ11አመትሽ ከኢትዮጵያ ሄደሽ እስካሁን የተቀላጠፈ አማረኛ ስታወሪ በማየቴ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ እንደቀረፀሽ አየሁ ይህም አልበቃ ብሎሽ ሀገሬ ማገዝ አለብኝ ብለሽ የኢትዮጵያ ዮንቨርሲቲ የሌላቸውን አዳሪ ትምህርት ቤት ስለከፈትሽልን ከልብ እናመሰግናለን ። ዘርሽ ሁሉ በደስታ በጤና በሰላም ያኑርልን እንዲሁም የዘላለም ህይወትን ያዋርስልን።
@yosephandemeskel9340
@yosephandemeskel9340 Жыл бұрын
ዮኒ ሁሌም የምታቀርበው ፕሮግራም የምወድልህ ሲሆን ዛሬ ያቀረብከው ደሞ በትውልድ ላይ ተስፋ የሚሰጥ ልብ የሚያሞቅ ነው አሁንም በኢትዮጲያ ተስፋ አንቆርጥም ትውልድን እናንፃለን ፈጣሪ ኢትዮጲያን ይባርክ ebs እናን አቅራቢው ዮኒን እናመሰግናለን 👏👏👏 .. 💚💛❤
@beminetshimeles1315
@beminetshimeles1315 Жыл бұрын
የአገራችንን ሃብት ዘርፈው ወደ ውጭ የሚያሸሹ ወሮበሎች በበዙበት አገር በሌላ አገር በስደት ባፈሩት ሃብት እንዲህ አይነት ትውልድ እውቀት የሚገበይበት ማዕድ ማነፃቸው ጨዋነታቸውንና አገር ወዳድነታቸውን ያሳየናል!....ዘራቸው ይባረክ!
@genetmulatu7987
@genetmulatu7987 Жыл бұрын
ዘርሺ እንደ ምድር አሸዋ ይብዛ ያገር መከታ ምን አይነት ድንቅ ዜጋ ነሺ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሺ ታላቅ ዜጋ ነሺ ተባረኪ ደግነትሺ አርቆ አሳቢነትሺ አስለቀስኝ በደስታ ዝም አስባለኝ እድሜና ጤና ይስጥሺ እናመስግናለን ❤️🙏🏽
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 Жыл бұрын
Just wow! One of a kind !! More blessing for Haile 's family and all particpants!! Ethiopia need more like this family !!! Thank you!!💚💛❤💚💛
@asas-rb1ln
@asas-rb1ln Жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊት ኢህተችን አለህ ኢንደንች ያሉትን ያብዘልን ኢትዮጵያዊነት ይለምልም ዘረኝነት ይውደም
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ነገር ግን ፡ 'ኣሏህ' በጾታ እኩልነት እንደማያምን በበርካታ የተቃራኒው ቁርኣን አንቀጾች ተገልጿል ፤ ለምሳሌ ፥ - የሁለት ሴቶች ምስክሮች እንደ አንድ የወንድ ምስክር ይቆጠራሉ ብሏል (ቁርኣን ምዕራፍ ፪ የላም ምዕራፍ [ሱረቱ አል በቀራህ] ቁጥር ፪፻፹፪ ) ። 📖👈🤔
@mvab3252
@mvab3252 Жыл бұрын
እጅግ በጣም #ደስ የሚል ት/ቤት ነው :: ስታንዳርድን በልከኛ የጠበቀ የሚያኮራ ነው :: ለተማሪዎቹም ለመምህሮቹም #መልካሙን ሁሉ እመኛለሁ :: ችግኝ ሲተከል ደግሞ ውብ ነው ሚሆነው 🌾💚💛🕊❤️💯💐
@andinetlema4422
@andinetlema4422 Жыл бұрын
የዚ አይነት ብዙ እንዲኖረን እመኛለው ለኢትዮጵያዬ
@user-jb7il4ye6y
@user-jb7il4ye6y 8 ай бұрын
i am grade 9 and i am learning in Haile manas academy and i am so proud of it
@lulitayalew5833
@lulitayalew5833 Жыл бұрын
ዮኒ፣ EBS የምታቀርቡትን የቅዳሜ ከሰዓት አስደሰች programs በጣም እወደዋለሁ። የደብረ ብረሀን ሚናስ ሀይሌ ትምሕርት ቤትን ለገነቡት ቤተሰቦች እግዚአብሐር አምላክ ይክፈላቸው ዘራቸውን ያብዛላቸው።
@lemiroba6504
@lemiroba6504 Жыл бұрын
Thank you for sharing your experiences and doing something for the community. I hope that we will learn from your actions. we’re honoring your beloved father professor Hile and good to see that his family keeps his legacy for the generation. The diaspora will have the opportunity to contribute on this great platform. Thank you all.
@mellesetsehay5984
@mellesetsehay5984 Жыл бұрын
This is better to a University, it sparks hope!
@motherethiopiainblackandwh8210
@motherethiopiainblackandwh8210 Жыл бұрын
This is the best school I see in Ethiopia you guys just make it more green
@yohannesmekuria4991
@yohannesmekuria4991 Жыл бұрын
ትምህረሰት ሚኒስቴር ! ይህንን ኃይሌ ማናስ ት/ቤትን አንደሞዴል ወስዶ ከዘር ፣ ከሐይማኖት ጠባብ አስተሣሰብ የፀዳ ተመሣስሳይ ት/ቤቶችን በመላው አገሪቱ ቢያስፋፋ ለሀገርም ለሕዝብም ይጠቅማል ። በት/ ቤቶች በሚረባው በማይረባው ጭ ቅጭቅ ከመፍጠር ጥሩውን ሁሉ ለሕፃናት ስለሚባል በመልካሙ መንገድ እየተጓዝን ልጆቻችንን በመልካም ተሞክሮዎች እንቅረፃቸው። ዋው ! የሚያሠኝና የሚደነቅ ትምህርት ቤት ነው ። ለመሥራቾቹ ከፍተኛ ምሥጋናና ክብር ይገባቸዋል !!!
@nejatmohammedaman9502
@nejatmohammedaman9502 Жыл бұрын
well እንግድህ ምን አለ መሰላችሁ ተማሪዎቻችንን አብቃታቸሁ ለኢትዮጺያ የሚሰሩ አረጎቸው
@sdt3004
@sdt3004 Жыл бұрын
ትልቁ መሠራት ያለበት እሱ ነው።
@tsitsi8947
@tsitsi8947 Жыл бұрын
በ ስኮላርሽፕ እብስ
@bekelechfikadu2060
@bekelechfikadu2060 Жыл бұрын
yes
@kalidabdella393
@kalidabdella393 Жыл бұрын
አላህ ይስጥሽ ይህ በጣም ትልቅ አርአያነት ነው እህታችን እያሳየሽን ያለችው እርግጠኛ ነኝ ከጥቂት አመታት በሀላ ልጆቻችንን ወደ ሀገር ቤት ልከን እንደምናስተምር ይታየኛል
@mesfintaye8313
@mesfintaye8313 Жыл бұрын
I am so grateful as an Ethiopian for the people who founded this. Thank you for setting the standard. Hope for Ethiopia
@dagimworku1031
@dagimworku1031 Жыл бұрын
እውነት ነው እኔም ተስፋ የሚጣልባቸውን ዜጎች የሚያፈራ ትምህርት ቤት ውስጥ በመስራቴ ኩራት ይሰማኛል። ሰላም ለኢትዮጵያ!
@Abreham-qi1vj
@Abreham-qi1vj 21 күн бұрын
Please bota felguln
@helutube9275
@helutube9275 Жыл бұрын
ልጆች ላይ መስራት የነገ ኢትዮጵያን መገንባት ነዉ እናመሰግናለን
@babbagecollege958
@babbagecollege958 3 ай бұрын
እንዴት የተቀደሰ ሥራ ነው። በሥጋም በነፍስም ዋጋ የሚያሰጥ።።።።። I am very proud of watching this in my country.
@wellotube2
@wellotube2 Жыл бұрын
አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን🙏💔🇪🇹
@danieltadesse1061
@danieltadesse1061 Жыл бұрын
Amen Amen
@dawitmankelkilot7674
@dawitmankelkilot7674 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም አዳሪ ት/ቤት ነው ምርጥ ኢትዬጵያዊ ነሽ በእውነት አንድ ብቻሽን ሆነሽ ይህን ያህል ስርተሽ አሳይተሽናል በጣም እናመስግናለን የመጭውን ትውልድ የተሻለ ተፎካካሪ ሆነው እንዲያድጉ ምርጥ ስራ ነው አንድ ነገር ትዝ አለኝ አቃቂ አዳሪ ት!ቤት በጣም ጎበዝ ተማሪዎች ነበሩ በወቅቱ አሁን ያሉበትን ቦታ ተማሪዎች ብትጠይቁ በአብዛኛው ጥሩ ቦታ ያሉ ናቸው ሌላው ደግሞ ህጻናት አንባ ተማሪዎችንም ማየት በቂ ነው እነሱም ውጤታማ ናቸው በአብዛኛዎቹ አዳሪ ት/ቤት በጣም ጥሩ ነው ቢበረታቱ የነገው ሀገር ተረካቢዎች ናቸውና እኔ በግሌ ከተለያየ ክልል መጥተው ሲማሩ ስለስማው እውነተኛዋን ኢትዬጵያን ነው ያየውት በርቱልን ብለናል እግዚአብሄር ይርዳችሁ ሌላው መናገር ያለብኝ ውጭ ያላችሁ ኢትዬጵያውያን ምናለ እንደዚህ ትውልድ የሚቀረጽበትን የተለያዩ ፋብሪካዎችን ላይብረሪዎችን ብትስሩ ትውልድ ታድናላችሁ ካላችሁበት የብሄር ጣጣ ወጥታችሁ ብዙ ነገር መስራት ትችላላችሁ እባካችሁ ቆም ብላችሁ እራሳችሁን ማየት ይበጃል መቃወም መደገፍ መብት ነው ግን ትውልድ ማረጽ ትልቅ ነገር ነው እባካችሁ ውጭ ያላችሁ ብዙ ነገር መስራት ትችላላችሁ በ እንድ ቀን አንድ ዶላር አውጥታችሁ እዝባችንን ካለበት የኑሮ ውድነት የተሻለች ኢትዬጵያ ማድረግ ትችላላሁ ጥሩ ነገር ስርቶ ማለፍ ጥሩ ነው በባዶ ሀገሬን እወዳለው ማለት ምን አድርገንላት ለሀገራችን በእግዚአብሄር ስም ከብሄር አስተሳሰብ ውጡ ኢትዬጵያዊ ስሜት ይኑራችሁ አንድ ብቻዋን ሆና እንደዚህ የተቀደስ ስራ ስትስራ ብንተባበር ውጭ ያላችሁ ጥሩ ነገር ከስራችሁ መንግስትን አድርግ የምትሉትን ያደርጋል ምክንያቱም ጥቅም ስለምትስጡ እባካችሁ ከብሄር ውጡ ጥሩ ትውልድ መገንባት ይቻላል መንግስትም እንደዚህ አይነት ግለስቦችን በተለያየ ነገር መደጎም አለበት እላለው።እህቴ እግዚአብሄር ትልቅ እድሜ ይስጥች ትንሽዋን ኢትዬጵያን አሳይተሽናል በርችልን።እግዚአብሄር በሄድሽበት ይከትልሽ።
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 Жыл бұрын
We need more this type of School all over Ethiopia! Thank you again HayleManas Academy!
@haimanotb.atinkut318
@haimanotb.atinkut318 Жыл бұрын
We thank Haile Folks for your outstanding deed and serving back your community❤❣
@user-hf9jn9zm2f
@user-hf9jn9zm2f Жыл бұрын
ተስፋ ያለመልማል ተባረኩ 💚💛❤ደብረ ብርሀን የተወለድኩበት ህገሬ ነች እወዳታለሁ 👍
@BirshNima
@BirshNima Жыл бұрын
I am most Grateful for such a huge contribution which is I can't even express my feeling . Amazing ! this is vital contribution and Z model for entire country Ethiopia. I don't want to stop committing. .. Appreciation Haile MINAS
@natiman3333
@natiman3333 Жыл бұрын
በእውነት ለሀገርሽ ይንን የመሰለ ትምፍርት ቤት መክፈትሽ ያስመሰግናል ተባረኪ 🙏 🍀🌻🌹
@yagebagnallwogne7201
@yagebagnallwogne7201 Жыл бұрын
ኦ ኦ ኦ ! እንዲህም ያሉ በጎ ኢትዮጵያዊ ያን አሉ ? እጅግ በጣም በጣም አመሰግናለሁ። ይህን መልካምነት ለሀገሬ ልጆች (ኢትዮጳጵያውያን) ስላደረጋችሁ !!!
@acceptmyexistanceorexpectm3232
@acceptmyexistanceorexpectm3232 Жыл бұрын
Am sooooo happy to see this in my ETHIOPIA!! Keep shining HM academy
@onedrop33
@onedrop33 Жыл бұрын
Her sister is a researcher and well known Professor in an elite American university. Her dad, Professor Getachew Haile, was a MacArthur foundation scholar and university professor. He valued advanced education and research.
@onedrop33
@onedrop33 Жыл бұрын
The lady who built this school is the daughter of the late Professor Getachew Haile. God bless her. Highly educated, and successful Ethiopian family.
@addisalemberihunmelese2859
@addisalemberihunmelese2859 Жыл бұрын
I am so glad to see this. This is the best one can do for the country. I wish we have the same school everywhere.
@adenokidane776
@adenokidane776 Жыл бұрын
So grateful to and proud of Mrs. Rebecca and family and all HM team.
@mhmethio7546
@mhmethio7546 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ ዜጋውን ማስተማር የሚፈልግና የተገበረ ሰው ትክክለኛ ሰው ነው ላደረጋችሁልን ሁሉ እናመሰግናለን፣ ትውልድን መቅረጽ እንዲህ ነው ፣ሰላም ይስጠን ።
@siaw5419
@siaw5419 Жыл бұрын
Bless the Person who has the school built ❤️
@tutua717
@tutua717 Жыл бұрын
I am absolutely impressed by this school! My God bless the founders who are changing the life of this kids 🙏🏽
@desirepropertieseth
@desirepropertieseth Жыл бұрын
I wish i could start learning here even from grade 1, What a school wow
@James-oj8kq
@James-oj8kq Жыл бұрын
something nice out of Addis! Other cities need to attract residents!
@AgarSenbeto
@AgarSenbeto Жыл бұрын
ተስፍሽም ነቢልዬም ስላየኋችዉ በጣም ደስ ብሎኛል። ለሀገር መስራት ያኮራል በጣም። በርቱ።
@hirutdamtew8552
@hirutdamtew8552 Жыл бұрын
Thank you for what you did
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Жыл бұрын
እዚህ መማር እራሱ ትልቅ ዕድል ነው ክብር ለእንደነዚህ ዓይነት ኢትዮጵያውያኖች
@tibeberobi9027
@tibeberobi9027 Жыл бұрын
Amazing!!!!!!!!!!!!!!!!! congratulation for DB community. good job. it is a role model school, and we need this type of school. we wish long live for Founder. Geletomma
@yaredendale7958
@yaredendale7958 Жыл бұрын
Thankyou EBS, for broadcasting this magnificent peace of work. The most important thing is that, what will Ministry of Education of Ethiopia will learn from this amazing school and method of learning. Thankyou to all staffs of the school !!!
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Жыл бұрын
እናመስግናለን ይሄንን ላጋራን EBS
@tsegayemesele9031
@tsegayemesele9031 Жыл бұрын
After i see this institution, there is still hope for Ethiopia!
@bekeledejene1409
@bekeledejene1409 Жыл бұрын
ይህ ት/ቤ እንደ ፕሮፌሰር ሶስና ሐይሌ አይነት ድንቅ ሳይቲስቶችን እንደሚያፈልቅ ቅንጣት ታህል ጥርጥር የለኝም አመሰግናለሁ
@tigistuyemane8560
@tigistuyemane8560 Жыл бұрын
Amazing gift for the generation🙏
@natenaeltadesse3005
@natenaeltadesse3005 Жыл бұрын
Amazing !!! Oh oh my God No word to expresse it.
@hiwoteshetu1919
@hiwoteshetu1919 Жыл бұрын
ዋው ዋው እጅግ የሚገርም የሚገርም ስራ ነው ።።።።።። ለማድነቅ ቃል አጣሁ
@user-ro1fo6fd9v
@user-ro1fo6fd9v Жыл бұрын
Thank you EBS...!!!
@yosefgemeda2763
@yosefgemeda2763 Жыл бұрын
ድንቅ ሥራ ነው በርቱልን !!
@dopeme14863
@dopeme14863 Жыл бұрын
please Dessie special boarding school😭😭😭😭😭😭please Dessie special boarding school😭😭😭😭😭😭
@elroy8035
@elroy8035 Жыл бұрын
ዋው እንዴት ደስ ይላል እንደዚህ አይነት ንጹሕ ነገር ማየትና መስማት ነበር የናፈቀኝ ኢቢኤሶች ተባረከልኝ
@romiegebreselassie3108
@romiegebreselassie3108 Жыл бұрын
አፌን ከፉቼ ነው ያየሁት አገሬ ላይ በመሆኑጨተደስቻለሁ🙏🙏
@ahmeddinabdurhoman6237
@ahmeddinabdurhoman6237 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ አገልግሎት ነው የእውነት
@deguassefa1254
@deguassefa1254 Жыл бұрын
እናመሠግናለን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ለርብቃና ቤተሠቦቿ ይሥጥልን
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z Жыл бұрын
This is really my dream. I am fascinated by everything i have seen. Look how much one general wingate school contributed to Ethiopia? This school is reminded me the old general wingate school but better. Great minds are the future of Ethiopia and Africa. God bless you all.
@mekamumudesir
@mekamumudesir Жыл бұрын
This is great example thanks.
@AMrMonkakamika
@AMrMonkakamika Жыл бұрын
Makes me wish I was a kid again to go to this school 😢 we need more of this
@Newmenged
@Newmenged Жыл бұрын
ኢትዮጵያ እጅግ ብዙ እንቁ ልጆች አሏት ውለታዋን ለመክፈል የተዘጋጁ : ትልቁ ችግር መሃይም የመንግስት ካቢኔ ስብስቦች ስለሚበዙ : ሰዎች የሚያቀርቡትን ማንኛውም ፕሮጀክት ከፖለቲካ ጋር ማነካካት ስለሚፈልጉ ብቻ ግለሰቦችን ተስፋ እያስቆረጡ አላማቸውን እንዳያሳኩ መሰናክል ስለምሆኑባቸው ነው! ለዚህ ትልቅ ፕሮጀክት መሳካት ከጎናቸው ለቆማችሁ ሁሉ : እናመሰግናለን 🙏 ትልቅ ተስፋ ነው ይሄ ለአዲሱ ትውልድ!!!
@Savedbyonlygrace777
@Savedbyonlygrace777 Жыл бұрын
Love it. Thank you for giving back to the surrounding communities ❤ exceptional thoughts!
@Abyotable
@Abyotable Жыл бұрын
May God Bless you guys.
@abunneaaron3192
@abunneaaron3192 Жыл бұрын
Thank you for opening this great school.
@mesfinteferi225
@mesfinteferi225 Жыл бұрын
እናመስግናለን EBS ጥሩ ነገር ነው ያቀረባችሁት::
@girma6749
@girma6749 Жыл бұрын
God bless prof Getachew Haile and his family for giving this girl for the Ethiopia
@abacustech0912
@abacustech0912 Жыл бұрын
ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 Жыл бұрын
Oh, I have no word..... Amazing! God bless you more the founders!
@atoexodus
@atoexodus Жыл бұрын
Wonderful!!! God bless everyone behind this!
@user-vl4vb7cv8x
@user-vl4vb7cv8x 24 күн бұрын
ዋው በርቱልን ዮኒ የምር ተባረክልኝ ተስፋ የሚሰጥ ቀን አረክልኝ ለልጆቼ ❤❤❤❤
ТАМАЕВ vs ВЕНГАЛБИ. Самая Быстрая BMW M5 vs CLS 63
1:15:39
Асхаб Тамаев
Рет қаралды 4,8 МЛН
3 wheeler new bike fitting
00:19
Ruhul Shorts
Рет қаралды 48 МЛН
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 2,7 МЛН
HMA students host a Celebration of Learning
10:32
Ethiopia Education Initiatives
Рет қаралды 18 М.
Residential Life at Haile-Manas Academy
1:33
Ethiopia Education Initiatives
Рет қаралды 1,6 М.
1 or 2?🐄
0:12
Kan Andrey
Рет қаралды 10 МЛН
Прости пап 🤣🤣❤️
0:16
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 1,7 МЛН
1❤️ #shorts
0:17
Saito
Рет қаралды 11 МЛН
Мачеха пыталась отравить девочку 🤯
0:47
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 2,5 МЛН