በ600 ሺ ብር አዋጭ የስራ አይነት በቤት ውስጥ ወይም በውጭ የሚሰራ | business idea in Ethiopia | Gebeya

  Рет қаралды 14,733

Gebeya Media - ገበያ

Gebeya Media - ገበያ

Күн бұрын

Пікірлер: 83
@gebeyamedia
@gebeyamedia Жыл бұрын
ያለ ምንም ዋስትና የፈለግነውን ማሽን የሚገዛልን ተቋም kzbin.info/www/bejne/sKbZhKuffcqkfKM
@mubarekakmel6952
@mubarekakmel6952 Жыл бұрын
የስንት ሰው ህይወት መለወጥ ሰበብ መሆንህን ታውቃለህ ??
@prophetantenehbezabih4125
@prophetantenehbezabih4125 Ай бұрын
አንተ ግን ምን አይነት የተባረክ ሰው ነህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ።
@lubaba9148
@lubaba9148 Жыл бұрын
Dryer/ የልብስ ማድረቂያ ማሽን ዋጋ ረስተሀል??? 18:46
@ህይወቴነሽድንግልማርያም
@ህይወቴነሽድንግልማርያም Жыл бұрын
ጫላ ወንድሜን ሁሌም ነው እመከታተልህ አሁን ከአምስት ወር ቦሀላ ወደ ሀገሬን ልገባ ነው የቤት እቃወች መቀሌ ሄደህ ብትሰራልን ሰፋዎች ምናምን።
@antenehbezabih4820
@antenehbezabih4820 2 ай бұрын
✍️ አንተ እጅግ በጣም ብሩክ ሰው ነህ ዘመን ዘለአለምህ የበረከት ይሁን ።
@elsatilahun5241
@elsatilahun5241 Жыл бұрын
ጫላ ወንድሜ እስኪ በአገር ውስጥ የተመረተ የዘይት መጭመቅያ ማሽን ካለ መረጃውን ብትነግረኝ ሌላ ደግሞ ማወቅ ምፈልገው የልብስ ስፊት ዲዛይን ትምህርት ቤት የት ይገኛል በስንት ጊዜ ያልቃል የሚሉት መረጃዋች ብትሠጠን ሌላ ደሞ በዚህ ጊዜ የቤት ኪራይ የት የተሻለ ዝቅተኛ እንዳለ መረጃው ብታካፍለን ጥሩ ነበር
@BirukSisay-ir8ec
@BirukSisay-ir8ec Жыл бұрын
ዓላማኽንና ተሰጦኽን ጠንቅቀህ የምታውቅ ኢትዮጵያዊ ነህ አቦ!
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
እናመስግናለን ተባረክ ላይክ ሳምንት ስብስክራይ እያደረግን እናበረታታው ጠቃሚ መርጃ ነው የሚያቀርብልን
@samerajan2483
@samerajan2483 Жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ለምትሰጡን መረጃ እራሳችን እንድንለውጥ በጣም እየረዳሀን ነው አላህ ኸይር ጀዛክን ይክፈልህ
@Bummm-n4u
@Bummm-n4u Жыл бұрын
ሞክሬዋለሁ አያዋጣም ማድረቂያ ኢትዮጵያ ውስጥ አይገኝም በውድ ማድረቂያ አስመጥቸ አራት ማጠቢያ አንድ ማድረቂ አርጌ ሞክሬው ትርፋማ አይደለም ""ገባያ KZbin"" በብዙነገር እናመሰግንሀለን ጥሩ ቻናል ነው
@amarekassa1634
@amarekassa1634 3 ай бұрын
ለደረቅ እጥበት ምን አይነት ኬሚካል እንደሚያስፈልግ እና የት እንደሚገኝ እባክህ አሳዉቀን?
@emuseidtube9781
@emuseidtube9781 Жыл бұрын
ኑርልን ወድም ጫላ የሰደት አባታችን❤ ደሴ በሄድክ እደባለፈው የሚያዋጣ ስራ የማሽን ዋጋ ብታሳየን
@Mk-zg2xi
@Mk-zg2xi Жыл бұрын
የልብስ ማጠቢያው ማሽን ዋጋው 500 ሺ ብር ዋጋ ለአንዱ ነው ወይስ ለስንቱ ነው ። ደሞስ አዋጪ ካልሆነ ለምን ይህን ያህል ወጩ በማውጣት እደክማለሁ ። ትርፍ ከሌለው ቲሽ
@barukmh
@barukmh 2 ай бұрын
ስለ ላውንደሪ ጥሩ ነገር ሰምቻለሁ ግን ማሽኑ የምገዛበት ቦታ አልገባኝም የት ነው
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Жыл бұрын
ሰላም ውዶቼ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ እኔ ደሞ 6000መስሎኝ እሩጫዬ 🤣🤣
@yohannesgetahun9344
@yohannesgetahun9344 Жыл бұрын
ግሩም ነው ወንድሜ ጫላ ጌታ ይባርክህ🎉
@asfawmekonnen843
@asfawmekonnen843 Жыл бұрын
ጫላ፤ በጣም ጠቃሚ ሃሳብ ነውና፤ እናመሰግናለን።
@TigistAmen-h7l
@TigistAmen-h7l 11 ай бұрын
ሠላም ላንተ ይሁን የልብስ ማድረቅያ ለብቻው ሰንት ይሆናል
@Kal-g3k
@Kal-g3k 2 ай бұрын
እግዚያብሄር ይባርክህ
@ambachewlakew1083
@ambachewlakew1083 Жыл бұрын
በወር ወጭው ስንት ነዉ ትርፍስ ስንት ነዉ
@samerajan2483
@samerajan2483 Жыл бұрын
በአዲስ አበባ ላይ የአትክልት ቤትና ጎንለጎን ጁስ ቤት ለመክፈት ምን ያክል ካፒታል ? ስንት በስንት ቤት ቢሆን ይመረጣል ? አመሠግናለው
@ambachewlakew1083
@ambachewlakew1083 Жыл бұрын
ሌላ ደሞ የሰው ሀይል ያስፈልገዋል ወይም 2ወይም 3 ሰው የሰው ጉልበት ያስፈልጋል
@astermekonnen9340
@astermekonnen9340 Жыл бұрын
ሰላም እንዴት ነህ ጡሩ መረጀዎችን ነው ምተቀሪቡት አመስግናለው❤❤
@degifeyirga7218
@degifeyirga7218 Жыл бұрын
ለ ላውንደሪና ለጋርመንት ልብስ መተኮሻነት የሚያገለግል ማሽን ስለማመርት ብታስተዋውቁልኝ
@Tube-gh6ws
@Tube-gh6ws Жыл бұрын
ዋጋው ስንትነው የምትሸጣው
@degifeyirga7218
@degifeyirga7218 Жыл бұрын
ቴሌ ግራም ገፅ ካሎት መጀመሪያ የ ማሽኑ ፎቶ ልላክሎት?
@gebeyamedia
@gebeyamedia Жыл бұрын
በውስጥ መስመር ያናግሩን
@sabahalshehri-pd5wz
@sabahalshehri-pd5wz Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እናመሠግናለን
@keimamehomed7014
@keimamehomed7014 Жыл бұрын
ሰላም ይስጥልን ገቢያ ሚዲያ በጣም ነው ምነው መሰግነው
@sadahassen8098
@sadahassen8098 Жыл бұрын
እና መሠግናለን
@genetkebede9564
@genetkebede9564 Жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም።
@KalkidhaKalkidh
@KalkidhaKalkidh 11 ай бұрын
ጫላየ እግዚአብሄር ይባርክ
@abcabc1705
@abcabc1705 6 ай бұрын
በናትህ እኔ አረብ ሀገር ነው የምኖረው ሥዴት ሠልችቶኛል እና ወልዴያ ሂድና አሳየን እስኪ ምን ብሰራ ያዋጣኛል በናትህ
@zad3072
@zad3072 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ለመረጃህ
@zoeyonas
@zoeyonas Жыл бұрын
washing omo?????
@kazalakazazl1102
@kazalakazazl1102 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም
@desalechtumebo5566
@desalechtumebo5566 Жыл бұрын
በርታ ወንድሜ❤
@MitaAbiti-t2p
@MitaAbiti-t2p Ай бұрын
ሰልክ የላቸዉም
@aminatabemrefae9639
@aminatabemrefae9639 Жыл бұрын
በርታ ወንድሜ
@GeshuGebrezgabher
@GeshuGebrezgabher Жыл бұрын
Thank you so much brother chalA..for your brilliant mind. Have a question my question is haw much we can do a month or year just average
@tube5274
@tube5274 Жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሕዝባችን አላህ ያምይታልን ያረብ
@HenokWondimu-u8h
@HenokWondimu-u8h 10 ай бұрын
Betam enamesegnalen wendme eski kechalk sle pharmacy business sra sraln
@abdolgofor6064
@abdolgofor6064 Жыл бұрын
ሰላም የኛ መካሪዮች እናመስግናለን
@sintayehuarega6121
@sintayehuarega6121 7 ай бұрын
Ere betam kf arekew brother... ymeleh ymetaweraw lmijemr sw ayimeslem... yan yahl potential gbya eko ylm yihen hulu birr awutetew endikesru nw ende ymetmekrew? Wagahn eyakelelku ayidlm gen yakerebkew ngr lejemari kebad yimeslegnal. Return'u yan yahl balhone business lay yihn yahl birr fair ayidelem
@webetr-vt7nl5zh4k
@webetr-vt7nl5zh4k Жыл бұрын
የስጀር የልብስ መስፍያ ማሽኖችን ጠይቅልን
@sewmehone1736
@sewmehone1736 Жыл бұрын
የተከበርክ ወንደማችን ይህቅንነት አይወሰድብህ፤የምትሰጠው አገልግሎት በጣም ዜጎችን የሚጠቅም ስራ ስለሆነ እናመሰግንኸለን፤ አንድ መጠየቅ የምፈልገው ጉዳይ ከዚቀደም ቲን ቁጥር ኖሮት ንግድ ፈቃድ ያላወጣ ሰው አሁን ንግድ ፈቃድ ማውጣት ቢፈልግ ቀጥታ መሄድ ያለበት የት ነው??
@gebeyamedia
@gebeyamedia Жыл бұрын
ገቢዎች ቢሮ
@sewmehone1736
@sewmehone1736 Жыл бұрын
@@gebeyamedia አመሰግናለው!!!
@alemuberta6264
@alemuberta6264 Жыл бұрын
ወንድሜ ጫለ እናመሰገናለን።
@milkilion696
@milkilion696 Жыл бұрын
What a brilliant, keep it up bro!
@testyab5774
@testyab5774 Жыл бұрын
Thank you Chala you the best
@avaffsacxsxs6072
@avaffsacxsxs6072 Жыл бұрын
ሰላም ጫላ
@dechasaolana
@dechasaolana Жыл бұрын
Ye dabo machine be oromia Region be bdr felige nw...chala sile oromia capital pls info adersegn
@gebeyamedia
@gebeyamedia Жыл бұрын
Sertenal kezih befit
@wudassiegidey8558
@wudassiegidey8558 Жыл бұрын
Yihe yemitasayenin machine yet new yeminagegnew😊
@kinashaforever
@kinashaforever Жыл бұрын
ere chalaye ye oromiya capitalen akerblen
@gebeyamedia
@gebeyamedia Жыл бұрын
አረ አቅርበናል፣ከወር በፊት ጫላ ሰርቶታል
@hamersentube
@hamersentube Жыл бұрын
bravo Gebeya
@abdelamohammed9823
@abdelamohammed9823 Жыл бұрын
good job bro
@AssefuTadegeAstaw
@AssefuTadegeAstaw Жыл бұрын
Tebark turu merja new
@milkybelete4468
@milkybelete4468 Жыл бұрын
roto5000liter 40,000 belay nw
@גנטלמה
@גנטלמה Жыл бұрын
Ere wondmachin Roto eko be5000 birr aigegnem dero nebere endh yemishetew yenebrew. Ahun gen 3000 liter yemizew 22000 birr gebtwal. Bale 1000 liter yemizew enquan 10000 birr new. Megemrya yewoktun gebeya mermer adergeh betakerb teru new lemalet ewodalhu.Yegebyaw hunata beyekenu selemichemer . Beterf terw meker new enamesgenhalen.
@gebeyamedia
@gebeyamedia Жыл бұрын
ለአስተያየቱ እናመሰግናለን፣ግን መረጃው በደንብ ጥናት ተደርጎ ነው የተሰራው፣ምናልባት የሮቶ ዋጋ አነሰ ላልከው አላነሰም፣መግዛት ከፈለጉ ያናግሩን በዚህ ዋጋ አድራሻ እንጦቅማለን፣በእርግጥ 22000 አይደለም 30000 የሚሸጡ ነጋዴዎችም አይጠፉም
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 Жыл бұрын
Thank you so much
@keenarabbi6222
@keenarabbi6222 Жыл бұрын
Enamesegnalen
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 Жыл бұрын
Thanks
@YoditSheferaw-w3y
@YoditSheferaw-w3y Жыл бұрын
Betam amesegnalhu
@FunnyBigWaterfall-vu6pd
@FunnyBigWaterfall-vu6pd 10 ай бұрын
እኔአድራሻችሁ፣ቨንአሳውቁኝ
@SewsenBrhanutube
@SewsenBrhanutube Жыл бұрын
ሚያግዘኝ ሰው ኣጥቼ እንጂ የምወደውና የምፈልገው ሰራ ነበር (ገንዘብ ብቻ ያለ ሰው በኢትዮ ኣይ ሰራም)
@aishataha2657
@aishataha2657 Жыл бұрын
እኔም
@Tel-re7hq
@Tel-re7hq Жыл бұрын
እኔም ስራውን እወደዋለሁ ትንሽ ገንዘብና ልምድ አለኝ አብረን እንስራ
@rbeq
@rbeq Жыл бұрын
ወይኔ ሰድሰት ሺ ብር ያልክ መሰሎኝ
@asfawmekonnen843
@asfawmekonnen843 Жыл бұрын
@rosarose2433
@rosarose2433 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@ቤቲነኝአባቴንናፍቂ
@ቤቲነኝአባቴንናፍቂ Жыл бұрын
6000ሺማ ሀብታም ይስራው😅😅😅😅😂
@zemzemmuhammed6820
@zemzemmuhammed6820 Жыл бұрын
ዉጤት ካለዉ እጀምረዉ ነበር ግን መብራቱም ችግር ነዉ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Жыл бұрын
🤣🤣🤣
@SofyyaiAli-ok8kl
@SofyyaiAli-ok8kl Жыл бұрын
👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏
@prophetantenehbezabih4125
@prophetantenehbezabih4125 Ай бұрын
አንተ ግን ምን አይነት የተባረክ ሰው ነህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ።
@MitaAbiti-t2p
@MitaAbiti-t2p Ай бұрын
ሰልክ የላቸዉም
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
በኔ የደረሰ በማንም አይድረስ
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 490
🔴ተአምር ነው‼️👉🏾አርቲስቶቹ ተሰብስበዋል
Rama Media ራማ ሚዲያ
Рет қаралды 102