በ 7 ቀን ውስጥ በሚገርም ሁኔታ ፀጉሬን ያረዘመው💧የእሩዝ ውሀ በአብሽ አሰራር ሚስጥር📌 rice water with fenugreek

  Рет қаралды 121,270

Zemenawit ዘመናዊት

Zemenawit ዘመናዊት

Күн бұрын

Пікірлер: 505
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
ሰላም ውድ ቤተሰቦቼ እንዴት ናችሁ ቪዲዮውን ላይክ ማድረግ እንዳትረሱ ፣ ብዙዎቻቹ በተለይ ኢትዮጵያ የምትኖሩ የማቀርበውን ምርት ማግፕት እንዳልቻላችሁ ነግራችሁኛል ፣ እናም ኢትዮጵያ ውስጥ የኮስሞቲክስ እንዲሁም አልባሳት መሸጫ ካላችሁ ወይም ያለው ሰው እምታውቁ ከሆነ እንድታገናኙኝ በትህትና እጠይቃለው ፣ Instagram @zemenawt email 📧 zemenawt@gmail.com መልካም ቀን ይሁንላችው🥰🥰🥰
@melkamethiopiawit6584
@melkamethiopiawit6584 3 жыл бұрын
Hi Zemenawit, I just gave your email address. My cousin has a herbal store where she sale all natural essential oils and so on....She will contact you. Thank you!
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Eshi yene konjo thank you 😊
@hindiayacob6271
@hindiayacob6271 3 жыл бұрын
Thanks yene qonjo betam tehutena web saw neshi eganem enadanchi yadergan berchi
@wisechange5910
@wisechange5910 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን በየቀኑ መታጠብ እንዴት ይቻላል?
@asnakechwendaferew6693
@asnakechwendaferew6693 3 жыл бұрын
አይታይም
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ውህድ አስራር ነው ልክ ነሽ አብሽ በጣም ዘርፈ ብዙ ጥቅሞች አሉት እኔም ስለ አብሽ 2- ቪዲዮ ስርቻለሁ እጆችሽ ይባረኩ ቃልዬ የኔ ቆንጆ 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
አዎ የኔ ውድ እስቲ አየዋለው ቪዲዩሽን 🥰🥰
@yasminjibril5084
@yasminjibril5084 3 жыл бұрын
Abeshu duqet bihon chegir alew?
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 3 жыл бұрын
የሩዝ ውሃ ቆንጆ ነው በፊት እጠቀመው ነበር አሁን ግን ቆየሁ ቆንጆ ነው ያልሞከራችሁት ሞክሩት ጥሩ ለውጥ ታገኙበታላችሁ እናመሰግናለን ውዴ
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you so much yene konjo 😍 😘 💖
@alemteklaab5878
@alemteklaab5878 3 жыл бұрын
Mokriyw neber gn betam yaderkal mamay.
@regbaregberegba9006
@regbaregberegba9006 3 жыл бұрын
O
@tsi.y1923
@tsi.y1923 3 жыл бұрын
Lewtun besent gize ayeshiw mare
@ቢመሽምይነጋል
@ቢመሽምይነጋል 3 жыл бұрын
ማሬ ፀጉሬ ለክፍ አይሰጥም ግን ደፈቅ ነዉ ወዝ የለዉም ምን ትመክሪኛለሽ
@Hana-cz7kl
@Hana-cz7kl 3 жыл бұрын
ያልገባኝ ነገር ሳምንቱን ሙሉ ስንቀባ በቀን በቀን እየታጠብን ነው ወይስ ሳንታጠብ ዝም ብለን በየቀኑ ተቀብተን በሳምንቱ አንድ ግዜ መታጠብ???
@eyeartaser3773
@eyeartaser3773 3 жыл бұрын
ዘይቱ የተጠቀምሽው አልታየኝም ሲቀጥል ያው መሆን አለበት??ደግሞ አብሽ ስለማላገኝ እሩዙን ብቻ ብጠቀምስ??በተረፈ አመሰግናለው በርቺ
@ባርዬባርዬ
@ባርዬባርዬ 3 жыл бұрын
7 ቀኑ ቀርቶ በ7 ወርም ለውጥ ካመጣ ጥሩ ነው 😏😏 በአስማት ነው ?😒 የሚመስል ነገር ሹክ በሉ
@ethiopialove9780
@ethiopialove9780 3 жыл бұрын
ሳትሰለቺ ሞክሪው በፊት ነበር የምጠቀመው ለወጥ አለኝ 👌
@selamt8660
@selamt8660 3 жыл бұрын
ትክክል !!
@ter2065
@ter2065 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክክ አሳቅሽኝ ማር
@ባርዬባርዬ
@ባርዬባርዬ 3 жыл бұрын
@@ter2065 😘
@ሒሩትሒሩትደበሉ
@ሒሩትሒሩትደበሉ 3 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
ቃልዬ እስኪ አንቺ ባሳየሽን መልኩ እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍😍😍
@bilisumakusechjjj5480
@bilisumakusechjjj5480 Жыл бұрын
ያልገባኝ ነገር በመጀመሪያ ሰራሁ ከዛ በ24ሰአት ተጠቀምኩት ባንዴ ከዛ አለቀ ልሰራው ስል እንደገና የቀን ጋፕ ይኖራል አ ?ሌላው ደግሞ በየቀኑ or በየ24ሰአቱ ነው ምንታጠበው ማለት ነው አመሠግናለሁ ብትመልሽልኝ ደስ ይለኛል ቆንጂትዬ
@hayatahmed4271
@hayatahmed4271 3 жыл бұрын
Samint mulu bsamunam yuhun bShampo metatb yelbinim malt new? Wuhidun eyetkban metew malt new?
@ekrammohammed7647
@ekrammohammed7647 3 жыл бұрын
Thanks kale .ለልጆች ይሆናል ? ከተቀባን በኋላ ስንት ደቂቃ ነው የምናቆየው?
@le1785
@le1785 3 жыл бұрын
ዞማዬ ፀጉርሽ እንዴት እንደሚያምር እስቲ እሞክረዋለሁ የኔ ፀጉር አየሁ አይልም የቀረኝ ክትፎ ጥብስ በየ አይነቱ ብቻ ነው እሱንም ባረግ ተመቸኝ የሚል አይመስለኝም አጭር ፀጉር አይደለም ግን ወዝ እና ብዛት የለውም ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
አታስቂኝ የኔ ውድ ሁሉም ነገር ድግግሞሽ ነው እሺ ይሆናል ሞክሪው
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 жыл бұрын
ክክክክክክ በሳቅ ገደልሽ ምናለ የሚሰጥ ቢሆን እኔና ቃል እናዋጣልሽ ነበር 😆😗😗😗
@le1785
@le1785 3 жыл бұрын
ሐና ሐናዬ ሠላም ነሽ ቆንጆ 😘😘😘
@merytube9234
@merytube9234 3 жыл бұрын
በቃ የክትፎውን ሂሳብ አኔ ከፍላለው ሞክሪው😀😀
@le1785
@le1785 3 жыл бұрын
@@merytube9234 😀😀😀አመሠግናለሁ ሜሪዬ ግብዣውን ተቀብያለሁ
@liyeshiferaw7570
@liyeshiferaw7570 3 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እህቴ ያሳየሽንን የሩዝ እና የአብሽ ትሪትመንት ቀለም ላለው ፀጉር ይሆናል እስቲ ምክርሽን ለግሺኝ አመሰግናለው
@hanatesfay4100
@hanatesfay4100 3 жыл бұрын
Abishe kalela ayetakimime malate new?
@askalekefale8684
@askalekefale8684 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ቃልኪዳን እንዲት ነሽ ፀጉሪ ማክሲመም ፬ ቀን ነው በሰላም ሚቆየው ከዛ ግን በጣም ያሳክከኛል ምን መላ ይኖርሻል እባክሽ ቶሎ ቶሎ መታጠብስ ምን ጉዳት አለው?
@me.square
@me.square 3 жыл бұрын
ሲያሳክክሽ ቅባት ተቀቢው፡፡ ቶሎ ቶሎ መታጠብ ፀጉር ይጎዳል እና hair mask ተጠቀሚ ከመታጠብሽ በፊት
@ኢትዮጵያኢትዮጵያዩቱብ
@ኢትዮጵያኢትዮጵያዩቱብ 3 жыл бұрын
ተፈጥሮ ያልሰጠችውን ከየት ይመጣል ብለሽ ነው ግን መሞከሩ አይከፋም እናመሰግናለን
@ET-oq2sd
@ET-oq2sd 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቃልዬ እጅሽ የባረክ 🙏🙏🙏
@betsialemu4946
@betsialemu4946 3 жыл бұрын
kaliye ene mnm aynet oil salaregbet neber ye ruz whan yemokerkut keza betam new chaf chafun yaderekebgn … huletegna ye ruz wha alaregm bye neber … yanchin gn lmokrew asbialew… thanks for sharing wde
@ekramahmed6494
@ekramahmed6494 2 жыл бұрын
ከተቀባን ቡሃላ በየቀኑ መታጠብ ግዴታ ነው?
@hebrongirma2258
@hebrongirma2258 3 жыл бұрын
Tanks betam selasayshin neger....gin fermented rice water le5 were yakil tetelemyalhu gin minem lewet alagegnhubetim yehen bemokerew be erget lewet agegnbet yehone ende
@እሙየነኝየወሎዋ
@እሙየነኝየወሎዋ 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን የኔ ጥያቄ በፊት ጰጉሬን ሳበጥረዉ ይረግፍ ነበር አሁን ደሞ ከስሩ ነዉ የሚነቀለዉ በዛ ላይ በዙ ነዉ የሚወጣዉ ምንላዲርገዉ አሳስቦኛል በዛ ላይ አ ከስሩ አጫጭር ጰጉር አለዉ አዲስ ጰጉር እየወጣ ነዉ ወይስ እየተበጣጠሰ ላስቸግርሽ ጥያቄየን መልሽልኝ ??????
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
አደለም እያደገ ነው የኔ ውድ እና ቅባት እየቀባሽ ሹሩባ በወፍራሙ ስሪው የኔ ውድ
@እሙየነኝየወሎዋ
@እሙየነኝየወሎዋ 3 жыл бұрын
እሽ አመሰግናለሁ እህት
@ethiopialove9780
@ethiopialove9780 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምወደው ብዙ ለወጥ ያመጣል እሩዝ ለሚጨማደደ ቆዳ እራሱ 100%ይሰራል ...በጣም ነው የምወደው ....እናመሰግናለን
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@miramorlo7255
@miramorlo7255 3 жыл бұрын
Ere hulum satuun mswati argewo new ymyayshi axri mxeng yalchi thung eheng kometi kanebishi bexam wore abzashi
@ዜድነኝዜዶ
@ዜድነኝዜዶ 3 жыл бұрын
ቃልየ በጣም ጥሩ ውህደት ነው እሞክረዋለሁ ካላስቸገርኩሽ የማዳት ማጥፊያ ንገሪኝ
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
ቃልዬ በጣም ቆንጆ ውህድ ነው እሞክረዋለሁ ለውጡን አሳውቅሻለሁ እንዳውም ፀጉሬ ጫፉ ይደርቃል እናመሰግናለን ቃልዬ🙏🏻👌👌👍👍🥰🥰🥰💕💕💕
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Eshi yene konjo thank you so much 💓 💖
@elsabetteshale9403
@elsabetteshale9403 3 жыл бұрын
Kalye enkuan dehina metash enen yaschegergn dandruff new mela kalesh beterefe mitakerbiachew negeroch yimechugnal thank you keep up
@tsehaygebreyes7235
@tsehaygebreyes7235 3 жыл бұрын
thank you I have a question do I have to wash my hear every day?
@edenyohannes4499
@edenyohannes4499 3 жыл бұрын
Ya ehta enam tetkmawalew ena tsgura betam new yrezemew gen demo betam adrekew ena mefteha kaleshe
@munamuna2353
@munamuna2353 3 жыл бұрын
Amesegnalew. Gin ene yeruzun wuha beyekenu etekem neber ena gin tseguren betam asasaw enam tewkut . tadiya min timekrignalesh
@ሉባባበላይ
@ሉባባበላይ 3 жыл бұрын
የኔ እህት ገና ዛሬ እያየሁሺነዉ እዳች አድርጌ ተጠቅሜ ሁልግዜ ባልታተበዉ ሁለቀን ወይም ሶስቀን ሳልታጠበዉ ባኑረዉ ችግራ ያመጣንወይ
@hiwilove8293
@hiwilove8293 3 жыл бұрын
የተፈጨው አብሽ ይሆናል? ወይስ ግዴታ ጥሬው ነው መሆን ያለበት?
@skincarefacial8985
@skincarefacial8985 3 жыл бұрын
Le 1 amet lij mn aynet kebat letekemlat enam beye sent ken tseguruan letebat yene konjo?
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
በአንድ ሳምንት በቂዋ ነው የኔ ውድ እና የአልመንድ ኦይል ጥሩ ነው እሱን ሞክሪው
@MessisCookingChannel
@MessisCookingChannel 3 жыл бұрын
wow betam tekami neger new yasayeshen kaleye demo natural negerocin bemawahad bemehonu leu yadergewal . selasayeshen enamesegenalen bercilen
@አትንገሩትያውቀኛል-ጰ1ገ
@አትንገሩትያውቀኛል-ጰ1ገ 3 жыл бұрын
የኔ ከግንባሬ አለቀ እና ደግሞ ታጥቤው ከ3ቀን በላይ አይቆይም ይበላኛል ምክነያቱ ምን እደሁ ሊገባኝ አልቻለም መላ ካለሽ ሹክ ብትይኝ ደስስ ይለኛል?
@bestone4161
@bestone4161 3 жыл бұрын
በየቀኑ መታጠብ ? አይበጣጠስም እንዴ ፀጉር ?
@senayhaylit6989
@senayhaylit6989 3 жыл бұрын
Yene konjo enamesegnalen arif sira new mitseriw tebareki ye chegur challenge le 1 wer wey le 3 wer benatish btseri arif neber beterefe berchi
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
I will do that very soon eshi thank you so much 💓
@amolashteshager6138
@amolashteshager6138 3 жыл бұрын
Tseguren lash beltobinyal min ladirgi.
@mastimulugeta4355
@mastimulugeta4355 3 жыл бұрын
ሰላም ቃል እናመሰግናለን ለሳምንት ነው እምናዘጋጀው ወይስ በየቀኑ ነው
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
ለሳምንት ማዘጋጀት ይቻላል ግን እኔ አንዱን ስጠቀም የሚቀጥለውን ቀን ሰርቼ አስቀምጣለው
@mastimulugeta4355
@mastimulugeta4355 3 жыл бұрын
የዛሬና የነገን ታደርጊያለሽ ማለት ነው ፍሪጅ ነው እሚቀመጠው እኛ ጋር በርዶ ነው አሁን ወይዘሩ አመሰግናለው የኔ ቆንጆ
@ሳምሪየድንግልልጅ
@ሳምሪየድንግልልጅ 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህቴ። ግን በዬ ቀኑ መታጠብ አይከብድም እንዴ?
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
በውሀ ብቻ እኮ ነው የምትለቀለቂው እሺ የኔ ውድ
@amatube456
@amatube456 3 жыл бұрын
amsegenalhu konjo gen beyekenu metatebu le segrur aygodam maletem beyekenu weha senkaw bantatebews?
@remlitube1684
@remlitube1684 3 жыл бұрын
ሰላም ዘመናዊ እናመሰግናለን በሀላችንን ማለቴ የአደሬን ስላስተዋወቅሽልን እንዲሁም ስራዎችሽ በጣም አሪፍ ናቸዉ ፈልጌሽ ነበር በምን ላግኝሽ እህቴ
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
የሩዝ ውሀ እጠቀማለው አብሽ አድርጌ አላውቅም ነበር እሞክረዋለው 👌ቃልዬ አብሹ ሽታ የለውም ፀጉር ላይ ሲሆን ?በአብሽ መሞከር ስለፈለኩ ነው ቃልዬ🥰🥰🥰👌👌👌
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 жыл бұрын
ብርቱካን ስላለበት እሩዙም አብሹም ሽታ እንዳይኖረው ያደርጋል ቅባትም አለበት አይሸትም እኔ ሞክሬው አውቃለሁ ፀዲዬ 😗👏
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
@@ሐናሐና-ቘ3ከ አመሰግናለሁ እህት🥰
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
እፕዎ የኔ ውድ ብዙ አይሸትም ግን ትንሽ ኢሴንሻል ኦይል ጠብ ማድረግ ይቻላል እሺ
@የማርያምልጂነኝየአማላጂቷ
@የማርያምልጂነኝየአማላጂቷ 3 жыл бұрын
ቃልየ የእኔ ፀጉር ምንም አያግም ምን ላርገው
@abebechgobena2748
@abebechgobena2748 3 жыл бұрын
አንዴ ያዘጋጀነውን ለስንት ቀን እንጠቀም እና ከታጠብን ቅባት ተቀቡ ብለሻል ግን ቀን በቀን ካለምንም ሻንፖ ነው የምትጣጠቡ አልሽ ቅባቱ ይለቃል
@emutatube1898
@emutatube1898 3 жыл бұрын
Ere zm endaty benatshi አብሹ mchi ayasmetam ena demo shita yelewum plz melshilgni endmokrewu
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
ተቀብቼው ወደ ውጪ አልወጣም ፣ እና ለሽታው ደግሞ ኢሴንሻል ኦይል ጠብ ማድረግ ጥሩ ነው
@emutatube1898
@emutatube1898 3 жыл бұрын
Betam amesegnalehu kemr ena yhen nber mawek yefelekut 🙏🙏
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 жыл бұрын
ቃልዬ በጣም ቆንጆ ትሪትመንት ነዉ አመሰግናለሁ🌹💕👏👍👍
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ሀንዬ የኔ ቆንጆ
@ሒሩትሒሩትደበሉ
@ሒሩትሒሩትደበሉ 3 жыл бұрын
Ene gin hulum tsegurachew harif yehonu bicha nachew eko gira yigebagnal yene cirash stekemew tebexaxese
@hgsueieihjdjjeojbb7963
@hgsueieihjdjjeojbb7963 3 жыл бұрын
የሩዝ ውሀ አድ ግዜ ሰርቸ ማስቀመጥ ይቻላል ወይስ የለት የለትነው
@ቤዛቤዛ-ጠ8ቨ
@ቤዛቤዛ-ጠ8ቨ 3 жыл бұрын
24ሰዓት ዘፈዝፌው እህት
@hgsueieihjdjjeojbb7963
@hgsueieihjdjjeojbb7963 3 жыл бұрын
እሽ። ከተርፈኝ ከተላጃ ነውማኖር ያለብኝ ከውጭ
@mesmak826
@mesmak826 3 жыл бұрын
እስክሞክረው ቸኩያለው ቃልዬ ሁሌም ልዩ ነሽ እናመሰግናለን !!!
@lamrotemelse3080
@lamrotemelse3080 3 жыл бұрын
ሀይ ቃልዬ ሰላም ነው? ከታጠብን በኃላ ነው ወይስ ከመታጠባችን በፊት የምንጠቀመው?
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
ከመታጠብ በፊት ነው
@aleminaaregahegn9640
@aleminaaregahegn9640 3 жыл бұрын
Hulem yemtseriwu betam arif new ene and tyak lteyiksh ebaksh ene artist negn bzugze kul slemtekem yeayin sru betnkak slemalsedawu betam eyeteshebeshebe new abso ssk betam yastawukal ebaksh ergtega yehonshbt mefthe kalesh ngerign
@ኢማንነኝየፈርሀእናት
@ኢማንነኝየፈርሀእናት 3 жыл бұрын
አብሽ ያሸብታል ይላሉ ምን ትያለሽ ቃልዬ
@hayriakulot5362
@hayriakulot5362 3 жыл бұрын
ሠላም እህቴ አንዴ ከሰራነው ለሰባት ቀን ማቆየት እንችላል ወይስ በየቀኑ ነው የሩዙን ውሀ ማዘጋጀት ያለብን
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
ይቻላል የኔ ቆንጆ
@Sintayehu912
@Sintayehu912 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቆንጆ ስንት ሰዓት ወይም ደቂቃ ነው የምናቆየው ፀጉራችን ላይ ?አመሰግናለሁ
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
1 seat
@hayatahmed4271
@hayatahmed4271 3 жыл бұрын
Kal b enatish tolo melis sichign 1 tiyake lityikish abish,tikur azimud hel ena yr woyira zeyit wuhid serich bitkem ktetkmiku buhala metatb albign gideta? Lelawu ye avocado mask kadrku bhuala metkem echilalhu woyis hultu melyayt albachewu?
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
ብትታጠቢው ጥሩ ነው የኔ ውድ ምክንያቱም ሽታ ይኖረዋል እና ፀጉራችን ጥሩም ነገር ሲበዛበት አይወዱም ይበጣጠሳል ስለዚህ እያራራቅሽ ተጠቀሚው
@agurashtube5648
@agurashtube5648 3 жыл бұрын
በማሪያም መልሽልኝ ጫፉ ቅጥያ አወጣብኝ ልቁረጠው ወይስ ንገሪኝ ስሞት
@meu7522
@meu7522 3 жыл бұрын
ሃይ ይሄ ዉሁድ መጠቀም ፈልጌ ነበር አሁን ፀጉሬ ተሰርቷል መጠቀም እችላለሁ?
@meu7522
@meu7522 3 жыл бұрын
አረ መልስ ስጭኝ እህት
@bezazemedu3138
@bezazemedu3138 3 жыл бұрын
ለልጅ ፀጉር ብጠቀመውስ?ችግር አለው?
@OpPo-hu9xr
@OpPo-hu9xr 3 жыл бұрын
Bayakenu eyatakabu matatabe nawe?
@MT-df4uv
@MT-df4uv 3 жыл бұрын
አንችን መከታተል ከጀመርኩ በኃላ ፌቴ እንዴት እንዳማረ ተባረኪ ይሄንንም እሞክረዋለሁ:)
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Ewnet my dear ♥ thank you so much 🥰🥰
@የአባቴልጅ-ዐ3ኰ
@የአባቴልጅ-ዐ3ኰ 3 жыл бұрын
ሹክ በይኝ ለእኔም የፌት
@merrgazeee3323
@merrgazeee3323 3 жыл бұрын
Kaliye enameseginalen koy saltateb tsegure lay metew chilalew beye samntu kemetateb malete new
@haimanotgbremedhin6493
@haimanotgbremedhin6493 3 жыл бұрын
Tnx semonun tefitesh malete ke shaikitelu behuwala ene erase minim Great alarekutim. Ena yanchin Video say new motivate yemihonew lemin endehone alawukim i Trust you. Keep it up.
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you my dear 😘❤ try it for one day and if you like it continue using it for a week
@haimanotgbremedhin6493
@haimanotgbremedhin6493 3 жыл бұрын
I have already started. I will Inform you the Result. Tnx again.
@godislove.6411
@godislove.6411 3 жыл бұрын
thank you for sharing. everything day new mderegew .keza metateb alebet malet new enat
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ቃልዬ እኔ ተጠቅሜ አላውቅም እስቲ አሁን እጠቀመዋለሁ ተባረኪልኝ
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Eshi yene konjo ❤🥰
@ያወቁትማሳወቅመልካምነትነ
@ያወቁትማሳወቅመልካምነትነ 3 жыл бұрын
በሳምትእያሉአያጃጅሎችሁ
@mamemame1608
@mamemame1608 3 жыл бұрын
ዘመናዊትየ ደሰ ትይኛለሸ የኔ ቆንጆ የቀቀልኮትን እሩዝ ከአብሾ ጋረ ቀላቅየ ከሙዝ ጋረ በቀባወሰ
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
ጥሩ ነገርም ሲበዛበት ፀጉርሽ ይበጣጠሳል የኔ ውድ ይቅርብሽ
@mamemame1608
@mamemame1608 3 жыл бұрын
እሺ የኔ ማረ ጣፋጭየ መልካም ባህል ይሆንልሸ ከነ ቤተሰብሸ
@beziyemaryamlji4833
@beziyemaryamlji4833 3 жыл бұрын
were Atbzi Beterefe Arifi Newu
@titititi5479
@titititi5479 2 жыл бұрын
Thank you so much
@hiwibbb3167
@hiwibbb3167 3 жыл бұрын
Enama kaliye yehone bet keftash anchiga meticha bitekem temegnew senef silehonk
@فاطمهمحمد-ض2ذ
@فاطمهمحمد-ض2ذ 3 жыл бұрын
እባክሽ ተፈጥሮ ነው
@ሀገሪንተውልኘ
@ሀገሪንተውልኘ 3 жыл бұрын
ልክ ነሽ ውደ ተፍጥሮነው
@rahelmesfin77
@rahelmesfin77 3 жыл бұрын
ፀጉሬን ንፁ ሆኖም በጣም ያሳክከኛል ምን ላድርግ
@elsashumiye4518
@elsashumiye4518 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ቃልዬ ተባረኪ 🥰🥰🥰
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Amen thank you so much 💓
@lovelychanel7534
@lovelychanel7534 3 жыл бұрын
Thank you konjo tekame neger new yasayeshen
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you my dear 😘❤
@bettytsegaye4165
@bettytsegaye4165 3 жыл бұрын
እስክሞክረው ቸኩያለሁ ግን ያልገባኝ ስፕሬይ ካረግን በውሀላ በየቀኑ መታጠብ አለብን? የፀጉርሽን ለውጥ ከበፊት ጀምሮ ካለሽ ብታሳይን ያበረታታል ቃልዬ ለምታሳይን ጠቃሚ ውህዶች እግዚአብሔር ይስጥሽ ተባረኪ
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Amen amen yene konjo 🥰🥰🥰
@nuale23
@nuale23 3 жыл бұрын
ለህፃናት ይሆናል ???እባክሽ ቃል
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
ለህፃናት ይሆናል ግን በየቀኑ ሲሆን እንዳይሰለቹ
@nuale23
@nuale23 3 жыл бұрын
@@zemenawit 😍😍
@abaia8165
@abaia8165 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@የባቢእናየባረካትእናትጂጂ
@የባቢእናየባረካትእናትጂጂ 3 жыл бұрын
ቅባቱ ምድነው እኔይለሁበት አገረ አረብ አገረነው ይለውት እና በጣም ፈልጌ አጣውት እናም በጣም ፀጉሬ በጣም አመዳምነው እና ምንላደረግ የአችን በጣም የምትስሬውን እከታታላለው ግን ምንምአልወዛም አለኝ
@sayoabdella9800
@sayoabdella9800 3 жыл бұрын
Kaleye ye abesh tekemu bezu naw endalshew egna aderewoch bemegeb enetekemewalen . Le tsegure tetekemew alawkem neber betam thank you yene konjo 😘💕😍
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Hi dear I didn't know we have hadere in our family thank you my dear 😘❤ please share your cultural beauty recipes with us
@sayoabdella9800
@sayoabdella9800 3 жыл бұрын
@@zemenawit Ok I will my dear ❤️
@ፍራፍሬ-ጀ1ረ
@ፍራፍሬ-ጀ1ረ 3 жыл бұрын
የኔ መልካም ሳዉ 💓💓💓
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
ቃል በጣም ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን😍 ሼር
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@mimiworku4129
@mimiworku4129 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እሞክራለሁ ❤
@malekamuaserat6990
@malekamuaserat6990 3 жыл бұрын
በየቀኑ ነው መንታጠቀው
@konjitsolomon8353
@konjitsolomon8353 3 жыл бұрын
ስላም ቃልዬ ግዲታ ተቀብቺ መታጠብ ኣለብይ በየቀኑ ማለት ነው?
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Awo use just water ok
@imani4374
@imani4374 3 жыл бұрын
ቃልዬ እኔ ፀጉሬ ታዳጊ ነው ግን እሩዙ በጣም አሳድጎት ነበር ግን መነቀሉ አላቆመም 😢😢😢😢መፍትሄውን ንገሪኝ
@bahareyoutube9018
@bahareyoutube9018 3 жыл бұрын
የኔም ማማየ በጣም ለዉጥ ነበረዉ ግን ተመቀለ ተቆራረጠ ለምነዉ
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
በቅርቡ ለሚነቃቀል ፀጉር ውህድ እሰራለው እሺ የኔ ውድ
@اميعقوبإنشاءاللهإتقللهحيثماكنت
@اميعقوبإنشاءاللهإتقللهحيثماكنت 3 жыл бұрын
ቁሩፍዲ ተጥቀሚ እኔም ይነቃቀል ነበር እሱን ከጀመርኩ በሆላ ቀንሶልኛል እህት
@godsaveethiopia1328
@godsaveethiopia1328 3 жыл бұрын
ሰላም መፅሐፍሽን ፈልጌ ላገኝ አልቻልኩም እዚህ አ፡አ ጃፋር አልቃል አለኝ ልላ ቦታ ካለ ጠቁሚኝ እባክሽ ዋጋውንም ጨምሮ
@markonamare3020
@markonamare3020 2 жыл бұрын
የምትስሪው ነገር ጥሩ ነው
@happyhappy-qq4nc
@happyhappy-qq4nc 3 жыл бұрын
ቃል እኔ እፈልጋለሁ እንዲዘፈንልኝ በኮረና ላጭቼው እያደገልኝነው አረፍነው አመሰግናለሁ
@hanabirhan5714
@hanabirhan5714 3 жыл бұрын
Selam Kaliye ere ye hair straighteners alaleselsilgn ale ena eski yeteshal yemtakiwu kale link lakilgn yawu Yene tsegur betam tenikara new chirawu betam tenikara new Thank you Kaliye
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
www.amazon.com/dp/B001MA0QY2/ref=cm_sw_r_cp_apa_fabc_ga.2FbXRD22CS?_encoding=UTF8&psc=1
@hanabirhan5714
@hanabirhan5714 3 жыл бұрын
Zemenawit ዘመናዊት betam ameseginaleku kaliye 😘
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 3 жыл бұрын
እርባሽ ጸጉር የሚያሳድግ ምን እለ
@zebibaasani7131
@zebibaasani7131 3 жыл бұрын
Your hair is a goal new subs from london please give advise i used rice water and after i dyed my hair rice water make it so dry , thanks
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Try to add oil on it and thank you for your support 🙏❤
@azizainternational9719
@azizainternational9719 3 жыл бұрын
እንኳንደናመጣሽ፡እናመሠግናለን😍😍😍ሌላቀንእሠማሽአለውመዳምስልክአትፈቅድልኝምዛሬ፡ሣታየኝነው።አሁንምእናመሠግናለን
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
እሺ የኔ ቆንጆ ፣ ይደርሳል እሺ 🥰🥰🥰🥰❤❤
@mfgytrh8560
@mfgytrh8560 3 жыл бұрын
ሠላም ነው የኔ እህት ሣምንቱን ሙሉ እየተጠቀምን መታጠብ አለብን ወይሥ ችግር የለውም
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
አዎ አንድ ሰአት አቆይተሽ ታጠቢው በንፁህ ውሀ
@mfgytrh8560
@mfgytrh8560 3 жыл бұрын
በየቀኑ ባንታጠበው ችግር አለው እንዴ
@shalom1070
@shalom1070 3 жыл бұрын
I will try this Kali. Can you please do a video on how to manage a oily scalp? my scalp is very oily which means I can't keep my straight for more than a week. it gets greasy! and as you know the water here is very strong and it is not good to wash your hair frequently. please help!!!Thank you my dear!!!
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
እሺ አዶምዬብየኔ ውድ እሰራለው🥰🥰🥰❤❤
@meski213
@meski213 3 жыл бұрын
አልመንድ ኦይል ነው የተጠቀምሽው ብዙ አይነት አለ ሁሉም አንድ አይነት ነው ወይ?
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
የአልመንድ ኦይል ነው የኔ ውድ
@meski213
@meski213 3 жыл бұрын
@@zemenawit እሺ አመሰግናለሁ ብዙ አይነት አለ አልመንድ ኦይል አለ ጥሩ የሚባለው አንቺ የተጠቀምሽው ነው?
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
አዎ vivi naturals yebalal
@eskabarjsjd1972
@eskabarjsjd1972 3 жыл бұрын
አማሰግነለሁ እህት ላይክ ብቻ ነበር አርጌ የማልፈው አንድም ቪድዮሽ አያመልጣኝም ፀጉሬ ግን ስስ እነ ለስለሳ ነው እንዲበዛልኝ እፈልጋለሁኝ ምንም አልበዛ አለኝ እበክሽን ምን ቲማክርኛለሽ😘😘😘
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 3 жыл бұрын
እስቲ ኮሜንቶች እንደእኔ ካሮት ፀጉር ያላችሁ እጅ አውጡ ዳጣ ነው የቀረኝ እሱ ምን በወጣው ወደሰር እንጂ ወደላይ እእእእእእ
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
ወይ አንቺ
@ገኒየተዋህዶልጅ-ጐ1ሐ
@ገኒየተዋህዶልጅ-ጐ1ሐ 3 жыл бұрын
ሞክሪ ሳሰለች እኔ ለውጥ አግቻለው! በሁለት ወር ውስጥ! ግን ብዙ አይነት ቻይለጅ እጠቀማለሁ "!
@Zenath-bx7bg
@Zenath-bx7bg 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ ወየሁ
@keedangalh5121
@keedangalh5121 3 жыл бұрын
kkkkkkkkአረ በሣቅ
@keedangalh5121
@keedangalh5121 3 жыл бұрын
እኔ አለሁ ግን አልናገርም ብዬነበር አንቺን አገኘሁ ጓደኛ ክክክክክብታይ ብሶበት ነዉየሚያድረዉመድረቁ ብትይ መበጣጠሡ
@hanaretta9428
@hanaretta9428 3 жыл бұрын
Wow! Thank you for sharing Kalye! I can wait to make it. Definitely I will eat the rice no waste👍🏽
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Eshi yene konjo thank you so much 💓
@fetleabate2733
@fetleabate2733 3 жыл бұрын
እዉነት ነው እሩዝ በጣም ቆንጆ ነው ቃል እንዴነሽ ፡ በርቺ እህቴ፡
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you my dear 😘❤
@meaziroyal8914
@meaziroyal8914 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውድ እህታችን
@mariyatube1661
@mariyatube1661 3 жыл бұрын
እዴት ይለቃል ሽታው በውሀ ብቻ
@morinoshdady5713
@morinoshdady5713 3 жыл бұрын
በስንት ቀን ነው መታጠብ ያለበት ትቀብች ማለት ነው
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 63 МЛН
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
00:17
ElzaDog
Рет қаралды 18 МЛН
የሩዝ  ውሀ  ጥርት ላለ  ፊት / rice water for glowing skin
16:11