በዓለም ደረጃ ታሪክ ተሰራ ዶ/ር ገመችስ ኢትዮጵያን አስጠራ @MikoMikee @kenokene

  Рет қаралды 137,556

Rich Man Miko

Rich Man Miko

Күн бұрын

Rich Man Miko
በዓለም ደረጃ ታሪክ ተሰራ ዶ/ር ገመችስ ኢትዮጵያን አስጠራ
Unleashing the Power of Leadership: Inspiring Conversation with Dr. Gemechis
Description:
Welcome to Miko Mikee, your go-to channel for empowering content! In this captivating video, we bring you an exclusive interview with the esteemed Dr. Gemechis, a renowned leadership expert from Ethiopia. Brace yourself for an awe-inspiring discussion that will leave you motivated and ready to conquer any challenge!
Dr. Gemechis, a true beacon of wisdom and experience, shares invaluable insights on unlocking your leadership potential and making a lasting impact in your personal and professional life. His profound knowledge and captivating storytelling will take you on a transformative journey towards self-discovery.
Discover the secrets behind effective leadership as Dr. Gemechis delves into the core principles that have shaped his remarkable career. From overcoming adversity to fostering resilience, he imparts practical strategies that will empower you to become the best version of yourself.
Prepare to be inspired as we explore the importance of empathy, compassion, and inclusivity in leadership. Dr. Gemechis's heartfelt anecdotes and real-life examples will touch your soul, reminding us all of the incredible power we possess to create positive change in our communities.
Whether you're an aspiring leader or simply seeking motivation to overcome obstacles in life, this video is a must-watch! Join us on this transformative journey as we unlock the secrets of exceptional leadership together.
Don't miss out on this extraordinary opportunity to learn from one of Ethiopia's most honorable leadership experts! Hit that play button now and let Dr. Gemechis ignite the fire within you!
Remember to like, comment, and share this video with your friends who are passionate about personal growth and leadership development. Together, let's make a difference in our lives and inspire others along the way!
Subscribe to Miko Mikee for more empowering content like this - because greatness starts with you!
#ltvethiopia #Drgemchis #mikodrgemchisltv
#Ethiopia #habesha

Пікірлер: 292
@bereketyumura9975
@bereketyumura9975 11 ай бұрын
''ኦ ዶ/ር ጌመችስ አስታውሳለው አንድ ግዜ የሰበኩት ስብከት እንድህ የምል ነበረ፦ማንም ምንም ለማያቆመው ስከት ተዘጋጅ እያሉ ነበረ ስከቱ መጣ ይኸው። እግዚአብሔር ይመስገን።
@abiyo
@abiyo 10 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ ዶ/ር።
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 11 ай бұрын
ዶክተር ገመችስ በጣም ጌታን የሚወድ ቅን ሰው ነው እግዚአብሔር መንገዱን አቅንቶለታል አሁንም የምታገለግለው ጌታ የበለጠ ያስፋህ እንወድሀለን ሚኮ እናመሰግናለን ተባረክ
@bbjvvvm
@bbjvvvm 10 ай бұрын
Bkrbu 1m tegeble ant becha tenkre sera ❤❤❤
@tizitaregasa8505
@tizitaregasa8505 11 ай бұрын
እውነት ነው የትምህርቱ ጉዳይ ሀገሬ ለዶክተር ገመቺስ ብትሰጥ ይመረጣል።
@ShowaGuda
@ShowaGuda 11 ай бұрын
Good job❤❤❤❤
@zahraliban5714
@zahraliban5714 11 ай бұрын
አገሩን ከሚወድ አብሬው እወዳለሁ ባገሬም እኮራለሁ መልካሙን ሁሉ ለኢትዮጵያ እመኛለሁ ❤❤❤❤🙏💚💛❤️
@ToloshiGetachew-k3l
@ToloshiGetachew-k3l 10 ай бұрын
𝘼𝙢𝙚𝙣 𝙝𝙖𝙜𝙚𝙧𝙖𝙘𝙝𝙞𝙣 𝙨𝙚𝙡𝙢
@Fact1-o6
@Fact1-o6 11 ай бұрын
Dr ገመቺስ ትልቅ የኢትዮጵያ ልጅ ናቸው 🙏
@ta5124
@ta5124 11 ай бұрын
It's very impressive how one person can make such a difference. Our ministry of education can learn a lot from this.
@robeltarekegnabate2513
@robeltarekegnabate2513 10 ай бұрын
ዶክተር ገመችሽ ሲያስተምር፣ ሀሳቡን በአማርኛ፣ ኦሮምኛ፣ እንግሊዝኛ ሲያቀርብ አሳማኝም አስደሳችም ነው። የሱ ትምህርት ቤት እምርታም አስደሳችና የስራው ፍሬ ነው። ሆኖም በዚህ ከምንደሰተው በላይ የሀገራችን የትምህርት ጥራት መውደቅ የሚያሳዝን፣ የሚያበሳጭ፣ የሚያንገበግብ ነው። እና የሚያኮራ ነገር የለም።.....
@eliasbekele2486
@eliasbekele2486 11 ай бұрын
ዶክተር ገመቺስ መልካምነቱ እና ቅንነቱ ያየሁት በ 1992 ዓ_ ም ርሆቦት ሚኒስትሪ መስራች በስብሰባ ማዕከል ወንጌል ቃል ከአካፈለን በኋላ ለሚኒስቲሪው መስራች ወደ ውጪ ለትምህርት ስለምሄድ ብሎ በጣቱ ላይ የነበረ ( የጋብቻ ያልሆነ ) የወርቅ ቀለበቱን የሰጠው። ለዶክተሬት ትምህርቱ ሊሄድ ሲል። ድንቅ ሰው።
@The-righteous-will-prevail
@The-righteous-will-prevail 11 ай бұрын
እባክህ ማይኮ ፀጉርህን ከሥራህ ጋር አይመጥንም ምሳሌ የሆነ ቁርጥ ተቆረጥ እንወድሀለን ❤
@abebaasefa3785
@abebaasefa3785 10 ай бұрын
እንኳን ደስ ያላችሁ ይህ ጅማሬ ነው ገና ገና ገና ገና ኢትዬ ሀገሬ የወንጌል አርበኛ ትሆናለች ለመላው አለም ባዲራ ትሆናለች
@tsedeanbeko7745
@tsedeanbeko7745 10 ай бұрын
ዘመንህ ይባርክ ዶክተር
@seadamohammed5031
@seadamohammed5031 11 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ግን ያለው ብቻ ነው ሚማረው እዚ እና ለድሀ ልጆችስ ምን እየሰራህ ነው የመንግስት ትምህርት ቤቶች ላይ አስተዋጽኦ ብታደርግ አላለው በርታልን ዶ/ር
@ያረብመገዲህንምራኝ
@ያረብመገዲህንምራኝ 11 ай бұрын
እባካችሁ እንፈቃቀር የዱሮ ኑሯችንን እንመለስ በዘር በሀይማኖት አንከፋፈል
@heywet
@heywet 10 ай бұрын
Le Amara negeryachew ledenkorowochu
@SA-ye9yg
@SA-ye9yg 10 ай бұрын
ዶክተር:እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን🙏🙏🙏
@jiji1709
@jiji1709 11 ай бұрын
ጠብቄ ነበር ዶር ገመችስ ይገባዎታል❤❤❤❤
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 11 ай бұрын
ቄሥ ገመቺሥ ትልቅነህ ትልቅ ትሆናለህ
@abaynehworku9838
@abaynehworku9838 10 ай бұрын
Dr Gemechis congratulation once again. I'm very much impressed with the commitment he has to his country
@maymrobi
@maymrobi 10 ай бұрын
ልዩ ልዩ ቁምነገር ያላቸው ቪዲዮዎች ባዘጋጅም ለብዙሀኑ ሰው ደርሶ ማየት ግን ትልቅ ሕልሜ ነው! እናም የዩቲዩብ ቻናሌ አላማ የገባችሁ ሰዎች ብቻ ዛሬውኑ ተቀላቀሉኝ ለማለት እወዳለሁ
@nehemiah6931
@nehemiah6931 10 ай бұрын
ወደቁ ብለው የልጆችን ቅስም ከመስበር እግዚአብሔር ረዳን ይመስገነው!!!
@ethiopiahagere2057
@ethiopiahagere2057 10 ай бұрын
ለሀገሩ ታሪክ የሚሰራ እንድህ ያለ ሰው ያብዛልን 🙏 ትውልድ ሆይ ታሪክ አውሪ ብቻ ሳትሆን ታሪክ ስራም ይሁን 🇪🇹 ሰላማችሁ ይብዛ እወዳችኋለሁ 🙏🇪🇹
@wubitibutajira
@wubitibutajira 10 ай бұрын
ሀገሬ ኢትዮጲያ ብዙ መልካም ልጆች አለሽ ታድለሽ
@DRGEMCHU
@DRGEMCHU 11 ай бұрын
ዶ/ር ገመቺስ ኢትዮጵያን ቢያሻግር ይሻለን ነበር በጣም ቅን ለትውልድ አሳቢ የሆነ መልካም ሰው ነው ሚኮ አንተም ያሉህን ሀብቶች የምትረዳቸውን ሰዎች በጢቂቱም ቢሆን አቃቸዋለሁ ግን ለሌላው መንቃት ብለህ የራስህን ጊዜ ሰውተህ ለምትሰራቸው አስተማሪ ፕሮግራሞችህ ክብረት ይስጥልን ለሀገር አስፈላጊ ወጣት ነህና ቀጥልበት ገና ሰብስክራይብህ በሚሊየኖች ይሆናል በእርግጠኝነት
@workuzewditu2670
@workuzewditu2670 10 ай бұрын
Tank God I wish for all other Ethioian students. CONGRA!! DR .May God Bless You.
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 11 ай бұрын
ሰላም ለእምየ ኢትዮጵያ ። ጦርነት ይቁም !!
@ረሃማትነኝአበቴንነፈቂ
@ረሃማትነኝአበቴንነፈቂ 10 ай бұрын
አሚን
@ToloshiGetachew-k3l
@ToloshiGetachew-k3l 10 ай бұрын
𝘼𝙢𝙚𝙣 𝙢𝙞𝙣𝙜𝙤𝙩𝙚 𝙣𝙚𝙬 𝙗𝙚𝙚 𝙞𝙬𝙪𝙣𝙚𝙩❤❤❤❤❤❤❤❤
@tizazuterefe-u9o
@tizazuterefe-u9o 10 ай бұрын
የተማሪዎቻችን ውጠት ማሽቆልቆል የተማሪዎቹ ሳይሆን የወያኔየ(መንግሥት መሆኑን ዓለም ይወቅልን
@tesfayebulto4505
@tesfayebulto4505 10 ай бұрын
Congratulations Dr Gemetchis! This is a great achievement and great contribution in a sector vital for the development of our country.
@abrehamabay2509
@abrehamabay2509 11 ай бұрын
የኢትዮጵያ ሙሁሮች ራሳቸው ኢጂ ኣገሪ ስቀይሪ ኣይቸ ኣላቅም
@Wolilalu
@Wolilalu 11 ай бұрын
Mikoye yigebashal. Enkan geta redah abate❤❤❤🎉🎉🎉
@BezaLove-ul7uj
@BezaLove-ul7uj 11 ай бұрын
Dr የሀገራችን ሀብት ነህ እንወድሀለን ደስ ብሎናል🎉🎉🎉
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 11 ай бұрын
700,000 እንኳን ደስ አለህ!!!🥰🥰🥰🥰🥰
@mulatuyohanes7778
@mulatuyohanes7778 10 ай бұрын
ዋው ዶ/ር ገመችስ ትልቅ ሰው ጌታ ይባርክህ በእውነት ደስ ይላል
@GbnGg-w6s
@GbnGg-w6s 2 күн бұрын
ከማመስገን በላይ ምስጋና ቢኖር አመስግኘ አልጠግብም ነበር ወላሂ ስለነሱ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል እነኳን ደስ አላችሁ ሀገሬ እንኳን ደስስስስስስስስስስስስስ አለሽ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@destabakela5309
@destabakela5309 11 ай бұрын
ዶ/ር ገማችስ በጠም ምደነቅ ሰው ነው አነማሰግነለን
@emondamena
@emondamena 11 ай бұрын
መቀሌ ለይ የ Cambridge academy ብራንች ቢከፍት በጣም ጎበዝ ጎበዝ ልጆችን ማግኘት ይችላል ዶክተር
@DejeneAdisu-xl1fc
@DejeneAdisu-xl1fc 11 ай бұрын
በኢትዮጵያ ታርክ አርኪ ስራ በርታ Dr Gemechisi💪✅❤❤❤👍
@YabsraDejene
@YabsraDejene 5 ай бұрын
እግዚአብሔርን ኢትዮጵያ ቀንዋ ደርስዋል ❤ታላቅ ሀገር ምቶንበት❤
@nuhussienahmedinseid446
@nuhussienahmedinseid446 10 ай бұрын
ሚኪ ግን ቀሽም ነገረ ነህ ሁሌም ቢያንስ ከሃብታሞች ስትቀርብ አላባበስክ ለነሡ የሚመጥኽ አታድርግህም ወይ የሚመክርህ የለም ግን
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 10 ай бұрын
I agree!
@bk7202
@bk7202 11 ай бұрын
ማይኮም ተባረክ
@abebeberhanu7713
@abebeberhanu7713 10 ай бұрын
"Ethiopia compared with the whole world" A land of contradiction! May the Lord help us to say all Ethiopia "our Children" What would I say? Just wait and see till the country comes out of its darkness and starts to think in terms of the system not individual or tribal or clan thinking. Overall I can not say the effort of Dr. Gemechs is totally negative. Let us follow him and do something to the best of our individual potential forgetting the negative role models of the land.
@zahraliban5714
@zahraliban5714 11 ай бұрын
ተባረኩ የዛሬ አበባዎች የነገ ፍሬዎች🎉❤❤❤❤❤
@Vdjfuf
@Vdjfuf 11 ай бұрын
Rich 7M gena enasgebalen anth bicha arf program siraln
@amanuelfiro928
@amanuelfiro928 10 ай бұрын
Dr. Gemachis have to be ministry of education in ethiopia
@ZenashGebru-u2g
@ZenashGebru-u2g 11 ай бұрын
Wow congratulations
@GeteMulisa-pn2bu
@GeteMulisa-pn2bu 10 ай бұрын
እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው እንዲህ ይባረካል
@WendyHailu-gs3fw
@WendyHailu-gs3fw 11 ай бұрын
ዶክተርዬ ሺ አመት ኑርልን ።የኔም ልጅ ጎበዝ ናት ዋው እድሉን ብታገኝ እጅግ በጣም ጎበዝ ናት
@MohamadMohamad-j4o
@MohamadMohamad-j4o 10 ай бұрын
ብራሃኑ ነጋ እንግዳ አስብበት ቦታ ለመልቀቅ ዶክተር ገመቺስ ጌታ አብዝቶ ይባርክ
@gsshihabte4027
@gsshihabte4027 11 ай бұрын
በጣም የሚያኮራ፣ለሀገር የተሰጠ እጅግ በጣም ትልቅ ስጦታና ስራ ክመሆኑም በላይ አርአያነቱ እጅግ በጣም ታላቅ፣ አስገራሚ አስተማሪ ነዉ። ክዚህ አርአያነት ብዙዎች ተምረዉ ለሀገራቸዉና ለህዝባቸዉ የበኩላቸዉን ያደርጋሉ ብዬ ገምታለሁ። ዶር ገመችስ ኩራት ሊሰማህ ይገባል፤
@DawitFirew-r4w
@DawitFirew-r4w 10 ай бұрын
አረ ይሄን ሰው ጠቅላይ ሚኒስቴር ወይ ደሞ ትምህርት ሚንስቴር አድርጉልን
@tensaeadane9681
@tensaeadane9681 10 ай бұрын
ያሁኑ ጠቅላይ ሚኒስቴር ምን ሆኖ ነው እሱ የሚሆነው ይህ አመጸኛ ህዝብ አላሰራ አለው እንጂ የት ያደርሰን ነበር በእጅ የያዙት ወርቅ እንደ መዳብ ሆኖብን ነው እንጂ
@Emine-ri7ex
@Emine-ri7ex 11 ай бұрын
Miko you are different ❤❤❤❤
@degitushachachew4708
@degitushachachew4708 11 ай бұрын
ያምራል ያምራል ተባረኩ🙏🙏🙏🙏
@hangma8983
@hangma8983 10 ай бұрын
ገመቺስ በጣም መልካም ሰው ነው እግዚአብሔር የሚፈራ ሰው በትምህርት የሚያምን ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነው ብዙ ቦታ ዝቅ ብሎ የሚመክር የሚያስተምር ሰው ነው
@Ebisagenjo6440
@Ebisagenjo6440 10 ай бұрын
This is great achievement. Our ministry education shall educate from him. Dr Gamme we love you
@addisuwoldemariam6191
@addisuwoldemariam6191 10 ай бұрын
Shall learn
@abaevang3306
@abaevang3306 10 ай бұрын
ዶ/ር እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ የአገር ኩራት ያደረገህን እግዚአብሄርን አመሰግናለሁ ።።።
@tgfashhs2471
@tgfashhs2471 11 ай бұрын
Congratulations bro 700k
@benai5241
@benai5241 10 ай бұрын
I'm proud of you 🙏 what a great achievement DR.Gemechis ..the KZbinr guy I appreciate your work ..I don't like your style and hair .. ዱርዬ ነው የምትመስለው .. ፕሮትኮል አስተካከል / አለባበስና : ፀጉርህን/ ግን በስራህ በርታ !
@DRBRIHANU
@DRBRIHANU 11 ай бұрын
ማይኮዬ ምርጥ የሀገሬ ልጅ በርታልን❤❤❤❤❤❤
@ayanewakjira7354
@ayanewakjira7354 11 ай бұрын
Wow congratulations
@andyrose16
@andyrose16 10 ай бұрын
Um really Happy. It's very Impressive. It's one of a sign that the World will round their neck and eyes to Ethiopia. Yes, Ethiopia Became a fUTURISTIC CITY OF THE WORLD. But I couldn't see My own Country flag Gracely on the fronT of The Building.
@TumsidoLetebo-sk7lq
@TumsidoLetebo-sk7lq 10 ай бұрын
Wow! Great job Dr Gamechis Desta(Rev.)stay blessed all you life🎉
@TumsidoLetebo-sk7lq
@TumsidoLetebo-sk7lq 10 ай бұрын
Congratulations 🎉 Great job Dr.Gamechis Desta Wow stay blessed all your life❤
@mafahmed5213
@mafahmed5213 10 ай бұрын
ዶር በጣም እናመሠግናለን እንደዚህ አይነት ተማሪ ስላፈራህ።የኢትዮጵያ ልጆች ጭንቅላታቸው እንደአሁኑ በተንኮል ሳይሞላ እንዲህ ነበርን።
@ayalewtebarkeeabegaz6085
@ayalewtebarkeeabegaz6085 11 ай бұрын
ዶክተር ገመቺስ አንኳን ጌታ ረዳችሁ።
@LionofJudah-t5f
@LionofJudah-t5f 10 ай бұрын
ጥቂት ሰዎች ዝም ብለው ለሃገር ከፍታ ይተጋሉ!እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ር ገመቺስ🎉🎉🎉
@kiyyaayoutube6050
@kiyyaayoutube6050 11 ай бұрын
🎉❤❤❤❤❤🎉🎉700000000000000
@ethzoom
@ethzoom 11 ай бұрын
ዶ/ር ገመቺሽ የድሮዋ ኢትዮጵያ ነው ያልተበረዘ ለሀገር ስለሚውለው ውለታ መመስገን እንኳን አይፈልግም ማይኮዋችን አንተ የተመረጥክ ወጣት ነህ ለሀገር ኢትዮጵያ
@gochujesus
@gochujesus 10 ай бұрын
yhen sew new yaltemarew zemedkun lesera fetochun yaleamero simetut beiyastegeba leminkesakesut teketayochu metfo new yalltemare new eyale miyaweraw
@amsaluabeti9663
@amsaluabeti9663 10 ай бұрын
Wow congratulations 🎉🎉🎉👏👏👏.
@manyalush6163
@manyalush6163 11 ай бұрын
Wawvthanks to God!
@NANAREACT
@NANAREACT 10 ай бұрын
respect🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@guratube
@guratube 11 ай бұрын
WOW🎉🎉🎉❤❤
@dmx3674
@dmx3674 7 ай бұрын
ታሪክ መስራት ከተፈለገ የብሄርሰብ ህገ መንግስት ያፍርሱ ። ታሪክ የስሩት ሚኒሊክ አንጂ አብይ አሀምድ አይደለም ።እሳችው በጊዜያችው ለኢትዮጵያ ተሻጋሪ ስራ ሰርተው አልፈዋል ፣ አብይ አሀምድ ለአድዋ መታሰቢያ ሀውልት /ሚዜም ስላቆመ ያውም በሁላችንም ብርር ታሪክ ስራ ማለት አይደለም ። እንደውም ከዚህ ድርጅት ተጠቃሚ የሚሆነው የአዲስ አበባ መንግስት ነው። ለአማራም ሆነ ለኢትዮጵያኖች ጠብ የሚልልን ነገር የለም ። አቶ አብይ አህመድ ታሪክ መስራት ካልቻሉ የብሄር ፖሌቲካውን ያስወግዱልን ። ሁል ጊዜ በለፉት ስሮቶች ማለዝን ፣ ምንም ዋጋ የለውም ። አንተም እዚህ ላይ ታሪክ ተሰራ ብለህ ስትመጣ ታስቃለህ ፣ ታሪክ ምን እንደሆነ አልገባህም ማለት ነው። ታሪክ ማለት ግንብ መገንባት አይደለም ፣ ታሪክ ገድል ነው። ታሪኩን ስሪ ሌላው ትውልድ ነው። በዚህ ዘመን ይሄ ትውልድ ምን ሰራ ?
@oftaanaatube8592
@oftaanaatube8592 11 ай бұрын
lets go 1Million
@sarayakirstosliGi
@sarayakirstosliGi 11 ай бұрын
Eysusi yalw hiywat alw eysusi yadina
@roserose5321
@roserose5321 11 ай бұрын
Am 1St Like ANd Viewer ፣gena10M Tegebayakeshe
@Ethiopia_oromia
@Ethiopia_oromia 11 ай бұрын
Ye wollegga sew mihur nw yil nbr meles.....oromon biyya ijara male biyya digare...mansur fi doctor oromiffa hasaun akkam isinirra bareedA
@tessematewodros7181
@tessematewodros7181 2 ай бұрын
በእንደዚ አይነት ታሪካዊ ቀን እነ ETV ትምህርት ሚኒስቴር የከተማው አስተዳደር የት ናቸው?
@emebetgebremariam153
@emebetgebremariam153 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ንጉስ ያከብረው ዘንድ ለሚወደው እንዲህ ይደረግለታል
@roserose5321
@roserose5321 11 ай бұрын
Miko gewale Shelemegne Am Used My My Mom Phone Plesse
@Abirak6
@Abirak6 10 ай бұрын
አሁን እነዚህም ሴቶች ናቸው በዛ በቲክቶክ ላይም የሚበጠረቁት ሴቶች ናቸው አይ ልዩነት አይ አንቺ እማማ ኢትዮጲያ ስንቱን ጉድ ነው የተሸከምሽው አረ የቲክቶክ ሴቶች አሁን እንኳን ትንሽ አደብ ግዙ😂😂😂
@tamiratgirma-u6q
@tamiratgirma-u6q Ай бұрын
COGRATULATIONS DR.GEMECHIS! I am proud of you!I feel sorry to be too late to share this magnificent victory for this poor_rich country. Isn't this a paradox to be a shining star of the world in education _ from a country where the educational level is the least?
@wubalemnemera5504
@wubalemnemera5504 10 ай бұрын
Nekemt ቤተል አካዳሚ የሚወዳደር ት/ቤት የለም ተማሪዎች እድል ቢያገጙ ሀገሪቱን ሊያስጠሩ የሚችሉ በ2015 የ 12 ክፍል ተፈታኞች የወደቀ ተማሪ የለም
@samuelkebede46
@samuelkebede46 10 ай бұрын
ወንበዴ ፋኖ እየመጣ ነው
@NazrawiTesfaye4567
@NazrawiTesfaye4567 11 ай бұрын
dr gemechis God bless.
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj 10 ай бұрын
ማይኮ በርቶብሀል ከሀሰተኛ ፓስተሮችጋ ስትተባባር ሂድና አዳራሽህ ጩህ
@jdhhhxh6509
@jdhhhxh6509 11 ай бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏💪💪💪💪💪💪👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Emine-ri7ex
@Emine-ri7ex 11 ай бұрын
Miko you are different ❤❤❤❤
@seniethiopia796
@seniethiopia796 10 ай бұрын
እንካን ደስ አለን ❤Congratulations
@seniethiopia796
@seniethiopia796 10 ай бұрын
Wowoooooo❤
@bk7202
@bk7202 11 ай бұрын
,ተባረክ ዶ/ር ገመችስ ከእነ ቤቴሰብህ ጌታ ስለ ረዳክ ይህ ለቀናተኛው ሰጣን እራስ ፙታት ነው
@desbelegango5220
@desbelegango5220 11 ай бұрын
Congratulations
@oftaanaatube8592
@oftaanaatube8592 11 ай бұрын
congratulations🎉🎉🎉
@ሀበሻtop10
@ሀበሻtop10 11 ай бұрын
Miko congra💪700k
@AddisalemGirma-z4t
@AddisalemGirma-z4t 10 ай бұрын
ዶክተር ገመችስ በጣም እናመሰግንሀለን ብዙ ነገር በተበላሸበት ሀገር እደዚህ ያለ ተስፋ ማየት ደስ ይላል
@TinsaeJembere
@TinsaeJembere 10 ай бұрын
Yemtamelkew Geta Iyesus ybarkh docter ahunm tsegaw ybzalk Geta kantegar new🥰
@asratgutema3066
@asratgutema3066 10 ай бұрын
የኑሮ ወጣ ውረድ ያለበት ሐገር ትምሕርት እንዴት አጥንቶ ነው የሚታለፈው
@sisayasalegeribo9603
@sisayasalegeribo9603 11 ай бұрын
congratulations Dr.
@rozantube2640
@rozantube2640 10 ай бұрын
Congratulations 🎉🎉🎉🎉❤❤❤ Allah hgrhnen Salam yrgln zargnte ytfln ❤😢
@Nafoli_00
@Nafoli_00 11 ай бұрын
Did you want to hire me miko I'm from harer
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 3,9 МЛН
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 24 МЛН
отомстил?
00:56
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 256 МЛН
ስኬታማ ለመሆን ከፈለክ መቼም ተስፋ አትቁረጥ
27:41
Mehammed tube19 መሀመድ ቱቢ
Рет қаралды 20 М.
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 3,9 МЛН