#አበበ

  Рет қаралды 19,382

Fikir Yilkal ፍቅር ይልቃል Tribune Sport

Fikir Yilkal ፍቅር ይልቃል Tribune Sport

Күн бұрын

#fikir #tribunesport #አበበቢቂላ

Пікірлер: 49
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 Жыл бұрын
እሰከነ ግርማ ሞገሱ ደስ የሚልና የሚያስለቅስኚ ጀግና አቤቤቤ❤
@nafdaily7310
@nafdaily7310 Жыл бұрын
I can’t control my emotions while listening to this report He is our hero Abebe Bikila ❤ 🇪🇹
@mensurseid9850
@mensurseid9850 Жыл бұрын
እውነቱን ለመናገር ሰውነቴን እየሚነዝር ስሜት እየተሰማኝ ነው ያዳመጥኩት
@XxlLxx-gk6xn
@XxlLxx-gk6xn Ай бұрын
በጣም ነው የማጀቅህም የምወድህም ትለያለህ እጀስምህ ስራህ ሁሉ ደስ ይላል አራርብህ ይማርካል አተ እራሱ ታሪክ እየሰራህ ነው ያለኸው ታሪካችንን ለማናቅ ጥሩ አስተማሪ ነህ እናመሰግናለን
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 Жыл бұрын
ፍቅር ይልቃል በጣም የመሠከብርህና የምከታተልህ አድናቂህ ነኚ❤❤ እድሜ ጤና
@NegASyum
@NegASyum Жыл бұрын
ABEBA BEKELA IS THE NUMBER ONE ETHIOPIAN OF ALL TIMES. THANK YOU ABA
@samsonkifle
@samsonkifle Ай бұрын
በስመአብ ምን አይነት ታሪክ ከምን አይነት ትረካ ጋር ነው ያቀረብክልን
@tamratsisay6950
@tamratsisay6950 Жыл бұрын
❤❤❤ አቤ ይለያል ፍቅር አንተም
@zemenjonedi1047
@zemenjonedi1047 Жыл бұрын
ፍቅር ይልቃል "ጎበዝ ፤ የተረጋጋ ጋዜጠኛ "
@amrot12
@amrot12 Жыл бұрын
እንኳን አደረሰ ፍቅር
@Sew-mehon07
@Sew-mehon07 Ай бұрын
በድሮዎቹ እንፅናና እንጂ የአሁንማ ዕድሜ ለኦሎምፒክ ኮምቴ ጉድ አደረጉን
@frezersamuel2538
@frezersamuel2538 Жыл бұрын
ትለያለህ እኮ ፍቅር
@natnael-u5s
@natnael-u5s Жыл бұрын
ፍቅር ምን አይነት አቀራረብ ነው ፍቅር ትለያለህ
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@MdydhMfy-oc8lb
@MdydhMfy-oc8lb Жыл бұрын
ግን ለምንድነው በበዶ እግሩ የሮጠው ጨመ አልነበረም ወይ እስቲ አስረዱኝ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@nigusesibhat8183
@nigusesibhat8183 Жыл бұрын
ሙሉውን ስማው ብሮ..ምክንያቱን ይናገራል
@MdydhMfy-oc8lb
@MdydhMfy-oc8lb Жыл бұрын
@@nigusesibhat8183 እሽ
@tilkiezegreat2612
@tilkiezegreat2612 Жыл бұрын
የሚሆነው የጫማ ቁጥር በጊዜው ስላልተገኘ ሙሉ ፕሮገራሙን አድምጠው
@MdydhMfy-oc8lb
@MdydhMfy-oc8lb Жыл бұрын
​@@nigusesibhat8183ወለሂ ደግሜ አደመጥኩት ለሱልክ የሚሆን ጠፉቶ ነው።🇪🇹🇪🇹
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 Жыл бұрын
ሲጀመር አበበ ቢቂላ የመጀመሪያዎቹ ተመልማዮች ላይ አልነበረም አደኛው ያሸንፉል የተባለው በእግርኳስ ጉዳት ስለደረሰበት እደአማራጭ የቀረበ ስለነበር ዲገተ ነው ከዛ የተነሳ የተዘጋጀለት ጫማ ቁጥር አልነበረም❤
@HagereSuse-hn8wj
@HagereSuse-hn8wj Жыл бұрын
ብዙ የጀግንነት ታሪክ ሰምቼም አይቼም አውቃለሁ የአቤ ግን ይለይብኛል...... ከበቀሎች ሁሉ ጣፋጩ በቀል ጠላቶችህን አሸንፈህ ፊታቸው በኩራት መቆም ነው 💫😊 የጀግናው አበበ ቢቂላን ታሪክ ደግሜ ደጋግሜ ብሰማው አልጠግብም ለዛም ነው እስካሁ የኳስ መጫወቻ ማሊያዬ ቁጥር ምርጫዬ አቤ ድል ያረገበት 11 ቁጥር የሆነው። ለዚህም ነው ጣሊያኖች ኢትዮጵያን ለመውረር በሺዎች የሚቆጠሩ ወታደሮች አዘመተች.... አበበ ግን ብቻውን ጣሊያንን ከበባት የሚባለው..... Respect 🎩
@francisdrake7060
@francisdrake7060 5 ай бұрын
Such a silly post, Bikila was celebrated like a hero in Rome, no need to spread hate.
@FufuFufu-wg4cp
@FufuFufu-wg4cp Ай бұрын
@@francisdrake7060 ወሬ ምን ያረጋል ተረፈ ቡልቻ አልሰሙ ወድ ይቁም አዘዘ 2 ዬዬ ሲአይ መርያ ን ሪቦቦቦ ኦልማረት ይድረስ ይፃፍ
@kassahundesalegn3057
@kassahundesalegn3057 Жыл бұрын
እንዲህ ነው ዘገባ!❤እንኳን አደረሰህ ፍቅር !🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@weldearebtadi166
@weldearebtadi166 Жыл бұрын
አበበ በቂላ ማንም ያልሞከረውን በባዶ እግሩ አለምን ያሸነፈ ያለማችን የወቅቱ ምርጥ አትሌት ፍቅር እናመሰግናለን
@mensurseid9850
@mensurseid9850 Жыл бұрын
ፍቅር ይልቃል በሂወቴ ከምወዳቸው ከእስፖርት ጋዜጠኞች አንደኛ ነክ።አረራረብክ ልዩ ነው
@kinfuguntay4733
@kinfuguntay4733 Ай бұрын
አበበ በቂላ ጀግና ሁሌም አንረሳህም👍💙💛❤
@tilkiezegreat2612
@tilkiezegreat2612 Жыл бұрын
የ ትሪቡን ስፖርት ፕሮግራሞችን ደጋግሜ ነው የምሰማቸዉ እጅግ በጣም ያስደምሙኛል ግን ለምንድን ነው youtube ላይ በሚሊዮን እይታ የማይኖራቸው may be people listen through radio program before they are uploaded
@dereseteshome3078
@dereseteshome3078 Жыл бұрын
30ግዜ ሰማሁት ሁሌም አድስ ....
@mulualemzewdenegash6155
@mulualemzewdenegash6155 Жыл бұрын
ፍቅር በሚገርም በሚጥም ለዛህ የሮም ጀግኖችን ታሪክ በቦታው ያለን እስኪመስለን በጣም ኮራሁብህ ፍቅር በርታ
@mayatube1107
@mayatube1107 4 ай бұрын
ለአቤ ልዩ ክብር አለኝ ከእሱ ቀጥሎ ጥሩነሽ ቀነኒሳ መሰረትን እወዳቸዋለሁ ከአሁኖቹ ጊደይን እወዳታለሁ
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 Жыл бұрын
አቤ ሁሌም አዲስ ነው ጀግናዋን የማታወድሰዋ ሀገረ ኢቲዮጲያ ውስጥ መፈጠሩ ያሳዝናል😢 እደዛ የደማባትን ሀገር ዛሬ ኖሮ ባየ ኡኡኡፍፍፍ
@abdesha-sabonaa-gujii
@abdesha-sabonaa-gujii Жыл бұрын
ፍቅር አቀራረብህ ሁሌም ይለያል ሳላደንቅህ ያለፍኩበት ግዜ የለም እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤
@Mande-f6x
@Mande-f6x Ай бұрын
ስሜት የሚነካ የታሪክ ዜና
@yoftahegsilasse4742
@yoftahegsilasse4742 Жыл бұрын
ዋው ታሪክ መዘከር ካልቀር የዚህ አይነቱን ስሜትን ለሀገር አሸናፊነትን የምገልፀ መናገር ነው ዋው!!❤❤❤❤
@shimelesjote4403
@shimelesjote4403 Жыл бұрын
ዋው ጣፋጭ
@አሹኩርዴተሞ
@አሹኩርዴተሞ Жыл бұрын
ኤሄን ታሪክ ደገግሜ ሰመሁት ግን አልጠገብኩትም
@cr7abdi316
@cr7abdi316 Ай бұрын
11❤
@NaasirMohammed-pm1mb
@NaasirMohammed-pm1mb Жыл бұрын
Fikir tilayale🙏🙏🙏🙏
@SjsJej-pi2qv
@SjsJej-pi2qv 6 ай бұрын
የኔ ጀግና ሁሌም አንረሳህም👌👌👌💪💪💪💚💛❤
@murtesaawel6018
@murtesaawel6018 Жыл бұрын
Wow Abe! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤! Allah nebsun ye mareaw!
@surafelketema-df3wr
@surafelketema-df3wr 11 ай бұрын
እናመሰግናለን ፉቅር
@getahun-fs2gm
@getahun-fs2gm Жыл бұрын
ፍቅር እንካን አደረሰክ
@ABSALLAH99
@ABSALLAH99 Жыл бұрын
ይነዝራል አቤ😍
@efremdejene1115
@efremdejene1115 Жыл бұрын
Best of the best. Fikir Yilikal
@amrot12
@amrot12 Жыл бұрын
አቦ ይመችህ
@etopeyamycn4228
@etopeyamycn4228 Жыл бұрын
Waw ymrall
@weditesfay4852
@weditesfay4852 Жыл бұрын
Well done
የኦሎምፒኩ ዓለም ታላቅ ታሪክ ከኢትዮጵያ ! The Marathon King! Fikir Yilkal Tribune Sport
22:03
Fikir Yilkal ፍቅር ይልቃል Tribune Sport
Рет қаралды 19 М.
Officer Rabbit is so bad. He made Luffy deaf. #funny #supersiblings #comedy
00:18
Funny superhero siblings
Рет қаралды 9 МЛН
ሚሪዮ ባሎቶሊ በነውጠኛነቱ የተጎዳ ኮከብ !!!በፍቅር ይልቃል
13:53
Fikir Yilkal ፍቅር ይልቃል Tribune Sport
Рет қаралды 98 М.
Sheger FM - Abebe Bikila  በተፈሪ ዓለሙ Teferi Alemu Tizita Ze Arada
27:57
"መንግስቱ ኃ/ማርያም 50 አመት ሞላቸው!!!
20:22