በ አብርሽ እና በሩታ ምክንያት በጣም ተጨንቀናል ሀይሚ የት ነሽ//😢😢😢

  Рет қаралды 38,782

Bini Grace ቢኒ ግሬስ

Ай бұрын

Пікірлер: 613
@yenemarGrace1
@yenemarGrace1 Ай бұрын
ሩታ ጊዜ ትልጋለች ከዛ በተረፈ ሩታና አብርሽን ማንም አይለያቸውም ፍቅር ያሸንፋል🥰👍
@ግሬስ-ፋሚሊ
@ግሬስ-ፋሚሊ Ай бұрын
የምን ግዜ ባሎነው
@Ismil-c8c
@Ismil-c8c Ай бұрын
እሷበፊት፣ጊዜእፈልጋለሁሲላት፣መቼእሺአለችዉ
@Burhan-hq4we
@Burhan-hq4we Ай бұрын
የየእንተስሙዲኒየሚባልክርስቲያንሠይጣንአለእንዴከየየትስይጣንየሠይጣንዘርአሳዳጊዉየበደለውስድዳደግዱሪየበገዘብተገዝቶነዉአዎጎዘብተገዝቶነዉምንያርግገንዘብሂወታቸዉአበላሽተብለዋልይሄባሌጌ😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
@Jamela-ql5eh
@Jamela-ql5eh Ай бұрын
በጣም ትንሺ ግዜ ትፈልጋለች ሩታየ ትረጋጋ አልፈልግም አላለቺውም እረፊት እፈልጋለሁ ነው ያለችው
@kalgizat527
@kalgizat527 Ай бұрын
​L
@EmmanuelAdibayor
@EmmanuelAdibayor Ай бұрын
አረ ስለ ሀይሚ ለፖሊስ አሳውቁ በሰላም ይሄ ሁሉ ቀን አጠፋም ፈጣሪ ይጠብቃት💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@lulyahani8158
@lulyahani8158 Ай бұрын
የኤርትራ ሊጅ ነይ ግን ሁሌ እከታተላቹ ኣለው ግን ኣሁን ከፍተኛል😢😢😢 እባካቹ ተኣረቑ😢 ለመጀመርታ ጊዜ ኮመንት እጽፋለው😢
@jemilaahmed1415
@jemilaahmed1415 Ай бұрын
ይታረቃሉ አብሽር🇪🇹❤🇪🇷
@ዮአዳንዩቱብ
@ዮአዳንዩቱብ Ай бұрын
የጋሽዬ ምርቃት ይርዳን😢😢😢❤❤❤❤
@MOMisMyLife-xe4sl
@MOMisMyLife-xe4sl Ай бұрын
ቢኒ ወንድም ጋሼ ይምጣ እና ያስታርቃቸው ግዜ ኣትፍጁ ክፍተት በተፈጠረ ቁጥር ነገሮች እየተባባሱ ነው እና ኣብርሽና ሩትየ ይታረቁ እና ሃይሚን ይመልስዋት ሃይምየ ነይ ተመለሺ ውዴ😥ሶ ያ ዳኒ ጣሳ ራስ ኣንድ ቀን በኣናቱ ይተከላል ይህ ጉቶ 🙄
@bizuayele1871
@bizuayele1871 Ай бұрын
ቢኒዬ የኔ ዉድ ወንድም ከጎኑ ስለቆማችሁ በጣም አመሠግናለሁ ግን ለአንድ አንድ አጨብጫቢና አለቅላቂ ወይም አስታራቂ የምትመሥሉ እባብ የስራችሁን ፈጣሪ ይስጣችሁ እንዲሁም ለአንድ አንድ ደጋፊዎች ልቦና ይስጣችሁ እነሱ ተለይተዉ የሚለዩ አየደለም ሞት ነዉ የሚለያቸዉ ሁሉም በፈጣሪ ፍቃድ እንጂ በሰዉ አይደለም ግን ትዝብት እያስተማራችሁን አለፍችሁ ሁሉም ያልፍል አብርሽ ወንድሜ እሩት እህትዋ ከዚህ የበለጠ ፈተና አልፍችሗል ይቺ ለናተ ቀላል ነች በጥሞና ጊዜ ዉሰዱና ፍቱት ተረጋጉ በመጀመሪያ ሁለታችሁምጋ ፍቅር ትስስር አለ የምትለያዩ አይደላችሁም እና ወደ በፊታችሁ ፍቅር ተመለሱልን እባካችሁ ስንቱ ተጎዳ በናተ ጥል ደግሞ በቅርብ ደስታችን ይመለሳል ሀይሚዬ የኔ ቅመም በመሸሽ በመጥፍት አይደለም ነገሮች የሚፈቱት አጠገባቸዉ ሁኒና ነገሮችን ፍቱ አንቺ የወንድሞችሽ ነገር ይከብድሻል ግን ባንቺ መጥፍት ስንቱ ተረበሸ ስንቱ ተጣሉ ሀይሚዬ የዉስጥሽን አንቺና ፈጣሪ ነዉ የሚረዳሽ እባክሽ ወደ ቤተሰብ ተመለሽ እባክሽ ሀይሚዬ የኔ የዎህ አንቺኮ የትንሽ ትልቅ ነሽ ምክርሽ ሳቅሽ ናፈቀን እባክሽ ተመለሽ❤❤
@felekugelaye6750
@felekugelaye6750 Ай бұрын
የኔ ጀግና እህት ዛሬ አልተቻልሽም ❤️❤️❤️ ጎበዝ ጠንክሪ ቢኒ ደግሞ ይህን ኮሜት በደንብ አብበው ምክንያቱም ከምንም በላይ የሁላችን ስሜት ይገልጣል
@WudeAmute
@WudeAmute Ай бұрын
ቡዚት የኔ እህት ጀግና ትችያለሽ መኪና ያለ ማር አይቀሰቀስም እንድህ አንችም ለእኛ ማር ናሸ የእኛ ባቶኝ ነበረ ምቆጨን የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ጎበዝ እጅሸ ይባረክ
@mdmaybe224
@mdmaybe224 Ай бұрын
ፒን አድርግልን ብዙየን ቢኒ❤❤
@ספרזאודה-נ3ד
@ספרזאודה-נ3ד Ай бұрын
አብርሽና ሩታ በጣም ሰው ሰለሚወዳቸው ደኒ በቅናት አበደ ራሱ ደሮ ረስ ነወ ህሌና የለውም ከጽዬ ጋር ተማክሮ ያረው ለሁሉም ፈጣሪ የቅርብ አምላክ ስለሆነ ውጤቱ ቅርብ ነው ሃሚዬ ተመለሽ የእኔ ቆንጆ ሰው አታስጨንቂ የጋሽ ልጆች ፍቅር ናቸው ጭነቅ አይችሉም🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mtw6597
@mtw6597 Ай бұрын
ቢኒ በጌታ ትልልቅ ሰወች ፈልገህ አስታርቃቸው ❤❤
@mamilove-di8tw
@mamilove-di8tw Ай бұрын
ቢኒዬ ሂድና አስታርቅልን በጌታ😭😭😭😭😭😭
@felekugelaye6750
@felekugelaye6750 Ай бұрын
ቢኒ ወንድሜ በማርያም ትልልቅ ስወችን ይዛችሁ አስታርቃቸው እኛም በጭንቀት ልንሞት ነው 😭😭😭😭😭😭😭
@አልሃምዱሊላያርብሙሥሊምያ
@አልሃምዱሊላያርብሙሥሊምያ Ай бұрын
@@felekugelaye6750 ይውሠድሽኖርሽምአጠቅሚ
@HelenSiyoum-e8b
@HelenSiyoum-e8b Ай бұрын
ሀይሚየ በእግዚአብሔር ተመለሽ በጣም ተጨንቀናል አብርሽና እሩታ ይበቃል ታረቁ
@SintayehuAtalay-g7x
@SintayehuAtalay-g7x Ай бұрын
ቢኒ ጋሽዬ ሩታን ና አብረሸ ያሰታረቅ በእናትህ ሂዉታቸዉ እንዳይጓዳ ሩታ እና አብረሽ አሰታረቋቸዉ
@sofiasofua-n9i
@sofiasofua-n9i Ай бұрын
መቸም አይለያዩም አብርሽና እሩት😢😢😢😢 ይታርቁልን ተጨንቀን ሞትን ቢኒ በናትህ አርጋጋቸው ይታርቁልን😢😢😢😢😢
@تنتنتنتا
@تنتنتنتا Ай бұрын
ኸረ ወድም አስታርቃቸዉ በናትህ😢😢😢😢😢😢😢 ጋሽየ ይዘህ ሂድና እር ብላችሁ አስታርቅ❤❤😢😢
@dasutomso6651
@dasutomso6651 Ай бұрын
ሀይሚ ሀይሚ ሀይሚ ሀይሚ ሀይሚ ሀይሚ ሀይሚ የት ነሺ እባክሺ በእግዚአብሔር ስም እኛ የመ ደም ቅመሞች ተጨነንቀን ተመለሺ ወድ ቤት ሀይሚ በነትሺ የለሹበትን አሰወን በጌታ ለእኛ አንቺ ቅመምነሺ እኮ ሀይሚሚሚሚ😢😢
@Zade-h7p
@Zade-h7p Ай бұрын
መነው እዳኔ የዚ ሰሞን ዩቱብሮች ነጋር ግራ ያጋባው ብቻ ለይክ😢😢😢😢😢😮😮😮
@AbivaGaghwh
@AbivaGaghwh Ай бұрын
ዋው የአብርሽ ደጋፊወች አኮራቹህኝ ❤❤
@2-nl9dw
@2-nl9dw Ай бұрын
ቢኒዬ በጣምምምም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ግሬስ-ሠ5ለ
@ግሬስ-ሠ5ለ Ай бұрын
ብንዬ ጎበዝ ❤A & R ይታረቁልን😢 ሩታዬ ተመለሽ ልጁንም እያሰደብሽው ነው የምር ኣበዛሽው በቃ ለኦደንስም እዘኑልን ስንት ሰው ነው የታመመው የማንም ቦዘኔ ኣረመኔ ሰው ቦታ ኣትስጪ።
@مكهالخالدي
@مكهالخالدي Ай бұрын
❤❤🎉😢ሀይሚስተገኘችደአብርሽናሩታመታረቅአለባችዉ
@Jamela-ql5eh
@Jamela-ql5eh Ай бұрын
ጋሺየ ይሂዲና ሩታን ይለምኑ ያስታርቁ
@Hወሎየዋ
@Hወሎየዋ Ай бұрын
ሀሚየ የኔ ቆንጆ ባለሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ እና ጎደኛ ተበይዎች እዚህ ሚድያላይ እየመጣችሁ ተምታወሩ ትልቅ ሰው ይዛችሁ አስታርቋቸው
@زمزم-خ1ر
@زمزم-خ1ر Ай бұрын
🥰🥰🥰🥰 በእውነት እኛም አዘነ በእውነት ሩጫና ውድ እኛ ልዩ ናቸው በእውነት በጣም ነው ያዘንኩ በእውነት ተመልካትም በጣም አዝኗል ጠላት እ ለጠላት መንገድ መክፈት ምንም አይደለም በእውነት ጥሩ አይደለም እኛ ዮሐንስ እኛ በጣም ነው የምንወዳቸው ሩታየም አብረሽ በእውነት ለኛ ልዩ ትምህርት
@ግሬስ-ፋሚሊ
@ግሬስ-ፋሚሊ Ай бұрын
ቢኒየ ባስቼኳይ አስታርቁ ዳኒ በጠበጠው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@sasaudi
@sasaudi Ай бұрын
ሀይሚ ብቻ ተጠልፋ እዳትሆን እድህ ትጭክንለች🥺🥺🥺
@aaasa3348
@aaasa3348 Ай бұрын
አረ አታስቂኝኝኝኝኝ😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@nigesttadesse4985
@nigesttadesse4985 Ай бұрын
ሃሚም ሆንሽ እኔ አብረሃም ሩታም ለእናት አባታችሁ አስቡ ወላጆቻችሁ እናንተን ሲያሳድጉ ስንት ነገር ሆነዋል ነገር ግን እነሱን በጭንቅት እየጎዳችሁ ናችሁ ። ሃይሚ ለእኛ ለሚድያ ቤተሰቦችሽ አታስቢ ለወላጆችሽ ብለሽ ካለሽበት ውጭ አንቺ ትልቅ ልጅ ነሽ ነገ የዮንቨሪስቲ ተማሪ ነሽ ይልቁኑ ወጥተሽ ሁሉንም አረጋጊ እግዝአብሔር አይወደውም ይሄን ያህክል ማስጨነቅ አንቺ ገና ወጣት ነሽ ባልሆነ በሆነው እራስሽን ማስጨነቅ ተገቢ አይመስለኝም ለማንኛውም ፈጣሪ ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ ሰላሙን ለሁላችንም ይስጠን❤❤❤❤🎉🎉🎉
@HayatHassan-d4d
@HayatHassan-d4d Ай бұрын
ሀይሚን አጡልን እናብሩሺም አሰታረቋቸው❤❤❤
@HanaBekele-rn4qf
@HanaBekele-rn4qf Ай бұрын
አብርሽ እና ሩታዬ መቸም አይለያችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 😢😢😢😢😢
@مدينهمحمدالامين
@مدينهمحمدالامين Ай бұрын
ሡበሀንአላህ አልሀምድሊላ ላኢላሀኢለላ አላሁአክበር
@FuT6-e8d
@FuT6-e8d Ай бұрын
አብርሽ እደትሚስቱንምርጭይላታል እሩታኮ በዞረችበት አበሳናት በራሷእምትተማመንሴትናት
@ጭርሲልአሎድ
@ጭርሲልአሎድ Ай бұрын
ሰላሙን ያውርድለቸው ተስማምተው የምናያቸው ያድርገን😢
@سلامهحبشي-ك3ب
@سلامهحبشي-ك3ب Ай бұрын
የናንተ ሰላም ናፍቀኝ😢😢😢😢😢😢😢 ሃይሚየ የንየ ውድ እባክሽ ተመለሽ😢😢😢😢
@madinaali1147
@madinaali1147 Ай бұрын
ሀይሚየ እባክሺ ናፍቀሺናል ሰላም መሆንሺን ንገሪን ትክክል ነህ ቢኒ
@MakkahMuhye
@MakkahMuhye Ай бұрын
ቢንየ በአላህ አስታርቆቸዉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እፍፍፍፍፍ
@hghghhhghhhgh
@hghghhhghhhgh Ай бұрын
ከቻላቹሁ በውስጥ ጭርሱ በዚህ እየመጣቹሁ የባስ አታሰጨንቁን😢😢😢😢
@yasewchu
@yasewchu Ай бұрын
እህ ምን ነካሽ ስራ እኮነው እንጅ ትልልቅ ሰው አተው ነው😂😂😂😢
@hghghhhghhhgh
@hghghhhghhhgh Ай бұрын
@@yasewchu እየመጡ በዚህ እኝኝይላሉ ጨነቀኝ ምንልሁን ብለሽ🙄😁🤔
@dubaidubai793
@dubaidubai793 Ай бұрын
ቢኒ እውነትክ ነው በቃ ድርማው ይብቅ እኘ ተመልካችን ክብር ይለችውም
@EKRAMFEREJA-p7o
@EKRAMFEREJA-p7o Ай бұрын
ቢኒ ጋሽዬ ይዘክ አዲሳባ ሂድና አስታርቁ 😢😢😢 😢😢
@samerwitwoldaregay4715
@samerwitwoldaregay4715 Ай бұрын
ቢኒ አሁን አንተ ምን ማድረግ ያአለብህ እሩታን የሆነ ቦታ ወስዳችሁ አዝናኖአት ለምሳሌ ,አዋሳ ብትሄድ እርግጥኚነኘ ተሰባስባችሁ ዉሰዱ ለጊዚዉ ነገሩ እንዲበርድ በማድረግ ሰላም ይመጣል😂😂
@haymanothayle2627
@haymanothayle2627 Ай бұрын
ሃይም ተጠልፋ እንዳይ ሆን 😢አሄ ሁሉ ቀን እንዴት 😭😭😭😭
@الياسالأمدي
@الياسالأمدي Ай бұрын
ጉድ😂😂😂😂😂😂
@jemilaahmed1415
@jemilaahmed1415 Ай бұрын
የባሠዉ መጣ😮
@الياسالأمدي
@الياسالأمدي Ай бұрын
@@haymanothayle2627 አጃኢብ ነው
@ZuzuMmm-gq9wl
@ZuzuMmm-gq9wl Ай бұрын
እኔ በግሌ አልጨነቀኝም ምናገባኝ ስንት እሚያስጨንቀኝ ነገር አለ መሰለህ እንኳን ለናተ ድራማ😂😂😂
@T8Gz-rq9st
@T8Gz-rq9st Ай бұрын
እውነት ከሆነ እግዚኣብሔር ያስተርቃቸው🙏ግን ድራማ ነው የሚመስል ምክንያቱ 2016 ተጫወቱብናል😅
@Zዜድ
@Zዜድ Ай бұрын
ታው ብታጅራወቺ ዳኒ አሚባል ሠይጣን እልክ አሥገብልን አቃጠለን እኮ አብርሺ ና ሩታዬ አሥታርቁልን ጥላት ደሥ አይበለው 😢 አብርሺ ናሩታ እባካቺሁ ያሁሉ መፃወት የከፈላቺሁበትን ፍቅር ገደል አትዱሉት ለዝህ ሠይጣን ለዳኒ ብላቺሁ
@R-tt7cn
@R-tt7cn Ай бұрын
@@Zዜድ አድሰዉጠፍለት የኝአካባቢ ቢሆኑ ከድእርምጃወዳአያራምዱትም ነበር🤨
@Zዜድ
@Zዜድ Ай бұрын
@@R-tt7cn ወላሂ ወሎየወቺ በሚሥታቸው እና ባገራቸው አይደራደሩም ወላሂ ተቃጠልኩ ኡፍፍፍፍፍፍ አብርሺ ቆፍጠን ብሎ ለምን እልክ አያሥገባውም
@drr8432
@drr8432 Ай бұрын
በትክክል ጠላትን ማሰፈር አለባችሁ A/R
@drr8432
@drr8432 Ай бұрын
እኛ በናተ ጠላትኮ ተቃጠልና ለምን ለዛ ባለጌ ልኩን አታስዙትም አብርሽና ሩታ ተዉ ለጠላት ቦታ አትስጡ
@R-tt7cn
@R-tt7cn Ай бұрын
@@Zዜድ በጣም ወሎላይ ማፊቀልድ እኳንቀለበትያረገላትን ገናያሰባትን ሲያዩበት🐅🐅
@Mary-c3j7x
@Mary-c3j7x Ай бұрын
በናታቹ አብርሽ ተዉት ምናረገ ይቅርታ ጠየቅ አደል አብርሽ አብርሽ አትበሉ ምንያርግ እሱ ያሳዝናል ይታርኩ በቃ እፍ 😭
@AngelEtp-c8o
@AngelEtp-c8o Ай бұрын
ቢኒ የኔወድም እባክህ ከአብረሀም ጎንሁን በጣም ከፍቶታል
@zelalemkeleta1185
@zelalemkeleta1185 Ай бұрын
ተባረክ አንተ መልካም ስው ነህ ለነሱም ልቦና ይስታቸው
@salamasalama3342
@salamasalama3342 Ай бұрын
ቢናም እውነት ነው ይታርቁ ❤😢
@HawaEshetu
@HawaEshetu Ай бұрын
ሀይሚ የኔማር የት ነሽ
@user-fj7mx1jz5l
@user-fj7mx1jz5l Ай бұрын
ሀይምዬዬዬዬዬዬ ነፍቀሽነልልልልል እበክሽ ተመለሽ ❤❤❤❤❤❤❤
@YoditMekete
@YoditMekete Ай бұрын
ሀይሚ እኮ ትንሺ ልርፍ ብላ ነበር።ቤትክሪስቲያን ይሆናል ያለችው ። ቢኒየ አትጨነቅ ። ግንቢኒ አንተን እንዴት ማግኘት ይቻላል ። በሚቀጥለው ቢድዮህ በኮሜንት መስጫው ላይ ፃፍልኝ ።
@eman-f9t
@eman-f9t Ай бұрын
እረ ቢኒ ተባብራችሁ ሠላም አውርዱ የሀይምየ ነገርም አሳስቦናል በናታችሁ ያለችበትን አሳውቁን 💔💔💔💔😭😭😭😭😭
@SmJefdah-mh3cv
@SmJefdah-mh3cv Ай бұрын
ወዴት ይፈለጋል
@jemilayimer5445
@jemilayimer5445 Ай бұрын
እረፈጣሪ በቃነገሩ ከበደ😥😥እሽ ሀይሚ የትናት ደከመኝ😢😢😢😢ቢኒ መላበል እባክህን እነሩታንም አስታርቃቸዉ
@SaadaSamad-t2h
@SaadaSamad-t2h Ай бұрын
አስታርቅልን ወድማችን
@GyxCuc
@GyxCuc Ай бұрын
ትክክል ❤❤❤❤❤
@hirutabebe5426
@hirutabebe5426 Ай бұрын
Rutaye konjo ❤❤❤ebakesh temelesh❤anchi eko asteway Nesh ❤meheret,yekerta madreg telekenet new tey yele?❤❤❤be Geta ❤❤❤ewedeshalehu Abresh degmo betam yafekreshal kalanchi endemayhonelet tawkyalesh ❤❤❤ Rutaye ❤❤❤
@ግሬስ-ፋሚሊ
@ግሬስ-ፋሚሊ Ай бұрын
ፀጌና ዳኒ ሚስጥር ወጣ በሩታና ባብርሸ ሴራ እየሰሩ ነው ለማለያየትዳኒ ከሩታ ፍቅር የለውም ለማለያየት ነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@الياسالأمدي
@الياسالأمدي Ай бұрын
ኧረ የሀይሚ ነገር ያሣሥባል ብቻ ባለችበት አላህ ይጠብቃት አብርሽና እሩታ ብዙ ቻሌንጅ አሣልፋችሁ መለያየት የለባቸው ደሞም አይለያዩም ግን በመሀል ቤተሠብ ተጨንቋል
@ShemimaKumel
@ShemimaKumel Ай бұрын
ሀይሚ እዴት ጨከነች በሰላም አይመስለኝም😢😢😢😢
@AminaYoussef-c1r
@AminaYoussef-c1r Ай бұрын
ሩታዬ ልብሽ ይራራ የኔ ስስት😢😢😢😢😢
@lidetytub
@lidetytub Ай бұрын
ቢኒ አይዞን ሁሉም መልካም ይሆናል ❤ አንዳኖድ ኮመንታተሮች ካልፈለጋችሁ አትዉት ክፍታፍ ሁላ 😤
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki Ай бұрын
ቢኒዬ እስኪ አብርሽን ምከረዉና ትዳሩን ከጠላቶቹ ያድን 😢😢😢ሁሉም ምቀኛና ጠላት ናቸዉ በዙሪያዉ ያሉት😢😢
@zeinab3029
@zeinab3029 Ай бұрын
ቢን ጋሽዬን ይዝህ አስታርዋቸው እሩታና አብርሽ
@FafiFafi-n8q
@FafiFafi-n8q Ай бұрын
ብንዬ ጋሽዬን ይዘህ ይህድ
@Soso-by8qk
@Soso-by8qk Ай бұрын
ገሽዬን ውሰድና ያስታርቃቸው እሩታ ትሸነፋለች አብርሽ በፀፀት ይመለሣል የሁለቱ ፀብ የብዙ ሠው ሂወት ተበላሽቷል አፍጥኑት
@LundkhwarLundkhwar-ye5bc
@LundkhwarLundkhwar-ye5bc Ай бұрын
ተክክክል
@KhadigaOthman
@KhadigaOthman Ай бұрын
ቢኒየ❤❤እረ እባካችሁ ጥላት አይደሣ በትልልቅ ሠወች እና በሀይማኖት አባቶች አሥታርቋቸው እባካችሁ
@SmyrahSgalh
@SmyrahSgalh Ай бұрын
አረአስታርቁልን ሩታየንእና አብርሽን😢😢😢😢😢
@MeseretWndosen
@MeseretWndosen Ай бұрын
😢😢እባክህ አስታርቆችው ዝም አትበሉ ተላያይተው ማየት አንፍልግም
@AAaaa-j1v
@AAaaa-j1v Ай бұрын
ብንየ ጋሽየ ይዘህ ህድ ግዜ አትውሰድ 👏 ሃይም ወደ ገዳማት ህዳ ነው ምትሆኖው እዛ ፈልጉዋ 👏
@FgFg-dg6ej
@FgFg-dg6ej Ай бұрын
ብኒ ብትልልቅ ሰዎች ኣስተኣርቃቹ ዳኒ ምባል እየፈከረ ነዉ በህጊ ይጠየቅ
@TGg-q5c
@TGg-q5c Ай бұрын
አረ ተመልካች በጣም ጨነቀን በፈጣር ስም ምን አይነት ነገር ነዉ ሁሉሙ ድብልቅል ያለ ነገር ነዉ
@EeEe-hg7cx
@EeEe-hg7cx Ай бұрын
ይታርቁው🎉
@meseretmesi5010
@meseretmesi5010 Ай бұрын
ቢኒ በውነት ነው እምልሕ ቤተሠብ ቢቆጣቸው ጥሩ ነው አብርሽን እና እሩታ❤❤❤❤
@የሩታየወዳጅነኝወሎየዋ
@የሩታየወዳጅነኝወሎየዋ Ай бұрын
😢😢😢😢😢ልባችን ደማ የሚያስታርቅ ጠፋ 😓
@hirutabebe5426
@hirutabebe5426 Ай бұрын
Binye Geta zemenehen hulu yebark ❤❤❤
@ሰዉነት
@ሰዉነት Ай бұрын
የእዉነት ዳኒ እርኩስ ነዉ ደስታቸዉን አደፈረሰዉ እኔ መቼም እሩታና አብርሽ ተለያይተዉ ማየት አልፈልግም😢😢😢
@FdfgggfCfddgg
@FdfgggfCfddgg Ай бұрын
ይታርቁልን 😢
@مكهالخالدي
@مكهالخالدي Ай бұрын
❤ሀይሚየአምጡልን
@Mmmmmmm-e3c
@Mmmmmmm-e3c Ай бұрын
ብትክክል 🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭
@SameraSamera-i3x
@SameraSamera-i3x Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔 ሚዲያው ሲያስጠላ ለካ በቡታጅራዎች ነበር የሚያምር ኧረ ሩታየ በአንችና በአብርሽ ምክንያት ብዙ ሰው ተረበሸ ኧረ የሰውም ጡር አለው ሀይሚየ የእኔ ውድ ወደት ነው የገባሽው ምን ዋጠሽ ግን በሰላምሽ ይሆን የጨከንሽው😭😭😭😭😭😭😭 ሀይሚየ እንደ ወንድምችሽ የምታያቸው ጓደኞችሽ ተለያዩ ነይ ሰብስቢያቸው😭😭😭😭😭😭 አላች አያምሩም አብርሽና ሩታየም ቃል ከባድ ነው ዞር ብላችሁ አስቡ እኛን ሞት ነው የሚለየን አላላችሁም ነበር ታዲያ ዛሬ ምን ነካችሁ ከዚህ የበለጠ ፈታናዎች አሳልፋችሁ የለም እዴ ያንን ሁላ መስዋት የከፈላችሁበትን ፍቅር እዴት በአንድ ተራ ሰው በር ከፍታችሁ እንለያይ ትላላችሁ ኧረ በናንተ መለያዬት አያምርም እንኳን በአካል የሚያቋችሁ እኛ በሚዲያ የምናቃችሁ ልባችን አዝኖባችኋል ያለፈውን እርሱትና ሰላም ፍጠሩ ከዛን ምቅኛና ሴጣን ይፈር ድብን ይቀል😥😥😥😥💔💔💔💔😭😭😭😭😭 ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ያማል እግዚአብሔር ሆይ ቡታችራ የገባውን ሴጣን ነቅለህ ባህር ገደል ጣልላቸው ያፍቅራችሁና ጓደኝነታችሁ ናፈቀኝ ቡታችራውች የሰው አይን በላችሁ😢😢😢😢😥😭😭😭😭😭
@አልሃምዱሊላያርብሙሥሊምያ
@አልሃምዱሊላያርብሙሥሊምያ Ай бұрын
@@SameraSamera-i3x በግ
@SameraSamera-i3x
@SameraSamera-i3x Ай бұрын
@@አልሃምዱሊላያርብሙሥሊምያ ምን ማለት ነው ስድብ እጅ ሌላ አታቁም አዎን በግ ነኝ በግ እኮ የዋህ ነው ይሄንን እወቂ
@አልሃምዱሊላያርብሙሥሊምያ
@አልሃምዱሊላያርብሙሥሊምያ Ай бұрын
@@SameraSamera-i3x 😅😅😅😅😅😅
@UuKk-fe5rz
@UuKk-fe5rz Ай бұрын
ትክክል
@berhmeth
@berhmeth Ай бұрын
እረመላፍጠሩ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ሀይሚዬ በሠላምነውእደዚህየጠፋቺው መላፍጠሩ አብርሽና እሩታ መቼም አይለያዩም😢😢😢😢😢
@ekrammuhammedhgyt3480
@ekrammuhammedhgyt3480 Ай бұрын
እኔ ግን የሀይሚ ነገር አሳስቦኛል ምናልባት ችግር ውስጥ ሁና ብትሆንስ ታግታ ወይም የሆነ ነገር ችግር ገጥሟት ይሆናል ብቻዋን ስትመለስ ጊዜው ከፍቷል አላህ ይጠብቃት
@rahma4484-g8f
@rahma4484-g8f Ай бұрын
ቢኒን የሚወድ👍
@ekramekram4625
@ekramekram4625 Ай бұрын
እረ ቢኒየ በጣም ነዉ ያዘኩት ሀይሚ የት ነሺ😢😢😢
@Makiya-r5zyoutube
@Makiya-r5zyoutube Ай бұрын
አላህ ያጣምራቻው🎉🎉🎉
@ጀሚላአሊ-ዠ8ጠ
@ጀሚላአሊ-ዠ8ጠ Ай бұрын
ኧር ኡ እኔ እራሱጨንቀ ቡሉኛን😢ይታርቆ እባካቸሁ
@ssxx4872
@ssxx4872 Ай бұрын
ቢኒ ጋሽዬ "ሽማግሌ "ይዞ ያስታርቃቹ ሁለቱ አብርሽና እሩታ ውስጣቼወ ተጎድቷል ይኸነ ዳኒ የሚባል ሰይጣን አላህ ያንሳላቸው
@አልሃምዱሊላያርብሙሥሊምያ
@አልሃምዱሊላያርብሙሥሊምያ Ай бұрын
@@ssxx4872 አችንምያሣሽድራማነውኮ አብርሽኮነው የሸጣትሚሥቱን
@mohmmedtube1412
@mohmmedtube1412 Ай бұрын
ለአብርሽ መልካም ወንድም ነክ ነገሩን በውስጥ ጨርሱ 💔
@ጋልትግራይየአብርሽአድናቅ
@ጋልትግራይየአብርሽአድናቅ Ай бұрын
አረ አሁንስ መቃጠሌ ነው አብርሽ ሩታ ተረጋግታቹህ ወደ እራሳቹህ ተመለሱ 😢😢😢❤❤❤❤❤
@سلامنقوس
@سلامنقوس Ай бұрын
ኣረ ኡኡኡኡኡኡ ሀይሚ የት ነሽ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@AlyaAlya-f3u
@AlyaAlya-f3u Ай бұрын
ጠላት ማሳፈርነው❤❤❤
@fatemaAaaa-cl9vf
@fatemaAaaa-cl9vf Ай бұрын
የምትታረቁበት ቀን ናፈቀኝ🤲 አረ ተጓደኟቻችሁጋ ተሠብሠቡና አስታርቁልኝ ቢኒ
@UserA03core-qd2qw
@UserA03core-qd2qw Ай бұрын
ብኑ አንተ እኮ መልከም ሰው ነክ ❤❤
@ሂዊቾ
@ሂዊቾ Ай бұрын
ሀይምዬ ነይ 😢😢😢😢
@HalimaMuhammad-f1w
@HalimaMuhammad-f1w Ай бұрын
ቢኒ በናትከ አብረሀምንና እሩታን አሰታረቃቸዉ
@lidethulluka6473
@lidethulluka6473 Ай бұрын
Tekekele nehe astarekachewe hulunem
@DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
@DdgDdgcdvfbfgr-jg7es Ай бұрын
አረ እየመጣ የሚያወራ ብዙ ነው ቁምነገር የሚያርግ ግን የለም ይብቃን ጋሽየ ይሂድልን😢😢
@promobile9759
@promobile9759 Ай бұрын
AR ግን ለምን💔💔💔💔😭😭😭😭😭😢😢😢 ባድሰው ይህ ሁሉ ጋጋታ ይሁሉ መበታተን ሲምሁናችኋል ዳኒተብየውን ማስወጣት
@meseretmesi5010
@meseretmesi5010 Ай бұрын
ቢኒ ጨነቃት እኳ❤❤❤❤
@የሀይሚምርኮኛ
@የሀይሚምርኮኛ Ай бұрын
ኡኡኡኡኧረ ሀይሚየ የትነሺሺሺሺተናፍቀሻል
@user-ds2ri9qd2
@user-ds2ri9qd2 Ай бұрын
እኛም አልገባን ቢኒየ❤😢