በብዙዎች የተወደደው ቁ7 የተወደደ ቀን ሙሉ አልበም። የዘማሪ ቀ አሸናፊ። Yetewedede ken Kesis Ashenafi

  Рет қаралды 478,478

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

Күн бұрын

Subscribe To My Channel Get More Great Tips
/ @agapezeortodox
ዝማሬዎቼን ከiTunes በማውረድ ልትሰሙ ትችላላችሁ።
itunes.apple.co...
itunes.apple.co...
My facebook page
/ medehaniyalem
/ ashenafi.gebremariam.5

Пікірлер: 389
@KibatuHaile-nq2pp
@KibatuHaile-nq2pp 3 ай бұрын
የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ቀሲስ እረጅም እድሜ ከአገልግሎት ጋር ይስጥልን።
@FhZg-nf1bu
@FhZg-nf1bu 21 күн бұрын
አባታችን ቃለህወትያሰማልን ውስጤተረብሾሳለ ትምርቶትንናዝማሬንበሰማሁጌዜረጋሁ 😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏
@BemniKiya
@BemniKiya 27 күн бұрын
መምህሬ አንተን ለመመረቅ ብቁ ባልሆንም አምላክ የታናናሽን ይሰማል እና እረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ 🥰🥰❤️🥰🥰🥰 ዝማሬህን ስሰማ ሰላም ይሰማኛል
@burtegirma757
@burtegirma757 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መላክትን ያሰማለን ጸጋውን ያብዞሎት እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይሰጥልን
@asfaw8603
@asfaw8603 3 ай бұрын
አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@winniea9803
@winniea9803 3 ай бұрын
ቀሲሰ አሸናፊ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፈጣሪ ከድሮ ጀምሬ ነው መዝሙሮትን እምወደው ነፍስን አሴት ያረግል ❤❤🎉
@Rgebray
@Rgebray 3 ай бұрын
ወላዲተ አምላክ ቅድስት✝️ ድንግል ማርያም ልህልቲቱ💖 እናታችን ርህሩህ አዛኚታ✝️ በህልሜ እንዲህ አለች እናቴ እኔም እወዳቹሁሃለው💖🙏 ህይወት ያየንብሽ ደስታችን✝️ አሜን✝️አሜን✝️አሜን🙏 እድለኞች ነን የተዋህዶ ✝️🙏ኦርቶዶክስ ልጅ መሆን ሙሉ ነን መጨረሻችን ይመርልን እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@elshuelshu-jq5xx
@elshuelshu-jq5xx 3 ай бұрын
የተወደደ ቀን በጣም የምወደው መዝሙር ቃል ህይወት ይሠማልኝ❤❤❤❤❤
@asninib9172
@asninib9172 2 жыл бұрын
ቸሩ መድሀኒአለም ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልክ🙏
@kaleabsamuel-s7o
@kaleabsamuel-s7o 3 ай бұрын
ፈጣሪ ረጅም እድሜ ላንተ ለቤተሰቦችህ ይስጥህ
@Tewahdo48
@Tewahdo48 Жыл бұрын
መምህር ምዝሙሮቺህ አጅግ ጥ ልቅ አና ኃይል ያላቸው በመሆናቸው ከመንፈስ አልፎ አጥንትን ያለመልማሉ አረጅም አድሜናጤና ይስጥልን ቃለ ሂዎት ያሰማልን
@Handle123-vm9ks
@Handle123-vm9ks 3 ай бұрын
Amen
@mebratweldekidan9651
@mebratweldekidan9651 Жыл бұрын
መምህራችን ረጅም እድመና ጠና ይስጥልን ፀጋው አብዝቶ ይስጥልን ትምህርታቹ ምዝምራቹ ልብዉስጥ ይምገባ ቃለ ሂወት ዝማረ መላክት ይሰማልን🙏
@MihiretMekibib
@MihiretMekibib Ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏
@edlwondale3079
@edlwondale3079 Жыл бұрын
አባቴ እኔ ምንምልል አቾልም ቃላት የጥረኛል እግዚብሔር የእድሜ ዘመንህን ይባርክልህ እኔን ወደራሴ እየመለስከኝነው እድሜ ዘመንህን ይባርክልኝ ቀሲስ አሸናፊ ከነቤተሰብህ ተባረክ ዝማሬ መላአክት ያሰማልን
@YalemBelay-bh6vn
@YalemBelay-bh6vn 9 ай бұрын
የኔ አፅናኝ መዝሙር ሲከፋኝ ሁል ጊዜ የምሰማው ይህን ነው በእውነት ቀሲስ አሸነፊ ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
@SofiaS-j9b
@SofiaS-j9b 3 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን❤❤❤
@tgsttgst5588
@tgsttgst5588 3 жыл бұрын
*አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹*
@እመቤትእሙ
@እመቤትእሙ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቄስስ ቢሰሙ የማይጠገብ ዝማሬዎቾት ፀጋው ያብዛሎት አባታችን
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 2 жыл бұрын
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏 በዓለም ማዕበል ስትመታ ቤቴ ፥ ፀሎትሽ ያግዘኝ አልኩኝ አመቤቴ 🙏🙏🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏
@ሽብሬሽብሬ-ጨ3ጘ
@ሽብሬሽብሬ-ጨ3ጘ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@ኢትዬጵያሀገሪ
@ኢትዬጵያሀገሪ 2 ай бұрын
ሁሌ እደአዲስ የሚሰማ ቀሲስ እናመሰግናለን
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናን ጌታ በመንግስቱ ያሰበን
@meherethabtemariam5608
@meherethabtemariam5608 6 ай бұрын
ይሕንን ።መዝሙር ስሠማው ይሕ አለም እላፊ እንደሆነ የማያልፈውን የእግዚአብሔር ቤት የሚያስኬድ መዝሙር ነው ቃል ሕይወት መምህራችን
@hzhshshdhshd
@hzhshshdhshd 3 ай бұрын
አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@fikrualemayehu6563
@fikrualemayehu6563 4 жыл бұрын
እንዴት አይነት ድንቅ የመዝሙር ስብስብ ነው ጌታ ምስክሬ ነው እንደዚህ ደስ ብሎኝ አያውቅም የድንግል ልጅ ይክበር አሜን ፣በመንፈስ የሚዘምር ዘማሪ ዘመነንህ ይባረክ
@WehemuBro
@WehemuBro 22 күн бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ቀሲስ 🥰
@NatiTube-c8n
@NatiTube-c8n 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን በቤቱ ያፅናህ እኔንም ይምረኝ ዘንድ በፀሎታችሁ አስቡኝ ስደተኛዋ ደካማዋ ወለተ ዮሐንስ ነኝ😭😭😭😭🤲
@konjokonjo8565
@konjokonjo8565 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህታችን እመቤት ታስብሽ ቅድስት ድንግል ማሪያም ምልጃ ከሁላችን ጋር ይሁን
@NatiTube-c8n
@NatiTube-c8n 4 жыл бұрын
@@konjokonjo8565 አሜን አሜን አሜን
@melatwoldeyohanes421
@melatwoldeyohanes421 4 жыл бұрын
የክርስቶስ ነኝ የድንግል ልጅ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ይፈውስሽ🙏🙏
@NatiTube-c8n
@NatiTube-c8n 4 жыл бұрын
@@melatwoldeyohanes421 አሜን አሜን አሜን
@nagatwalde7609
@nagatwalde7609 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ariyamfantahune4534
@ariyamfantahune4534 3 ай бұрын
መምህር አስሀናፊ ግሩም መዝሙረ ነው. እነ ኦርትሆዶስ አይደለሁም ግን መዝሙሩ ነፍስን የረሰርሳል። ተባረክ.
@dgdbf6423
@dgdbf6423 Жыл бұрын
መምህሬ ቀሲስ አሸናፊ መንፈስን የሚጠግን መዝሙሮችህ ህሊናን ያድሳሉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ያጎናፅፍክ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 4 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏
@Abebech.aTeferi
@Abebech.aTeferi 3 ай бұрын
Zemenk yebarek❤❤
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
አባታችን ቀሲስ አሸናፊ ገብረ ማርያም ዝማሬ መለሀክት ያሰማልን ነፋስን የሚያለመልም ዝማሬነዉ እግዚአብሔር አምላክ የሀገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤👏🏻👏🏻👏🏻
@21barkot
@21barkot 4 жыл бұрын
የኔን ህይወት ማሰለኝ ። ዘማሬ መላእክት የሰማልኝ መምህራችን
@himahima2935
@himahima2935 3 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገንንንንንንንንንን ይህንን አይነት አንደበት ለጠፈረ
@martaetopian6896
@martaetopian6896 4 ай бұрын
ዝማሬ መላህክት ያሰማልን በእውነት ቀሲስ መምህራችን መዝሙሮቶች አይጠገብ ትህምህርቶት የለት ምግባችን ነው እንዲህ ፀጋውን አብዝቶ አተረፍርፎ የሰጦት የድንግል ማርያም ልጅ መድአኒአለም ይክበር ይመስገን 🙏🙏 ምን እንክፈለው ምን አቅም አለን ተመስገን ብቻ ይክበር ይመስገንልን 🙏🙏 ተመስገን ተመስገን ተመስገንልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Elsabet-l7w
@Elsabet-l7w 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@werkemelese4557
@werkemelese4557 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Ame n Amen Amen Amen
@YezinaMulu
@YezinaMulu 10 ай бұрын
የተወደደ ቀን በጣም የምወደው መዝሙር ቃል ህይወት ይሠማልኝ
@tsiyonzarehun4089
@tsiyonzarehun4089 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@sabahaddis295
@sabahaddis295 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰሜልን 🙏🙏🙏
@Martha..234
@Martha..234 3 ай бұрын
Kesis your songs always feed my soul❤. Zemari melakti ysemalen....
@Martha..234
@Martha..234 3 ай бұрын
On my way to work listening to your mezmures, stopped on the way to get coffee and writing a comment..❤❤
@mahiratasifao2831
@mahiratasifao2831 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ማልእክትን ያሰማልን በእዉነት እግዚአብሔር በቤቱ ያፂናህ ለእኔማ ቃላት የለኝም ከድሮ ጀምሮ በጣም ነው የምወደው መዝሙሮችህን🙏🙏🙏
@genetgezaheng6942
@genetgezaheng6942 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@halimam0hamede991
@halimam0hamede991 4 жыл бұрын
መምህር ከውስጤ የነበረውን በሽታ (የጨለመ)ቀን በትምህርት ስለዳንኩኝ ለቀሪው እድሜዬ የተመረቀ የተባረከ እንድሆን ፀሎት አድርግልኝ ወለተማርያም ነኘ
@ይደነቁየድንግልማርያምልጅ
@ይደነቁየድንግልማርያምልጅ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@asniduguma6018
@asniduguma6018 3 жыл бұрын
Zmare Mlaekt Yasemaln
@asniduguma6018
@asniduguma6018 3 жыл бұрын
Zmare Mlaekt Yasemaln
@judigebrehiwot3612
@judigebrehiwot3612 3 жыл бұрын
ዘመንህ ይብዛልህ አበቴ ከነቤተሰቦችህ ያንተ ትምህርት ሳልሰማ ከዋልኩ ልክ ሃጥያት የምሆነኝ ያህል ነው የሚሰማኝ ኑረርኝ
@AhmadCell-ud8tc
@AhmadCell-ud8tc Ай бұрын
አሚንደስየሚልመዝሙርተባረክልን
@Alem844
@Alem844 Ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@SlamTesfaye
@SlamTesfaye Жыл бұрын
ኑርልኝ አንተ የተባረክህ ሰው 💚💛❤🙏
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🥰🙏🙏🙏🕊🕊🕊🌾🌾🌾🌾🌿🌿🌿🌿
@abge5258
@abge5258 4 жыл бұрын
መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና እና የእግዚአብሔር ፀጋ ከነቤተሰብህ አብዝቶ ያድልህ
@MartaMokonon-ob6mi
@MartaMokonon-ob6mi 6 ай бұрын
ababi yenten brogram new betam newmezmurken yemwodew marta nege yeduro seratgachhu
@yemanesolomon5286
@yemanesolomon5286 3 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@elenzere8nv253
@elenzere8nv253 3 жыл бұрын
Amennnñ amen amen🙏 🙏 ellllllllllllllll des blogal tebarek
@mobetthyobee6247
@mobetthyobee6247 Жыл бұрын
ቃለወትያሠማልንመንግስተሰማያትያውርስልን❤❤
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 2 жыл бұрын
✝️አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን🙏 ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን🙏🙏🙏
@makhigawulana4509
@makhigawulana4509 2 жыл бұрын
እልልልልል አሜን ዝማሬ መልዕክት ያሰማልንንንንን
@edlwondale3079
@edlwondale3079 Жыл бұрын
እኔ አሁነው ይህን መዝሙርና ስብከት የሰማሁት ቃላት የጥረኛል ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ላስተማረን ለመከረን እድሜና ጤና ይሰጥልን❤❤❤
@habtemayenew7040
@habtemayenew7040 9 ай бұрын
🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏በድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋዉን ያብዛልን መምህራችን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@familybannas8809
@familybannas8809 Жыл бұрын
ዝማሬ ፡ መላእክትን ፡ ያሰማልን።
@getachewghirmay9882
@getachewghirmay9882 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያርዝምልን አብዝቶ ይባርክልን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹህ አሜን አሜን አሜን
@lumilumi2169
@lumilumi2169 28 күн бұрын
Amen amen amen amen amen amen
@JoneBoy-ro4si
@JoneBoy-ro4si 3 ай бұрын
አጥንትን ሚያለመልም መዝሙሮች ናቸው መንግስተ ሰማያት በገባህ ጊዜ ይዘመርልህ
@GezashignEndale
@GezashignEndale 4 ай бұрын
አባታችን ዘመኖ ይባረክ
@yo-vg7nx
@yo-vg7nx 2 жыл бұрын
እውነት ዘመንክ ይባክ ማስታውል ከግዛብአር ነው🙏🙏🙏💕
@Rgebray
@Rgebray 4 ай бұрын
አዎ አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏አሜን ውድ ወንድሜ አሸናፊ እግዚአብሔር ይባርክህ እመብርሃን እናታችን ከክፉ ሁሉ ትሸፍንህ ትባርክህ ዝማሬ ✝️🙏መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዋጋህን በቀለመወርቁ✝️ ይመዝግበው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ነፍስን የሚመግብ 💖✝️🙏የሚጣፍጥ የማይጠገብ መዝሙር ✝️ አሜን✝️🙏አምን✝️🙏አምን✝️🙏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@jhonmeatisy7346
@jhonmeatisy7346 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን። ቀሲስ አሼናፊ ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን ሙሉጤና ናዕረጅም ዕድሜ ይስጥልን ። አገልግሎትዎን አብዝቶ ይባርክልን እግዚአብሔር አሜን። ❤️🌹🙏⛪️
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 2 жыл бұрын
"እወድሻለሁ እወድሻለሁ ድንግል እወድሻለሁ እወድሻለሁ ድንግል፣ በመንፈስ ነው እንጂ አይደል በፊደል እወድሻለሁ እወድሻለሁ ድንግል❤❤❤😭🙏🙏🙏
@hananhadi6576
@hananhadi6576 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል
@Anchenaena1213
@Anchenaena1213 Жыл бұрын
ግሩም ❤❤❤
@kasuamara6794
@kasuamara6794 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዉድ መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ ሰለ ማይነገር ሰጦታዉ እግዚአብሄር ይመሰገን
@አቤኔዘርአቤኔዘርበላይ
@አቤኔዘርአቤኔዘርበላይ 4 жыл бұрын
Amen amen amen ዝማሬ መላክት የሰማል እርጅ እዴ የስጥል
@ኢትዮጵያለዘላለምኑርልኝእ
@ኢትዮጵያለዘላለምኑርልኝእ 3 жыл бұрын
መምህራችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ🙏🙏🙏አንሽኝ እመቤት😭😭😭💔💔
@hassansomaily466
@hassansomaily466 3 жыл бұрын
ቅፍርንወእግዝብሄር ቃለሄወትየሰማልን በሰድትብሃደበግዞይርዳኝጌት
@sarairga1195
@sarairga1195 Жыл бұрын
Amen amen amen zemare melaeket yasemalen memhire mezemurochehe Adam Eche aletegebachewume🙏🙏🙏🙏🙏edemena tena temegnhulehe🙏🙏🙏🙏
@monamona7139
@monamona7139 4 ай бұрын
አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን
@tatiaderaw7340
@tatiaderaw7340 4 ай бұрын
ቀሲስ አሸናፊ መዝሙሮችህ ተሰምተው አይጠገቡም ነፍን ያለመልማሉ እግዚአብሔር እድሜ አና ጤና ይስጥህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ።
@Abebech.aTeferi
@Abebech.aTeferi 3 ай бұрын
Ewent nw bexam
@fdr9598
@fdr9598 2 жыл бұрын
ዝማሬ መእልክት ያሰማልን ወድማችን👏👏👏
@lidiyanegash5297
@lidiyanegash5297 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@saltwatish1067
@saltwatish1067 4 жыл бұрын
ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@abbyabby5139
@abbyabby5139 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Zemare Malkt Yasaman 👏👏👏💞💕💖💙💚💗💔💛💜💞
@adiroltek
@adiroltek 3 ай бұрын
gerum zemare. zemare melaekt yasemalen kesis.
@demisachewfeleke1201
@demisachewfeleke1201 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen lul egzabher ymesgen yenatu yekdst dngl mariyam mlgawa Ayleyen
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 3 жыл бұрын
Memehirachen egzyabher edme yesetelen amen🙏
@edenabrham6288
@edenabrham6288 3 жыл бұрын
Amen amen amen Amen zemare melaket yasemalen
@sifelghabesha8572
@sifelghabesha8572 4 жыл бұрын
አባታችን ስብከትወን ዝማሬወችን ብሠማቸው ብሰማቸው ልቤን በደስታ ይሞላሉ ግን እዴት ስልኬ ላይ ሁሉን መዝሞሮችን ሴቭ ባደረግሁ አለምን የሚያስረሳ ልሳን የዝማሬ ተሰጥወ አለወት
@emebettamrat5712
@emebettamrat5712 3 жыл бұрын
Pp
@selamseli8395
@selamseli8395 3 жыл бұрын
Sebaki new ende ee orthdox zemari adel ende ?
@jamelajamela6516
@jamelajamela6516 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላአክትን ያሠማልን ውድ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏❤
@yoseftechnologysolution5993
@yoseftechnologysolution5993 3 ай бұрын
My dear min endmel alewkm tebalerk. Zemenh yebark. Zemare melaket yasemalen. Tebarek. Tkx. Love and respect.
@shibredeneke8923
@shibredeneke8923 3 жыл бұрын
የመላእክትን ያሰማልን !!!እድሜ እና ጤና ይስጥልን!!
@EdenLeulseged-od6ix
@EdenLeulseged-od6ix 4 ай бұрын
Zemare melaeketen yasemalen 🙏🙏🙏
@rahelgh5427
@rahelgh5427 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen zmara melakt yasemaln Abatachin ❤❤❤💯
@tigistgetanhe2908
@tigistgetanhe2908 3 жыл бұрын
amen
@lumilumi2169
@lumilumi2169 4 ай бұрын
Amen amen amen
@tisgayassfa3273
@tisgayassfa3273 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሆትን ይባርክልሆት እግዚአብሔር
@LilitnamuluGibireselasie
@LilitnamuluGibireselasie Жыл бұрын
Amilakie hoy yetewedede amet ena ken sitien abatie🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤dink betam des emil mezimur new zimarie melakiten yasimalign zimarie milakiten yasemalign.🙏🙏🙏🙏👏👏👏
@AaaBbb-ep9ks
@AaaBbb-ep9ks 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@bethm2251
@bethm2251 3 жыл бұрын
Libin yemiberebir zimare, Medhanialem abate kiberilign, kesis Ashenafi Medhanialem zemenotin yibark
@fikrutenaw4511
@fikrutenaw4511 Жыл бұрын
yetweded amet ... dink nw kessisye , zimare melaikt yasemalin
@MohamedMohamed-yi5gj
@MohamedMohamed-yi5gj 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን😍😍😍
@Sara298-ci7mr
@Sara298-ci7mr 4 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን፡እልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@የሚስጥርነፀብራቅ
@የሚስጥርነፀብራቅ 4 жыл бұрын
💚💛❤️ አሜን። ♦ አሜን ♦♦♦ አሜን። ♦ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እልልልልልል
@yeshifetariyemesegen8626
@yeshifetariyemesegen8626 4 жыл бұрын
zemar melkam yasemale amen amen amen amen ElElElElElElElEl ElElElEl ElElElEl ElElElElElElElElElElElEl 💖❤❤💚👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💚💚💙💙❤❤❤❤❤❤❤💚💛👏👏👏👏
@cristinayemichael12
@cristinayemichael12 4 ай бұрын
እኔም አንድ ቀን ወደ አባቴ መቅደስ ተመልሽ ይህን መዝሙር እዘምር ይሆናል😢😢⛪😇🙏
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
የዘማሪ ቀ. አሸናፊ ገ/ማርያም የተወደዱ ዝማሬዎች ኮሌክሽን
49:40
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 864 М.
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 8 МЛН
የሚያረሰርሱ የዘማሪ ቀ አሸናፊ ኮሌክሽን በአዲስ የተሰራ ሙሉ። Kesis Ashenafi Col.
1:01:35
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 1,4 МЛН
አዲሱ ቁ 9 የቀሲስ አሸናፊ ገ/ማርያም ሙሉ አልበም Kesis Ashenafi new album #9 2015
1:20:21
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 570 М.
የዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ ገ/ማርያም ንስሃ ቁ አንድ። በማለዳ የሚሰሙ። Kesis Ashenafi mezmur
1:07:01
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 64 М.
ሽልማቴ ነህ|| shelemate neh|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu Workeye|| #tibebuworkeye #worship #pcgic
37:37