በባለስልጣኑ ላይ የተፈፀመው ድንገተኛ ጥቃት!ወልቃይት.! ጎንደር ዙሪያ.! ጅጋ.! ጠለምት.!9 July 2024

  Рет қаралды 34,168

Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2

Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2

16 күн бұрын

በባለስልጣኑ ላይ የተፈፀመው ድንገተኛ ጥቃት!/ወልቃይት.! ጎንደር ዙሪያ.! ጅጋ.! ጠለምት.!/ልዩ ልዩ የኢትዮ ኒውስ መረጃዎች!
Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2@ethionewschannel2
tikomazena@gmail.com

Пікірлер: 238
@msaksa-ej2vu
@msaksa-ej2vu 15 күн бұрын
የአማራ ልጆች ሁላችሁም ሸር እናድርግ ኢትዮ ኒውስ ነው እውነተኛ ሚዲያ ለአማራውም የሚጠቅመንን ነገር የሚነግረን ሰብስክራይብ እያደረግን እናሳድገው በሌ እናመሰግናለን በርታልን ወንድማችን
@user-dk6yq3zp2y
@user-dk6yq3zp2y 14 күн бұрын
ትክክል የኛ ልጆች የሰዉ ሚድያ ነዉ እሚያሳድጉት እደዚህ እንደወንድማች ያለ ለህዝባችን ሌት ከቀን እሚደክም ወንድማችንን እንደት ማበረታታት ያቅተናል ወገን ከኛ እሚጠበቀዉ ስብስክራብ ማድረግ ብቻ ነዉ❤❤❤❤
@user-dk6yq3zp2y
@user-dk6yq3zp2y 14 күн бұрын
በርታ ወንድማችን በማንነታቸዉ ለሚገደሉት ንፁሀን ወገኖቻችን ፈጣሪ ይድረስላቸዉ አይ ያልታደለ ህዝብ😢😢😢😢😢😢😢
@lemlemhailu17
@lemlemhailu17 14 күн бұрын
የብርሃን ጅላ ወታደር የአማራን ክልል ለቀህ ውጣ ወርቃይትን ጠብቅልን ወልቃይት አማራነው ድሉን ሊያከብር ነው አማራ ይህልውና አደጋ ላይ ነው የተዘበራረቀ ነገር ነው
@toyba3234
@toyba3234 15 күн бұрын
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ 💪💪💪
@timharmon10
@timharmon10 14 күн бұрын
ከ ፋኖው ተፃራሪ የሚቆም ሀይል ሁሉ ይመታል!! ድል ለ ፋኖ
@wendiye1429
@wendiye1429 15 күн бұрын
ድል ለፋኖ
@GenetYimer-th7zn
@GenetYimer-th7zn 15 күн бұрын
እውነተኛ የህዝብ ድምፅ በርታ
@Endalamawu
@Endalamawu 15 күн бұрын
ጌታ ሆይ አቤቱ የሆነብንን አስብ የትቢተኞችን የከሃዲዎችን የዉሸታሞችን የዘረኞችን ክንድ ስበር ኢትዮጰያንና ባንዲራወዋን የሚጠሉ የሰይጣን ተላላኪዎች አጥፋልን በሆዳችሁ የተገዛችሁ ያማራ ባንዳዎች ልብ ይስጣችሁ ሰልፍ የፋኖወች ሃይል የእግዚያብሄር ነዉ፡እግዚያብሄር ተዋጊነዉ ስሙም እግዚያብሄር ነዉ አሜን
@argawhussien4866
@argawhussien4866 14 күн бұрын
ወይ ወገኔ በየሜዳው እንደ ታዳኝ እንስሳ በየቦታው ወድቆ መቅረቱ በጣም ያሳዝናል! ከገዳዮቻችን በላይ ግን አስገዳያችን ብአዴን የዘላለም የአማራ ህዝብ ጠላት ሆኖ ይኖራል:: ፋኖነት ብቸኛው የመዳኛ መንገዳችን ነው!🍏🍊🍎
@user-zh9xz3jf8o
@user-zh9xz3jf8o 15 күн бұрын
ድል ለፋኖ!!
@zebenaygruendling8224
@zebenaygruendling8224 15 күн бұрын
በርታ አይዞህ ድል ለፋኖ 💚💛❤️🙏
@ZerihunDagen-mh7cd
@ZerihunDagen-mh7cd 14 күн бұрын
ፍኖ ይችላል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-rz9rm3ly8j
@user-rz9rm3ly8j 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ የአማራ ደም መቼ ነው ማብቂያው እግዚኦ መኃረነ ክርስቶስ፫😢😢😢😢
@user-ve7xq1pf4p
@user-ve7xq1pf4p 15 күн бұрын
አንተ(ች) ስትንቀሳቃሽ ነው የአማራ እልቂት የሚቆመው።
@muhammedhassen6133
@muhammedhassen6133 15 күн бұрын
በርታ በሌ ድል ለፋኖ
@Fano2129
@Fano2129 14 күн бұрын
በቲክቶክ፣በኤክስና በዩቲዩብ በአማራ ሞትና ሰቃይ ላይ የግልና የቡድን የኢኮኖሚና የፓለቲካ ፍላጎታቸው ለማሳካት የሚሰሩ ከፋፋዮችና ሴረኞች ብዙ ተከታይ ሲኖራቸው እንደዚህ በገለልተኝነትና በእውነተኛ መረጃ ላይ ተመስርተው ለፍትህ፣ለነፃነት፣ለዴሞክራሲና ለእኩልነት የሚሰሩ እንደ ኢትዮ ኒውስ አይነት ቻናሎችን አለመደገፍ ንፉግነት ነው። በርታ ወንድም በለጠ። የግፍ አንደበት ድምፆችህ አይታጠፉ።
@user-ti5um4vg6q
@user-ti5um4vg6q 15 күн бұрын
ድልለአማራፍኖ ሌላአማራጭየለንም
@dagimbimerew4469
@dagimbimerew4469 15 күн бұрын
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው። እርግጥ ነው አማራ ጀግኖችን ማክበር ያውቅበታል። Amhara is A king maker. ለህዝባቸው ሲሉ መስዋትነትን የከፈሉ ጀግኖችን ማስታዋሻ መስራት ግድ ይላል። ትግል ይቀጥላል።
@samuelg8907
@samuelg8907 14 күн бұрын
Thank you my brother ❤
@user-vk8bg4su5n
@user-vk8bg4su5n 15 күн бұрын
ድል ለፋኖ❤❤
@kabthiwagaye8344
@kabthiwagaye8344 15 күн бұрын
Thanks!
@user-tl4ck1gz3j
@user-tl4ck1gz3j 15 күн бұрын
በለጠ ወድሜ በርታ እውነተኛና ታማኝ መረጃነው ምታቀርብልን በተለይ ወሎ መቅደላላይ በሀይማኖት ጉዳይ ጥንቃቄ መደረግ አለበት በደንብ ሥሩበት በዚህ ጉዳይ
@enanu7590
@enanu7590 15 күн бұрын
በርታ ወንድምአለም አለን እውነተኛ መረጃ ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን
@user-kl8hc4vv6r
@user-kl8hc4vv6r 15 күн бұрын
በርታ ወንድማችን ድል ለአማራው
@user-tu9fz5kq4e
@user-tu9fz5kq4e 15 күн бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤❤
@abiavi43
@abiavi43 14 күн бұрын
የህዋት ታጣቂይ ናቸው በተፈናቃይ ስም የሚገቡ
@melakumulu4637
@melakumulu4637 15 күн бұрын
በርታ
@toyba3234
@toyba3234 15 күн бұрын
ያረቢ ያአማራ ስቃይ መቸ ነው የሚያበቃው 😢😢😢
@እህተሚካኤል
@እህተሚካኤል 15 күн бұрын
እግዚአብሔርይመሥገንእኳንም ገፍን ዝም አለ እግዚአብሔር ግን አለውነገር ቀሥታቸውወደልባቸውይዞራል ጠብቁ እደት ጠቅጠልደሚረግፍ ይሔ ተመሥገነው የምንልበግዜይመጣል ደም ባያለቅሣሉ የሚደርሥላቸውኳአይኖርም
@Getasewmekonnen
@Getasewmekonnen 15 күн бұрын
We must like & share
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 15 күн бұрын
ድል ለአማራው ፋኖ 💚💛❤️
@yibeltalfekeke
@yibeltalfekeke 15 күн бұрын
ዛሬስ Tiktok ግሪሳ አማራውያን በመላው ኢትዮጵያ አማራው በአዲስ መልኩ በገፍ እንደዚህ ሲገደል ምን ትማሩ ይሆን ?
@habtamu1221
@habtamu1221 15 күн бұрын
እያንዳንዱ የኦሮሙማ ፕሮጀክት አካል የሆነ ገዳይ ቡድን በጠቅላላ፣ ለአፈሰሳት የአማራውያን ደም የእጁን ያገኛል የጊዜ ጉዳይ ነው❗❗❗ ድል ለጀግናው አማራ ልጅ ፋኖ💚💛❤💪💪💪💪
@addis-bh9ry
@addis-bh9ry 15 күн бұрын
ayikerem
@user-bq7yx8wh2l
@user-bq7yx8wh2l 15 күн бұрын
እግዚኦ ወገኔ😢😢😢😢
@MulugetaMule-b8i
@MulugetaMule-b8i 15 күн бұрын
በሌ ሁሌም ተከታታይህ ነኝ በዚሁ በርትተህ ቀጥል። በተረፈ የተመልካቹ እና ላይክ አድራጊው ቁጥር መስተካከል አለበት።እያንዳንዱ ሰውላ ይከክ ማድረግ አለበት።
@user-cc9oy9nr7m
@user-cc9oy9nr7m 15 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤️
@nolawitmisikir9074
@nolawitmisikir9074 15 күн бұрын
በሌ ለታማኝ እና ለሁሉን አቀፍ ግዛቶቻችን ሚዛናዊ መረጃዎችህ እናመሰግናለን 🙏🏽 በርታ
@toyba3234
@toyba3234 15 күн бұрын
ፋኖ ይችላል
@maqdasmokonin810
@maqdasmokonin810 15 күн бұрын
❤አማራ ዋጋ እየከፈለ ሌላው ይማራል ይሰራል ለምን ዋጋ የምንከፍል አረያውይ ለማን እንጩህ
@grsveskindergedu-ek6hc
@grsveskindergedu-ek6hc 14 күн бұрын
Tigray is independent country soon
@user-vk8bg4su5n
@user-vk8bg4su5n 15 күн бұрын
ሰላሳ አመት ሲገልክ የኖረ ተመስገን ትላለህ😢
@asamnkokeb7624
@asamnkokeb7624 15 күн бұрын
ደስ የሚለው በጦርነቱ ሁሉ አንድም የሚሞት ቀርቶ የሚቆስል እንኳን ፋኖ አለመኖሩ ነው 😉😀😀
@ADWA1888Amhara
@ADWA1888Amhara 15 күн бұрын
ጠንካራውን ፋኖ ማጠናከር
@user-vk8bg4su5n
@user-vk8bg4su5n 15 күн бұрын
ወልቃይቶቾ በደመቀ ዲስኩር እዳትበሉ ወደ ጫካ ግቡ ከበደ ይጨፈጭፈዋችዋል በኋላ መዉጫ የላችዉም የወሊዱ መከላከያ ከወያኔ ጋራ ያጠቃችዋል ንቁ ታገሉ ወጡ ወደጫካ
@grsveskindergedu-ek6hc
@grsveskindergedu-ek6hc 14 күн бұрын
Victory to fano 2016 burial of oromuma
@grsveskindergedu-ek6hc
@grsveskindergedu-ek6hc 14 күн бұрын
While oromuma cities getting prosperous amhara cities turn in to rubles thank u Oromuma geday zeregna
@werkemelese7492
@werkemelese7492 15 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ
@ADDTZZ
@ADDTZZ 15 күн бұрын
Btam arif mereja nw💪💪💪💪💪💪
@geleta1610
@geleta1610 15 күн бұрын
ከጦርነት ለመውጣት ቁርጠኛ ፖለቲካዊ ውሳኔ ያስፈልጋል።😢
@ZemenuBeyna
@ZemenuBeyna 15 күн бұрын
ያሣዝናል!! TpLF ማሠቢያ ጭንቅላት የሌለው አውሬ ነው። መንግስትና የመከላከያ ሠራዊት ግን የሚሠሩት ስራ ግን በታሪክ ተጠያቂነት አይተርፋም።
@user-bs6ui1qw2v
@user-bs6ui1qw2v 15 күн бұрын
አማራ መችም የማይነቃ ህዝብ
@kioskladen
@kioskladen 15 күн бұрын
Adma Bitena and Mlisha, why are still serving CORN ARTIST AND MISLEADER PP. come back and join to Hero Fano
@seifukebede9824
@seifukebede9824 15 күн бұрын
በጠለምት ለማስገደል የተያዙት የትግሬ ወራሪዎች መሸኜት መገደል አለባቸው🙏🙏🙏🙏💪💪👍👍💪❤
@MkMk-qf1oh
@MkMk-qf1oh 15 күн бұрын
ቅን ግን አማሀራ መሆን ሀጢያት ነው እንዴ????????😢😢😢😢😢😢
@hanawsemayat6051
@hanawsemayat6051 15 күн бұрын
ኦሮሞ በዝምታም በተግባርም አስገራሚ ታሪክ እየጻፈ ነው በይቅርታና አብሮ በመኖር ተሸፍኖ የነበረ የጭካኔ ታሪክ በሰለጠነው ዘመን ዳግም እየተፈጸመ እንደሆነ ማን ያምናል? ሰው ሆኖ ሰብዕናን ማጣት ስልጣኔም አብሮ መኖርም መዋለድም የማይሽረው ጭካኔ እየታዘብን ነው
@user-si8mw7hk4o
@user-si8mw7hk4o 14 күн бұрын
የሚረዱበት አእምሮ አላቸው እንዴ አንድ ጊዜ ለሆዳቸው ያደሩ አይደሉ
@samuelg8907
@samuelg8907 14 күн бұрын
Dell le ahmara fano ❤
@tootshreef1064
@tootshreef1064 15 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ💚💚💛💛❤❤
@yebeltalFerede
@yebeltalFerede 15 күн бұрын
ምርጫችን በለጠ ካሳ ብቻ አማራጭም የለውም ከእሱ ዉጭ!!!
@abrahamwodajnew
@abrahamwodajnew 15 күн бұрын
Bele ❤
@user-vk8bg4su5n
@user-vk8bg4su5n 15 күн бұрын
❤❤በርታ ህዝቡም ንቃት የለም ጌታ ማስተዋል ይሙላባቸዉ😢
@abebedemsew9558
@abebedemsew9558 15 күн бұрын
❤❤❤❤
@werkemelese7492
@werkemelese7492 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SabitaAli
@SabitaAli 15 күн бұрын
ምርጫችን በለጠ ካሣ
@AdamAdam-zj5er
@AdamAdam-zj5er 14 күн бұрын
❤❤❤
@jegnawnebro9116
@jegnawnebro9116 14 күн бұрын
እባክህ ፕሊስ እነተመስገን አትበል ዝምብለህ መረጃህን አንብብ
@user-ds8wm8tz6k
@user-ds8wm8tz6k 15 күн бұрын
እዛ ያለው ህዝብ ለምን ወደከሚሴና ባቲ አይሰፍሩም እኛእየሞትን እነሱ በሰላም ለምን ይኖራሉ እነሱም ሞትን ይቅመሱት እንጅ ለምን እኛ ብቻ እንሙት ተነሱ እን ምሳ ጎ በዝ በሰላም አይኖሮትም
@HabtamuSechu16-rn6cn
@HabtamuSechu16-rn6cn 15 күн бұрын
Dil lefano❤❤❤❤❤❤ fano yashenfal ፍትህ ኦሮሚያ ለሚገኙ አማራውያን ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢
@sofaneabaytset
@sofaneabaytset 15 күн бұрын
❤ህዝቡን መከላከያው ከቤቱ ሂዶ እየገደላቸው..በየአካባቢያቸው ተደራጅተው እራሳቸውን እዲከላከሉ..ማስተማር እና እየደወላችሁ..ንገሩ
@Muluye-zr9cs
@Muluye-zr9cs 15 күн бұрын
በርታልን ብሮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ብአዴን ፖለቴካ አስተያያት ግን አስገራሜ ነዉ
@AlemaAlema-bm1es
@AlemaAlema-bm1es 15 күн бұрын
እግዚኦ እግዚኦ ወገኔ 😢😢😢
@AlemayKerie-sl7pe
@AlemayKerie-sl7pe 15 күн бұрын
በሌ ስለአንድነቱ ና ስለወለጋ አማራዎች ምንዲስ አለ
@alexlesemie970
@alexlesemie970 15 күн бұрын
@user-kl8hc4vv6r
@user-kl8hc4vv6r 15 күн бұрын
ምን ማድርግ ይሻላል ሁሉ አማራን ይገላል በመቶዎች የሚቆጠሩ አማራዎች በየቀኑ ይሞታሉ አንድ ኦሮሞ ሲሞት አይተነዋል ሀጫሉ ሲሞት አገሪቱ በአንድ እገሯ ትቆማለች ስንት አማራ ሲሞት ነው የሀገር ውስጥ ሆነ አለማቀፍ ማህበርሰቡ ትኩርት የሚሰጠው አሁን የተርዳሁት ነገር ቢሆን ይህን ህዝብ አለም እንደሚጠላው ነው
@yemsida1758
@yemsida1758 15 күн бұрын
ትክክል ሴት ወንድ ሳይል መታጠቅ ብቻ ነው ለአማራው የሚያዋጣው ያለ በለዚያ ማለቁ ነው
@user-pn6ff1oe2g
@user-pn6ff1oe2g 15 күн бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@solomongebregeorgis8348
@solomongebregeorgis8348 15 күн бұрын
Fano ❤
@nigstetesema4547
@nigstetesema4547 15 күн бұрын
ድል ለፋኖኖኖኖኖ❤❤❤❤
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 15 күн бұрын
በሌ ሰላም!!!🙏🙏🙏🙏ለወልቃይት አስመላሽ ኮሚቴ ያለኝ መልዕክት፣በጊዚያዊ ነፃነት ዘረጥ እንቦጡን ትታችሁ ለዘላቂ ነፃነትና ህልውና በመስራት ላይ ማተኮሩ ይሻላል፤እኔ ተስፋ ያለኝ በፋኖ ትግል ብቻ ነው፤ድል ለፋኖ!!!!!!!💪💪💪💪💪💪
@wondafrashmulatu128
@wondafrashmulatu128 15 күн бұрын
ጌታ ይርዳችሁ።
@tztatzta-de4xi
@tztatzta-de4xi 15 күн бұрын
ድል❤❤❤ለፋኖ❤❤ፋኖ❤❤ያሸንፋል❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@bestvideorecords8116
@bestvideorecords8116 14 күн бұрын
Pls Keep remembering us to like the video, berta wondimalem, Amhara belijochu kinid yaletiritir yashenifal👏💪🙏
@kassa4882
@kassa4882 14 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪
@ermi2037
@ermi2037 15 күн бұрын
wondime bertaln, ድል ለፋኖ
@AndreasKidane
@AndreasKidane 15 күн бұрын
Yamin werera tesfafii tankeh tiwetaleh ke welkait
@user-qy5rw9lg9t
@user-qy5rw9lg9t 15 күн бұрын
ተመስገን የታሰረ ውሻ ፍርፋሪ እየለቀሙ ለምን አለም አይጠፋም ደንታቸው አይደለም
@misganawbirara5774
@misganawbirara5774 15 күн бұрын
Del lejegnaw fanoooo❤😍😘##
@abaykebede1857
@abaykebede1857 15 күн бұрын
ሳታረጋግጥ አታውራ። ችግሩ አማራን ለማጥቃት አይደለም። አንድ አማራ የሆነ ሽፍታ ከእስር ቤት አምልጦ አንድ የቀበሌ አመራርን በመግደሉ ሽፍታውን ለማደንና ሰላምን ለማረጋጋት እንጂ የብሄር መልክ የሚይዝ አይደለም። እስካሁን የሚነገረው ገዳዩ ሽፍታ መሞቱ ብቻ ነው።
@wondyealemtsehay3438
@wondyealemtsehay3438 15 күн бұрын
i thank u for ur fresh daily news
@ethiopiatikdem1970
@ethiopiatikdem1970 15 күн бұрын
Welcome
@zerihunarega2469
@zerihunarega2469 15 күн бұрын
ከልቤ የምወድህ ጋዜጠኞ
@Yif66
@Yif66 14 күн бұрын
ሞቱ አለቁ ብቻ ሳይሆነ መፍትሄም አመላክት
@isayas150
@isayas150 14 күн бұрын
ወልቃይቶች በአል ለማክበር በሚል አንድ ቦታ ላይ መሰብሰብ ለአደጋ ያጋልጣልና ጥንቃቄ ቢድረግ????
@getnetdagnew7098
@getnetdagnew7098 15 күн бұрын
Real information.
@YazieMulie
@YazieMulie 15 күн бұрын
i want to see one centrand fano command
@user-qy5rw9lg9t
@user-qy5rw9lg9t 15 күн бұрын
ድል እንጂ እየየ አንፈልግም
@ermiastekle1468
@ermiastekle1468 15 күн бұрын
Ahun bemn tahzlachu welkait tkalKelachu?
@ermiastekle1468
@ermiastekle1468 15 күн бұрын
Teret teret
@tekadelele5687
@tekadelele5687 15 күн бұрын
በ መደራጀት ጠላትን መመከት
@ermiastekle1468
@ermiastekle1468 15 күн бұрын
Dfin Amhara yetesakeye welkait tlaleh
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት አደርክ ወንድማችን በለጠ
@eyuhab7686
@eyuhab7686 15 күн бұрын
Welcome !!
@yimerreta4331
@yimerreta4331 14 күн бұрын
አማራ እራሱ እኔ በጣም ይገርመኛል፡ ይህን አይነት ተመሳሳይ ዜና በተደጋጋሚ ጊዜ እየተሰማ ይህ እልቂት ለዓለም እንዲዳረስ ምንም እየተደረገ ያለ ነገር የለም፡ አብዛኛው ቲክቶክ ላይ በአማራ ስም የራሱን ቢዝነስ ነው እየሠራ ያለው፡ ስለ አማራ የዕውነቱን ከሆነ የሚያለቅሰው ስለ አማራ ህዝብ ዕልቂት በዋናነት እየዘገቡ ያሉ ሚዲያዎችን ሰምቶ ቢያንስ በኮመንት ማጨናነቅ ያስፈልጋል፡ አለበለዚያ ይህን አይነት አሳዛኝ እና ዘር ማጥፋትና የሚዘግብ ዜና ወሬ ሆኖ ነው የሚቀረው
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 18 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 74 МЛН
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,5 МЛН
Ethiopian Media Services
11:48
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 35 М.
EMS Special ትግላችን እስከ ቀራኒዮ ነው Tue 23 Jul 2024
8:58
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 64 М.
Aguadu - Qnat - ቅናት - Best Eritrean Film 2024  - Part 21 - 21 ክፋል
33:19
"ነገረ-ፋኖ: የርዕዮተ-ዓለም ልዩነት ወይስ  የስልጣን ሽኩቻ!?"
1:49:12
Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ
Рет қаралды 19 М.
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 18 МЛН