KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የመናፍስት ቀን በኢትዮጵያ 🤔🤔 | የሳምንቱ ጨዋታ ከሰመረ ባሪያው ጋር | YeSamintu Chewata | Semere Bariaw @NBCETHIOPIA
48:03
የልጆቻችንን ሥም ሳይቀር አውጥተን ነበር ...ተለያይተን በ3 ወር አገባ!
1:13:46
MAGIC TIME @Whoispelagheya
00:28
Não sabe esconder Comida
00:20
Perfect Pitch Challenge? Easy! 🎤😎| Free Fire Official
00:13
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
በቤተሰብ አባል የተደፈረችው ታዳጊ አሳዛኝ ታሪክ! በድብቅ እስር የቀነሰው ችሎት! @NBCETHIOPIA
Рет қаралды 68,067
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 256 М.
NBC ETHIOPIA
Күн бұрын
Пікірлер: 355
@TigistT-f5k
2 ай бұрын
በእውነት አንተ ምርጥ አባት ነህ 👍 ፍትህ ለምስኪንዋ ልጅህ
@דבריהטקאה
29 күн бұрын
👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽💪💪💔
@EnatTesfaye-je8gr
2 ай бұрын
ኣሁን ሚደያ ሲወጣጅ የስንቱ ህፃናት ልብ ተሰብሯል አንተ ጀግና አባት ነህ በርታ እግዚአብሔር ይግዝህ ፍትህ ለህፃናት
@alembekele4006
Ай бұрын
ትክክል ቤተስብ ስው ምን ይላል በማለት ዝም ያላችሁ ውጡ ፍትህ ፍትህ ለተደፈሩት የደፈረ ሰው ይግባኝ የመጠየቅ መብት የለውም!!!!!
@hidayaabdellah4926
2 ай бұрын
NBC በርቱ ይኸ ነዉ የሚዲያ ተግባር !!እናመሠግናለን🙏
@Geni21k
2 ай бұрын
አንተ ግን ጀግና ነህ ፈጣሪ ይርዳህ
@muluworkteklu7518
2 ай бұрын
ወንድምዬ፣እግዚአብሄር ዋስ ጠበቃ ይሁንልህ !የነዚህን አውሬዎች ስራ ከምድረ ገፅ ያጥፋልን ፣ወንጀለኞችና ተባባሪዎቻቸው እንደተቅበዘበዙ ይኑሩ! እንኳን የልጅህን አእምሮ ለማስተካከል እድል አገኘህ፣እንኩዋን በሕይወት ተረፈችልህ።አይዞህ ወንድሜ።
@zewde3621
2 ай бұрын
ወንድሜ አይዞህ በርታ ህመምህ የሁላችን ነው !!በጣም ጥቂት አባቶች ናቸው ልጄ እያሉ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚያወሩ
@Gchnk
Ай бұрын
ሁሉም አባቶች እንዳተ ቢሆኑ ብየ ተመኘሁ ክብር ላባትነትህ።
@saragudeta1355
2 ай бұрын
ጀግና አባት እንዳንተ ያሉ አባቶችን ያብዞልን አይዞክ
@HiymanoteChewaka
2 ай бұрын
የሐረር ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ ይህን ወንጀለኛ እስከመጨረሻው እንድትፋለመው እጠይቃለሁ አባት ጀግና ነህ
@MaryoMichael
2 ай бұрын
ምርጥ😢አባት😢ምርጥጋዜጠኛ😢ፍትህፍትህ ለተበደሉትለተሰቃዩት😢 ሁሉ ።
@debritubezalem2352
Ай бұрын
በርታ ጀግና ነህ ብትዘገይም ባወቅህበት ጊዜ ያደረከውና የሰራኸው፣የወሰድከው እርምጃ ጎበዝ ነህ። ሕጻኖ ጋር ግን በጣም ስራ ይጠይቃልና ጠንክር።እግዚአብሔር ይርዳችሁ፣ኢትዮጵያን ይርዳት፣ሀገራችንን አምላክ ይማራት !!!!ባለቤትህን ጫቱን አንድ በላት።ፍትህ ለሕጻናት!!!!
@hanaabraham4619
Ай бұрын
እጅግ በጣም ጎበዝ እባት ነህ ሱስ ትልቅ ድርሻ አለው ከዚህ ብዙ ተምርናል ብሌንዬ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ፍትህ ለተጉዱ ሁሉም።
@user-qi8yq4gb2h
2 ай бұрын
የኔ አባት አንተ ብርቱ ነህ። እግዚአብሔር አሁንም ያበርታህ
@Saba-u1s
2 ай бұрын
እኔ ግን ሴትም ወንድም መከላከል የማይችሉ ልጆች ያላችሁ ወንድ ዘመድም ይሁን ባዳ አስጠግታቾሁ አታኑሩ ገንዘብ ካላችሁ በሩቁ እርዱ
@SenuAlem
Ай бұрын
ዘመድም ቢሆን ማመን ኣያስፈልግም መጥፎ ግዜ ነው
@KidiRos
Ай бұрын
ልጅህን ያቀረብክበት መንገድ ለብዙወች አስተማሪ ነዉ❤ ጐበዝ አባት!!!
@muluw4250
Ай бұрын
NBC media ክብር ይገባችኋል አቅራቢው እጅግ መልካም ሩህሩህ የሰው ችግር ቶሎ የሚገባህ የልጅ አዋቂ ለተጎዳ ተቆርቋሪ በዚህ እውነተኛ ፍርድ ጠፍቶ ገንዘብ ዳኛ በሆነበት ዘመን የድሀ ችግር ለመፍታትና ለማወያየት ብቅ በማለትህ ና ያለህን በትዕግስት የማዳመጥ ተሰጥቶህን አለማመስገን ንፉግነት ነው!!!
@amarechtato9964
Ай бұрын
ጀግና አባት ነህ እግዚአብሄር ይርዳህ የሱ እጅ ትልቅ ነው እሱ ይድርስልህ
@Azebyimer-q9y
2 ай бұрын
አንዱ የጫት ዉጤት ነው ምክኒያቱም እናትየውም ከሰዉዬዉ ጋር አብራ ትቅማለች ልጇን ቼክ አላረገቻትም አንተ ግን ምርጥ አባት ነህ
@Azebyimer-q9y
Ай бұрын
አዎን አውቄያለሁ ይሄን ብሎ ወንድም@@Sofia-zd3es
@debritubezalem2352
Ай бұрын
ትክክል
@Badema1991
Ай бұрын
በትክክል ገልፀህዋል
@mpmpmpmp7768
Ай бұрын
Harere eko chat normal new yesew bat atabalu wendemewa new
@emanjemal8048
Ай бұрын
yeheven defari enateyewa abra kema neber lemdefer ena lemedefer menem ayenet mekniyat yelewum ayegebawum
@SemiraBereka-m2e
2 ай бұрын
በዚህ ጉዳይ ደፋሪ ብቻ ሳይሆን ዳኞችም ደፋሪ ናቸው ለሞያቸው እና ለህሊናቸው ታማኝ መታመን ከሌላቸው እነሱም ደፋሪ ናቸውና በህግ ይጠየቁ
@sarahsarah2721
2 ай бұрын
በህፃናት ላይ የሚደርሰውን በደል የምትከላከሉ ሰወች በቤታቹ ይግባ
@betifikadu1892
2 ай бұрын
ወይኔ ወንድሜ አንጀቴ ቆሰለ አይዞክ አንተ ጀግና አባት ነክ
@SenaitAbdu
2 ай бұрын
ምርጥ አባት ነህ አላህ ልጆችህ ከፍ ያርግልህ ጋዜጠኛው ምርጥ ሰው
@ועח
2 ай бұрын
ወይ ጉድ እንዴት ልጆች እያላቸው አጸያፊ ነገር ይፈጽማሉ ? እንዴትስ የደፋሪ ቤተሰቦች ባሌ ወንድሜ ልጀ አልደፈረም ብለው ይመሰክራሉ ፈጣሪን አይፈሩም ብቻ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ 🙏😭😭🇪🇷
@yetime5667
2 ай бұрын
ጀግና አባት ጌታ ይባርክህ ጌታ እንደ አንተ አይነት አባት በአገራችን ያብዛልን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@EkramMohammed-w4p
2 ай бұрын
የኔ አባት እሺ እሺ ሲል አበቴን መሰየኝ የአሏህ ጀግና አባት ነህ ወላሂ ጀግና ምርጥ አባተ ነህ ልጂህን እደረጃው ያድርስልህ እዳው አገራችን ግን ምን ይሻለናል?
@beliyuargaw3043
Ай бұрын
ምርጥ አባት አንተ ብቻ ኑርላት
@betselotemu8742
2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ ከእንዲህ አይነት አውሬ ሰዎች አንተ አስመልጠኝ😢ምን አይነት ግዜ ላይ ደረስን🙇
@munandala8664
Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🤝
@MedhanitAmen-f1v
Ай бұрын
እኔ አለውልሽ
@almedenderkiyab9126
2 ай бұрын
አይዞክ ገንዘብ ካስፈለገ ከጎኑ ነን pls enagethew beyanse letewesen time lala bota yenure eza bat baton lijetewa teru new men enrdawe?????
@ኑኑበቀለበቀለ
Ай бұрын
እግዚኦ ኢትዮ ውስጥ ያላየነው ነገር እንጂ ያልሰማነው የለም. በእውነት ጀግና አባት ነው በርታ
@lidyawo4575
Ай бұрын
ህጉ መስተካከል አለበት ጎበዝ አባት ነህ እባኮችሁ ልጆቻችሁን ጠብቁ ከልጆቻችሁ ጋር በግልፅነት አዋሩዋቸው ፍትህ ለህፃናት
@Martaethio363
2 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ልጆቻችንን የት እንደብቅ 😢ለ 1 ልጁን በጣም ለሚወድ አባት ልጁ ተደፈርኩ ስትለው ያውም በ ቅርብ ሰው ስሜቱ ከባድ ነው 😔 እና ወላጆች ልጆቻችሁን ተከታተሉ ጋዜጠኛው ደሞ በደምብ አዳምጥ ደፋሪው ባለትዳር እንደሆነ ባለታሪኩ ተናግሮአል መጀመርያም
@menbereyeshima2841
2 ай бұрын
I am proud of you. You are hero father.ጀግና አባት ነህ ትሪት ያደረክበት መንገድ🙏🙏
@mesfinnegash2077
2 ай бұрын
እረ ወላጆች አይናችን እንግለጥ ልጆቻችንን እንከታተል በጣም ያስፈራል እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@zeynebalewi636
2 ай бұрын
አረ ምን ጉድ የሚሰማው በየቦታው😢😢😢 ታሪክ አራሱን ይደግማል የሄቨን ታሪክ አራሱን ወይ ጉድ😢😢😢
@JdMd-s1v
Ай бұрын
የኔአባት ጀግናነህ ፈጣሪ ካንተጋይሁን
@rutafruh6588
Ай бұрын
ይህ እንስሳ አውሬ መንም ዓይነት ፍርድ ያንሳል መሽኛውን መቁረጥ ነበር 😭😭😭😭😭
@mimitubetube1262
2 ай бұрын
በርታ ጎበዝ አባት ነህ እዮሀ ላይ ቅረብ
@yemisrachbogale4366
2 ай бұрын
beka eko tenagere eyoha lay kalhone ayhonim?
@orthodoxawit6397
2 ай бұрын
እንደዚኽ ዳኛና አቃቢ ህግ ቢኖር የሔብናትም ሆነ ሌሎችም የተጎዱት አያለቅሱም ነበር ለአንተ የደረሰልክ የድንግል ልጂ ለሌሎችም ይድረስላቸዉ አሜን ጋዜጠኛዉም መልካም ጠያቂ ነክ እመብርሃን ትጠብቅኽ አሜን እንደ እዮሃ ማዲያ ጋዜጠኛ ነክ በርታ
@jemo5716
2 ай бұрын
የሔቨንየ ደም የፈሠሠዉ ገና የብዙ ቤተሠብ ጉድ የተደበቀ ይወጣል።።።።አሑንም አጥጋቢ ፍትሕ ለሔቨንየ 💔💔💔💔💔
@abebatafesse1515
Ай бұрын
አንተ ጀግና ነህ! ስንት ጉድ እየሰማንና እያየንም ነው ያደግነውና ያረጀነው፣ እንደዚህ አባት ደፍሮ የወጣ ሰው አላየሁም፣ ይሄ ሰውዬስ የእናቷ የአክስት ልጅ ናት፣ አፋችንን አፈር ውስጥ ቀብረን ዝም ያልናቸው ከዚህም የባሱ አሉ እኮ፣ ለመናገር የሚዘገንን የገዛ ወንድሟ የተወለደችው ልጅ አባት ( ለህፃኗ ወላጅ አባቷ አጎቷም ነው) የተወለደችው ልጅ ጭምጭምታ ከሰፈር እየሰማች ነው ያደገችውና እድሜው ወደ አርባ አመቷ ትዳር አልያዘችም። ይሄ አባት የሚናገረውን ድርጊት በእኔም የቅርብ ቤተሰብ ያደረሱ አሉ፣ ይሄም በልጅቷ አይምሮ ትልቅ ጫና ፈጥሯል! 😢😢😢 እንደዚህ እየወጡ መወያየትና የወንጀለኛ መቅጫ ህግ ላይ የተደነገገ ነገር ከሌለ ህገ መንግስቱ ላይ መጨመር ይኖርበታል ያለበት በጣም አይምሮ የሚጎዳ
@semeryarida
2 ай бұрын
አላህ ብርታቱን ይስጥህ ጀግና አባት ነህ ጀግና ልጅም ሰቶካል በርቱ ለበደይዎች አላህ ፍርዱን ይስጣቸው
@abejegeta7284
2 ай бұрын
የወንጀል ቅጣት ህጉ ብቻ ሳይሆን የህግ አፈፃፀሙ የወንጀሉ ክስ አያያዝና አፈፃፅም ሁሉ መቀየር አለበት የይግባኝ ሂደቱን እንደዚሁ፣ ማኅበረሰባችንም እንዲህ አይነት ወንጀል በሚፈፅሙትና በሚተባበሩት ላይም ማህበረሰብ የማኅበረሰባዊ ማግለን እስከ ማድረግ መሄድ አለበት። ይሄን ስቃይ ችሎ የተሸከመ ቤተሰብ እግዚአብሔር ብርታቱን ጤናውን ይስጣችሁ ህፃኗል እግዚአብሔር ብታትና ጥንካሬውን ይስጣት ሳትሰበሪ በብርታትሽ ነው ያን ዲያቢሎስ የምትቀጭው በርቺ!!!
@Lomi-u1t
2 ай бұрын
ጀግና አባት ስላላት ተረፈች የኔ ውድ ሁፍ 😢
@jjcjcjcjcjncncnx3502
Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ግን ቢሆንም ተወጥታቹታል በርቱ የዘን ድሮ አጋንንት አምላክ ይሰርልን
@Asteros115
Ай бұрын
Loin dad you fight for other Littel kids a boy as girl who are rapped from those men. Thank you 🙏 you fight against Ethiopian injustice!
@Selamtesfaye-b8v
Ай бұрын
እኔም በ11 አመቴ የዛሬ 40 አመት አጎቴ የመድፈር ሙከራ አድርጎብኝ አምልጫለሁ ለቤተሰብም የነገርኩት ካደኩ በኸሁዋላ ነወ። እኔ ልጆቼን ሳሳድግ አንድ ሰው አላምንም ነበር ።
@Asteros115
Ай бұрын
The law in Ethiopia 🇪🇹 is this much can be paid! Really painful
@wertkebaboye1038
Ай бұрын
እናትየው አብራ እየቃመች ሰውዬው ምን ጥፋት አለው ካልመጣ ና እኔም ጫት እፈልጋለው እያለች ትንሽ ቢቆይ እናትየውንም መድፈሩ አይቀርም ነበር ዋና ጠላቷ እናቷ ናት አንተ ግን ጀግና አባት ነህ
@selamawitguta4727
Ай бұрын
😭😭😭ልጄን እኔን በልጅ ላይ የሚደርሰው ጥቃት ያማል 💔💔 ትክክለኛ ፍርድ ለእነዚ አረመኔ ደፋሪዎች ማለትም የግድያ ፍርድ ቢፈረድባቸው ጥሩ ነው የምትሉ እባካችሁ ተባበሩን ።
@hannagebremichel8906
Ай бұрын
ለሌላም ቤተሰብ ምሳሌ እንዲሆን ለልጆች ከህጻነታቸው ጀምሮ የራሳቸውን ፕራይቬት ቦታ ማንም መንካት እንደሌለበት ማስተማር ያስፈልጋል አስተማሪዎች ልጆች ጸባያቸው ሲቀየር ምን ሆነው እንደሆነ ለብቻቸው አረጋግተው ጠይቀው ለቤተሰብ ማሳወቅ ሀኪሞችም የህጻናትን ጤንነት የመጠበቅ እናቶችም ሴት ልጆቻቸውን በቅርብ ማወቅ አለባችሁ ይህን አባት ሳላደንቅ አላልፍም።
@BelaneLulseged
Ай бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ , ከደፋሪው የሌሎቹ አብሮ ቤተሰብን ማሰቃየት , ለማንኛውም ቤተሰብ በጣም ወሳኝነት አለው ሰውን ሁሉ መጠርጠር ሳንይሆን ልጆችን 24 ሰአት መጠበቅ ሳይሆን ልጆችን መስማት ቤተሰብን ምንም እንዳይደብቁ እና ማንም ሰው ምናቸው ጋር መንካት አለመንካት እንዳለበት ካወቁ እና ደፋር አድርገን ካሳደግናቸው ጥቃት ምን እንደሆነ ሰለሚያውቁ ወዲያው ለቤተሰብ ይናገራሉ ደፋሪም ይፈራል ለመተንኮስ . አባት እግዚአብሔር ይርዳህ ጎበዝ ልጅህን በኮንፊደንስ ለማሳደግ ለምታደርገው ጥረት.
@FikirteAkele
Ай бұрын
ምርጥ አባት አቦ ፈጣሪ ሸአመት ያኑርህ ለልጆችህ
@negedelemma7021
2 ай бұрын
የተደፈራችሁ ሳትፈሩ ወደ ሚዲያ ውጡ ቢባል ሰንት ጉድ በሰማን ሕጉ ይጥበቅ ህጉ ከጠበቀ ደፋሪዎች ሊቀንሱ ይችላሉ
@TsgeredaS.M
Ай бұрын
አዎ በጣም 😔🥲🥲
@letebrhanambaye2155
Ай бұрын
Your wonderful did
@letebrhanambaye2155
Ай бұрын
Masallah Masallah Masallah Masallah Masallah Masallah Allah with you
@letebrhanambaye2155
Ай бұрын
@TsgeredaS.M the news pepper is your are great man l Love you
@letebrhanambaye2155
Ай бұрын
l m sorry you make me cry.
@genettesema8908
22 күн бұрын
ምርጥ አባት አይዞህ እንኳን በህይወት ኖረችልህ ።
@MayoshaTa
Ай бұрын
ጀግና አባት ነህ አይዞህ እንኳን ህይወቷን አልነጠቀብህ
@Yasminjesus258
2 ай бұрын
እግዚአብሄር ይፈርዳል አይዞህ ወንድሜ በርታ ጌታ ይርዳህ
@meserttaddese5675
2 ай бұрын
ጠንካራ አባት ነህ
@MimiSemachew-w7k
29 күн бұрын
ንፁህ አባት የእውነት የኔ አባት ፈጣሪ ያኑርላት ኑርላት አባት ሁሉም ነገር ነው እኮ
@lemakebede8907
2 ай бұрын
ጀግና ነህ ወንድሜ
@RomanB-s5d
Ай бұрын
You are the best father I am very proud of you and don't give up and I appreciate the court ❤❤❤❤❤❤ god bless you try until you die and you are hero
@SemiraBereka-m2e
2 ай бұрын
የኔ መልክት ለዳኞች ነው ስንት አመት ተምራቹ ደክማቹ ለምረቃ የበቃቹበትን ቀን አስታውሱ በተለይ ቃለመሀላውን አስታውሱ ሁሉን እረስታቹ ሆዳቹበልጦ ፍትህ ካዛባቹ እነሱ ሳይሆኑ ደፋሪ እናተ ናቹ ደፋሪ ህዝብ ይፋረዳቹሀል አትጠሪጠሩ
@aynalemsolomon2774
23 күн бұрын
Lp
@meselumola6514
Ай бұрын
ጀግና ነህ እ/ር ካንተ ጋር ይሁን
@zeynebalewi636
2 ай бұрын
የሚገርመው ደግሞ ከበዳይ በላይ የተበዳይ ሰቃይ መከራውን የሚበላው ይሄ ሁሉ የፍርድ ሂደቱእና የህግ አካላት አረመኔነት ነው😢😢😢 ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለተደፈሩ ህፃናት
@userphone9487
Ай бұрын
ያሳዝናል😊
@fekadu-tp2to
2 ай бұрын
ከልጆች ጋር ያለን ቀረቤታ ውይይት ሳይሆን ቁጣ በምሆኑ ነው የሚደብቁን ወላጆች ከልጆቻቸው ጋር መወያየት እንደአልባቸው ትምህርት ለሕብረተ ሰቡ መሰጠት አለበት ልጆች ሳይፈሩ ችግራቸውን እንዲነግሩን መወያየት alebacew
@MimiSemachew-w7k
29 күн бұрын
እንኳን ልጅህ ተረፈችልክ አንተም በዚህ የማይረባ ሰው ምክንያት ሂወትክ ሊመሳቀል ነበር አሁንም ፈጣሪ አለልክ በርታ እሱ የሚያሰቃየው ሰው ያዝለታል ፈጣኑ ገብርኤል ፍርዱ ላይ ያግዝሀል አይዞህ አባቴ
@zalkamohamed
2 ай бұрын
አላህ ያጠክርህ ጀግና አባትነህ በታ
@flebersiyum6304
Ай бұрын
አለምሰገድ ጋር ቅረብ አንተ ጀግና አባት ፍትህ ለህፃናት
@letebrhanambaye2155
Ай бұрын
Meto my sister hatband he tried to sleep with me
@letebrhanambaye2155
Ай бұрын
l washing 13 years old olmst need to cehe me andin lm rating my grandma mother room l got in but l never told antii for anyone
@tsegaibaraki
Ай бұрын
I am so sorry litter girl this is heart breaking story you are so brave you suffer to save your father and Mather may God help you
@Mashquke
Ай бұрын
ልጄን መጠበቅ ካልቻልኩ ብሞት ይሻለኛል ።በልጆቼ አባታቸውንም አላምንም እንኩዋንስ ባእድ የምትል እናት ሺትውለድ።
@makdabekele8833
2 ай бұрын
ፍትህ ለዚች ልጅ: እግዚአብሔር ይርዳር ! ይህ የሚያሳየው ይህጉን መላላት ነው::
@selams549
Ай бұрын
I admire this father. The s real father.
@AyelechBogale-s4w
Ай бұрын
እህህህህ የኔ ቆንጆ ልጅ ቤተሰብ ይበተናል ብላ በራሷ ፈረደች ይህ የቤተሰብ ክፍተት ነው የምን ጫት ማስቃም ነው ልጅ ቤት እያለ ደግሞም እነርሱ ሳይኖሩም እንዲቅም መፉቀዳቸውም ጥፍት ነው ደግሞ እናቷ ጫት ከእርሱ ጋር መቃም የለባትም ነበር ምን ያደርጋል ሰው ሰውን ማመን ቢተው መልካም ነው ።
@eyuyegeta443
2 ай бұрын
ጠንካራ አባት
@tsedaytadele5794
2 ай бұрын
ጀግና አባት ነክ
@Abby-qt3sg
2 ай бұрын
አፈር ይብላ ኤህ እግዝአብሄር የዚህን ጭራቅ ስራ ይይለት ።ፍርድስ የለምና።
@selamyazachew6046
Ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ምስኪን አባት😢
@Sofia-zd3es
Ай бұрын
የሚያስፈራ ጊዜ ነው ፡፡ አላህ ይሁነን እንጂ😢
@Zmd901
Ай бұрын
መኮላሸትነዉያለባቸዉእድህአይነትወዶቺ።
@GodIsWithUs4LIFE
2 ай бұрын
እነዚህን ቤተሰብ እንዴት በስልክ ማግኘት ይቻላል⁉️
@mogesgebreyes8766
2 ай бұрын
መቀጣጫ ፍርድ ካልተፈረደ እነዲሁ ይቀጥላል ። እባካችሁ የፍርድ ያለህ እኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
@beliyuargaw3043
Ай бұрын
የማትረባ እናት ናት ምን ተጎዳለች
@sarasesaye
Ай бұрын
ጀግና አባት ነክ አላህ ይርዳክ😢ኢትዮ ውስጥ እደት ነው ልጅ ወልደን የምናሳድገው 😢😢
@1587-fazr
Ай бұрын
የኛ ሀገር ኸግ. እንደሌለ የታወቀ. ነው
@MeheretGezachew
Ай бұрын
አንተም በጣም ጥሩ ስው ነክ እነ ብሆን ጭንቅላቱን በጥይት ነበር የማፈርስው
@ZainabDibabaHaile
Ай бұрын
ያአላህ አሁንስ ፈራሁ ጀግና አባት ስንቶች ይሁኑ መናገር አቅቷቸዉ ከነቁስላቸዉ ታፍነዉ ያሉት
@AmelewerkGebreweld
2 ай бұрын
ጀግና፡አባት፡ነህ፡ህጉ፡መሻሻል ፡ያለበት፡ነው ፡አንተ ፡ወደ፡በቀል፡ሳትሄድ፡ወደ፡ህግ ፡መሄድህ፡ጥሩ ፡ነው ።ለልጇችህ፡አንተ ፡ታስፈልጋቸዋለህ።
@fanuelwatchefo10
2 ай бұрын
ዉድ የልጂቱዋ ወላጆች የልጃችህ ሁኔታ አሰለቀሰኝ።እግዘር ፈረጅ ነወ።ያ ልክሰክሰ ሰዉ ዋጋዉን በሰማይና በምድርም ያጌኛል።ጉበኞም የእዉነት አምላክም እዉነተኛ ዳኞችም ፍርዱን ያገኛሉ። አይዞህ።
@ፍትሕቅንጦትሆኗል
Ай бұрын
ወላሒ መንግስት ሲቀየር በአደባባይ የሚሰቀሉት ፍርድ ያጣመሙ ዳኞችና የየክፍለ ከተማ ፖሊስ ጣቢይ ኮሚሽነሮችና ኮማንደሮች ናቸው። ማንም አይለቃቸውም 🖍️🖍️🖍️
@hayuyesuf2266
Ай бұрын
ዳኞች ለሆዳቹ መኖር ትታቹ እንደዚ ሴት ሚደፋሩ ብሎም በህፃናት የእድሜ ልክ ቁስል ሚጥሉትን አረመኔ ወንዶች አሳማሚ ቅጣት እንድትሰጡ በአክብሮት እንጠይቃለን
@HiymanoteChewaka
2 ай бұрын
እባካችሁ ሰውየውን በደንብ አዳምጡት ሞራል የሚነካ ፅሁፍ አትፃፉ ነግ በኔ የሚባል አለ
@enanutola6486
Ай бұрын
ደፋሪዎች ላይ ከባድ እርምጃ ስለማይወሰድ ነው ወንጀሉ እየተስፋፋ የሄደውና የሴቶች ማህበር ምን ይላል????
@ShewaIndale
Ай бұрын
ኧረ ኡኡ እንበል ጎበዝ እሔ ነገር እየተስፋፋ መጣ ፍትህ ለህፃናት ፍትህ ለሴቶች እባካችሁ ፖሊሶች አቃቢ ሕግ ዳኞች እሄ ነገር የናንተንም ቤት ያንኳኳል አንድ ቀንለልጆቻችሁ ግፍ አታስቀምጡላቸው ሰለ እግዚአብሔር ብላችሁ ስለእውነት ፍረዱ በሰፈራችሁበት ቁና ትሰፈራላችሁ እግዚአብሔር ያዋርዳችኋል ተጠንቀቁ
@anndesalegn7053
Ай бұрын
That's not the mans folt it's the father and the mums folt because they should not live in the same house all the time ,
@woineygetachew940
Ай бұрын
🙏🙏🙏
@HanaMitimitos
Ай бұрын
Wendema ayezoke enkuane behiwete koyecelke edelga neke
@saraaliey6867
2 ай бұрын
እዮሀ ላይ ቅረብ የአለም ህዝብ እንዲሰማህ እነዚህ አጭበርባሪዎች ይጋለጣሉ
@DanielDaniel-se1is
Ай бұрын
አንተ አባቷ ጀግና ነህ
@munaibrahim3774
Ай бұрын
ኣባ ጥሩ ኣባት ነህ ኣዞህ የነ ወንድም ካንተ ጋነን ሙና ከኢመርካ ኢባክህ ሲልክህ
@ababamoges4604
Ай бұрын
Betame JeGenea Abate nehhh. Egezabher yekumelachu seletàne yemedhàeyaleme. Newee Feth. Iehesanate. Ietedeferu leteGedelu bemulu
48:03
የመናፍስት ቀን በኢትዮጵያ 🤔🤔 | የሳምንቱ ጨዋታ ከሰመረ ባሪያው ጋር | YeSamintu Chewata | Semere Bariaw @NBCETHIOPIA
NBC ETHIOPIA
Рет қаралды 10 М.
1:13:46
የልጆቻችንን ሥም ሳይቀር አውጥተን ነበር ...ተለያይተን በ3 ወር አገባ!
Donkey Tube
Рет қаралды 214 М.
00:28
MAGIC TIME @Whoispelagheya
MasomkaMagic
Рет қаралды 37 МЛН
00:20
Não sabe esconder Comida
DUDU e CAROL
Рет қаралды 63 МЛН
00:13
Perfect Pitch Challenge? Easy! 🎤😎| Free Fire Official
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 51 МЛН
01:00
бабл ти гель для душа // Eva mash
EVA mash
Рет қаралды 6 МЛН
33:15
የማዲንጐ አፈወርቅ ባለቤት ያልተሰማው ማንነት | የእሁድ ቁርስ
AddisWalta ENTERTAINMENT
Рет қаралды 176
1:04:17
Alemneh Wasse #የአሜሪካ ምርጫ #የፍፃሜ ዋዜማ!!ዓለም #ተሰቅዛለች!!
Alemneh Wasse
Рет қаралды 7 М.
28:44
Anchor Media ፋኖ ወደ አንደነቱ የጀመረው ጉዞ እየሰመረ ነው - ለኦሮሞና ለትግራይ ወገኖች ጥሪ እናቀርባለን - አርበኛ አብደላ እንድሪስ
Anchor Media
Рет қаралды 21 М.
8:49
የ ቀን የአማርኛ ዜና ጥቅምት 25 - 2017 ዓም - Abbay News - Ethiopia
ዓባይ ዜና - Abbay News
Рет қаралды 16 М.
15:19
‹‹ታሪክ እየሰራን ነው›› ከወልቃይት | የተሰማውፋኖ እና ብልጽግና በአሜሪካ ምርጫ… | ለኮሚሽኑ የገባው አስደንጋጭ አጀንዳ | Ethiopia
Andafta
Рет қаралды 2,6 М.
1:02:24
ከመጀመሪያዎቹ የሴት ጦር ሠራዊት አባላት መሃል አንዷ ጋዜጠኛ ፀሀይ ተፈረደኝ ጋር የተደረገ ልዩ ቆይታ| NBC ቅዳሜ @NBCETHIOPIA
NBC ETHIOPIA
Рет қаралды 12 М.
1:16:48
♦️ሳውዲ ሆና ኢትዮጵያ ላይ ታሪክ ሰራች♦️ እራሷን እና መላ ቤተሰቧን እንዴት ለቅዱስ ቁርባን አበቃች ♦️ ስሟ ትደነቅ ይባላል እውነትም ትደነቅ♦️
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 129 М.
1:17:46
የሞተረኛዉ ትራፊክ የፍትህ ተማፅኖ |ትራፊኩ ያስቆመዉ መኪና እና መዘዙ
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 81 М.
12:58
Arada daily news: የተፈራው ፈነዳ ኢትዮጵያ ድንበር ተጫረሱ! | የኢራን ሃይሎች ባቋራጭ መጡ ቴላቪቭ ታወጀ!
Arada Daily News
Рет қаралды 5 М.
1:06:52
ቆንጆ ቆንጆ ሰልባጅ ይገዛልኝ ነበር!!! #life #lifestyle #father #dream #2024
Donkey Tube
Рет қаралды 300 М.
0:59
Спортсмен поставил на место борзого мажора😎#Сериалы #Фильмы #Нарезки
MixFilm | Фильмы и Сериалы
Рет қаралды 2,8 МЛН
0:21
ну и какое поколение лучше? 🤔
appleblackjack
Рет қаралды 1,4 МЛН
1:00
Самая опасная женщина в мире, которая издевалась над 1000 мужчинами😨
kinoluv
Рет қаралды 4,5 МЛН
0:19
A couple performs a magic dance on AGT #americagottalent #magic ai
Fogy Frog
Рет қаралды 7 МЛН
0:22
If you find yourself in the trunk 🤐 #littos
Littos Media
Рет қаралды 58 МЛН
0:16
Автоваз РЕШИЛ ПОКАЗАТЬ КТО ТУТ ХОЗЯИН И СКИНУЛ ТРАНСМИССИЮ! #shorts #дпс #жигули
Точно Новости
Рет қаралды 3,4 МЛН
0:26
Наконец им кто то это сказал 😂 | Владимир Винокур, Нурлан Сабуров, Алексей Щербаков #стендап #юмор
СЮС
Рет қаралды 4,3 МЛН