በቤት ሰራተኝነት ተቀጥራ ከ2 ሚሊየን ብር በላይ የሰረቀችው ግለሰብ ተያዘች(‎@gizemedia1974) 20 November 2024

  Рет қаралды 12,070

Gize Media

Gize Media

Күн бұрын

Пікірлер: 38
@AsdfZxcv-er6xf
@AsdfZxcv-er6xf 27 күн бұрын
እዴት ይሁሉ ብር አስቀመጡ እነሱም መጠርጠር አለባቸው
@NejateHessen1466
@NejateHessen1466 27 күн бұрын
ይህን ሁሉ ባር ለምን እንዳስቀመጡ ይጠየቁልን
@SelamEthiopia-jx1qh
@SelamEthiopia-jx1qh 27 күн бұрын
ምን ያድርጉ ባንኩም ሌባ ነው።
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w 27 күн бұрын
2ሚለየም ብር ኤደት ከቤት ሊያስቀምጡ ቻሉ?
@SelamEthiopia-jx1qh
@SelamEthiopia-jx1qh 27 күн бұрын
ባንኩም ሙልጭ ያለ ሌባ ስለሆነ ቢቸግራቸው ይሆናል።
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 27 күн бұрын
አዲስ አበባዬ በመጤዎች ታውካለች ያሳዝናል😢
@hssana8939
@hssana8939 27 күн бұрын
ሰው ባገሩ መጤ ይባላል አዲስ አበባ ለመግባት ግሪን ካርድ ነዉ እሚያስፈልገው ባይሆን የአንተ or ያቺ ጭንቅላት መጤ ነዉ ሰው ባገሩ መጤ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 27 күн бұрын
@hssana8939 ቸኩሎ ከመሣደብ ተረጋግቶ መግባባቱ ጥሩ ይመስለኛል፣ እኔ ለመግለፅ የሞከርኩት ወይም እንደሠማሁት በአብዛኛው የወንጀል ተሣታፊ የሆኑት ከኤርትራና ከሶማሊ ተሰደው የመጡት ናቸው መባሉን ነው ያው መልካችንም አንድ ስለሆነና ቋንቋውንም ስለሚያውቁት ማለት ነው:: I think የተግባባን ይመስለኛል🤔
@hssana8939
@hssana8939 27 күн бұрын
@@LoveAndPeace2424 OK sorry
@aaronmuse420
@aaronmuse420 26 күн бұрын
❤❤❤
@tadlowubie7297
@tadlowubie7297 26 күн бұрын
Enem ልሳደብ ቸኮልኩ
@Seble7
@Seble7 24 күн бұрын
እሰይ የታባታቸው በዝህ ዘመን 2 ሚሊዮን ቤት አስቀመጡ እህህ
@selamawetketema4257
@selamawetketema4257 26 күн бұрын
እነሱስ ባይክ አያስቀምጡም ነበር መጣራት አለበት
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 26 күн бұрын
እነሱ እንዴ ካዝና የምባለው ትልቁ ብረት ሳጥን ብያስቀምጡ እንዴት ይሰረቃሉ
@Kokebahmed
@Kokebahmed 27 күн бұрын
ሰው ግንብርና ወርቁን ሜዳላይ ነወዴ ሚጥለው 🤔
@AsdfZxcv-er6xf
@AsdfZxcv-er6xf 27 күн бұрын
666መሖን አለባቸው
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 27 күн бұрын
እና የት ያሰቀምጣሉ እቤታቸው ነው
@ሂክማ-ለ8ደ
@ሂክማ-ለ8ደ 27 күн бұрын
አይ የሰውላብ ዋጋየለም😢😢😢
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 27 күн бұрын
😢😢😢😢😢
@tsehayfedlu2832
@tsehayfedlu2832 27 күн бұрын
እነሱ ራሳቸው ሌብች ናቸው ዶላሩ ከየት መጣ?
@mesafint44
@mesafint44 27 күн бұрын
ዶላሩ ግን ህጋዊ ካልሆነ ለማሞ ምህረቴ ገቢ መሆኑ ነው😮
@Amdo.m
@Amdo.m 27 күн бұрын
ሰዎቹ ዶላር ያበዛሉ እንዴ😂😂 እኔ ያለሁበት አገር ብሆን 18 ሸህ ዶላር ቤት ሰለሰቀመጡ ሰዎችሁ በፖሊስ ይጣያቁ ነበረ😂😂
@AynalemTelila
@AynalemTelila 27 күн бұрын
አገሪ ነው ይኤሁሉ ብር እቤት ያስቀመጡት ሰዋች እራሳቸው ይጠርጠሩ
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 27 күн бұрын
ይህ ሁሉ ገንዘብ እንዴት ያሥቀምጣሉ እነሡም መጠርጠር አለባቸው ወይንም የመንግሥት ገንዘብ ይሆናል ወይንም የሠው የሠረቁት ይሆናል
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 26 күн бұрын
ዘርፈ የት ሄደች እንደ ተያዘች ሳትበላበት ያሳዝናል
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 27 күн бұрын
ጉድ ለላብሽ ስርተሽ አትበይም ኢትዮጵያውያ ያለው ትውልድ የስውን ላብ ዘርፎ ወይም ስርቆ መኖርን የመረጠ እግዚአብሔር ባንድም በሌላ አያስበላችሁም
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 27 күн бұрын
ከመስራት ይልቅ በሰው ጉልበት ነው መበልፀግ ነው የሚፈልጉት።
@selamselina1321
@selamselina1321 26 күн бұрын
እነሱስ እንዴት እንዲህ ያህል ብር አስቀመጡ ፓሊስም የሰው ህይወት ጠፍቶ እባካችሁ ሲባል ገዳይን አያገኙም የብር ነገር ሲሆን አነፈነፉና ያዟት እነሱም ይጠየቁ
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 27 күн бұрын
የሆነተልኮአላትጅሌባአድለችም ሲቀጥል ያንሁሉብር ያስቀመጡትሰወችበደንብ መጠየቅአለባቸው
@lishansesero5169
@lishansesero5169 27 күн бұрын
Sewyew tefabegn belo bayameleket yeshalew neber dollarum yeweresal esum wede kilinto new guzow
@MessiFan2023Official
@MessiFan2023Official 26 күн бұрын
በእየሱስ ሥም የቤት ሠራተኛ ሌባ ወይ ጉድ ሠራተኛዋን በምን እናዉቃለን ጉዳችን ፈላ እንኳን ተያዘች
@nuranura-s5k
@nuranura-s5k 27 күн бұрын
lame kura bezu wagale ala
የሦስት መንታዎች እናትነት
15:48
Fana Television
Рет қаралды 100 М.
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 8 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 60 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 21 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 15 МЛН
EMS ሰበር - የወለጋ ፋኖ እዝ ተመሰረተ Dec 2024
11:26
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 80 М.
እህቶቼ የት ናችሁ | ለሁለት እየተገባበዙ አስገድደው ደፈሩኝ
1:36:45
Самая умная нашлась
0:33
skorofilms
Рет қаралды 1,4 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 9 Серия
33:09
Inter Production
Рет қаралды 946 М.
Такое затмение бывает раз в жизни, особенно у них
0:26