በ ቤት ውሥጥ የሚሠራ የጫጩት ማሥፈልፈያ ማሽን - Home Made Incubator For Chicken Eggs

  Рет қаралды 15,925

Iyere time - አይሬ ታይም

Iyere time - አይሬ ታይም

Күн бұрын

በ ቤት ውሥጥ የሚሠራ የጫጩት ማሥፈልፈያ ማሽን - Home Made Incubator For Chicken Eggs
"Iyere Time-አይሬ ታይም" is dedicated to cover the works and life of the renowned Ethiopian 'Artiste' Wiriter and Director Iyere Time-አይሬ ታይም .
Iyere Time - አይሬ ታይም: ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድና የተከበራቹ የ iyere time
( አይሬ ቻናል ) ቤተሰቦች በመጀመርያ እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ like share ያላደረጋችሁ በማድረግ መልካም አጋርነታችሁን አሳዩን
subscribe ያላደረጋችሁ ደግሞ subscribe በማድረግ የiyere Time ቤተሰብ ለበመሆን ሰብስክራይብ በማድረጎዎት ይጠቀማሉ
እናመስግንሀለን
በ Facebook ቤተሰብ መሆን ከፈለጋቹም ሊኩን ይተጠቀሙ www.facebook.c...
ከታች ያለውን ሊንክ ተከትለው ሰብ ስካር ማድረግ ይችላሉ
/ @iyeretime-3717

Пікірлер: 77
@AbebeGonfa-b2s
@AbebeGonfa-b2s 2 ай бұрын
እንቁላሉን ማገላበጥ አስፈላጊ ነው
@Dagnachewshitaw2
@Dagnachewshitaw2 2 жыл бұрын
betam adinaki hognalehugn, berta, negergin MEBRAT BITEFA MIN AMARACH METEKEM ENICHILALEN?
@iyeretime-3717
@iyeretime-3717 2 жыл бұрын
ጄኔሬተር እኔ ግን ሀያ አምስት ቀን አልጠፋብኝም ከጠፋ ሌላ አማራጭ መብራት ሙቀት የሚሰጥ ግድ ነው
@hailekasa4311
@hailekasa4311 Жыл бұрын
የሙቀት መለኪያዋ የት ልናገኛት እንችላለን
@TeketelTadele-rv7dd
@TeketelTadele-rv7dd Жыл бұрын
የዘር እንቁላል የት ይገኛል?
@user-yx4co2ff7s
@user-yx4co2ff7s Жыл бұрын
አንተ ባልከው ኡሉንም እቃ አማልቸ ሞኮርኩት ሁለት ግዜ ግን አልተሳካልኝም ለላ መፍቴ አለ መልስ በአሰቸካእ መልስልኝ
@IuelHekw
@IuelHekw Ай бұрын
Yug😮😮😮😮😮😮😮😮
@user-pu1ch7bo5b
@user-pu1ch7bo5b 10 ай бұрын
thermometer ማኘት አልቻልንም ክየት ማኘት እንደምንችል ጥቆማ ብትሰጠኝ አመሰግናለሁ፡፡
@user-mq8ie3xi3n
@user-mq8ie3xi3n Жыл бұрын
አቦሉን ግድ በማብሪያት ብቻ ነው ወይስ በሶራል መጠቀም እንችላለን መልስልኝ
@adisyoutubenewyoutube5860
@adisyoutubenewyoutube5860 2 жыл бұрын
Light power balance ከየት ላገኝ እችላለሁ
@iyeretime-3717
@iyeretime-3717 2 жыл бұрын
ከዳቦ ማሽን መሸጫ ታገኛለህ አይነቱን በፎቶ አንስተህ በቴሌግራም ላክልኝ አይነቱን ካወቁ
@user-mr5iu8ot1i
@user-mr5iu8ot1i Жыл бұрын
ከሱቅ የሚገዛው እንቁላል ይፈለፈላል
@Shananentertainment
@Shananentertainment 3 жыл бұрын
Berta bro
@iyeretime-3717
@iyeretime-3717 3 жыл бұрын
10 Beki
@abdutube3641
@abdutube3641 Жыл бұрын
አሪፍ ነው የመብራት ሀይል መመጠኛ የት ልናገኝ እንችላለን?
@iyeretime-3717
@iyeretime-3717 Жыл бұрын
እኔ የተጠቀምኩት መርካንታይል ከዚ የተሻለ ደግሞ የዳቦ ማሽን እቃ መለዎወጫ ቤት
@kabronmesfin4462
@kabronmesfin4462 2 жыл бұрын
ግን የፈረንጅ ዶሮ ከሀበሻ ጋር የተዳቀለስ ከሆነስ ይፈለፈላል
@iyeretime-3717
@iyeretime-3717 Жыл бұрын
Alemokrkutem
@samerraed685
@samerraed685 Жыл бұрын
እር ተባርክ
@badriyamohamad1185
@badriyamohamad1185 10 ай бұрын
አረፊነ
@user-xc8xc3dz6d
@user-xc8xc3dz6d 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@iyeretime-3717
@iyeretime-3717 3 жыл бұрын
ጫጩት ሲወጣ አብረን እናያለን
@AsheBoss-hp8gq
@AsheBoss-hp8gq 4 ай бұрын
ማብራት ሲጠፋስ
@ageriefentahun2120
@ageriefentahun2120 7 ай бұрын
እዴት ይበላሻል
@duresahassen4517
@duresahassen4517 8 ай бұрын
How to increase/decrease bulb power ?
@civilizationmen4926
@civilizationmen4926 2 жыл бұрын
Innakalen kanta bafit kaa bale robe now
@aberaokanto1631
@aberaokanto1631 2 жыл бұрын
yemuket melikiya ket magihnet echilalu
@iyeretime-3717
@iyeretime-3717 2 жыл бұрын
በቴሌግራም
@thehabeshanews2434
@thehabeshanews2434 Жыл бұрын
የሙቀት መለኪያውን አዲስ አበባ የት ነው የምናገኘው?
@KalkidanDagne-vk4wq
@KalkidanDagne-vk4wq 10 ай бұрын
እና እስከ 21 ቀን አምፖለ አይጠፋም?
@yesufahmed-2426
@yesufahmed-2426 Жыл бұрын
የግድ አቦል ብቻነው መጠቀም ያለብን ሶላርስ አይሆንም???? መልስልኝ
@FikrufirewApo
@FikrufirewApo 5 ай бұрын
Mbrat ketfa mn largi echlalew?
@user-je7fn7cc3b
@user-je7fn7cc3b 5 ай бұрын
የሙቀት መለኪ የት ያገኛል ንገረኝ ወድሜ
@BetiAsrat-wf2qo
@BetiAsrat-wf2qo 6 ай бұрын
ከየት ነው ምናገኘው ካርቶኑን
@kabronmesfin4462
@kabronmesfin4462 2 жыл бұрын
የፈረንጅ እንቁላል ሊፈለፈል ይችላል pless
@iyeretime-3717
@iyeretime-3717 2 жыл бұрын
አይችልም
@user-wz9ui2huyun
@user-wz9ui2huyun Жыл бұрын
እንቁላሉን ስናገላብጥ በንፀህ ጨርቅ ይዘን ማገላበጥ ይቻላል? ከእጅ ንፅህና ጋር የሚፈጠረውን ችግር ለመቅረፍ ማለት ነው።
@eggincubatorathome9516
@eggincubatorathome9516 2 жыл бұрын
enae bate wesete yesrahut alege 40° c geba malet hulum malet nw
@TeketelTadele-rv7dd
@TeketelTadele-rv7dd Жыл бұрын
የዘር እንቁላል እፈልጋለሁ ይኖራል?
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Жыл бұрын
ሠላም ወንድም መብራቱ 24ሰአት ነው መብራት ያለበት ማለቴ እቁላሉን ከጨመርን ቀን አስተን 21ቀን አናጠፋም❓❓❓እስኪ ልሞክር የሙቀት መለኪያዋንም አላገኘውም አሰላ ነኝ የት ልጠይቅ ጠቁመኝ🤲🤲🤲
@mulukenfikadu7250
@mulukenfikadu7250 8 ай бұрын
መብራት ከጠፋስ
@bewketuaniley2064
@bewketuaniley2064 Жыл бұрын
ቴምፕሬቸሩ ለምድነው እሚያስፈልገው ባንጠቀመውስ ጉዳቱ ምን ያክል ነው?
@iyeretime-3717
@iyeretime-3717 Жыл бұрын
ሙቀቱ ከተፈቀደው በላይም በታችም መሆን ስለለበት
@fikeman4730
@fikeman4730 Жыл бұрын
የፈረንጅ ዶሮ ለምንድነው የማይሆነው ?
@selakira1159
@selakira1159 Жыл бұрын
የመብል እንቁላል ነው የምንከተው ወንድሜ
@abebawmeaza4827
@abebawmeaza4827 2 жыл бұрын
Eske snt ken dres nw emnagelebabtew enkulalun
@iyeretime-3717
@iyeretime-3717 2 жыл бұрын
በቴሌግራም
@seidahmed4371
@seidahmed4371 2 жыл бұрын
ሙቀት መለኪያውና መጨመሪያናመቀነሻ ያለው የአንፖል መቆጣጠሪያ የትነው የሚገኘው ያበሻዉን እንቁላል ይፈለፍለዋልወይ? እወድሀለሁ
@iyeretime-3717
@iyeretime-3717 2 жыл бұрын
አፓሉን መቀነሻ መርካታይል ዲመር ብለህ ግዛ
@iyeretime-3717
@iyeretime-3717 2 жыл бұрын
ሙቀት መኪያው ፕርፊክት የሚሆነው ማሽን ቤት የሚሸጠው ነው ። ከጠነቀክ ፋርማሲ የሚሸጠውም የሰው ሙቀት መለኪያ ይሆናል
@iyeretime-3717
@iyeretime-3717 2 жыл бұрын
ያበሻውን አዎ ይፈለፍለዎል እኔ የሰራሁት በሱ ነው
@tilahunfeleke4839
@tilahunfeleke4839 Жыл бұрын
ነገ የዘር እንቁላል ንገረን
@iyeretime-3717
@iyeretime-3717 Жыл бұрын
ደውልልኝ በ0911549932
@bantayehufantahun5549
@bantayehufantahun5549 Жыл бұрын
እርጥበትንም የምንለካበት ያስፈልጋል አንተ ግን አልተጠቀምክም ። እና እንዴት ነው በውስጥ ያለውን የእርጥበት መጠን የምትለካው....
@iyeretime-3717
@iyeretime-3717 Жыл бұрын
አልተነበበልኝም
@GoodBoy-yl4tf
@GoodBoy-yl4tf Жыл бұрын
​@@iyeretime-3717 እርጥበት መለክያ የለህም እንቁላል ለመፈልፈል እስከ 70 ድረስ እርጥበት መኖር ኣለበት
@zuzutube3698
@zuzutube3698 8 ай бұрын
እርጥበት አይደለም ሚባለው የሙቀት መለኬ ነው የሚባለው እሱ ደግሞ አለው
@AymenAymen-sd2lg
@AymenAymen-sd2lg Жыл бұрын
25 watt ብቻ ነው የሚሆነው
@iyeretime-3717
@iyeretime-3717 Жыл бұрын
አልተረዳሁትም
@AymenAymen-sd2lg
@AymenAymen-sd2lg Жыл бұрын
@@iyeretime-3717 ማለቴ 40 watt ይሆናል
@KalkidanDagne-vk4wq
@KalkidanDagne-vk4wq 10 ай бұрын
እንቀቁላሉ የሚሆንና የማይሆነውን እንዴት እናቃለን
@IuelHekw
@IuelHekw Ай бұрын
😂😂😂
@user-ot8fc4mk3s
@user-ot8fc4mk3s 8 ай бұрын
አምፖሉ አይፈነዳም
@wwl7351
@wwl7351 Жыл бұрын
ግዴታ አንቦል ማረግ አለብን በሙቀት አይሁንም
@iyeretime-3717
@iyeretime-3717 Жыл бұрын
አዎ ሙቀቱ ያንሳል
@user-je7fn7cc3b
@user-je7fn7cc3b 5 ай бұрын
መልስ ልኝ ወድሜ
@gizehayal33
@gizehayal33 6 ай бұрын
that s not automatic
@shemalesashena3104
@shemalesashena3104 2 жыл бұрын
ወድሜዋ በርታ ጥሩ ነው እኔም ልሞክረው ፈልጌ ሁሉንም አዘጋጅቻለሁ እኔ ባለሁበት አካባቢ ያለው አፖል ባለ25 ዋት አፖል የለም ያገኘሁት ከ40/18 የሚል ነው ይሆናል?
@iyeretime-3717
@iyeretime-3717 2 жыл бұрын
ቴሌግራም ላይ እናውራ
@adisyoutubenewyoutube5860
@adisyoutubenewyoutube5860 2 жыл бұрын
24 ሰዓት ነወይ መብራት የምናበራባቸው
@user-kp6fi2jj9r
@user-kp6fi2jj9r Жыл бұрын
Be 60watt aychalm
@EndaleSelemon-bj3mt
@EndaleSelemon-bj3mt 9 ай бұрын
Selekhen lakelgne
@desalegnerege4712
@desalegnerege4712 2 жыл бұрын
የሙቀት መለኪያ ምን ትባላለች የት ይገኛል
@iyeretime-3717
@iyeretime-3717 2 жыл бұрын
በቴሌግራም ልላክልህ
@samiteklemariam7849
@samiteklemariam7849 9 ай бұрын
​@@iyeretime-3717g
@SamuelGirma-fp6sm
@SamuelGirma-fp6sm 5 ай бұрын
100% fail ,ayseram just le motivation tru newu be ante menged ayseram
@khalidbk5126
@khalidbk5126 Жыл бұрын
Do you have telegram
Amazing process of making 500 eggs automatic incubator
18:16
Umair's Workshop
Рет қаралды 743 М.
Люблю детей 💕💕💕🥰 #aminkavitaminka #aminokka #miminka #дети
00:24
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,4 МЛН
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 1,7 МЛН
How to make incubator at home
11:58
Pets Life TV
Рет қаралды 10 МЛН
How to make incubator at home -Easy
7:15
AhmadAli
Рет қаралды 8 М.
የምስራች ጫጬት ወረፋ መጠበቅ ቀረ!
19:51
Aynishet farms
Рет қаралды 4,1 М.