ብፁዕ አቡነ ናትናኤል የበፊት (አባ ገብረ ሕይወት) ማህሌት

  Рет қаралды 124,738

Zmare Tube ዝማሬ ቲዩብ

Zmare Tube ዝማሬ ቲዩብ

Күн бұрын

ማህሌት ሲመሩ

Пікірлер: 100
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን የመሰለ በተለይ አባታችን እቡነ ናትናኤል በረከቶት ይደርብር የአገልግሎት ዘመኖት ይባረክልን እረጅም እድሜ ከእኔ ላይ ቀንሶ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን እምዬ ቤተክርስቲያን ትፈልጎታለች በጎቹ እንፈልጎታለን 🙏🏼✝️⛪️
@sosinatemesgn9665
@sosinatemesgn9665 Жыл бұрын
አቡነ ናትናየል አብዝቶ ፀጋውን ያብዛለዎት ክበሩልኝ
@mnimni8474
@mnimni8474 Жыл бұрын
የኛ አባቶች ፈጣራ ይጠብቃችሁ በጣም ደስይላላ አቤት መታደል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 Жыл бұрын
ብፁህ አቡነ ናትናኤል እድሜና ጤናን ያድልልን 🙏
@mesfinhaile6179
@mesfinhaile6179 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤ቅዱሶች፡ስወዳችሁ
@mesfinhaile6179
@mesfinhaile6179 8 ай бұрын
ተባረኩልኝ፡ባረካችሁን❤
@user-fg5nx4tj8d
@user-fg5nx4tj8d Жыл бұрын
መታደል ነዉ የተዋህዶ ልጅ መሆን የኔ ልዩ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት ቡራኬዎ ይድረሰን
@melkamaschalew5303
@melkamaschalew5303 Жыл бұрын
ድንቅ ሥራ ያሬድያዊ ዜማ ሐይማኖታዊ ትውፊታችን ለማሳጣት ክፉ መንፈስ ለተጠናወጣቸው በውጭ ሀገር ሰዎች ለሚጋለቡ ፈረሶች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው :: ለሊቃውንቶቻችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን: አጽራረ ቤተ ክርስቲያንን ያስታግስልን ኢትዮጵያሀገራችን ለዘለዓለም በክብር ትኑር አሜን ::
@beersheba4316
@beersheba4316 Жыл бұрын
I love this guy God blessed you እግዚያብሔር ይባርኮት አባታቸን እድሜ ከጤና ይስጦ እራስን ለእግዚያብሔር ሰቶ ማገልገል ቀላል አደለም የርሶን አይነት አባቶች ያብዛልን
@abeyouzelalem8335
@abeyouzelalem8335 3 ай бұрын
ብፁኡ አቡነ ናትናኤል ከምወዳቸው ፃፃሳት መካከል አንዱ ናቸው፡፡ አንድ ጊዜ ኢንተርቪው ቀርበው በልጅነቴ ከአባቴ ጋር ማህሌት እሄድ ነበር እና ከዚያ ስመለስ በጎችን ስጠብቅ በጎችን ለአፉኪ ፣ለከርስኪ… እላቸው ነበር ያሉት እኔ ባየኋቸው ቁጥር አይረሳኝም በረከታቸው ይደርብን፡፡ የህይወት ታሪካቸው በጣም አስተማሪ ነውና ድጋሜ መቅረብ ቢችል መልካም ነው፡፡
@hayath7571
@hayath7571 Жыл бұрын
አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን 😭😭✝️✝️✝️አባታችን አቡነ ናትናኤል ጸጋወትን ያብዛልን እግዚአቢሄር አምላክ ስለናተ ድካም ጾም ጾለት ብሎ ይማረን😭😭😭😭😭😭 ይቅር ይበለን😭😭😭🌹🌹🌹🌹
@azmaraz7269
@azmaraz7269 Жыл бұрын
የኛባቶች ደሰሲሉ ድሮም ክቡርናቸው🙏❣️❣️❣️ቡፁአባታችንቡራኬወ ይድረሰን ፀጋበረከቱን ያድልልየኛእቁ አባት ፈጣሪ ፍፆሜወትን ያሳምርልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
አሜን🙏🙏
@gebtezera5822
@gebtezera5822 Жыл бұрын
ብፁዕ አቡነ ናትናኤል ቤተክርስቲያናችን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ቅዱስ ሲኖዶስ ከፍተኛ የመከፈል አደጋ ባንዛበባት ጊዜ በፅናት ቆመው ለአንድነቱ መቀጠል ከፍተኛ መንፈሳዊ ተጋድሎ ካደረጉት አባቶች በግንባር ቀደምትነት ከሚጠቀሱት አንዱ ናቸው።የአንድ አባት ማንነት የሚረጋገጠው በፈተና ጊዜ ነው። አባታችን በረከትዎ ይድረሰን።
@alembekele240
@alembekele240 Жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛሎት አባት እንዲህ ነው የትም ቢሄድ ስለቤተክርስቲያን አንገቱን ሰቶ የሚመሰክር
@AbigelWendesen
@AbigelWendesen Жыл бұрын
አቡነ ናትናየል አቤት መታደል ፀጋወትን ያብዛሎት አባታችን
@tigistuadane6215
@tigistuadane6215 Жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ሲያሳይ ብፁ አቡነ ናትናኤል
@etsegenet1178
@etsegenet1178 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እድሜዎትን እንደ ማቱሳላ ያርዝምልን :
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Жыл бұрын
አባታችን የ እግዚአብሔር የፀጋሆትን በረከት ያብዛልሆ በረከትሆ ይደረሰኝ
@ana-qi9mf
@ana-qi9mf Жыл бұрын
አባቴ በረከቶ ይደርብኝ ፀጋውን አብዝቶ ያድሎት በጣም ነው የምወዶት እድሜና ጤናውን ይሰጥልኝ
@abrishtub7922
@abrishtub7922 Жыл бұрын
ብጹዕ አቡነ ናትናኤል ፀጋውን አብስቶ ያድሊሎት 🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏
@tarekegneb5810
@tarekegneb5810 Жыл бұрын
አባታችን በረከቶት ይድረሰን ረጅም ዕድሜ ይስጥልን።
@lebasetemoges5829
@lebasetemoges5829 Жыл бұрын
አምላከ ዳዊት ከክፉዎች ወጥመድ ይጠብቅዎት ብፁዕ አባታችን🙏🙏🙏
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
አሜን🙏🙏
@almaztegen7164
@almaztegen7164 Жыл бұрын
ተባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@fikeramare1378
@fikeramare1378 6 ай бұрын
የእግዚአብሔር ፍቅር ያሰከራቸዉ አባት በረከተዎ ይደርብኝ አቤቴ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-uh2eu1oi3c
@user-uh2eu1oi3c Жыл бұрын
አባታችን ይፍቱን ይባርኩምን! ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው: አሜን!
@teddymamuye4523
@teddymamuye4523 Жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን ቡራኬዮት ይድረሰን
@ECHONEWS480
@ECHONEWS480 Жыл бұрын
አባታችንን የሰጠን አምላክ ይመስገን:: ታድለን:: ለያሬድ ዜማ ያላቸው ፍቅር ግሩም ድንቅ ነው::❤
@abyssiniagold2955
@abyssiniagold2955 Жыл бұрын
ያገልግሎት ዘመኖወትን ጌታ ይባርክ የኛ አባት
@marthabekele2138
@marthabekele2138 Жыл бұрын
OMG Almighty God blesses you All endlessly,⛪ so Young and blessed 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ⛪❤️⛪❤️ God is Live with US 💓💯💯
@lucyyeman7713
@lucyyeman7713 Жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አባታችን አቡነ ናትናኤል ።ከለሊቱ 7:20እያየሁት ለስንተኛ ግዜ እንደሆነ
@fasikabekele4635
@fasikabekele4635 Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን በፀጋ በድሜ በጤና ኑሩልን
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
💒🙏ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏🙏
@yeshikebede124
@yeshikebede124 Жыл бұрын
በረከቱ ይድረስን ፀገዉን ያብዛላቹ ደስ ሲል አልልልልልል አሜንአሜንአሜን
@alemuregasa6949
@alemuregasa6949 2 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen
@ከበቡሽአብዬ
@ከበቡሽአብዬ 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@abebawademe6400
@abebawademe6400 Жыл бұрын
በረከትወ ይድረሰን አባታችን
@edilynalingog8062
@edilynalingog8062 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን ብጹዕ አባቶቻችን ብራኬቻው ያደርስን አሜን አሜን አሜን
@user-bn6qt8iw3o
@user-bn6qt8iw3o Жыл бұрын
⛪⛪⛪ፀጋወትን ያብዛሎት አባታችን
@tttthhhy3456
@tttthhhy3456 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን
@mesfinhaile6179
@mesfinhaile6179 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@romanmulugetta3814
@romanmulugetta3814 Жыл бұрын
LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING 💚 💛 ❤️ ABSOLUTELY BEAUTIFUL VIDEO GOD IS IN ETHIOPIANS ORTODOX TEWAHIDO FAITH FAITH 💚 💛 ❤️ 🙏🏻 AMEN ONE NETION ONE PEOPLE ONE ORTODOX TEWAHIDO FOR EVER AND EVER AMEN 🙏🏻 💚 💛 ❤️ 🙏🏻
@mesfinhaile6179
@mesfinhaile6179 8 ай бұрын
@hirutgtekleyesus
@hirutgtekleyesus Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን፣ብጹዕ፣አባቶቻችን?።ቡራኬቻውይድረሰን፣አሜንአሜንአሜን
@Tamru-zo9lm
@Tamru-zo9lm Жыл бұрын
ረዥም ዕድሜ ከጤንነት ጋር ያድልልን ፣
@meseretfisha3629
@meseretfisha3629 Жыл бұрын
አባታቺን ያቆልን❤❤❤
@abebawasnake4975
@abebawasnake4975 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክ: አሜን አሜን አሜን!
@yegilephone4138
@yegilephone4138 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@mengistugenene5165
@mengistugenene5165 Жыл бұрын
በረከታቸው ትደረሰን
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስነት ምስጢር ነው !!!
@netsanetgebremariam8410
@netsanetgebremariam8410 Жыл бұрын
Fact !!!
@adanechemekonene7694
@adanechemekonene7694 Жыл бұрын
Elelelele Edimehn Tena le Abetachin Amen 🙏 🙏 🙏
@mahicit4035
@mahicit4035 3 жыл бұрын
Gud eco new betam new des milew wyyyy mahlet eco
@mesfinhaile6179
@mesfinhaile6179 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesfinhaile6179
@mesfinhaile6179 8 ай бұрын
4 መነኩሳት፡ስትባርኩ፡ስትቀድሱ፡❤❤❤❤፡ዕልልልል!!!!!
@dawithailu5093
@dawithailu5093 Жыл бұрын
ልዬ ነወት ❤❤❤
@Memhirelyas
@Memhirelyas Жыл бұрын
የኔ አባት ሽሕ አመት ይኑሩ የዋሕ ናቸው
@BK-zh9eq
@BK-zh9eq 2 жыл бұрын
Abatachin rejim edmena tena ystlen
@elsabanti2880
@elsabanti2880 Жыл бұрын
አባታችን ፀጋውን ያብዛሎ
@temesgenabrha7250
@temesgenabrha7250 Жыл бұрын
ኣባታችን ጸጋውን ያብዛሎት ፡ትጉህ ኣገልጋይ
@yayahala615
@yayahala615 Жыл бұрын
በረከታችሁ ይድረሰን ።።።
@eyerusalemsolomon9954
@eyerusalemsolomon9954 Жыл бұрын
Amazing! God bless you all.
@alemmekonnen9483
@alemmekonnen9483 Жыл бұрын
አሜን
@aynalakasa2944
@aynalakasa2944 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen
@bayoushaeamro6781
@bayoushaeamro6781 Жыл бұрын
Abatochachen bereketachehu yederesen❤❤❤
@yosefbekele4552
@yosefbekele4552 Жыл бұрын
Type AmenAmenAmen takes you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tegesttemesgen6631
@tegesttemesgen6631 Жыл бұрын
Bereketo tederbn Abatachn
@ezana222
@ezana222 Жыл бұрын
Bereketachew yidresen 🙏
@artlove3680
@artlove3680 4 жыл бұрын
Kale hiwot yasmaln
@babeshewakena1401
@babeshewakena1401 Жыл бұрын
Abatachin kalhiwot yasemalin!!!!
@jiffmajo
@jiffmajo Жыл бұрын
ተመስጦ ማለት ይሄ ነው
@sanlast5009
@sanlast5009 Жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላሉ ከነግርማ ሞገሳቸው
@user-dw5ku2jy6f
@user-dw5ku2jy6f Жыл бұрын
amen amen amen
@brookabrooka2870
@brookabrooka2870 Жыл бұрын
አባታችን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏⛪
@dawithailu5093
@dawithailu5093 Жыл бұрын
እንዴት አደምዎደወት
@lalisa_lia9040
@lalisa_lia9040 Жыл бұрын
Setameru betame🙏🙏🙏
@adyarega101
@adyarega101 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@MebratYehun
@MebratYehun Жыл бұрын
አቦ እንዴት መታደል ነው፡፡
@eyobaeyoba
@eyobaeyoba Жыл бұрын
Abatachn bereketot ydresen.enwedotalen erejm edme ketena gar yadlot
@mahiketemasiyoum2151
@mahiketemasiyoum2151 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@Koke01-24
@Koke01-24 Жыл бұрын
እኔ ሆርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነይ ግን ከልቤ የማዝነው የግል አይማኖቴ ካባ በለበሱ ካድሪወች መሞላቱ ነው።
@haba37
@haba37 Жыл бұрын
Can some one please write what they are saying so I can sing with them please
@ejigayehuwondwossen8357
@ejigayehuwondwossen8357 Жыл бұрын
The priests are stand on the heaven.
@almaztegen7164
@almaztegen7164 Жыл бұрын
እንኳንም የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ሆንኩ በጣም በጣም በጣም መታደል ነው እልልልልልልልል
@nannietesfay1520
@nannietesfay1520 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት አባቶቻችን ቡራኪቸው ይደረስን ግን ካሚራ ስተቀረፅ ከፊት አለግቱ ጥሩ አይደለም
@tesfahun_taddege
@tesfahun_taddege Жыл бұрын
በዚህ ደረጃ ታልፎ መጰጰስ ሲያቅታቸዉ ባቋረጭ!! Pass through such steps...
@zufan1717
@zufan1717 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-hh7rt9bv8c
@user-hh7rt9bv8c 8 ай бұрын
ኦርቶዶክስነት ምስጢር ነው
@alafetube911
@alafetube911 Жыл бұрын
ስለ ኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ታሪክ ለማወቅ kzbin.info/www/bejne/fXnPp5ugbNidm6M
@mr.a963
@mr.a963 Жыл бұрын
Abune matewos is weyane, He has to resign now. Ye leba zer.
@edenabebe8131
@edenabebe8131 Жыл бұрын
አረ እርሶን የሚጠላ ሰጣን ነው
@mesfinhaile6179
@mesfinhaile6179 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@etobhh6481
@etobhh6481 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,3 МЛН
ДОКАЗАЛ ЧТО НЕ КАБЛУК #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,4 МЛН
ነፍስን ደስ የሚያሰኝ ልዩ ያሬዳዊ ዝማሬ በብጹዕ አቡነ ናትናኤል
20:11
ዝክረ አቡነ ጳዉሎስ #ሥርዓተ-ጳጳሳት
20:06
መጥሮጶሊስ ቲዩብ
Рет қаралды 12 М.
ከገበጥ  ጋር ማን  የወጋ  አለ ዘመድኩን
9:54
biksenytubeየድንግል ማርያም ልጅ ነኝ21
Рет қаралды 5 М.
ለአናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል ዘአድኃኖሙ ውእቱ ያድኅነነSynced Sequence
8:44
ማኅበረ ዲያቆናት ዘሽሮሜዳ ሥላሴ - Deacon Association Of S.T
Рет қаралды 11 М.
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,3 МЛН