ብቻ ልቤን//Bicha Liben//Hanna Tekle 2020

  Рет қаралды 296,328

Hanna Tekle Official

Hanna Tekle Official

Күн бұрын

Пікірлер: 128
@HannaTekleOfficial
@HannaTekleOfficial 4 жыл бұрын
አንደበትም ይታክታል የሆድን ሁሉ ቢናገር ለመጣው ለሄደው ሁሉ የሚያልፍበትን ቢዘረዝር የሰሚም/የሰሚም ጆሮ ይዝላል ለጊዜው ለሰሞንም ቢያዝን ብቻ ልቤን ደግፈው አልፈዋለሁ ብርቱውን ቀን ብቻ ልቤን ደግፈው አልፈዋለሁ ክፉውን ቀን እጠራሀለሁ በስምህ ውስጥ ሰላም አለ እጠራሀለሁ በስምህ ውስጥ ብርታት አለ በስምህ ውስጥ እግዚአብሄር በስምህ ውስጥ እረፍት አለ በስምህ ውስጥ ፅናት አለ በስምህ ውስጥ ሰላም አለ በስምህ ውስጥ ከጸሃይ በታች መልስ ባጣሁለት ጉዳይ ቢያይልም ግርታዬ አይኔን ተክያለሁ ሰማይ ከያዘኝ ከከበበኝ በላይ አንተን አምንሀለሁ ብቻ ልቤን ደግፈው ብርቱውን ቀን አልፈዋለሁ ብቻ ልቤን ደግፈው ይህንን ቀን አልፈዋለሁ ልቤ ተጠብቆ በሚሆነው ነገር እታገስሀለሁ አለህ አንድ ነገር ብቻ ልቤን ጠብቀው አልፈዋለሁ ብርቱውን ቀን ብቻ ልቤን ደግፈው አልፈዋለሁ ክፉውን ቀን በስምህ ውስጥ ሰላም አለ በስምህ ውስጥ እረፍት አለ በስምህ ውስጥ ጽናት አለ በስምህ ውስጥ ብቻ ልቤን ደግፈው ብቻ ልቤን ደግፈው ልብ ብቻውን ሲቀር በሃሳብ ሲወረር በሁነኛ ነፋስ በማዕበል ሲሰወር ደጋፊ ከሌለው ማን ከማን ያስጥላል ልብ የወደቀ ቀን ለሞት እጅ ያሰጣል ልቤን የሚታደግ ብርቱ ግንብ አለቴ አጥር ሀይሌ ስምህ ነው የተስፋ ጽናቴ አንተ ነህ እግዚአብሄር ጽኑ መታመኛ አደራ የምለው አንተን ነው የልቤን መገኛ በስምህ ውስጥ ሰላም አለ በስምህ ውስጥ እረፍት አለ በስምህ ውስጥ በስምህ ውስጥ ሰላም አለ በስምህ ውስጥ እረፍት አለ በስምህ ውስጥ በስምህ ውስጥ ሰላም አለ በስምህ ውስጥ እረፍት አለ... እጠራሃለሁ በስምህ ውስጥ ሰላም አለ እጠራሃለሁ በስምህ ውስጥ ብርታት አለ በስምህ ውስጥ እግዚአብሄር በስምህ ውስጥ እረፍት አለ በስምህ ውስጥ ጽናት አለ በስምህ ውስጥ ብቻ ልቤን ደግፈው ብቻ ልቤን ጠብቀው...
@tesfaysunemait6488
@tesfaysunemait6488 4 жыл бұрын
You are blessed in Him 😍
@lydianigussiehailie6437
@lydianigussiehailie6437 3 жыл бұрын
Love you Hanye, mezmurochish liyu nachew. tebareki
@beetybybb2576
@beetybybb2576 3 жыл бұрын
😭🙏🙏🙏👏👏☝🏼☝🏼☝🏼☝🏼☝🏼☝🏼💚💛❤️
@christintadele1767
@christintadele1767 3 жыл бұрын
Much love and respect sis 💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@ሐናማርያም
@ሐናማርያም 3 жыл бұрын
zlzlqlzllqlzq
@haleluyagruga7185
@haleluyagruga7185 4 жыл бұрын
አንደበትህ ይታክታል የሆድን ሁሉ ቢናገር ለመጣው ለሄደው ሁሉ የሚያልፍበትን ቢዘረዝር የሰሚም ጆሮ ይዝላል ለጊዜው ለሰሞንም ቢያዝን ብቻ ልቤን ደግፈው አልፈዋለው ብርቱውን ቀን ብቻ ልቤን ደግፈው አልፈዋለሁ ክፍውን ቀን እጠራሃለሁ በስምህ ውስጥ ሰላም አለ እጠራሃለሁ በስምህ ውስጥ ብርታት አለ በስምህ ውስጥ እግዚአብሔር በስምህ ውስጥ እረፍት አለ በስምህ ውስጥ ጽናት አለ በስምህ ውስጥ ሰላም አለ በስምህ ውስጥ ከፀሓይ በታች መልስ ባጣሁለት ጉዳይ ቢያይልም ግርታዬ አይኔን ተክያልህ ሰማይ ከያዘኝ ከከበበኝ በላም አንተን አምንሃለሁ ብቻ ልቤን ደግፈው አልፈዋለው ብርቱውን ቀን ብቻ ልቤን ደግፈው አልፈዋለሁ ክፍውን ቀን ልቤ ተጠብቆ በሚሆነው ነገር እታገስሃለሁ አለህ አንድ ነገር ብቻ ልቤን ጠብቀው አልፈዋለው ብርቱውን ቀን ብቻ ልቤን ደግፈው አልፈዋለሁ ክፍውን ቀን በስምህ ውስጥ ሰላም አለ በስምህ ውስጥ እረፍት አለ በስምህ ውስጥ ጽናት አለ በስምህ ውስጥ ልብ ብቻውን ሲቀር በሃሳብ ሲወረር በሁነኛ ነፋስ በማዕበል ሲሰወር ደጋፊ ከሌለው ማን ከማን ያስጣል ልብ የወደቀ ቀን ለሞት እጅ ያሰጣል ልቤን የሚታደግ ብርቱ ግንብ አለቴ አጥር ሃይሌ ስምህ ነው የተስፋ ጽናቴ አንተ ነህ እግዚአብሔር ጽኑ መታመኛ አደራ የምለው አንተን ነው የልቤን መገኛ በስምህ ውስጥ ሰላም አለ በስምህ ውስጥ እረፍት አለ በስምህ ውስጥ ጽናት አለ በስምህ ውስጥ
@surrasaketa2888
@surrasaketa2888 2 жыл бұрын
አቤት ጠጋኝ ዝማሬ ነዉ እንዴት185k ብቻ ተመለከተዉ 185M ይሁን
@solomonaraya1609
@solomonaraya1609 3 жыл бұрын
ልክ እንደሰማሁት አይኔ በእምባ ሞላ የእግዚአብሄር መንፈስ ውስጤን ነካኝ፣ ዝማሬው እጅግ አፅናናኝ፤ ሃና ከመላ ቤተሰብሽ ጋር ጌታ ለዘላለም ይባርክሽ፡፡
@alazartesfamichael1740
@alazartesfamichael1740 Жыл бұрын
የዘላለም አምላክ ደጋግሞ ፀጋውን ይደርቤብሽ አንቺ ውስጥ ጥልቅ ምንጭ አለ ጠቢብ የሚቀዳው ተባርኬበታለሁ :: ያልቀመሰው በዚህ መንገድ ያላለፈ ሰው ሊረዳው የማይችል የሚገርም ሙሉ የሰማይ መልዕክት :: ብርክት ነሽ ❤❤❤❤
@freyamatube1209
@freyamatube1209 4 жыл бұрын
ሃኒታዬ ይሄን መዝሙር ለእኔ ነው የዘመርሽልኝ እንዴት እደተፅናናሁ ብታይ ! የተባረክሽ ነሽ ይጨመርልሽ የኔ ውድ እህት !!!!
@zenikabtiymer4167
@zenikabtiymer4167 4 жыл бұрын
Me too.the odd days passed ..with his powerful name..
@Peacefullife0404
@Peacefullife0404 2 жыл бұрын
እኔም
@lolitaberry8595
@lolitaberry8595 4 жыл бұрын
ልብ የወደቀ ቀን ለሞት እጅ ያሰጣል ልቤን የሚታደግ ብርቱ ግንብ አለቴ አጥር ሀይሌ ስምህ ነው የተስፋ ጽናቴ አንተ ነህ እግዚአብሄር ጽኑ መታመኛ አሜን!
@tesfaysunemait6488
@tesfaysunemait6488 4 жыл бұрын
AMEN EGZABHER bicha tamagne 🙌
@haimanotamare7731
@haimanotamare7731 Жыл бұрын
ሃኒየ እግዚአብሔር ይባርክሽ በመዝሙሮችሽ በብዙ እፅናናለሁ እበረታለሁ
@abigelabraham3698
@abigelabraham3698 3 жыл бұрын
ከጸሃይ በታች መልስ ባጣሁለት ጉዳይ ቢያይልም ግርታዬ አይኔን ተክያለሁ ሰማይ ከያዘኝ ከከበበኝ በላይ አንተን አምንሀለሁ ብቻ ልቤን ደግፈው ብርቱውን ቀን አልፈዋለሁ ብቻ ልቤን ደግፈው ይህንን ቀን አልፈዋለሁ እጠራሀለሁ በስምህ ውስጥ ሰላም አለ እጠራሀለሁ በስምህ ውስጥ ብርታት አለ በስምህ ውስጥ እግዚአብሄር በስምህ ውስጥ እረፍት አለ በስምህ ውስጥ ፅናት አለ በስምህ ውስጥ ሰላም አለ በስምህ ውስጥ I love this song. Bless you Haniye.
@fevimael1498
@fevimael1498 4 жыл бұрын
መዝሙሮችሽ በመልእክት የታጨቀ ነው፡ በእውነት ተባረኪ
@martagebre-show1041
@martagebre-show1041 4 жыл бұрын
አሜን ብቻ ልቤን ደግፈው አልፈዋለው ክፉውን ቀን 🙏 ተባረኪልኝ ሃንቾ
@emmanuelhope4917
@emmanuelhope4917 4 жыл бұрын
ሀኒቾ ተባረክ፡ብቻ ልቤን ደግፎ አልፎዋል ክፉ ቀን።
@willyou2030
@willyou2030 Жыл бұрын
መዝሙር ሁሉ ለእግዚአብሔር ነዉ የሚዘመረዉ ! መዝሙርንም የሚሰጠዉ እግዚያብሔር ነዉ ! ስለዚህ በዝማሬዉ ዉስጥ ባሉ መልእክቶች ሰዋች ይጽናኑበታል ለእኔ ነዉ የተዘመረዉ ግን አይባልም ! ዝማሬ አምልኮ ለጌታ ብቻ ነዉ !!!
@marthamule9997
@marthamule9997 4 жыл бұрын
አሜን 'በስምህ ውስጥ ሰላም አለው እየስሱስ "ሀኒ መዝሙሮክስ ጥሮ መልክት ነብስን ያንፃሎ ጌታ አብዝቶ ይባረክሽ .
@abiyhaile6760
@abiyhaile6760 4 жыл бұрын
ተባረኪ!!እንደ ዝማሬሽ ልባችንን ይጠብቅልን
@SelamawitPaulos-f5j
@SelamawitPaulos-f5j 2 ай бұрын
ኦኦኦኦ ባዳምጠው ያልሰለቸውት መዝሙር የተጽናናውበት መዝሙር ነው ተባረኪ የኔ ቆንጆ
@raheltesfaye8994
@raheltesfaye8994 2 жыл бұрын
ከማልቀስ ውጪ ቃል አጣሁ 😭😭😭😭 ዘመንሽ ይለምልም ሀኒዬ ❤🙏
@selamiyasu3475
@selamiyasu3475 4 жыл бұрын
አሜን ጌታ ሆይ ብቻ ልቤን ደግፈው! ሀኒዬ አየባረክሽ ተባረኪ!
@TinsaeDejene-dv4ot
@TinsaeDejene-dv4ot 3 ай бұрын
ሀንቾ ተባረኪ ገራሚ መንፈሰ ያለበት መዝሙር ነዉ
@livelife8283
@livelife8283 3 жыл бұрын
I went through and came out of the valley of the shadow of death with this song. Be blessed. What a life line!
@Peacefullife0404
@Peacefullife0404 Жыл бұрын
Me too 😂
@seblewongelwasihun776
@seblewongelwasihun776 Жыл бұрын
ተሰብሬ መጥቻለሁ ሀኒቾ ዝማሬሽ ውስጤ ተመላልሷል😭
@myflavor228
@myflavor228 4 жыл бұрын
Nothing is impossible in His Name! the real peace and rest is in his presence! Hana, may God bless you abundantly!
@ruthmekonnen7979
@ruthmekonnen7979 4 ай бұрын
የ ምወደውን አባቴን በስጋ አጥቼ ልቤን ደግፈው ብዬ የተደገፍኩበት መዝሙር... ፀጋ ይብዛልሽ ❤️
@fintafishale9049
@fintafishale9049 4 жыл бұрын
Hanicho yihinin mezmur besemawu kutir hulu ebarekalew tebarekilign
@tesfaysunemait6488
@tesfaysunemait6488 4 жыл бұрын
Geta kezih belay ytekembsh bani liyadereg yalewun hulu yfexem be Eyesus sem you r blessing
@rahel146
@rahel146 4 жыл бұрын
Haniye beewnet be ewnetegna ena beteleke menfes nw yehen mezmur yesafahiw geta banchi alemn barkuatal. Barkotesh kesemay nw. Geta beabronetu yatleklekesh.
@tamipanda6954
@tamipanda6954 3 жыл бұрын
egziaber tsegaw yabzalsh enate betam nw mewadish..tebarakiii..
@nateman4694
@nateman4694 4 жыл бұрын
በስምህ ውሰጥ ሁሉ አለ ተባረኪ
@abinetbizuneh8751
@abinetbizuneh8751 4 жыл бұрын
ድንቅ መዝሙር ። ተባረኪ ሐኒሻ!
@mamasweet7047
@mamasweet7047 4 жыл бұрын
በስምህ ዉስጥ ሰላም አለ እዉነት ነዉ ስሙ ሰላም ቃሉ ቡርታት ነዉ በተለይ እንደኒ ይለ ስዉ ጌታ ባይኑር ምንደሜወጠኛ አላወቅም እህቴ ጌታ ይባርክሽ
@መሰየክርስቶስ
@መሰየክርስቶስ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን በስምህ ውሰጥ ሰላም አለ🙏
@salemnegatube4876
@salemnegatube4876 4 жыл бұрын
አሜን ይህን ክፉ ዘመን እናልፈዋለን
@jesuslordeysusnew4636
@jesuslordeysusnew4636 4 жыл бұрын
Haanchoyee tebareki konjo
@christsaviour6414
@christsaviour6414 4 жыл бұрын
I listened this song just one time when it came out but Today I woke up Singing it and actually Amazed how I remembered it But the Holyspirit Does......”Becha Leben Degefew” Abundant blessings to you Sister
@biniyamworkneh5888
@biniyamworkneh5888 4 жыл бұрын
bcha leben tebkewu...alfewalehu kfuwun ken besmh wust ereft ale besmh wust tsenat ale besmh wust selam ale........🙏🙏🙏🙏🙏🙏God bless you more Hanich.........🙏🙏🙏
@yirieaddis9940
@yirieaddis9940 3 жыл бұрын
I just went through the motions of the day I just support my heart and go through the bad days God bless you more
@Talk-about-Life
@Talk-about-Life 4 жыл бұрын
The legend dropped here her deep insight about God, humanity and psychosocial! Thanks.
@yemisirachayalew2825
@yemisirachayalew2825 4 ай бұрын
በረታሁበት ዘመንሽ ይባረክ ፀጋ ይብዛልሽ
@honeyjosh734
@honeyjosh734 4 жыл бұрын
Ehenn mezmur beyekenu besemaw ayselechegnm Egziabher yehenen kene selesetesh yimesgen.🙌🙏
@andruthperazim
@andruthperazim Жыл бұрын
❤በህይወቴ ፈተና ስበዛ ይሄን መዝሙር እንደ ውጊያ መሣርያ ነው አንስቼ የምጠቀመው ብዙ ጊዜ ተጽናንቸበታለሁ ዛረም ተባረኪ ሀናዬ
@metasebiatesfaye7636
@metasebiatesfaye7636 3 жыл бұрын
OHHHHHHHHHH bisemaw bisemaw bisemaw altegb alku Hancho bebizu tebareki
@fekadutomba5348
@fekadutomba5348 4 жыл бұрын
የእኔ አንደኛ ሀኒ! u are so blessed and thank u for sharing this amazing hope giving & strengthening song with us.
@Hanna-i9j2v
@Hanna-i9j2v 5 ай бұрын
ሃኒዬ ይሄን መዝሙር ለእኔ ነዉ የዘመርሹ ምመስለኝ ፀጋዉን ያብዛልሽ ❤
@prix205
@prix205 3 жыл бұрын
thank you for this song!! its carrying me thru some tough times
@psalm_105
@psalm_105 Жыл бұрын
ልብ ብቻውን ሲቀር በሃሳብ ሲወረር በሁነኛ ነፋስ በማዕበል ሲሰወር ደጋፊ ከሌለው ማን ከማን ያስጥላል ልብ የወደቀ ቀን ለሞት እጅ ያሰጣል ልቤን የሚታደግ ብርቱ ግንብ አለቴ አጥር ሀይሌ ስምህ ነው የተስፋ ጽናቴ አንተ ነህ እግዚአብሄር ጽኑ መታመኛ አደራ የምለው አንተን ነው የልቤን መገኛ May God bless you Hanna!🙏
@zenikabtiymer4167
@zenikabtiymer4167 4 жыл бұрын
You are absolutely correct.in his name there is power...
@selamselam657
@selamselam657 3 жыл бұрын
ሃንዬ የተባረክሽ በጣም የተፅናናሁበት መዝሙር ነው ተባረባረኪ🙏🙌❤
@GenetAbuje
@GenetAbuje 4 ай бұрын
ሀናዬ ተባርኪልኝ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ አሜን❤😢😢😊😊🎉❤❤
@romanblessyouyourfamilyase7099
@romanblessyouyourfamilyase7099 4 жыл бұрын
Yene mar tebareki
@kidustadesse6536
@kidustadesse6536 2 жыл бұрын
a lot of messages in one song...what can i say,you are already blessed...much respect
@Merdekiyos
@Merdekiyos 4 жыл бұрын
ብቻ ልቤን ደግፈው ጠብቀው የኔ ጌታ
@bezaaboye8250
@bezaaboye8250 2 жыл бұрын
Honey every time I can’t stop to hear this mezmur stay blessed our blessings ❤️
@MisganaDegimet
@MisganaDegimet 9 ай бұрын
የሚያፅናና መዝሙር
@realistic5356
@realistic5356 7 ай бұрын
hanichye betam wedshalew mezemers end anchi new
@zion_tsi
@zion_tsi 4 жыл бұрын
ብቻ ልቤን ደግፈው አልፈዋለሁ ብርቱውን ቀን ብቻ ልቤን ደግፈው አልፈዋለሁ ክፉውን ቀን😭😭🙏 tebareki😇❣
@markosmarye
@markosmarye 4 жыл бұрын
❤️ን ጠብቀው ከጸሐይ በታች መልስ ባጣሁለት ጉዳይ ቢያይልም ግርታዬ ዓይኔን ተክያለሁ ሰማይ ከያዘኝ ከከበበኝ በላይ አንተን አምንሃለሁ ብቻ ልቤን ❤️ደግፈው ብርቱውን ቀን አልፈዋለሁ ብቻ ልቤን 💗ደግፈው ይህንን ቀን አልፈዋለሁ 🥰ልቤ ተጠብቆ በሚሆነው ነገር እታገስሃለሁ አለህ አንድ ነገር ብቻ ልቤን 💝ጠብቀው አልፈዋለሁ ብርቱውን ቀን ብቻ ልቤን 💞ደግፈው አልፈዋለሁ ክፉውን ቀን‼️ 👉አንደበት ይታክታል የሆድን ሁሉ ቢናገር ለመጣው ለሄደው ሁሉ የሚያልፍበትን ቢዘረዝር የሰሚም የሰሚም ጆሮ ይዝላል ለጊዜው ለሰሞን የሚያዝን ብቻ ልቤን ደግፈው አልፈዋለሁ ብርቱውን ቀን ብቻ ልቤን ደግፈው አልፈዋለሁ ክፉውን ቀን እጠራሃለሁ በስምህ ውስጥ ሰላም አለ እጠራሃለሁ በስምህ ውስጥ ብርታት አለ በስምህ ውስጥ እግዚአብሔር በስም ውስጥ ዕረፍት አለ በስምህ ውስጥ ፅናት አለ በስምህ ውስጥ ሰላም አለ በስምህ ውስጥ ከፀሐይ በታች መልስ ባጣሁለት ጉዳይ ቢያይልም ግርታዬ አይኔን ተክያለሁ ሰማይ ከያዘኝ ከከበበኝ በላይ አንተን አምንሃለሁ ብቻ ልቤን ደግፈው ብርቱውን ቀን አልፈዋለሁ ብቻ ልቤን ደግፈው ይህንን ቀን አልፈዋለሁ ልቤ ተጠብቆ በሚሆነው ነገር እታገስሃለሁ አለህ አንድ ነገር ብቻ ልቤን ጠብቀው አልፈዋለሁ ብርቱውን ቀን ብቻ ልቤን ደግፈው አልፈዋለሁ ክፉውን ቀን በስምህ ውስጥ ሰላም አለ በስምህ ውስጥ ዕረፍት አለ በስምህ ውስጥ ፅናት አለ በስምህ ውስጥ ብቻ ልቤን..... ልብ ብቻውን ሲቀር በሀሳብ ሲወረር በሁነኛ ነፋስ በማዕበል ሲሰወር ደጋፊ ከሌለው ማን ከማን ያስጥላል ልብ የወደቀ ቀን ለሞት እጅ ያሰጣል ልቤን የሚታደግ ብርቱ ግንብ ዓለቴ አጥር ኃይሌ ስምህ ነው የተስፋ ፅናቴ አንተ ነህ እግዚአብሔር ፅኑ መታመኛ አደራ የምለው አንተን ነው የልቤን መገኛ (በስምህ ውስጥ ሰላም አለ በስምህ ውስጥ ዕረፍት አለ በስምህ ውስጥ )(፪)
@Joymberhe
@Joymberhe 4 жыл бұрын
Tebarke
@hlinam6196
@hlinam6196 4 жыл бұрын
Hanicho God bless you as you blessed us with this amazing truly lyrics!!
@menenmekbib9608
@menenmekbib9608 4 жыл бұрын
Hani tebarekily.
@chaltubule9290
@chaltubule9290 5 ай бұрын
Ahuni lalehubeti matsinagna honognal so tebareki❤❤❤❤
@elsaelsa6246
@elsaelsa6246 4 жыл бұрын
Haniy tebareku
@tamerat8690
@tamerat8690 4 жыл бұрын
Hanye, may God bless you more....am blessed with this song!
@mimipaul3703
@mimipaul3703 11 ай бұрын
ዘመንሽ ይባረክሽ
@tenamahiywet9922
@tenamahiywet9922 4 жыл бұрын
አዎ ብቻ ልቤን ደግፈው 🙏🙏
@TibikagnBasa
@TibikagnBasa 8 ай бұрын
Zemeneshen geta yibarekew tebarekabetalew❤❤❤
@mahletdaniel6700
@mahletdaniel6700 4 жыл бұрын
yetebaresh nesh
@marthagoshu8042
@marthagoshu8042 4 жыл бұрын
ሃንዬ ተባረኪ
@silenatberhanu768
@silenatberhanu768 2 жыл бұрын
May God bless you Hanniyeee
@elebetelketema7112
@elebetelketema7112 3 жыл бұрын
Bicha Liben degefewe alfewalew kefuwen ken hanicho tebarke eyesuse zemeneshen yebark eyesuse yegatoche gata new
@Selamsaly
@Selamsaly 6 ай бұрын
ከጸሐይ በታች መልስ ባጣሁበት ጉዳይ ቢያይልም ግርታው እይኔን ተክያለው ስማይ ከያዘኝ ከከበብኝ በላይ አንተን አምንሀለው ብቻ ልቤን❤ደግፈው ብርቶውን ቀን አልፈዋለሁ ብቻ ልቤን ደግፈው ❤ይህንን ቀን አልፈዋለሁ❤ ልቤ ተጠብቆ በሜሁነው ነገር እታገስሀለው አለህ አንድነገር ብቻ ልቤን ❤ጠብቀው አልፈዋለው ብርቶውን ቀን አንደበት ይታክታል የሆድን ሁሉ ቢናገር ለመጣው🚶🏾‍♂️ ለሂደው ሁሉ 🚶🏾‍➡️የሚያልፍበትን ቢዘረዝር የስሜም ጆሮ ይዝላል ለጌዜው ለስሞን ሜያዝን 😢 ቡቻ ልቤን ደግፈው አልፈዋለው ክፉውን ቅን❤ 🙏
@hanaabera.6234
@hanaabera.6234 4 жыл бұрын
GOD BLESS YOU Hanisho
@hermellatezera2850
@hermellatezera2850 4 жыл бұрын
Bless you hnnii
@Marcy-77999
@Marcy-77999 5 ай бұрын
አልፈዋለዉ ይህንን ቀን! 🥹🥹🥹
@yourfun9949
@yourfun9949 2 жыл бұрын
Hahahahahaha Amen Amen Amen yes this is true bless you hain
@helahelen9034
@helahelen9034 4 жыл бұрын
Be blessed Haniye !
@awotaraya6590
@awotaraya6590 4 жыл бұрын
Hana tkele mzmorchshe hulim norlgni ye eni ye zemnachon aglgayi eytrfshe new በጉዋዳችን እየመጣሸ ነው ጌታ እየተጠቀመብሸ ነው ኖርኩ በይ እሼ ሀኔ
@richsint9440
@richsint9440 4 жыл бұрын
ተባረኪ የተወደድሽ
@yirieaddis9940
@yirieaddis9940 3 жыл бұрын
When the heart is left alone, the mind is overwhelmed When the storm disappears in a storm If there is no supporter, who will save? The day the heart is broken surrenders to death I am a strong tower that saves my heart Fence is your name, my hope You are God I entrust you to the source of my heart
@tsegahunkebede4589
@tsegahunkebede4589 4 жыл бұрын
ተባረኪልን
@bonnie_Tm
@bonnie_Tm 3 жыл бұрын
Wow, This song is such a blessing💛
@Joymberhe
@Joymberhe 4 жыл бұрын
Hany tebarky
@tetgrhvv1078
@tetgrhvv1078 2 жыл бұрын
Tebarkelngi 🥰🥰🥰
@abinetkifelew3105
@abinetkifelew3105 4 жыл бұрын
Yemateselchi nesh tebarki
@robsenaddis4371
@robsenaddis4371 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር። ይባርክሽ
@brighthope9216
@brighthope9216 3 жыл бұрын
ልቤን ነው የጠገነው❤❤️❤!!!
@ferdosousman9649
@ferdosousman9649 3 жыл бұрын
u are so blessed!!!
@davedagi1801
@davedagi1801 4 жыл бұрын
I have no word about this song.hule sesemaw hiwoten lay matter alew be semu west selam ale sew bislechewm yne ngr esu gn ayslechewm ene sle anchi awerche slemaltegeb beka endiew ewdeshalew hulem amsgneshalew ffre selaferash
@semahegneagumas5053
@semahegneagumas5053 4 жыл бұрын
Hanicho ere endet endemwedsh....mezurochshn eko short note eyeteyazu new misemu.
@taddessegemmeda8652
@taddessegemmeda8652 4 жыл бұрын
God is awesome all the time and all the time God is awesome
@solomongetachew180
@solomongetachew180 2 жыл бұрын
❤️ tebareki haniye
@aynlmebachora7939
@aynlmebachora7939 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Tabark 😭😭😭😭🙏🙏♥️♥️
@genetyegetalijigetaliji8599
@genetyegetalijigetaliji8599 3 жыл бұрын
Ameeeeeeeeeen tebareki
@yonasliben4580
@yonasliben4580 2 жыл бұрын
Great!
@redinaredu6232
@redinaredu6232 4 жыл бұрын
Tebarkilgn
@MekdiA-d3r
@MekdiA-d3r 2 ай бұрын
yehe tsega ayiwesedebesh endanch yalute ahuenem yiwedu
@strangerthings8191
@strangerthings8191 3 жыл бұрын
ብቻ ልቤን ደግፈው❤
@eyoelgenet
@eyoelgenet 7 ай бұрын
Blessed
@mayaberhanie9226
@mayaberhanie9226 4 жыл бұрын
Bless you 🙏
@degnetdawit6917
@degnetdawit6917 2 жыл бұрын
Ketsehay betach melsi batahulet guday beyaylm girtaye aynen tekyalehu semay keyazegn kekebebegn belay anten amnhalehu bcha lben tebkewu birtuwun ken alfwalewu
@gelilajosh
@gelilajosh 7 ай бұрын
❤❤❤❤ሀንየ
@amenmesay9286
@amenmesay9286 4 жыл бұрын
lebe yarefal yehen mezmur sesema