ብቻ ግን አናማርር || ሶብር ይኑረን ||

  Рет қаралды 76,136

Elaf Tube

Elaf Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 411
@aishaseid920
@aishaseid920 Жыл бұрын
ማነው እደኔ ደርሶ እየከፍው😭 እና ጉልበቱ የዛለ የአላህ ሠላምና መረጋጋት የተሞላ በሪዝቅ አድለን ደገመኝ🤲ስለሁሉም አልሃምዱሊላህ 🥺
@Nejat197
@Nejat197 Жыл бұрын
አይዞንንን ማማየ እኒም ነኝ ግን አላህ ከኒ ጋር ሁሌም መሆንን የእዉነት ለራሴዉ እነግረዋለሁ ሌላዉ እንደእብድ ለብቻየ ማዉራት ሲያደርሰኝ ማምበብ መፃፍ ደስ ይለኛል ከስራ ጋር ሰምአየን አድርጌ እነ ኢላፍን አድምጣለሁ መከፋት ማለቃቀሱን በዛዉ አተካካዋለሁ
@እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም
@እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም Жыл бұрын
አፍያረብአሁንሰእቅልፍምናፈቀኛ😢😢እሰከመቸአረሰቱብቻአልሀምዱሊላህ
@aishasaed9247
@aishasaed9247 Жыл бұрын
አይዞን ሁሉምነው ማለትይቻላል
@እሙነኝጎጃሜዋ-ጸ3ጘ
@እሙነኝጎጃሜዋ-ጸ3ጘ Жыл бұрын
አኔ 😢😢😢😢😢😢
@ኢሰላምነውህይወቴ
@ኢሰላምነውህይወቴ Жыл бұрын
አብሸሩ ውዶቸ ሁላችንምነን የደከመን አላህ አለኝ ያበረታናን
@hayatabdu3766
@hayatabdu3766 10 ай бұрын
Ya Alah 😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔
@DinaAbusnina
@DinaAbusnina 10 ай бұрын
Eshala
@rabiayesuf9173
@rabiayesuf9173 Жыл бұрын
እኔሥ ቃላቶች ሁሉ አጠሩብኝ ኢላፍን ለመግለፅ ሁሌም በደሥታ ኑር ከክፉ ነገር አሏህ ይጠብቅህ
@nefisamohammed3414
@nefisamohammed3414 Жыл бұрын
ሽረ አደሪጊ ከሌሎቹ 🎉
@rabiayesuf9173
@rabiayesuf9173 Жыл бұрын
@@nefisamohammed3414 ኢሻአሏህ
@halimaabera8216
@halimaabera8216 Жыл бұрын
ወድሜ ወላሂ ተስፋ በቆረጥኩበት ቀን ነበር ያዳመጥኩት እና አላህ ብሎ ባተ ስበብ ወደ ቀልቤ ተመልሻለሁ በተለይ ሁሉም ነገር ቀድሞ ተጥፏል ስትል በቃ ቀድሞ ለተጣፈ ነገር ምን አጨናነቀኝ ታጋሽ እሆናለሁ ብየ ልቤን አሳመኩ ትአልሀምዱሊላ አላህ ያግዘኝ ያግዘን በዱአ አንረሳሳ እህት ወድሞች
@Halema8-y8z
@Halema8-y8z 4 ай бұрын
የኔ ማር እኔም አለሁ ያእላህ ሶብር ስጠኝ
@حياةالاثيوبية-م3ر
@حياةالاثيوبية-م3ر 2 ай бұрын
እኔም ወላሂ
@ጀሚላጀሚ
@ጀሚላጀሚ 4 күн бұрын
ሁል ጊዜ ሲከፍኝ አዳምጠው አለሁ የኔን ህይወት ያየልኝ ይመስለኛን
@neima7539
@neima7539 Жыл бұрын
አህለን ኢላፍን ስሰማ ዉስጤ በጣም ይረጋጋል ነፍሴን ያድስልኛል ያ አላህ
@msrajiya306
@msrajiya306 Жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲👍👍👍👍👍☝️☝️💐💐💐💐💐💐💐🌷
@ያባቶልጂነኝየSምርኮኛ
@ያባቶልጂነኝየSምርኮኛ Жыл бұрын
ሀቂቃ እኔ እራሱ በጣም ነገራቶች ውስብስብ ሱሉብኝ ኢላፍን ሳዳምጥ ውስጤ ይረጋጋር
@jehhe4752
@jehhe4752 10 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረከትሁ አላህ አረጅም እድሚ ይሰጥህ ኡስታዝ ተሰፋ በጠሁሰአት አንተን ሰሰማ ወደ ራሴ እመለሰለሁ😢😢😢❤❤
@አሏህሆይመጠረሸዬንአሰምር
@አሏህሆይመጠረሸዬንአሰምር Жыл бұрын
ጀዘከሏህ ኸይር አሏህ ከሰብረኞች የድርገን እንሸአሏህ يرب
@ለድርሃምዘማቿነኝ
@ለድርሃምዘማቿነኝ Жыл бұрын
አሏህ ሆይ ልባችንን በሚያረጋጋ ኸይር ነገር አባስረን!!🤲🌄 የኢላፍ ቤተሰቦች ዱዓ አርጉልኝ😢
@DinaAbusnina
@DinaAbusnina 10 ай бұрын
Allha
@Hgg-qb7rx
@Hgg-qb7rx 3 ай бұрын
አላሆይ በእዝነትህ የልቤን ታዉቃለህና ለኸይር አድርግልኝ ያረብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@እሙሰላህዲንልኑርላንተብቻ
@እሙሰላህዲንልኑርላንተብቻ Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ በጉጉት ነው ለማዳመጥ እም ጠብቀው እድሜ ጤና ይስጥህ
@nasriyasabri9430
@nasriyasabri9430 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@mdvip3327
@mdvip3327 Жыл бұрын
ኡስታዝ፡አላህ፡እድሜህን፡ከምቾትጋር፡ያቆይህ፡ሰላሜን፡ነው፡እማገኘው፡ሳዳምጥህ፡በሰማነውም፡እምንጠቀም፡ያድርገን
@lababindresi9190
@lababindresi9190 Жыл бұрын
😢🎉 😂🎉🎉c 🎉😂🎉🎉 😂c🎉😂, ​@@mdvip3327😂c
@ababaababa3254
@ababaababa3254 Жыл бұрын
ሠላም
@helenmohammed711
@helenmohammed711 Жыл бұрын
​😢
@yutube-u4r
@yutube-u4r 10 ай бұрын
ሶብር ፍለጋ እየሮጥኩ ነው እሄን ስሰማ የተረጋጋው መሰለኝ አልሀምዱ ሊላህ
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 Жыл бұрын
_ዋሊኩም ስላም ወራህመቱላሂ ውብርካቱ አህላን ኢላፍ እንድሁም የኢላፍ ተከታዮች ከሻዕባን የመጨረሻ ጁመአ ነው ያረብ ደርስው ከሚፆሞት ያርገን ሶላታችንንም ፆማችንንም ይቀብለን ረብና☝ያኢላሂ በልቤ ብዙ ሀሳቦች አሎኝ ጌታዬ ሀያል የሆንከው አንተ ከጎኔ ሁንልኝ ለብቻየ አትተውኝ😢😢_ _አሏሁመሶሊ ወሰለም ዓለ ነብይነ መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወስለም_
@muslimamuslima7476
@muslimamuslima7476 Жыл бұрын
አህለን የኔ ዉድ አብሽሪልኝ አላህ አባትሺን አፍያ ያድርጋቸዉ አላህ ሙሉ ጤናቸዉን ይመልስላቸዉ አንቺንም በኸይር ያበስርሽ💓😘
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 Жыл бұрын
@@muslimamuslima7476 _አሚንን የኔዋ በአለሽብት አንችንም የአላህ ጥብቃ አይለይሽ 👭💙😘😘😍😍🙋_
@LijAhmu2-ልጅአህሙ2
@LijAhmu2-ልጅአህሙ2 Жыл бұрын
ኡኽታዬ ቆራጥ ጀግና ሴት ሁኝ ለምንም አትሸነፊ ወደፊት እንጂ ወደኃላ አትጓዢ ሁሌየም ቢሆን እራስሺን ሁኝ በራስሺ ተማመኝ በእውቅትሺ አትመፃደቂ ነገሮችን ሁሌየም ቀለል አርገሺ እይ በገንዘብሺ አትመፃደቂ ገንዘብ የሃጥያት ስብስብ ነውና በአግባብ ተጠቀሚበት ጦይብ ሁሌየ ንፁህ ልብ ይኑርሺ እራስሺን ከማንም ጋ አታንሳፅር የራስሽ ማንነት ይኑሩሽ ቻይ አንጄት ታጋሺ ልብ ሆደ ስፊ ሁኝ በጥንካሪሺ ልክ ተጓዢ ስትኖሪ የእውነት ኑሪ ስትስሪ ትርጉም ያለው ስራ ስሪ ሁሌየም በእምነትሽ ጠካራ ሁኚ ችግርሽን እና ሀዘንሽን ለአሏህ እንጂ ለሰዎች ከመናገር ተቆጠቢ በፍቅር ተማምንሺ ኑሪ! አላህ ቀጥተኛውን መገደ
@እስለምነዉህዎቴጄነትነዉም
@እስለምነዉህዎቴጄነትነዉም 6 ай бұрын
መሸ አለህ ጄዘኩሙሏህ ከይራን 👍👍👍
@ihfegj460
@ihfegj460 5 ай бұрын
ማሻአላ ተባረከላ ጄዛሁሙላ ሄይር
@Zayenb-d5d
@Zayenb-d5d 2 ай бұрын
ማሻ አላህ ጀዘኩሙላህ
@zufanibrahim9507
@zufanibrahim9507 Жыл бұрын
አላህ እድሜህን ያርዝምልን ለኛ ለስደተኞች ሲል ያርብ😢😢
@እሙአማር-ቈ9ሠ
@እሙአማር-ቈ9ሠ Жыл бұрын
ትምህርትህ ያጠነክራል ወላሂ 😭😭 ጀዛኩምላህ ኸይር😊
@HayatEthupia-oc9ui
@HayatEthupia-oc9ui Жыл бұрын
የኢላፍን ትምህርቶች ስሰማ ልቤ ሲረጋጋ ይሰማኛል ጀዛከላህ ውድ ወድማችን አላህ በሰማነውና በተናገርከው የምንጠቀም ያድርገን ያረብ
@fozifoziya9932
@fozifoziya9932 Жыл бұрын
ጀዛከሙላ ሀይረን ካንተ ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ
@emanSeid-u4z
@emanSeid-u4z 4 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛካላህ ኡስታዝ
@khadijah9878
@khadijah9878 Жыл бұрын
ወላሂ አንተ ልይ ጄዛአህን በዱኒያም በአኬራም ይክፈልህ ተስፋ የቆረጥኩት ያንተ ምክር አጠናክሮኛል ኑርልን 😢 በጣምምምም አድናቂህ ነኝ
@እስለምነዉህዎቴጄነትነዉም
@እስለምነዉህዎቴጄነትነዉም 6 ай бұрын
ጄዘኩሙለህ ከይራን ጄዘአ እለፍን ስሰማ ልቤ ይራጋገል አለህ ረጅም እድሜ ከጤነ ጋር ይስጥህ አምንንንን ያራብ ቃጥታኛውን ማንጋድ ምራኝ ማንጋዱን ምራኝ ማንጋዱን ምራኝ
@TeyeFuad
@TeyeFuad 3 ай бұрын
Wa wr wb S a w❤❤❤mashalahe alahamedulilahe subahen wndmy jza klahe kyer amin yarbi enshalahe ❤
@سميرةحذيفة
@سميرةحذيفة 11 күн бұрын
Alhamdulilah alekulihal
@Ggg-xm1vh
@Ggg-xm1vh 29 күн бұрын
አላህሶብርንስጠንያረብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲😥😥😥😥😥😥
@EMU_AYMNA
@EMU_AYMNA Жыл бұрын
እውነት ነው ፈጣሪ ሁሉን ነገር አዘጋጅቶልናል አልሃምዱሊላህ ምስጋና ይገባው እንደሰውማ ቢሆን ኖሮ ሰው ሁሉ በምድር አይኖርም ነበር በርታልን ወንድማችን
@ramsammy2235
@ramsammy2235 Жыл бұрын
ብዙ ተማርኩ አመሰግናለሁ አላህ ወአክበር☝️💜🕋🤲
@ShajaaaShajaaas
@ShajaaaShajaaas Ай бұрын
አሚንንንንንን😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@JamilaAbdulfatah
@JamilaAbdulfatah 2 ай бұрын
ወድሜ አላህ ራጂሚ እዲሜ ያሢጢ❤❤❤❤❤❤❤ማሻ አላህ
@nefisamohammed3414
@nefisamohammed3414 Жыл бұрын
ኢንሽአላህ
@ZeharaYimam-go3xc
@ZeharaYimam-go3xc 3 ай бұрын
ያረብ❤❤❤❤
@soamaysied3119
@soamaysied3119 Жыл бұрын
ማነው እድኔ የኢላፍን ሲያዳምጥ ከሆሳነገር ቀልቡ የሚረጋጋ ወላሂ በሂወቴ በጣም እበሳጫለሁ ግን ይሄን ሳዳምጥ ሁሉንም እርግፍ አርጌ ወደራሴ እመለሳለሁ ጀዛከላከይር ኡሥታዝ አላህ ከክፉነገር ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@memmem4421
@memmem4421 Жыл бұрын
Wellahi enem😢😢😢😢
@semiranazfjimma9127
@semiranazfjimma9127 Жыл бұрын
Amiiiiiiiiiiiiiin yal
@تويباحسن
@تويباحسن 9 ай бұрын
አላህሶብርእንድሠጠኝዱአአርግልኝወንድምአችን እላህይጨምርልህ
@GoAsd-dh5ul
@GoAsd-dh5ul 3 ай бұрын
አሰለሙ፡አለይኩሙ፡ውረህማቱለሂ፥ውብራከቱሁ፥ውድ፥እህቴ፥ውንዲሙቼ፥ለአለህ፥ቢለቹ፥እህቴ፥ሙተቢኝ፥አለች፥አለህ፥ጄነተሊ፥ፊሪደውሳ፥የዉፊቀሺ፥በሉወት፥
@ferozafaroz8483
@ferozafaroz8483 Жыл бұрын
የአላህ ሁሉም በኔ ላይ የደረሰነዉ የስዉ እያልኩን አላህን አስከፍቼ አለዉ በርግጥ በጣም ሰዉን እያመንኩ እራሴን ጎዳሁ የአላህ እስኪ ዱአ አደርጉልኝ ለአላህ ብላችሁ
@ዙልፈሁልቀሮ
@ዙልፈሁልቀሮ Жыл бұрын
አቢሺር
@ZahraH-t8s
@ZahraH-t8s Жыл бұрын
Alhamdulillah. Esha Allah
@jemaibeshir
@jemaibeshir Жыл бұрын
ማሺአላህ ወድሜ ደስየሚልምክር
@zuzuhabeshawut6563
@zuzuhabeshawut6563 Жыл бұрын
አላሁመ እርዚቅና ሶብር 😢😢😢
@com3979
@com3979 Жыл бұрын
ያአላህ ደክሞኛል አግዘኝ ከፍቶኛል አስደሳኝ ብቻ ብዙ ነዉ አልሀምዱሊላህ
@SumyaAbdulhdehdye
@SumyaAbdulhdehdye 3 ай бұрын
እንሻ አለሀ ጃዛካላሀ ከይራን አለሀ ካሳብራኞች ያዲርጋን ቡዙ ሰኣት አላቅሳለዉ ፍቴን ጎዳዉ ቢቻ ላካይሪ ነዉ ቢቻ ያበሳዉን አያምጣዉ ሰዉን በጣም አቲሚኑ ኡናት ነዉ 😢❤
@tube1273
@tube1273 5 ай бұрын
لَا حَوْلَ وَ لَا قُوَّةَ إلَّا باللّٰه 😢እዱንያ እዱንያ 😢ለረሱል አለይሂ ወሰላቱ ወሰላምም መች... ጌታየዋየ አተ አግራው አቅምም የለኝ لا اله الا الله محمد رسول الله
@JammSaid-vv6ty
@JammSaid-vv6ty Жыл бұрын
ሱባሀን አላህ 😢😢
@High-z9e
@High-z9e Жыл бұрын
allha jezahn yikfelh ewketnm yichemrlh
@Aykel-kb9ow
@Aykel-kb9ow Жыл бұрын
አላህሶብርንስጠን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@fathumasaeed708
@fathumasaeed708 7 ай бұрын
ያአላህጨቆኛል ዱአአርጉልኝ ያረብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ihfegj460
@ihfegj460 5 ай бұрын
አላህ ያረጋጋሽ ጭቀትሽን አላህ ያሳልሽ አብሽሪ ያልፍል ውዴ
@fozifoziya9932
@fozifoziya9932 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭እንዴ ሰው ልጅ ጨካኝ የለምኮ 😭ብቻ አልሃምዱሊላህ አሁንም ትናትም ተስፋዬ አላህ ብቻ ነው ኢንሻ አላህ ሁሉም ለሀይር ነው
@FoziaMuzeyen
@FoziaMuzeyen Ай бұрын
ዉዴ ሁሉ ሰላም ነው የተከፋሽበት ነገር አሁን እልፍ ውል አይደል❤
@khadijakoko4914
@khadijakoko4914 Жыл бұрын
ጀዛኩምሏህ ኽይረን አሏህ ከታጋሾች ያርገን
@sewdabeshir2751
@sewdabeshir2751 Жыл бұрын
ዋሌኩም ሰላም ወራመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ፣ውድ ወንድሜ ፣ያንተ ትምህርት ስሰማ ፣ነፍሴ በአዲስ ፣መኖር ፣ትጀምራአለች ፣ባረከላሁ ፉክ ፣አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥክ ፣ወላሂ ::
@ወሎየ-ፈ7ሠ
@ወሎየ-ፈ7ሠ Жыл бұрын
ያረቢአላህይፈርጀንየጨነቀንንን
@QqqSsaaa-h1u
@QqqSsaaa-h1u Жыл бұрын
Ye nafise erkata agegnewo Allhi yitebkachewo
@sofea3813
@sofea3813 8 ай бұрын
ኡሰታዜአላህይጠብቅህ
@akiyakhatoon2491
@akiyakhatoon2491 Жыл бұрын
አልሀምድሊላ ውድ እህቶቸ ከብዙ ስደት ቆይታ ብሆላ ወደ ሀገር ገብቸ ያ የጎጎሁለትን ትዳር ያዝኩኝ ወላሂ ምን ብየ ልግለፅው ሸይጧን ነው ሰው ያገባሁት አልኩኝ በጣም ውስጤ አዘነ አልሀምድሊላ ነገር ግን ውድ እህቶቸ እድሜየ ሄደ በስደት ምናምን እዳንል ቁሞ መቅረትን የሚያስመኝ ትዳር አለና አሁን እየተረጋጋሁ ነው ስለሁሉም ነገር አልሀምድሊላ
@kudherkadher9305
@kudherkadher9305 Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛ ከአላህ ኸይር ኡስታዝ
@VipVip-rc5uq
@VipVip-rc5uq Жыл бұрын
Yaarabbi.koo.atii.ustazaa.kanaa.umurisaa.nuuf.dheresii.anii.jecha.hin.qabuf.wanin.ta.ef.wollahii.❤❤❤❤❤
@medinaevryalley2246
@medinaevryalley2246 7 ай бұрын
ሰብሃንአላህ
@maymona99-b5l
@maymona99-b5l Жыл бұрын
የአላህ አሚንንን
@እሙሙፈሪሀ
@እሙሙፈሪሀ Жыл бұрын
ወለይኩሙ አሰለመለይኩሙ ወረህመቱለህ ወበረከቱሁ ጀዘአክ አለህ ከይሪ አለህ በሰመነው የምንጠቀም የድሪገን
@medinaevryalley2246
@medinaevryalley2246 7 ай бұрын
አሚንንንንያሪብ
@madejemal439
@madejemal439 Жыл бұрын
ወላሂ በጣም በከፋኝ ሰአት ነበር የሰማሁት ግን እዳስተውል አደረከኝ አልሀምዱሊላ አለ ኩልሀል
@MakyahIu
@MakyahIu 9 ай бұрын
ያረቢ ከጭንቀት ይገላግለን
@ZAINbZ-qn1dt
@ZAINbZ-qn1dt 8 ай бұрын
ጀዛከላሁኸይረንዱኣረጉልኛጭቅጭቅይለኛልየኣሏህ
@lalababa7869
@lalababa7869 Жыл бұрын
Mashalla hulem mikrochih ayitegebum
@FoziaTiti
@FoziaTiti 7 ай бұрын
ስወድህኮ ኡስታዝ😢❤
@gemilamohamedseid7138
@gemilamohamedseid7138 Жыл бұрын
Ewnet new hulum yemihonew Allah befekedelen new
@EmuAmar3522
@EmuAmar3522 Жыл бұрын
😢😢😢ዛሬስ ይደክማል መቸ ነው ሀገሬ እምገባው አይይይይ ወይ ከፍ አይል ወይ ዝቅ አይል ዝም ብሎ ያዝገልና ።😢አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል😢😢
@MuluMeca-uu6lh
@MuluMeca-uu6lh Жыл бұрын
አላህ ሆይ ሶብር ሥጠኝ ኡሥታዝ ማሻላአሀህ
@seadmohemmed2382
@seadmohemmed2382 Жыл бұрын
ኡስታዜአላህ ይጠብቅህ
@طيبه-ن6ك
@طيبه-ن6ك 11 ай бұрын
ያረብ ሶብር ስጠኝ
@فاطمه-ب6ه
@فاطمه-ب6ه 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢ኢንሻአላህ ያረቢ ዱአአድርጉልኛ ያረቢሶብርኒ
@toybasaide708
@toybasaide708 Жыл бұрын
Ene.kzeh.bzu.tmreyalahu.jezakumulah.hyer.eustaz
@Zahrazahra-iw9qr
@Zahrazahra-iw9qr Жыл бұрын
ማሻላህ
@seadaoumer-m4k
@seadaoumer-m4k 3 ай бұрын
ያረብ አተ ሰብሩን ስጠኝ ያአላህ 😢😢😢😢😢😢😢
@فلقايب
@فلقايب Жыл бұрын
ማሻላአህ❤❤❤❤
@GrDgg
@GrDgg 2 ай бұрын
አላሀምዱሊላ
@Yesuf-e6m
@Yesuf-e6m Жыл бұрын
S A W❤❤❤ አሏህ ከሀይር ስራ ወፍቀን ሀያት ኢማን ሁሉንም አሟልተህ ስጠን ቀልባችንም አርጥብልን አሏህ
@hjhug2228
@hjhug2228 Жыл бұрын
ያረብ እሱ በእዝነቱ ይገደፈን❤❤❤
@jameelajam7839
@jameelajam7839 Жыл бұрын
ጀዛህ አላህ ይክፈልህ ውታዜ በጣም ደሰይላል ወላሂ አላህ መጨረሻህ ያሰምረው❤
@hsjdhjjk858
@hsjdhjjk858 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ወንድሜ አላህ ይጠብቅክ እኔ ሁሌም በጉጉት ነው ምሰመው
@nafeesaalameri4798
@nafeesaalameri4798 Жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ
@ሠሚርቱብ
@ሠሚርቱብ Жыл бұрын
አለህ ሆይ ልበቺን በኢመን አርጥበዉ
@hawaa7910
@hawaa7910 Жыл бұрын
አሚንንንንንን🤲🤲🌹🌹
@Semuti-h6u
@Semuti-h6u 4 ай бұрын
ወላሂ ይሂን ስሰማ ልቤ ይረጋጋል❤❤😢
@rugaia-od2cw
@rugaia-od2cw Жыл бұрын
ዋልኩም ሰላም ወረህመቱላህ ወበረክቱሁ ሱለላህ አለይ ወሰለም ፊዲክ ያረሱላለህ ጀዛክላህ ከይር አላህ ሱበሀንወተአላ እዳተያለ ወንደሜአላህ ያብዛልን ያኢላህ ይጠብቅልን ወላሂ ሙሰልም በመሆን ደሰተኝ ነኝ አላህምድሊላህ ወለክል ሀምደ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@FatumaSeid-wl6nx
@FatumaSeid-wl6nx Жыл бұрын
አላህ ሰብር ይሰጠን ሙሰሊም እህት ወድሞቸ
@AbelGeshu
@AbelGeshu 6 ай бұрын
s. a. w.
@ሱመያሙሀመድ
@ሱመያሙሀመድ Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ
@tube-jp4ts
@tube-jp4ts 5 ай бұрын
ኢንሻ አላህ😢
@ዙልፈሁልቀሮ
@ዙልፈሁልቀሮ Жыл бұрын
ኡፉ እሸአለ የልፈል አለሀምዱልለ አለኩልሀል
@mohammedbiru4393
@mohammedbiru4393 Жыл бұрын
አላሁመሠሊ አላሠይድና ሙሀመድ ወአላ አህሊሂ ወአስሀቢ ወሠለም
@Hayuየቡቲዋ
@Hayuየቡቲዋ Жыл бұрын
ጀዛክ አላሕ ወላሒ ምርጥ ትምሕርት ነዉ አላሕ ይጨምርልክ እኛንም በሠማነዉ የምንጠቀም አላሕ ያድርገን ያረብ
@መዲነኝየጎጃሟ
@መዲነኝየጎጃሟ Жыл бұрын
አይይይ እሰኪ ሶብር ስጠን
@SeadaMohammed-u4w
@SeadaMohammed-u4w 8 ай бұрын
ኡሥታዜ ጤናየ ላይ አለ እረኔሥ ምልሁን
@zinatmohammed5733
@zinatmohammed5733 Жыл бұрын
ያረብ ያአላህ ያልፍል ኢሻአላህ 😢😢😢
@bilal.-xp9mk
@bilal.-xp9mk Жыл бұрын
ተፍትሽ ፈሪቼ በቤት ልሰግድነው አይ ስደት ብቻ አልሃምዱሊላህ አለኩሊሀል ___
@khadijah9878
@khadijah9878 Жыл бұрын
😢😢ያልፋል
@semutueb1304
@semutueb1304 Жыл бұрын
አይዞህ😢
@toybayoutube1611
@toybayoutube1611 Жыл бұрын
አይዞህ ያልፋል
@bilal.-xp9mk
@bilal.-xp9mk Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ሄጄ ሰገድኩኝ የረመዳን ጁመዓ ሹክራን እህቶች ክፍ አይከቹህ የማያልቅ እርዝቅ አላህ ይስጠቹህ እሽ ክበሩልኝ🌴🍹🌱___
@ihfegj460
@ihfegj460 5 ай бұрын
​@@bilal.-xp9mkአሚን
@راضيهمحمد-ج6ك
@راضيهمحمد-ج6ك Жыл бұрын
Alhamdulillah alhamdulillah
@nejutube6948
@nejutube6948 Жыл бұрын
እልህምዱሊላህ አላል ከሰብረዬች ጋር ያድርገን ለሁሉም ነገር አላህ ጠካራ ያድርገን
@amsaadaa724
@amsaadaa724 Жыл бұрын
😢😢ያጀመአ ዱአረጉልኝ ብዙበደልደረስብኛል ጤናየም እቢአለኝ እዳው የኔስነገር😢😢 ብቺአተንስስማ የወስጣነው የምትናገረው
@ihfegj460
@ihfegj460 5 ай бұрын
ታገሽ ውዴ አላህ አፊያሽን ይስጥሽ
@HawaAli-td1db
@HawaAli-td1db 7 ай бұрын
ኢላህ ከሰብሮኞች አርገኝ ያረብ
@hawaseid-v5x
@hawaseid-v5x Жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ የአላህ
Вопрос Ребром - Джиган
43:52
Gazgolder
Рет қаралды 3,8 МЛН
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
0:19
5 분 Tricks
Рет қаралды 13 МЛН
Какой я клей? | CLEX #shorts
0:59
CLEX
Рет қаралды 1,9 МЛН
ሶብር በኢስላም ያለው ደረጃ""በኡስታዝ የሲን ነሩ
33:22
Hayat Tube ሀያት ቲዩብ
Рет қаралды 27 М.
CORAN POUR DORMIR QUI APAISE LE COEUR (Recitation magnifique) 2021
1:31:41
DOUAA PROTECTION
Рет қаралды 11 МЛН
Ustaz Yasin Nuru / ሳብር صبر Sabr ! New Amharic Dawa ልብ ያለው ልብ ይበል ! @DarulTowhid
1:18:09
AFARTANKII (40) QISO OO UGU SAAMEYNTA BADNAA_2022 iyo 2023_ SHEIKH MUSTAFA.
3:26:03
IFTIN BROTHERS STUDIO
Рет қаралды 2,5 МЛН
||የቀልብ በሽታ|| ልብ ያለው ልብ ይበል||ኡስታዝ ካሚል ጣሀ||
48:47