አግብቻለሁ❤❤❤

  Рет қаралды 76,413

Emebet Kassa

Emebet Kassa

6 ай бұрын

• አግብቻለሁ❤❤❤ ዉድ ቤተሰቦቼ ላይክ ሼር እንዲሁም ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

Пікірлер: 728
@emebetkassa4473
@emebetkassa4473 6 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/q4aTpoSOqtamnsksi=SUTjgwayF4fFNOnt ዉድ ቤተሰቦቼ ላይክ ሼር እንዲሁም ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@laylalayla9893
@laylalayla9893 6 ай бұрын
ሀደ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MiMi-vi7xr
@MiMi-vi7xr 6 ай бұрын
በጣም ጓበዝ በጣም ነዉ የምወድሽ❤❤❤❤❤❤❤
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 6 ай бұрын
በማርያም ዘፈን ተይ እችን ጸጉር መቀጣጠል ተይ የራስሽ ውበት በቂ ነው እያሳሳቀ ውሃ ሚወስድ አሉ ተይ አትዝፈኝ
@Hirutmulatie-eq7mf
@Hirutmulatie-eq7mf 6 ай бұрын
በርች ከትልልቅ ስው ጋ ነው መዋል ያለብሽ ❤ ፕራክ ፕራክ እያልሽ አትጃጃይ በተረፈ በርች
@user-oi8bd9zf2h
@user-oi8bd9zf2h 6 ай бұрын
አይ ቦታዋ ወረደ አፈቀርኩ ብላ ለቅሶ ተቀመጠች አምሮባት ነበር ከሰል እስክትሆን ጓረምሳ ወዳ ለስንት ነገር ስንጠብቃት ውይይት
@Kiku-Kiki
@Kiku-Kiki 6 ай бұрын
የሙን ህይወት የቀየር ፈጣሪ እስኩ ሁላችንም በሃገር ውስጥም በውጭም ያለነውን በሙል አንተ ገብኘን፣ የተዋህዶ ልጆች እንካን ለገና ባአል በሰላም አደረአቹህ 😍
@fesaltube-xm5ye
@fesaltube-xm5ye 6 ай бұрын
ለመቀየር አንችም ዩቲበር መሆን ነዉ
@bitewm7998
@bitewm7998 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-sg7ge8dm5i
@user-sg7ge8dm5i 6 ай бұрын
❤❤❤
@user-um4wo1bi7f
@user-um4wo1bi7f 6 ай бұрын
ሠርተሽ መለወጥ ፈጣሪሽን መለመን እደከሌ እደትና አይባልም 😢😢😢😢
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 6 ай бұрын
ፕሌን አልገዛች እሙ የእሶን ሂወት ምን አሳዬሽ ከሰራሽ ከእሶ ትበልጫለሽ እኮ ሁሌ መለወጦን ስትነግሮት ልትኖሩ ነው እረ በስማም ጸልይ የሰውን እዳታይ የራስሽን የበለጠ እንዲሰጥሽ አምላኬ የሰውን አታሳዬኝ የራሴን ስጠኝ በሰፌው እጅህ በይው ይሰጣል። እሙ ምንም አልተለወጠች የሰው ልጅ የሚሰራ ለመለወጥ ነው መኪና እንኳ የላትም በኪራይ ቤት ተሳቃ ነው የምትኖር በምን ተቀይራ ነው የእሶን የመሠለ ኑሮ የተመኜሽ 😅😅😅 እኔስ ከማንም ሳልፈካከር ለእኔ ያለውን ይስጠኝ የፈጠረኝ
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 6 ай бұрын
ይሄን ድምፅ ለመዝሙር ይሁን ዘፋኝ መንግስተ ሰማያት አይወርስ እናማ እወድሻለሁ ግን አትዝፈኝ እናት አለሜን❤❤
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 6 ай бұрын
እንዲህ አትበሎት መክሊት የሚሰጥ ከፈጣሪ ነው ለመዘመርም ቦታ አለው ጸጋው ያለው ሰንበት ትምህርት ቤት ያደገ ነው
@abrahamdinku4380
@abrahamdinku4380 6 ай бұрын
bsew sira megibat tiru adelem hulum yfelegewin nw ymeyaderigew
@user-ps6re4dq7f
@user-ps6re4dq7f 6 ай бұрын
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይዎች እንኳን ለጌታችን ለመደሀኒታችን የየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ በስደትም በሀገር ውስጥም ያላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@KsGd-br1js
@KsGd-br1js 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኮን አብሮ አደርሰን ❤❤❤❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 6 ай бұрын
እንኳን ተለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶ ልደት በዓል ዋዜማ ከወዲሁ አደረሳቹ አደረሰን መልካም በዓል ይሁንልን❤❤❤❤❤እሙዬ ርዕሱን አይቼ ለቤተሰብ ሳትናገሪ ነባ ቀለበት ያደረገልሽ መስሎኝ ነበር😊
@gjhwwjr9159
@gjhwwjr9159 6 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ውዴ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@felanatube
@felanatube 5 ай бұрын
የሹምዬ እንኳን አብሮ አደረሰን በሙዬ ቤት
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 5 ай бұрын
@@felanatube ውይ ፈላናችን አሜን ❤️🙏 ኧረ እንደው የአሜሪካ ክረምት ሲያልቅ ብቅ በል ብርዱ ከሆነ ያጠፋክ😊
@aminarooy3349
@aminarooy3349 6 ай бұрын
አሜን ወድማችንእኳንአብሮአደረሰን እሙዬ አረዘፈንአትዝፈኚ መዝሙርዘምሪ❤
@alzemtube5249
@alzemtube5249 6 ай бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዐል አደረሳችሁ አደረሰን 🙏 🙏🙏 በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ገነነ እውነትም ገነነ ምርጥ ስራ ነው በርቱልን እንወዳችኋለን 🎉🎉
@yelibanosfire6311
@yelibanosfire6311 6 ай бұрын
መልካም በአዓል ለሁላችንም ለመላው ህዝበ ክርስትያን
@MesiTube648
@MesiTube648 6 ай бұрын
እንኳን ደሰሰሰሰሰ አለሽ የኔ ፍልቅልቅ 🥰🥰 ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን ህዝባችን ሰላም ያድርግልን 🙏 በስደት የምትነሩ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ከናንተጋ ይሁን ወደ ሃገራችን ለመመለስ ያብቃን 🙏🌹ኣሜን ኣሜን 🌹🙏💒⛪️🕌🕌🙏🙏 እባካችሁ ሳብስክራይብ ኣድርጉልኝ
@alemalem2300
@alemalem2300 6 ай бұрын
አሜን፫❤❤❤❤❤
@user-kq2wo6el6n
@user-kq2wo6el6n 6 ай бұрын
የኔ ድመፀመረዋ ታምራለሽ እንደነዚህን ባለሞያችን ማበረታታ ይገባል❤❤
@dubulodubulo3216
@dubulodubulo3216 6 ай бұрын
እሙዬ ዛሬ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን የሰው ልጅ አይምሮን ለስራ ክፍት ካረገው ብዙ ነገር መፍጠር ይቻላል 👌
@bethlehem829
@bethlehem829 6 ай бұрын
ማነው እደኔ እሙየን የምትወዱ❤👍
@kamilaemar3687
@kamilaemar3687 6 ай бұрын
እኔም ❤❤❤❤❤❤❤
@amaamm4474
@amaamm4474 6 ай бұрын
እኔ❤❤❤
@GenetWende
@GenetWende 6 ай бұрын
እኔ
@yekanubelaye6329
@yekanubelaye6329 6 ай бұрын
❤❤❤🎉
@tsehaydesalew4649
@tsehaydesalew4649 6 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@mozaalshkaili4015
@mozaalshkaili4015 6 ай бұрын
ይሄን ሰውየ አውቀዎለው እውነት ብዙልጆችን አሰልጥኗል አዲሳበባ አስኮ ፊታውራሪ ትቤት እና ሜሪጆይ ሀኪቤት🥰🥰🥰🥰🥰
@Hirutmulatie-eq7mf
@Hirutmulatie-eq7mf 6 ай бұрын
እሙዬ አሁን ነው ምርጥ ቪዲዮ የሰራሽው ከእንደነዚህ አይነት ሰው መዋል ነው ያለብሽ ❤ ፕራክ ፕራክ እያልሽ አትጃጃይ
@EthioCrypto-uu3er
@EthioCrypto-uu3er 6 ай бұрын
አሙዬ አቺ የተለየሽ ነሽ ስንል በምክንያት ነው የእግዚአብሔር ስጦጣ ነው እንግዲ ምንም ማረግ አይቻልም ስጦጣው ከላይ ነው 🥰👌👏🙏🙏🙏
@alemalem2300
@alemalem2300 6 ай бұрын
ለመላው የክርስትና እምነት ትከታይ እንኳን ለጌታችን ለመደሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ ለሀገራችንም ቸሩ መደሀኒያለም ሰላሟን ይመልስልን መልካም በዓል
@Bizuey
@Bizuey 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን
@maryelove7751
@maryelove7751 6 ай бұрын
ዋዉ ገኔ ምርጥ ሰዉ ትመቸኛለህ እሙ እንግዳ አርገሽ ስላቀረብሸልን እናመሰግናለን።
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 6 ай бұрын
ተይ እሙየ ዘፈን እደዛው ሁነሽ ስት ጸበይ የነበረው ለዚህ ዘፈን መሆን የለበትም እኛ የሰው ልጆች ማሳዘን ናቺን እግዚአብሔር እማሳዥን እንጂ እናስደስት አናርግም እዳት ነው መግስተ ሰማይ እምንወርሰው ማሳዘናቺን
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 6 ай бұрын
ኮሜንት የምሰጡ ሰወች ተረጋጉ እግዚአብሔር ሲፈቅድ ልቦናዋ ሲፈቅድ እራስዋ ትዘምራለች በሰው ፍላጎት ውስጥ አትግቡ 😮😮😮 እሙ ጎበዝ እኮ ነሽ በርቺ እህት አለሜ❤❤❤
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 6 ай бұрын
አውቃ ነው አዘፍንም
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 6 ай бұрын
ዋናው የሰው ልጅ ውቀቱ ነው እጂ በረዘመ ወይም በቁጅና አደለም ታታሪ ሰራተኛ በጣም እወዳለሁ ምክንያቱም ዘሬ ጉራጌ ነው እሙዬ ስወድሽ❤❤👌👌
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 6 ай бұрын
ግን እኛ የሰው ልጆች ስናሳዝን ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍታል ይላል እግዚአብሔር ጠፍተናል እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን ለጸሎት ለስግደ ለንስሀ ለሥጋወ ደሙ ያብቃን መግስት ሰማይ እሚገርመው በትጋት ነው ዘፈን እንተው
@agiwb5295
@agiwb5295 6 ай бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት አደርሳችሁ አደርሰን ።🙏❤ እሙ ዘፈን ቢቀርብሽ እህቴ
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 6 ай бұрын
ዋው እሙዬ ድምጽሽ ያማር ያምራል ቀጥይበት አምሮብሻል ውል ውል ስኬት ዝንጥቤ ራሽን ጠብቂኝ❤😊❤
@hargish4100
@hargish4100 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@fgggtyyyu379
@fgggtyyyu379 6 ай бұрын
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን🎉🎉🎉 እሙዬ መልካም በአል ይሁንልን ሰላም ለምዬ ሀገራችን አድነታችንን ይመልስልን
@HalaNogosh
@HalaNogosh 6 ай бұрын
እሙ ተይ ሌላ ፀጉር አትቀጥይ ፀበል እየተተመቅሺ ተይ እጆ ኦርጅናራ እሙ ሁኝ አትጨማምሬ❤
@abiboabibo
@abiboabibo 6 ай бұрын
እዉነትነዉ ያስጠላል😊
@user-xl4yo6on7d
@user-xl4yo6on7d 6 ай бұрын
ትክክል
@netsib3805
@netsib3805 6 ай бұрын
Menew balager huna tiker?? Yamerebatal❤❤❤
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 6 ай бұрын
ትክክል ደግሞ ጸጉራ ነው እማምር ው
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 6 ай бұрын
ለበአል መሰለኝ
@Rakb553
@Rakb553 6 ай бұрын
እሙዬዬዬ እንኳን አደረሳችሁ ለብርሐነ ልደቱ መልካም በዓለ ገና ይሁንልን ሐገራችንን ኢትዮጵያን ሰላሟን ይመልስልን አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒🇲🇱🇲🇱🇲🇱 ግን እሙዬዬዬ ጠበል ያንን ሁሉ ጊዜ ስትመላለሺ ሰንብተሽ ዘፈን መዝፈን ተገቢ አደለም እግዚአብሔርን ማሳዘን ነው በዛ ላይ ሂውማን ሄር ምን ያደርግልሻል ያንቺ ፀጉር ያማረ ነው እናም ወደልብሽ ተመለሽ ሲጨንቀን ጠበል ስንድን ደግሞ ማፈንገጥ ጥሩ አደለም ለራስ ነው እህቴ🥺
@SofiaMuhamad-yx1rz
@SofiaMuhamad-yx1rz 6 ай бұрын
እሙየ ሳቅሺ ያስደስተናል ጨቀትን ያሳልን ምድርና ሰማይን በዉስጧም ያሉ ትን የፈጠረ ጌታ❤❤🎉🎉
@user-lf6ee3gq6f
@user-lf6ee3gq6f 6 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ድምፅሽ ግን መዝፈን ስጣታሽ ቢሆንም እሙ ዘፈን ከምትዘፍኝ መዝሙር ብትዘምሪ ጥሩ ነው
@user-ge8zh7ht3w
@user-ge8zh7ht3w 6 ай бұрын
የኔ ጀግና ጠካራ ነህ በጣም በርታ ጎበዝ ነክ አቺም እደው ጎበዝ ነሽ በርቱ
@gjgug4624
@gjgug4624 6 ай бұрын
እንኮን ለጌትችን ለመዳህናታችን ለእየሲስ ክርስቶስ ልደት አደረሳችሁ የተዎህዶ ልጆች መልካም በአል🥰🥰ሀገሬችንን ሰላም ያርግልን🤲
@asenakubelete51
@asenakubelete51 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ገኒሻ እና እሙዬ ሁላችሁም መላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ ሰላም ለሀገራችን ይሁን❤❤❤
@Tewodros_official1
@Tewodros_official1 15 күн бұрын
ገንዬ አባቴ እዉነት ነዉ ባንተ ነዉ ዛሬ ለዚህ የበቃሁት🙏🙏🙏
@fatimakssa551
@fatimakssa551 6 ай бұрын
እሙየ ነኔፍልቅልቅ በርችልኝ ለነባም አድ ሙዚቃ ትጋብዘው የምትል በዚህ ድምጥዋ 😂😂😂😂
@bateablneha5887
@bateablneha5887 6 ай бұрын
እኳን ተጋብዞ እዴውም እዴው ነው😂😂😂😂
@genetteshome3906
@genetteshome3906 6 ай бұрын
አሜን ኤንኳን አብሮ አደረሰን የብዙ ተስጦ ሰው በርታ,ድምፅ እንዴት እደሜያምር እሙ አችም አሪፍ ድምፅ አለሽ,ፈጣሪ ከናተጋራ ይሁን
@kaltubeofficial5444
@kaltubeofficial5444 6 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነክ በርታ ችሎታህን አደንቃለሁኝ እሙ እናመስግናለን እንደዚ ያልታወቁ ስዎችን አስተዎውቂን
@gantgant3030
@gantgant3030 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤ የኔ ፊረሀን
@beetyube
@beetyube 6 ай бұрын
ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ድና መጣችሁ እሙዬ ደምዋ ቤተስቦች አሪፍ ቆይታ ነበር በርቱ ውድች እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረስን ውድች🎉
@lonahlora
@lonahlora 6 ай бұрын
ሁሩታዬ የፍቅር ከተማ ❤❤❤የሀገራችን ልጅ🎉🎉🎉
@adaahchpatal5527
@adaahchpatal5527 6 ай бұрын
❤❤❤ ሰውየ ጀግና ነው በሥራ ግን ዘፈን ሀአጢት ነው መዝሙረ ዘምሩ
@Saranegni21
@Saranegni21 6 ай бұрын
ይኽን ልጅ ስወደዉ ❤❤❤ ምርጥ ችሎታ አለዉ
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 6 ай бұрын
አጭር ሰው ጥበበኛ ነው ባለ ቡዙ መክሊቶች ናቼው ፈጣሪ ሲፈጥራቼው ከልዩ መክሊት ጋር ነው ለእኛ እረጅሞች ቁመት ብቻ ነው የሰጠን መልካም የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ብረሀነ ልደቱ አደረሳችሁ
@Mamashusha
@Mamashusha 6 ай бұрын
በጣም እወድሻለሁ ሁሌም የመጀመሪያ ያከበረሽና መስራት እንደምትችይ ያበረታሽን ፍጹምን አመሰግናለሁ❤
@AB-cj4uz
@AB-cj4uz 6 ай бұрын
Emmuye, yene-mar! Betam amrobishal! Siwodisheko🥰
@ormooapss442
@ormooapss442 6 ай бұрын
አሜን❤❤ አሜን ❤❤አሜን ❤❤ እንኳን አብሮ አደረሰን ቸሩ መድሃኒአለም 🤲🤲🤲
@tgabytgaby6977
@tgabytgaby6977 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኩን አብሮ አደረሰን🎉🎉🎉❤
@tezetroyal
@tezetroyal 6 ай бұрын
አንኳን አደርሳች ለጌታች ለየሱሰ ክርሰቶሰ የልደት በዓል
@helenendalew6673
@helenendalew6673 6 ай бұрын
ለሙሉው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችንና ለመዳሀኒታችን ለእየሱሰ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ
@user-zg2tw9bu7i
@user-zg2tw9bu7i 6 ай бұрын
ሁሩቶች ሰዉ አክባሪ ሰዉ ወዳጅ ❤❤❤❤❤❤
@merofeqru2796
@merofeqru2796 6 ай бұрын
እዴ ያገሬ ለጅ ሁሩታ ምርጥ አገሪ ናት
@abebechademe4935
@abebechademe4935 6 ай бұрын
ከከብቶቹ በረት ከዳዊት ከተማ ታላቅ የምስራች በምድር ተሰማ ............. ተወልዶላችኋል ክርስቶስ መድኃኒት አትፍሩ እያሉ የሰማይ መላእክት ነገሩ ለዓለም ይህን ታላቅ ብስራት .............. በዚያች ቤተልሔም በከብቶቹ ግርግም አለሙን ሊቤዠው ጌታ ተወለደ እኛኑ ለማዳን ሰው መሆን ወደደ ✝✝✝ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል / ገና/ አደረሰን !!!
@kabetube
@kabetube 6 ай бұрын
ገነነ ጀግናነህ 😂😂😂❤❤የዘፈንአድናቂአደለሁም ግንእሙንለማበረታታትነው
@user-ti1amahara
@user-ti1amahara 6 ай бұрын
ልጁን አደነኩት እውነት በጣም ጎበዝ ነው 🥰
@user-xd5ek7iz5j
@user-xd5ek7iz5j 6 ай бұрын
እሙ የጎጆሞ ውብ አንዴት እንደምወድሸ እኳ አንድ ቀን አገኝሻለው በእውነት እናቴ ጎጆሜ ናት እናም የጎጆምን ሰው በጣም ነው የምወደው
@KisanetGhebre-wz2sd
@KisanetGhebre-wz2sd 6 ай бұрын
ኣጭር ነው ተብሎ ሰው እንዴት ይናቃል ዋውውድምጽህ ደስ ይላል
@eyerusamare6750
@eyerusamare6750 6 ай бұрын
ምርጥ ፕሮግራም ነው እሙ ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-tj4ne1tp1i
@user-tj4ne1tp1i 6 ай бұрын
እንኳን አደርሰሺ እሙየ ለመዳሀኒታችን ለየሱሱ ክርስቶስ ልደት ❤❤❤❤
@gebiyaneshbelay2264
@gebiyaneshbelay2264 6 ай бұрын
እሙየ የኔ ፍልቅልቅ ድምጽሽ ያምራል ሰወድሽ❤❤❤❤❤
@user-eb2yi6cs6d
@user-eb2yi6cs6d 6 ай бұрын
ዋውውው❤❤❤እሙየ በርችልን በጣም ያምራል ትችያለሽ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 6 ай бұрын
በቀደም ነፍሰጡር ነኝ 5 ሺህ ሰብስክራይብ አማረኝ ባልኩት መሰረት 600ሰው ኮሜንቱን ላይክ አደረጋቹ 130 ሰው ቤተሰቤ የሆናቹ ከልብ አመስግኚልኝ እሙዬ አልጠበኩኝም ቅንነታቹ ገረመኝ ክበሩልኝ❤❤❤❤ እኔ ካልኩት በላይ ወደፊት አይቀርም😊
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 6 ай бұрын
ልጅሽ ተወልኮ ካላየሁት ወየውልሽ ስብስክራይቤን ነው የማነሳው 😂😂
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 6 ай бұрын
@@user-yg6jj4sm9t ኧረ ወየው😭😂😊በኤቫና ይዤሻለሁ 😘🥰❤️🙏❤️😍
@FatimaFatima-fg1bq
@FatimaFatima-fg1bq 6 ай бұрын
ወላሂ ሠብሥከራይብ አደረጌሻለሁ😂 ግን አደነገረ ልገረሸ ሥምሸ ቀይረ ወበየኮሜቱአቺንነወየማገኘወ የመጀመረያ 😂 እና ሥምሸየኮሜት ጠቅላይ ሚኒሥተረ በይወ ሥምሸንሠምተሸኛል😂
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 6 ай бұрын
@@FatimaFatima-fg1bq አመሰግናለሁ ማማዬ ቆይ ባል ሳገኝ ሳገባ ከዛ ስወልድ ፕሮፋይሌንም ስሜንም ቀይርልሻለሁ ታገሽኝ እስከዛ 😭😂😊🥰❤️🙏❤️😍
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-uk4ol8qw9z
@user-uk4ol8qw9z 6 ай бұрын
እሙ የኔ ሃበሻ በርች ❤
@user-id6zq6gd8l
@user-id6zq6gd8l 6 ай бұрын
የኔ ውድ ነገር❤❤❤❤
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 6 ай бұрын
❤❤❤አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እሙዬ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@user-eu7bq4fc1d
@user-eu7bq4fc1d 6 ай бұрын
ሰላማቹ ይብዛ የሀገሬ ልጆችእከታተላለሁ ግን ኮሜንት ፅፌ አላዉቅም ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል በሰላም አደረሰን አደረሳቹ. እሙ በየገዳማቱ በየቤተክርስቲያኑ በየፀበሉ እየሄድሽ ዘፈን ብታቆሚ ደስ ይለኛል እኔ በበኩሌ ሁላችንም በተቻለን መጠን እናቁም የእዉነት በኛ ይብሳል ሁሉም ነገር ለምን እንደሆነ አላዉቅም የድንግል ማርያም ልጅ ማስተዋሉን ይስጠን መስቀላችንን አንጠልጥለን ዋጋ የተከፈለበት ነዉ በተቻለን መጠን እንመለስ ንስሀ እንግባ እንመለስ እሱ ወደ ቤቱ ይመልሰን በዚህ ተስጦሽ ልዑል እግዚአብሔርን አመስግኝበት እህቴ
@user-dc8lv5op4w
@user-dc8lv5op4w 6 ай бұрын
አሜን እካንአብሮአደረሰን
@user-qg3be8bx7h
@user-qg3be8bx7h 6 ай бұрын
እሙ የኔ ሽቅርቅር ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cq3sq5de5y
@user-cq3sq5de5y 6 ай бұрын
እሙዬ የኔ ልዬ ስወድሽኮ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ❤❤❤❤❤
@user-sn9st1sb9e
@user-sn9st1sb9e 6 ай бұрын
አሜን የእውነት ደብሮኝ ነበር ትንሽ ፈካ አደረጋችሁኝ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@user-so3ns7so1m
@user-so3ns7so1m 6 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እሙዬ በርቺ
@maryshara4466
@maryshara4466 6 ай бұрын
እኳን አደረሳችሁ አደረሰ ለጌታች ለየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ❤እሙ ገኔ ጥሩ ነው🥰
@yeromneshabebe1319
@yeromneshabebe1319 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤አሜን አንኳን አብሮ አደረሰን
@user-ly6ve1dm8v
@user-ly6ve1dm8v 6 ай бұрын
እኳን አብሮ አደረስን እሙየ❤❤❤
@WasaniMorgeta-zl2oi
@WasaniMorgeta-zl2oi 6 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እሙዬ አገራችንን ሰላም ያርግልን 💚💛❤️🙏🙏🙏
@yeshimulugeta6933
@yeshimulugeta6933 6 ай бұрын
ቆንጆ ነው የዛሬው በርች እንደዚህ የቁም ነገር ሥራ ስትሰሪ ይመጥንሻል። ይሄ ፕራንክ ዝባዝንኬ ትተሽ እራስሽን አስከብረሽ ጥሩ ነገር ለተመልካች አሳይ።
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy 6 ай бұрын
ዘፈኑን ለነባ መሆን አለበት የተዘፈነለት🎉🎉❤❤
@user-uw7em7vp9h
@user-uw7em7vp9h 6 ай бұрын
❤❤❤ አንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለ መድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል 💚💛❤🙏
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 6 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen unkan abrew aderesen 🙏🙏
@gabremama7171
@gabremama7171 6 ай бұрын
Emuye wodishalehu yene gobez jegina ❤❤❤❤
@rgebeytube
@rgebeytube 6 ай бұрын
እሙየ ድምፅሽ ሲያምር በርች ሁሌም ዘስታሽን ያብዛው 👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@tsehaydesalew4649
@tsehaydesalew4649 6 ай бұрын
እሙዬ የኛ ውብ እንወድሻለን የኛ ፍልቅልቅ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Madi-zt4wx
@Madi-zt4wx 6 ай бұрын
በጣም ሳቋ የብዙዎች ደስታ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንወድሻለን ኑሪልን በደስታ
@ameleworkhaileyesus3476
@ameleworkhaileyesus3476 6 ай бұрын
Emuye stamri Medhane Alem yebarkish!❤❤❤
@user-jn2ut4kt5d
@user-jn2ut4kt5d 6 ай бұрын
እሙዬ በርቺ ወላሂ በጣም ነው የምወድሽ 🥰🥰🥰
@habibahx2392
@habibahx2392 6 ай бұрын
ሠላም እንኳን ለገና ብአል አደረሳችሁ እሙ እባክሽ ይህን ዉይግ እና ዘፈን ተይ አይጠቅምም አች በተፈጥሮ ዉብ ነሽ ዉዴ በተረፈ ሠላማችሁ ይብዛ ካጠፋሁ ይቅርታ እኔ ካች አዉቄ አይደለም
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 6 ай бұрын
ስወዳችሁ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ❤️🙏
@teje7615
@teje7615 6 ай бұрын
እሙ የምትወዱ በላይክ አሳዩን
@yayushalemu175
@yayushalemu175 6 ай бұрын
ገነነ በጣም በጣም ግብዝ ነህ ❤️❤️❤️❤️
@user-zg2tw9bu7i
@user-zg2tw9bu7i 6 ай бұрын
ወኔ ያገሬ ሰዉ ሁሩቶች የምርጦች ምጥ ዋዉ
@belayenesh3862
@belayenesh3862 6 ай бұрын
አሜን ፫ እሙዬ እንኳን አብሮ አደረሠን አደረሳችሁ🙏❤❤❤❤🎉🎉🎉
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 6 ай бұрын
አርተይ እሙየ ይህንን ዘፈን እግዚአብሔር እኮ ዘፋኝ መግስት ሰማይ አይወርስም ይላል ዘፈን የዳብሎስ ነው መዝሙር ነው ለሰው ልጂ የተፈቀደው ተይ ጸበል ለጸበል ስትከራተች የነበረው ን አስቢ ከስተሺ ጠቁ ረሽ ድካም ሽ ከቶ አይሁን ተይ እደዛው ሁነሽ ተጸብለ ሽ ከቱ አይሁን ተይ ዘፈን እሚባል
@emebetmerga7291
@emebetmerga7291 6 ай бұрын
Tekekele nw.
@hannaastatke6775
@hannaastatke6775 6 ай бұрын
ግን አንቺ ትዘምሪያለሽ
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 6 ай бұрын
@@hannaastatke6775 እኔ ያው መዝሙር እሰማለሁ እየሰማሁም እዘምራለሁ አወ ዘፈን ከተዉኩ ቆይቼ አለሁ በፊት ኃጢያት መሆኑን ሳላቅ ነው ዘፈን እምሰማው
@saenuttifea5548
@saenuttifea5548 6 ай бұрын
ወይኔ ያገሬን ሁርታን ሲጠራት እዴት ደሳለኝ ያገረልጅ❤❤❤❤
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 6 ай бұрын
ለመላዉ ኦርቶዶክ እምነት ተከታዩች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን የእየሱስ ልደት በአል በሰላም አደረሳቹ 👏🙏👍
@user-zy9xn7pk8k
@user-zy9xn7pk8k 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሰን እሙዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 6 ай бұрын
መልካም የገና በዓል ይሆንላችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@user-jv4dw1vr2j
@user-jv4dw1vr2j 6 ай бұрын
.አረተይ❤አንጀቴንአትብሊ❤❤አይትዝታ😢😢
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 6 ай бұрын
ሁሩታ ወደኛ ሀገር ነው አርሲ እሙዬ ግን የመቅዶንያን መቼ ነው ምታስተዋውቂላቸው ሚኪ ማይኮ ጋ አለኮ 😢❤እሙ ሙዚቃ ኖ ሞር ብያለሁ ላንቺ ድራማና የተለያየ አርት በዛ ነይ😊❤❤
@user-ls9en9ro1j
@user-ls9en9ro1j 6 ай бұрын
እሙ እኳን አብሮ አደረሠን ውይ ሀገሬ ትዝ አለኝ ጎጃምላይ ተወልደህ ያለህው ዳሞት😢😢 የናቄ የትውልድ ሀገር ዳሞት የኔ ደግሞ ሞጣ ሙሉ ጎጂም እሙ ሀገራቺንን ሠላም ያድርግልን አድናቂሺ ነኝ❤ ከሥደት መልሥ ላገኝሺ እፈልጋለሁ አብረን አገራቺን ሞጣ እንሄዳለን አደለ???
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m 6 ай бұрын
ወድሜችን በጣም እሚገርም ተሰጥኦ ነዉ ማርያምን በርታልን
@baniaychu7478
@baniaychu7478 6 ай бұрын
ደስ የ ሚሉ ሰውየ ናቸው❤
@thhttrfg7033
@thhttrfg7033 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
እሙና እህቷ ተጣሉ!!!
22:43
Emebet Kassa
Рет қаралды 16 М.
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 82 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 3,9 МЛН
ሽምግልና 😍
33:11
Neba Entertainment
Рет қаралды 108 М.
ይሄን ለብሰሽ እንዳላይሽ---
13:56
Emebet Kassa
Рет қаралды 221 М.
በጣም እወድሻለሁ ❤️❤️❤️
25:38
Emebet Kassa
Рет қаралды 87 М.
አስረክቦ መሄድ ለተረኛ 😳የማሲንቆ ነቆራ 😴
37:02
ዛሬ የሆነው ድንቅ ነው !!
26:29
Emebet Kassa
Рет қаралды 139 М.
谁能救救小宇宙?#火影忍者 #佐助 #家庭
0:43
火影忍者一家
Рет қаралды 2,1 МЛН
Man tries outrunning cops on skateboard
0:10
Frankie Lapenna
Рет қаралды 23 МЛН
Pringles chips 😱🤣 #demariki
0:25
Demariki
Рет қаралды 2,5 МЛН
My cat mastered black magic #cat #cats
0:23
Princess Nika cat
Рет қаралды 13 МЛН
i respect girl #respectshorts #respect
0:32
Movie Copy
Рет қаралды 18 МЛН