ብቻዋን ያገኘኋት ሙሽራ.. ፍቅር ይሻለናል @comedianeshetu

  Рет қаралды 1,938,323

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 2 600
@user-ps5712
@user-ps5712 2 жыл бұрын
እስከ እሸቱ መለሰ ሚወደው ይግጨኝ👍👍
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 2 жыл бұрын
Hi endte nes
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 2 жыл бұрын
እሼጥሩልጅአስተዋይየሰውንችግርእረጋብሎየሚሰማ፣ለተቸገረደራሽነው።መውደድብቻሳይሆንአከብረዋለሁ
@rutagebreslase1862
@rutagebreslase1862 2 жыл бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@balgineshhailu7197
@balgineshhailu7197 2 жыл бұрын
Esun yemitalaa alende?
@balgineshhailu7197
@balgineshhailu7197 2 жыл бұрын
Eshee iko liyu new
@nehcofx1605
@nehcofx1605 2 жыл бұрын
ማነዉ. በባባዬ ሞት ልቡ የተሰበረ ለቤተሰቦችም. ለወዳጆችም. ከልቤ መፅናናት ይስጥልን. አድርጎ ፍሬ ልጆን. ፈጣሪ. ያሳድግለት 💔😭
@fatmah567
@fatmah567 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊያን በሙሉ
@chunachu
@chunachu 2 жыл бұрын
በባባዬ ሞት አዘንኩ መሞትህ ያማል ለማመን ይከብዳል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ለቤተሰቦቹ ለወዳጅ ዘመዶቹ ለአድናቂዎቹ ለእናት አባቱ ለቃልዬ መፅናናትን ይስጥልን
@impacttube1
@impacttube1 2 жыл бұрын
Respect and respect
@hermelasolomon6996
@hermelasolomon6996 Жыл бұрын
Ende sile baba new mtaweraw?
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 2 жыл бұрын
እባካችሁ ሰወች ቆም ብለን እናዳምጥ ለይቅርታ ቦታ ይኑረን ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ
@ሀኒቾ-ዠ7ጨ
@ሀኒቾ-ዠ7ጨ 2 жыл бұрын
እውነትነው የኔውድ በጣም ያማል
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 2 жыл бұрын
እኛ መች ችኮላ ይኸው ፀፀቱ መከራ
@ሠአዲነኝየመካነሰላሟ
@ሠአዲነኝየመካነሰላሟ 2 жыл бұрын
ትክክል ዴምሩኝ
@babi12
@babi12 Жыл бұрын
ይገርማል ይህንን ቪዲዬ ያየሁት አሁን ገና ነው ታሪኩ ከኔ ታሪክ ጋር ይመሳሰላል። ፀፀት በጣም ከባድ ነው ፣ የኔ እናት አይዞሽ በርቺ ስሜቱን እኔ በደንብ እውቀዋለው ሁሌም አዲስ ነው ነግቶም የማይቀል ነው ግን ምን ይደረግ መቻል ብቻ ነው። ሰዎች እባካችሁ ካጠገባችሁ ላለ ሰው ዋጋ ስጡ ሳይረፍድብን ፍቅርን ብንኖረው መልካም ነው። እመኑኝ ስታጡት ህመሙ ከባድ ነው
@berktiyehanyalij2177
@berktiyehanyalij2177 2 жыл бұрын
የኔ እናት ትልቅ ትምህርት ነዉ የሰጠሽይ የእዉነት ፈጣሪ ያበርታሽ ለሱም ነፍስ ይማር
@endutube
@endutube 2 жыл бұрын
ወቶ ከመቅረት ከድንገተኛ ሞት ፈጣሪ ይጠብቀን ሰላም ለሀገራችን
@ወለተኪዳን-ቨ4ገ
@ወለተኪዳን-ቨ4ገ 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@HabtambirhanHabtambirhan
@HabtambirhanHabtambirhan 11 ай бұрын
Amen(3)
@y.5206
@y.5206 2 жыл бұрын
እሸን እንደኔ ከልቡ የሚወደዉና የሚያከብረዉ በላይክ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ወንዲሜ 😍😍💚💛💓❤💞💕💞💕💞ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ኑርልን🙏🙏🙏
@asefaalemualemu9888
@asefaalemualemu9888 2 жыл бұрын
😭😭😭😭
@tinshoልጂሀዲ123youTUB
@tinshoልጂሀዲ123youTUB 2 жыл бұрын
ችላ ባይነት ዋጋ ያስከፍላል የይቅርታ ልብ ፈጣሪ ይስጠን 😭😭ከፀፀት ያውጣን 💔
@ኢትዮጵያስላምሽይብዛ
@ኢትዮጵያስላምሽይብዛ 2 жыл бұрын
ትክክል
@tsoinfikadu6562
@tsoinfikadu6562 2 жыл бұрын
አሜን፫
@nebihahassen4271
@nebihahassen4271 2 жыл бұрын
Amin Yareb beteley lene yikirta lemalet echegerelew sew masikefat alifeligim gin yikir beyin silu alichilim
@ወለተኪዳን-ቨ4ገ
@ወለተኪዳን-ቨ4ገ 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@eamameyeamamey3575
@eamameyeamamey3575 2 жыл бұрын
አሜን በእውነት
@tube39710
@tube39710 2 жыл бұрын
ፀፀት መዳኒት የሌለው ከባድ በሽታ ነው 😭 እግዚአብሔር ሁላችንንም ከፀፀት ይጠብቀን 🙏😭
@gebrebekele3154
@gebrebekele3154 Жыл бұрын
አሜን
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z 11 ай бұрын
በጣም😢😢😢😢😢
@AbeselomDagaw
@AbeselomDagaw 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 9 ай бұрын
እሜን
@MeseretSolomon-ss8vt
@MeseretSolomon-ss8vt 9 ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏 Bexam kebade nw
@iandi907
@iandi907 2 жыл бұрын
የእሼ አድናቂው ነኝ ! የልጅቷ ታሪክ በጣም ያሳዝናል ፣ ወንድማችንን ነብሱን በገነት ያኑረው። እኔ ፊልም አልወድም ፣ እናም እሼ በእውን ልጅቱን እንዳልከው በአጋጣሚ 45 ደቂቃ ፎቶ ስትነሳ አይተሀት ነው ያዋራሀት ወይስ ተዘጋጅታችሁ እንደፊልም ? ምክንያቱም በአጋጣሚ ያገኘሀት በሀዘን የተጎዳች ሴት ከካሜራ ፊት በዚህ ደረጃ ልትተውን አትችልም። መልሱን እፈልጋለሁ። በየቦታው ያለምክንያት የሚረግፉት የወገኖቻችን ሀዘን ቀን ማታ ልባችንን እያደማው ስለሆነ በፊልም መልክ ሌላ ሀዘን ባጨምሩብን ደስ ይለናል።
@taibah5903
@taibah5903 Ай бұрын
ትክክል
@hermelam.tefera4103
@hermelam.tefera4103 2 жыл бұрын
ነፍስ ይማር። እህቴ ለአንቺም እግዚአብሕር አምላክ መፅናናትን ያድልሽ
@ደስታነኝየራያዋ
@ደስታነኝየራያዋ 2 жыл бұрын
ግን የእውነት ነው እዴ❓😢😳😢
@አለልኝአባቴመድኸን
@አለልኝአባቴመድኸን 2 жыл бұрын
በጣም አሳዘነችኝ ማርያምን ፈጣሪ ያጽናሽ አብረው ያደሩቀን አረገዘችብየ ከሱ ፈጣሪ ይማረው
@gidgghgd1676
@gidgghgd1676 2 жыл бұрын
aminnnnnn yarebe
@ወይኩንፈቃድከ
@ወይኩንፈቃድከ 2 жыл бұрын
ነፍስ ይማር ለህታችንም እግዚአብሔር መፅናናቱን ያድልልን። እሼ ወንድማችን እናመሰግናለን እድሜና ጤናን ይስጥልን
@ደስታነኝየራያዋ
@ደስታነኝየራያዋ 2 жыл бұрын
እውነት ነው እዴ❓😳😳
@ደስታነኝየራያዋ
@ደስታነኝየራያዋ 2 жыл бұрын
@@comedianeshetu አመሰግናለሁ በጣም ያሳዝናን ይገርማን አስተማሪ ታሪክ ይሆናን ብየ ቢዙም ልብ አላልሁትም ነበር ኮሜት ሳይ ግራ ተጋባሁ ለህታችንም መፅናናትን እምኛለሁ 🙏
@shawaye5579
@shawaye5579 2 жыл бұрын
Nabes yemare 😢😢💔💔
@ruthsibhat8743
@ruthsibhat8743 2 жыл бұрын
Sew menaki Tiru ayidelemi yalitewatalet drama ewunetnew tilalehi…bewunetegna tariki layi yetemeseret bitile banenkuihi…… Yalitewata drama yalku yaniteni tiwenanew sitijemir lijitwa yalechibetin Akitacha kefiti tekumehi tinishi satikoyi begoni tishofatale ….Tebelahi abate
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w 2 жыл бұрын
@@ደስታነኝየራያዋ አወ
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 2 жыл бұрын
ፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ከባድ ነው እህቴ እግዚአብሄር ፅናቱን ይሰጥሽ ነፍሱን በገነት ያኑርልን 😭😭😭😭
@tania0005
@tania0005 2 жыл бұрын
ትምህርት ነው ዬ እውነት አይደለም 😄
@mekdiayele3669
@mekdiayele3669 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጅዬ አምላክ ፅናቱን ይስጥሽ ነገ የሚለው ቀን የኛ ላይሆን እደ ሚችል ነው ካንቺ የተማርኩት ለሞተው ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑረው እሼ እናመሰግናለን እድሜ ጤና ይሰጥክ
@ridyaridya5235
@ridyaridya5235 2 жыл бұрын
የኔ እናት እማይመለስን ሰው መጠበቅ ስሜቱ ከባድ ነው እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ ከድንገተኛ ሞት ፈጣሪ ይጠብቀን ሁላችንንም አስለቀሽኝ
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 Жыл бұрын
ሰው ብላሻት ነው ታዋቂነትን ፍለጋ ነው የምትዳክረው ። አልተደወለልኝም ብላ የዘጋችው እኮ ሁለተኛ ሰው ነበር በሕይወቷ።
@hayutube2065
@hayutube2065 2 жыл бұрын
እስኪ እንስማው በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ያረብ እኔስ ዝጎኛል ብቻ አልሀምዱሊላህ
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 2 жыл бұрын
አሚን ያራብ
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 2 жыл бұрын
አይዟሸ
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 2 жыл бұрын
@@መክያዩቱብ-ፐ2ነ እሸ ማማዬ
@rickycell9070
@rickycell9070 2 жыл бұрын
uuuuttttt😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@hawiyfejc221
@hawiyfejc221 Жыл бұрын
አሚን
@Tis9632
@Tis9632 2 жыл бұрын
ዉይ የኔ እናት ስቅቅ አለች😭😭 አይዞሽ እማይይዬ እግዚአብሔር ፍፁም ፅናቱን ይስጥሽ ለሞቱትም ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን🤲
@zenashmengestu3177
@zenashmengestu3177 2 жыл бұрын
ማመን ቢከምደኝም ባባዬ ነብስህ በሰላም ትረፍ 😭😭😭😭😭
@mekonnen74
@mekonnen74 2 жыл бұрын
ከእንደዚህ አይነት ሰቀቀን ይጠብቃችሁ ወገኖቼ! የሞተውንም ነብሱን በአፀደገነት ያኑረው. እህቴ አይዞሽ በማርያም ትታመሚያለሽ ለልጆችሽ ኑሪ . ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጥሽ የኔ ናት!!
@tatibekele114
@tatibekele114 2 жыл бұрын
ይሞታል ብለሽ አላሰብሽም ኩራትሽ ደስ ይላል እሱን ያሶደደው ኩራትሽ ነው አይዞሽ እህቴ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው
@fasikasefa8496
@fasikasefa8496 Жыл бұрын
ይሄ ኩራት? ኩሪትም ልክ አለዉ ሲበዛም ያስጠላል ያሰለቻል
@Ethiopia689
@Ethiopia689 2 жыл бұрын
እሹዬ ቸሩ መድኃኔአለም ይጠብቅህ ❤🙏 በአንድ ነገር ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል 😊 ሁለተኛ ከፍቶኛል አሳዝኖኛል የባባ ሞት 💔😥 ታሪኳ ልብ ይነካል ውይ በስመአብ ልቤን ህመም ተሰማኝ 💔😥
@collectiontube19
@collectiontube19 2 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያሳዝነው!!! አንዳንዴ የማይደገም እድል አለ ስንቶቻችን ግን ይህን እናውቅ ይሆን??? ስለ አሁን እንጂ ስለበኋላ እንኳን ምንም የማናውቅ ፍጥረቶች ነን በተሰጠን ጊዜ ተጠቅመን ይቅር እንድንባባል አምላክ ይርዳን 🙏🙏🙏
@fanazeray8162
@fanazeray8162 2 жыл бұрын
እውነት ነው በጣም ነው ያሳዘነችኝ ምስኪን
@Sariy177
@Sariy177 2 жыл бұрын
በመላወ አለም የምትገኙ ኢትዮጲያዊያን ከድገተኛ አደጋ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አሚን 🤲
@Fgiigg
@Fgiigg 2 жыл бұрын
አሚን
@አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ገ5የ
@አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ገ5የ 2 жыл бұрын
አሚን
@ermiasgenenew5482
@ermiasgenenew5482 2 жыл бұрын
Ekaruye wedddddddddddd amen
@sadatube3964
@sadatube3964 2 жыл бұрын
amen
@ወለተኪዳን-ቨ4ገ
@ወለተኪዳን-ቨ4ገ 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@AA-kt5zj
@AA-kt5zj 2 жыл бұрын
እህቴ ፅናቱ ይስጥሽ 💔🥺ትልቅ ትምህርት ነዉ ከ ጎናችን ላሉ ሰዎች ፍቅር እንስጥ ይቅር ባይ እንሁን
@mkd2051
@mkd2051 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@arititube7089
@arititube7089 2 жыл бұрын
እንባ የማይችለው አይኔ እያፈሰሰ ነው ያደመጥሁሽ፡፡ፈጣሪ ያፅናሽ፡፡ አንችን ለመምከር ብቁ ባልሆንም አንድ ማወቅ ያለብሽ ፈጣሪ እንደማይሳሳት ነው፡፡
@መድናmedina
@መድናmedina 2 жыл бұрын
ዛሬ ልቤ ተሰብሯል በባባ ሞት ከድገተኛ ሞት አላህ ይጠብቀን😢
@balager21
@balager21 2 жыл бұрын
አሜን
@sነኝስደተኛዋ-i9x
@sነኝስደተኛዋ-i9x 2 жыл бұрын
በጣም
@Galaxy-vf9pj
@Galaxy-vf9pj 2 жыл бұрын
እኔም እያለቀስኩነው
@meskerememanaye9058
@meskerememanaye9058 2 жыл бұрын
በጣም ልብ ይሰብራል
@medinegnyeresulwedag8509
@medinegnyeresulwedag8509 2 жыл бұрын
امين
@የነገንማንያዉቃል-ኰ5ኸ
@የነገንማንያዉቃል-ኰ5ኸ 2 жыл бұрын
አሼ ምርጥ ሰዉ እንኳን ደና መጣህ የመዳም ቅመሞች ዬኔ የዋሆች እስኪ መርቁኝ ሀገሬ ልገባ ቀናቶች ቀሩ ኝ ስደት እዳል መለስ በሀገሬ ያላሰብኩት ሲሳይ የተባረከ ትዳር ለሁላችን ይሰጠን ዘድ በፀሎት እንተሳሰብ ደሞ መርቁኝ
@marakiyoutube
@marakiyoutube 2 жыл бұрын
ሰላም ግቢ የኔናት ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ
@የነገንማንያዉቃል-ኰ5ኸ
@የነገንማንያዉቃል-ኰ5ኸ 2 жыл бұрын
@@marakiyoutube አሜን እህቴ
@kaftanewemail395
@kaftanewemail395 2 жыл бұрын
እልልል ሠላምግቢ እልልልል ብለዉ ቤተሠቦችሽ ይቀበሉሽ🌹🌹😁
@hayat7209
@hayat7209 2 жыл бұрын
የኔውድ ሀሳብናምኞትሽን ፍጣሪ ያሳካልሽ ሥደትን አሏህ ያጥፍልን እኔም ከትንሽ ጊዜ ቡሀላ ኢንሽ አሏህ
@የነገንማንያዉቃል-ኰ5ኸ
@የነገንማንያዉቃል-ኰ5ኸ 2 жыл бұрын
@@hayat7209 አሜን ሁላችንንም በሰላ ለሀገራችን ያብቃን እህት የተረጋጋ ሒወት ይስጠን አመሰግናለሁ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 2 жыл бұрын
እሼቱ መለሰን የምትወዱትና የምታደንቁት እስኪ እጅ ወደ ላይ *በታሪኩ ባባ ሞት ልቤ አዝኗል ከምር* 😢😢 የልጅቷ ታሪክ ያሣዝናል የሚወዱንን የምንወዳቸውን ሠዎች ስናጣቸው ነው ጉድለታቸው የሚገባን😢😢😢
@tinaabebe2781
@tinaabebe2781 Жыл бұрын
የፈጣሪ ስራ ይበልጣል እህቴ ቢሆርም አይሆንሽ ነበር ሁሉንም አሜን ብለሽ ተቀበይ
@fetihyaendrse2340
@fetihyaendrse2340 2 жыл бұрын
እህቴ አላህ ያበርታሽ ህመሙን የሚያዉቀዉ ብቻ ነዉ የሚረዳሽ
@wintayohannes3449
@wintayohannes3449 2 жыл бұрын
ልጂታ በጣም ተምረላች እርግት የላች ነት እግዚአብሔር የፂናሽ።
@ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ
@ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ 2 жыл бұрын
ግን የእውነት ነው. ወይስ መማሪያ ነው
@ሉሉ-ኰ1ጠ
@ሉሉ-ኰ1ጠ 2 жыл бұрын
@@ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ የኔም ጥያቄ ነው
@Master_ofElements
@Master_ofElements 2 жыл бұрын
@@ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰየዉነት ነዉ
@mesfinboset1215
@mesfinboset1215 2 жыл бұрын
ነብስ ይማር
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw 2 жыл бұрын
@@Master_ofElements ቆንጆ ድራማ መማሪያ ስለ ይቅርታ
@abeba1
@abeba1 2 жыл бұрын
የኔ እናት አስለቀሽኝ ፅናቱን ይስጥሽ አምላክ የይቅርታ ልብ ያድለን😢
@rehimamohammed120
@rehimamohammed120 2 жыл бұрын
@@AbB-uj3ii ኪኪኪ
@impacttube1
@impacttube1 2 жыл бұрын
Respect and respect
@amelework8204
@amelework8204 2 жыл бұрын
አይ ዘንድሮ በጣም ያስፈራል ጌታ ሆይ ለንስሐ ጊዜ ስጠን ለንስሐ ሞት አብቃን😭😭😭
@joeythelifewithspirit
@joeythelifewithspirit 2 жыл бұрын
እግዝያብሔር ባላቹት ይጠብቃቹ ወጎኖቼ !!🇪🇷🇪🇷ለፍቅር እንዘምር
@nafkot7319
@nafkot7319 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭ወይኔ የኔናት ፍቅር ያው ነው የሚያውቀው አይዞሽ እኔ ፍቀረኛ እኳን ሞቶ ይኸው ታም ፀበል ለፀበል ይዞራል እኔ እግን ከሱ በላይ በሱ ጭቀት ልሞት ነው የኔናት አይዞሽ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ
@biscuitgedam1416
@biscuitgedam1416 2 жыл бұрын
ማን ነው እንዴ እሼን የሚወድ በላክ አሳዩ
@astuberhanu7076
@astuberhanu7076 2 жыл бұрын
Yamale
@weyni7527
@weyni7527 2 жыл бұрын
ከንደዚህ አይነት ፀፀት እግዚአብሔር ይሰውረን😭😭😭😭😭😭
@fetareyawekal5569
@fetareyawekal5569 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@gogogogo742
@gogogogo742 2 жыл бұрын
አሜን
@m20kwt11
@m20kwt11 2 жыл бұрын
አሜን
@tirhasshishay9199
@tirhasshishay9199 2 жыл бұрын
Amne
@xbakemnbarfkrieyu-x7v
@xbakemnbarfkrieyu-x7v 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@ወለተማርያምሀብተሚካኤል
@ወለተማርያምሀብተሚካኤል 2 жыл бұрын
ማልቀስ የምናቆምበት አመታትን ያቅርብልን ለንስሐ ሞት ያብቃን 🙌ነፍሱ በአፀደ ገነት ትረፍ 🙌ያማል ፅናቱ ይስጥሽ
@መኖርበተስፋነው
@መኖርበተስፋነው 2 жыл бұрын
አሜንን
@zdwollyewa6601
@zdwollyewa6601 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 2 жыл бұрын
ቆንጆ ድርሰት ነው ያስተምራል ምንም እንኳን እውነትነት ባይኖረውም
@artflow216
@artflow216 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዚናል 💔💔እግዚአብሔር አምላኬ ፀናቱ ይሰጥሸ ኣህቴየ ኣይዛሸ ወንድማችን ነብሰ ይማር😭
@ሶስናወለተሥላሴ
@ሶስናወለተሥላሴ 2 жыл бұрын
ሁሉ ከረፈደ ነው የሚገባን ኡፍፍፍፍ የኒ እህት አይዞሽ ሁሉ ለበጎነው። ፈጣሪዬ ሆይ አስተዋይ ልብ ስጠን። ስንቶች ነን በጸጸት ውስጥ ያለን ስንቶችስ ነን ሰዎችን የምናገላታ የምንፈትን ይቅርታን ያልተቀበልን ያላደረግንስ😥 ነገ የሚባል ነገር የለም ነገ የኛ አይደለምና። የወንድማችንንም ነፍስ ይማር አንቺንም አጽናኝ አበርቺ መንፈስ ቅዱስ ቸሩ እግዚአብሔር ይዘዝልሽ
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo 2 жыл бұрын
አሜን
@ወለተኪዳን-ቨ4ገ
@ወለተኪዳን-ቨ4ገ 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 2 жыл бұрын
በጣም ያማል እህታችን እግዚአብሔር ያፅናሽ የወድማችንን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን ከድንገተኛ መቅሰፍት ይሰውረን
@senaitweldas.w9495
@senaitweldas.w9495 2 жыл бұрын
የሞተውን ወንድማችንን ነፍሱን ይማርልን አንችም እግዚአብሔር ያፅናሽ ሁላችንም በተለያዬ ነገር ሳናቅ እያጠፋን ብዙ ፀፀቶች አሉብን አንችስ እድሉን አግኝተሽ ልጁን በህይወት ባታገንውም ሐዘንሽን ገልፀሽ ተናግረሽ የበደልሽው መስሎሽ የፀፀት እንባሽን አፈሰስሽ እግዚአብሔር ይቀበልልሽ ሁላችንም ጥፋታችን ይለያይ እንጅ ለሰው ነግረነው ብንተነፍስና ይቅርታ ብንጠይቅ መልካም ነበር ግን ዛሬ ነገ ስንል በልባችን ይዘን እንኖራለን ሁላችንንም ለይቅርታና ለንሰሐ ያለን ቀን ዛሬ ነገ ሳንል የበደለንንም የበደልናቸውንም ይቅርታ መባባል አለብን ዛሬ ማደራችንን እንኳን አናውቅምና
@tsiyonalemayehu3416
@tsiyonalemayehu3416 2 жыл бұрын
ወይኔ የኔ ናት አይዞሽ ነብስ ይማር። በጣም ቆንጆ ነች እርጋታዋ ሁሉ ነገርዋ ።
@Sarasara-tf7rs
@Sarasara-tf7rs 2 жыл бұрын
እኛ ሰዎች ስንባል ባላረኩት ኖሮ የምንለው ካለፈ በኃላ ነው የማይወደንን ስንከተ የሚወደንን እናጣዋለን ካለፈ በኃላ ከመቆጨት ቀድመን ብናስብ ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ እሼ በርታልን ሁሌም ጥሩ ነገር ነው የምታቀርበው
@ሚስጥር-ጠ2ኘ
@ሚስጥር-ጠ2ኘ 2 жыл бұрын
👍👍👍
@zenat617omer9
@zenat617omer9 2 жыл бұрын
እኛ ሴቶች የሚወደንን አናውቅም ለግዜዉ ብሀላ እንለድማለን እኔም እንዳቸዉ ስሞት ነዉ የገባኝ ፅናቱን ይስጥሽ እማዬ አይዞሽ
@semutitube2351
@semutitube2351 2 жыл бұрын
እሼዬ ምርጥ ሰው🥰🥰 የእሼ አድናቂዎች እና እምትወዱት 👍 ልያችሁ🥰🥰
@أمعبداللهإنشاءالله
@أمعبداللهإنشاءالله 2 жыл бұрын
ክክክክ
@haiyhaim6436
@haiyhaim6436 2 жыл бұрын
ደምረኝ
@jemalesleman9968
@jemalesleman9968 2 жыл бұрын
Mnde new mitkorartw
@nishaabeba4808
@nishaabeba4808 2 жыл бұрын
ነብስ ይማር አይዞሽ እህቴ ብርታቱን ይስጥሽ እማ ሰዉ ተጣልቶ ይቅርታ ሲጠይቅ ይቅር በሉ ማርያምን ፀፀቱ አይወጣም ይቅር ተባብለን እንኑር እባካችሁ ይቅር እንባባል በፍቅር እንኑር
@mayagetahun5165
@mayagetahun5165 2 жыл бұрын
እውነት እልሻለው እኔ እራሴን ባንቺ ውስጥ አለው የኔም ታሪክ ነው ብዙ ነገር ነው የተማርኩት በአንቺ ምክንያት አሁኑኑ ደወልኩለት ይቅርታ ጠየኩት በቻልኩት ሁሉ ልክሰው ቃል ገባው ሁሉም የሆነው በአንቺ ምክንያት ነው ፈጣሪ ለኔ ነው የላከሽ መፅናናቱን ሁሉ እመኝልሻለው የኔ አስተማሪዬ ሁሉም ነገር በጊዜ ውስጥ ያልፋል
@GdHs-v1w
@GdHs-v1w 2 ай бұрын
ጎበዝ፤ዴግእዴረግሽ
@soliyana1004
@soliyana1004 Жыл бұрын
ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ፣😢😢 ዉይ ኮሜንት ስፅፍ ሲጠፋ የኔ ታሪክ አንድ መፀሐፍ ይወጣዋል
@maryamfentesh8476
@maryamfentesh8476 2 жыл бұрын
እሼ ማርያምን ኦጮኛዬ እንደማገጠብኝ እና ይቅርታ ሲጠይቀኝ ነው የከረመው አልልህም አልፈልግህም ብዬው እስከዛሬዋ ቀን ድረስ አላናግረውም ስልኩንም አላነሳም ቤተሰቦቹም ሆነ ቤተሰቦቸን አንድ ሰው እንዳያናግረኝ ብዬ አልሰሙኝም እስካሁን ይዘውኛል መጨቅጨቅ አወ ትልቅ ስተት ሰርቷል ለአንድ ቀን ስተት ብለሽ አትለይኝ እያለ እስከዛሬዋ ቀን ደረስኩ እወደዋለሁ እንደሚወደኝም እርግጠኛ ነኝ አንዳድ ፈታኝና ሰይጣን ሴት አሳሳተችብኝ ዛሬ ግን ከዚህ ቪዲዮ የተማርኩት ነገር ቢኖር በቃ ይቅርታ ማድረግ እንዳለብኝና አንድ ነገር ቢሆን ጸሎቱን እንደማልችለው ነው የተረዳሁት እናም ይቅር ብየሀለሁ ቢከብደኝም ይቅር ብየሀለሁ እግዚአብሔርም እኔን ይቅር ይለኛልና መጥፎ ስሜቱም ከውስጤ እንድጠፋልኝ ጸሎት/ዱዓ አድርጉልኝ😓
@qweqwe444
@qweqwe444 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽእማ አይዞሾ😭❤
@saraabraham504
@saraabraham504 2 жыл бұрын
ሴጣን ሴት ኣሳሳተቺው ትያለሽ እንዴ ስሬው ኣውልቃ ኣልደፈረችውም እኮ ይቅር ለማት ምክንያት ኣታቅሪቢ ልክስክስ ስለ ሆነ ነው እንጂ ነገር ግን ሰው ሁኖ የማያጠፋ የለም ይቅር በይው
@መኖርበተስፋነው
@መኖርበተስፋነው 2 жыл бұрын
ይቅርታ ማድረግና አብሮ መኖርን ለይ ይቅርታ ማድረግ ትችያለሽ አምላካችንም ይቅር በሉ ብሎናልና
@እስራሚዲያ
@እስራሚዲያ 2 жыл бұрын
@@saraabraham504 😅ሱሪ አውልቃ ያልሽውነው ያሳቀኝ
@እስራሚዲያ
@እስራሚዲያ 2 жыл бұрын
@@መኖርበተስፋነው ትክክል ይቅርታ አድርጋ መተውነው
@jamalaride7767
@jamalaride7767 2 жыл бұрын
ሴት ልጅ ፈተናዋ ብዙ ነው ትምርት ይሆናል ልብ በላቹ ስሙት ከልብ እናመሰግናለን
@ፀዲነኝባለማህተብ
@ፀዲነኝባለማህተብ 2 жыл бұрын
በባባዬ ሞት ልቤ ተሰብሯል ነፍስህን ይማረው ወድማችን ባባዬ ነፍስህ በአፀደ ገነት ያኑርህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@nurazubayer9365
@nurazubayer9365 2 жыл бұрын
ባባ ደግ ሰው ሞት ህልም ቢሆን ተመኝሁ
@kebronkassa9580
@kebronkassa9580 2 жыл бұрын
ባባዬ ነፍስህ በስላም ትርፍ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 жыл бұрын
አዎ ማማዬ የማዲንጎ መሞት ሳላገግም ባባዬ ተደገመ ልቤ ደማ ደማ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥ዋይ መቃጠሌ
@destatube1788
@destatube1788 2 жыл бұрын
Amogli mmotne wste alkbli bilogli 😭😭😭😭😭😭😭
@impacttube1
@impacttube1 2 жыл бұрын
Respect and respect
@seadaloveweloo4779
@seadaloveweloo4779 2 жыл бұрын
ፍቅርኮ በጣም ከባዲነዉ አላህ ወቶ ተመቅረት ይጠብቀን
@zabebaMedia
@zabebaMedia 4 ай бұрын
አሚንንንን😢😢😢😢😢
@horsetube3605
@horsetube3605 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት የፍቅር ታሪኮች አስተማሪ ናቸው ተባረኩ ።ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ
@የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ
@የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ 2 жыл бұрын
በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው አቤቱ ጌታ ሆይ የይቅርታ ልብ ስጠን
@selam5099
@selam5099 2 жыл бұрын
ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑራት አይዞሽ እህቴ በጣም ያሳዝናል 😭😭😭
@yrggdh1283
@yrggdh1283 2 жыл бұрын
ባባዬ ሞት ልቡ የተሰበረና ማመን የከበደው ማነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ
@ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ 2 жыл бұрын
እኔ አለሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mahederkebede6610
@mahederkebede6610 2 жыл бұрын
ነብሱ በሰላም ትረፍ እህቴ የልብን ሀዘን የምታቀል እመብርሃን ሀዘንሽን ታቅልልሽ የአእምሮ ረፍቱን ያድልሽ🙏🙏🙏 እኛንም ከክፉ ይሰውረን አሜን🙏
@helenferede8013
@helenferede8013 2 жыл бұрын
I lost my boyfriend when I was 23 by car accident and the memories still fresh and it is traumatized me. I feel your pain darling 💔 but please try move on . I am not saying forget about him but try your best to keep him in your heart not in the mind.
@Tube-nx9lr
@Tube-nx9lr 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ከልጅቷ ጋር አብሬ ማልቀሴ እንዴ😭😭😭የባባን ህልፈት ህልም ሆነብኝ ነፍሱ በአፀደ ገነት ያኑረው😭😭😭😭😭
@emebettadesse8143
@emebettadesse8143 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ የኔ እናት ህመሙ ከባድ ነው መፅናናቱን አብዝቶ ይስጥሽ የወንድማችን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑራት
@zdwtube44
@zdwtube44 2 жыл бұрын
በአየር ስንሄድ የሚነዳውን ሳናውቅ ዘና ብለን እንጓዛለን በመርከብም ስንሄድ ካብተኑን ሳናውቅ ዘና ብለን እንጓዛለን ... ታድያ ህይወታችንን አላህ እየመራት {በአላህ እጅ} እንደሆነች እያወቅን ለምን ዘና አንልም ??? በጌታህ ላይ ተማመን ።
@nemastube44
@nemastube44 2 жыл бұрын
Tebarki yewnte anqashegn debrogn neber
@saronmekbib1114
@saronmekbib1114 2 жыл бұрын
ፅናቱን ይስጥሽ ፀፀት ትልቅ ቅጣት ነው ይበቃሻል ልጆጅሽ ያንቺን መኖር ያስፈልጋቸዋል እህቴ
@Lenafekr
@Lenafekr 2 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ሕይወት ነው 😭😭😭አይዞሽ እህታችን እግዚአብሔር አምላክህ አንቺንም ከነ ቤተስቦችሁ መፀናናትን ይስጣችሁ እንዴት አሁ ይቅርታ ልጠይቀው ስትል ለይቅርታ ነገ መባል እንደ ሌለበት ነው የገባኝ እግዚአብሔር ከንደዚህ ከውስጥ ከማይጠፋ ፀፀት ይጠብቀን 😭😭😭
@mulutube1808
@mulutube1808 2 жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር መፀናናቱን ይላክልሽ 🥺😭 ኡኡፍፍ
@ሂውትጓልትግራይ
@ሂውትጓልትግራይ 2 жыл бұрын
በሰማአብ እንዴት እሚያሳዝነ ታረክ ነው ከወጥቶ ምቅረት ፍጣሪ ይሰውረን😭😭😭😭💔ታረኩየም ነብሰህ በአፅድ ገነት ያኑሮት😭🕯
@medigirma3952
@medigirma3952 2 жыл бұрын
ስንት ጊዜ ደጋግሜ እያየሁሽ እንዳለቀስኩ። መድሀኒአለም እንባሽን ያብሰው....... እግዚአብሄር መፅናናትን ይስጥሽ የኔ ቆንጆ
@AllApp-i1g
@AllApp-i1g 7 ай бұрын
በእውነት እሸቱ ልዮ ወንድማችን እግዝኣብሔር ጸጋው የብዛልክ🙏😍🙏🤞😊
@edel1883
@edel1883 2 жыл бұрын
ለሁላችንም ሰዎች ሁሌም የይቅርታ ልብ ያድለን ፈጣሪ 😭😭😭😭😭💞💞💞💞
@ይብላኝላተቃልህለፈረሰው
@ይብላኝላተቃልህለፈረሰው 2 жыл бұрын
🤲😥
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
እኔ በታሪኩ ብርሃኑ ልቤ እጅግ ተሰብሯል ባባዬ ነፍሰህ በሰላም ትረፍ ለመላው ቤተሰብ መጽናናቱ ይሰጣችሁ😥💔
@getanie6591
@getanie6591 2 жыл бұрын
እኛም ከፍቶናል ደብሮናል አዝነናል የምተነፍስለት ሰው አተን እጅ 💔😢😢😢
@zuri8239
@zuri8239 2 жыл бұрын
Same here 😢😢💔
@temesgenyitbarek7754
@temesgenyitbarek7754 2 жыл бұрын
እረ ተንፍሰንም መልስ ባገኘን ውዴ
@hshgsg6667
@hshgsg6667 2 жыл бұрын
ማነው እንደኔ በባባ ሞት ልቡም ቅስሙም የተሰበር ህልም መሰላኝ ማመን አቃተ ውስጤ ተቃጠለ አልቻልኩም
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 2 жыл бұрын
እኔ💔💔😭
@ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ
@ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ 2 жыл бұрын
እኔ አለሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭ባባዬ
@tegestdajane8158
@tegestdajane8158 2 жыл бұрын
እኔ በእወነት አልቻልኩም አሁንም እወነት አልመሰለኝም😭😭😭😭😭😭😭😭
@amaathh4061
@amaathh4061 2 жыл бұрын
ህመም ነው😭😭😭ባባዬ
@tigestalemu9767
@tigestalemu9767 2 жыл бұрын
Ene ene 😭😭😭
@familypromotion9552
@familypromotion9552 2 жыл бұрын
የሚያሳዝን ታሪክ ነው እግዚአብሔር ያበርታሽ እህቴ አቤት ፀፀት ነፍሱን በሰላም ትረፍ
@genetzewdie8237
@genetzewdie8237 2 жыл бұрын
ውይ የኔ ጌታ አንተ በጣም ጥሩ ሰው ነህ ። አተ ሰው እንደ ምት ረዳ አንተን ደም እግዚአብሔር ይርዳህ ❤❤❤
@zewdituyihun3344
@zewdituyihun3344 2 жыл бұрын
እሸ እንኳን ደህና መጣህ እንኳን ለባታ ማርያም በሰላም አደረሳችሁ
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ 2 жыл бұрын
ውይ በጣም ያማል መፅናናትን ተመኘሁ😔😥
@ኅላዌ
@ኅላዌ 2 жыл бұрын
በ ባባ ሞት ልቡ እንደኔ የተሠበረ 😭😭
@amanawityedengellij3060
@amanawityedengellij3060 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@efratatube286
@efratatube286 2 жыл бұрын
💔💔💔💔🥺😭
@sameraemail8019
@sameraemail8019 2 жыл бұрын
ሚስኪን ልብ የሚነካ ሀዘን
@samsung5111
@samsung5111 2 жыл бұрын
ቀላል ተሰበር እንክትክቱ ወጣ😭😭
@estifanos1514
@estifanos1514 2 жыл бұрын
Nebsun yemarew fetarii yene melkeghaa 😭
@kalkidaneybe7287
@kalkidaneybe7287 2 жыл бұрын
በጣም ያማል የዉስጥ ህመም ማማዬ እግዚአብሔር ያፅናሽ😭
@ethiopianprvails
@ethiopianprvails 2 жыл бұрын
ኡፍ ስታሳዝን አላህ ያፅናሽ 😭😭😭 በጣምነዉ ያሳዘነችኝ ያስለቀሰችኝ
@almasbh6100
@almasbh6100 2 жыл бұрын
ውይ የኔ እናት በውነት በጣም አሣዘነችኝ ከፋኝ እምባዬ አቦሮሽ ፈሠሠ።😭😭😭😭😭😭😭
@Ztube2390
@Ztube2390 2 жыл бұрын
ጂብ ከሄደ ውሻ ጮኸ ሀበሻ ከሞተ ቡሀላ ነው የምናለቅሰው ከምር ትወደው ከተባለ ለምን ያንሁሉ ጊዜ ማገኘት አልፈለገችም
@shashezinabe8220
@shashezinabe8220 2 жыл бұрын
ኦፍፍፍፍ ዛሬ በጣም ነው💔 ልቤ የተሠበረው😭በባባ ሞት 💔😭😭😭 እህቴ ፈጣሪ ያጽናሽ ከባድ ነው 😭
@እሙበፆለት
@እሙበፆለት 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍ አምላኬ በጣም ልብ ይነካን እባክህ አምላኬ ወጥቶ ከመቅረት አተ ሰውረን የንስሀ ሞትን እድለን የኔ ቆጆ ፈጣሪ ልብሽን ያጠክርልሽ
@tewahdohaymanotee
@tewahdohaymanotee 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ አልቅሰሽ አስለቀሽኝ።እባክሽ በርቺ ተፅናኚ ህይወት ይቀጥላል። እግዚአብሔር ምክንያት ይኖረዋል ስለ ሁሉም ነገር እና ካለፈው ስህተትሽ ተምረሽ ዛሬን ኑሪ እባክሽ በርቺ ራስሽን አጠንክሪ አንቺ ኑሪ እና ለልጆችሽ ኑሪላቸው።
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 2 жыл бұрын
አሳዛኝ ታሪክ እግዚአብሔር ያፅናሽ ሁላችንም የይቅርታ ልብ ይኑረን💚💛❤🙏🌹🌺💕🌷
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ 2 жыл бұрын
የኔ እናት ስታሳዝን አይዞሽ ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጥሽ
@diborab7820
@diborab7820 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ !! ፀፀት ከባድ ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቀን !!
@እናትፈትህያYouTubeቻናል
@እናትፈትህያYouTubeቻናል 2 жыл бұрын
ዉድ የሀገሬልጆች ወጥቶ ከመቅረት ከድገተኛ ሞት ሀዘን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አሚን በሉ
@rgebyoutube728
@rgebyoutube728 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@muslimbookambamravimukku3498
@muslimbookambamravimukku3498 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዉዴ
@እግዚአብሔርይመስገን-ቸ6ደ
@እግዚአብሔርይመስገን-ቸ6ደ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@miseyutub3743
@miseyutub3743 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@vipvp4386
@vipvp4386 2 жыл бұрын
አሚን ያርብ
@beliyutsegaye5227
@beliyutsegaye5227 2 жыл бұрын
እንደሚፀፀት ሰው የሚያሳዝን ሰው የለም በተለይ በህወት የሌለ ሰው ሲሆን በጣም ይጎዳል ግን በቃይህንን ነገር መቀየር አትችይም እኮ እህቴ ፈጣሪ ያፅናሽ
@fikaduzerga3464
@fikaduzerga3464 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህት እኔም እንዳንቺ መጣሁ እንገናኛለን እያለኝ መንገድ ላይ ቀርቶብኛል መቼም አይረሳም ግን ህይወት ትቀጥላለች አንቺ እንኳን አውረተሽም ወጥቶልሻል እኔ ግን ለማን ላውራ ታሪኩ ብዙ ነው ሀዘኑም ጥልቅ ነው 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@ዳግማዊትየእናቷ
@ዳግማዊትየእናቷ 2 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እህቴ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ ለልጆችሽ መኖር ለበሽ ህይወት ይቀጥላል ሱንም ፈጣሪ ነብስን በገነት ያኑረው
@tofikali9576
@tofikali9576 2 жыл бұрын
እቴ እኔም እንዳቺ አይነት መጥፍ ጊዜዊች አሳልፍለው በጣም የምወዳት ፍቅረኛ ነበረቺን ከቤተሰቡ ጋር በተፈጠረ ቀላል ፀብ እራሳን አጠፍች እየው እስከዛሬ የፍቅር ጉደኛ መያዝ በጣም ነው የምፈራው ጋደኞነት ልጀምር እልና በጣም እፈራለው ምነው የዛንቀን ባገኛት ኑሮ እዬ ነገር አይፈጠርም እያልኩኝ ጊዜው ቢሄድም የፀፀት የህሊና እስረኛ ዋኛለው ውሉም ትናፍቂኛለሽ የኔ አስተዋይ የኔ መልኮም ሴት
@ሉባባአብዱ
@ሉባባአብዱ 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@kiyayemaryamlij3585
@kiyayemaryamlij3585 2 жыл бұрын
ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ያፅናህ ወንድሜ አይዞህ 😭
@samritube645
@samritube645 2 жыл бұрын
*ነፍስዋን ይማረው ወንድሜ ከቤተሰቦችዋ ነው ካንተ ቤተሰብ የተጣላችው ይህን ሰኔ ላልኩህ ይቅርታ ከራስዋ ቤተሰቦች ካር ከሆነ ያንተ ጥሩ ት አይደለም ለማለት ፈልጌ ነው*
@ሉባባአብዱ
@ሉባባአብዱ 2 жыл бұрын
ወላሒ የምኖዳቸውን ሠወች ቢበዲሉንኳ እዲቆጨን አንሑን
@ግንለምንእርስበራሳችንመጨ
@ግንለምንእርስበራሳችንመጨ 2 жыл бұрын
እንዲህ ያለ አፍቃሩ አለ በአሁን ስአት
@ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ
@ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ 2 жыл бұрын
😢በጣም የሚል አይዞሸ እህታችን ፅናቱ ይሰጥሸ እግዚአብሔር ወንድማችን ነፍሰ ይማር
@ወሎጎንደርሸዋጎጃምአንድአ
@ወሎጎንደርሸዋጎጃምአንድአ 2 жыл бұрын
አየ ዱኒያ ብላሽ💔💔💔💔😭😭😭ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ እሸ ወንድም አላህ ይጠብቅህ መልካም ሰው❤❤❤❤❤
@እማእወድሻለሁ-ጰ6ቀ
@እማእወድሻለሁ-ጰ6ቀ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፅናቱን ይስጥሽ የኔ እናት💔💔😢😢
@kiyayemaryamlij3585
@kiyayemaryamlij3585 2 жыл бұрын
ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ እሼ መልካም ሰዉ 😭
@tigestmedhane8045
@tigestmedhane8045 2 жыл бұрын
ኧረ በስመም እንዴት እንዳስለቀሰችኝ😭😭😭😭😭 ነፍስ ይማር
@Yetm798
@Yetm798 2 жыл бұрын
ባባ ታሪኩ ነፍስ ይማር ወንድማችን😭😭😭😭😭💔💔💔
@መሢአመተልደትየማሪያምልጂ
@መሢአመተልደትየማሪያምልጂ Жыл бұрын
እሽ አንተ ግን እናት አንጀትነህኮ እግዚአብሄሪ ይጠብቅህ እህቴ ፀፀቱ መቸም አይጠፋም አይዞሽ
@01234567892278
@01234567892278 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢
@adisgetachew1451
@adisgetachew1451 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ትምርቱ ደስስ ይላል
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН