አግብቼ አዲስ ኑሮ መስርቻለሁ ‘ያሁኑ ባለቤቴ’ ከአባቴ ጋር ይመሳሰላል! ‘ማመስገኛዬ’ ብዬ ነው የምጠራው! Ethiopia | Eyoha Media |

  Рет қаралды 333,292

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

Пікірлер: 1 000
@ሱሱ-ባባ
@ሱሱ-ባባ 2 жыл бұрын
እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል ድሀ ሞኝ ነዉ ሞትን ይመኛል አሉ ይወት ይቀጥላል እኮን ፈጣሪ ካሰሽ እንኳንም ደስ አለሽ ጠንካራ ሴት ነሽ
@becauseofjesus9181
@becauseofjesus9181 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ጊዜ ሲክስ 🙏🙏🙏
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
@@becauseofjesus9181 ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
@Queen Dabo ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@abdullahsaleh2305
@abdullahsaleh2305 2 жыл бұрын
tishe weraga
@ሚሚሐበሻዊት
@ሚሚሐበሻዊት 2 жыл бұрын
መቅዲዬ የኔ ጀግና ፈጣሪ ሁሉንም ነገር የሚያደርገው ለበጎ ነው አሁንም ያለፈ በደልሽን የልብ ስብራትሽን የምትረሽበት ወልደሽ የምትስሚበት የደስታ የፍቅር ትዳር ያድርግልሽ💖🙏🙏🙏
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
@Queen Dabo ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
@@ሶስናበላይ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@shadiuae5761
@shadiuae5761 2 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንን
@rb2782
@rb2782 2 жыл бұрын
አሜን
@riyakosnahom794
@riyakosnahom794 2 жыл бұрын
ሴትን የሚያከብሩ ወንዶች ፈጣሪ ያብዛልን
@asmaitghebrekidan5364
@asmaitghebrekidan5364 2 жыл бұрын
Amen
@tamartasema8315
@tamartasema8315 2 жыл бұрын
amen
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
@@asmaitghebrekidan5364 ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
@@tamartasema8315 ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@ኤፍታሕወለተኪዳን
@ኤፍታሕወለተኪዳን 2 жыл бұрын
ህይወት ይቀጥላል የአብርሀምና የሳራ ያድርግላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ ዘርታችሁ ቃሙ እንኳን ደስ አለሽ
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
ውዴ ይከፍሻል ብደምሪኝ በቅንነት የኔዋ🥰❤🥰
@ሐገሬኑሪልኝ
@ሐገሬኑሪልኝ 2 жыл бұрын
Amen Amen
@sofenbeseat4346
@sofenbeseat4346 2 жыл бұрын
This woman is confused admitted admitted admitted after all that money spent all that wedding now she is sleeping with another man shove another man give me a f****** break if you don't think something wrong with that picture then I guess you a blind
@yimejesusismylife190
@yimejesusismylife190 2 жыл бұрын
@@hayutube3193 34434 543334344344533353333
@mekdishow3214
@mekdishow3214 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ:: እግዚአብሄር ከደጋጎች ጋር ነው:: ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ በሁሉም የህይወትሽ አቅጣጫ በብዙ ይባርክሽ::
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
መቅዲዬ የኔ ውብ እንኳን እመቤቴ ለዚህ ክብር አበቃችሽ በእውነት በጣም ነው ደስ ያለን። ባል ከእግዚአብሔር ሲሆን ደግሞ ደስ ይላል ሁሉ ለበጎ ነው አንቺን ስላከበረሽ ስለተረዳሽ ስለወደደሽ እኛም እንደምንወደው እንደምናከብረው ንገሪልን። እግዚአብሔር በፍሬ ይባርካችሁ 🙏❤❤❤❤
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@medinaapp9087
@medinaapp9087 2 жыл бұрын
@@hayutube3193 ደምሪሪን ልደምርሽ እህቴ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
እሽ
@woine123
@woine123 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለሽ! እግዚአብሔር እንደጀመራችሁት ከባለቤትሽ ጋር እንደተደጋገፋችሁ እንድትኖሩ እስከመጨረሻው ይርዳችሁ::
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያዝልቅልሽ መቅዲ ወልደሽም ማመስገኛ ይስጥሽ
@hannaabdu1801
@hannaabdu1801 2 жыл бұрын
መቅዲ እንኳን ጌታ ረዳሽ ሁሉን አልፈሽ ለዚ መብቃትሽ ድንቅ ነው ተባረኪ።
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 2 жыл бұрын
"ህይወት አረም የበዛባት የመከራ ተክል ናት " ፈተናወች ሲገጥሙን መታገስ ግድ ነው ነገ አዲስ ቀን ነው ሁላችንም በፈተና እንጽና መቅዲ እኳን ደስ አለሽ ትዳርሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ ❤💐❤
@ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
@ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ 2 жыл бұрын
መቅዲ የረዳሽ ጌታ ስሙ ለዘለአለም ይክበር ይመስገን እግዚ አብሄር ሃይል ጉልበት ሆኖሽ ስላሻገረሽ ስለረዳሽ ጠንክረሽ ለዚህ ስላበቃሽ በጣም ደስ ብሎኛል 🙏🙏🙏
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
ውዴ ይከፍሻል ብደምሪኝ በቅንነት የኔዋ🥰❤🥰
@tsigeyimer2034
@tsigeyimer2034 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ደስታሽ ደስታችን ነው ከባለቤትሽ ጋር ዕድሜ ጤና ፍቅር ይስጣችሁ ሀገራችንን አለማችንን ሰላም ያድርግልን መቅሰፍቱን ያጥፋልን በያለንበት አምላክ ይጠብቀን የሰላም የፍቅር ፆም ያድርግልን ።
@mesi5970
@mesi5970 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@Hiwot-b8v
@Hiwot-b8v 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ነው ያለኝ እግዚአብሔር ለሁሉም ቀን አለሁ የትምህርት ህይወትሽ ሆነ የትዳር ህይወትሽ ስለተሳካልሽ 🙏🙏
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
ውዴ ይከፍሻል ብደምሪኝ በቅንነት የኔዋ🥰❤🥰
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይሄንን ላደረገ ነገም ሌላ ቀን ነው ጎበዝ ውድቀትሽን ለሚመኙ አሁንም እግዚአብሔር ከከፍታው ቦታ ያኑርሽ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ በርች ቤትሽን ይባርክ ኑሮሽን ይባርክልሽ ጠንካራ ነሽ ከእዚህም በላይ ትደርሻለሽእመብርሁን ከጎንሽ አትለይ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
እንኩዋን ደስ አለሽ በሁሉም ነገር የረዳሽን እግዚአብሔር አመስግኝ እህቴ 🤲🏿🤲🏿🥰🥰🥰ቅመም ነሽ አንች የሴቶች ተምሳሌት 💪🏿
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ 👍
@sahaysahay2719
@sahaysahay2719 2 жыл бұрын
ውይ እንካንም ጥሩው ጊዜ መጣልሽ መጣልሽ ሳቅሽ አይጥፋ የኔቆጆ ደስታ ያምርብሻል ደስ ስላለሽ ደስ ብሎኛል
@bezanehmengesha3931
@bezanehmengesha3931 2 жыл бұрын
ነገር ሁሉ ለበጎ ነው እግዚአብሔር ለኛ ያለውን ያውቃል መቅድዬ አብዝቶ ባርኮሻል ታድለሽ ብቻ ስራህ ድንቅ ነው በይ አሜን አሜን አሜን
@blueblue8966
@blueblue8966 2 жыл бұрын
መቅዲዬ እንኳን ደስ አለሽ ፍፃሜሽ ያማረይሁን መልካም የትዳር ዘመን ሀብታም መሆን እና ምሁር መሆን ይለያል ያሁን ባለቤትሽ የተማረ ስለሆነ ነው ፍላጎትሽን ያከበረልሽ በርቺልን
@danielk.4183
@danielk.4183 2 жыл бұрын
መቅዲ እንኳን ደስ አለሽ !!! ነገር ሁሉ ለበጎ ነዉ በትዳር ህይወት የባረከሽና ለዚህ ያበቃሽ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@axumhaile6039
@axumhaile6039 2 жыл бұрын
ለቅሶ ማታ ቢሆንም ጠዋት ደስታ ይሆናል ሁሉን ቻዪ ጌታ እግዚአብሔር ቀን ያዛል ቢመሽም ይነጋል ይነጋል እግዚአብሔር ቀን አለው እንደመሸ አይቀርም አይቀርም እግዚአብሔር ቀን አለው መቅዲ የኔ ቆንጆ እንኩዋን ለዚህ ቀን አበቃሽ አንቺ ጀግና ነሽ ተባረኪልኝ
@chaltugemechu133
@chaltugemechu133 2 жыл бұрын
Hallelujah praise God, ameeeeeeeeeeeeeeeeeennnnnnnnnnn
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ መቅዲዬ 😘 ትዳርሽ ይባረክ ያብርአም የሳራ ይሁንላቹ
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@etalemtaye1654
@etalemtaye1654 2 жыл бұрын
Ameeen
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ እሽማ
@hey_MekedsAbebe12
@hey_MekedsAbebe12 2 жыл бұрын
አብዛኞቻቹ ትምህርት ይሁናቹ ከመቅዲ ተማሩ ሰው ቢሄድ ሰው ይተካል በተለይ በዳይ ካልሆናቹ ፈጣሪ የበለጠ ነው የሚያደርግላቹ እናንተ ከአላማቹ ዝንፍ እንዳትሉ አላማችሁን ብቻ ግብ አድርሱ ፈጣሪ የተሻለ አለው እና ❤
@ga3775
@ga3775 2 жыл бұрын
That's true sometimes things happen for good in the darkness the light has power if we are depend on God our God is our savior
@እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ
@እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ 2 жыл бұрын
ሴቶችዬ እኛም ከመቅድ እንማር አንድ ወንድ ስተዋቹ ተስፋ ቆርጣቹ እራሳቹን አትጣሉ ጠንካራ ሁኑ ፈጣሪ ይክሳልና ያ የሄደዉ ወንድ የናንቴ ስላልሆኔ ነዉ ።
@nejatmohamed1230
@nejatmohamed1230 2 жыл бұрын
Betekekel
@fikrlove1042
@fikrlove1042 2 жыл бұрын
Yes 👍
@zanahzanah6179
@zanahzanah6179 2 жыл бұрын
Ok🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕💕💕💕💕💕☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💙💙💙💙💙💙💙💙💙🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@የኛኢትዮጵያ
@የኛኢትዮጵያ 2 жыл бұрын
መቅዲዬ እንወድሻለን እናከብርሻለን። ጎበዝ ነሽ። ካንቺ ከትምህርቱ ጋር የበለጠ የምትሰሪውንም እንጠብቃለን። congrats 🎉🙌🎉🎉💪🏽💪🏽💪🏽❤️❤️❤️🎈🎈🎈
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
ውዴ ይከፍሻል ብደምሪኝ በቅንነት የኔዋ🥰❤🥰
@አለምየባዩሽነኝየጀግኒትል
@አለምየባዩሽነኝየጀግኒትል 2 жыл бұрын
ሁሉም ነገር ፈጣሪ የፈቀደው ነው የሚሆነው እንኳን ደስ አለሽ የኔ ጀግና የኔ ሰው አክባሪ እግዛብሔር ደግም ወልደሽ ለማቀፍ ያብቃሽ❤️❤️❤️❤️
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
ውዴ ይከፍሻል ብደምሪኝ በቅንነት የኔዋ🥰❤🥰
@mihertmihert5565
@mihertmihert5565 2 жыл бұрын
የታባቱ ቅጥል ይበል ያ ጎተራ ፊት የኔ አበሣ ገና ብዙ ደሥደሥ የሚሉ ነገሮች ታገኛለሽ ወደፊት ትወልጃለሽ ብዙ ነገር
@ninaaman4586
@ninaaman4586 2 жыл бұрын
😂😂😂😂 balege nesh
@tirongotirongo9390
@tirongotirongo9390 2 жыл бұрын
@@ninaaman4586 ክክክክክ
@mihertmihert5565
@mihertmihert5565 2 жыл бұрын
@@tirongotirongo9390 ሹኩራን ለሥድብሽ ሀያቲ
@ባርችነኝእናቴንናፋቂ
@ባርችነኝእናቴንናፋቂ 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@semegntefera3607
@semegntefera3607 2 жыл бұрын
ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ
@ashlyhabesha9217
@ashlyhabesha9217 2 жыл бұрын
የኔዋም እንዲህ ትለኝ ነበር አባቴን ትመስለኛለህ ሰው ሲያፈቅር እንዲህ ነው በህይወቴ እንደሱ አይነት አይቼ አላውቅም ታሪኬን ቀየረው ምናምን የሙገሳ ቃላት መደርደር አብሶ በአርቲስቶች ላይ ለምደነዋል ግን ምነው ገና በተፋቀራችሁ በ2 ወራችሁ ከምትነግሩን ልክ እንደ ድሮዎቹ ለ40 ለ50 አመታት ሳይለያዩ የቆዩ ኧረ ይቅር እንደዘመኑ ለ5 ወይ ለ7 አመታት አብራችሁ ቆይታችሁ አደባባይ ወጥችሁ በፍቅርን ኖርነው ብትሉን ጥሩ ነው
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ መቅዲየ የኔ ጀግና አምላክ የተባረከ ትዳር ያድርግላችሁ እመብርሃን በልጅ ትባርካችሑ 🙏🙏🙏
@ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር
@ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር 2 жыл бұрын
ቆይ ቀስበይ ባልሽን ለማመስገን አትቸኩይ የበፊቱንም ባልሽን አመስግነሽዉ ነበር ትንሽ አመት ኑሩ ሰበት ብለሽ ብታማርሪ ኮሜታተሮች😂😂ባለፈ ስታመሰግኝ ብለዉ አጥበዉ ነዉ የሚያሰጡሽ😁😁መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 2 жыл бұрын
Eweneteshene newe nege demo tegelebeteealeche
@abcdabcd5059
@abcdabcd5059 2 жыл бұрын
Leke beleshal
@yo-dj7yk
@yo-dj7yk 2 жыл бұрын
አይባልም ለቃላታቹ ተጠንቀቁ የኞም መጨረሻ አናቅም ፈጣሪ መጀመራችን ሳይሆን መጨረሻችንን ያሳምርልን ማለት ነው ውዴ መቅዲ ፈጣሪ በልጅ ይባርክሽ ውዴ መጨረሻሽ ይመር😍😍😍😍
@helenalamin9762
@helenalamin9762 2 жыл бұрын
ያሁን ያሁኑን ነው ማውራትማ የበሇሏዉማ አድንዬ ያውቃል
@ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር
@ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር 2 жыл бұрын
@@yo-dj7yk እኔ ክፉ አልተናገርኩም በሚድያ አታዉሪ ነው ያልኩት በደንብ አንብቢዉ እስከመጨረሻዉ። እኔም ያልኳት መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ነው ያልዃት 🌾👈
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 2 жыл бұрын
ድሮም እዬልኝ እዬልኝ የተባለው ህይወት አይሰምርም።እኔ በህይወቴ ታላቅ የሰርግ ድግስ 2ሚሊዬን የወጣበት ያንችን ነው የሰማሁ መቅዲዬ።ተለያየችን ስሰማ አይ ብር ከንቱ ነው ያልኩት።መልካም ያማረ ህይወት ያድርግልሽ እናቱ ሰው በሰው ይተካል ምን ችግር።
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
ውዴ ይከፍሻል ብደምሪኝ በቅንነት የኔዋ🥰❤🥰
@billenabate1780
@billenabate1780 2 жыл бұрын
Lmitfalgawo nager btawota min cheger alwo.bza birr watch gztawo ymydergwo alwo aydale.if I have I will spend it.
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 2 жыл бұрын
ትክክል ነው
@abe____tube9158
@abe____tube9158 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና እግዚአብሔር ትዳርሽ ይባርክልሽ ላንቺ መልካም ነገሮች ሁሉ ይገቡሻል የሴት ተምሳሊት እንኳን ደስ አለሽ ያገራችን እንቁ ሴት 🥰
@fitsumyasabu9286
@fitsumyasabu9286 2 жыл бұрын
Congratulations Mekdi for your graduation and marriage. You are one of the strongest women in Ethiopia.You deserve all the best life can provide.Keep up the good work .God bless ,protect and cover forever.
@rahelghebregherghish7847
@rahelghebregherghish7847 2 жыл бұрын
I don't know how to explain, I admire this powerful woman, she inspires me to be a strong woman . Love you Mekdi. 😍. May God bless you more and more. I wish you a happy life.
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
መቅዲዬ መጨረሻውን ያሳምርልሽ ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርከው
@deborahinfochannel4165
@deborahinfochannel4165 2 жыл бұрын
ብርቱና ጥንካረ የሴቶች ተምሳሌት የሆነሽ መቅድዬ የኔ ዉድ እንኳን ደስ አለች እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን በሙሉ ደስተኛ ያድርግሽ😍😍😍😍😍
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 2 жыл бұрын
Congratulations 🎉 strong woman so proud of you life is continuing after all .I learned the big Lesson of my life today from you congratulations again 💪💪💪👍👍👍
@danikonjo7924
@danikonjo7924 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ መቅዲ እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ በልጅ ይባርክሽ
@saranegussie2576
@saranegussie2576 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ወንዶች እስክያገኙሽ ነው መሬት ሚሆኑት ከዛ በዋላ ግን ማንነታቸው ይገለጣል ስለዛ ቀስ በይ ምስጋናውን አብረሻቸው ከኖሪሽ ከሶስት ዓመት በዋላ ታመሰግኛለሽ
@haymige3821
@haymige3821 2 жыл бұрын
በሳል ልጅ
@abetube7980
@abetube7980 2 жыл бұрын
Awe zara endelbs mekyayer new sew
@natantube3808
@natantube3808 2 жыл бұрын
Ewnet new
@yeshimebetworku9792
@yeshimebetworku9792 2 жыл бұрын
በትክክል ይህ ነው እኔም የገጠመኝ ህልም ይመስለኛል
@Hello-qr6qr
@Hello-qr6qr 2 жыл бұрын
ትክክል
@vitaethio6428
@vitaethio6428 2 жыл бұрын
ሂውማን ሄር እና ጥፍር በመግዛት የተጠመዳችሁ ጥፍራም 'አር' ቲስቶች እስኪ እንደዚህ የአይምሮ ልማት ላይ አውጡ!
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 2 жыл бұрын
ምቀኛ!
@vitaethio6428
@vitaethio6428 2 жыл бұрын
@@nanaayalew2349 መሃይም! Go to school get some education!
@vitaethio6428
@vitaethio6428 2 жыл бұрын
@@nanaayalew2349 ምኑ ነው ምቀኝነት?! ዶማ
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 2 жыл бұрын
ዶማ የሚለውን ቃል እንድማር ነው?አንተ ስንተኛ ክፍል ነህ?i don't want to go school. ጎዳና ላይ ነኝ
@vitaethio6428
@vitaethio6428 2 жыл бұрын
@@nanaayalew2349 ፀጉርእና ጥፍር ላይ ር አትጨርሱ ተማሩ ማለት ምኑ ነው ምቀኝነት?!
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 2 жыл бұрын
በእውነቱ ላንቺ እኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ😍😍😍❤❤❤👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 2 жыл бұрын
መቅድዬ ጎበዝ እዲህ አይነት ጠካራ ሴት እዴት እደምወድ ስንት ያሉባልታን ወሬዎች አልፈሽ ጠንካራ ነሽ
@እሙገላ
@እሙገላ 2 жыл бұрын
የታመንሻት እመቤታችን ያማከርሻት እናት አልተወችሽም የኔ ቅን
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
ውዴ ይከፍሻል ብደምሪኝ በቅንነት የኔዋ🥰❤🥰
@እሙገላ
@እሙገላ 2 жыл бұрын
@@ewnettube2001 ደምሪኝ ደምሬሻለሁ በርቺ
@የማርያም-አ2ጐ
@የማርያም-አ2ጐ 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ መቅዲ መውደቅሽን እንጂ መሰበርሽን የማይፈልግ አምላክ ስላነሳሽ ደስ ይበልሽ።
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 2 жыл бұрын
መቅዲ በልጅ ተባረኪ የትዳር ቅመሙ ልጅ ነው ልጅ ያስጥሽ ሁሉም ለበጎ ነው ፈጣሪ እንካን ካሰሽ
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@waliyawaliya9080
@waliyawaliya9080 2 жыл бұрын
What an intelligent lady. So proud of you. To go through all the obstecles you went through in public eye and to achieve what you achieve it takes bravery and courage. Mekdi you did it!!! And, you're a role model for many!!! God bless you!!!
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 2 жыл бұрын
ህይወት ይቀጥላል እንኳን ደስ አለሽ መቅድዬ
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
ውዴ ይከፍሻል ብደምሪኝ በቅንነት የኔዋ🥰❤🥰
@enatethiopia953
@enatethiopia953 2 жыл бұрын
@@ewnettube2001 NEY KONJO WEDE BETEE
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 2 жыл бұрын
@@ewnettube2001 እረ ችግር የለም ደምሬሻለሁ
@amywolloatl5762
@amywolloatl5762 2 жыл бұрын
እውነት ለመናገር መቅዲ የኢትዮጵያ እንቁ ሴት ነች ምርጥ ስርዓት ያላት ቤተሰብ አክባሪ እፍፍፍ በጣም ነዉ የምወድሽ
@zaharamudesir4205
@zaharamudesir4205 2 жыл бұрын
አግብቼለው ነው ያላሺው አለስማንም ገና አሁን ስመሁ እንደዚህ ድምፅ አጥፍቶ መግባት ነው እናቴ ደግ አረግሽ
@brainfuel9593
@brainfuel9593 2 жыл бұрын
አሪፍ ቅኔ
@zaharamudesir8570
@zaharamudesir8570 2 жыл бұрын
ሀሀሀ ያው ከስው አፍ ለመመለጥ እንደዚህ ይሽለለ
@ከዲ-ቈ5ዠ
@ከዲ-ቈ5ዠ 2 жыл бұрын
አረ መብሩክ ለስኪትሽ ብቻ ሳይሆን ማግባትሽን ተያብጠለጥሉት ድነሻል
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 2 жыл бұрын
Anchise weregha sndese Tachetesh yehone kotete
@arsemakidus6759
@arsemakidus6759 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ችግሩ እዩኝ እዩኝ ታበዣለሽ ሂወትሽን ሚዲያ ላይ አታውሪ ጉራ እየመሰለሽ
@ameieworkameiework61
@ameieworkameiework61 2 жыл бұрын
መቅዲዬ እንኳን በጣም ደስ አለሽ በጣም ደስ ይላል የሴት ተምሳሌት ጀግና በእውነት
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
ውዴ ይከፍሻል ብደምሪኝ በቅንነት የኔዋ🥰❤🥰
@henity2
@henity2 2 жыл бұрын
Mekedeye konjo congratulation!!! Congratulation for your grad and new life. You deserve more than this ehit alem. Be shine as usual my sista
@bizuhan
@bizuhan 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ መቅድ እግዚአብሔር ትዳርሽን ይባርክ🎉😘
@tinajery8829
@tinajery8829 2 жыл бұрын
አንቺ የሴት ጀግና ነሽ መቅዲዬ ካንቺ ጋር የነበሩ ስምሽን ሲያጠፉ የነበሩ እንዴት ይቃጠሉ ይሆን ትላንትም በልጠሻቸው ነበር ዛሬም በልጠሽ አሳየሻቸው በርቺ ነገም ብዙ ካንቺ እንጠብቃለን ወደፊት እንጂ ወደዋላ የለም የሴት ጀግና እንኩዋን ደስስስስ አለሽ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@abebahabte8469
@abebahabte8469 2 жыл бұрын
እንኩዋን ደስ አለሽ መቅዲ እህቴ 🙏🏿 ትዳርሽን የድንግል ልጅ ይባረክላችሁ 🙏🏿🌻🌻🌻
@kassechzewdu5935
@kassechzewdu5935 2 жыл бұрын
መቅዲዬ የእኔ ቆንጆ እንኳን ደስ ያለሽ!!! የካሳ ዘመን የበዛ ደስታ፣ ሰላምና መልካም ነገር ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ያድርግልሽ ትዳርሽ በልጆችና በፍቅር ይባረክልሽ ደስ ይበልሽ የደስታ ምንጭ የሆነው እየሱስ ዘመንሽን ይባርከው።
@ትግስቱንስጠኝ-ኰ7ፐ
@ትግስቱንስጠኝ-ኰ7ፐ 2 жыл бұрын
ያኛውም ባልሽ ያከብርሽ ነበር እኮ መጀመርያ ሰሞን ወንዶች የመጀመርያ ሰሞን ሞትኩልሽተ ቀበርኩልሽ ይላሉ ያለነሱ ወንድ የሌለ እስኪመስለን ሲቆዩ ነው ችግራቸው እና ምን ለማለት ፈልጌ መሰለሽ መቅዲዬ ለማመስገን አቸኩይ ባልሽን ለማለት ነው ፈጣሪ በልጅ ይባርካቹ መልካም የትዳር ዘመን ይሆንልሽ ጠንካራ ሴት ነሽ🥰😍
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርን አመሥግኝ ሠውን አታድንቂ ሠው ተለዋጭ ነው እጅግ በጣም ደሥ ብሎኛል ለአንቺ እግዚአብሔር ያሥደምማል
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
ውዴ ይደብርሻል ሰብስክራይብ አርጊኝ በል እህቴዋ በቅንነት ደምሪኝ🥰🥰
@hanamelkamu1864
@hanamelkamu1864 2 жыл бұрын
አሜን መቅድዬ በጣም ደሰ ብሎኛል ያኛ ጀግና ትዳርሽንም እግዚአብሔር ይባርክልሸ we proud of you
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
ውዴ ይደብርሻል ሰብስክራይብ አርጊኝ በል እህቴዋ በቅንነት ደምሪኝ🥰🥰
@WMQ-y3r
@WMQ-y3r 2 жыл бұрын
ደስ ይላል መቅዲ እግዚአብሂር ይባርካቹ🙏
@zertutelahun6225
@zertutelahun6225 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ ለሽ ጠላት አታሳጣኝ ይባላል። አንችም እግዚአብሄር እረድቶ በትዳርም በትምርትም እረዳ ሐሜተኞች አምተው ቀሩ።
@alamutofia7330
@alamutofia7330 2 жыл бұрын
መቅዲዬ የኔ ቆንጆ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሴት ከዚህ በላይ ደስ ብሎሽ ኑሪልን
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
ውዴ ይደብርሻል ሰብስክራይብ አርጊኝ በል እህቴዋ በቅንነት ደምሪኝ🥰🥰
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ መቅዲ ፈጣሪ ትዳርሽን ይባርክልሽ ዉለድ ክበድ ብርአንን ያብዛልሽ
@mimizerom3158
@mimizerom3158 2 жыл бұрын
Congratulation for your graduation and new marriage. Bless you more!!!!!!
@kiye143tube8
@kiye143tube8 2 жыл бұрын
የኔ ኩሩ መቅዲዬ እንኳን ደስ አለሽ እንኳን ለዚህ አበቃሽ 💕🙏
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
ውዴ ይከፍሻል ብደምሪኝ በቅንነት የኔዋ🥰❤🥰
@elza253
@elza253 2 жыл бұрын
ለታገሰ እና ከፈጣሪው ለተጠጋ መካሻው ወደር አልባ ነው።በተለይ ሴት ልጅ እሚሰብራት ነገር ብዙ ነውና ጠንክረሽ ለብዙ ሴቶች ብርታት ሁነሽ ለዚ ስለበቃሽ እንደአንዲት ኢትዮጲያ ዊት እህትሽ ክብሩ ወደረ የለውም ፈጣሪዬንም አመሰግናለው።ለኔ የሴት ልጅ እድገት ደስታዬ እና ብርሀኔ ነው
@ፍቅርያሸንፋል-ቀ9ቐ
@ፍቅርያሸንፋል-ቀ9ቐ 2 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ይረዳሽ መቅድዬ ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን 🥰🥰🥰
@ekg2186
@ekg2186 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ! ባለቤትሽን ማመስገንሽ ጥሩ ነው ያርግልሽ።
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 жыл бұрын
በውስጥና በደጅ ውብ ሴት ነሽ መቅዲየ በጣም ደስ ብሎኛል ስላንቺ የሚገባሽ ነው ጠንካራ ሰው ነሽ ቀሪውን ዘመንሽ እንደምትፈልጊው ሁኖ ዕድሜ ከጤና ጋ እመኝልሻለው ቆንጁት ደግሜ እንኻን ደስ አለሽ 😇😍🙏
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
ውዴ ይከፍሻል ብደምሪኝ በቅንነት የኔዋ🥰❤🥰
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 жыл бұрын
እሺ እማ በደስታ 😍
@SarabeleteSaron-md4kz
@SarabeleteSaron-md4kz Жыл бұрын
የእኔ ውድ አንቺ በጣም ጣፋጭ እና ንፁ ሴት ነሽ ስወድሽ እኮ
@አይመኖርደጉ
@አይመኖርደጉ 2 жыл бұрын
መቅድዬ እንኳን ደስ አለሽ ጀግናዬ አይ ህይወት ግን ደስ ሲል አንዳንዱ ምን አባቴ ላርግህ ብሎ ሲሄድ ሌላው ደሞ ምን አባቴ ላርግልህ ብሎ ይመጣል
@lamrotagegne2512
@lamrotagegne2512 2 жыл бұрын
እንኳን አገባሽ እግዚአብሔር ይመስገን ትዳር ላይ ብዙ ውጣ ውረድ አለው መቻቻል ነው በርቺ ከምንንም በላይ ተደብቀሽ ማግባትሽ ጥሩ ነው
@selomezegeye3661
@selomezegeye3661 2 жыл бұрын
Mekdi. I am happy for you! Stay strong dear! I wish you all the best! 🎉🎊congrats!
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ በጣም ጎበዝ ነሽ ለሁሉም አርአያ መሆን የምትችይ ነሽ የበለጠ እንድትሰሪ የድንግል ልጅ ብርታት ይሁንሽ 🙏👍🙏
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew 2 жыл бұрын
ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እሚሆነው መቅዲዬ እንኳን ደስ ያለሽ
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
ውዴ ይከፍሻል ብደምሪኝ በቅንነት የኔዋ🥰❤🥰
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew 2 жыл бұрын
@@ewnettube2001 ኧረ አይከፋኝም እህቴ ነይ እመልሳለሁ
@linaenuofficial9919
@linaenuofficial9919 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ግን እንዴት ደግ ነው !ጨለማው በብርሀን ተዋጠ እግዚአብሔር እንዲ በሉት ስራህ ግሩም ድንቅ ነው በሉት ተባረኪ ሁልጊዜ ።
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
ውዴ ይደብርሻል ሰብስክራይብ አርጊኝ በል እህቴዋ በቅንነት ደምሪኝ🥰🥰
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 2 жыл бұрын
የመጀመሪያውማ ባልሽ በሆዱ እንጂ በጭንቅላቱ እንደማያስብ ከጅምሩ ያስታውቅ ነበር ሆዱ ተዝረጥርጦ ብዙ ጊዜ ያልተማሩ ወንዶች የምትማርና ጠንካራ ሴትን አይፈልጉም ጎበዝ መጨረሻሽን ያሳምረው
@yonas9945
@yonas9945 2 жыл бұрын
ባለጌ አይባልም ወዳ እግብታው ነበር ጥሏት ስለሄደ ነው
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 2 жыл бұрын
አሁንም በጣም ጉራ አለብሽ ተይው please, ረጋ በይ እራስሽን ደብቂ ልታይ ማለት ደብቁኝን ያስከትላል ታዋቂ ነኝ ማለትን አታብዢ ሁሉ ነገር ጊዚያዊ ነው ለዘላለም የሚኖር ነገር የለም።
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ጀግና ነሽ ! በርቺ እግዚአብሔር አሁንም ይርዳሽ ።
@asarq1saraw885
@asarq1saraw885 2 жыл бұрын
እንኻን ደስ አለች እህቴ ብሩክ ሁኒ።
@asarq1saraw885
@asarq1saraw885 2 жыл бұрын
እልልልልልል እሰይይይይይይይይይ እግዚአብሔር ሰውን አይረሳም እህቴ መቅዲ ዘመንሽ ይባረክ ጀግና ነሽ።
@hayatkonju261
@hayatkonju261 2 жыл бұрын
ይህወት ይቀጥላል እግዚአብሔር አምላክ አይለያችሁ የኔ ቆንጆ መቅድዬ ጠላቶችሽ ድብን ይበሉ
@lehulutube9063
@lehulutube9063 2 жыл бұрын
wow Mekdi am so happy for you, you really are an inspiration to everyone, Congratulations on your success in your every endeavours of your life.
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል ክብር ለሁሉን ቻዩ ለእግዚአብሔር ይሁን። መቅዲየ እግዚአብሔር በልጆች ይባርካችሁ። ብዙ እናትና አባት የሌላቸው ልጆች አሉና እባካችሁ ወላጆች ሁኑላቸው። ደስ አለኝ እህቴን ደስ ሲላት።
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
ውዴ ይከፍሻል ብደምሪኝ በቅንነት የኔዋ🥰❤🥰
@yoditmoges1615
@yoditmoges1615 2 жыл бұрын
ጋብቻሽን የአብርሀምና የሳራ ያርግልሽ መቅዲ።እንኳን ደስ አለሽ ለምርቃትሽም ለጋብቻሽም
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
ውዴ ይከፍሻል ብደምሪኝ በቅንነት የኔዋ🥰❤🥰
@betelhemhailu6794
@betelhemhailu6794 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ አንቺ ቆንጆ አስተዋይ መቅዲ ስላንቺ ደስ ብሎኛል መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ የድንግል ማርያም ልጅ ካንቺ ጋር ይሁን ❤️❤️❤️
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 2 жыл бұрын
ሁልጊዜ ፈተና ሳይታለፍ እድገት አይገኝም ሁላችንም ከሷ ልንማር ይገባል #Congratulations 🎈🍾🥂🎉🥂again ልጅ ወልደሽ አስደስችን እባክሽ ... 🤣
@nejatali7088
@nejatali7088 2 жыл бұрын
Lij keAllah new sesetat tiweldalech.
@winniedawit4823
@winniedawit4823 2 жыл бұрын
ልጅ ክግዘብሂ ነው
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 2 жыл бұрын
Who are you? Non of your business about her child !!!
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
እዉነት ነው ደምሩኝ
@mehretyebezalat9857
@mehretyebezalat9857 2 жыл бұрын
እሠይ መቅዲዬ እንኳን መልካም ሆነልሽ ፡ትዳርሽም ሥራሽም ይባረክልሽ ፡በብርታትሽ ለሌሎች ምሳሌ እንድትሆኚ ነው በህወትሽ የተፈተንሽው ፡ጥንካሬ ደግሞ በመከራ ነው የሚፈተነው።እንኳን ደስ አለሽ።
@hey_MekedsAbebe12
@hey_MekedsAbebe12 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ መቅዲ ሀበሻ እኮ አመሉ ብዙ ነው ወደቀ ሲባል ተሰበረ ነው የሚሉት
@melonhirut6159
@melonhirut6159 2 жыл бұрын
መቅዲዬ ከእራስ አንደበት ትዳር መያዝሽን ስ ሰማ በጣም ነው ደስ የኔ ጀግና እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እኮ እግዚአብሔር በልጅ ይባርክሽ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ ተባረኪ ይህ ሚስጢር ታላቅ ነው
@hirutsamuel4863
@hirutsamuel4863 2 жыл бұрын
Praise the lord. I’m happy for you mekidye
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
መቅድዬ እንኩአን ደስ አለሽ በትዳርም በትምህርትም ተባርከሻል ::ያሳብሽው እንዲሳካልሽ እመኛለሁ :: 🙏🏽👍🏽👏🏽💕 ሚልካያስ መልካም ሰው እግዚአብሄር ይባርክህ::
@Tube-lf3sr
@Tube-lf3sr 2 жыл бұрын
እሰይ የኔ ልእልት እኳን ተካስሽ የሴት ጠንካራ ተምሳሌት ነሽ
@evafromdc4877
@evafromdc4877 2 жыл бұрын
አንች ቅን ሴት ነሽ እኔ በቅርበት ሰለማዉቅሸ ነዉ ህይወትሸን በሳቅ ይልቅ የኔ ጀግና !!!
@asemu1459
@asemu1459 2 жыл бұрын
Congratulations I’m so happy for you Mekdi!!
@alazarlazarus788
@alazarlazarus788 2 жыл бұрын
እኔን ሁልጊዜ የሚገርመኝ: በሕዝብ ትንሽ ታዋቂ የመሆንን ዕድል ያገኙ ግለሰቦችን በግል ሕይወታቸው እንዴት መኖር እንዳለባቸው ሁሉ ልናሳያቸው(guide) ልናደርጋቸው ይዳዳናል። የሚያሳዝነው ግን እነሱም ይህንን አምነው ስለተቀበሉ ስለ ጋብቻቸው ወይም ስለ ፍቅር ሕይወታቸው ስለ ትምህርት ደረጃቸውና ስለ ፍቅር ወይም ትዳር አጋራቸው በአጠቃላይ ስለቤተሰቦቻቸው ሳይቀር ከእውነቱም ከውሸቱም እንደ ቡፌ ይደረድሩልናል። ስለ ታዋቂ ሰዎች ገመና የማወቅ ፍላጎት በየትኛውም አለም ያለ ነው ። ነገር ግን የእኛ ሀገር የሚለየው የግል ሕይወታቸውን ከሕዝብ ጋር ስላስተዋወቃቸው ስራቸው ጋር የግል ሕይወታቸን( personal life) መደባለቃችን ነው። ከእነዚህም አልፈን ስለ ግል ሕይወታቸው አስተያየት ከመስጠት አልፈን ነቀፋ ወይም ዘለፋ መጨመራችን ነው። ነገር እነሱም ልክ እንደኛ ሰው ስለሆኑ በእኛ ላይ የሚያልፍ የሕይወት ሂደት ሁሉ በእነሱም ላይ ያልፋልና አያስገርመን!
@memegabera4594
@memegabera4594 2 жыл бұрын
Congratulations Makede 👏 life will be can continue 👍💪.
@Sido0505
@Sido0505 2 жыл бұрын
አግብቶ መፍታት ሀጢያት ነዉ ስቀጥል መፅሀፍ ቅዱስ አግብታ የፈታችን ሴት ያገባ ወንድን ያዘሙታታል ይላል ይብላኝ እንቺን እየሰማ ትዳሩን ውሃ ቀጠነ እያሉ ለሚፈቱ ከመፍታትሽ በላይ ልክ ያልሆነው መልሰሽ ማግባትሽ ነዉ በእግዚአብሔር ዘንድ ይሄ እስተሳሰብ እርግማንን በምድራችን ላይ ያመጣል
@seadashiferawu7682
@seadashiferawu7682 2 жыл бұрын
ሆ ምነው የናንተ መፅሀፍ ደሞ።ካልሆናችሁ እየተቃጠላችሁ ኑሩ ይላል እንዴ አጅብ ነው
@yoyogebrekirstos7336
@yoyogebrekirstos7336 2 жыл бұрын
Congratulations Mekdiye!!! God bless you more and more
@saragirma3927
@saragirma3927 2 жыл бұрын
Congratulations… እንኳን ተሳካልሽ ይጨምርልሽ!!!
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ መቅዲ የትዳር አጋር በጣም ደስይላል ፈጣሪ ሲሰጥ እንደዚ ነው
@emnettessma8516
@emnettessma8516 2 жыл бұрын
ስላንቺ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ጀግኒት የረዳሽ እግዚአብሔር ይመስገን በትዳር ገጠመኝሽ በጣም አዝኜ ነበር ከአስተዋይነትሽ አንጻር ትሸወጃለሽ ብዬ አላስብም ነበር የረዳሽ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ከስብራትሽ ተፈዉሰሽ እንዲህ ስለተነሳሽ ለኔም ብርታቴ ጥንካሬዬ ነሽ ሁሌም ነፍስ እንዳለሽ አልክድም የኔ ንግስት።
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
ውዴ ይደብርሻል ሰብስክራይብ አርጊኝ በል እህቴዋ በቅንነት ደምሪኝ🥰🥰
@rebkat6712
@rebkat6712 2 жыл бұрын
ይሄ ነው ችግራችሁ ምናለ ዝም ብትይ ደስተኛ ከሆንሽ ከማውራት ኑሮሽን ኑሪበት ፈጣሪሽን አመስግኝበት ከዛ ውጪ በየyoutube ማውራቱ ግን ለክፉ ሰዎች ለምቀኞችሽ እድል መክፈት ይሆንብሻል
@rahwa138
@rahwa138 2 жыл бұрын
Yekedemo baluan lemaskenat yehonal. Kemechew wetolat lela sew tewaweka tidar dereja kezam mamesegen. Chekolech
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw 2 жыл бұрын
ተይ ስለ ሁለተኞዉ ባልሽ ለማዉራት አቸኩየ ስለመጀመሪያዉም አድናቆትሽን ለግተሽዉ ነበር
Man Mocks Wife's Exercise Routine, Faces Embarrassment at Work #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 4 МЛН
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Кушать Хочу
Рет қаралды 4,7 МЛН
Incredible: Teacher builds airplane to teach kids behavior! #shorts
00:32
Fabiosa Stories
Рет қаралды 8 МЛН
እናቴ እንዴት አንዳሳደገችኝ ስትነግረኝ አስለቀሰችኝ
34:59
FEVEN KETEMA ፌቨን ከተማ
Рет қаралды 80 М.
ዮአዳን (ክፍል 30)
29:52
ለዛ
Рет қаралды 351 М.
እንባ ያራጨው የወጣቷ ታሪክ
31:51
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 973 М.
Man Mocks Wife's Exercise Routine, Faces Embarrassment at Work #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 4 МЛН