በጭንቀት ራሳችሁን ለምትበድሉ || ልብ ያለው ልብ ይበል ||

  Рет қаралды 28,318

Elaf Tube

Elaf Tube

Күн бұрын

Welcome To Elaf Tube !!
---------------------------------------
ለእውቀት...እንጓዝ ብዙ ርቀት !!
የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook
/ elaftube
የቴሌግራም አድራሻችን our Telegram
t.me/elaftube
የሶሓቦች ታሪክ ፤ የታላላቅ ስብዕናዎች ታሪክ ፤ የተለያዩ አስተማሪ ታሪኮች ወደ ሚለቀቅበት ሁለተኛው ቻናላችን ይቀላቀሉ " ELAF TUBE - SIRA" / elaftubesira
---------------------***** Subscribe for more videos ***** ------------------------

Пікірлер: 193
@ኩንፈየኩን-በ6ሠ
@ኩንፈየኩን-በ6ሠ 7 ай бұрын
ኡስታዝ ልቤጭንቅ ባለበት ሠአት ልቤን አረጋጋሀት ጀዛህን አላህ ይክፈልህ
@hayuyusuf8955
@hayuyusuf8955 7 ай бұрын
Enes wellahi tesefa yekortekubt saat lay nberku jezakellahukheyer jezaa
@RehmetSalah
@RehmetSalah 6 ай бұрын
እኔንም
@ዚያየአላህባርያ
@ዚያየአላህባርያ 7 ай бұрын
አቡ ኢያድ መካርያችን ወላሂ አሁን በጭቀት ተዉጬ ነበር 💦 አላህ ይጠብቅህ እኔ ለአላህ ብዬ እወድሀለዉ የምትወዱት 👍🏆👈
@ItFFአልሀምዱሊላህ.u
@ItFFአልሀምዱሊላህ.u 25 күн бұрын
እኔም ወላሂ 😢
@ZabibaYimam
@ZabibaYimam 7 ай бұрын
ያአላህ እንደኔ ጭቀት ያለባችሁ አላህ ያስወግድላችሁ ኢንሻ አላህ
@mahmoodalsumaiti769
@mahmoodalsumaiti769 7 ай бұрын
አሚንንንን
@እማናፍቆቴ-በ1ቐ
@እማናፍቆቴ-በ1ቐ 7 ай бұрын
አሚንንንን
@gddb2130
@gddb2130 7 ай бұрын
አሚይን
@SamsungA04-ct7zz
@SamsungA04-ct7zz 7 ай бұрын
አሚን ያረብ
@SmilingAutumnTrees-di8lo
@SmilingAutumnTrees-di8lo 7 ай бұрын
አሚንእህቴዱአአረግልኝቁረአንአይገባኝአለ😭 😭😭
@rahmarahmaa1073
@rahmarahmaa1073 7 ай бұрын
ሱብሀን አላህ ወልሀምዱ ሊላህ ላኢላሀ ኢለሏህ አላሁ አክበር አላህዬ ረመዷንን በሰላም እድርሰን ደርሰውም ከሚፆሙት ፁመውም ከሚጠቀሙት ባሮችህ አድርገን ❤❤❤❤
@asiamohammed4098
@asiamohammed4098 7 ай бұрын
ማሻአላሕ አንደኛ ነኝ በሠማነው ተጠቃሚ አላሕ ያድርገን ያርብ መልካም ጁምአ ይሁንልልን አላሁመ አሚንንንንንን😢😢
@milinbd2191
@milinbd2191 7 ай бұрын
ያረቢ ጭቀተችን አርቅልን ለሁለችንም አሚን
@wubitbutajerahabesha7784
@wubitbutajerahabesha7784 7 ай бұрын
አሚንንን❤❤❤❤
@goodhurmahabasi559
@goodhurmahabasi559 7 ай бұрын
ስለላሁ አለይሂ ወሰላም ስለላሁ አለይሂ ወሰላም ስለላሁ አለይሂ ወሰላም🌹🌹🌹
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 7 ай бұрын
ሥሏላህ❤ አለይሂ❤ ወሠለም❤ ሥሏላህ❤አለይሂ❤ ወሠለም❤
@الحمدللهربلالمن
@الحمدللهربلالمن 7 ай бұрын
ሱሃንብ አላህ በያ ቀኑ የሚለቀቀው ለኔ ብቻ ይማስለኛል ምክንያቱም ብዙ ሀሳብ ያስጫንቃኛል
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 7 ай бұрын
አይዞን የኔ ዉድ ሁላችንም ነዉ አላህ ጭቀታችንን ያሥወግድልን ያረብ🤲🤲
@እማናፍቆቴ-በ1ቐ
@እማናፍቆቴ-በ1ቐ 7 ай бұрын
አሚንንንን ያረብብብ​@@FatumaFatuma-gs8qr
@MerdiyaWerkie
@MerdiyaWerkie 6 ай бұрын
ሰምተን የምንጠቀምበት ያርገን አሚን .....ኡስታዝ ጀዛህን አልላህ ይክፈልህ🙏🙏🙏🙏🙏
@Saadaa-ez9zy
@Saadaa-ez9zy 4 ай бұрын
አሚን አሚን ያረብላአለሚን አላህ ይወፍቀን ከጨቀትነጃያውጣን ማንይሆን እደኔ በጨቀት የተዊጠ
@ወሔሜናያጀገረዘበርሸረቱ
@ወሔሜናያጀገረዘበርሸረቱ 13 күн бұрын
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም አሚን አሚን ያረብብብብብ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@FATmAHassen-b4l
@FATmAHassen-b4l 7 ай бұрын
ስስለላህ አለይ ውስለም❤ ስለላህ አለይ ውስለም❤ ስለላህ❤ አለይ ውስለም ስለላህ❤አለይ❤ ውስለም የአላህ ተተጠቀሙት አርገኝ ያሪቢ❤
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 7 ай бұрын
ጀዛ ኸይር አላህ ያረብ ዉሥጥ እምታየዉ አላህ የልባችንን መሻትአተ አሥተካክልልን🤲ያረበ እህቶች ምን ቢከፋችሁ ምንም ብሆኑ እራሥን ሂወትን ማሳለፍ እዳማራጭ አታረጉ በአላህ ሁለት እረከአ ሠግደን ወደ ሀያሉጌታችን እናልቅሥ ሁሉም ያልፋል ሁሌ እምሠማዉ ነገር አኡዙቢላ ልብይሠብራል 💔
@ImranAbdulfetah-gn1up
@ImranAbdulfetah-gn1up 5 ай бұрын
Batam powerful mikir Allah keiyr sirahin yikfalih wandime ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@forgottensunnah7296
@forgottensunnah7296 7 ай бұрын
ሡበሀንአላህ እኛሠወች ስንባል መጨነቅስራችንነዉ
@Ekru-bp9yp
@Ekru-bp9yp 6 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ 2:00
@samsusamau2072
@samsusamau2072 Ай бұрын
ኢለፍቲ ቱብ አለህ ረጅም እድሚ ይስጥህ እኛም በሰመነው አለህ ተጠቀሚ ያድርገን🎉🎉🎉🎉
@HasetHaset-qb4oo
@HasetHaset-qb4oo 3 ай бұрын
ኡስተዝ ጀዛካለህ ምክሮችህ በጠም ነው ምዋደው ሚጋርማኝ ብዙ ቀን ያኔንም በህሪ ትነግራኘልህ ስትመክራነኝ ደሞ ሁል ነጋሬ ይራገገል አላህ እድሜህን ያርዝመዉ አላህ ይጠብቅህ ማልካም ጁማ ይሁንልን
@bookbook3118
@bookbook3118 7 ай бұрын
እኔ በጭንቀት ልሞት ነው ወለሂ ያለሁት ስደት ነው ያአላህ ፍቃድ ሆኖ እዚ ሆኜ ኒከ አሰርኩኝ አገበሁ ግን ደስተኛ አይደለሁም ወንድ ልጅ መለት ያአላህ ጨከኝ ፉጡር መሆኑን በወኩኝ ሰለገበ በሙትኩኝ ነበር አሁን ታማሚ ነኝ ሲያመኝ እሱም ሻሸ ስራ ያለኝ ሙስሊም ያሆኑት ታመልከች ሲሆኑ ለዲኔ ፈታነ መሰለኝ ጴንጤዎች ነቻው ሚረዱኝ ይህ ቀርቶብኝ ለምኜ ልኖር ሀገሬን ነፈኩኝ እነ ለምን አልጨነቅ💔😭
@shamelahali1233
@shamelahali1233 7 ай бұрын
አብሽር ለኸይር ነዉ አላህ አፊያ አድርገሽ
@HasetHaset-qb4oo
@HasetHaset-qb4oo 3 ай бұрын
አብሽሪ እህቴ አላህ አፊያ ያርግሽ ዱዋ አርጊ ለሰው ከምትነገሪ ለአላህ ንገሪው ዱዋ አድርጊ ሌት ተ ቀን ግኑኝነትሽ ከአላህ ጋር ይሁን
@HasetHaset-qb4oo
@HasetHaset-qb4oo 3 ай бұрын
አብሽሪ
@sumeyaa590
@sumeyaa590 Ай бұрын
አብሽሪ እህቴ። ሁሉም ነገር ያልፋል የማያልፍ ቢመስልም። አላህ የሚወደውን አይደል ሚፈትነው። ዱአሽ ላይ ፅኚ። እኔንም አትርሺኝ
@ዙዙየባቦዋ-ሐ3ኀ
@ዙዙየባቦዋ-ሐ3ኀ 7 ай бұрын
ወላሂበጣም ትክክል ጀዛክ አላህ ከይር ኡስታዝ ሰምተን እምንጠቀም አላህይርገን يرب😢😢😢
@lalababa7869
@lalababa7869 7 ай бұрын
❤❤mashalla bisemah biwiil ayselechenyiim lmane hulum yichemiral sew hulu besemahi dase balenyi
@TurgaHasan
@TurgaHasan 6 ай бұрын
አሚን ያረን የምንጠቀምበት ያረገን
@NewVip-dt2rc
@NewVip-dt2rc Ай бұрын
አሚንያረብ
@Aዬነኝያአላህበርያ
@Aዬነኝያአላህበርያ 19 күн бұрын
ያአላህ እንድኔ ጭቀት ያለባችሁ አላህ ያስወግድላችሁ ኢንሻ አላህ☝️
@MakahmostafaMakah
@MakahmostafaMakah 7 ай бұрын
ሳህ ትክክል እኔመሽም ዱአ አድረጉልኝ በትንሹም በትልቁም መጨናነቅነዉ እያወኩ እንዳለዉኩ እየሁንኩነዉ
@Rahel-mg7qv
@Rahel-mg7qv 6 ай бұрын
ጀዛከላህ በጣም ሃሪፍ ምክር ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤
@ekrammohammed-td2or
@ekrammohammed-td2or Ай бұрын
Like ende ne
@FatumaMuhammad-bm3zh
@FatumaMuhammad-bm3zh 7 ай бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته ما شاء الله جزاك الله خير صل الله عليه وسلم ❤❤
@SmilingAutumnTrees-di8lo
@SmilingAutumnTrees-di8lo 5 ай бұрын
وعليكم ا لسلمورحمتالله وبركاته
@halimatube3356
@halimatube3356 6 ай бұрын
سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم الحمدلله على كل حال الله اكبر استغفرالله واتوب اليه استغفرالله العظيم الذي لاإله إلا هو الحي القيوم واتوب اليه
@KhairiyaAdam
@KhairiyaAdam 6 ай бұрын
Alhamdulillah ❤ besemanewu yemitekem yargen
@KhairiyaAdam
@KhairiyaAdam 6 ай бұрын
❤❤
@entsaryusuf9318
@entsaryusuf9318 6 ай бұрын
ኢንሻአላህ🤲❤
@EsiLamek
@EsiLamek 6 ай бұрын
በጣም ከፍቶኝ ነበር እሔን ዳዋ ስስማ ተረጋጋሁ ጀዛከላሁመ ኸይረን
@TurgaHasan
@TurgaHasan 6 ай бұрын
እኔማ በጭቀት ልሞት ነዉ የአላሕ ያረብ እሡ ከሚጠቀሙት ያረገን😢😢
@ይማምአብዱ-ጰ8ኘ
@ይማምአብዱ-ጰ8ኘ 6 ай бұрын
መሻአላህ
@tamimeaberar9046
@tamimeaberar9046 7 ай бұрын
አሚን ያረቢ
@اللهمارحمني-ص6ض
@اللهمارحمني-ص6ض 7 ай бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ ከጭንቅ አላህ ያዉጣን
@ደክሞኛልአበርታኝኢላሂ
@ደክሞኛልአበርታኝኢላሂ 4 күн бұрын
የኛ መካሪ እኔስ አይምሮ በሽተኛ መሆኔም አልቀረ አላስብም እልና መልሸ እዛው ነኝ አይይይይ ዱኒያ
@samiradawud2376
@samiradawud2376 7 ай бұрын
ጃዛኩም አላህ ኻይርን ኡስታዝ ያርብ አንት ከጨንቀት አውጣን 🎉🎉🎉
@SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz
@SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz 7 ай бұрын
ጀዛክአላህ ውሰታዝ ስለላሁአለይኸ ወሰለም ተሰሊመ
@ععه-س8ح
@ععه-س8ح 7 ай бұрын
አሚን❤❤❤
@ራቢየማሜሚስት
@ራቢየማሜሚስት 6 ай бұрын
አልሃምዱሊላ
@user-ep3wl7ml5f
@user-ep3wl7ml5f Ай бұрын
ይሻአላህ
@SumyaAbdulhdehdye
@SumyaAbdulhdehdye 6 ай бұрын
ጃዛካለሀ ካይራን
@MehemdAll-kc4me
@MehemdAll-kc4me 6 ай бұрын
ጀዛኽላህ ❤❤❤❤❤
@Ekru-bp9yp
@Ekru-bp9yp 6 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ
@rehimakemal1672
@rehimakemal1672 3 ай бұрын
ሡበን አላህ ወቢሀምድሂ😢
@TyTt-x2d
@TyTt-x2d 7 ай бұрын
ጀዛኸላኸይረን✅✅✅
@HayatAli-yd7rw
@HayatAli-yd7rw 7 ай бұрын
ጀዛከላህይርን ኡስታዝ በሰማነው ተጠቃሚያርገን ሱለላሁ አለይህ እሰላም
@Zinetmenur-m1r
@Zinetmenur-m1r 17 күн бұрын
አቡ ኢያድ ሀያያያያት አላህ ይጠብቅልን
@Fozitubue
@Fozitubue 7 ай бұрын
እኔ ግን ሲጨንቀኝ ማልቀስ ብቻ ሆነ ስራየ ያረብ
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 7 ай бұрын
አረ እደዉ እኔምነኝ ሶላት ላይ ሥቆም እባየ ነዉ እሚቀድመዉ
@ራቢየማሜሚስት
@ራቢየማሜሚስት 6 ай бұрын
እኔምአይኔጠፋ😢😢😢
@kadrakadra3981
@kadrakadra3981 2 күн бұрын
A.lillah
@عايشهأول-و9ب
@عايشهأول-و9ب 7 ай бұрын
ጀዛካም አላህ ኻይርን ❤❤❤
@user-ed6vf7tf2q
@user-ed6vf7tf2q 6 ай бұрын
جزاك،الله،خيرعوستازون
@hawamohammed2571
@hawamohammed2571 6 ай бұрын
ያረብ ሶብር ስጠኝ
@محمدفون-ت6د
@محمدفون-ت6د 7 ай бұрын
ጀዚኩም አላህ ኸይር እኛም በሰማነዉ የምንጠቀም ያደረገን
@እሙኸይራትአህመድአህመድአ
@እሙኸይራትአህመድአህመድአ 7 ай бұрын
ጀዛኸላህ ኸይረ ኡስታዝ አላህ ይጠብቃቹሁ ሀቅ ነው ወላሂ አላህ ልፋትና ድካማችንን አይቶ አኼራችንን ያሳምረልን 🤲🤲🤲🤲
@nejate923
@nejate923 7 ай бұрын
ጀዛከላህ ኸይር አላህ ሀቲማችንን ያሳምርልን ያረብ
@hayet8663
@hayet8663 7 ай бұрын
ጀዛክአላህ ኽይር በስማነው እምንጠቀም ያዲርገን ያረብ
@TesnimTenim
@TesnimTenim 7 ай бұрын
Welahi jezakume allhe alfe heyre betame bezu negr new eytmarekubet yalw sesemaw becha leklebe mergagten agegnalhu alhamdulilhe❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TesnimTenim
@TesnimTenim 7 ай бұрын
Alhume seli ala muhamed weala ahli wesahbi weslem
@FatiamMohamed-xr3iy
@FatiamMohamed-xr3iy 7 ай бұрын
ያአላህ በሠማነዉ ተጠቃሚያርገን ኢላሂ በዝነትህ😢😢😢😢😢
@zaynabisaq4765
@zaynabisaq4765 7 ай бұрын
Allahuma ameen ya Rabbi Allahuma ameen ya Allah Allahuma ameen saw 🤲🤲
@ambariyarak
@ambariyarak 7 ай бұрын
ጀዘከለ።😢😢😢😢
@FathimaFathima-x1z
@FathimaFathima-x1z 7 ай бұрын
ስለላህ አለይህ ወሰለም❤❤❤
@Hasebunlahewnimlewkile
@Hasebunlahewnimlewkile 7 ай бұрын
Wa wr wb s a w alahamedulilahe alakuluhal subahen alahe
@JgJb-k9c
@JgJb-k9c 7 ай бұрын
አላህ በሰማነዉ የምንጠቀም ያርገን
@ፈጡምሙሀመድወሎየዋ
@ፈጡምሙሀመድወሎየዋ 6 ай бұрын
❤❤አሚንን
@AajAuu
@AajAuu 7 ай бұрын
ሰለላሁ ከለይሂ ዘሰለም
@BdbbBbsb-th9tm
@BdbbBbsb-th9tm 7 ай бұрын
ወላሂ የኔን ህይወት ነው የወረህው ብዙ የተለፈበት ይነደል የልከው የኔው ረሱ ነው
@ElemaElema-m8r
@ElemaElema-m8r 7 ай бұрын
ማአሸአለህ አለህ ዪጨምረለአቹ ኡስተአዞቸችን አለህ ዪጠአብቃቹ
@shetokdre9314
@shetokdre9314 7 ай бұрын
ሰለላው አለይሂ ወሰለም አላህ ሰብር ይስጠን ጀዛክላህ ወኽይር🎉
@jfddjdfhg
@jfddjdfhg 7 ай бұрын
ሰለሏሁኣለሂወሠለም
@sikosilo9832
@sikosilo9832 7 ай бұрын
ወላሂ በጭቀት ልሞት ነው በአላህ ዱአ አርጉልኝ እህት ወደሞች አላህ ያለው ሊሆን ያአላህ ቢራህትህ
@NaemahHusein
@NaemahHusein 7 ай бұрын
አላህ ጭቀትሽ ፈረጃት ያድርግው
@hanynursebo3781
@hanynursebo3781 7 ай бұрын
Allah yirdash abshri
@yaseen5272
@yaseen5272 7 ай бұрын
አብሽር
@طيبةا-د9ث
@طيبةا-د9ث 6 ай бұрын
አብሽር
@جميلهجميله-م5ص
@جميلهجميله-م5ص 23 күн бұрын
ያአላህ ልቤን ይመልስልኝ ጭቀቴን ያስወግድልኝ ዱአ አድርጉልኝ ቁርአን እድገባኝ
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 7 ай бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ ወበረካተሁ ጀዛክሏህ ኽይር🎉
@ayishah-e5w
@ayishah-e5w 7 ай бұрын
መሸአላህ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ጀዛከአሁከይረን
@user-yt6rb2kb2u
@user-yt6rb2kb2u 7 ай бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይረን
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa 7 ай бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላ ወበረካቱ አህለን ወድማችን ☕☕☕☕☕☕☕☕☕☕☕☕☕ እደኔ የሚጨናነቅ አለዴ ግን ያረብ የተጨነቀን ሁሉ ፈርጀው ያረብ ስለሏ ወአለይ ወሰለም 🌹🌹🌹🌹🌹
@mahbubanuru5611
@mahbubanuru5611 7 ай бұрын
Amin ya Rebbi
@MakahmostafaMakah
@MakahmostafaMakah 7 ай бұрын
ወንድም ጀዛከላህ ኸይረ ጀዛ
@zaynabisaq4765
@zaynabisaq4765 7 ай бұрын
JazakAllha ☝️🤲🤲
@Foozi-fr5ib6sd1krozii
@Foozi-fr5ib6sd1krozii 7 ай бұрын
Waleyikumassalam warahmatullahi wabarakatuhu jzk
@tamimeaberar9046
@tamimeaberar9046 7 ай бұрын
ጀዘከለህ ከይርን
@rahmakemal-n4d
@rahmakemal-n4d 7 ай бұрын
Masha allah masha allah shukeran
@nigelimu6669
@nigelimu6669 7 ай бұрын
አላህ ከጭንቅ ነጃ ይበለን ያረብ
@medinaoumer2859
@medinaoumer2859 7 ай бұрын
ጀዛኩም አሏሁ ኸይር
@zuzu4048
@zuzu4048 7 ай бұрын
አሚንንንንን🎉🎉🎉🎉😢
@user-pw9em8cc3d
@user-pw9em8cc3d 7 ай бұрын
ماشاء الله تبارك الله
@aminakamal1898
@aminakamal1898 6 ай бұрын
ሁላቹህም ዱዋ አድርጉልይ በአላህ ይሁንባቹህ እወዳቹህ አለው
@toybat2941
@toybat2941 7 ай бұрын
ያረብ ማበደ ነው እኔስ ወዳላ ለመሽሽግ እሞክራለሁ ግን ትንሽ ቆይቸ እዛው ነኝ እፍፍፍፍፍ
@hanynursebo3781
@hanynursebo3781 7 ай бұрын
Abshri
@ይማምሀሰን-ዠ8ደ
@ይማምሀሰን-ዠ8ደ 7 ай бұрын
صلوعلى رسول الله صلى الله عليه وسلم 🌹 أللهم صل على محمد وعلى آل محمد🌹 كما صليت على ابراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد 🌹 أللهم با رك على محمد وعلى آل محمد🌹 كما باركت على ابراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد🌹
@zinatmohammed5733
@zinatmohammed5733 7 ай бұрын
ሰለላሁአለይወሰለም😢😢😢
@toybaendris4051
@toybaendris4051 7 ай бұрын
وعليك السلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خيرا
@Rahma-ey3nn
@Rahma-ey3nn 6 ай бұрын
ያርቢ ሶብር ስጠኝ
@ያረብመጨረሸየንአሳምርልኝ
@ያረብመጨረሸየንአሳምርልኝ 7 ай бұрын
ማሸአላህያረብያአላህ😥😢👍🕋
@UmEman-n7o
@UmEman-n7o 7 ай бұрын
አላህከጭንቅነጃይበበለንያረብ
@giftibintnuraba6745
@giftibintnuraba6745 7 ай бұрын
Masha Allah Jzk brother hedduu Galatoomii
@የአለህበሪየየረሱሊዎደጅየ
@የአለህበሪየየረሱሊዎደጅየ 7 ай бұрын
የአለህ
@gddb2130
@gddb2130 7 ай бұрын
እሄን የምሰሙ ሁሉ ዶአ አድርጉልኝ አሞኛል ጨንቆኛል
@hanynursebo3781
@hanynursebo3781 7 ай бұрын
Allah afiya yargish
@forgottensunnah7296
@forgottensunnah7296 7 ай бұрын
አላህከጭንቅ ይገላግልሽ
@KhairiyaAdam
@KhairiyaAdam 6 ай бұрын
Abshri wuduye allah yashrsh
@halimanuru5556
@halimanuru5556 7 ай бұрын
ሽኩረን Elaf❤❤❤❤
@FouziaFouzia-q6g
@FouziaFouzia-q6g 6 ай бұрын
❤❤
@ሮማንሸረፋሮማንሸረፋ
@ሮማንሸረፋሮማንሸረፋ Ай бұрын
s,a,w
@Nayeema-nk8qx
@Nayeema-nk8qx 7 ай бұрын
መሸአለህ❤❤❤😊👌
@SudeysMohammedsiraj
@SudeysMohammedsiraj 16 күн бұрын
Ws wr wb
@khadargataun7790
@khadargataun7790 7 ай бұрын
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته የጀማአ ዱአ አድረጉልኝ ጭንቀት ሊገለኝነው
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 7 ай бұрын
አብሽሪ የኔ ዉድ ሁላችንምነን ወመሥጣችንን እሚየዉ አሏህ ጭቀታችንን ያሥወግድልን ያረብ 🤲🤲
@የአለህበሪየየረሱሊዎደጅየ
@የአለህበሪየየረሱሊዎደጅየ 7 ай бұрын
አቢሺሪ
Or is Harriet Quinn good? #cosplay#joker #Harriet Quinn
00:20
佐助与鸣人
Рет қаралды 60 МЛН
Amazing Parenting Hacks! 👶✨ #ParentingTips #LifeHacks
00:18
Snack Chat
Рет қаралды 20 МЛН
ይህንን ምክር እንቀበል ይሆን  ||  @ElafTube
12:28
ይከፋኛል || ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ
16:54
Elaf Tube
Рет қаралды 66 М.
እባክሽን ታጋሽ ሁኚ ||  @ElafTube
13:42
Elaf Tube
Рет қаралды 30 М.
Or is Harriet Quinn good? #cosplay#joker #Harriet Quinn
00:20
佐助与鸣人
Рет қаралды 60 МЛН