በድብቅ ካሜራ የተቀረፁ አስደንጋጭ ቪዲዮዎች | Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2 | unexpected things caught by security camera

  Рет қаралды 552,480

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Күн бұрын

This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Пікірлер: 680
@ወንጌልሀበሻዊት
@ወንጌልሀበሻዊት 4 жыл бұрын
እኛ እኮ ሳናይው ስንቱን በፀሎታችን አባረናል እነሱ ግን ዘመናዊነት ስለሚያበዙ ከመፀለይ ይልቅ ለፖሊስ ወደወል ይመርጣሉ እንጂ ምን አይስፈራም በይፀበሉ ስንት ታምር አይደል ይምናይው ስለዚህ አትፍሩ አቤላ ስለመረጃህ እናመሰግናለን
@talatalaco9976
@talatalaco9976 4 жыл бұрын
በጸሎት በርቱ ምንም ስልጣን የለውም
@dawitestifanous5333
@dawitestifanous5333 4 жыл бұрын
Amen
@hana967
@hana967 4 жыл бұрын
በስመ አብ ሰይጣን ነው ይህ በካሜራ ሳይሆን በጸሎትና በጸበል ነው እሚጠፍ ኦርቶዶክስ ያደርገን እግዚአብሔር ይመስገን መድኃኒታችን ብዙ ነው ✝️
@tsegennetterune3821
@tsegennetterune3821 4 жыл бұрын
Betkekl awent nw
@mikiyasalemayehu8420
@mikiyasalemayehu8420 4 жыл бұрын
🌻🌻🌻ኦርቶዶክስ ተዋህዶ🌻🌻🌻
@yetebarektidartadergilachu1214
@yetebarektidartadergilachu1214 4 жыл бұрын
Amen amen amen unet new
@fitsebling8153
@fitsebling8153 4 жыл бұрын
Betkkl
@መልካምነሽ
@መልካምነሽ 4 жыл бұрын
አሜን
@abdiahmed3807
@abdiahmed3807 4 жыл бұрын
ፈጣሪ በቁርኣን እኔ ብቻ ፍሩኝ ጎጂም ጠቃሚም እኔ ነኝ ፈጣሪ ይላል ስለዚህ ለፉጡራን ማንም ሰው መፍራት የለበትም ምን ያመጣሉ
@baderalqahtani6926
@baderalqahtani6926 4 жыл бұрын
በትክክል
@እሙኻሊድነኝስዴትያደከመኝ
@እሙኻሊድነኝስዴትያደከመኝ 4 жыл бұрын
ትክክል
@aminetamra1379
@aminetamra1379 4 жыл бұрын
ናአም
@fatumaseid5522
@fatumaseid5522 3 жыл бұрын
ሳህ
@Tena77721
@Tena77721 3 жыл бұрын
ይህን አይቶ አለመገረም አይቻልም ይኖራሉ ተብለው የማይታሰቡ አምስት የተለየ ተሰጥኦ ያላቸው ህፃናት። ድንቃድንቅ የሚመቸው ወደ ቤቴ ጎራ በሉ
@makiaali2701
@makiaali2701 4 жыл бұрын
አኡዝቢላሂም ነሸይጧን እረጂም እዚ አይነት ነገር ካያቹ ወገኖቼ ይሄንን ቃል ተጠቀሙ ድምጥማጣቸው ነው ሚጠፋው ሁሉም በየ ሀይማኖቱ ያስወግዳቸው የዱንያ ገሃንም አላህ ከደዚ አይነት ነገር ይጠብቀን
@konjokonjo392
@konjokonjo392 4 жыл бұрын
አሜን
@sadashmels5985
@sadashmels5985 4 жыл бұрын
አሚን
@pecae9141
@pecae9141 4 жыл бұрын
Makia Ali አሚን🙏ማማዬ ልክነሸ
@Bh-iu4mj
@Bh-iu4mj 4 жыл бұрын
አሜን 3 እማ
@khaluboss1868
@khaluboss1868 4 жыл бұрын
Amin
@hopeg4312
@hopeg4312 4 жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀሉ ስራ አድኖኛልና ከሴጣን ከአጋንት ይጠብቀኛል።ኢየሱስ ያድናል ሮሜ ምዕራፍ 8 ከቁጥር 33-34✝️✝️✝️✝️✝️
@blenberhanmamoye5801
@blenberhanmamoye5801 4 жыл бұрын
@@tiruworkberihun686 እኔ ምለው ወልድ እኮ እግዚአብሔር ነው ማነው አይፈርድም ያለሽ እየሱስ ሲጠራ አይኑ ደም የሚለብስ እሱ ዲያቢሎስ ነው እራስሽን ፈትሺ እየሱስ ለምን መጣ ሊማልድ ካልሆነ ?
@christredeemerworldwide
@christredeemerworldwide 4 жыл бұрын
በትክክል
@jss1027.
@jss1027. 4 жыл бұрын
@@tiruworkberihun686 anchi kesoidib wuchi iwket yeleshim. yeteret inat
@MaledaTsegaye
@MaledaTsegaye Жыл бұрын
ኧረ ስርአት ያዙ በሰው channal ሼም ነዉ ።
@ሰላምለኢቶጵያ
@ሰላምለኢቶጵያ 4 жыл бұрын
እርጉም ከሆነው ሠይጣን በአላህ ተጠበቁ ማንም ሊቀርባችሁ አይችልም በተለይ ሙሥሊሞች አዝካሩን ሆኖም እዳትረሡ ሠላም ያለው እንቅልፍ ትተኛላችሁ
@حياةحياة-ف3غ
@حياةحياة-ف3غ 4 жыл бұрын
አውነሽነው ማሬ ሠው ሙቶ ይነሣል እንደ
@yemgnhussien1935
@yemgnhussien1935 4 жыл бұрын
እዉነትነዉ❤❤😷😷😷
@rams615
@rams615 4 жыл бұрын
እኔ የሰደት ጠባቂዬ የዘውትር ፀሎት ውዳሴ ማርያም ከኔ አይለየኝም ሰለዚህ ህልሜ ሆላ ሰላም ያለው ነው
@የድንግልማርያምልጅእ-ረ4ጸ
@የድንግልማርያምልጅእ-ረ4ጸ 4 жыл бұрын
እባክሽን እማ አመተ ማርያም ብለሽ በጾለትሽ አስቢኝ ደካማዋ እህትሽ ነኝ
@kiwait9430
@kiwait9430 4 жыл бұрын
Amen 🙏
@አለፍኩትባንተያንንመከራ
@አለፍኩትባንተያንንመከራ 4 жыл бұрын
ይሁንልሽ ሰላምሽ ይብዛ እህቴ ❤
@blenberhanmamoye5801
@blenberhanmamoye5801 4 жыл бұрын
Ere beyesuse sem degemo seyetan men seletan alew eyesuse geta ena geta nw
@Tena77721
@Tena77721 3 жыл бұрын
ይህን አይቶ አለመገረም አይቻልም ይኖራሉ ተብለው የማይታሰቡ አምስት የተለየ ተሰጥኦ ያላቸው ህፃናት። ድንቃድንቅ የሚመቸው ወደ ቤቴ ጎራ በሉ
@kukunigussie223
@kukunigussie223 4 жыл бұрын
የኔ ወንድም የኔ የደህንነት ካሜራዬ ፀሎቴ ነት በሃጥያተኛ አንደበቴ ጌታዬን እለምነዋለሁ።ለሰይጣንማ የምን ፖሊስ መላኩ ቅዱስ ሚካኤልን እና ቅዱስ ገብርኤል የት ሄደው ዋጋውን ይሰጡልኛል።እመቤቴ የት ሄዳ በእቅፏ የምታሳድረኝ።አባቴ ወፍ የለም እኔ ጋር ሊኖርም አይችልም ክብሩ ይስፋ።
@senaitalemayehu2689
@senaitalemayehu2689 4 жыл бұрын
ፈጣሪ መኖሩን አያምኑም በቃ መንፈሱም እየመጣ ያስጨንቃቸዋል የዚህ መፍትሄዉ ፀሎት ብቻ ነዉ
@venishbedju8424
@venishbedju8424 4 жыл бұрын
ኧረ በስመአብ ይገርማል ፈጣሪ ይጠብቀን ወዳጆቼ በእዉነት ምንግዜም ፀሎት አድርጉ ፀሎት ሁሉንም ያሸንፋል እመብርሃን ትጠብቃችሁ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን እናመሰግናለን አበል
@የትምወርቅከተማ
@የትምወርቅከተማ 3 жыл бұрын
አሜን
@elezabethayele4280
@elezabethayele4280 4 жыл бұрын
አቤሎ አንድ አቡነ በሰማያት ቢደግሙበት ይጠፋል ዳቢሎስ ምን ስራ አለው አለምን ተቆጣጥሯት የለ::
@መሲነኝየማዳምቅመም
@መሲነኝየማዳምቅመም 4 жыл бұрын
ይገርማል እኔ የምሰራበት ሰውዬ ከሞተ በኃላ እቤት ውስጥ መንፈሱ እንዳለ ይሰማኛል አንዳንዴ የሚሄድበት የከዘራው ድምፅ አንዳንዴ በህይወት እያለ እሱ የሚጠራበት የመደወያው ድምፅ ይሰማኛል
@LucyTip
@LucyTip 4 жыл бұрын
Add me
@BB-mt2cl
@BB-mt2cl 4 жыл бұрын
የፈረንጅ አገር ሴጣን ምግብ ይበላል እቃ ከተቀመጠበት ይጥላል ግቢ ውስጥ ይንቀሳቀሳል።ኣለ እንጂ የኛ አገር ህዝብ ምያባላ ምያገዳድል
@elezabethayele4280
@elezabethayele4280 4 жыл бұрын
@@BB-mt2cl ሴጣን ሴጣንነው አገርና ብሄር የለውም መንፈስ ነው ሁልግዜ በበእግዚአብሐር መንፈስ ውስጥ ካልኖርክ የሱ ባሪያ ነህ የውጮቹ ሳይንስን ያመልካሉ ወደድክም ጠላህ ሳይንስ ሴጣን ነው ሳይንስ እምነት የለውም ቁስ ነው ቁስ ደሞ አምላክ አይሆንም እኛም አገር አለ በአደባባይ በፅሁፍ ተፅፎ ስላላነበብነው ነው ለማንኛውም የእግዚአብሔር አምልኮት በህይወታችን ከሌለ በቤታችን ውስጥ የፀሎት የመበርከክ ግዜ ከሌለን ይሄው ነው ሰውየው በህይወት ሲኖር ምን ያህል ባጋንት ሲሰቃይ እደኖረ ነው አንዳዱ ፋልጎት በሳይንስ መንፈስ እየጠራ አብሮ ሲኖር የነበረ ነው ሲሞት ታዲያ መንፈሱ እቤት ወይም በህይወትአብሮ ከሰውየው ጋር ሲሰራ የነበረውን ይቀጥላል መንፈስ በባህሪው አይሞትም እንዲህ አይነት ነገር ሲገጥምመፀለይና ቤትን በበእግዚአብሔር መንፈስ መባረክ ፀሎት ዋነኛው ነው ከዛ ፀበልና እምነት ቤትን በመርጨት አጋንቱን ማባረር ይቻላል አለበለዚያ ግን በኑሮህ በጤናህ በገዘብህ በልጆችህ በትዳርህ ሲያምስህ ይኖራል በተለይ ቤት ስትከራይ ወይም ስትገዛ ከመግባትህ በፊት በእምነትህ ፀሎት መጀመሪያ መባረክ (ማስባረክ) ስለመንፈስ ጥልቀት በበለጠ ለማወቅ የመምህር ግርማ በማለዳ መያዝ የሚለው መፀሀፋቸው ቁጥር 123 ገዝቶ በማንበብ የዳቢሎስን ሴራና ተንኮል ማወቅ ይቻላል ይቆየን!!
@ሀዩነኚከወሎ
@ሀዩነኚከወሎ 4 жыл бұрын
Degemt kkkk
@gaze3091
@gaze3091 4 жыл бұрын
በጌታ በኢየሱስ ስም ይውጋ ኩፉ መንፈስ
@መዝገበጥበባት
@መዝገበጥበባት 3 жыл бұрын
ሰይጣን ሀይል የለውም
@መዝገበጥበባት
@መዝገበጥበባት 3 жыл бұрын
ሰይጣን ሀይል የለውም
@ፍቅርተታደሰ-ከ3ረ
@ፍቅርተታደሰ-ከ3ረ 4 жыл бұрын
ይህ የመናፍስት ስራ ነው በፀሎትና በፀበል ይርቃል እኛ ኦርቶዶክሶች እግዚአብሔር ይመስገን እምነቱ መስቀሉ ፀበሉ ከዚህ ሁሉ ይጠብቁናል ተመስገን
@yabyabu580
@yabyabu580 4 жыл бұрын
ከእንደዚህ አይነት አስደንጋጭ ክስተት ይጠብቀን
@eyoeleyob1950
@eyoeleyob1950 4 жыл бұрын
amen
@hayatbirhan2747
@hayatbirhan2747 4 жыл бұрын
amennnnn
@shegerdish868
@shegerdish868 4 жыл бұрын
ameen
@hanihani2387
@hanihani2387 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@Tena77721
@Tena77721 3 жыл бұрын
ይህን አይቶ አለመገረም አይቻልም ይኖራሉ ተብለው የማይታሰቡ አምስት የተለየ ተሰጥኦ ያላቸው ህፃናት። ድንቃድንቅ የሚመቸው ወደ ቤቴ ጎራ በሉ
@ለፀሎትተነሱ
@ለፀሎትተነሱ 4 жыл бұрын
ከካሜራዉ ይልቅ መፅሐፍ ቅዱስ (ቢፀልዩ) የተሻለ ነገር ...ፈጣሪን የረሱ ናቸው
@aynalimabebe9016
@aynalimabebe9016 3 жыл бұрын
yes
@aynalimabebe9016
@aynalimabebe9016 3 жыл бұрын
እውነት ገና ነጮች ከዝህ የበሴ ያየሉ መስቀሉን እየካዱ ወንድና ወንድ ማገባት ጀመሩ
@yesasofa4174
@yesasofa4174 4 жыл бұрын
የዳብሎስን ሥራ ሊያፈርስ የ እግዚያብሄር ልጅ እየሱስ ተገለጠ
@merobhabtamu3331
@merobhabtamu3331 3 жыл бұрын
Amen
@yeamlakfikadu2311
@yeamlakfikadu2311 3 жыл бұрын
Amen ሁሌም በእግዚአብሔር እመን
@eyasueyasu2116
@eyasueyasu2116 4 жыл бұрын
አቤሎ ዛሬ ሳልተኛ ልታሳድረኝ ነው 😂😂😂
@bakejr7414
@bakejr7414 4 жыл бұрын
ዘይገረም አቤላ። እንዲ አስገርም ይልመድብህ። እና አቤ የተለያዩ አለም አቀፍ ጥንታዊ ሙዝየሞችን፣ሀገሮችን፣ታሪካዊ አስገራሚ ጥንታዊ ታሪካዊ ቦታወችን፣አለም ላይ በስራቸው ታላላቅ ሰወችንም ታሪክ ንገረን። በጣም ነው። እምንወደህ እምናከብርህ። የወይኗ።
@itsmeeyuhabshaeyu9052
@itsmeeyuhabshaeyu9052 4 жыл бұрын
😔😔 ድሮም ፈሪ ነኝ አሁን ደግሞ ይባስ ፍርሀቴን ጨመርከው ብቻዬን ነው የምተኞው ሰው የለም አጠገቤ እንኮን የእመቤቴ ማርያም ምስል አብሮኝ አለ እሶ ናት የምትጠብቀኝ አንዳንዴ ስለሚያባንነኝ ሁሉ ነገር በፀሎት ነው የሚሸንፈው ከመተኛቴ በፊት አባታችን ሆይ ብዬ እተኝለሁ ውዳሴ ማርያም ነበረኝ ግን ጠፋብኝ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቀን በስደት ያላችሁ ወገኖቼ 😔🙏🙏🙏🙏
@mediatube3914
@mediatube3914 2 жыл бұрын
አይዞሽ ማሬ እኔ ትንሻ ውዳሴ ማርያም ሁለት ጊዜ ነው የጠፋችብኝ ግን መፅሐፍ ቅዱስ መዘገብ ጸሎት አለኝ በስልክሽም ውዳሴ ማርያም ብለሽ ዳውሎንድ አድርጊ ማሬ አይዞሽ ምንም ስልጣን የለውም እኛ ከበረታን ከእግራችን በታች መጣል እንችላለን ።
@elfnesheegdashet317
@elfnesheegdashet317 4 жыл бұрын
በስምአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ሳሊለነ ቅድስት እመቤቴ እግዚአብሔር ይጠብቀን
@mekidesasefa9917
@mekidesasefa9917 4 жыл бұрын
አቤሎ ስወድ ወደር የለውም 🙆‍♀️ እውነት ለመናገር ከሱ ውቺይ መስማት አልፈልግም ዩቱብ ላይ ማለቴ ታማኝ ምጭ ነው መልካም ሰበት 🙏
@hayu9254
@hayu9254 4 жыл бұрын
ሙሥሊሞችም ክርሥትያኖችም በዱአቹ ወደ ጌታቹ ተጠጉ ሁላችሁም በምታመልኩት አምላክ ወደሡ ተፀፀቱ ፀልዩ ለምኑ ወይ እኔ መቸም እያለቀስኩ ነው ማየት የያዝኩት
@ሁሉበእርሱሆነ-ፀ4ዀ
@ሁሉበእርሱሆነ-ፀ4ዀ 4 жыл бұрын
አቤሎ ተመችቶኛል የስፈራል ቀጥልበት bro❤️❤️❤️❤️
@meazagizaw2810
@meazagizaw2810 4 жыл бұрын
በጣም አስደንጋጭና አስፈሪ ነው ብዙ የውጭ ሚዲያ ላይ ይታያሉ ግን ውሸት ነበር የሚመስለኝ
@sarahwubit7768
@sarahwubit7768 4 жыл бұрын
ይሄ የሴጣን መንፈስ ነዉ መድሃኒቱም ተግቶ ወደፈጣሪ መፀለይ ብቻ ነዉ
@HELENTUBE7
@HELENTUBE7 4 жыл бұрын
አይይይይይይ ጎዴ ማን አስገደደኝ አሁን ቁጭ ብዬ እንዳየሁት ቁጭ ብዬ አድራታለሁ እንግዲ
@yenebetatube679
@yenebetatube679 4 жыл бұрын
አትፍሪ በመጀመሪያ አንቺ ላይ ክፍ መንፈስ ስልጣን የላቸውም በተለይ መንፈሳዊ ከሆንሽ ሰውንም ደግሞ በገሀድ አይተናኮሉም ግን ትልቁ መፍትሔ የእውነት መንፈሳዊ መሆን ንስሀ ጾም ፀሎት ከሁሉም በላይ በክርስቶስ እየሱሰ ማመን ነው።እግዚአብሔር ይባርክሽ
@katihalala3201
@katihalala3201 4 жыл бұрын
በእየሰስም በይው
@christredeemerworldwide
@christredeemerworldwide 4 жыл бұрын
መንገድ አትክፈችለት
@solihabesha722
@solihabesha722 4 жыл бұрын
አትፍሪ ሰይጣን በካሜራ አይታይም
@yenebetatube679
@yenebetatube679 4 жыл бұрын
@@solihabesha722 ሂባ እህቴ የሰይጣን እርግጠኛ ባልሆንም መላእክት ግን እንደሚታይ አውቃለሁ አይቼአለውም በዩቲዩብ ከፈለግሽ እልክላችኋለሁ እህቴ
@kiebuaforki3371
@kiebuaforki3371 3 жыл бұрын
መዝሙሩ እንደሚለው ብቻ ኢየሱስ ቤቴ ካለ ሙሉ ነው ይበቃኛል
@bakejr7414
@bakejr7414 4 жыл бұрын
አቤላ ስለ ፊልም አሰራር ስለ ዳይሬክተር ድርሰት ሲኒማቶግራፍ እና የተለያዩ የፊልም አሰራር አይነቶችን በአሰተማሪ ቪዲዮ ታግዘህ ካለህም እውቀት አንፃር አስተማሪ ቪዲዮ ስሪልን። መማሪያ ስለሌለን ነው። አቤላ ከባህርዳር ይገባሻል። አደራ። እና ስላልኩህ ብዙ ተከታታይ ቪድዩ በጉጉት እየጠበቁህ ነው። ቀን መርጠህ በሳምንት 2..3 ቪዲዩ። አቤላ ይመችሽ። ግን እንዳላስቸግርህ። ወንድሜ።
@senaitalemayehu2689
@senaitalemayehu2689 4 жыл бұрын
አዉሮፓና ምዕራባዉያን አገር እኮ የመናፍስት ዓለም ነዉ የእግዚያብሔር ምህረት ነዉ የሚጠብቀን
@ahmedxxxtentacion6721
@ahmedxxxtentacion6721 4 жыл бұрын
እደዚህ አይነት ነገር ብታቀርብ ነው የሚያምርብህ ይሄ በጣም ጥሩ መረጃ ነው ፍጣሪን እድንቃረብ ያደርገናል
@meaziroyal8914
@meaziroyal8914 4 жыл бұрын
ውዳሴ ማርያም አቡነዘመሰማያት እየደገምን እኛ የተዋህዶ ልጆች እንኖራለን እግዚአብሔር ልቦናችንን ለጸሎት ሁላችንም ያነሳሳን አሜን
@samriawt6405
@samriawt6405 3 жыл бұрын
@M D ሁሉም ስው የፈለገውን የማመን መብት አለው4.
@samriawt6405
@samriawt6405 3 жыл бұрын
@M D ኮተት ማለት ምን ማለት ነው?
@aynalimabebe9016
@aynalimabebe9016 3 жыл бұрын
በመጨረሻው ዘመን ገና ቡዙ ነገር እንሰማለን ምክንያቱ ሰው ፀሎት አቁማል በተለይ ነጮች ግበረሶዶምና እልምናት መከተል ጀመሩዋል በተክርሰትያን በውጭ ሀገር ሰው ምግባ ስለለ እየተዘጋነው ገና ከዝህ የበሳ ነገር ያያሉ
@LucyTip
@LucyTip 4 жыл бұрын
እቤላ ይሄን ቻናልህን ድሞ የበለጠ ወድጄዋለሁ በጣም 🙏🙏🙏
@መሲየድንግልልጅነኝዩቱብ
@መሲየድንግልልጅነኝዩቱብ 4 жыл бұрын
በጣም ያስፈራል አቤሎ እናመሰግናለን የተዋህዶ ልጆች በቅንንት ሰብስክራይብ አስርኝ በየለቱ የሚነበቡትን ወንጌል እያነበብኩ አቀርባለዉ እና መፈሳዊ ነገር አቀርባለዉ አበርታቱኝ
@alemtshehayetesfaye4849
@alemtshehayetesfaye4849 3 жыл бұрын
ቻናልሽን ፃፊልና
@messikonjo8443
@messikonjo8443 4 жыл бұрын
Why am I hearing all this scary news at the wrong time? At 2:55am
@NADC2024
@NADC2024 4 жыл бұрын
Lol I was thinking exactly the same and it's 1am in my time
@messikonjo8443
@messikonjo8443 4 жыл бұрын
glory to God yemigeremewe lebea eyemeta muluwen chereshea mesematea... BeGeta BeEyesuse Kiresetose Sime!... Medehaniyalem Selam Yasaderen!
@NADC2024
@NADC2024 4 жыл бұрын
@ Messi konjo Hahahaha oh Gash I hear you
@nadiaadil7114
@nadiaadil7114 4 жыл бұрын
Erasacheun aterbesu yhen ymesele fetera eysemachu
@ethiopiantube9382
@ethiopiantube9382 4 жыл бұрын
😀😀😀😀sorry
@elizanegn4183
@elizanegn4183 4 жыл бұрын
ይሄኮ ይመስለኛል አቤላ መንፈስ ይሆን በስመአብ እኔ በጭንቀት ነዉ የምሞተዉ ሆ እግዚኦ🤔🤔🤔😭😭
@rahimatube5792
@rahimatube5792 4 жыл бұрын
አኡዙቢላሂ ሚነሸይጧኒሮጂም እንደዚህ አይነት ነገር በጣም ነው ምፈራው አላህ ሆይ አንተ ጠብቀን
@saqetube2065
@saqetube2065 4 жыл бұрын
ሰብ ላይክ ኮመት በቅንነት ጎራ በይ
@rahimatube5792
@rahimatube5792 4 жыл бұрын
@@saqetube2065 እሽ
@ኑአብረንእንዘምር
@ኑአብረንእንዘምር 4 жыл бұрын
እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ? ልብን የሚመስጡ የምስጋና መዝሙሮችን ከነ ግጥማቸው ለመስማት ወደ ቻናላችን ይምጡ እንዲሁም አዳዲስ መዝሙሮችን ከነ ግጥማቸው ለመስማት ሰብስክራይብ ያድርጉ::
@mariammohammed957
@mariammohammed957 4 жыл бұрын
እንዛመድ
@merryyederrick
@merryyederrick 4 жыл бұрын
Enzamed
@adebaadeba3967
@adebaadeba3967 4 жыл бұрын
በስመአም ይሄሰይጣን ነዉ ጸሎት ነዉ የሚያስፈልገዉ ፈጣሆ ይ ከዝህይሰዉረን
@ebbaftube
@ebbaftube 4 жыл бұрын
It's an amazing! እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሳችሁ፡፡ ዘመኑ የዕድገት ዘመን ይሁንልን እያልን ወደ እንኳን ቲዩባችን በሰላም መጣችሁ እያልን ሰብስክራይብ፤ ሼር፤ ላይክ በማድረግ አስደናቂና አስገራሚ ኩነቶችን ይከታተሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ የ'Ebbaf Tube' ቪዲዮ ይመልከቱ፡፡ አርባ ሰባት ቁጥር ምንድነዉ?
@حياةحياة-ف3غ
@حياةحياة-ف3غ 4 жыл бұрын
ክክክክክ እና እግሩንና እጅን የት ጥሎት መጣ እሥተክፍርላህ ያርቢ የማይሸማ የለ ያርብ አልሀምድሊላ እሪብላሊምን ሙሥሊም ያድስገኝ ጌታ
@የከላላልጅ-ለ3ጨ
@የከላላልጅ-ለ3ጨ 3 жыл бұрын
😭😭😭
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ 4 жыл бұрын
ነጮች ስለክፉ መፈስ ግንዛቤ ስለሌላቸው የሙት መፈስ ምናምን እያሉ ያልፉታል ፆም ፀሎት የት ያውቁና OMG ከማለት ውጭ ግን ባፋቸው ነው የእግዚያብሔርን ስም ሚጠሩት ከልብ በእምነት ቢሆንማ የማዩትን መጥፎ ነገር ባላዩ ነበር
@aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309
@aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309 4 жыл бұрын
ይህ እኮ የመንፈስ አሰራር ነው ይህ ደሞ የሚጠፋው በኢየሱስ ስም ብቻ ነው የሚጠፋው እንጂ ሰይጣን ማንንም አይፈራም ወይም አይጠፋም የኢየሱስ ስም ብቻ ይፈራልም ትቶም ይሄዳል ፡
@HudatubeTayiba
@HudatubeTayiba 3 жыл бұрын
አኡዙ ቢላሂ ሚነሸይጧኒሯጂም ( እርጉም ከሆነው ሸይጧን በአላህ እጠበቃለሁ ) አኡዙ ቢከሊማቲላሂ ሚን ሸሪ ማኸለቅ እንደዚህ አይነት መጥፎና አስደንጋጭ ነገር ስታዩ እነዚህን የአላህ ቃሎች ተጠቀሙ
@asdababa871
@asdababa871 4 жыл бұрын
Tabaraki Abelo WENDIME FATARI YITABIKIK
@christredeemerworldwide
@christredeemerworldwide 4 жыл бұрын
በእውነት በጣም ነው የሚገርመው አቤሎ ምን እንደምል አላውቅም።🤔🤔
@amentesfaye5397
@amentesfaye5397 4 жыл бұрын
Abela ye mejemeriya like ena view
@husseinali7879
@husseinali7879 4 жыл бұрын
Thanks
@halemahassen7463
@halemahassen7463 4 жыл бұрын
አኡዙቢላሂ መነሸጣን ሮጅም የሸጣን ስራ ነው አላህ ይጠብቀን ዛሬ ሰለጠን እያሉ በጣም መጥፎ ስራወችን ይሠራለሉ የሥራቸው ወጤት ይሆናል አላህ ሊያስምራቸው ወይም ሊያስታወሳቸው ይሆናል መልካም እንራ አላህ ከመጥፎ ይጠብቀን በጣም ያስፈራል
@meseretgatahun4392
@meseretgatahun4392 4 жыл бұрын
እግዚኦ ማህርና ክርስቶስ ጌታሆይ ከኛ ከልጆችህ ለሰከንድ እንኳን አትራቀን እደሀፂያታችን ሳይሆን እደቸርነትህ
@bertokannegnyenazeritowa3531
@bertokannegnyenazeritowa3531 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hefizatube4719
@hefizatube4719 4 жыл бұрын
ይሄንፁሁፍ ምታነቡበሙሉ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ኣዲስነኝ
@mariammohammed957
@mariammohammed957 4 жыл бұрын
ነይ እንደመር
@hefizatube4719
@hefizatube4719 4 жыл бұрын
@@mariammohammed957በታማኝነት ደመርኩሽ ውዴ መልሺ
@merryyederrick
@merryyederrick 4 жыл бұрын
Endemamer
@רחלאמשהו
@רחלאמשהו 4 жыл бұрын
በቃ ወሬ አለቀብህ በናትህ አሁን ይሄ ምን ይጠቅማል? ቁጭ እንዳልኩ በጨጭሁኮ የስራህን ይስጥህ አቦ
@mahibrhan7914
@mahibrhan7914 4 жыл бұрын
😁😀😀
@pecae9141
@pecae9141 4 жыл бұрын
አቤልዬ ምርጥ ሰዉ በማንኛውም ጊዜ የምታቀርበዉ አቀራረብ በጣም የሚደነቅ ነዉ በርታ በተለይ አሜሪካ በእንደዚህ አይነት ነገር የተጠቃች ናት ጎስት ምናምን ይበዛበታል ግን በፀሎት ድምጥማጡን መጥፋት ይቻላል
@አለፍኩትባንተያንንመከራ
@አለፍኩትባንተያንንመከራ 4 жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዱአምላክ አሜን አምላካችን ሆይ ከእንደዚህ አይነት ነገር ሰውረን አሜ አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@Flame70
@Flame70 2 жыл бұрын
አቤት ፍርሃት ምነው
@samiaaa9359
@samiaaa9359 4 жыл бұрын
አላህ ሰውንም ሆነ ጂንን የፈጠርኳችዉ እኔን ብቻ እንዲገዙኝ ነው ይላል ስለሆነሞ እነዚህ በቀን አይደለም በወር የፈጣሪን ስም የማያውቁ የማያነሱ አንድ አይደለም 99 ሸያጢኖች የከበቧቸው ናቸው ስንበላም ሆነ ለምናደርገው ሁሉ ነገር የፈጠረንን አምላክ ማስታወስ ግድ ነው
@ሀይልየእግዛብሔርነው
@ሀይልየእግዛብሔርነው 4 жыл бұрын
ትላንት ከላይ የለጠፋከውን ብቻ አይቼ ስቃዥ አደርኩ ዛሬ ገብቼ አየውት ወይኔ ማደሪያዬን ፈጣሪ ይወቀው አሁን እራሱ ሰውነቴ ሽምቅቅ አርጎኛል
@ሷሊሀአህመድ-ዘ8ሰ
@ሷሊሀአህመድ-ዘ8ሰ 4 жыл бұрын
እስኪ የት አባቴ ላድር ነዉ ምነዉ ባላየሆ 😥😥
@zebiaarbisse9819
@zebiaarbisse9819 4 жыл бұрын
ይህን ሸይጧን ነው እህት ዱእዓ አድርገሽ ተኝ በተለይ አያተል ኩርስይን ቀርተሽ ተኝ እውነት ኮሜንትሽ አሳቀኝ ሳልኩሽ እንደት እንደፈራሽ
@nayeemphone3843
@nayeemphone3843 4 жыл бұрын
እረ ልክ ነሽ አኦዚቢላህ ቢሢሚላህ
@samsonfasil6441
@samsonfasil6441 4 жыл бұрын
Are you afraid 😱🤣😂😅🤣🤣🤣🤣🤣
@nayeemphone3843
@nayeemphone3843 4 жыл бұрын
@@samsonfasil6441 🙄🙄🙄🙄
@ሷሊሀአህመድ-ዘ8ሰ
@ሷሊሀአህመድ-ዘ8ሰ 4 жыл бұрын
@@zebiaarbisse9819 ያየሁት ለሊት ልተኛ ስል ነበር አቤ በጣም ፈርቼ ነበር አንድ ነገር ኮሺ ቡል ልቤ ፀጥ ነበር የምትለው በታ የመኝታ አዝካሮቺን ብየ በጉድ እንቅልፍ ሰወደኝ
@fsobrunjemiltube5956
@fsobrunjemiltube5956 6 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን እኛ እኮ ለዚህ ነው ታማኙ ነብይ ሙሃመድ ሰለላህ ዓለይሂ ወሰለም ዘወትር የጧት እና የምሽት እና ልንተኛ ስንል የሚባሉ ዚክሮችን(ዱዓዎችን) በሉ ብለው ያዘዙን እነዚህን ከመሳሰሉ አስፈሪ እና ጎጂ ከሆኑ ነገሮ በአላህ እንድንጠበቅ ነው የነገራቶች ሁሉ ፈጣሪ እና አስተናባሪ ለሆነው አምላካችን አላህ ላቅ ያለ ምስጋና ይገባው ያረብ
@Ethio631
@Ethio631 4 жыл бұрын
እንደኔ ብቻችሁን የምትኖሩ ምን ተሰማችሁ እኔ በፍርሀት እየተቀጠቀጥኩ ነው ድመት ለመግዛት ወይንም ካሜራ ለማስገጠም ወስኛለሁ
@abaypost
@abaypost 4 жыл бұрын
ይህ ከከአስገራሚ በላይ ነው። እኔ በዚህ ነገር አላምንም ነበር አሁን ግን እውነትም ሰይጣን እንዳለ ተጠራጠርኩኝ። ሁሌም ቢሆን በፀሎት እና ዱአችን እንትጋ፣ ወገኖ በያላችሁበት ፈጣሪ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ።
@ሶሊያናእናቴ
@ሶሊያናእናቴ 4 жыл бұрын
በስላሴ ስም እሄኮ መንፈስ ነው እግዚአብሔር ይገስፀው
@abdiahmed3807
@abdiahmed3807 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ሰው ከኣፈር ፈጠረ ጋኔን ከእሳት ፈጠረ መላእክቶች ከብርሃን ፈጠረ እንስሳም ከኣፈር ፈጣሪ ታላቅ ነው
@gashefsaha3459
@gashefsaha3459 4 жыл бұрын
አቤል የሚልህ ነገር የድህንነት ካሜራ በኢትዮጵያ በስን ዋጋ ይገኛል እኔ ውጭ ነኝ ያለሁ በአለሁበት ቦታ ርካሽ ነው በኢትዮጵያ ብርምንዛሬ ለ 8 ሌንስ ካሜራ ከሱጋ የሚሄድ ድቪዲ አን እስክሪን በአጠቃላይ አስራ አራት ሺ ነው አዲስ አበባ ስንት ሞሆኑ በፅሁፍ ላክልኝ ከይቅርታ ጋ
@eyuaddis2399
@eyuaddis2399 4 жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ፈጣሬ አንተ ጠብቀን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@hamarohade9376
@hamarohade9376 3 жыл бұрын
(ሰቆቃው ኤርምያስ ምዕራፍ 3) ---------- 39፤ ሕያው ሰው የሚያጕረመርም፥ ሰው ስለ ኃጢአቱ ቅጣት የሚያጕረመርም ስለ ምንድር ነው? 40፤ ኖን። መንገዳችንን እንመርምርና እንፈትን፥ ወደ እግዚአብሔርም እንመለስ። 41፤ ልባችንን ከእጃችን ጋር በሰማይ ወዳለው ወደ እግዚአብሔር እናንሣ። 42፤ በድለናል ዐምፀናልም፥ አንተም ይቅር አላልህም። 43፤ ሳምኬት። በቍጣ ከደንኸን አሳደድኸንም፤ ገደልኸን፥ አልራራህም። 44፤ ጸሎት እንዳያልፍ ራስህን በደመና ከደንህ። . . . 49፤50፤ ፌ። እግዚአብሔር ከሰማይ እስኪጐበኝና እስኪመለከት ድረስ ዓይኔ ሳታቋርጥ ዝም ሳትል እንባ ታፈስሳለች። . . . 52፤ ጻዴ። በከንቱ ነገር ጠላቶች የሆኑኝ እንደ ወፍ ማደንን አደኑኝ። 53፤ ሕይወቴን በጕድጓድ አጠፉ፥ በላዬም ድንጋይ ጣሉ። 54፤ በራሴ ላይ ውኆች ተከነበሉ፤ እኔም። ጠፋሁ ብዬ ነበር። 55፤ ቆፍ። አቤቱ፥ በጠለቀ ጕድጓድ ውስጥ ሆኜ ስምህን ጠራሁ። 56፤ ድምፄን ሰማህ፤ ጆሮህን ከልመናዬ አትመልስ። 57፤ በጠራሁህ ቀን ቀርበህ። አትፍራ አልህ። 58፤ ሬስ። ጌታ ሆይ፥ ስለ ነፍሴ ተምዋግተህ ሕይወቴን ተቤዠህ።
@negasenshew7085
@negasenshew7085 4 жыл бұрын
ወይ አቤል ብርሃኑ ይህ አጋንት አምላኪ ትውልድ እግዚአብሔርን ስለካደ ሰይጣን ይጫወትበታል
@mikiyasenternashnal3432
@mikiyasenternashnal3432 3 жыл бұрын
እውነት ነውውውውውው።ስንት ገጥሞኛል ተመስገን አለፈ እኝጂ።አሑንም ያልፋል መዳኒቱ አለማመን መረጋጋት ነው።
@user-ic2sk9mp2p
@user-ic2sk9mp2p 4 жыл бұрын
ምንም አያስደንቂም ምክናቱም ዳቢሎስ ሴጣን ከሰማይ ዎደምድር እንደተጣለ አታዉቁምን ሁሌም በፀሎት በማይበረቱ ሰዎችህ ዙራያ ይዞራል መፃፍ ክዱስ እንዲህ ይላል ባልጋራችሁ ዳቢሎስ የምዉተዉን ፈልጎ በዙራችሁ ይዞራል ይላል ስለዝ በያሃማኖታችሁ ሳትፀልዩ አትተኙ ሳትፀልዩ አትዉቱ በነገር ሁሉ አምላክን እግዚአብሔር አስቀድሙ እየሱስ ያድናል ይታደግማል ከዚ ሁሉ ፍርሃትና ችእቀት
@abdulfetahmohamed
@abdulfetahmohamed Жыл бұрын
አቤል 1 ኛው ያለው እኔም ገጥሞኛል እውነቴነው
@ህይወትይቀጥላል-ፐ9ገ
@ህይወትይቀጥላል-ፐ9ገ 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ግንኮ፡ኢስላማዊ መርሆች አሉ ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል መግሪብ ሲሆን ወደ ቤታችሁ ግቡ በራችሁንም ዝጉ ፡መስኮቶቻችሁንም ዝጉ ፡ ምግብና መጠጦችን ክደኑ ክፍቱን አትተው ፡ሁሉንም ነገር በስርአት አስቀምጡ ምክንያቱም ከመግሪብ ሰአት ቡሃላ ያለው ጊዜ የሸይጣን መንቀሳቀሻ ነውና ፡እቤታችሁ ተሰተሩ ይላል ስለዚህ መልኩን እየቀያያረ የሚመጣዉ ሸይጣን ነው ፡አላህ ይጠብቀን ፡፡
@amanuelnegash2934
@amanuelnegash2934 4 жыл бұрын
አቤሎ እንወዳሃለን ስለምታቀርባቸዉ ነገር ነገር ግን ይህ ሚስፋራ ያልከዉ እኔ ከዚህ በላይ ዩቱቡሮች እና ስኩሪቲይ ካሜራዎች የቀረፁ የስፋራ አይቸ አዉቃለዉ ስላቀርብከዉ ደስ ብሎኛል ሌሎችም ከዚህ በላይ የሚስፈሩ አሉ ለማለት ነው።
@mesrur146
@mesrur146 4 жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው የገሪ ልጆች ገደዚህ አይነት ከስተት ይጠበቀን
@ውበቴነሽማርያምሰላምእናቷ
@ውበቴነሽማርያምሰላምእናቷ 3 жыл бұрын
አስፈሪ ነው ግን እኔ ሁሌ ውዳሴ ማርያም ደግሜ ነው ምተኛው ሲመስለኝ የሙት መንፈስ ብለው ሚያከብሩት የHalloween መንፈሱ ይሆናል ወይ ጉድ የሴጣን ስራ
@senaitalemayehu2689
@senaitalemayehu2689 4 жыл бұрын
ጌታ ይገስፀዉ ይህን መንፈስ በፀሎት ማባረር ነዉ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 4 жыл бұрын
በስማም ጌታሆይ አንተው ጠብቀን ሲዘገንን እምነትና ፀሎት ወሳኝ ነው እኛስ በስማም ብለን እናሶግደዋለን
@jras1996
@jras1996 4 жыл бұрын
Man, I accidentally saw this in the middle of the night, I can’t Waite for the night to be over !
@mihreteabgirma6351
@mihreteabgirma6351 3 жыл бұрын
Me too😂😂😂😂😂😂🥺😭😭😭😭
@zelalemniguse6019
@zelalemniguse6019 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቀን የቅድስት ማሪያም ልጅ፡፡
@WubeNeta
@WubeNeta Жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠበቅባቸዋል
@Nati4Xclub
@Nati4Xclub 4 жыл бұрын
አቤሎ እባክህ የኔን channel እየው እና አበረታታኝ እባክህ በወይኗ እባክህ LNA tube ብለክ search ስታደርግ መጀመሪያ ነው የሚመጣዉ።
@AliSaleh-kb1hg
@AliSaleh-kb1hg 4 жыл бұрын
እግዞ ማሀረና ክርሱተስ በጣም ያስፈራል
@Relax-ns1bf
@Relax-ns1bf 4 жыл бұрын
No 1
@mamedida9228
@mamedida9228 4 жыл бұрын
አስገራሚ ነገርነዉ በጠም አስደንቆኛል አመሠግናለሁ ወንድሜ
@bereketbirhanu9606
@bereketbirhanu9606 4 жыл бұрын
እኛ ኦርቶዶክሳውያን ነን በእኛ ላይ ስልጣን የለዉም፡፡
@noodtube2025
@noodtube2025 2 жыл бұрын
እኛ ወንዝ ጋር ና ጥቁር ፈረስ እየጋለቡ ታገኛቸዋለህ አንዴ ይታዩክና አይንህ ረግቦ ወይም ዞረክ ስትመለስ ይጠፉብካል።
@መቅደላውትማራም
@መቅደላውትማራም 4 жыл бұрын
በሰመአብ ወልድ እግዚአብሔር ይገሰፀው ሰጣነው የናዝሬቱ እየሱሰ🙄
@estifozewdu3880
@estifozewdu3880 4 жыл бұрын
አቤሎ ስለ Jackie Chan የሂወት ታሪክ ባጭሩ 🙏🙏🙏🙏በወይኗ
@Intisar0
@Intisar0 4 жыл бұрын
Selam arif ne bro Bezi agatami addis youtuber neng channelen visit madreg endatresu
@weynialex128
@weynialex128 3 жыл бұрын
እረኛዬ የታመነ የማይተኛ የማያንቀላፋ ነው አትስጋ እኔ አልፈራም
@ariesprogramming8444
@ariesprogramming8444 3 жыл бұрын
ተምበጭብጬ ልሞት ነው እንኳን እንደዚህ አይነት ነገር አይቼ ደግሞ አሁን 2:08 AM nw kelelitu
@martabahru457
@martabahru457 2 жыл бұрын
you are truth
@barokdzcinema
@barokdzcinema 4 жыл бұрын
" ሁለቱንም አይኑን ለፍቅረኛው ሰቶ ያልጠበቀውን አሳዛኝ ምላሽ ሰጠችው መጨረሻው ግን ይገርማል! " ( በግራ ያለውን B የሚለውን ፎቶ በመንካት ብቻ ገራሚ ነገር እንድታዩ ጋበዝኩዋችሁ! )
@ሞሰቢትበኢትዮጵያ
@ሞሰቢትበኢትዮጵያ 4 жыл бұрын
በስመ አምበወልድ በመንፈስ ቅዱስ ይህን በፆሎትነው መከላከል
@Tube-rt1zg
@Tube-rt1zg 3 жыл бұрын
እግዚዎ ለምህረቱ የኔ መድሀኒአለም😥 ከዚህ ከሚያስፈራው ዘመን በቸርነቱ ይሰውረን 💒🙏💚💛❤
@asteriscail.arsema330
@asteriscail.arsema330 3 жыл бұрын
Description MMB djtfsnkyedgim
@sara-nd8mw
@sara-nd8mw 3 жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ምን ጉድ ነዉ እመብረን እናቴ ጥበቃሽ አይለየኝ ሰይጣን ዳቢሎስን ሲኦል እሰሪልን
@andualemteshome-21
@andualemteshome-21 Жыл бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
@kiebuaforki3371
@kiebuaforki3371 3 жыл бұрын
እየሱስ ካለ በስጣችን ምንም ምንም ይምጣ ኣይስፈራም
@romanabebe9148
@romanabebe9148 4 жыл бұрын
🙄 Got to put my Camera On 😎 Amen Abelo Tebarek 🙏🏿 ❤️
@Lasta-tube
@Lasta-tube 3 жыл бұрын
Abelo betam asgerami neger new mtasayen
@barkot8139
@barkot8139 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቀናል
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 107 МЛН
إخفاء الطعام سرًا تحت الطاولة للتناول لاحقًا 😏🍽️
00:28
حرف إبداعية للمنزل في 5 دقائق
Рет қаралды 42 МЛН
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 2,2 МЛН
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
በካሜራ ተቀርፀው የቀሩ አስገራሚ እና አስፈሪ ክስተቶች
11:09
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 120 М.
በካሜራ የተቀረፁ አስደንጋጭ ነገሮች | Abel Birhanu
10:32
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 325 М.
ድፍን አለምን ያስጨነቀው ልጅ ❗️ እውነተኛ ታሪክ
10:41
NANI RELAX | ናኒ ሪላክስ
Рет қаралды 511 М.
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 107 МЛН