በደል ድራማ ሙሉ ክፍል 2023 Danya Tube

  Рет қаралды 70,528

Danya Tube

Danya Tube

Күн бұрын

#danyatube#በደል-ድራማ-ሙሉ-ክፍል#2023እንኳን ወደ ዳንያ ቲዩብ በደህና መጡ፡፡ ከኛ ጋር በሚኖሮት ቆይታ ድራማዎች ኢስላማዊ ፊልሞች በተለያዩ የኪነጥበብ ውጤቶች እና ሙሀደራዎች እናስደስቶታለን፡፡መልካም ቆይታ
@danyatube

Пікірлер: 166
@semiramohaned
@semiramohaned Жыл бұрын
ምርጥ ትምርት ነው በጣም ብዙ ሴቶች አሉ ልክ እንደዚህ የሆኑ 👍👍👍
@Fetiya224
@Fetiya224 Жыл бұрын
አሰተግፍሩላህ እንኳንም ድራማ ሆነ ሴት ሆኜ በሷ ተግባር ደሜ ፈላ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑርፋኖ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑርፋኖ Жыл бұрын
እኔለራሱ ደሚፈላ አኡዙቢላህ ምንአይነትጉደኛናትልጀ
@seadas732
@seadas732 Жыл бұрын
አኡዙቢላህ ምን አይነትዋ አዛ ናት በአላህ ከቤት ማባረር ነበር እፍፍፍፍ እንዴት እንደተናደድኩኝ እረ አይመልስሽ አቦ
@AbdurehmanSultan-op8jp
@AbdurehmanSultan-op8jp Жыл бұрын
አረ አለህ ይጠብቀን ከንች አይነት ሴት
@Fetiya224
@Fetiya224 Жыл бұрын
እሰኪ በአላህ ቻናሌን አሳድጉልኝ 🥰
@fawzehmakyas3560
@fawzehmakyas3560 Жыл бұрын
​ 😊😊😊😂😊😊
@FatumaMuhammad-c4f
@FatumaMuhammad-c4f 7 ай бұрын
ያአለህባሎቻችንንየቁረአንፍቅርስጥልን
@Nùh4424
@Nùh4424 Жыл бұрын
እኔ አሁን ያለሁበት ቤት ከማዳሜ ጋ ቡና እጠጣለሁ ቲቪ አያለሁ ነይ የምትወጂው ፕሮግራም መጣ ብላ ትጠራኛለች አሏህ ቋሚ ስራ ያድርግልኝ እንጂ
@bayanabdelhafez4405
@bayanabdelhafez4405 Жыл бұрын
Mahalla
@ጀሀደቱልነፈስጀሀደቱልነፈ
@ጀሀደቱልነፈስጀሀደቱልነፈ Жыл бұрын
Allah targlish ye sew desta yasdestenyal
@ሮዚነኝየመስቃንልጅ
@ሮዚነኝየመስቃንልጅ Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ዘላቂ ያርግልሽ
@fufu2583
@fufu2583 Жыл бұрын
የኔም አልሃምዱሊላህ አይቀይርብኝጂ
@زيناتسعيد-ك5ح
@زيناتسعيد-ك5ح Жыл бұрын
መሸአላህ
@faflm6789
@faflm6789 7 ай бұрын
እኔኮ እሚገርመኝ ድራማ እዴሆነ እያወኩኝ ጨጓራየ እሚቃጠለው ነው ሱባሀንአላህ።
@EkramEkram-h4z
@EkramEkram-h4z 2 ай бұрын
ወላሂ በአላህ ይሁንብኝ እኔም እዳተው ነው የተናደድኩት እረ ይችን በርበሬ ነበር ማጠን
@concner
@concner 5 ай бұрын
ሱብሃን አላህ መቃጠል ያረብ ከታጋሾች አድርገን ማነው እደኔ የሱን ትግት ያስደሰተው ማሻ አላህ❤❤❤❤❤
@ፋጡማየወሎየዋ
@ፋጡማየወሎየዋ 4 ай бұрын
እኔ
@ፋጡማየወሎየዋ
@ፋጡማየወሎየዋ 4 ай бұрын
አሚንንንያረብ
@خديجهخديجه-ح2ح
@خديجهخديجه-ح2ح 2 ай бұрын
እኔ ያአላህ አሚንንን
@fatumaasossa6848
@fatumaasossa6848 Жыл бұрын
የሠዉየዉ ትግስት ገራሚነዉ
@የአሳምነውልጅከወሎ
@የአሳምነውልጅከወሎ Жыл бұрын
ያንቺስ ጠና ከአላህ ቃል የንቺ ወሬ ይብለጥ አልሽ😢😢
@RahmaRahma-pt9hs
@RahmaRahma-pt9hs Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ የባልየው ትግስት😮 ድራማ ሆነጀ የምር እዲ አይነት ሴት አለ ደሜን አፈላቺው 🙁
@yikirbaysewuhunu
@yikirbaysewuhunu Жыл бұрын
ወላሂ ያጎተዬ ምስት እንደዝህ ናት እኔ እሶው ጎሄጄ 3 ወር ተቀምጫ ልክ አስገብቻት መጣሁ ስዴት አሁን ስሰማ ብሶ ባታል አሉኝ ወላሂ በጣም አሳሰዘነኝ
@خديجهخديجه-ح2ح
@خديجهخديجه-ح2ح 2 ай бұрын
ያአላህ የሡአይነትትግሥት
@Nùh4424
@Nùh4424 Жыл бұрын
እንዲህ አይነት ሴት ምኗ ውዴ ይባላል
@AlseniOmer
@AlseniOmer Ай бұрын
Alah hida yisten belacuh dua adregu
@Aishahassen-rn9by
@Aishahassen-rn9by Жыл бұрын
ኧረ ወይኔ ተቃጠልኩ ኡኡኡህህህ
@አልፍያመሀመድ
@አልፍያመሀመድ 2 күн бұрын
ያረብ አላህ ቀልብ ይስጥሽ
@AllQua-h5i
@AllQua-h5i Ай бұрын
እረሴቱቀስእያላችሁ😅😅😅ለድራማየኔመቃጠልምንይሉታል
@Takiya0000Abdurahman
@Takiya0000Abdurahman 3 ай бұрын
❤🎉
@ShoubuuShoubu
@ShoubuuShoubu Жыл бұрын
ተክክል
@zahraayalew3965
@zahraayalew3965 3 ай бұрын
ከደዚህ አይነት ሚስት ይጠብቃችሁ ወንዶችየ❤
@gemsneshYesuf
@gemsneshYesuf 3 ай бұрын
እሥተፍሮላህ😢 እኔ ሠቴ ነኝ በዚሁ አረጋጣሚ ወንዶችዬ ዉደዱን እንጅ አኔአዋቂነኝ ሥትል ቆፍጠን በሉ. አና እኛ ሤቶች እራሣችሁ ላይ ፊጢ ታል እናኳን አንተን ቤተሠብችህን አናከብርም 😢
@ነኝያሀላሌAሀቢቢያአላህሥ
@ነኝያሀላሌAሀቢቢያአላህሥ 7 ай бұрын
ደግነቱ ድራማነዉ አሥተማሪ ነዉየምር
@fghggtty5847
@fghggtty5847 26 күн бұрын
ያረብ ሥታቃጥል😢😢😢
@አልሀምዱሊላአለናእመተልእ
@አልሀምዱሊላአለናእመተልእ 10 ай бұрын
አሥተማሪ ድራማነው ትንሽ ሴቶችን ቢያ ናድም 😂😊
@fufu2583
@fufu2583 Жыл бұрын
መልኳናሳምሮ ምላሷን እሾህ
@BalaneshEdwards
@BalaneshEdwards 2 ай бұрын
ቆይግን ምንሁናነዉ ምናልባት የቁረአንን አጂ ካላዉቀች ማስረዳት አለበት እሱም አላህ ኢማን ይስጠን
@zabiba2349
@zabiba2349 Жыл бұрын
ኧረኡኡኡኢኡኡኢ ምን ምላስነው ሰብሩ ይስጥክ እደዚ አይነት ሚስት አይስጣቹ ወዶችዬ😂
@alema234
@alema234 10 ай бұрын
Uyyyii men ayenat set nech yaa allah
@AimeryMohmmad-b2t
@AimeryMohmmad-b2t 5 ай бұрын
sibhinallha.woyni.cihgarya.tansa😊😊😊😊.
@ዙዙቲዩቲብኩንፈየኩን
@ዙዙቲዩቲብኩንፈየኩን 10 ай бұрын
ይቺንማ በርበሬ ነበር ማጠን አስተግፍሩላህ አልአዚም
@خديجهخديجه-ح2ح
@خديجهخديجه-ح2ح 2 ай бұрын
የምርሽን ነው ወላ
@absabs9609
@absabs9609 Жыл бұрын
ወላሂ አይምሮየን ዘጋሺኝ የማትርቢ
@ቲቲ-ቨ7ሸ
@ቲቲ-ቨ7ሸ Жыл бұрын
😂ለትምርትነውኮ
@RashidSeyid
@RashidSeyid 6 ай бұрын
ወላሂ እኔብሆን ሰባብሬ ነዉ የምጥላት😎
@FafiFafi-br1ln
@FafiFafi-br1ln 2 ай бұрын
😅😅😅😅
@FathimaSfg
@FathimaSfg Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ወይየሰውልጅ
@FathimaFathima-x1z
@FathimaFathima-x1z 7 ай бұрын
ሱለላህ አለይህ ወሰለም❤❤❤
@ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ
@ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ Жыл бұрын
በርቱማሻአላህ
@NajatNajat-y1b
@NajatNajat-y1b 3 ай бұрын
እኔ በሡ ቦታ ብሆን ግን ምን እደማደርግ ይች ፍየል ምላሥ
@አላህከሪም-ዸ6ፀ
@አላህከሪም-ዸ6ፀ Жыл бұрын
ጡሩ ትምህርት ነው ኡፍፍፍ እሷ ላውራችው እኔ ምን አናደደኝ
@Fatumagashaw
@Fatumagashaw 2 ай бұрын
አላህ የረገማት
@የጊባዊእረኛቻናል
@የጊባዊእረኛቻናል Жыл бұрын
ኡኡኡኡ የሰዉየዉ ሰብር ማድረግ የአላህ 😂😂😂
@resalaahmad2214
@resalaahmad2214 17 күн бұрын
ያራቢ ጡሩ ምስት አድርገኝ ለባሌ
@خديجهخديجه-ح2ح
@خديجهخديجه-ح2ح 2 ай бұрын
እዲው ምኗ አላህ የተቆጣባትነች ሆዳም
@madinaamra
@madinaamra Жыл бұрын
❤❤❤
@صوفياصوفيا-خ8ح
@صوفياصوفيا-خ8ح Жыл бұрын
የፈቲ ዉበት ዋዉዉዉ አሪፍነዉቀጥሉበት❤❤❤❤❤
@kedijafayo422
@kedijafayo422 Жыл бұрын
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx 4 ай бұрын
ስላም❤❤❤❤🎉🎉
@danyatube7892
@danyatube7892 4 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️
@ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ
@ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ Жыл бұрын
በጥፊበላት ሀሀሀሀ
@MilonBf-r4w
@MilonBf-r4w 5 ай бұрын
ደህና ነች ግን ምኗ ሴት ናት በአላህ🤔የሰውዬው ትግስት ሰለደንቅ አላልፍም😮😮
@KamelaDUBAI
@KamelaDUBAI Жыл бұрын
እኴንምምም።ድራማ ሆነ።እንጂ።በሱ ፋንታ እኔ።ተቃጠልኩኝ።😢😅
@EkramEkram-h4z
@EkramEkram-h4z 2 ай бұрын
እረ ይችን በርበሬ ነበር ማጠን ተምግብ በቀር ሌላ ነገር አታውቅም እደ ስሙ ደሞ ሙስሊም ተሆናችሁ የፈጠራችሁን አላህን ፍሩ አሁን እናተ የአላህን ቃል የተከበረውን ቁረአንአልከሪም ለድራማ ለናተ ለግል ጥቅማችሁ እደዚህ ማድረግ ሀራም ነው ታስተማሪ እነቱ ሀራምነቱ ይበልጣን አላህን ፍሩ አላህን ፍሩ በታላቁ ቁረአን በአላህ ቅል አትቀልዱ ተው አላህን ፍሩ
@IsAl-ti9fk
@IsAl-ti9fk 10 ай бұрын
ማሻአላሕ
@lubabahamza4082
@lubabahamza4082 Жыл бұрын
እረ አላህን ፍሩ ሴት ልጅ በሚዳ እድቀረብ አላሕ አልፈቀደላትም ጭራሽ ድራማ
@ShoubuuShoubu
@ShoubuuShoubu Жыл бұрын
አሰተግፋሩላህ አንኳም ድራማ ሆነ ሴት ሆኜ በሰ ተግባር ደሜ ፊለ አሰተግፍሩላህ ህቅርይ ይበልሽ ፈጠሪ
@Hawa-y2i
@Hawa-y2i 4 ай бұрын
ውይሚሥትሳኮንየልብካውያናት😳😳😳
@أمفراحبنتخضر
@أمفراحبنتخضر Жыл бұрын
😂😂 ,ምስት ጠፍቶ ነው እስኪ እኔ ጋ ነ አንቀበሬ ለሉርህ ልልህ አይደለም ።የምትሏ አጠፈም ለማለት ነው 😊
@saadas9954
@saadas9954 Жыл бұрын
ክክክ ብላለች በይልኝ ሆ
@muzayin9038
@muzayin9038 Жыл бұрын
MashaAllah
@AhlamAhmed-x3g
@AhlamAhmed-x3g 5 ай бұрын
ቀጣዩን
@messiaboumhaya3064
@messiaboumhaya3064 Жыл бұрын
ይቺስ የተረገመቺ ናት እኔ የሚገርመኝ ስራ በመስራት እሪሳቺንን ለመለወጥ እየጣርን የሚንቁን ሰወቺ ለምን ይሆን ለምን ግራ ይገባኛል የሰዉን ልጂ በሰዉነቱ ለምን አይከበርም አይ ሰዉ ለሰዉ ሞት አነሰዉ
@גדייברהה
@גדייברהה Жыл бұрын
ውይ እንኳን ድራማ ሆነ ደሜን አፈላችው
@mohsinhoth419
@mohsinhoth419 Жыл бұрын
👍👍👍👍
@FatumaMuhammad-c4f
@FatumaMuhammad-c4f 7 ай бұрын
እኛንምሷሊህባልስናገኝሷሊህእንሁንቢስሚላሾይጣንሴትተመህንይጠብቅንንያረቢ
@Ruqiyya-b5z
@Ruqiyya-b5z Жыл бұрын
የአላህ ኢማን ስጠኝ
@ShemsAsrar
@ShemsAsrar 3 күн бұрын
ተቃጠልኩ
@JeegdkUrirhrrkrj
@JeegdkUrirhrrkrj Жыл бұрын
ሺጀመር እሱ ወደ አደለምእማረባ
@zalkamohamed
@zalkamohamed 4 ай бұрын
ምስክን ባላ ስከገዉ ስያጣ እድት ነዉየሆን አይዝህ
@jgfy5249
@jgfy5249 6 ай бұрын
ክክክ አቤት ቅነት😂
@mameWallo-lx2nb
@mameWallo-lx2nb Жыл бұрын
💐💐💚💚💚💛💛💛
@uaeuae8066
@uaeuae8066 7 ай бұрын
ይቺ የአእምሮ ችግር ነው የምትሆነው ትምህርት አይወሰድም ከዝች
@alyas.9658
@alyas.9658 Жыл бұрын
ደሜ ፈላ😂😂😂😮
@ShemimaDelil
@ShemimaDelil Ай бұрын
❤❤❤😂
@KamelaDUBAI
@KamelaDUBAI Жыл бұрын
እረ ኡኡኡኡኡኡኡ።እኔም ደሜ።ፍልትትት አረገቹ አኡዙቢላህ
@bilt-g6t
@bilt-g6t Жыл бұрын
min aent msta nati uuffff ewnta bxm emsxla drma
@AMINATMOHAMMED-j8u
@AMINATMOHAMMED-j8u Жыл бұрын
አኡዙቢሏህ ደምነው የምታፈላው ድራማምቢሆን ጥሩጥሩስራ ስሩ ስታስጠላ
@ኑሪቱ
@ኑሪቱ Жыл бұрын
❤❤❤🎉
@RealmeCy-pn6if
@RealmeCy-pn6if Жыл бұрын
😊😊😊😢😢❤❤❤
@Merdya
@Merdya 5 ай бұрын
ኮሜንታተሮቺ ለጤናቺሁ እያሰባቺሁ 😂
@ShoubuuShoubu
@ShoubuuShoubu Жыл бұрын
በለሟየ ለበል አዩወረም
@ሠአዲዬቱብ
@ሠአዲዬቱብ Жыл бұрын
በመመላለስ ወሪምናት😮😮😮ትግስትህ
@azizayimar7933
@azizayimar7933 Жыл бұрын
ወይኔ እደዚሕአይየነትሤቶችቱቱ
@فاطمهديسو
@فاطمهديسو 11 ай бұрын
ሱብሀንአላህበጠመአስጠልሽኝእረቁሩህንያቅራነዉአላህንፉሪ
@ebaimir192
@ebaimir192 Жыл бұрын
WOW twona ❤❤❤
@fatumaahmed-cj7nx
@fatumaahmed-cj7nx Жыл бұрын
Anchi arbaa 40 gize asroo magref naber
@ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ
@ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ Жыл бұрын
በጣም
@gjk8731
@gjk8731 Жыл бұрын
😅😅
@SeadaEdris-xy9by
@SeadaEdris-xy9by 11 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@SeadaEdris-xy9by
@SeadaEdris-xy9by 11 ай бұрын
ብዙእደዚህአይነትሴቶቺአሉ
@SayedAhmada-z3t
@SayedAhmada-z3t 11 ай бұрын
😢😢❤❤
@Intisarabdulkani
@Intisarabdulkani 8 ай бұрын
በወሬ ስራውስ እዴት ይሰራል አሁዙቢላህ የሂባዳ ጸር
@fatumaasossa6848
@fatumaasossa6848 Жыл бұрын
እንኳንም ድራማ ሆነ ደሜን አፈላይዉ
@madinaahmed6931
@madinaahmed6931 4 ай бұрын
ምስጥነሺአቺግንምኒቱናት
@Dubai123-pf5vx
@Dubai123-pf5vx Жыл бұрын
አላህንፍሪ መልካምባልሰቶሻል እሱን ባፈሪ ቁራአኑን አታፍርም
@meccam2106
@meccam2106 Ай бұрын
አቃጠለችኚ
@zamzamzamu-iw8yq
@zamzamzamu-iw8yq 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😢
@OsmanSee
@OsmanSee Жыл бұрын
እህቶቼ አበርታቱኝ ሰብሰክራይብ እያርጋቺሁ ላይክ ሸር
@SamiraHesan-ti5ew
@SamiraHesan-ti5ew Жыл бұрын
አኡዙቢላህ
@ktube8920
@ktube8920 Жыл бұрын
እንዲ ያለ ሚስት ያላቹ ቁርአን ስትቀሩ ወደ እስትርሀ ወታቹ ቅሩ ማንም የማይረብሽበት ቦታ
@mominabegum6798
@mominabegum6798 Жыл бұрын
Awa🥰🥰🥰💯💯💯🤲🤲🤲
@ሂባየወንድሞቸእህት2q
@ሂባየወንድሞቸእህት2q 4 ай бұрын
ስትጨቃጨቂ ማፍጠሪያ ደረስ አንተው ጠብቀን ከሴት ነዝናዛ ያለው መሀመድ አወል እንደዝች ያለችውን ነው ድራማ ሆነ እንጂ ደሜ ፍልት አረገችው😂😂
@HEYATN-hs7cu
@HEYATN-hs7cu 6 ай бұрын
ፊልም መሆኑ ጥሩ
@Zeinaa-x9p
@Zeinaa-x9p 7 ай бұрын
ኧረ በአላህፊልምነው ሰዎች
@TimerMustafa
@TimerMustafa Жыл бұрын
ያሳዝናል ጥናቱን ይስጥህ በሚስት ተሰቃየህ
@RabiyaSherefa-rb7zi
@RabiyaSherefa-rb7zi 7 ай бұрын
ያአላህ የባልዮ ትግስት 🙄
@SikoSilo-is7yi
@SikoSilo-is7yi 10 ай бұрын
አቦ ምስጥ ይብላሺ
@ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ
@ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ Жыл бұрын
ሾይጧን ሀሀሀሀሀሀ
@azizayimar7933
@azizayimar7933 Жыл бұрын
ደምነዉምታፈይዉ
@bulalemuhemed2703
@bulalemuhemed2703 10 ай бұрын
እደዚህ አይነት ባል አለእንደ ግን እሥ ደሞ ምን አይነት ናት
@eyerusalemdesta1229
@eyerusalemdesta1229 Жыл бұрын
Please can you pray like you husband and help you too please
@hawasaeed8006
@hawasaeed8006 Жыл бұрын
ምነአይነትፍጡርናት
@ዙዙቲዩቲብኩንፈየኩን
@ዙዙቲዩቲብኩንፈየኩን 10 ай бұрын
አኡዙቢላህ አረ በአላህ ጨጓራየን አስነሳችሁ
ድብብቆሽ ሙሉ ክፍል ON Danya Tube
29:27
Danya Tube
Рет қаралды 63 М.
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 59 МЛН
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 8 МЛН
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 16 МЛН
🚦ሀይሚን ጥዬ የትም አልሄድም አስደሰትኳቸው
32:16
Beki Tube ቤኪ ቲዩብ
Рет қаралды 77 М.
አንታረቅም Danya Tube
23:48
Danya Tube
Рет қаралды 25 М.
ፍቅር ወይስ ውለታ| ሙሉ ታሪክ | የፍቅረኛሞቹ አሳዛኝ መጨረሻ
42:43
🌴የነብዩ_ﷺ_ተአምራት!🌴
3:06:14
USTAZ YASSIN NURU ኡስታዝ ያሲን ኑሩ
Рет қаралды 109 М.
#danya-tube-ሂክማ-ክፍል-1#Ethiopia -Movie#2013
31:45
Danya Tube
Рет қаралды 369 М.
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 59 МЛН