KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በረከታቹን በከንቱ አታባክኑ (14 ደቂቃ ብቻ ስጡኝ) Dr. Wodajeneh Meharene - SHANTA | QEBETO | Inspire Ethiopia
14:46
"በራስህ ማስተዋል አትደገፍ....." !! Dr Wodajeneh Meharene | ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ| Ampol | Qebeto | Laba
24:40
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
00:48
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
00:10
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
በደግነታችሁ ለተገፋች ሁ አሁኑኑ ይህን አዳምጡ - Dr. Wodajeneh Meharene - QEBETO
Рет қаралды 38,668
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 18 М.
QEBETO | ቀበቶ
Күн бұрын
Пікірлер: 55
@queensheba2506
7 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን። በደግነታቸው ለተገፉ ወንድም እና እህቶች🙏🏾❤️👌
@fasikaabera5344
7 ай бұрын
ዶክተር እድሜና ጤና ይስጥህ ለኔ ካለኝ ተስፋ በላይ ተስፋየ እንዲለመልም የሚያደርግ ትምህርት ትሰጠኛለህ የዲሜ ባለፀጋ ያርግልኝ ለምትወዳቸው ልጆችህ እና ለኛ(ለኔ)
@amenyeeagel7936
7 ай бұрын
ፀጋ ይብዛልሽ እህቴ❤ በጣም ከባድ ነው😢
@fanayeasfaw
7 ай бұрын
ተባረክ ዶክተር! እግዚአብሔር እየተጠቀመብህ ነው። ፈዋሽ ቃላቶችህ ይብዙልህ።
@HalemaMohammed-tr6kk
4 ай бұрын
ዋው አስተማሪ ነው Dr እናመሰግናለን
@yaineshimlis2815
6 ай бұрын
D.r በጣም ደስ የሚል ገለፃ አስተማሪ ነገር ነው እናመሰግናለን ክብር ልብ እግዚአብሔር ለደጋጎች ይክፈላቸው❤❤❤
@SamiraSamira-w8c
4 ай бұрын
አመሰግናለሁ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ 🙏
@BekelechMuleta-g6r
Ай бұрын
ዶክተረ እገግዝያብሒር ዘመንህን ይባርክ
@QEBETO
Ай бұрын
Amen!
@fasikaabera5344
7 ай бұрын
በተትክክል የምትሰግደው ለፈጣሪ እና ለወለዱህ ወላጂ እንጂ ለምንድነው ሚሰገደው የሰው ልጂን ማክበር መከባበር ግድ ነው። ግን እ/ሄር ይጠብቅህ ትልቅ ትምርት ነው በየ ቢሮው ያለው አስቀያሚ ችግር ቢማሩበት ስላተ ለመናገር ቃላት የለኝም እ/ሄር የሰብከውን ይሙላልህ ምን ልበል
@Seada-m5i
4 ай бұрын
በጣም ጀግና ሰው ነክ
@Arsema-yb9sj
5 ай бұрын
የኔ ታሪክ ተመስገን😊
@FanoosFanoos-gn6xm
4 ай бұрын
Amesegnalew wedmyaa ❤❤❤❤❤❤❤❤
@salcnail6660
7 ай бұрын
መሞትም የምፈልገው ደግ እና የዋሀ ሆኜ ነው, መጥፎዎቹን ሰዎች እየሸሸው🤗
@sarahwelcome2560
7 ай бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ለመልካም ሆነልኝ የግዜ ጉዳይ ነው እንጂ ለሁሉም ግዜ አለው ተመስገን እንመስግናለን
@alemadmassu6678
7 ай бұрын
በጣም እነመሠግናለን ። ትልቅ ትምህርት ነዉ ያገኘሁበት
@Workekebede-yp8nw
6 ай бұрын
ተባረክ ወንድማችን
@ቬሮኒካየበጎአድራጎትሚዲያ
6 ай бұрын
እንጠብቅሻለን የፃድቃኔዋ ንግስት እመቤት እጠብቅሻለሁ የአክሱሟ ንግስት ትክፈልህ ዶ/ር ወዳጄነህ እመን
@liyamebratu9694
7 ай бұрын
D.r በጣም እናመስግን አለን ደግትምህርት
@WoinshetTaddese
7 ай бұрын
Wow,l believe z reward to GOD,tank you so much to gives z payday.
@medinagelgeloabdala6395
7 ай бұрын
InshAllaah💪💪💪💪🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@AmenSelam-cq8je
6 ай бұрын
Egeziybhare melekame new eny be mesewiywu lay hogna itebekawalhu❤
@tsibektientertainment
4 ай бұрын
Amennnn
@JohnJohn-sx3eg
3 ай бұрын
❤️🙏❤️
@tarikuatarikua3640
5 ай бұрын
አሜን
@chichigebreab3247
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@BeziBe
4 ай бұрын
ይገርማል እውነት ነው
@LieltiGirmay
7 ай бұрын
Enamesegnalen dr
@MakbleBesu
4 ай бұрын
“ገርነታችሁ ለሰው ሁሉ ይታወቅ።” - ፊልጵስዩስ 4፥5
@iYfi-o5f
7 ай бұрын
በትክክል❤
@godislove4988
6 ай бұрын
ዎው አስተማሪ ኖው ግን ሙዝቃ ኣጥፊው ይረብሻል ❤❤❤
@ComCell-od4dv
7 ай бұрын
Dr be tikikil enamsegn alen
@FoziaMuzeyen
7 ай бұрын
እውነት ነው አሉ ግን አመድ አፋሽ ናቸውግን አሁንም ሰውን መርዳትም ሆነ መልካምን መመኘት የማያቆም ያሳዝናል
@امونهامونه-ج2ر
7 ай бұрын
Subanalla
@BA-pi1lj
6 ай бұрын
Am on payday . Totaly agree with u
@kidstteferra9557
4 ай бұрын
እኔ ሁል ግዜ የገዛ እናቴ ተወቅሰኛለች ትጠላኛለች እኔ ጉልበቴንም ሆነ ብሬን ለሷ አላጓድልም ግን ሁልግዜ መን አረግሽልኝ እያለች ስትወቅሰኝ ልቤን ታሳምመኛለች ደሞኮ የ4ልጅ ሆኜ ነው ለአሳዳጊ የሰጠችኝ ሂሳብ እንስራ ቢባል እንኳን እዳ የለብኝም:ግን እኔ ለሷ ልጇ ሳሎን እናቷ ነው የሆንኩላት ግን የኔ ለሷ የምለፍው ሁሉ ከንቱ ነው:አንዳንዴ ግዜ እራሴ ለይ ሞታለች ብዬ አሶርቼ ከፊቷ ጠፍቼ በቅርብ ርቀት እያየዋት መኖር እመኛለው😭😭😭😭እውነት እናቴ አቃጥላ ልገለኝ ነው😭😭
@QEBETO
4 ай бұрын
አይዞሽ እህታለም በአብዛኛው ቤት እናቶች እንዲህ ነው ባህሪያቸው። ከእርጅና ጋርም ስለሚገናኝ፤ ለፈጣሪሽ እየነገርሽ በትዕግስት ሳትሰለቺ የምትችይውን ብቻ አድርጊላቸው። በእርግጠኝነት ፈጣሪ መልስ ይሰጥሻል።
@kidstteferra9557
4 ай бұрын
@@QEBETO አረ እርጅና እንኳን ገና ናት ስራ አላት ገና ጡረታ እንኳን አሎጣችም:እኔ የሆነ መንፈስ ነው መሰለኝ እኔን የሚያስጠላት እንጃ😭
@AmenLem
Ай бұрын
የኔ እህት መልካምነት መልሶ ይከፍላልና ቢደክምሽም መርዳትሽን አትተይ።መልካምነትሽን አትጣይው።
@kelemuabalcha380
7 ай бұрын
🙏
@zelalemsebhat5132
Ай бұрын
እኔ የኦርቶዶክስ ሀይማኖት እምነት ተከታይ ነኝ እንደ ዶ/ር ወዳጄ ነህ ጆሮዬን ሰጥቸ በረትኩሮት የምከታትለው ፕሮግራም የለም አመሰግናለሁ ፍቅር ሰላም ይሁንልን❤
@QEBETO
Ай бұрын
❤
@AbiboFente-kt4tx
6 ай бұрын
Hi both doctor Wedagene and Fkir Yibeltal, l am very delighted by you. How can l get doctor Wedagene please appointed me at your office?
@TesemaHotesa-z8y
7 ай бұрын
ራስህን ቅቤ ቀባሁ ። አብዝቶ ይባርክህ!!!
@gloriap7621
7 ай бұрын
Ewnet.newe.ene.bizhu.dersebnal.bizhu.tegodauch.kahunwedhja.alaregem.bijhalhu.biezhu.tekdahu.ene.lela.ager.newe.jadekhut.lezhe.kebade.hezebe.newe.bebzhat.wischetam.negative.adtesasebe.goditwenal.posetiv.aywrdhum.negativ.astesasebenewe.yalachewe.
@bobameno1982
6 ай бұрын
እንደአንተ አይነት ጨካኝ ጄኖሳይድን የደገፈ የጭካኔን ጥግ ያሳየ ሰው እንዴት ስለሰዎች ክፋት ማውራት ሞራል ይኖረዋል???ጊዜ ይረዝማል እንጂ የጅህን ታገኛለህ መጥፎ የሰራ ሁሉ በእውነተኛ በእግዚአብሔር ህግ ይዳኛል ከእውነተኛ ፍርድ ማምለጥ የሚችል ማንም የለም😔😔😔😔
@QEBETO
6 ай бұрын
Why would you said that dear ?
@LikeMelaektKdusMichael
7 ай бұрын
ቀውስ ውሻ ዲቃላ
@مريممحمد-ذ6ذ6ظ
7 ай бұрын
😢666
@Woineshet
7 ай бұрын
@AfariMadSleuthExportingSaltDB የሆንክ/ሽ እዳሪ
@elizadavid7336
7 ай бұрын
Endeeeeeeeeeeeeee?????!!!!!!! Why????????? መቼ ይሆን ይሄ ክፉ የተጠናወተን ባህል የሚቀየረው? ከአፋችን የሚያበረታታ፤ መልካም ነገር ሰዎችን የማያሸማቅቅ ነገር መናገር የምንጀምረው። እንደምራቃችን ሰው ላይ እንተፋለን፤ እኛ ራሳችን ላይ ቢተፉብን ምን ይሰማናል፤ እስቲ ቆም ብለን አስበን እንናገር፤ አንደበት ክፉ ነው ሰውን ይሰብራል። መዝሙር 50 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁹ አፍህ ክፋትን አበዛ፥ አንደበትህም ሽንገላን ተበተበ። ²⁰ ተቀምጠህ ወንድምህን አማኸው፥ ለእናትህም ልጅ ዕንቅፋት አኖርህ።
@liyamebratu9694
7 ай бұрын
እዴ ውሻ የሚል እራሱ ዉሺ የሆነስውነው ይህ ቃል ምን ያስድባል እርኩስውነህ ውይም ነሺ
@QEBETO
6 ай бұрын
Egziabher Yakbirilin
@Yomom2kYodad3000
3 ай бұрын
❤❤❤❤
14:46
በረከታቹን በከንቱ አታባክኑ (14 ደቂቃ ብቻ ስጡኝ) Dr. Wodajeneh Meharene - SHANTA | QEBETO | Inspire Ethiopia
QEBETO | ቀበቶ
Рет қаралды 33 М.
24:40
"በራስህ ማስተዋል አትደገፍ....." !! Dr Wodajeneh Meharene | ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ| Ampol | Qebeto | Laba
አንበሳ | Anbesa
Рет қаралды 24 М.
00:48
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
00:17
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 45 МЛН
00:28
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
9:38
"ፍቅር ውስጥ ያላችሁ ሰዎች፣ እውነተኛ እንደሆነ በነዚህ መንገዶች ልብ በሉ! | Dr. Wedajeneh Meharene | Ampol
AMPOL - አምፖል
Рет қаралды 133 М.
24:57
እንዴት አስቀድሞ ይህን ሊናገር ቻለ ??? | ለሎሳንጀለስ ዳያስፖራ የተዘጋጀ ! ዶ/ር ወዳጄነህ-Dr. Wodajeneh | QEBETO
QEBETO | ቀበቶ
Рет қаралды 4 М.
29:30
አሁኑኑ ማስወገድ ያለባችሁ አዕምሮን የሚረብሹ አስተሳሰቦች!! Dr Wodajeneh Meharene | ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ | Dawit dreams | Laba
Laba | ላባ
Рет қаралды 21 М.
21:41
"ለደስታችን ቀጠሮ አንያዝ ፤ ስኬት በገንዘብ አይለካም" ! Dr Wodajeneh Meharene | ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ| Ampol | Qebeto | Laba
አንበሳ | Anbesa
Рет қаралды 9 М.
10:58
ፀሎት ሲዘገይ በዚህ ምክንያት ነው! | Dr. Wedajeneh Meharene | Ampol
AMPOL - አምፖል
Рет қаралды 75 М.
39:43
በእነዚህ 10 ነገሮች ትፀፀታላችሁ | 10 BIGGEST REGRETS IN LIFE! - ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 27 М.
13:44
የምትፈልገውን ታገኛለህ (3ቱን ብቻ አድርግ፣ በቃ) Dr. Wodajeneh Meharene - SHANTA | QEBETO | TIBEBE SILASE
QEBETO | ቀበቶ
Рет қаралды 98 М.
16:27
ተጠንቀቁ!!! እንዲህም ዓይነት ሰው አለ! | WHY DO PEOPLE PRETEND ? | Dr. Wodajeneh Meharene | QEBETO
QEBETO | ቀበቶ
Рет қаралды 6 М.
1:05:38
33 ጥበቦች! (33 Wisdoms) HOW TO BE WISE ? 2017 ሳይገባ መታይት ያለበት | Dr. Wodajeneh Meharene | QEBETO
QEBETO | ቀበቶ
Рет қаралды 145 М.
30:53
"አዕምሮን በማጽዳት ሰላም እናግኝ" !! Dr Wodajeneh Meharene | ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ| Ampol | Qebeto | Laba
አንበሳ | Anbesa
Рет қаралды 16 М.
00:48
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН