በውድ ዋጋ ውሻ ሻጬ ወደ ሀገሬ ዶላር እያስገባሁ ነው...አቅምህ ከቻለ ውሰዳት … 300ሺህ … ውሻ ሻጭ ስድብ ሳይሆን ሀብታም የሚያደርግ ስራ ነው...

  Рет қаралды 665,770

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Жыл бұрын

በውድ ዋጋ ውሻ ሻጬ ወደ ሀገሬ ዶላር እያስገባሁ ነው...ውሻ ሻጭ ስድብ ሳይሆን ሀብታም የሚያደርግ ስራ ነው.... Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 1 000
@tigisttesifay8078
@tigisttesifay8078 Жыл бұрын
ሰይፉ እንደነማስተዋል አይነቶቹን ከማቅረብ ልክ እንደነ ጉቺ አይነቶችን ብታቀርብ ይሻላል በጣም የተዝናናሁበት ፕሮግራም❤
@saaaasss2137
@saaaasss2137 Жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ወይኔ በጣም አሳቅሸኘ😂😂😂😂😂😂
@weynshetsahlu249
@weynshetsahlu249 Жыл бұрын
እህት ሰዉ ሆነሽ ከዛ ደግሞ ሴት ሆነሽ እንደነንትና አይነት ሰዉ ከምታቀርብ ብለሽ ዉሻን ከክቡር ሰዉ ታስበልጫለሽ።ከቻልሽ ሰዉን ለመዉደድ ምክንያታዊ አትሁኝ።ካልቻልሽ ጥላቻሽን እንደ ትልቅ ነገር አደባባይ አታዉጭ።
@fjff2817
@fjff2817 Жыл бұрын
🤣
@user-lo5wg3nr8k
@user-lo5wg3nr8k Жыл бұрын
😂😂😂😂እረ ሞራል ሚባል ነገር አለ
@tigisttesifay8078
@tigisttesifay8078 Жыл бұрын
@@weynshetsahlu249 ከሰውማ ውሻ ይሻለኛል በተለይ ካንተ ቀፋፊ ኮመንት ።ምክንያቱም ለወጣቱን ለሀገሬ ምንም አስተማሪ ያልሆነ ነገር ሚዲያላይ ይዘው የሚመጡትን ነው የምቃወመው ።ለምሳሌ ማስተዋል በአደባባይ በባሌላይ ቺት አርጌበታለሁ ብላ ነበረ ።ብዙዎች አሉ አላዋቂ ሳሚ
@user-ui4kg7fx5b
@user-ui4kg7fx5b Жыл бұрын
ስደት ያንገላታችሁ እንደኔ አላህ የርፍት እጀራ ይስጠን ርዚቃችን በሀገራችን ያርግልን
@recap7416
@recap7416 Жыл бұрын
Beselam gbi wede hagrsh
@sebezmereja2989
@sebezmereja2989 Жыл бұрын
1ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያን ፈጣሪ ይጠብቃት ❤ይቀላቀሉን❤✌️
@sebezmereja2989
@sebezmereja2989 Жыл бұрын
1ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያን ፈጣሪ ይጠብቃት ❤ይቀላቀሉን❤✌️
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 Жыл бұрын
Amen 🙏🙏🙏
@user-yx3kc6oi4i
@user-yx3kc6oi4i Жыл бұрын
አሜን
@user-ti1jb6hh9q
@user-ti1jb6hh9q Жыл бұрын
ኢትዩጵያ ውስጥ የረከሰው የሰው ልጅ ነፍስ ብቻ ነው😭💔 300.000 🙆‍♀️
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Жыл бұрын
ትክክል
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y Жыл бұрын
በጣም ደምሪኝ ውደ
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y Жыл бұрын
@@alyayasenshewmolo3632 ያሳናል ደምሪኝ ውደ
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
ትክክል
@TheGadegj
@TheGadegj Жыл бұрын
ምክንያቱም የሰው ልጅ ይሰርቃል፣ይዋሻል ፣ይገላል ውሻ በተቃራኑው እጅግ ታማኝ ነው
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 Жыл бұрын
በውጩ አለም ከስው ይልቅ ለእንስሶች ክብር አለ!🙏🏾💚💛❤️✌🏽🕊
@altudz4055
@altudz4055 Жыл бұрын
ሰለጠኑ ታዲያ ሰውን ከእንሰሳ አስበልጠው?
@dagnachew8998
@dagnachew8998 Жыл бұрын
Don’t you think it’s immoral?
@sebezmereja2989
@sebezmereja2989 Жыл бұрын
1ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያን ፈጣሪ ይጠብቃት ❤ይቀላቀሉን❤✌️
@sebezmereja2989
@sebezmereja2989 Жыл бұрын
@@altudz4055 1ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያን ፈጣሪ ይጠብቃት ❤ይቀላቀሉን❤✌️
@sebezmereja2989
@sebezmereja2989 Жыл бұрын
@@dagnachew8998 1ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያን ፈጣሪ ይጠብቃት ❤ይቀላቀሉን❤✌️
@user-el8mu1ew2x
@user-el8mu1ew2x Жыл бұрын
ሠይፉ የዛሬወቹ እግዶችህ ተመችተውኛል 😂
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y Жыл бұрын
ክክክክ ደምሪኝ ውደ
@amethiopiaethiopia8098
@amethiopiaethiopia8098 Жыл бұрын
አይ ሰይፍሻ 😂😂😂😂 እኔም ውሾች አሉኝ በጣም ነው ምወዳቸው ታማኞች ናቸው ❤ የዛሬው ፕሮግራምህ 👌👌
@sebezmereja2989
@sebezmereja2989 Жыл бұрын
1ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያን ፈጣሪ ይጠብቃት ❤ይቀላቀሉን❤
@asnkechbekele9524
@asnkechbekele9524 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው ያቀረብከው
@tube6107
@tube6107 Жыл бұрын
የእውነት ውሻ ትልቅ ክብር አለኝ በተሌ ስደት ከጀመርኩ ለኔ ብታመም አድ ፖናዶል አላገኝም ባለሁበት ቤት ግን እኔ ምግብ ምሰጠው ውሻ ለኔ ያለው ፍቅር 😭😭
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 Жыл бұрын
እስሶች ፍቅርናቸው
@ethioswag8830
@ethioswag8830 Жыл бұрын
Ethiopia ውስጥ ለውሻ ክብር ያለው አንድ ሰው ተገኘ ተመስገን 🙏
@hanahadgo1924
@hanahadgo1924 Жыл бұрын
exactly 💯💯💯💯
@ytw_michael
@ytw_michael Жыл бұрын
lol I was thinking the same
@jotare6971
@jotare6971 Жыл бұрын
Are enem lwsa yalg fker kmten blay new bka emmotlat wsa lig alceg 😍
@loveeritreapeaceeritrea9847
@loveeritreapeaceeritrea9847 Жыл бұрын
እኔ የተማርኩ ከዚህ ልጅ ፍቅር ለሰዉ ለእንሰሳ ለአገር ሰላም የአምሮ እረፍት ከመጥፎ ከማሰብ እግዚአብሔር ይሰዉረን 👍👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye Жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ ከገቢም በላይ ኢትዮጵያውያን የውሻ ጥቅም አያያዝ ስላልገባን ትልቅ ትምህርት ነህ!!! ስይፍሻ ጉችን ለልጆች ወዳጅ አድርጋት ወዳሀለች😍 አሜሪካ ውሻ የሚኖራቸው አሜሪካ ውሻ የሚኖራቸው ደህና ኑሮ ያላቸው ናቸው በአብዛኛው የሚታዩት በነጮች ነው ደህና ኑሮ ያላቸው ለምን ምግባቸው ውድ ነው።ኢትዮጵያ በትንሽ ወጭ ማኖር ይቻላል !!! የአመለካከት ደሀ ነን ውሻ እኮ አብሮ እየታገለ የሚሞትልህ እንስሳ ነው።
@dagnegetnet3378
@dagnegetnet3378 Жыл бұрын
TIKEKEL,❤
@zizitino6797
@zizitino6797 Жыл бұрын
ዛሬ ገና ጥሩ ነገር እቀረብክ በጣም ቁም ነገረኞች ናቸው ውሻ ጥሩ ወዳጅ ነው
@rideonbole669
@rideonbole669 Жыл бұрын
ሰይፍሻ ሁሌም ታዝናናኛለህ❤።ዛሬ ግን በሳቅ ልሞት🤣😂
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y Жыл бұрын
ክክክክ ደምሪኝ ውደ
@woinshetbelay4664
@woinshetbelay4664 Жыл бұрын
Me too
@tube9363
@tube9363 Жыл бұрын
ትንሿን ለኔ ይስጡኝ
@selamselamselamawit6994
@selamselamselamawit6994 Жыл бұрын
የዛሬው እንግዶች ደሞ እስከዛሬ ካየናቸው በጣም የወደድኳቸውና ያዝናኑኝ እነዚ ናቸው
@wellotube2
@wellotube2 Жыл бұрын
ያገሬ ልጆች መልካም ልብ ያላችሁ ልጆች አበርታቱኝ መልካምነት አይከፈልበትም ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው
@samritube4548
@samritube4548 Жыл бұрын
መልሽ
@sebezmereja2989
@sebezmereja2989 Жыл бұрын
1ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያን ፈጣሪ ይጠብቃት ❤ይቀላቀሉን❤✌️
@sebezmereja2989
@sebezmereja2989 Жыл бұрын
@@samritube4548 1ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያን ፈጣሪ ይጠብቃት ❤ይቀላቀሉን❤✌️
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 Жыл бұрын
በርቺ ውዴ
@loyidgirma8504
@loyidgirma8504 Жыл бұрын
ወይኔ የሀገሬ ውሾች እነ መቻል እነ ምትኩ እነ ትዝታ እነ ማንጠግሾሽ ውሃ በላቸው ምናለ ስማቸው እንኳን በሀገራችን ብራንድ ቢቀየር በርታ ወንድሜ
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@kaltes9766
@kaltes9766 Жыл бұрын
ቀኑብሽ እና ማንደፍሮስ?
@kayriyahabesisa5608
@kayriyahabesisa5608 Жыл бұрын
ውሻ ድመት ጸጉር ያላቻው በጣም ነው የምወደው በዚህ ሰአት ውሻ በጣም ተመኝ እንስሳ ነው በርተ 🤗🤗🤗ሰላም ፍቅር ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@meazaasmare9245
@meazaasmare9245 Жыл бұрын
በጣም የወደድኩት ፕሮግራም ነው።አዳዲስ ነገሮችን ማየቱ አዝናኝነው።
@magnetzemene7794
@magnetzemene7794 Жыл бұрын
በውጩ ዓለም በጣም የተከበረ ስራ ነው ኢትዮጵያ ስለተጀመረ በጣም ደስ ብሎኛል በርታ!!!
@meklitworku
@meklitworku Жыл бұрын
Loved this segment! Dogs are the most loyal and loving animals. I am so happy to find someone who respects animals not merely use them for security purposes. Big respect
@lulayoutube6875
@lulayoutube6875 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውሥጥ የረከሰው የሰው ልጅ ብቻ ነው 💔💔💔💔
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee Жыл бұрын
Loved this segment! Dogs are the most loyal and loving animals. I am so happy to find someone who respects animals not merely use them for security purposes 🙂
@titiyababe9490
@titiyababe9490 Жыл бұрын
I'm 100% with you 🥰
@sabrinacampos857
@sabrinacampos857 Жыл бұрын
They are so adorable I love animals Thank you seifu for inviting him 😊
@zelalemassefa8939
@zelalemassefa8939 Жыл бұрын
ሰይፍሻ ዛሬ ገና እንግዳ አቀረብህ እኔ ዉሻ በጣም ነዉ የምወደዉ በዉነት ፍቅር ናቸዉ በቃ መናገር አልችልም 💕💕
@y.5206
@y.5206 Жыл бұрын
ያልታደሉት በመርዝ ይገደላሉ የታደሉት ደግሞ የሠዉ ልጂ መኖር ያቃተዉን😢 የተንደላቀቀ ኑሮ ይኖራሉ
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስይላል
@fikirhaile4461
@fikirhaile4461 Жыл бұрын
ተጀምሮ እስኪጨረስ ሳኩኝ ...thanks I realy enjoyed it😍😍😍
@IglesiaRenewal
@IglesiaRenewal Жыл бұрын
This is so cool....thank you Seifu for inviting him!!
@almazzewde4544
@almazzewde4544 Жыл бұрын
እጅግ የሚደነቅ ነው ጎበዝ ሮቤል በርታ። በጣም እወዳለሁኝ ውሻ።
@mekassa7625
@mekassa7625 Жыл бұрын
እውነት ለመናገር እኛ ከውጪ የመጣ ነገር ስለምንወድ ነው እንጂ እነዚህ ሙቀት አይችሉም የሀገራችንን ውሾች በደንብ መያዝ እንችላለን
@eyobgebreselassie511
@eyobgebreselassie511 Жыл бұрын
Thank you. That's exactly what I'm saying. The dog breeds in Ethiopia are perfect.
@user-vv8vz2un8j
@user-vv8vz2un8j Жыл бұрын
እስማማለሁ
@aberhamwelde7538
@aberhamwelde7538 Жыл бұрын
አንቺ ደሞ መመፃደቅ ስለምትወጂ ነው እንጂ እንደ ኢትዮጵያ ሞደሬት ክላይሜት ያለው የለም
@mekassa7625
@mekassa7625 Жыл бұрын
@@aberhamwelde7538 እነዚህኮ በሰኖና በኤሲ የሚኖሩ ውሾች ናቸው የኛ አገር ዌዘርኮ 75 deነው በብዛት እንዴት ሆኖ ነው ሞደሬት ሚሆነው?
@ethiomediaak9061
@ethiomediaak9061 Жыл бұрын
Wowww
@user-cw7cn7ms7x
@user-cw7cn7ms7x Жыл бұрын
ወይ ሴፊዬ በሳቅ ፈታ አልኩኝ ዛሬ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው😍💓
@fitihlekulu5834
@fitihlekulu5834 Жыл бұрын
የተባረኩ እንግዶች ወንድሜ ታድለህ ውሎህ ከታማኞች ጋር።
@whoismylove1404
@whoismylove1404 Жыл бұрын
Owww they are so cute 🥰
@user-gz7cl7uu3t
@user-gz7cl7uu3t Жыл бұрын
የጉቺ አይነቶቹ ግን እፈልጋለሁ😍😍😍
@ayalqie4587
@ayalqie4587 Жыл бұрын
Love them
@amenamen5273
@amenamen5273 Жыл бұрын
😍so beautiful!!🥰🥰❤❤ thank you seifu!!👏
@ermiasalex5244
@ermiasalex5244 Жыл бұрын
እንደ ማጠቃቀለያ እንስሳቶችን እንከባከብ ፍቅር እንስጣቸው ለቢዝነስ ብቻ ሳይሆን ፈጣሪ ሰቶናል እና ሀላፊነት አለብን ማለት ነበረብህ ...ስቆ ማለፍ ትርጉም የለውም
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ጉችዬ ውሻና ድመት ስወዳቹ እኮ 🥰🥰
@hayatkonju261
@hayatkonju261 Жыл бұрын
ጀግና ወጣት ነህ ይገርማል ይህን ሁሉ ማሳደግ
@davebest7480
@davebest7480 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፕሮግራም እንደዚህ ለየት ያለና የማያሰለች ነገር ብታቀርብ አሪፍ ነው
@bellasabella3844
@bellasabella3844 Жыл бұрын
They are so beautiful. The more i know people the more i love animals. Good job brother.♥ love this♥
@mariyamawit
@mariyamawit Жыл бұрын
ይሄን ስራ እንስሳቱን ከልብ ካልወደድክ አትሰራውም...ወንድሜ ጎበዝ ነህ የምትፈገውን እየሰራህ ነው ...ያ የተረገመ እንስሳ ግን ይዘህ እንዳናይህ እዛው ...ፈጣሪ ይጠብቀን ...ሲታዘዝህ good boy ስትለው እንባዬ መጣ...እሚገርመው ውሾች እሚናከሱት እሚጮሁት የተለየ ፀባይ እሚያሳዩት ወይ ተመተው ነው ወይ በሌላ ውሻ ተነክሰው ነው...የአርቲስት ገነት ንጋቱን You tube ቻናል ካያቹት ፓንዳ እምትባል ውሻ አላቸው እንደ ቤተሰብ አባል ነው እሚያዩአት በጣም ደስ ይላል...ግን ሰይፍሻ እንደ ማጠቃቀለያ እንስሳቶችን እንከባከብ ፍቅር እንስጣቸው ለቢዝነስ ብቻ ሳይሆን ፈጣሪ ሰቶናል እና ሀላፊነት አለብን ማለት ነበረብህ ...ስቆ ማለፍ ትርጉም የለውም
@rahilove9599
@rahilove9599 Жыл бұрын
የተረገመ እንስሳ ማነው
@sisaydm5934
@sisaydm5934 Жыл бұрын
This was the show that I like it ever ❤
@abebemjordan8807
@abebemjordan8807 Жыл бұрын
ሰይፉ አሪፍ ሀሳብ ነው። አዲስ ነገር ስታመጣ ደስ ይላል።
@user-lm2fx2gk9x
@user-lm2fx2gk9x Жыл бұрын
ከዘመኑ ሰው ውሻ ገዝቶ ማሳደግ ይሻላል ጎበዝ በርታ
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y Жыл бұрын
ትክክል ደምሪኝ ውደ
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 Жыл бұрын
ውሾች ኮ ፍቅር ናቸው 🥰🥰🥰
@takeluminlariglih3188
@takeluminlariglih3188 Жыл бұрын
Thanks
@beki12
@beki12 Жыл бұрын
Love this channel this is a dope
@bethlehembefirdu6388
@bethlehembefirdu6388 Жыл бұрын
When I came back Ethiopia 🇪🇹 I will have one or two. I love them.
@helloentertainment4968
@helloentertainment4968 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ስራ ነው በርታ እንደ አስተያየት ግን ካንተ ጋር መናበብ እንዲችሉ አድርጋቸው እንዲሁ ማራባት ብቻ ዋጋ የለውም ። ብዙ የውጭ ሚዲያዎችን ተከታተል ስልጠናዎችን ከKZbin ውሰድ Thank you 🙏🏼
@tinsaetilahun7223
@tinsaetilahun7223 Жыл бұрын
ዋው የሚያዝናና ፕሮግራም ነበር ሴፍሻ
@user-st7wj7or9v
@user-st7wj7or9v Жыл бұрын
ተእግሰቱ ይሰጥህ በጣም ካብድ ነው ግን ጀግና ነህ👌
@liliabera4202
@liliabera4202 Жыл бұрын
They are so adorable 😍
@mamebedada4032
@mamebedada4032 Жыл бұрын
Seifu 😂 you made my day 🤣🤣🤣❤️❤️👍👍👍
@dagimkuri3971
@dagimkuri3971 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ በርታ።
@khalidadem8048
@khalidadem8048 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ሰው
@kerubelalmi7267
@kerubelalmi7267 Жыл бұрын
Good job bro 👌👏🏼❤️
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Жыл бұрын
የኔ ውሻ ስወድህ ሱሱ ብዬነው የምጠራው 7 አመት ሆኖታል ማሳደግ ከጀመርኩእ ስደት ነኝ። ስደውል ድምፁን ካልሰማው በጣም ነው የሚጨንቀኝ
@bouggyhobbes9542
@bouggyhobbes9542 Жыл бұрын
ጎበዝ በርታ
@user-rv7ek3ir9f
@user-rv7ek3ir9f Жыл бұрын
They are so beautiful 😍 🤩
@A-r-A
@A-r-A Жыл бұрын
ከዚ ዘመን ሰዉ ዉሻ ይበልጣል ከሀዲ ነዉ ሰዉ
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 Жыл бұрын
Wooow❤️❤️👌
@samrawitteklu8185
@samrawitteklu8185 Жыл бұрын
Thanks Seifu for invite him ❤️
@user-wc5ur9xr7l
@user-wc5ur9xr7l Жыл бұрын
ካአንድ አንድ አርቲስቶች ይሻላሉ 😊😊
@mrsworkiya7407
@mrsworkiya7407 Жыл бұрын
አይባልም፡በፈጣራ
@kamilmohamed3347
@kamilmohamed3347 Жыл бұрын
awersh pa
@mesigemechu8470
@mesigemechu8470 Жыл бұрын
ሰይፍሻ ዛሬ ኪሎህ ቀነሰኮ ወንድምዬ😂😂😂
@USA-Visit
@USA-Visit Жыл бұрын
Good job !
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላሉ በርታ ወንደሚ
@tigist3240
@tigist3240 Жыл бұрын
ከሰዉጓደኛ የዉሻ ጓደኛ ይሻላል ደግሞ በጣም ታማኝ ናቸው
@melesechwassie7993
@melesechwassie7993 Жыл бұрын
ሳይፍሻየ የኔ ማር አልሞት አልኳችሁ እረ ኑርልን ግን የውሻ ደጋፍ አደለሁም ምክንያቱም ሰዎች ከውሻ አንሰው ጎዳና ወድቀዋልና
@selamzemen1730
@selamzemen1730 Жыл бұрын
Seyfu guchin ke tawlaw liyazelilat neber liju gin kezi mezlel yikebdatal alewu.tebarek
@danielassefa7015
@danielassefa7015 Жыл бұрын
ደስ የሚል ፕሮግራም ነው።
@febenshow-7153
@febenshow-7153 Жыл бұрын
ዋው ኦስካር ሚባለው ውሻ እንዴት አባቱ እንደሚያምር ባይገርምህ ሠይፍሻ አንድ ድንክ ውሻ ነበረኝ የመጨረሻ ሀይለኛ ታማኝ ግን ምን ያረጋል ጎረቤት በመርዝ ገደለብኝ እንደ ሰው አልቅሠን ነው የቀበርነው ስቲል ሳስበው ሀዘን ይሰማኛል💜
@honey-Love4es7b
@honey-Love4es7b Жыл бұрын
ውሻ አንድ ቀን አብልተህው አይረሳህም ሰው ግን አመት በልቶ ይክድሃል ግን ዋጋቸው ትንሽ ሆነብኝ😁😂😂😂😂😂😂
@RahmiYube
@RahmiYube Жыл бұрын
ትክክል ሁቢ ክክክክክክ
@user-lt8xo1bv8v
@user-lt8xo1bv8v Жыл бұрын
ደፋር
@firdoushabasha
@firdoushabasha 10 күн бұрын
ሶስትትመቶሽሽሺ ረካሽነውደ
@wesenayalew3421
@wesenayalew3421 Жыл бұрын
በጣም ጀግና ነህ እውነት አሁን እኮ የኢትዮጲያ ህዝብ ከአንዱ ጋር ብትጣላ በዚ ሊሰድቡህ ይችላሉ ወርታ ወንድሜ
@habhabshi6915
@habhabshi6915 Жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የሚሉት እኔም እስሳቶች በጣም ነው የምወደው
@blatob8799
@blatob8799 Жыл бұрын
አትሙትብን ኑርልን ሰይፍሻዬ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ወይኔ 💝እንደዚ አይነት ድንክ ውሻዎች ስወድ💝💝
@eskindertesfaye7483
@eskindertesfaye7483 Жыл бұрын
300,000 birr bicha
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
@@eskindertesfaye7483 ❤💝❤💝በጣም አሪፍ ነዉ
@salilishbira4398
@salilishbira4398 Жыл бұрын
ጎበዝ ነክ በርታ
@rahelkifle4360
@rahelkifle4360 Жыл бұрын
ዋዉ በርታ አደኛ ነህ ወጣት ስራ ሲፈጥር እናበረታታ እባካቹ በርታ አደኛ
@asmeretsahlu5092
@asmeretsahlu5092 Жыл бұрын
ወይ ጉቺዬ ሰይፍሻ በሳቅ ገደልከኝ 😂😂😂
@ouzipistol1703
@ouzipistol1703 Жыл бұрын
Seifu I really appreciate you for inviting such smart guy it’s very common here in U.S to bring different animals on the talk show I hope your next guest will be lion or leopard trainer !
@peace8494
@peace8494 Жыл бұрын
እረ ውሻ ጋብዞ እንዲ የፈራ leopard ቢመጣ ጥሮታ ይወጣል 😂
@user-tf6mh7wp2t
@user-tf6mh7wp2t Жыл бұрын
😅
@selaminamoges5987
@selaminamoges5987 Жыл бұрын
👍👍👍
@sebezmereja2989
@sebezmereja2989 Жыл бұрын
1ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያን ፈጣሪ ይጠብቃት ❤ይቀላቀሉን❤✌️
@sebezmereja2989
@sebezmereja2989 Жыл бұрын
@@peace8494 1ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያን ፈጣሪ ይጠብቃት ❤ይቀላቀሉን❤✌️
@aemeromedia
@aemeromedia Жыл бұрын
good information! 💪
@jojolove791
@jojolove791 Жыл бұрын
ወየሁ እንዴት ነው የሚያምሩት በውጪው አለም ከሰው በላይ ነው ክብርና መብት ያላቸው አንዳንዶች ከልጆቻቸው እኩል ከዚያም በላይ ነው የሚንከባከቦቸው እኔም በጣም ሰለምወድ የማሳደግ እቅድ አለኝ በሰደት ላይ ታማኝ ጎደኛ ናቸው ሀገር ቤት በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል❤🙏ይኑሩልህ 👌
@izon3614
@izon3614 Жыл бұрын
በጣም አደንቃለሁ ስራ ፈጠራህን ቀጥልበት 👍
@user-nf4md1is8q
@user-nf4md1is8q Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍እኔ የምስቀኝ እኮ ሴፋ ነዉ
@habhabshi6915
@habhabshi6915 Жыл бұрын
ዋው ኦፍካር በጣም ነው የሚያምረው
@ayoubaayoub7215
@ayoubaayoub7215 Жыл бұрын
Wooooooooooooooow des yelaln endewesha eco yale gadega behonebet yemitena yelmen eni bebekuli le wesha bota algen gen gen THANKS SEYFESHA
@yohannesgmeskle3484
@yohannesgmeskle3484 Жыл бұрын
ቬሮኒካን አፈቀርኩ ከሚል እስፒከር እንደነ sky እውነትም ሀቺ አንደኛ ፕሮግራም 👍👍👍
@foziyaadem1637
@foziyaadem1637 Жыл бұрын
አኡዙቢላህ እንኳን 300ሽብር በነፃም ቢሠጠኝ አልቀበል ሆ የሠይፉ ሀረካት ግን ፈገግ ያረጋል
@umreyanbentahmed281
@umreyanbentahmed281 Жыл бұрын
እውነትሽነው
@umreyanbentahmed281
@umreyanbentahmed281 Жыл бұрын
በነፃም አልፈልግም
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y Жыл бұрын
@@umreyanbentahmed281 ደምሪኝ ውደ
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y Жыл бұрын
ደምሪኝ ውደ
@bint4181
@bint4181 Жыл бұрын
ወላሂ እኔም በጂ አልነካቸዉም ውሾችን ድመት እኳን ደስ ትለኛለች
@selomberhane2478
@selomberhane2478 Жыл бұрын
ይመችህ የዛሬ ወጣቶች በጣም ይደነቃሉ ለራሱ ስራ መፍጠሩ ጎበዝ
@jotare6971
@jotare6971 Жыл бұрын
የኔ ፍቅር ስናፒዬ ከሰዎች ፍጥረት በሙሉ በላይ አፈቅርሻለው የኔ ውድ ለእኔ ልጄ ነሽ እኮ በቃ 😍😍😍 ውሻ ውሻ አበሉ ከሀበሻ በጣም ይሻላሉ ጉቺዬ ስታምር የኔ ፍቅር
@jotare6971
@jotare6971 Жыл бұрын
Bale gn lwsa yalew tlacha 😢😢😢 hule new bwsaye ytnsa mntalaw
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i Жыл бұрын
ሰይፉየ እግዚአብሔር ከነሙሉ ቤተሰብህ ይጠብቅልህ
@myname-hv7xq
@myname-hv7xq Жыл бұрын
ወይኔ ሲያምሩ ውይይይ ታድለክ
@kalabtomas496
@kalabtomas496 Жыл бұрын
Wow
@wongelawit15832
@wongelawit15832 Жыл бұрын
best guests of the year😀
@bethlehembefirdu6388
@bethlehembefirdu6388 Жыл бұрын
We have to respect what God gives for us.
@mehadabdela7810
@mehadabdela7810 Жыл бұрын
Guchi number one👍👍
@temimayasin663
@temimayasin663 Жыл бұрын
Ya Allah dess selu Masha allah 😍😍😍😍😍
@hanhn7623
@hanhn7623 Жыл бұрын
በጣም.ታማኝ.ናቸው
@SamSam-vi2ry
@SamSam-vi2ry Жыл бұрын
Seyfu....you are so funny 🤣🤣😂🤣😂
@samzhabesha
@samzhabesha Жыл бұрын
Exactly and with the same name👍😉
ELE QUEBROU A TAÇA DE FUTEBOL
00:45
Matheus Kriwat
Рет қаралды 33 МЛН
Who’s more flexible:💖 or 💚? @milanaroller
00:14
Diana Belitskay
Рет қаралды 19 МЛН
100❤️ #shorts #construction #mizumayuuki
00:18
MY💝No War🤝
Рет қаралды 20 МЛН
Como ela fez isso? 😲
00:12
Los Wagners
Рет қаралды 34 МЛН
Seifu On EBS | Ethiopian Rubik's Cube Record
7:01
Ethiopian Speed-Cuber
Рет қаралды 478
13ተኛ ለዛ አዋርድ ሽልማት /Abbay TV -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
2:51:29
Самый ХИТРЫЙ малыш!😂
1:00
Petr Savkin
Рет қаралды 4,7 МЛН
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
0:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,1 МЛН
Каха инструкция по шашлыку
1:00
К-Media
Рет қаралды 5 МЛН
Леопард просит прощения🥺 #freekino
0:31
FreeKino
Рет қаралды 2,4 МЛН