KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
🔴ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል አባቴ ሀዋን ይዞ መጥቶ አስታረቀን🥰🙏
10:04
አወል እና ወንድሟ ታረቁ😱
12:47
Thank you mommy 😊💝 #shorts
0:24
ВЛОГ ДИАНА В ТУРЦИИ
1:31:22
Короче говоря Алинка Малинка ест сладости #shorts
0:22
GIANT Gummy Worm #shorts
0:42
🔴በዲገት ዱብዳ ግጥሞን ሃዘን ላይ ቁጭ ብለናል በጣም አዝነናል😭🙏
Рет қаралды 78,741
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 225 М.
Jamal huseen
Күн бұрын
Пікірлер: 2 000
@abokshta2624
6 ай бұрын
እኔም አባቴን አጥቻለሁ አላህ ይራህመው በሉኝ ሀዘኑ ከባድ ነው
@Lubaba-r9e
6 ай бұрын
አላህይራህመዉ
@Lubaba-r9e
6 ай бұрын
😢😢😢😢😢እኔም በሠደትእያለሁ አጣሁት
@abokshta2624
6 ай бұрын
@@Lubaba-r9e አሚን እህት አቺም አይዞሽ
@Dgfstxsk
6 ай бұрын
Allah yirahmew
@halimaali3936
6 ай бұрын
አላህይራህመው
@-oj4gq5xi8g
6 ай бұрын
ጀማል ከሰማኸኝ ልምከርህ የሀዋን አባት አላህ ይርሃማቸው ሀዋንም አላህ ያፅናት ግን አንተ በድንህ ላይ በጣም ደካማ ነህ ኬኩ የሀዋን አባት የገደላቸው አስመሰልከው ጭራሽ አላህንና የአላህን ውሳኔ ረሳህ ይሄ ሽርክ ነው ከድንህ የመራቅህ መገለጫ አልሀምዱሊላህኳ ስትል አልሀምዱሪላህ ነው የምትለው ብዙ ቪድዮህ ላይ ሰምቸሀለሁ ሪላህ ሳይሆን ሊላህ ነው የሚባለው ሶላት ለመስገድ ፋቲሀን ማስተካከል ግድነው ፋቲሀ ከሌለ ሶላት የለም ሲቀጥል ኬኩ ለናንተ ካልኮነ ለሌላ ሰው መስጠት ይሻል ነበር ከምትጫወትበት
@HalimaawelHalimaawel-yj3re
6 ай бұрын
ብራቦ በትክክል ❤❤ ይመችሺ አቦ ደክሞኝነዉ እኔ አብራረቸ ለመጣፍ የልቤን ተናገረሺልኝ የኔዉድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በትክክል
@jrtyiudhujhfdcxfcim
6 ай бұрын
አንችም ይቀርሻል የሀዋ አባት አቂዳው ምን እንደሁ ሣታውቂ አላህ ይራህመው ትያለሺ ሸርጥ ማሥቀመጥ ነበረብሺ ሙወሂድ ከሆነ ማለት ነበረብሺ በተረፈ ጥሩ ኮምተሻል
@zekiya7868
6 ай бұрын
በቪዶ ባለፍ ሥናያቸው ሙሥሊም ነበሩ አላሁ አለም @@jrtyiudhujhfdcxfcim
@emuoesama-e2q
6 ай бұрын
ኤጭ አማርኛ አትለቃቅሙ ሰውሲናደድ እሚለውን አያውቅም እስኪተውት
@ወሎየዋ-ጘ6ቸ
6 ай бұрын
አቦደግጦነው😢😢😢😢😢😢😢
@zainabzain8085
6 ай бұрын
ታዳኮ ጀማል ለጓረቤት ብሰጠው ሰደቃ ነበር ከምታበላሸው
@fatumamuhammed7167
6 ай бұрын
አወ ወላሂ እህሉው ምን አደረገ ሞት አይቀረም ለሁሉም አላህ ሶብሩን ይስጣችው ወላሂ ለእህቴ የተደገሰው ድግስ ልታገባ የተዘጋጀው እናቴ ተሸኝችበት ሞት ከባድ ነወ ያውም በምታገባበት ቀን እናቴ ተቀበረች ሞት አይቀረም
@FfFff-vr2gn
6 ай бұрын
ትክክል
@zanb6852
6 ай бұрын
ተው በሰው አትፍረደ የደረሠበት ያውቀዋን እኔ እናቴ በመውለት ስትሞት ልጁን ጣሉት ብየነበር ምክንያቱ እሱሢወለድ ስለሞተችብኝ እና አሁንም ጀማል ኬክ ገዝቶ ለማክበር እየተዘጋጀ ሞተን ሢሠማ ነፍሰገዳይ መሥሎ ነው እሚታየው ካለፈ በዃላ ነው ሁሉንም እሚረዳው
@Marifa-r8c
6 ай бұрын
አላህ ይዘንላት موت الحق@@fatumamuhammed7167
@ኡሙረያንዩቱብ-ሐ6ሐ
6 ай бұрын
@@fatumamuhammed7167😭😭
@fatimahussain639
6 ай бұрын
እኔም 4ወር ሞላው አባቴን አጥቻለሁ 7አመት ናፍቆት አባቴን አጣሁ አጎቴንም አያቴንም በአንዲ አመት እሢ አላህ ይረሀማቸው በሉኝ💧💧💧💦
@ሰኢድ-ሰ7አ
6 ай бұрын
😢አላህ ይራህማቸው
@BorenaTube45f
6 ай бұрын
አላህ ይራህማቸዉ አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቃቸዉ😥😥
@مريماول-س5و
6 ай бұрын
አላህ ጀነትን ይወፍቅልሽ የኔ ናት አችንም አላህ ያፅናሽ ሞት ክፍ ነው
@rukeyaebrahim2671
6 ай бұрын
አላህ ይርሀማቸው አብሽሪ
@MmN-fu5fi
6 ай бұрын
አላህ ይርህመዉ
@ጎጃምነውአገሬ-ጐ2ነ
6 ай бұрын
ያረብ ጌታየ የናፈቀኝ አባቴን በሰላም አገናኘኝ ያረብ
@seadaali1844
6 ай бұрын
ሞት እኮ ሀቅ ነው ደግሞ አታሻርክ ይህ ኬክ ለኔ አልከፈሉኚም ማለት በርሱ ሽርክነው ሁሉም በአላህ ቀድር ነው የሞቱትን አላህይርሀማቸው ለሀዋም ሶብሩን ይስጣት
@Tube-zk4yh
6 ай бұрын
ትክክል ኬኩ ምን አረገ ቀደር አላህ ነው
@Uchjki-sb9zuxvhfdgjh
6 ай бұрын
ሲጀመርእሱስለተቀዋምንያቃልእና
@MafraShurki
6 ай бұрын
ዝብለሽ.አትቀበጢሪ.ጋለቱ😂😂
@safaiaalyami6678
6 ай бұрын
የአላህ ከነደዚህ አይነት ድገተኛ አደጋ አንተው ጠብቀን በተይ በሰው አገር ሆነን መጥፎ ነገር አታሰማን ያረብ
@TemimaNasir-cv2jw
6 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ
@amenhhabshah5498
6 ай бұрын
አሚንያርብ
@AmenhMuhamd
6 ай бұрын
አሚን ያረበል አለሚን
@lubabaendris6531
6 ай бұрын
አሚንን ያረብ
@مدينةعيسى-ص9ظ
6 ай бұрын
አሚን አሚን ውዴ አንችልለትም
@GrDgg
6 ай бұрын
እናትም አባትም ሆኖ ያሳደገኝ አባቴ ነው እናቴ በልጅነቴ ነው የሞተቺው እናቴን አላስታውሳትም ግን የኔ አባት እናትም አባትም ዘመድም ሆኖ አሳድጎኛል ኢላሂ አላሀ ጀሊሉ አባቴን ይጠብቅልኝ ያረብ ኡፍ አላቅም ወላሂ
@munawartube
6 ай бұрын
አሚን አሚን ለሁላችንም❤❤❤
@ZeryeHasen
6 ай бұрын
ኩፍ አይባልም እሄቴ አላህ ከሚጠላቸዉ አድ ነዉ አላህ ይጠብቅልሽ ይጠብቅልኝ አሚን😢😢😢😢😢
@EmanMohammad-r8t
6 ай бұрын
አላህ ይራሃማቸው ቅልጥፍ ያሉ ሠወየ ነበሩ
@AaA-nl9fj
6 ай бұрын
አሏህ ይራህመዉ ያረቡ
@MymoonhMomo
6 ай бұрын
አላህ ይሶብርሽ
@KEDIChannel
6 ай бұрын
ያአላህ አባትን ማጣት ከባድ ነው አላህ ሶብር ይስጣችሁ እሱንም አላህ ጀነት ፍርዶስ ይወፍቀው. ሁሉ ነገር የሱ ትእዛዝ ነው ሁላችንም ወደ አላህ ተመላሾች ነን ሰአታችን ሲደርስ አላህ መጨራሻችንን ያሳምርልን ያረብ
@ወለየዋዩትብ
6 ай бұрын
እኔም አያቴ ሙታለች ዛሬ ዱአ አርጉልኝ😢😢😢😢😢ጀነተል ፊርጆስ ይወፍቃቸው
@DjdhsXjxhs
6 ай бұрын
እኔ ም 😢😢😢😢😢
@fatumaawel
6 ай бұрын
አላህ ይራህማቸው አንችንም አላህ ይሶብርሽ
@ኡሙሱመያ-ለ1የ
6 ай бұрын
ላ ምግቡ ምን አረግ በቀዶና በቀድር የሚያምን እድህ አይባልም 😢😢
@ttww9470
6 ай бұрын
እረ አትጃጃል ምግቡ ምን አረገ አላህ ከድቁረና ከጅህልና ያውጣህ ጀማል የሺረክ ንግግረ አትናገረ እባክህ ድንህን ተማረ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ከጥመት አላህ ይጠብቀን ሰባት ሁለት ሰባት የሚደረገው በሸሬአ አይቻልም ሰደቃ በመቸም ይሁን መሰደቅ ነውጅ ቀኖችን እየቆጠሩ አይቻልም ለዛውም ምሥኬኖች ብቻ ነው የሞተውን አላህ ይራህመው ሁሉም ነፉስ ሞትን ቀማሺ ናት አላህ መጨረሻችንን ያሣምረልን ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ከጥመት ይጠብቀን
@VipVip-yc9nk
6 ай бұрын
ትክክል ግን እኛ በውጭ አገር ያለንው ነን ሰባት ወር አራት ወር ሀራም ነው ሽርክ ነው የምንለው እንጅ ቤተሰቦቻችን አያውቁም ቢነገሩም አይሠሙ ሥለዚህ ጀማል አላጠፋም
@neemayimer5432
6 ай бұрын
አችከሱተሻልኩ ብለሽነው።ሠውን በስድብማንም አያስተካክልም በምክርእጂ
@neemayimer5432
6 ай бұрын
አችከሱተሻልኩ ብለሽነው።ሠውን በስድብማንም አያስተካክልም በምክርእጂ
@siraj7213
6 ай бұрын
ትክክል አሚን
@SamreaMama
6 ай бұрын
እና ምን አሳደበሽ መምከር ነው እጂ
@MadinaMohamed-wm8ou
6 ай бұрын
ባሌን አሞብኛል ዱአ አደርጉልኝ😢
@kfjrjejr5508
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርው
@اسيامحمد-ج5ت
6 ай бұрын
አላህ ያሽረው እህት
@ToybaAw
6 ай бұрын
አላህ ያሽረው
@ZeharaSeid-rs5ze
6 ай бұрын
አላህያሽርሽ
@ዋዉ-ገ1ነ
6 ай бұрын
አላህ አፊያዉን ይመልስለት
@seadayimam9713
6 ай бұрын
ጀማል ወንድሜ ሞላ ቤተሰቡን መፅናናትን ይስጣችሁ አላህ ከቀደረው ውጭ ምንም የሚቀየር የለም ፈጣሪያችን ጀነትንይወፍቃቸው
@usdB-z1c
4 ай бұрын
አላህ ይሶብርሽከባድነውያአላህ ያባቴሞት ሁሊም አደስነውየሚሁንብኝ አመትሊሁነዉ ነውእህቴአላህ ይራህማቸዉ አባትሽን በስደትሁነንም ለመቻል እየሞከርንነው
@የበራሀዋእርግብ
6 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ወላሂ ክባድ ነው እኔ በድንገት ነው የወንድሜ ሞት የትነገርኝ ወላሂ አላሰብኩም አልገመትኩም ብቻ ሁሉም ነፍስ ሞትን ቀማሽ ነት በድንገት ስሆን ይከብዳል አላህ ለሀዋ ለቤተሰቡ ሁሉ ሶብሩን ይስጣችሁ ለአባቱም አላህ ይዘናላችዉ በራህመቱ በእዝነቱ ያረቢ ጀማል ሀዋን አደራ አብሽሪ አብሽሪ በላት ሞት እማይቅር ነገር ነው ሀዋዬ የኔ ሚስኪን አላህ ያጠክርሽ ሁቢ
@Zinatww2Lovely12
6 ай бұрын
ፈፈፈፈፈፈ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@bateablneha5887
6 ай бұрын
ኦፍፍፍፍፍ እደኔ ወድሜን የተረዳሁትን ቀን ስጠላት😭😭😭😭😭😭
@Jkeesum
6 ай бұрын
ታዲያ ምግቡን የምታቦካዉ ለምድነዉ ለኔ ብጤ አትሰጠዉም በየመንገዱ ለሚቀመጡት ትግስቱን ስጠኝ ልጅነቱን ያልጨረሰ ቢኖር ጀማል ሁሌ የ2 አመት ህፃን ትሆናለህዲ ነፍስ ይማር
@Fjug-d1r
6 ай бұрын
እውነትሽነው ሥንት ምኪን እያለ
@Simeraadnan
6 ай бұрын
😂😂😂
@asterbede4961
6 ай бұрын
😢😢😢😢
@taybaabdu7229
6 ай бұрын
አባትን ማጣት ከባድ ነው እኔ ዱባይ የገባሁ ቀን ያባቴ ቀብረ ነው ሀዋ እድለኛ ናትአባቷን ቁማ በመቅበሯ እኔ አለሁ ይሄው 2እመቴ እየየ እላለሁ በሠው አገረ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Ansha0597
6 ай бұрын
እህህህህ የኔ ዉድ አብሸሪ እኔም በቅርቡ ነዉ አባቴን ያጣሁት በስደት ላይ ናፍቆኝ ቀረሁ😢😢😢😢
@YayatYayat-dh4nv
6 ай бұрын
አይዞሽ አላህ ያጠክርሽ እህቴ ዱአ አድርጊላቸው
@fatmahasan6523
6 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እህት ሁላቸንም ሂጂ ነንን አላህ ይረሀማቸዉ😢😢😢😢
@omuhayat960
6 ай бұрын
😢
@ተመስገንጌታየ-ፐ4ቘ
6 ай бұрын
@@Ansha0597😢😢😢😢😢😢😢እኔም ሁለት ወሩ ኣባቴ ከሞተ በስደት ኣለም ሆኝ እኔ ኣፈር ልብላልህ የኔ ውድ ኣባት ሞትክብኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@bontuu2jimma67
6 ай бұрын
Ayiiii rabbii aramatufii anile akasuma ABAA KOO DHABE DUAYII GONAFI ALHAMDULILA RABBII KOO JANATA FUDOSINI KESAA SIAKAU
@semirahussen574
6 ай бұрын
ሱብሀን አላህ💔😭 ያሳዝናል ጀነት ፊርደስ ይወፍቃቸዉ ያረብ እናተንም አላህ ያፅናችሁ ሀዋን አላህ የስብሩን ወሀ ያጠጣት አብሽሩ አይዞሽ በልልኝ ወንድማ ጀማል አንተም አይዞህ
@fatemahmohamed2233
6 ай бұрын
ወንድሜ. ጀማል. በመጀመርይ. ሀዋም. አንተም. ሞላ. ቤተሠቡን. ሶብር. ይስጣቺሁ. ሞት. ሀቅ. ነው. አሞሞታቺንን. ይሣምርልን. እጂ. አላህ. አባታቺንን. ጀነተል. ፊርዶስ. ይወፍቃቸው. ኬኩን. ለሚስኪን. ስጣቸው. ሰደቃ. ይሆናል. ኢሸአላ
@GrDgg
6 ай бұрын
ጀማል አብሽር ሁሉም ነገር ለሄር ነው ዱአ አድርግ አላሀ የውደድውን ሙእሚን ይፈትናል አላሀ አይፍትነን ሳይሆን አላሀ ፈተናውን ቀለል ያርግልን ያረብ
@Zehara9
6 ай бұрын
እህት ደምሪኝ
@አልሃምዱሊላህ-ቀ1ጐ
6 ай бұрын
የኔምአባት ማታ በተኛበት ታይነሳቀረ የዉድ አባት በስደት ታላየዉ አላህ ጀነት ላይ ያገናኘን አልሃምዱሊላህ ለሁሉምነገር
@حومحمدحومحمد
6 ай бұрын
😢😢😢😢
@SeidMohammed-j8d
6 ай бұрын
😢😢
@seadateferaahmed1444
6 ай бұрын
የሀዋን አባት አላህ ይረሀማችሁ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃቸው
@HhjiccvFgjjrdf
6 ай бұрын
ሁሉም ቀደር አላህ ነው አላህበሀዘንምበደስታምአልሀምዱሊላህበሉብሏል ግን በአላህእርዝቅ አትጨዋትበት የሞተውን አላህ ይዘንለትሁላችንምሟችነን ሲቀጥልአንተ በስራጎበዝነህግንከአላህበጣምየራክነህወደአላህተመለስአላህሁሉንምነገርያስተካክልልሀል ሀራምመሆኑንእያወክለምንበምግብአላህንፍራ😢😢😢😢😢😢
@ቤትአሊ
6 ай бұрын
ልክ እደኔ አባት ዲገት ከባድ ነው ያባት ሀዘን በተለይ በስደት ላይ ሆነን እደናፍቁት ብቻ አላህ ሶብሩን ይስጣት የደርሠበት ያቀዋል 😢😢😢😢😢😢
@SHshDBhs
6 ай бұрын
ያረብይአላህይዘንለት 😢
@ZaynabZaynab-w4h
6 ай бұрын
😢😢😢😢😢እኔም በቅርብ አባቴን በስደት አጣሁ አላህ ይማራቸው
@omuhayat960
6 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@ሑሉምሲያልፍዋዛ
6 ай бұрын
ኧረ በጣም ከባድነው እኔም በሰደትላይ ሑኘነው አባቴን የተረዳሑአይሰደት አባቴየኔልዪ አላህ ይረሐምህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@GiasBd-qp3bu
6 ай бұрын
እኔም አባቴን ካጣሁተ 5 ወር ሆነኝ ወላሂ ከባድነው😭😭😭😭😭
@ZinetbintAli-tf2nt
6 ай бұрын
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኦን አሏህ ይራሀመው የኔ አባት ከድንገተኛ አደጋ አላህ ይጠብቀን ሀዋ አሏህ ሶብሩን ይስጥሽ ጀማል ጎበዝ በሀቅ ስራ እንጅ ሰው ብዙ ያወራል አንተ ብቻ አሏህን ያዝ
@fuzeyafuzeya6152
6 ай бұрын
ኢነአሊላሂ ወኢናኢላሂ እራጅኡን ያአላህ አላህ ይዘንለት ሀውሽየ አላህ ሶብሩን ይስጥሽ እህት. ጀማል ደግሞ ኩሉነፍሲ ዛኢቀቱል መውትነው. በአላህ ቀደረ አይገባም አላህ ሶብሩን ይስጣችሁ.
@Zehara9
6 ай бұрын
ፎዚያየ ደምሪኝ
@ApjJameela-by7rv
6 ай бұрын
አላህ ይራህማቸው አላህ ሶብሩን ይስጣቸው ለቤተሰቦቹም ከባድ ነው አባትን ማጣት ሀዋንም አላህ ሶብሩን ይስጣት ሁላቺንም በየተራ ሀጂነን ሞት ለማንም አይቀር አላህ አዛኚነውና የጀነት ይበላቸው አላህ ይዘንላቸው
@كونيقوية-ذ3ه
6 ай бұрын
በአላህ ላይ አታጋራ ሙሲባ ባጋጠመው ጊዜ ሙስሊም ታጋሽ ነው ሀዋዬን አሊህ ሶብሩን ይስጣት
@AminaAbdallah-d9z
6 ай бұрын
ሀውየ አላህ ሶብሩን ይስጥሽ ሁሉም ይሞታል ቤተሰቡን ሁሉ ሶብሩን አላህ ይስጣ ቸው አብሽሪ ውዴ ሰኣቱ ደረስ
@Zehara9
6 ай бұрын
አሚናየ ደምሪኝ
@ZainabAli-or5wc
6 ай бұрын
አብሸረወንድሜአላህ ጀነት አለ ፊርዶ ፍቃድ ያረፉ 😢😢😢😢😢😢
@GhYy-zr5dh
6 ай бұрын
ዱኒያ እሄው ነው ደስታንም ሀዘንንም ነው የምትሰጥህ ግን እንደዚህ አይባልም በቀዷና ቀድር ማመን አለብን ሙስሊሞች ነን።የሞተውንም አላህ ጀነተል ፍርድዎስ ይወፍቀው ያረብ
@TambriBashirBASHIR
2 ай бұрын
አሰላማለኩም ወንድም ጀማል አላህይራህመዉ አባታችንን
@ZahraBaharu
6 ай бұрын
انا لله وانا اليه راجعون الله يرحمه አይዞህ ጀማል አላህ ያስወበራችሁ እና ለሰው ወሬ ቦታ አትስጠው ስራህን ቀጠል የአላህ ፍራቻ ብቻ ይኖረህ ሌላው ከሊ ወሊ ጠንካራ ሁን እንዳትሸነፍ እከታተላለሁ ግን ኮሚቼ አላውቅም 1
@ناال-و8م
6 ай бұрын
አብሽሪ ሀዋ ኩሉ ነፍሢን ዛኢቀቱል መውት እኔም አባቴን ድገት በሠው ሀገር ነው የተረዳሁት አሏህ ጀነተል ፊረዶሥን ይወፍቃቸው
@الحمدالله-ك5و6س
6 ай бұрын
በጣም አላህ ሶብር ይስጣት እህ
@ABTube-x2n
6 ай бұрын
የኔ እናት በጣም ያሳዝኝ ለለቀስኩት እግዚአብሔር የአጽናናት 😭😭😭😭😭😭
@TemimaNasir-cv2jw
6 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 2:13
@beletudebele5964
6 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@temaratube
6 ай бұрын
ባለ እቃወቹንማ ንቀሃቸው መልስ አልሰጠህም ነበር እስከዛሬ ዛሬ መከራ ሲመጣብህ ትዝ አሉህ አይደል ይገርማል ። ይህ አደጋ በራስህ ላይ ቢሆን ደግሞ አስበው ።ለማንኛውም ለሊላህ ብላችሁ ስሩ ሰውን አትበድሉ የመዳን ቅመሞችን አትናቃቸው እነሱ ናቸው እዚህ ያደረሱህ መጨረሻህን አላህ ያሳምርልህ ሌላ ምንም አንልም ሚስትህንም አላህ ይሶብራት ።
@زينبابراهيم-ف7ص
6 ай бұрын
ትክክል ለአስተነተ ነው
@EmanMohammad-r8t
6 ай бұрын
በሞትሺ ደነዝ
@madinamohammed1832
6 ай бұрын
ኢላሂ የሠው ክፋት አላህ ያቆያት ለእንሥፍሥፍ እናቷ😢😢😢😊😊@@EmanMohammad-r8t
@aeshagumata2674
6 ай бұрын
ጀማልዮ ሁሉም ነብስ ሞትን ቀማሽ ነው አይዟችሁ ሀዋንም በደብ አፅናናት ሶብሩን ይስጣት በጣም ከባድ ነው አይዟችሁ እና ሰባት ሀራም ነው
@LoloIolo-g8p
Ай бұрын
አላሕ.ይዘንለት
@zainabzain8085
6 ай бұрын
ወኢናአሊላሂ እራጂኡን አላህ ጀነተል ፈርዶስ ይወፈቃቸው
@amenat2362
6 ай бұрын
እህህህህህህህህህህህህህህ ልቤ ለሁለት ነዉ የሆነዉ ለእሳችዉ ጀነተል ፊረዶስ ይወፈቃችዉ ጥሏችዉ ለሒደዉ ቤተሰቦቹ አሏህ ሶብሩን ይስጣችሁ እኔ አባቴ እናቴ ነይነይ ነይ አታገኘንም እያሉ በጪቀትልሞትነዉ 8 አመቴ በጠለብ አሁን ግን ወጣሁ ከጠለብወጣሁ ምኑንከምኑአረገዉልገባ ወደሀር እህህህ ግን እሳችዉ ባለፈዉ አይቻቸዉአለሁ የሀዊን አባት
@Rahma-i1f
6 ай бұрын
አላህ በጀነት ይበሽራቸው ሀዋ ስብሩን ይስጥሽ ማሬዋ
@TemimaNasir-cv2jw
6 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 3:26
@አሚየወረባቦዋ
6 ай бұрын
ኢናሊላሒ ወኢናኢለይሒ ራጀኦን ከባድ ነዉ የደረሰበት ያቀዋል አብሽሪ ሀዋየ ካላህ የመጣ የትም አይደረስም እኔም አባቴን ያጣሁት በስደላይ እያለሁ ነዉ አላህ ይራሀማቸዉ ኬኩክን እናተ ባበሉት ለዉጭሰዉ የነሱ ሰደቃ ብላችሁ ብሰጡት አሪፍ ነበር
@sooksook5163
6 ай бұрын
አሏህ ሶብረኛነዉ እደኛ ቹኩል አደለም ያረብ ኢማንሰጠን ወለሒ ዲን ቢኖርህ ብዙ ቃል አትልም የአሏህ ዉሳኔነዉ ሁሉም ነገር
@እራቢነኝቢትሙሀመድ
6 ай бұрын
ሰደቃ አውጣ ለሚስኪኖች አብላ ያለካሜራ አላህ በኽይር ይቀይርልሀል ለሰውች መፍትሄ ሁን ለሰወች የደስታ ምንጭ ሁን አላህ ነገሮችህን በኽይር ይቀይርልሀል በቃ ዱአ አርጉ ሁሌ እኛው እንብላው አትበሉ 😢😢😢😢😢😢 ለሞተው አላህ ይረሀመውው
@Zehara9
6 ай бұрын
ራቢየ ደምሪኝ
@HH-uo7el
6 ай бұрын
አላህ ጀነተል ፍርደወስ ይወፍቅው ሀዋ አላህ ይሶብርሽ
@ZahraHasan-s2i
6 ай бұрын
አላህ ይራሀመው የጀነት የበለው ሀዌንም አላህ ይሶብራት
@fatimarashid3481
6 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢አላህየጀነትይበለው@@ZahraHasan-s2i
@sjshhejejj7947
6 ай бұрын
ዉይ አየኔ ነፍስ ይማር እደዉ ይችን ሞት ማነዉ እሚቀርባት😢😢😢😢
@ሰሚሰይድ
6 ай бұрын
ሀዋየ አላህ ይሶብርሽ አባትሽንም ጀነት ፊርዶስ ይወፈቀው
@Fነኝ-n8f
6 ай бұрын
እደ ጀማል ለበጓ ነው فان مع العسر يسرا ان مع العسر يسرا ተችግርም በሇላ ደስታ አለ አይዞህ ዱና ቢላሽ ናት አላህ ይረሀመው በጀነቱል ፈርዶስ ያኑረው
@fatmah1744
6 ай бұрын
አላህ ይዘንላቸው እኔም አባቴ ሀጂና ኡምራ አምጥቼው በሰላም ሰርቶ ሀገሩ ገብቶ ሁሉየም በደስታ ሲመርቀኝ አሁን ግን ሞቶብኛል እናቴ በ2005 ነው የሞተችው 7 ልጆች ጥለው ሂደዋል😥
@Reem1001Salem
6 ай бұрын
አላህ ይማራችው
@AmenhMuhamd
6 ай бұрын
አብሽሪ ሁሉም ሞች ነው አላህ ይዘንላቸው አላህ ሀጃቸውንም ይቀበላቸው አላህ በጀነት ያገናኛችሁ
@halimaali3936
6 ай бұрын
አላህይራህመው
@Sየሀይቋ
6 ай бұрын
አላህ ይዘንላቸው ውዴ በጀነት ያኑራቸው😢
@AminaHaseen-kb9qi
6 ай бұрын
አላህ ይራህማቼው
@safaiaalyami6678
6 ай бұрын
ኢናሊላሂ ወኢና ኢሊሂ ራጅኡን አላህ ይረሀማቸው😢
@Halimat12
6 ай бұрын
የአላህ😢😢 ከኩን ለሚስኪን ብሰጠው እኔም አባቴ ታሟብኝ 10ቀን ቀረኝ ልገባ ነው😢
@TwuwyGegs
6 ай бұрын
አላህ ያሽርልሽ አላህም ያገናኝሽ
@Halimat12
6 ай бұрын
@@TwuwyGegs Amin
@ፍቅርነኝለውደዲኩት
6 ай бұрын
አወ ገቢ ወዴ ከቻለሸ አላህ ያሸረለሸእኔሰ አላለኝም አላህ በጀንትያገናኝን
@Halimat12
6 ай бұрын
@@ፍቅርነኝለውደዲኩት አሚን ውዷ አላህ ጅነተል ፍርዶስ ይወፍቃቸው በዛኛው ሀገር ያገናኛችው አላህ ካለ ተዘጋጅቻለሁ ልገባ
@usdB-z1c
4 ай бұрын
እህቴ ያርብአላህ ሶብሩንይስጥሽ አይዱኒያ እኔም ይምወደዉንአባቴን በስደትነውያጣሁትአይዞሽ
@Aaaa-nf8vt
6 ай бұрын
አለሀምዱሊህ አብሺረ ኢንሸአለህ
@HudyBjgjh-qw2wb
6 ай бұрын
አተ ጀማል ወላሂ ለጓረቤት ብሰጠው ሰደቃ ነበር እሳቸውንም አላህ ይራህማቸው በጣም ነው የደነገኩት የምር ሀዋ ስወልድ መቶ አይቸው
@hayatdamtew7016
6 ай бұрын
ስንት የተራበእያለ
@rahma-iq7ue
6 ай бұрын
እናሊላሂ ወኢነይለይሂ ራጂኡን አላህ ይዘንላቸው ቤተሰቡንም ሶብሩን ይስጣቸው
@Zehara9
6 ай бұрын
ውደ ደምሪኝ
@toybtube-ss8ne
6 ай бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናኢለሂራጅኡን አላህይዘንለት ሀዋንምአላህይሶብራት
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
6 ай бұрын
የጅህልና ጥግ ፈኔ አይደለም አላለም ሱበሀነክ ያረብ ኩሉ ነፍሲን ዛኢቀቱል መውት
@NNNNNN-ko7yl
6 ай бұрын
ዋአለይኩም ሰላምወረህመቱላህ ወበረካቱ እነሊላህ ወኢነላህ ራጅኡን እሙ አሚቲ አላህ ሰብሩንይስጥሽ ያረብ አባትሽንም አላህ ለጀነት ይበላቸው
@እሙአኗርYOUTUbe-m8j
6 ай бұрын
ሂወት እደዚህናት እኔ ወላሂ የወድሜ ሚስት እናቷ ከሞተች አመት አልሞላትም ዛሬ ደሞ አባቷ ሞተቀብረን መጣን አሉኝ ምንእደምል ጨነቀኝ ያረብ💦💦💦
@እሙአብዱረህማንኢንሸአሏህ
6 ай бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጁኡን አላህ ይሶብራት የኔ እናት ከባድ ነው
@meremgeletameremgeleta7782
6 ай бұрын
አላህ ሶብሮን ይሰጥሺ
@EmanAman-li3gj
6 ай бұрын
😭😭😭😭😭
@ٱمويسر
6 ай бұрын
እሧ የትናት የአላህ
@YayatYayat-dh4nv
6 ай бұрын
አላህ ሶብሩን ይሥጣት
@EmanMohammed-ps7gy
6 ай бұрын
ያአላህ ያረቢ😢😢😢 ሀውዬ አላህ ሰብሩን ይስጥሽ እህቴ😢 እኔ ራሱ እንደት እደደነገጥኩ ያረቢ😭አላህ ይዘንላቸው አላህ ይርሃማቸው የጀነት ያድርጋቸው 😥 አላህ ሰብሩን ይስጣችሁ ከባድ ነው ጌታዬ አደራህን በሰው ሃገር ሆኜ ክፉ አታሰማማኝ ያረሂም🤲
@Zehara9
6 ай бұрын
ኢማንየ ደምሪኝ
@Helemat
6 ай бұрын
ኢናሊላሒ ወኢናኢለይሒ ራጂኡን አላሕ ይርሐማቸው❤❤❤
@zabibalove9378
6 ай бұрын
እርግጥ ሞት ሁሉንም አስደጋጭ ነው ቢሆንም የአሏህን ውሳኔ መቃረን አያስፈልግም ሁላችንም በየተራችን ተመላሾች ነን እኔም ለረፍት ወደሀገር ገብቼ በሳምንቱ አያቴን እሱን በሸኘሁ ሳምንት አጎቴን ወደአኼራ ሸኝቻቸው ከቤተሰብጋ የመገናኘቱን ደስታ ሳልጠግበው አሏህ የፈቀደው ሁኖ ተመለስኩኝ ብቻ አሏህ ይራሀማቸው ለናተም ሶብሩን ይስጣችሁ 😢😢😢
@Tube-gy8hm
6 ай бұрын
ኢናኢላኢወኢናኢላሂ ራጂኡን አላህ በጀነት ያኑራቼው ሀውየ አላህ ሶብሩን ይስጥሽ ከባድነው አባትማጣትእህቴ😢😢😢
@kxx683
6 ай бұрын
ውይኔ ጅማልዬ ህዋዬ ነፍስይማ አፍፍፍፍፍ ማፃናናቱኔ ይጣቼሁ ❤❤❤ፍጣረ ይጣቡቃቻሁ አይዟችሁ ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@madinamadina4406
6 ай бұрын
😥😥😥😥😥
@ሙናA
6 ай бұрын
መቅዲ ስወድሽ ደምሪኝ❤❤
@ያአሏህእዚነትህንያረብ
6 ай бұрын
ቢዶውን ስትመለስ ትደርስበት ነበር የሞተውን አላህ ይረሀመው😢
@Zehara9
6 ай бұрын
እህት ደምሪኝ
@ያአሏህእዚነትህንያረብ
6 ай бұрын
እሽ አብሽሪ
@አለምነኝወለዮዋ
6 ай бұрын
በቀዳና በቀደር አለማመን ይሄ ነው ችግሩ ኬክና ሞት ምን አያገናኘው ሰደቃ ብሰጥላቸው ስን መንገድ ላይ የሚቀምሱት ያጡ እያሉ አለኩሊሀል አሏህ ይዘንላቸው
@Zehara9
6 ай бұрын
ውደ ደምሪኝ
@ዜድነኝውሎየዋየአላህባርያ
6 ай бұрын
😢😢ስራማ አታቁም ጀማልየ ሁሉም ሰው ክፊ አይደለንም እኔ ገና ሳላዝህ የምን ማቆም😢😢 በርታ አይዞህ ወድሜ
@ሀይቅTUBE
6 ай бұрын
አላህ የጀነት ይበላቸዉ አባትሽን ሀዋየ ለመላዉ ቤተሰቡ ሶብሩን ይስጣችሁ ያአላህ የቤተሰባችንን ክፉ እዳታሠማን ያአላህ
@ዙዙነኝየአላህባሪያ-ፐ4ቸ
6 ай бұрын
ምግቡምን አርግህ አጀሉ ደረሰሞቱ አላህ ይራህማቸውእናተንም አላህሶብሩን ይስጣችሁ እኛም ሟችነን አላህ አሟሟታችንም ያሳምርልን🤲😭
@Zehara9
6 ай бұрын
ዙዙየ ደምሪኝ
@ዙዙነኝየአላህባሪያ-ፐ4ቸ
6 ай бұрын
@@Zehara9 ደምሬሻለሁ 🌹🥰
@ኡሙሱመያ-ለ1የ
6 ай бұрын
አላህ ይሶብራት እሱንም አላህ ይረህመው😢😢
@FatumaMustefa
6 ай бұрын
አይ ዱኒያ አላህ ሶብር ይስጥሽ ሀዋየ አይዞሽ እኔም በስደት ሀዘንተኛ ነኝ አላህ ይራሀማቸው 💦💦💦💦💦💦💦💦
@حومحمدحومحمد
6 ай бұрын
😢😢በጣም
@HaderaMuhada
6 ай бұрын
አላህ ያፅናሽ ውደ ሀዋ አላህ ይራሀመው አባት ሽን ኪኩ ደግሙ ሬዝቅነው ጀም አይባልም 😢😢😢😢😢
@Kነኝየራሴሞርካኛ
6 ай бұрын
አላህ ይሰብርሽ ሀዋዬ😢😢😢😢😢
@የኮሜቶችታዛቢ
6 ай бұрын
አሏህ ይዘንላቸው ለመለላው ቤተሰብ ሶብር ይስጣችሁ እህሉ ምን አረገጀማል
@NissanNissan123
6 ай бұрын
አዋይ አላህ ጀነትለ ፍርዱሰ ይወፍቅለሺ ውዴ ላቺም ሰበርይሰጥሺ
@نعمة-ج1ث
6 ай бұрын
የሞተውን አላህ ይራሀመው ለቤተሰብም ሶብር ይስጣቸው ግን. ኬኩ ምን አደረገ አላህ የሰጠህ እርዚቅ ነው የሀዘኔ ምክንያት ነው ትላለህደ ስንት ሚስኪን እየተራበ አንተ ምግብ ጥላትህ አደረከው ላሀውለውላ ቁወተ ኢላ ቢላህ ሽርክ ነው ከኢማን መሰረቶች ከ 6ቱ አንዱ በቀዷ ቀድር ማመን ነው መጥፎም ሆነ ጥሩ አልሀምዱ ሊላህ ብለህ መቀበል አለብህ ኬኩ ሰው የመግደል አቅም የለውም ለምን እከፋለሁ ሁል ጊዜ ደስተኛ ልሁን አይባልም የሰው ልጅ እዱኒያ ላይ የመጣው ሊፈተን ነው
@ኢልሀምሠይድ
6 ай бұрын
የአላህ ከባድ ነው አላህ ይሶብራት አባቷንም አላህ በጀነተል ፍርዶሥ ያበሽራቸው😢
@dhdgdg6231
6 ай бұрын
አይዞን ጀም አላህይሚወደዉነዉ ይሚፍትነዉ አልሀምዱሊላህበል❤
@ሀሊማወለየዋ-ከ6ጰ
6 ай бұрын
አላህ ይማራቸው ሀዋንም አላህ ሶበሩን ይስጣት ግን ኬኩ ምን አረገ ለሚስኪን ብሰጠው ሰድቃ ነው ከምትጥለው😢
@Sነኝየአላህባረያ-e5f
6 ай бұрын
አላህ ይዘንለት ጀነተል ፈረዶስ ይወፈቀው ሞላው ቤተሰብንም አላህ ይሶብራችሁ
@Eman-hy4bb
6 ай бұрын
አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃቸዉ ለሀዋም አላህ ሰብር ይስጣት
@fatum164
6 ай бұрын
ወላሂ ለማመን ይከብዳል ኡፍ😭 ሀውየ አላህ ያበርታሽ የኔ እህትዋየ 😭😭😭😭😭😭😭
@AlfaMobile-c2x
6 ай бұрын
ሳውዲ እያለህ ስራት ያለህ ልጅ ነበርህ አሁን ግን በጣም ጠግበሀል ማብረጃውን ይስጥህ ስታስጠላ ከቤትህ ወጣ ስትል እርቦት የሚቀምሰው ያጣ የሚያለቅስ አል 😢😢😢😢😢
@FathimaFaath-o9d
6 ай бұрын
ወላሂ በጣም ከባድነዉ ግን አብሽር አወን ለከይርነዉ አባታቺሁንም አላህ ይራሀማቸዉ ያረብ
@GadamaRock-t7h
6 ай бұрын
ምስክን ያአላህ አላህ ያራህመዉ ሀዉየ ጀማል ተጎና ቁም ወድም ባልማለት የኩፉቀን ተጎና ሰቆምነዉ ኡፍ😢😢😢😢😢😢
@Makkah-r1e
6 ай бұрын
ያረቢ አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህቴ አይዞሽ እህቴ አላህ ሶብሩን ይስጥሽ እህቴ እሱንም አላህ ይማረው
@rahimasiraji9003
6 ай бұрын
አላህ ይዘንላቸው በጣም ከባድ ነው እናትም አባት ማጣት እም በስደት ነው የእናቴን መሞት የተነገረኝ ሁሉም ነገር ይጨልማል😢😢😢😢😢
@fozi4569
6 ай бұрын
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረከቱሁ የአላህ 😢😢😢 አላህ ይረህመዉ ሀዋንም እናተንም አላህ ሶብሩን ይስጣችሁ ዱና እደዝህ ነት
@ዜዲነኚአለህነዉወኪሌ
6 ай бұрын
ሀዉየየኔወዲ አላህ አባትሺን ጀነተፍረዶስን አላህ ይወፍቅልሺ እህቴ😢😢😢😢
@SgBh-nh6pt
6 ай бұрын
ሀዋየ አላህ ይሶብርሽ ሀዘኑ ከባድ ነው አላህ መጥናናቱይ ይስጣችሁ ለሙሉ ቤተሰብ ያረብ እናሊላሂ ወኢነ አለይሂ ራጁኡን
@Fafeyoutube
6 ай бұрын
ኢነሊላሂወኢናሊላሂራጂኦን አላህ ጀነተልፍርድውስ ይወፍቃቸው ሀዋ አላህ ይሶብርሽ
@R-zh5kr
6 ай бұрын
እኔም አባቴንአጥችለሁ በስደት ላይ ሀዘኑ ከባድ ነው አላህ ይሰብርሽ ሀዋ
@mariyammariyam-zs5lr
6 ай бұрын
አሠላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሀዉየ ጀማል አላህ ሠብሩን ይሥጠቺሁ ለምለዉ ቤተሠብ ሞትከባድነዉ እናም አባቴን በሠደትነዉ ያጠሁት የኔዉድ 💔💔💔😭😭😭አላህ ሠብሩንአላህ ይወፍቅሺምን እደምል አላዉቅም ወላሂ ጀማል ወድም እሰኪ አጥናት ያማል ሰዉ ብዙ ያወራል አተ ዝበላቸዉ ለዚቺ ጠፊ አለም አላህጀናትል ፍርድሥ ይወፍቀቸዉ አባታን
@FatumaFatuma-gs8qr9715
6 ай бұрын
እናሊላሂ ወኢናሊላሂ እራጅኡን💔😭 አላህ ጀነተል ፍርዶሥን ይወፍቃቸዉ ሀዋየ ጀም ሞላ ቤተሠብን አላህ ሶብርን ይሥጣችሁ ሞት በሁላችንም ላይ አይቀርም አላህ አሞሞታችንን ያሳምርልን💦
@asdfqwer9599
6 ай бұрын
አላህ ይራህማቼው እኔ ወር ቢሆነው እናቴን ካጣሁ በቀዳቀድር ማመነው ኬኩ ምነረገ የድገት ሞቶ በዝቶል አላህ ከይር ያሠራን ወላሂ
@tube-yt5ur
6 ай бұрын
ኢነ ወኢነ አለሒ ራጀኡን 😢😢 ሀውየ መፅናናቱን ይስጥሺ😢😢
@taytohassan3554
6 ай бұрын
ለክይር ነዉ አብሽር አባትችሁን አላህ አላህ ይዝንላችዉ ያረብ
@SeinabSamsam
6 ай бұрын
አላህ ይሶብርሽ ሃዋየ እሳቸውም ጀነተል ፊርደውስ ይወፍቃቸው
10:04
🔴ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል አባቴ ሀዋን ይዞ መጥቶ አስታረቀን🥰🙏
Jamal huseen
Рет қаралды 38 М.
12:47
አወል እና ወንድሟ ታረቁ😱
AWEL&SEADI
Рет қаралды 72 М.
0:24
Thank you mommy 😊💝 #shorts
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 33 МЛН
1:31:22
ВЛОГ ДИАНА В ТУРЦИИ
Lady Diana VLOG
Рет қаралды 1,2 МЛН
0:22
Короче говоря Алинка Малинка ест сладости #shorts
Alinka Malinka Tv
Рет қаралды 18 МЛН
0:42
GIANT Gummy Worm #shorts
Mr DegrEE
Рет қаралды 152 МЛН
13:49
🛑ልደት አክብሬ ናስርን አሳበድኩት ምነው በቀረብኝ የመጨረሻችን ሆነ
Fasika Tube
Рет қаралды 40 М.
16:20
ሀዋን እቤቷ ሄጄ አግኜሗት በጣም አዝናልችጀማል ደውሎ ዛተብኝ
Dawud Tube
Рет қаралды 30 М.
16:34
ዚዙ በአዲስ ቻናል ከሀላሌ ጋር ምሰራበት ነው
Zizu 2
Рет қаралды 3,1 М.
13:28
ዐብይ አመረሩ “ስለ እኔ ሳትፈሩ ንገሩኝ..” ፤ የፓርላማው ፍጥጫ አከራካሪው አዋጅ ፤ “ራሳችንን እናድን” ጠቅላዩ ተናገሩ
Addis Post
Рет қаралды 2,9 М.
10:13
🔴ለሁሉም ሰው ጥያቄ መልስ እንዲሆን አዳምጡት🥰🙏
Jamal huseen
Рет қаралды 7 М.
7:04
ጀማል ከስር ቤት በመውጣቱ ሙሉ ቤትስቡ ተስብስበው አስቅየሙን😭
Dawud Tube
Рет қаралды 52 М.
8:03
🔴ሀዋ 40ቀን ሞላት ካራስ መውጫ ትልቅ ስርፕራይዝ አረኳት🥰🙏
Jamal huseen
Рет қаралды 57 М.
26:18
ሶፊ አህሙን ተቀበለችው || አህሙ በጣም ተደሰተ
Sofi
Рет қаралды 91 М.
27:03
💫ሶፊ ለ ማሂ መከረቻት,ወንድ ልጅን አትመኚ ዱባይ ልሄድ ነው✈️
HASSEN TUBE | ሀሰን ቱዩብ
Рет қаралды 95 М.
1:31:41
CORAN POUR DORMIR QUI APAISE LE COEUR (Recitation magnifique) 2021
DOUAA PROTECTION
Рет қаралды 11 МЛН
0:24
Thank you mommy 😊💝 #shorts
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 33 МЛН