በአዲስ አበባ የተከሰተው አነጋጋሪው የፖሊስ እርምጃ

  Рет қаралды 90,896

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 338
@user-jq4po7oj3
@user-jq4po7oj3 5 жыл бұрын
አሪፍ ነው እንዲህ ጠለቅ ብሎ መመልከት አለበት ለሀገራቹ ለህዝባቹ ህይወታቹን መሰዋት አርጋቹ ከልባቹ የምት ሰሩ ፖሊሶች እጅግ የከበረ ምስጋናና አድናቆት ከልብ ነው እናመሰግናለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪🙏🙏🙏
@abyelove9263
@abyelove9263 5 жыл бұрын
Addis Ababa Police Officers should be recruited from Addis Ababa only.
@saranoora5692
@saranoora5692 5 жыл бұрын
ሰውየው የሚሰጠው አስተያየት ያበሳጫል ሴትየዋን ሲወረውራቸው እንጂ ገፋ ሲያደርጋቸው አይደለም ያየነው አሁንስ አበዛችሁት ምድረ ሰገጤ ቁልፍ አፍ ሲያስጠሉ
@henokmehari7488
@henokmehari7488 5 жыл бұрын
የራሳችን ፖሊስ ያስፈልገናል አዲስ አበቤዎች።
@rahilmokonen777
@rahilmokonen777 5 жыл бұрын
ፉናዎች እውነት የሆነ ዘገባ ስላደረሳችሁን በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹
@hayatmohammad1716
@hayatmohammad1716 5 жыл бұрын
እናትህን እንደዛ መገፋተር የለበትም ፖሌስ እረጋ ማለት አለበት
@abduljelilahmed8447
@abduljelilahmed8447 5 жыл бұрын
ሙሉ ቪዲዮው ይኸው kzbin.info/www/bejne/r4GUYaKLq8-lqMU
@rahilmokonen777
@rahilmokonen777 5 жыл бұрын
@@abduljelilahmed8447 አዎ እናት በምንም ታምር መገፈሰት አይደለም ቀና ብሎ ማየትም የለበትም ግን የyoutube ተቀላቢዎች በጣም አጋነኑት።
@henokmehari7488
@henokmehari7488 5 жыл бұрын
@@@rahilmokonen777 ማጋነን አይደለም እዳይደገም ጥሩ አረጉ የማንም እናት አትገፍተር።
@yadotden6703
@yadotden6703 5 жыл бұрын
እስቲ ወገኖቼ ፍረዱ እነዚህ ምኑ ነው ፖሊስ ሚመስለው ካንድ ብሄር በላይነት ወደ ሌላው ብሄር በላይነት እንኳን አሸጋገረን ሀገሬ እሱ ይሁንሽ
@iftibffhgdtgf8251
@iftibffhgdtgf8251 5 жыл бұрын
ትክክላኛ እርምጀ ነው እንዳምትነገሩት ከሆና ማናኛውም ያእትዮጲያ ዜጋ ለህግ ታገዢ መሆን አለበት!!
@elias2906
@elias2906 5 жыл бұрын
ውሸታሞች
@እሙቲየድንግልልጅ
@እሙቲየድንግልልጅ 5 жыл бұрын
ዉስጡን ለቂስ ናቻዉ
@abduljelilahmed8447
@abduljelilahmed8447 5 жыл бұрын
ሙሉ ቪዲዮው ይኸው kzbin.info/www/bejne/r4GUYaKLq8-lqMU
@abduljelilahmed8447
@abduljelilahmed8447 5 жыл бұрын
@@elias2906 ሙሉ ቪዲዮው ይኸው kzbin.info/www/bejne/r4GUYaKLq8-lqMU
@yaredgent7566
@yaredgent7566 5 жыл бұрын
Btekkle heg kalakberu gd nw bfit bihon gna police siay ymidenbr hulu ahun lay hzbu kebr lemisetw makber ayakbtm kebrbis hula
@gebruabera9599
@gebruabera9599 5 жыл бұрын
ከአይን እማኞች መረጃ ውጪ ያለው ፍትፈታ በሙሉ ውሸት ነው። እባካችሁ የሃገሬ ልጆች ለህግ ታዛዥ እንሁን። ህግን ባለማክበር በደቂቃዎች መካከል የብዙ ሰው ህይወት አደጋ ላይ ይወድቃል። አብዛኛውም ህዝባችን ህግ በማያከብርበት ሁኔታ በ1ሺ ብር ደሞዝ ከፍተኛ ሀላፊነት ተቀብሎ ቤተሰቡን በነብሴ ውጪ ግቢ የሚያስተዳድረው ፖሊስ ቢያንስ በስራው እርካታ እንዲኖረው ልናከብራቸው ይገባባል። ፖሊሶችም እንደዚህ አይነት ግጭት ሲገጥም ጥበብ በተሞላበት ሁኔታ ህግ የጣሰው አካል አካላዊ ጥቃት ሳይፈፅምበት ለህግ ማቅረብ አለባቸው።
@ElyasKasa-u6w
@ElyasKasa-u6w 3 ай бұрын
በጣም የሚገርም ነው እኔ በቅርቡ እኔደዚህ አይነት ነገር ገጥሞኛል አንድ እማምንበት ነገር አምናለሁ ማንኛውንም ነገር በህግና በህግ እንደሚመራ መሔድ እንዳለበት እኔ
@shems172
@shems172 5 жыл бұрын
ፖሊስ መከበር አለበት ህግ እንዲከበር ከተፈለገ
@eagle4452
@eagle4452 5 жыл бұрын
ትክክል ይሄ ነው ሀገር እያፈረሰ ያለው ፣የቀረጽው አፈር ይብላ
@abdellabakir9917
@abdellabakir9917 5 жыл бұрын
ድንጋይ ራስ ..አግድም አደግ
@eagle4452
@eagle4452 5 жыл бұрын
@@abdellabakir9917 እንዳንተ ካለው ሀገር አፍራሽ ፣ ቤት የሚገነባው ድንጋይ ይበልጣ
@eagle4452
@eagle4452 5 жыл бұрын
@@mikelteme4435 ሙሉውን ታሪክ ቤለጥፍ ኦኪ ነው ፣ያቺን ፓርት ብቻ መለጠፍ ጥሮ አይደልም በ ቨድዪ የተነሳ በ የክልሉ የነበረውን እረብሻ አስብ ።
@abdellabakir9917
@abdellabakir9917 5 жыл бұрын
@@eagle4452 በምርጫ ድንጋይ ሚሆን ሲገኝ ደስ ይላል ...ልጁ ይህን ቪድዬ ባይቀርጽ አሁን የደረሶት የውሸት ድርሰትም ባልቀረበች ነበር ..ግን ምን ያደርጋል በእራሱ ወይንም በቤተሰቡ ሊደርስ ማይፈልገውን አዳሜ በሌላ ሰው ላይ ሲሆን ቡሀቃ አፉን ሚከፍት ጭንጋፍ ካድሬ አይጠፋም
@eagle4452
@eagle4452 5 жыл бұрын
@@abdellabakir9917 አልቃሻ አታላዝን ፣ አሚሪካ ውስጥ ፓሊስን አልታዘዙም ያሉ ስንቶች ተገለዋል፣ መቺም እንዳንተ ያለ አሳዳጌ የበደለው ባለጌ ስድብ እንጅ ህግ ማክበርን መቺ ያውቃል ፣
@bisratgirir6238
@bisratgirir6238 5 жыл бұрын
ለዚህ ነው ባዲስ አበባ ወንደል የተበራከተው ህግ አስከባሪ ፖሊሶችን መደበደብ የለባቸውም ነዋሪው ለህግ መታዘዝ አለበት።
@alazara.ltube200
@alazara.ltube200 Жыл бұрын
seferu kera nw
@ሚሚተካ
@ሚሚተካ 5 жыл бұрын
ተኩስ ምንአስፈለገ መገናኛ ይዞል የስው ሀይል ላኩልኝ ማለት ይሻላል ሲተኩስ አጋጣሚ ስው ቢመቱስ ምን ይባላል?
@yaredgent7566
@yaredgent7566 5 жыл бұрын
Ytekosut wedsmay nw ya dmo lehg algza selalu nw maderg yalbachewn nw yadrgut bfit bihon enkuan police tegftrona temto egru 4 nber miyargult
@tewelde1204
@tewelde1204 5 жыл бұрын
በቴስታ መቷቸው ከሆነ,,,, ወደሱ ያለመተኮሳቸው እድለኛ ነው,,,! እዚ ያለሁበት ሀገረ ፖሊስን የነካ አለቀለት,,,, ወደ ሰማይ መተኮሱ ትክክል ነው,,, የነሱ ጥፋት እናትየዋን መገፍተራቸው ነው,,, ችግሩ ሁለቱም ልጆቹ ገና ትኩስ እድሜ ላይ ናቸው,,, ነባርና አዲስ ፖሊሶች ቢቀላቅሉ ጥሩ ነበር,,,
@yaredgent7566
@yaredgent7566 5 жыл бұрын
@@tewelde1204 lik new esum lijntachewn ayto gebdgna mhonu new tegbiwn ktat maggnet alebt alzia aymarm. Usa bihon yhene lijum bhiwot yle enatum lekso tekmtew nber. Enkuan endi argo letazzezw nger dkika bifej bteyt nw melashun miaggnew.
@seidmuhammed498
@seidmuhammed498 5 жыл бұрын
የአብን አክቲቪስቶች ፖሊሶቹን ጥፋተኛ በማለት ቀኑን ሙሉ ሲለፉፉ ነበር ። አሁን ግን መንግስት እውነታውን ስተናገረ እናመሰግናለን።
@lmelemyelaw2498
@lmelemyelaw2498 5 жыл бұрын
ጋላ ሞኑ ነው እውነቱ
@fatumauae5379
@fatumauae5379 5 жыл бұрын
አይ ጋላ እናተ እውነትን ትፈልጋላችሁ ክክክክክክ
@delelegnadisie7092
@delelegnadisie7092 5 жыл бұрын
በቦክስ ሲማታ እያየነው ለምን ትዋሻላችሁ?
@mesfinabera9390
@mesfinabera9390 5 жыл бұрын
we have got the clear information now thanks Fana TV
@እማእወድሻለሁየአፄዎቹልጅ
@እማእወድሻለሁየአፄዎቹልጅ 5 жыл бұрын
በጣም ትግስተኛ ናቸው የምር የአዲስ አበባ ፖሊሶች ፀባይ አላቸው እኔም ስለነበረኩበት ብቻ አንዳንድ ነዋሪዎች በጣም አስቸጋሪ ናቸው ድንግልን ፖሊስ እራሱ በጥፋቱ መልክ ይቀጣል ግን ሁላችን መብታችን ግዴታችን እንወቃ ወገን በአንድ ሰው ብቻ አትፍረድ የሁላችንም ልቦና ይስጠን ፈጣሪ
@beyonkab7865
@beyonkab7865 5 жыл бұрын
ከብቶች ገጀራ ይዛችሁ ኮድምንም ስታስከለክሉ የነበራችሁ የጀሀር መንጋዎች ለእናቶቻችሁ እንኳን ክብር የሌላችሁ ግብረገብነት የሌላችሁ እና ንተን ብሎ ፖሊስ መጀመሪያ ዲስፒሊን ይኑራችሁ ከከተማህዝብ ጋር ተቀላቅሎ ለመስራት ልጁን በወደቀበት ስትቀጠው አልነበር ከብት የምትጠብቅ መሰለህ ወይ አዲስ አበባ ከአውሬው አጋዚዎች ስትላቀቅ ከብቶቹደግሞ ተዘረገፉባት 😡
@girumzewdie1045
@girumzewdie1045 5 жыл бұрын
ምስክርነት የሰጠው ሰውዬ ፖሊሱ በቴስታ እንደተመታ ሲናገር ፖሊሱ ስለ ቴስታው ያለው ነገር የለም ሁሉም የተጠየቁት ቃላቸው ይለያያል ለማንኛውም ፋናዎች እንዲህ በፍጥነት ነገሮችን ለማጥራት ለሰራችሁት ስራ እናመሰግናለን እኛም የአንድን ጉዳይ ጫፉን ብቻ በማየት እንዳንሳሳት አግዛችሁናል።
@kazzam474
@kazzam474 5 жыл бұрын
ፖሊሱ የወደቀውን የታሰረውን እስረኛ ሲደበድብ አላየንም??? ይሄ የፖሊስ ተግባር ነው?? ለምን ይዋሻል። ምስክሮች እና ፋናን ትዝብት ላይ የሚጥል ሚዛናዊነት የጎደለው ዘገባ ነው። ይሄ አይነት አካሄድ ካለፈው ስርዓት የተወሰደ የ ሽፍጥ መንገድ ነው በዚህ መልኩ ህዝብን አታታሉም። ወንጀልንም አትከላከሉም።
@SUNSHINE-hg5oz
@SUNSHINE-hg5oz 5 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ለምን የፖሊስ ልብስ ለብሶ ይጠይቃቸዋል ገለልተኛ አካል መሆን አለባቸው ጠያቂዎቹ
@hhidid8978
@hhidid8978 5 жыл бұрын
minu naw galaltegna
@madinaethopia487
@madinaethopia487 5 жыл бұрын
የሌባአይነ ደረቅ መልሶ ልብያደርቅ አሉ አረፍድ አተይሁን ፈጣራችን አረባክ እውነተኛው ግዜአምጣልን አተቸሩ ፈጣራችን አተእረኛ ቦሊስ እናትየለህም
@mekoninurgaha4815
@mekoninurgaha4815 5 жыл бұрын
Thanks for the clarity!!
@FikaduabebeGultu
@FikaduabebeGultu 4 ай бұрын
ጉበዝ ብርቱ የሕዝብ ግንኙነት ስራው መጠናከርአ አለበት ክፍሉን ሳላደንቅ አላልፋም
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 5 жыл бұрын
እውነት. እውነት. ናት. እንኳን. ፓሊሱ. አቁ. ወጣልክ. ወንድሜ.
@tezeramesfin88
@tezeramesfin88 5 жыл бұрын
ልክ ማስገባት ነበር ይሄን ደላላ ይህ ህግ አለመከበሩን ነው የሚያሳየው ህግ የመያከብር እርምጃ መውሰድ ያስፈልጋል
@bayobayo6104
@bayobayo6104 5 жыл бұрын
አይን ያያል ልብ ይፈርዳል ይሄ ምንም ማስተባበያ አያሰጥም አይን ያወጣ ጭካኔ ነው ሰውን በሰንሰለት አስሮ መምታት
@eagle4452
@eagle4452 5 жыл бұрын
ቡታው ላይ የነበሮ ተናገሮ ፣ ምን ትቀባጥራለህ ፣ አሚሪካ አይደለም ፓሊስን በ ቲስታ መተክ አልፈተሽም ካልክ እንካ ልክህን ነው የሚያገቡ
@habeshatiktok4506
@habeshatiktok4506 5 жыл бұрын
Bayo Bayo ስማ የምንንም ወጠጤ እየተነሳ እሚፈነዳባቸው
@eagle4452
@eagle4452 5 жыл бұрын
ባለጌወች ለካ በቲስታ ተማተው ነው ፣አሚሪካ ቤሆን ኖሮ ገለውት ነበር ባለጌወች
@abm1344
@abm1344 5 жыл бұрын
ወይ መግደል መታወቅያውን ሊነሳ ጎበስ ሲል ነው የሚደፉት የአሜሪካኖቹ
@eagle4452
@eagle4452 5 жыл бұрын
@@abm1344 አመሰግናለሆ አንተ ገብቶሀል ይህ ኩመንት የሚሰጠው ህዝብ ግን ጭቃ እራስ ናችው ምላሳችው ሲቀፍ ወንድሚ እዚ አውሮፓ አንዶን ሀበሻ አልታዘዝ ቡሉ ደብድበውት ከዛ ደሙ ከሰሱት ፣ አዚ እኩ ሀበሻው አይዳፈርም
@henokmehari7488
@henokmehari7488 5 жыл бұрын
@One More Night የቱ እውነት
@yaredgent7566
@yaredgent7566 5 жыл бұрын
Sew hulu yayew ynatunnmgfat bcha nw yhe hulu yhonew lij lehg algza selale nw endwm menm alarggutm lijntagchen ayto erasun endjbdgna maytu nw wetete. Tgbiwennktat maggnet albet liju lewdfitu endmar polisoch lik nachew endwem menm alargum bgergr msarya bikemus or knsuga sitagel tytu bibarkna ysew hiwot bitfas
@nonenone3420
@nonenone3420 5 жыл бұрын
just like your hubby when the police 👮‍♀️ stopped him driving on one way and he start writing him ticket your hubby jumped off his car he kneel down to beg the police that is why the police pulled his gun 😂
@genettasfeye9161
@genettasfeye9161 5 жыл бұрын
ውይ በምን አንጀታቸው ነው ያንን ወጠምሻ የሚችሉት በትግል ያሳዝናሉ ፖሊሶቹ
@habeshatiktok4506
@habeshatiktok4506 5 жыл бұрын
እንዴ ምንድነው ስራቸው እኮ ነው ፖሊሶቹ የማንም ወጠጤ እየተነሳ የፈነዳባቸው ነው ! ሁሌም እናከብራችዋለን ከልቤ ብ2000-3000 ደሞዝ እየተከፈላቸው እኮ ነው ደም እየከፈሉ ሰላም የሚሰጡን
@nonenone3420
@nonenone3420 5 жыл бұрын
Idiot who cares how much they get paid if they don’t like their job just quit don’t ever push my mother you are stupid my father was in Ethiopian military he serve his country do you know how much he get paid $85.00 Ethiopian birr but he never complain how much he get paid he was happy to serve until his death.
@dillo8602
@dillo8602 2 жыл бұрын
የፓሊስ ጋዜጠኞች ጡሩ ነው እንዲህ ተበዳይና በዳይ ለህዝብ በውነቱ መሥማቱ ጡሩ ነው በርቱ ሚመደገፍ ስራ ነው
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 5 жыл бұрын
ውይ አሁን በማን ይፍረዳል ውይይት መስማማቱን ይስጠን
@hannabely4681
@hannabely4681 5 жыл бұрын
The police did excellent job Our people some of them ignorant uneducated people Why do u have to fight with a police 👮‍♀️ God bless Ethiopian police 👮‍♀️ I think most yang people need education about the law
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 5 жыл бұрын
You're the one who needs education about the law
@gy8086
@gy8086 5 жыл бұрын
Yes you’re right!
@bitaniaethiopia2238
@bitaniaethiopia2238 5 жыл бұрын
How this policies are coming from Oromia for Addis Ababa? Is their anyone answering this question? This is unbelievable
@nonenone3420
@nonenone3420 5 жыл бұрын
You are right my friend I’m afraid of them my family lives in Addis they don’t speak or understand Oromo language how Addis mayor hiring his people they don’t even speak Amharic how they are communicating with Addis Ababa residents.
@destamamo4895
@destamamo4895 5 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ለወሬ አንደኛ ነቸው ምን አለበት ለወሬ ከምቾኩሉ ቁምነገር ለማስራት ብጥሩ መልካም። ነው የቾኳለች አፌሰሳ ለቃምች እንደምበለው ነው
@meremmerem204
@meremmerem204 5 жыл бұрын
ሰችምር አዲሰ አበባ በአራሱያ ልጆች አድልም ይመትዳኝው ከክፋል አገር ይመጡ ፖሌሱች ናችው ግን አናትን መግፋትር ህግ ውጥ መሁናችሁ ያሳያል
@seaditube7527
@seaditube7527 5 жыл бұрын
ችግሩ አናትን ያህል ነገር መገፍተር ነው እንጂ ችግሩ ሌላው ነገር ፖሊሳችን ማክበር ግድ ነው አይ ኢትዮ ያልታደልሽ ሀገር ማን ይሆን ህግን የሚያከብር
@tesfayetesfu2374
@tesfayetesfu2374 5 жыл бұрын
ቲሽ ማቀነባበር ልማዳቹ ነው እኛ ያየነው ልጁን ሲረግጠው ብቻ ነው ሴትየዋን ሲገፋቸው ነው ያየነው
@henokmehari7488
@henokmehari7488 5 жыл бұрын
ሴትየዋ ሲወረውራቸው እንጂ ያየነው ትንሽ ገፋ ሲያረግ አይደለም የሰውዬው አነጋገር ያናድዳል አአ የራስዋ ፖሊስ ያስፈልጋታል ተግባብቶን የሚያናግረን ።
@ZanebAthupi
@ZanebAthupi 8 күн бұрын
በግፍ እየታፈሱ የሜታሰሩት ፓልስን አይወክለውም ፈትህ በግፍ ለሜታፈሱ የቀን ሰራተኟቻ
@shemsudinmurida9101
@shemsudinmurida9101 5 жыл бұрын
ምስኪን የኢትዮጵያን ፖሊሶች ክብር ይገባቸዋል
@nonenone3420
@nonenone3420 5 жыл бұрын
why don’t you kiss their bottom 😂
@FikaduabebeGultu
@FikaduabebeGultu 4 ай бұрын
Fana thanks
@karimtube8669
@karimtube8669 5 жыл бұрын
የኢትዬጵያ፣ፖሊሶች፣ምስኪንንከመደብደብ፣ወደሆላአይሉም፣ዝፍጤች፣እናንተንብሎ፣ፖሊስ፣
@sisaytefera7191
@sisaytefera7191 5 жыл бұрын
እንደዚህ ወድያው እውነታውን ማውጣት የፖሊስ ስራ ወደ ህግ ማቅረብ ነው አልሄድም ያለ ደግሞ ማንኛውም ሀይል መጠቀም እንዳለበት በአለም ላይ የታወቀ ነው ከህግ አስከባሪ ጋር መደባደብ ግን ማንም ጤነኛ መደገፍ የለበትም ልጁም በህግ መጠየቅ አለበት ምክንያቱም ፖሊሲ ስራውን ነው የሰራው።
@WalidWalid-xi3qe
@WalidWalid-xi3qe 5 жыл бұрын
ፖሊሥ ማለትሁሉም አዲአደለም እናትማክበርአለበት የኛፖሊሥ ህግንእራሳቸዉ አያቁትም
@Hanihani-lw8sw
@Hanihani-lw8sw 5 жыл бұрын
ፖሊሱም ህዝቡን ህዝቡም ፖሊሱን ማክበር አለባቸው ፖሊሶቹ ምንም አላጠፉም እዳይታሰሩ
@FikaduabebeGultu
@FikaduabebeGultu 4 ай бұрын
የሕዝብ ግንኙነት ክፍሎች እውነትን እያወጣችሁ ስለሆነ እወዳችሀለሁ
@ኢብቲሳምብንትሁሴን
@ኢብቲሳምብንትሁሴን 5 жыл бұрын
ማንም ሰው ቢሆን ለህግ ተገዢ መሆን አለበት መጀመሪያ ችግር የፈጠሩት ፖሊሶቹን ቢያከብር ይሄሁሉ ጭቅጭቅ ባልተፈጠር ይሄን ማለቴ ግን ፖሊሶቹ ያደርጉት ትክክል ነው እያልኩኝ አይደለም
@mesrakyelma4642
@mesrakyelma4642 5 жыл бұрын
ለውጥማ አለ ወይ አገሬ ኢትዮጵያ
@besaqneber
@besaqneber 5 жыл бұрын
እንደውም ጨዋ ፖሊሶች ናቸዋ!!! አሜሪካዊ ፖሊስ ቢሆን ግንባር ይበረቀስ ነበረ!
@dw8435
@dw8435 5 жыл бұрын
ይህ ሁሉ ችግር የሚመጣው የህግ የበላይነትን ካለማወቅ ነው:: ፖሊስ ማለት ህግ አስፈፃሚ አካል ሲሆን የሚፈፅምባቸው አካላዊ እና ስነልቦናዊ እርምጃዎች ተቀባይነት የለውም ትልቅም ወንጀል ነው:: ይህ ደላላ ነኝ የሚለው ግለሰብ ቅሬታ እንኳን ቢኖረው በህግ መጠየቅ ይችላል:: ለህግ ተገዢ መሆን አለበት ባይ ነኝ::
@yenayena8676
@yenayena8676 5 жыл бұрын
Polise bayinore hizbachin tegabu aychalme neber
@delelegnadisie7092
@delelegnadisie7092 5 жыл бұрын
እንደ ፋና አሳዛኝ ሜዲያ አላየሁም ይሄን ለማስተባበል መሞከር ውድቀት ነው
@madinaethopia487
@madinaethopia487 5 жыл бұрын
አሁን እኳን ድብደባው ቢቀር ምንአለበት አስራስድስት አመትያልሞላውን ሁሉ ቦሊስነው እያላቹ የደሀንል ጅአሰጨፍጭፉ
@tinamulu1903
@tinamulu1903 5 жыл бұрын
በርግጥ ጥፋተኛ ሊሆን ይችላል ህግን አለማክበር ነገርግን የፈለገ ጥፋተኛ ቢሆን እንዴት እናት ይገፈትራል ደሞስ ጥይት ምን አስተኮሰው ሁኔታው ከበድ ካለበት መገናኛ ይዞዋል ሐይል የስፈልገኛል አይልም ደውሎ የምን በሆነው ባልሆነው የምን ጥይት መተኮስ ነዉ ርችት ይመስል
@fikruashenafi5546
@fikruashenafi5546 5 жыл бұрын
lemin yetetertariwn enat endezia gefeterat!!!????
@abebe7532
@abebe7532 3 ай бұрын
Ay Ethiopia‼️😭 Besintu ‼️‼️
@tsenatebehindthescenes
@tsenatebehindthescenes 5 жыл бұрын
ህዝቡ ፓሊሥ የህዝብ አገልጋይ እንጂ የህዝብ ባሪያ አይደሉም ያውም በማያስደት ክፍያ ለፖሊሦች ክብር ያለነሡ እኮ የዘራፊ መቀለጃ እንዳትሆኑ
@helensweet5226
@helensweet5226 5 жыл бұрын
አናትህ ይፍረስ አቦ አይደብራችሁም ስትቀባጥሩ በማስረጃ እያየን እናተ ትዋሻላችሁ እኔ በራሱ ኤርፖርት የምጠብቅ እንደዝህ አይንተ ሰገጤ ፓሊስ መኪና ማቆም አትችልም በማለት የተፈጠር ችግር እንዴት አይነት ገገማዎች ናቸው ወንድሜን የደበደቡት እና ማን ይስማን በሀገራችን ሁለተኛ ዚጋ መሆን ያሳፍራል
@dmarkos963
@dmarkos963 5 жыл бұрын
ኤፍሬም መላኩ በቦታው አልነበርክም።ውሸታም ነህ!!! እንዲህ ብለህ ተናገር ተብለህ ተናገርክ።ሌሎቹም እንዳንተ ናቸው። ዜናው በራሱ የተሰራው የፖሊሱን ጥፋት ለመሸፈን ነው።ቀሺሞች!!!
@meseretnazrayid1767
@meseretnazrayid1767 5 жыл бұрын
አይ ሐገሬ እነዚሕ ናቸው ፓሊሦቹ ያሣዝናል 💔
@henokmehari7488
@henokmehari7488 5 жыл бұрын
@@meseretnazrayid1767 በጣም።
@tenad7309
@tenad7309 5 жыл бұрын
ልጁም ጥፋተኛ ነው ለምን ህግ አስገባሪን በቴስታ ይማታል? ጥፋት ከሌለበት? ወደህግ ፊት ቀርቦ መናገር ይችል ነበር:: በሚዲያ ላይ ስናይ? ፖሊሱን ጥፋተኛ አስመስለው ነበር:: ፖሊሱን መምታቱ ህግን ያለማክበር ነው::
@ajjsjs8127
@ajjsjs8127 5 жыл бұрын
አሁ እነዚህ ገና እህል ባግባቡ በልተው ያልጠገቡ ልጆችስ ምን በወጣቸው ፓሊስ መሆናቸው....ደግሞ ፖሊስስ ቢሆኑ ባካባቢያቸው.ነውጅ.ያላካባቢያቸው እንዴት ነው ከህብረተሰቡ ጋር ተዋህደው የሚኖሩት ...ያሳዝናል..
@kirsol3012
@kirsol3012 5 жыл бұрын
ይሔንን video አለም ስላየው ማስተባብያ አቀረብ እንጂ ስንቱን ወገንህን ይሔኔ በጓሮ በኩል እየቀጠቀጥክ አሳሩን እደምታበላው ማን በነገረ ይልቁኑ ለሠራችሁት ስህተት ይቅርታ ጠይቁ
@meseretnazrayid1767
@meseretnazrayid1767 5 жыл бұрын
እውነት ነው እሔ ሥለታየ ነው ሥቱን ያለጥፍቱ የሚደበድቡ ደደቦች
@zxczxc6000
@zxczxc6000 5 жыл бұрын
መስካሪዉ ማነዉ አይ ሀገሬ እዉነት ሁሌም እደተቀበረ
@TheGedle
@TheGedle 5 жыл бұрын
ስንት አይነት ውሸታም አለ? በአይናችን ያየነውን ነገር ልትክዱ?
@hermelagethew5285
@hermelagethew5285 5 жыл бұрын
Tefategam bewn eg bota mewsed neberbt
@jdjd4810
@jdjd4810 5 жыл бұрын
በክት ገመድ አፍ ዛሬ እናንተም ለመተኮስ አበቃችሁ ወይ ጊዜ ለሁሉም ጊዜ አለው ደግሞ የህዝብ ማሽቃበጥ ለምን ይተኩሳል እንኳንስ ለምን ይገፈትራል
@FikaduabebeGultu
@FikaduabebeGultu 4 ай бұрын
ማርቆስ በርታ
@fikird.
@fikird. 5 жыл бұрын
Bravo police officers
@Tube-uc9yi
@Tube-uc9yi 5 жыл бұрын
ልጁ ቢያጠፍ ለምን እናቱን መቷቷል እኮ
@jaguarrotschild364
@jaguarrotschild364 5 жыл бұрын
Good job
@makiyanuradin5206
@makiyanuradin5206 5 жыл бұрын
Betam new yegefachew arogitwan wishetamoch inat atimetam liju bedenb tedebidebuwal ::
@meyanyoutube2222
@meyanyoutube2222 5 жыл бұрын
አመዳም እደት እናቲቱን ወረወራት እጂ ገፋ አላረጋትም
@makiyanuradin5206
@makiyanuradin5206 5 жыл бұрын
Liju betam tedebdibuwal weshetamoch polisochu balege nachu
@adhamyoussouf5968
@adhamyoussouf5968 5 жыл бұрын
We are are have to respect the law I’m sorry we judged the police to early ,
@shems172
@shems172 5 жыл бұрын
How come he didn't get arrested ?
@meazilove6139
@meazilove6139 5 жыл бұрын
አዲስ አበባ ላይ አሁን እነዚ ምን ይሰራሉ ዥልጦች
@የጌታየእናትለምኔእናቴናት
@የጌታየእናትለምኔእናቴናት 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😋😋😋
@ምህረትከእግዚአብሔር
@ምህረትከእግዚአብሔር 5 жыл бұрын
እውነት ነው
@hennaalhammadi2576
@hennaalhammadi2576 5 жыл бұрын
እርምጅ መውስድ ፓሊሱ ትክክክልል ነው
@mariaberhanu726
@mariaberhanu726 5 жыл бұрын
aydeleme
@ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ 5 жыл бұрын
በለው አስማምተዋቸው አሁን እንዲህ ያወራሉ እንጂ እውነት ፓሊስ ተመቶ ነው ሰው የሚለቀቅው ቀጥቅጠው ነው የሚገሉት
@zarrsar6372
@zarrsar6372 5 жыл бұрын
በአዲጻባ ሕዝብ የተመረጠ አስተዳደር አሁን !
@solomona8102
@solomona8102 4 күн бұрын
ፋና እንዲ ነዉ በግልጽ ማሳየት
@elias2906
@elias2906 5 жыл бұрын
በህግ ፊት ተይዞ ይቀርባል እንጂ ጥፋተኛም ከሆነመደብደብ ምንም ይሁንልክ ነው? እንስሶች
@dillo8602
@dillo8602 2 жыл бұрын
የማንም ሰገጤ ፓሊስ እየሰበሰባቹ በሀገራቸው ሰርተው የሚበሉ ዜጎች ሰላም አታሳጡ እጭ
@gemechuguye8908
@gemechuguye8908 5 жыл бұрын
ምን ታካብዳላቸሁ
@woldemariambekele4085
@woldemariambekele4085 5 жыл бұрын
This is ridiculous hitting the police 👮‍♀️ officer will put you in jail at least 6 months in jail. We know now who provoked the fight. The guy should be in jail not the police officers. Guys his mother should be punished too. ABN stop this lawlessness take it to Gonder gegemoch
@alazarassefa6994
@alazarassefa6994 5 жыл бұрын
ወይ እነ ጋዲሳ? ባለጊዜ ነን ከሆነ ሁኔታችሁ… … በናንተ ይብሳል! አሁንም ቢሆን የአዲስ አበባ ፓሊስ መሆን ያለበት የአዲስ አበባ ተወላጅ ነው እንጂ … ሰገጤ ሰገጤውን ዋ በሉልን!
@jemahm2000
@jemahm2000 5 жыл бұрын
Good job Police.
@አልሀምዱሊላህአላህበቄነው
@አልሀምዱሊላህአላህበቄነው 5 жыл бұрын
ህዝቤለነገርእንዴምንቼኩለሁሉለኽርእንስራ
@iftibffhgdtgf8251
@iftibffhgdtgf8251 5 жыл бұрын
እናም ከአቅሜ በለይ ከሆና እኔ ለሚመለከታው አከል እንዳምደርሱል ውይ ዳውለለው ውይም ቶክሼ በቦታው ያለውን ሁኔታ ለማረገጋት ሞክረለው በበኩሌ ያፖሊሶቹ እርምጀ ትክክላኛ ነው ማለቴ ነው እነትስ ቢትሆን ያምሄደው ውደ ህግ ነው ምን አስጨነቀት ያለውን ነገር ለህግ መልስ ሰቶ ይመለሰል በግብ ግብ ሰአት እኔም ምያደርገውን አለቅም ለምን ያፖሊሶቹ ጥፈት ብቻ ይታያል እሷ እነት በመሆኗ ሊትከበር ይገበል!! ታዲያ እንድህ እንድህ እያልን እነት አበት ልጅ አያት እያልን አገሬቷ መበጠወባጥ አለበት!!? ማናኛውም አከል ለህግ ተገዢ መሆን አለበት ፖሊሶችም አዲስ ናቸው ያምንለውን ትታን እነሱም ውዳ ስረቸው ይመለሱ!!!!!!
@femtocal1302
@femtocal1302 5 жыл бұрын
Sometimes people hardly understand democracy mean, the most democratic nation like America polic take action if the suspect disobey police order not to mention touch polic officers.
@HaAb-lk4to
@HaAb-lk4to 5 жыл бұрын
Yes you did good job at this time people no respect or obey the low .fighting with a police I don't believe this
@kidusteshome7397
@kidusteshome7397 5 жыл бұрын
Fyi 'law' is spelled this way and just because you hit somebody doesn't mean they are going to abide by the law they could have used other methods and also do you think he did the right thing by pushing the mother that way?
@HaAb-lk4to
@HaAb-lk4to 5 жыл бұрын
@@kidusteshome7397 every citizen have to be under the law .came and see in North America or any western countries and fight or be rude to the police how they will take cure of you. they will let you to wish you die bro.
@kidusteshome7397
@kidusteshome7397 5 жыл бұрын
@@HaAb-lk4to just to let u know I am in a western country now and I've seen them handle way worse situations.
@HaAb-lk4to
@HaAb-lk4to 5 жыл бұрын
@@kidusteshome7397 that's good if you live there go outside and punch the police or any law officer then we'll talk bro.
@HaAb-lk4to
@HaAb-lk4to 5 жыл бұрын
By the way potatoes potetos typing no matter as long as you get the idea. Correction accepted.just for your inf.you don't know how many family members protect their families when they comets a crime? Ya I didn't say nice to push her but. he have to learn hard way
@ሄርሜላሄኖክ-ኸ3ፀ
@ሄርሜላሄኖክ-ኸ3ፀ 5 жыл бұрын
ኦኬ ለካ ደላላ ነው ደላላማ ስሙ ራሱ እንዴት አባቱ እንደሚያሰጠላ ሌባ ሁላ ህዝብ የተናደደው እናት ሰለተነኩ ብቻ ነው እውነት ስለነገራችሁን እናመሰግናለን
@elias2906
@elias2906 5 жыл бұрын
አይምሮ ቢሶች
@sisayfekadu8158
@sisayfekadu8158 5 жыл бұрын
Be Katena kasere behuala lemin debedebew new tiyakew midre ashkabach
@rangerkiflu4970
@rangerkiflu4970 5 жыл бұрын
እንዴ እንዴ በትክክል ፖሊሱን ገፍቶት ከሆነ ወይም በቴስታ መቶት ከሆነ እንዳውም ፖሊሶች ታግሰውታል ልጁ ሕግ ተላልፏል በጣም እናመሰኛልን የሚገርመው ለእናቱ ጭምር ተረፈ ይሄ ቆሻሻ
@michael12agegziabher83
@michael12agegziabher83 5 жыл бұрын
የፋና ወገንተኝነት ደሞ አሁን ቀስ በቀስ እየተገለፀ ነው ይሄ ነዋሪው ለፖሊስ ያለውን ምስል የመጠገኛ ዜና ነው። ቆይ አሁን ምንም ያርግ እንደዛ መሬት ላይ አስተኝቶ መደብደብ ልክ ነው ብላችሁ ልትነግሩን ነው። አንድ ፖሊስ ስለተገፈተረና ስለመተታ አስተኝቶ መመደብደብ ይችላል የሚለውን ህግ ለምን አላነበባችሁልንም። ከሌለ ደሞ አዲስ ህግ አስወጥታችሁ አጎብድዱ የፖሊሶቻችን ደህንነት መጠበቅ አለበት እኮ። የነሱን ደህንነት የሚጠብቅ ወታደር በየመንገዱ ያስፈልጋል።
@tewelde1204
@tewelde1204 5 жыл бұрын
ገፍትሮት, በቴስታ መቶት ከሆነ ያለመሞቱ እድለኛ ነው,,, የምኖርበት ሀገር ፖሊሶች ቢሆኑ በርግጠኝነት ይተኩሱበታል,,,,! ፖሊስን የሰደበ, የመታ, አለቀለት,,,,! የሱ ስህተት እናትን መገፍተሩ ነው,,,, በደንብ መቀጣት አለበት እንዳይደግም ። ማንኛው ሰው ነኝ የሚል ፖሊስን ማክበር አለበት,,,! የአለም ህግ ነው,,,! ልጁ ፖሊስ ጣብያ አልሄድም ያለው ንፁህ ባይሆን ነው,,, መልሶ ደግሞ በቴስታ,,,,,?!?!?
@johnyjoe1291
@johnyjoe1291 5 жыл бұрын
It is
@chomenemagnawmagnaw1107
@chomenemagnawmagnaw1107 5 жыл бұрын
Weregna ader bay sent tekefelok nw
@konjorasta9799
@konjorasta9799 5 жыл бұрын
የፋና ጋዜጠኞች የፖሊስ ልብስ መልበስ ጀመሩ እንዴ ?? ክክክክክክክ ወይ ኢትዮጵያውያን ነገራችን ሁሉ ዩኒክ ነው ።ከአለም ወጣ ያለ
@zdanatube7145
@zdanatube7145 5 жыл бұрын
እነዚህ ናቸው ጶሊሶቹ kkkkkkkkk እነዚህ ገና ለራሳቸው አልተቀጡም
@Nani-pq6ff
@Nani-pq6ff 5 жыл бұрын
ታሪኩ ተረት ተረት ይመስላል !ግልፅም አይደለም !
진짜✅ 아님 가짜❌???
0:21
승비니 Seungbini
Рет қаралды 10 МЛН
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
1:01
Arkeolog
Рет қаралды 14 МЛН
ВЛОГ ДИАНА В ТУРЦИИ
1:31:22
Lady Diana VLOG
Рет қаралды 1,2 МЛН
Как военные КНДР воюют в России
22:50
BBC News - Русская служба
Рет қаралды 15 М.
መለስተኛ የጤና እና የስነ ህዝብ ዳሰሳ ውጤት
5:14
진짜✅ 아님 가짜❌???
0:21
승비니 Seungbini
Рет қаралды 10 МЛН