በአዲስ እይታ የጀመርኩት ቢዝነስ....." የፓኬጂንጉ ስራ ከጠበኩት በላይ ነው ተቀባይነት ያለው" ሀና እሸቱ

  Рет қаралды 3,934

Addis Eyita

Addis Eyita

Күн бұрын

አዲስ እይታ ቢዝነስ አማካሪ ከመቼውም ጊዜ በላቀ መልኩ በርካቶችን ወደ ቢዝነስ እያስገባ ውጤታማ በማድረግ ላይ ይገኛል።
አዲስ እይታ ቢዝነስ አማካሪ ከ1000 በላይ የተጠኑ አዋጭ የቢዝነስ አማራጮችን
በአነስተኛ
በመካከለኛ እና
በከፍተኛ ካፒታል ይዞላችሁ ቀርቧል!
አዲስ እይታ ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች ውስጥ፦
👉 ማሽኖችን በቀጥታ ከማሽን አምራቾች ማስመጣት
👉 ፕሮጀክት ፕሮፖዛል ማዘጋጀት
👉 የቢዝነስ ስልጠና መስጠት
👉 የገበያ ትስስር መፍጠርና የጥሬ እቃ አቅርቦት
👉 ቢዝነስ ፕሮሞሽን እና ብራንዲንግ
👉 ቢዝነስ ማኔጅመንት
👉እንዲሁም የእርስዎን የቢዝነስ ሀሳብ እንዲተገብሩ በባለሙያ ድጋፍ እና ክትትል ማድረግን ጨምሮ የባንክ ብድር በማመቻቸት ለቢዝነስዎ ስኬታማነት በትጋት ይሰራል።
በብቁ ባለሙያዎች የቲዎሪና የተግባር ስልጠናዎችን በመስጠት አዋጭ ቢዝነሶችን መስርቶ ብዙዎችን ስኬታማ እያደረገ ይገኛል ። እርሶም በአዲስ ዓመት ወደ አዲስ እይታ ይምጡና ስኬታማ ይሁኑ!!
ለበለጠ መረጃ :
📍አድራሻ:-ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ.227
📞0978212121 / 0901842121
አዲስ እይታ
ህልሞን እንተገብራለን!
ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ አሁኑኑ የስልጠናዎቹ ተካፋይ ይሁኑ። ማንኛውም ጥያቄ ካለዎት ኮሜንት ላይ ይጻፉልን።
SUBSCRIBE, LIKE and COMMENT!
Copyright ©2024 Addis Eyita

Пікірлер: 4
@SisayTolla-k8w
@SisayTolla-k8w 8 күн бұрын
ቆንጆ ነው በርቺ
@hanamariamabebe9187
@hanamariamabebe9187 9 күн бұрын
Paper pacakge traning yet magegnt yechalal? Market endit magegnt yechalal
@addiseyita693
@addiseyita693 Күн бұрын
እኛ ጋር ስልጠናውን ማግኘት ይችላሉ! ለበለጠ መረጃ አድራሻ:-ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ.227 📞0978212121 / 0901842121 አዲስ እይታ በንግድ እና ኢንቨስትመንት ዙሪያ የማማከር አገልግሎት
@MariaMartin-q8d
@MariaMartin-q8d 6 күн бұрын
Clark Larry Lewis Frank Gonzalez Sandra
Зу-зу Күлпаш 2. Бригадир.
43:03
ASTANATV Movie
Рет қаралды 550 М.
መኖሬ ለእኔ ሳይሆን ለልጆቼ ነው...@dawitdreams
53:10
🔴  ይቺን ሴት ማስቆም አለብን
39:11
babi VLOGS
Рет қаралды 110 М.