"በኤፍራታ ምድር" | ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ

  Рет қаралды 1,759,366

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 298
@selamselam3893
@selamselam3893 Жыл бұрын
በኤፍራታ ምድር በቤተልሔም በቤተልሔም ጌታ ተወለደ ከድንግል ማርያም ከድንግል ማርያም እልልልልልልል
@YoobNebiyat-sk7se
@YoobNebiyat-sk7se 8 ай бұрын
በጣም ጥሩ
@yc6300
@yc6300 5 жыл бұрын
በኤፍራታ ምድር በቤተልሔም በቤተልሔም ጌታ ተወለደ ከድንግል ማርያም ከድንግል ማርያም ብርሃናዊዉ ኮከብ ከሰማይ ዝቅ አለ ከሰሰማ ዝቅ አለ ፍጥረትም ዘመረ ሃሌ ሉያ እያለ ሃሌ ሉያ እያለ መንጋውን በሌሊት ሲጠብቁ እረኞች ከሰማይም ሰሙ ታላቅ የምስራች በመላእክቱ ግራማ ምድር ስታበራ የሚያስጨንቅ ነበር እጅግ የሚያስፈራ ድንገትም የሰማይ ሰራዊት ተገልጠው ባንድነት ዘመሩ ከኖ ሎጥ ጋር ሆነው ክብር ለእግዚአብሔር በአርያም ብለው ሰላምን በምድር በጎ ፍቃድ ለሰው ቤቴልሄም ሄደው ጌታን ተሳለሙት ከእናቱ ጋር ሁኖ በግርግም አገኙት የመላእክትን ዜና እረኞች አወሩ በልዩ ምስጋና አማላክን ሲያከብሩ ለህዝቡ ሁሉ የሚሆን ፍስሐ ደስታ በዳዊት ከተማ ተወለደ ጌታ ህፃን ከእናቱ ጋር በግርግም ፈለጉት እርሱ ነው ለሰዎች የድህነት ምልክት።
@متنيني
@متنيني 11 ай бұрын
ዝማሬ መልኣክት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልን❤❤
@fishiktaameley2645
@fishiktaameley2645 9 ай бұрын
ዝማሬ የመላእክት ያስማልን💕🙏💕
@Safdd-i1t
@Safdd-i1t 9 күн бұрын
ዝማሬመላእክትንያሰማልን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
@kidstkindu7505
@kidstkindu7505 3 күн бұрын
🙏🙏🙏
@21istehiwet
@21istehiwet 5 жыл бұрын
በኤፍራታ ምድር በቤተልሄም ጌታ ተወለደ ከድንግል ማርያም በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
@tobiyatimes
@tobiyatimes 5 жыл бұрын
kzbin.info/door/6LDNRNFn34XHIRwQsu9INA?view_as=subscriber ውድ ጓደኞቼ ቤተሰብ እንሁን ብዙ ቁምነገር እናወራለን፡፡ 1000 ሰብስክራይብ የስፈልገኛል፡፡
@abrhamfantu6798
@abrhamfantu6798 Жыл бұрын
Elelelelele
@متنيني
@متنيني 11 ай бұрын
እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል ኣጥንት የማለመልም ዝማሬ መልኣክት ያሰማልን በኤፍራታ ምድር በቤተሊሔም(2× ጌታ ተወለደ ከድግል ማርያም የምደው ሊቀ መዛሙራን ይልማ ሃይሉ ❤❤❤
@malemale8487
@malemale8487 Жыл бұрын
አምላኬሆይ አንተን ማስደሰትባልችልም ግን ሁሌም ከልቤ መዝገብ ትኖራለህ አምላኬ ንጉሴ ጌታዬ
@alembanteawoke2019
@alembanteawoke2019 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንሆትን ያርዝምልን🙏🙏🙏🙏
@Henoka369
@Henoka369 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@alemalehenig7350
@alemalehenig7350 11 ай бұрын
ይሄ መዝሙር ማርያምን የሆነ ልብ ሥርቅ ያደርጋል በቀን ሥንቴ እንዳዳመጥኩት ፈጣሪ ይወቀዉ የኛ እቁ ዘማሪ ሊቀ መዘመራን ይልማ ሀይሉ እድሜና ጤናዉን ይሥጥወት በጣም እናመሠግናለን 👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላይክት ያሠማልን👏👏👏👏👏👏#
@ayalkibutware-el3my
@ayalkibutware-el3my 11 ай бұрын
አሜን።
@EmanaKebadu-t8b
@EmanaKebadu-t8b 9 ай бұрын
Betam enji
@TuluDimtuNOC
@TuluDimtuNOC 11 ай бұрын
በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
@FitsumAbrham_
@FitsumAbrham_ 11 ай бұрын
አሜንንንንንንንንንን
@anderaaa3950
@anderaaa3950 2 жыл бұрын
በኤፍራታ ምድር በቤተልሄም በቤተልሄም ጌታ ተወለደ ከድንግል ማርያም ከድንግል ማርያም ብርሃናዊ ኮከብ ከሰማይ ዝቅ አለ ከሰማይ ዝቅ አለ ፍጥረትም ዘመረ ሃሌ ሉያ እያለ ሃሌ ሉያ እያለ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@behaylutesfaye8215
@behaylutesfaye8215 Жыл бұрын
ለመላው የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም በጤና በፍቅር አደረሰን አደረሳቹ!ናቲ ነኝ ከሀዋሳ በ28/04/2015 ዓ/ም ልዩ ምልክቴ ጥቁር ነኝ
@Abiye723
@Abiye723 11 ай бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከእነቤተሰብህ ያድልህ ሊቀ መዘምራን። ሁሌ ማይጠገብቡ ናቸው ሁሉም መዝሙሮችህ::
@BazawitBazawit
@BazawitBazawit Жыл бұрын
ግጥማ ዜማ ያሰተባበረ ዝማሬ ❤❤❤❤😘😘😘ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን❤❤❤
@ሓበሻዊት
@ሓበሻዊት Ай бұрын
አቤት መታደሌ ክርስትያን መሆኔ ተመስገን ጌታዬ👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልንንን በእውነት መንፈስን የምያድስ መዝሙር ነው❤❤
@saray4418
@saray4418 Жыл бұрын
እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን እልልልልልልልል 👏👏🥰🤲🙏🙏🤲❤️🤲 አሜን ❤️
@helengirma5928
@helengirma5928 2 жыл бұрын
እመቤቴ ሆይ ከሀጢያተኛ ሠዉ ምስጋና ለምኔ ነዉ አትበይ፤የኔ ሀጢያት የአንቺን ንፅህና አያረክሠዉምና!!
@WegeneSimon
@WegeneSimon 10 ай бұрын
ይሄ ምን አይነት መዝሙር ነው በማርያም ምን ልበል በጣም ደስ የሚል ነው ቃለህይወት ያሠማልን እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@Yemisrach
@Yemisrach 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን። በጣም ደስ የሚያሰኘኝ መዝሙር ነው። እናቴ ሕጻን እያለኹ የምትከፍተው መዝሙር ነበር። ስሰማው ልገልጸው የማልችለው ደስታ ነው የሚሰማኝ። ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉን እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏
@senait1076
@senait1076 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት የሰማዪ ንጉስ
@tobiyatimes
@tobiyatimes 5 жыл бұрын
kzbin.info/door/6LDNRNFn34XHIRwQsu9INA?view_as=subscriber ውድ ጓደኞቼ ቤተሰብ እንሁን ብዙ ቁምነገር እናወራለን፡፡ 1000 ሰብስክራይብ የስፈልገኛል፡፡
@fentayabebe2893
@fentayabebe2893 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ተዋህዶ ትኑር አሜን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ወንድማችን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
@azmaraz7269
@azmaraz7269 11 ай бұрын
😍😍😍 በኤፍታ ምድር በቤተ ልሔም ጌታ ተወለደ ከድንግል ማርያም ❤️❤️❤️❤️❤️ዕልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመንወትን ይባርክልን የአለሙ ንጉሰ መድኃኒአለም❤❤
@michaelman257
@michaelman257 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@mulutiruabws4096
@mulutiruabws4096 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን። በጣም ደስ የሚያሰኘኝ መዝሙር ነው። እናቴ ሕጻን እያለኹ የምትከፍተው መዝሙር ነበር። ስሰማው ልገልጸው የማልችለው ደስታ ነው የሚሰማኝ። ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@simachew5165
@simachew5165 Жыл бұрын
ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅልን አንደበትህን አይለውጥብን
@tgtg8418
@tgtg8418 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን አብዝቶ ይስጥልን አሜን
@ድንግልንይዞየፍቅርጉ-ቈ9ተ
@ድንግልንይዞየፍቅርጉ-ቈ9ተ 5 жыл бұрын
በኤፍራታ ምድር በቤተልሔም በቤተልሔም ጌታ ተወለደ ከድንግል ማርያም ከድንግል ማርያም ብርሃናዊዉ ኮከብ ከሰማይ ዝቅ አለ ከሰሰማ ዝቅ አለ ፍጥረትም ዘመረ ሃሌ ሉያ እያለ ሃሌ ሉያ እያለ እልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልል አጥንት የሚያለመለም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን አሜን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን አባታችን አሜን
@tobiyatimes
@tobiyatimes 5 жыл бұрын
kzbin.info/door/6LDNRNFn34XHIRwQsu9INA?view_as=subscriber ውድ ጓደኞቼ ቤተሰብ እንሁን ብዙ ቁምነገር እናወራለን፡፡ 1000 ሰብስክራይብ የስፈልገኛል፡፡
@rufatesfaye8667
@rufatesfaye8667 5 жыл бұрын
Mental
@ድንግልንይዞየፍቅርጉ-ቈ9ተ
@ድንግልንይዞየፍቅርጉ-ቈ9ተ 5 жыл бұрын
@@tobiyatimes እሽ መጣን
@ማርያምስምኪጥኡምእግዚአብ
@ማርያምስምኪጥኡምእግዚአብ 4 жыл бұрын
ጥዑመ ጣዕም ያለው ዝማሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!
@teenamedu3121
@teenamedu3121 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እንኳን አደረሳቹ በሰደት ያለልን ለሀገራችን መሬት ያብቃን
@thomasspot1999
@thomasspot1999 11 ай бұрын
በጣም የምወደው መዝሙር እግዚኣብሔር ይክበር ይመስገን እናታችን ድግል ማርያም በምልጃዋ አትለየን ዝማሬ መላይት ያሰማልን❤❤
@addisalametube2147
@addisalametube2147 2 жыл бұрын
በኢፍራታ ምድር በቤተልሔም (2) ጌታ ተወለደ ከድንግል ማርያም (2) ብርሃናዊ ኮከብ ከሠማይ ዝቅ አለ (2) ፍጥረትም ዘመረ ሃሌ ሉያ እያለ (2) ዝማሬ መልአክት ያሠማልን 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይሥጥልን 🙏
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 2 жыл бұрын
አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜንንን🙏❤🙏
@Yodit-c1e
@Yodit-c1e 28 күн бұрын
በጣም ጥሩ ና ደስ የሚያሰኝ መዝሙር ነው ።ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤🎉, 👏👏🎉👏❤️✊
@asterworku8404
@asterworku8404 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልኝ ፈጣሪ ከነእናቱ ከነመላክው ይጠብቁኽ 👑👑👑💖💖💖🎈🎈🎈❤️❤️❤️👌👌👌👌👌🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲
@yomiyualemayehu1398
@yomiyualemayehu1398 11 ай бұрын
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሰን ።
@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ጥዑመ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@misraktigistu7158
@misraktigistu7158 Жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 5 жыл бұрын
በየፋራታ ምድር በቤተልሄም ጌታተወለደ ከድንግልማርያም እልልልልልልልልልልልልልል 💚💚💚💚💛💛💛💛♥♥♥♥
@habtameth9819
@habtameth9819 5 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙇🙇👏👏👏👏👏👏💒💒💒💒💒💒💒💒🕍💒🔥🔥🔥❤❤❤❤🕭🕭🙏🙏🙏🙇
@እግዚአብሔርተዋጊነውስሙም
@እግዚአብሔርተዋጊነውስሙም 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ብሰማ የምይጠገቡ የይልማ ዝማሬ ዝሜሬ መላክትን ያሰማልን
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬላእክት ያሰማልን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@sarabihonan9372
@sarabihonan9372 5 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን ዝማ ሬመላ ንያሰማልን ይህን መዝሙር ስፈልገውነበር ማህቶት ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤🕊🕊🕊🕊🕊
@alemasmelash663
@alemasmelash663 2 жыл бұрын
እድሜ ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንሆትን ያርዝምል
@የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ
@የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ Жыл бұрын
እልል ልል ልል ልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@asterzewdu927
@asterzewdu927 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️💚💛❤️
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 жыл бұрын
እንኩዋን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ በአለ ልደት አደረሳችሁ እልልልል 👏👏👏👏 እልልልልል 👏👏👏 እልልልልልል 👏👏👏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@Selamawit2912
@Selamawit2912 2 жыл бұрын
ነፈሀፀከ በሀስኡተዸጀ ፈረቱሀፈሰሰፈገፀድ
@Selamawit2912
@Selamawit2912 2 жыл бұрын
ህጀ። ድፈ
@amsaletefara7995
@amsaletefara7995 4 жыл бұрын
ዝማሬ መልአከትን ያሰማልን .ነፉሰን የሚያለመልም የመልአከት መዝሙር እግዚአብሔር አምላከ የ አገልግሎት ዘመንዎ ያርዝምልን .
@kal5287
@kal5287 2 жыл бұрын
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጅ
@AsefashAsefash
@AsefashAsefash Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን 💚💛♥️
@FasilTe
@FasilTe 7 ай бұрын
ዝማረ መላአክት ያሰማን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@ሂሩተስላሴ-ሰ2ጘ
@ሂሩተስላሴ-ሰ2ጘ 5 жыл бұрын
እልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እሰይ እሰይ ተወለደ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ስወደው ይሄን መዝሙር ተመስገን
@eyaruskabtamu4802
@eyaruskabtamu4802 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልል እልልልልል እልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ፀጋውን ያብዘሎት 🙏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@dawitekidane6099
@dawitekidane6099 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለአክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@tigistaraga4117
@tigistaraga4117 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አጥንት የሚያለመልም መዝሙር ነው ደስ ይላል ልብን ይጠግናል
@tsigeslasiegebremichael6821
@tsigeslasiegebremichael6821 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክቲ የስመዓልና።
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልዝማሬመላእክት ያሰማልን አሜን 🇪🇷🇨🇬🇪🇷🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇪🇷🇨🇬🇪🇷👏🕯🌻💐🌷🍀🌿🌺🌹🌼🍁🍁🌼🌼🌹🌺🌿👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🕯🌻💐🌷
@limenhyeshambel
@limenhyeshambel 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@abrhamfantu6798
@abrhamfantu6798 Жыл бұрын
I feel like am on the middle of "yaredawi mahelet" this holysong is different,Glory to God.
@cecet745
@cecet745 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን ይልማ!!!
@getnetalemnew5698
@getnetalemnew5698 4 жыл бұрын
zimare melaykt yasemaln
@tsionbekele4170
@tsionbekele4170 4 ай бұрын
አንገሬስ ምስጋና አስላሤ አምላኬ አቤት ማርያም....፳ ከምድር ኢትዮጲያዊን....
@leulgirma7971
@leulgirma7971 4 жыл бұрын
ደስ የሚል መዝሙር ነው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@ETHIOPIANISM13
@ETHIOPIANISM13 2 жыл бұрын
ድሮ የምወደው መዝሙር ነው ደስ ይለኛል ሀሴት አለው ።ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን !😍
@addisuaddisu7071
@addisuaddisu7071 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን መምህራችን ይልማ ሀይሉ።
@tsgaabeba7257
@tsgaabeba7257 4 жыл бұрын
ዝማሪ መላክትን ያስማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ የአገለግሎ ዘመን ይብርክልህ ጥሎብኝ መዝምሮችህን በጣም ነው እምውዳችው አቤት ድምፅ ብሎ ዝም
@libonasiten4725
@libonasiten4725 5 жыл бұрын
አሜን(3)ዝማሬ መሊዕክት ያሰማልን
@ArarsoTolessa
@ArarsoTolessa 2 ай бұрын
Ye melaikt zemare yasemalih. Ye agelgelot zemenehn yibark
@Yitbe8071
@Yitbe8071 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ላይሪክሱ እና መዝሙሩ ግን ባላንስ አይደለም
@አኔማሀሳቤንበእርሱጥየዋለ
@አኔማሀሳቤንበእርሱጥየዋለ 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 💚💛❤💚❤💛💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪👏👏👏👏👏👏
@ምንጊዜምተመስገን
@ምንጊዜምተመስገን Жыл бұрын
የመላእክትን ጥዑመ ዝማሬ ያሠማልን 💙✝️💜
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 3 жыл бұрын
አጥንትየሚያለመልምመዝሙርነውዝማሬመላይእክትያሠማልን
@emebetjenberu9063
@emebetjenberu9063 3 жыл бұрын
ዝማሬ መለክ ያሰማል አሜን
@tegistendaylalu5563
@tegistendaylalu5563 5 жыл бұрын
እልልልል እልልልልልልል እልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏✝️💒💚💛❤️ ለዝማሬው ቃለህይወት ያሰማልን::
@kalkidanbishaw1687
@kalkidanbishaw1687 2 ай бұрын
Leule bahiriye egziyabher wededesh... milewn mezmur zemariw manew ebakachu
@genet4801
@genet4801 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@AmareTakele-t2y
@AmareTakele-t2y 9 ай бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጥልን❤
@edentameratcomrade8023
@edentameratcomrade8023 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@tesfayandom7114
@tesfayandom7114 2 жыл бұрын
Ethio 🇪🇹⛪🎚🍃🇪🇹⛪🎚
@mesfinafrane
@mesfinafrane 11 ай бұрын
ቃልዮት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 4 жыл бұрын
አሜንን አሜንን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏አሜን አሜን አሜን 👏
@713cca
@713cca 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiawetin yasemalin 🙏🏽♥️. I wish I can write Amharic thank you for posting this amazing song.
@feqrtemarymi9021
@feqrtemarymi9021 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዘማረ ማላክን ያሳማልን 🙌🙌🙌🙏🙏🙏👏👏👏❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@binishewalidu6852
@binishewalidu6852 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልአክት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏☝🙏🙏
@ጌታሆይአመሰግንሀለሁ
@ጌታሆይአመሰግንሀለሁ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏
@ማዕተበይአይበትኽ
@ማዕተበይአይበትኽ 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልል እልልልልል እልልልልል እልልልልል
@ባርችባርች-ኘ3ቀ
@ባርችባርች-ኘ3ቀ Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ
@uaeuae576
@uaeuae576 2 жыл бұрын
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋው ይጠብቅልን🙏🙏🙏
@boozoodubai862
@boozoodubai862 5 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
@enjoyenglish123
@enjoyenglish123 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።
@nahomsisay1026
@nahomsisay1026 2 жыл бұрын
Girum ina libin miyareka zimare... zimare MELAIKT yasemalin ye agelgilot zemenotin yibarkilin...
@libneshtirulo2278
@libneshtirulo2278 5 жыл бұрын
Eelelelelelelel 👏👏👏👏👏❤ Zemare malkete yasmalen
@tobiyatimes
@tobiyatimes 5 жыл бұрын
kzbin.info/door/6LDNRNFn34XHIRwQsu9INA?view_as=subscriber ውድ ጓደኞቼ ቤተሰብ እንሁን ብዙ ቁምነገር እናወራለን፡፡ 1000 ሰብስክራይብ የስፈልገኛል፡፡
@brookwolde3194
@brookwolde3194 3 жыл бұрын
Zimare Melak Yasemalin
@roozrooz9656
@roozrooz9656 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክ ያሠማልን
@mshheer3494
@mshheer3494 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን
@yilmatibebu7383
@yilmatibebu7383 2 жыл бұрын
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኑን ይባርክልን
@woinshetminale4555
@woinshetminale4555 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ደስ የሚያሰኝ መዝሙር ደስ የሚል ዕለት የጌታዬ ልደት።
@tamerathailu1305
@tamerathailu1305 Жыл бұрын
Betam mewedew mezmur.. zemare melak yasemalen
@BelayneshTeshome-vm3hc
@BelayneshTeshome-vm3hc 11 ай бұрын
አሚን
@YoobNebiyat-sk7se
@YoobNebiyat-sk7se 8 ай бұрын
ይሄንን መዝሙር በጣም ነው የምወደው ።
@-mahtot
@-mahtot 8 ай бұрын
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@mahiratasifao2831
@mahiratasifao2831 2 жыл бұрын
ዝማሬ ማልእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን🙏🙏🙏
@adislasti4907
@adislasti4907 5 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen zemre melket yasemlen ellleeeeeeeeeelllllleeeeeeee
@Oceanluvqueen
@Oceanluvqueen 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ililili temesigen Getaye, keinatu keimebetachin kidist dingil Mariyam gar!
@fanuelmohammed7442
@fanuelmohammed7442 Жыл бұрын
Zimari melaktn yasemaln amen amen
@birtatadele6197
@birtatadele6197 2 жыл бұрын
ለሁሉም ክርስቲያን የይልማን መዝሙር እንዲያዳምጡ ነው ምኞቴ
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
路飞做的坏事被拆穿了 #路飞#海贼王
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 26 МЛН
የታህሳስ 6 የስንክሳር ትምህርት!!!
1:21:29
ዲያቆን ወልደ አማኑኤል TUBE
Рет қаралды 20
"ነፍሴ ሆይ" ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
7:01
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 2,5 МЛН
"አረሳት ኢትዮጵያን" |  ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
8:35
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 3,9 МЛН
ዮሴፍ ያልተጠበቀ ሰርፕራይዝ!!
21:35
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 10 М.
“ያዕቆብ ከቤርሳቤህ" ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ @-mahtot
5:47
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 7 МЛН