በገንዘብ ጉዳይ አስተዋይ መሆን 8 መፍትሔዎች

  Рет қаралды 240,009

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

Күн бұрын

ተማሪ እያለን ሂሳብ፣ ፊዚክስ ኬሚስትሪ ብዙ ውስብስብ ነገር ስንማር አንድም ቀን ስለ ገንዘብ አያያዝ እና ስትራቴጂ ተምረን አናውቅም። በዚህ ምክንያት ገንዘብ ላይ በህይወት ልምድ ካልሆነ በቂ ዕውቀት ማግኘት ከባድ ነው። በዚህ ቪዲዮ ምርጥ የሆኑ የገንዘብ አመለካከትና ስትራቴጂዎች እንወያያለን፤ ለኔ እንደጠቀሙኝ ለእናንተም እንደሚጠቅሟችሁ እርግጠኛ ነኝ።
አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_e... email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia

Пікірлер: 487
@Melee_
@Melee_ 2 жыл бұрын
Inspire Ethiopia ብዙ ውለታ እየዋሉልን ነው ማመስገን አለብን !!!
@zinetfanetwtube9525
@zinetfanetwtube9525 2 жыл бұрын
ሜሉ ሰብ አድርጊኝ ዉዷ እህቴ
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
በጣም ለነሱ ቃል የለኝ 😍🙏🙏
@amudy9657
@amudy9657 2 жыл бұрын
Thanks INSPIRE ETHIOPIA
@betiworku9718
@betiworku9718 2 жыл бұрын
lenes btl balewletaye new
@عبداللهعبدالله-ل9ق3ت
@عبداللهعبدالله-ل9ق3ت Жыл бұрын
@abatebelay4306
@abatebelay4306 2 жыл бұрын
ከራስ ጋር እቁብ መግባት እና ህግ ማውጣት እሚሉትን ከእኔ ጋር እየተተገበሩ ነው ታኪው ልዩ ሰው ነህ
@wosenfikru8492
@wosenfikru8492 2 жыл бұрын
የምንፈልገውን እና የሚያስፈልገንን መለየት አለብን ሁሉም ተመችቶኛል 👌👌👌👌👌
@መክሊትየአባቴልጅ
@መክሊትየአባቴልጅ 2 жыл бұрын
እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት Thank you 👌😙
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
መክሊት ለምን 😳
@kalkidantesfaye8183
@kalkidantesfaye8183 2 жыл бұрын
የምን ለቅሶ ነው???
@መክሊትየአባቴልጅ
@መክሊትየአባቴልጅ 2 жыл бұрын
አብዛኛው ትምህርቱ ለኔ ብቻ መክሊት ላንቺ ነው ስሚ ተማሪ ብሎ የነገረኝ ነው የመሰለኝ አባነነኝ ለዛ ነው ያስለቀሰኝ
@hanaabate2761
@hanaabate2761 2 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
@@መክሊትየአባቴልጅ አይዞን እኒም ነኝ 🙏
@japinuru1855
@japinuru1855 2 жыл бұрын
ተአምር የሆንክ ልጅ እንደአንተ አይነት ሰው ለኢትዮጵያ በቻ ሳይሆን ለአለም ያስፈልጋል በርታ ወንድሜ ተምሬበታለሁ።
@AbelAnjulo
@AbelAnjulo 11 ай бұрын
አንተም ውሻ ነህ እሱን እንዴት ታምናላህ
@adugnagetachew9194
@adugnagetachew9194 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣክልን ወንድማቺን በጣም አስተማሪ ነክ በይወቴ በጣም ለውጥ እያየው ነው
@zinetfanetwtube9525
@zinetfanetwtube9525 2 жыл бұрын
ወንድሜ በቅንነት ሰብ አድርገኝ ፕሊስ
@እጅጋየሁ-ኸ1ጠ
@እጅጋየሁ-ኸ1ጠ 2 жыл бұрын
ጎበዝ✔✔✔
@nasranasra1960
@nasranasra1960 2 жыл бұрын
ከንድማችን ሰላምህ ይበዛልን አላህ ከተንኮሎኞቹ ይጠብቅልን የእኛ አስተዋይ ወንድማችን በወጣትነት ጥሩ ነገር ለአለም ህዝብ ማስተላለፍ መታደል ነወ የእነንተን ወጣትነት አላህ ያብዛልን
@arega5490
@arega5490 Жыл бұрын
ቆንጆ ነው
@ኢትዮጉራጌ-ደ7ከ
@ኢትዮጉራጌ-ደ7ከ 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እንደሁልግዜው ገራሚ ምክር ነው ከራስ ጋር ዕቀቁብ መግባትና ያየነውን ሁሉ መግዛት እንደሌለብን የሚለው ሀሳብ ምርጥ ሀሳብ ነው የአንተን ቪድዮ ሳይ አጠገቤ ቁጭ አድርጎ የሚመክረኝ ሰው እንዳለ ነው የሚሰማኝ ተባረክ
@አሜንዋለልኝ
@አሜንዋለልኝ 2 жыл бұрын
ግሩም ድንቅ ምክር ነው ክብረት ይስጥልን ።
@esukaizen7878
@esukaizen7878 2 жыл бұрын
የእውነት ምርጥ መምህር ነህ ኢትዮጵያ ያንተ አይነት ሰው በብዛት ያስፈልጋታል
@ZemaAmare
@ZemaAmare Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ሚገርም ምክርነው ብዙጊዜ አደምጥካለው ወበርታልኝ
@ኢትዮጲያሃገሬ
@ኢትዮጲያሃገሬ 2 жыл бұрын
ሁሉም ሀሳብ ጥሩ ነው በተለይ የእቁቡ በጣም ተመችቶኛል
@romafesshya2338
@romafesshya2338 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ምክር ነው ከራስህ ጋር እቁብ መግባት ያልከው ለኔ ተመችቶኛል ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@hanandesalegn9375
@hanandesalegn9375 2 жыл бұрын
Woooow....ዘመንህ ይባረክ ምን ብዬ እንደምገልፅህ አላቅም ድንቅ ነህ!!!
@kirubelmengistu567
@kirubelmengistu567 2 жыл бұрын
ዕረ ምን አለ ቀድሜ ባወቁህ በጌታ?!!! የድንግል ልጅ እድሜና ጤና፣ ያለህን የመረዳት እና የማስረዳትህን አቅምህን እጥፍ አርጎ ይስጥህ ወንድሜ! ተባረክ!
@jemberzeleke5348
@jemberzeleke5348 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ በጣም ጥሩ ምክር ነው ደስ ይላል
@AlifyaAbdo
@AlifyaAbdo 4 күн бұрын
የኔ ጀግና አላህ ይጠብቅ እኔ ስደት ነኝ ወላሂ ብር አባክኝ ነበር ዛሬ ግን ካንተ ብዙ ተማርኩ ኑርልኝኝኝ😢❤❤❤❤❤❤
@yeshimengstutube5162
@yeshimengstutube5162 2 жыл бұрын
ኧረ ምንም የቱ የሚባል የለዉ ሁሉም እጅግ በጣም ጠቃሚና አስተማር ትምህርት ነዉ። ፈጣሪ እዉቀቱን ማስተዋሉን በዕጥፍ በጥፉ ያድላችሁ እድሜ ከጢናጋር ይስጥልን እናመሰግናለን 🙏❤
@tgistmelaku15
@tgistmelaku15 2 жыл бұрын
ኣመሰግናለው ኑርልኝ
@woinaregyemane8479
@woinaregyemane8479 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሜ ተባረክ! ምክሮችህ ውስጥ ገብተው ያነሳሳሉ እቅድ ያልከው ላይ በደንብ መስራት እንዳለብኝ ተገንዝባለሁ።
@genet_tesfa_mikel
@genet_tesfa_mikel Жыл бұрын
አንተ ፀጋው የበዛልህ ልዩ ተባረክልኝ እኔ ስንተኛ ተራ ቁጥር ላይ እንደሆነ አላስታውስም ምከንያቱም ሁሉንም በተመስጦ ነው የሰማሁት ግን በጣም ያመንኩበት ሰው እቁብ ደረሣት አላት ሣይለኝ ወስኜ ባስቀመጥኩት ልክ የሚደርሰኝን የእቁብ ገንዘብ ነው። ገንዘብን አላከብርም ነበር ከዚህ በኋላ ይጀመራል አመሰግናለሁ ተባረክልኝ ልጄ❤❤❤❤
@Maryam-xl1kz
@Maryam-xl1kz Жыл бұрын
Thank you so much 👋👋
@DiyaniDiyani-e1e
@DiyaniDiyani-e1e 3 ай бұрын
በጣም ከልብ አመስግነልህ ህይወት ተቀይሯል ❤❤❤❤
@asdfjkm4435
@asdfjkm4435 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ስለገንዘብ ያስተማርከው ከዚህ ውስጥ የሚያስፈልግህን አንጂ የምትፈልገውን ሁሉ አታድርግ ያልከው በጣም ነክቶኛል አመሰግናለሁ፡፡
@ኢቶቢያለዘላለምትኑር-መ4ቈ
@ኢቶቢያለዘላለምትኑር-መ4ቈ 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ ይህዉ አለሁ በስደት አለም አምስት አመቴ አዴም ብር የለኝም አተን መከታል ከጀመርኩ ሱስት ወሬ ሆነ ለመቀየር እየሞከርኩ ነዉ በጣም ጠቅሞኛል ምክርህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወድሜ❤❤
@tedywendyifiraw2920
@tedywendyifiraw2920 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ!! ሁሉም ልንተገብራቸው የሚገቡ ምርጥ ነጥቦች ናቸው //ያለህበትን ዕወቅ የምትለው
@MERCYAGETIAgetimercy
@MERCYAGETIAgetimercy 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ስነ. ምርጥ እውቀት አግኝቸበታለሁ ወድሜ አዲስ ትምህርት ይለቀቅ እባክህ ስነ
@ledyaethiopiayoucome8287
@ledyaethiopiayoucome8287 9 ай бұрын
በእውነት ትለያለህ አላህ እድሜና ጤና ይስጠን ሀቂቃ ብዙ የህይወት መስናከሎች አልፌያለሁ በድቅድቅ ጨለማ ወጥቻለሁ ብቻ ቃላት ያጥረኛል
@menzumatube3043
@menzumatube3043 2 жыл бұрын
የምር ጥሩ ምክር ነው አመሰግናለሁ በተለይ ለኔ አላማህን ወይም ለምንህን እወቅ የሚለው ተመችቶኛል
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm Жыл бұрын
ዋውውው የምታስተምረው ትምህርት ሁሉ ማራኪ ናቸው በእውነት ብዙ እውቀት አግኝቼበታለሁ እናመሰግናለን ተባረክልን❤
@ስደተኘዋነኝ
@ስደተኘዋነኝ 2 жыл бұрын
ትክክል ነህ በእዉነት እግዚአብሔር ይስጥልን
@melkamuyaschalew5673
@melkamuyaschalew5673 Жыл бұрын
ማንነቴን ቀየርህው አመሰግናለሁ ሁሌም ታሰፈልገናለህ
@የማርያምልጁነኝባለማህተብ
@የማርያምልጁነኝባለማህተብ 2 жыл бұрын
ለአንተ ከምስጋና በላይ ምን አሰንደምልህ አላዉቅም ጤናህን ይስጥህ አሁን አሁን መፀሀፍ ማንበብ እፈልጋለዉ እናመሰግናለን ወንድማችን
@churiyaa1973
@churiyaa1973 2 жыл бұрын
እውነት ጥሩ ትምህርት ነው እንዳው ከዚህ ትምህርት በኋላ የግል ካምፓኒ የከፈተኩት ያህል በውስጤ ልበሙሉነት ተሰማኝ
@pfoe4190
@pfoe4190 8 ай бұрын
የተመቸኝ ከራሴ ጋር ቁብ መግባትን ነው ዋው ምርጥ ትንህርት ሁሉም ምክሮችህ እኔን ይለውጡኛል እምላቸው ናቸው ❤❤
@AlazerAbata
@AlazerAbata 4 ай бұрын
ሁሉም ወድጄያለሁ በተላይም 4 እና 6 አመሰግነለሁ ደጉ መከሪ ጌታ ይጣብቅ
@HERO-cg3cy
@HERO-cg3cy 2 жыл бұрын
Inspire ethiopia እንደ ስማቹ በጣም ጎበዞች ናቹ፡ በርቱ፡ ቀጥሉበት፡ Tip፡ የምታንሱት ነጥቦች description ላይ ብታስቀምጡት በጣም የበለጠ ኣሪፍ ይሆናል ብየ ኣምናለው። ኣመሰግናለሁ መልካም ቀን
@YesharegTeshome-e7j
@YesharegTeshome-e7j Жыл бұрын
በአረቡ ምድር ያለን እህቶች በዚህ ወንድም ቃላት ካልተቀየርን መችም ጌታ መቶ አይቀስቅስንም ዘግቸ ብሰማውም ከዚህ በኃላ የለውጦ አንዶ እኔ ነኝ አለቀ
@emebetdebele2908
@emebetdebele2908 2 жыл бұрын
ብዙጊዜ ከታቀደው ውጪ ህይወት ይሆናል እኔ አሁን አቅዳለሁ ይህን ያህል በዚህ አመት ብይዝ ግን በመሀል የሚከሰቱ ነገሮች ከግብ ሊያስደርሱኝ አልቻሉም ለማንኛውም በርታ እኛንም እግዚአብሔር ይርዳን
@sarateferi8386
@sarateferi8386 2 жыл бұрын
Wawwwww I will always hear your thoughts like a guide line of my way. Thanks for your effort and wish u a great success ahead of your future.
@zenashabebe8302
@zenashabebe8302 2 жыл бұрын
Thank you dear 🙏
@habtemariamtsegaofficial6779
@habtemariamtsegaofficial6779 2 жыл бұрын
ስነ የኔ መልካም መካሪዎች እንኳን ደህና መጣህልኝ❤❤😍😍😍😍😍❤😍❤😍😍😍
@thomasabiy3467
@thomasabiy3467 2 жыл бұрын
አሁን ከእንቅልፌ ነው የነቃሁት ተባረክ አነቃህኝ ፈጣሪ ጤናና እድሜ ይስጥህ
@AssAUWU
@AssAUWU 4 күн бұрын
እኔም ወላህ
@salmesalme2456
@salmesalme2456 2 жыл бұрын
ሥነዬ እኔም አመሠግናለሁ የህይወት መምህሬ ነህ ለኔ ፈጣሪ ይጠብቅልኝ 🙏 ለኔ ሁሉም ተመችተውኛል በጣም😍😍😍
@bitewulgntesfa2028
@bitewulgntesfa2028 2 жыл бұрын
የገንዘብ ህግ ይኑርህ!በጣም ነክቶኛል ዋው !
@nuwaharagay9890
@nuwaharagay9890 2 жыл бұрын
ወንዱሜ በጣም ተባረክ። እኔ ቂስ ነይ ምንም አላዉቅም ነበረ ስለ ገንዘብ አሁንም ግን ከአንተ እየተማርኩ ነይ። ብዙም ከአንተ እየተማርኩነይ። ተባረክ
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ ጥሩ ምክር ነው🙏🙏🙏
@yeteraworksiyoum2578
@yeteraworksiyoum2578 Жыл бұрын
እቁብ በጣም እወዳለሁ ብር መያዝ ስለማልችል ብዙ ቦታወች ነው የምጥለው , ለውጥም በደንብ አግኝቼበት እየተጠቀምኩ ነው , ከዛሬ ጀምሬ ከራሴ ጋር እቁብ ለመጣል ወስኛለሁ አመሰግናለሁ
@mosesjibril4716
@mosesjibril4716 2 жыл бұрын
የሚገርምና ድንቅ ምክር ሁሉንም እኔ በሀሳቤ የተገበርኩት አሁን ደሞ ወዳጄ በንግግር የገለፃቸው 8ቱም ነገሮች እኔ ሂወት ላይ ለውጥ ያመጡ ነገሮች ናቸውና ለውጤቱ እኔው ህያው ምስክር ነኝ ተጠቀሙት ለውጡም አስደሳች ነው በርታልን
@berzafibrahim8173
@berzafibrahim8173 Жыл бұрын
በጣም እስገራሚ ጠቃሚ ትምህርት ናው እኔ ግን እንድ ሀሳብ እለኝ ውድ መጨረሻ ላይ 8 ይዘረዘርከውን በፀሁፍ ከቪዲዪ መጨረሻ ብታስቀምጠው በጣም ጠቃሚ ናው ርእሱን ብቻ እናመስግናለን እላህ ይጨምርልህ
@solotube3829
@solotube3829 2 жыл бұрын
I started following your inspirational videos a week ago. I am inspired a lot and I will keep watching the videos every morning and evening. I regret that I started very late. I believe I will change my life and myself. I think I got the turning point. Very much apprecaited
@onlinelearningguide
@onlinelearningguide Жыл бұрын
Great job!!
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
ዋዉ ስነ የምወድህ እንደሁልጌዜህ በሚገርም እርእስ የሚገርም ሀሳብ ነው ያነሳኸዉ በጣም ያላስተዋልኩትን ብዙ ነገር እንዳይ ስላደረከኝ አመሰግናለሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ዳኒ&ስነ 😍🙏🙏
@ፈዲላአወልየልጆቿእናት
@ፈዲላአወልየልጆቿእናት 2 жыл бұрын
ለምንክን እወቅ wow በጣም የወደድኩት ምክር በ አላህ ፍቃድ ለ አላማዬ መሳካት ትልቅ ምክንያት ይሆነኛል ብዬ ያመንኩበት ነው በጣም ደስ ይላል በርታ ወንድማችን 🙏
@hamdejosi
@hamdejosi 2 жыл бұрын
hulum yanesahachew netboch wesagn nachew, yemr genzeb atekakem lay yalegnin astesaseb or amelekaket kom bye inday argognal. thanks
@BezzaBezza-k2q
@BezzaBezza-k2q Жыл бұрын
ሁሉም አንደኛ ነው እናመሰግናለን
@temesgenmamo8934
@temesgenmamo8934 2 жыл бұрын
I am so inspired in all points you have raised do you bleave that I was in diabetes to give decision in my financial handling ways to meet my long term plan, today I found the way!!! Thank you!
@kuworldku2733
@kuworldku2733 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድማችን በጣም ጠቃሜ ምክር ሁሉም
@ወዬነኝየአባቴዳይመንድ
@ወዬነኝየአባቴዳይመንድ 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ወሳኝ ትምህርት ነው
@AlamneshKasimu
@AlamneshKasimu 9 ай бұрын
ሁሉንም ምክሮች በጣም ቆንጆ ናቸው ምንም ሚጣል ነገር የለም እና ከጠቀስካቸው ነገሮች ውሰጥ እኔም አለወብት ስለዚ ምክርህን ያስፈልገኛል እባክህ በስልክም ሆነ በአካል ???
@አፀደማርያምየድንግልልጂ
@አፀደማርያምየድንግልልጂ 2 жыл бұрын
በጣም በጉጉት ነዉ ምጠብቀዉ በጣም ነዉ ምወድህ ወንድሜ በርታ
@TseNani-d3m
@TseNani-d3m 21 күн бұрын
Kante bezu temraliew fetir edma ena Tena yestik ❤❤❤❤❤
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
እድሜ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ምርጤ
@naseha4406
@naseha4406 2 жыл бұрын
Batam trh
@MeleseKankure
@MeleseKankure 8 ай бұрын
በጣም የሚገርም እና ገንቢ ሀሳብ ነው የሰው ልጅ ድክመቶች ናቸው
@neymayousef4841
@neymayousef4841 Жыл бұрын
ሁሉም ምክርህ አስፈላጊ ነው አላህ ይጨምርልህ ምርጥ ሰው ነህ
@mahdiishukrii390
@mahdiishukrii390 2 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ምክር ነው ተባረክ ወንድሜ 8ኛው ተምቸኝ ሰምተው ክሚጠቀሙ ይበለን 🙏
@orlyashata4976
@orlyashata4976 2 жыл бұрын
እናመስግናለን የእናንተ ት/ ት አንድ ሚወድቅ የለውም በጣም ደስ ይላል በርቱ
@ኸዉለት
@ኸዉለት 2 жыл бұрын
ሁሉም ወሳኝ ነጥብ ነዉ ፈጣሪን ተደግፌ.እያንዳንዱንለመተግበር እሞክራለዉ
@MeragiawAsmare
@MeragiawAsmare Ай бұрын
Thanks Sine. All are valuable and determinant point.
@Alem464
@Alem464 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣልን ወንድማችን ❤
@zinetfanetwtube9525
@zinetfanetwtube9525 2 жыл бұрын
አለምዬ ሰብ አድርጊኝ ፕሊስ
@MullualemAyelign-lu4we
@MullualemAyelign-lu4we 3 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ ወንድማችን.....
@samrayimre7879
@samrayimre7879 2 жыл бұрын
ሁሉም በጣም ድንቅ ናቸው አንተም ድንቅ ልጅህ ነህ
@fekaduC7
@fekaduC7 4 ай бұрын
ወንድሜ ትምህርትህን በጥሩ ሁኔታ እያዳመጥኩ ነው በቅርብ በራሴ ላይ ለመተረግበር በጉዞ ለይ ነኝ ተባረክ አመሰግናለሁ
@yenusdawud7155
@yenusdawud7155 2 жыл бұрын
ስነ ወርቅ በጣም አመሰግናለሁ ፈጣሪ እድሜህን ያርዝምልኝ ጤነኛ ሁንልኝ እኔ በጣም የተቸኝ 8ኛ ነው
@zenushow
@zenushow 2 жыл бұрын
Jamirew naber ahunim eyesarahubat yegagnalew wosagn tmhirt new enamasaginalen wondimachin yebalate endibaratana tankire endisara arakegn thank you so much my best bro 👍👌
@ሰናይትየድንግልማርያምልጅ
@ሰናይትየድንግልማርያምልጅ 2 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ግሩም ትምርት ነው ከልብ አመሰግናለሁ ወድም በርታ...
@netsetube6756
@netsetube6756 2 жыл бұрын
Hulunm mkr asfelagi new enamesegnalen tebarek Egzabher ybark.
@trrtrr6429
@trrtrr6429 Жыл бұрын
ምክርህ በጣም ተመችቶኛል ኑርልኝ ወድሜ
@abdilaziznesruabdil3017
@abdilaziznesruabdil3017 Жыл бұрын
ፈጣሪ ያግዝህ የስደተኛ ጓደኛዬ ብያሃለዉ ስራዬን እንደጨረስኩ ሁሌ አንተን ነዉ የምከታተልህ
@Ethiomobile51
@Ethiomobile51 Жыл бұрын
በጣም ደስ እያለኝ ነው የምሰማክ ትመቸኛለክ አቃሄኝ ብሮ
@fisehayeaa8079
@fisehayeaa8079 2 жыл бұрын
Meret,Gobez, Andegna, Hulunem nek lene! Betam yemetanekagn, yemer betam new yemewedeh Thank u so much!
@dagemhilu1458
@dagemhilu1458 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ድንቅ የሆነ ት/ት ነው ለተጠቀመበት ምንጠቀምበት ደግሞ በየጊዜው ደጋግሞ በማየት በማስታወሻ ስንይዝ የያዝነውንም ደጋግመን ስናነበው እንጠቀምበታለን እንለወጥበታለን አለበዛ ይጠፉብናል
@tadiman2522
@tadiman2522 2 жыл бұрын
ሁሉንም አድርጌ አቁሜያቸዋለሁ አይ አለማወቄ አንድ የወደድኩትና የተመቸኝ ለምንህን እወቅ ያልከው አስደንግጦኛል ማለቴ ካለሁበት አነቅቶኛል በርታ ወንድሜ
@marda5854
@marda5854 2 жыл бұрын
ሁሉም አሪፍ ናቸው እኔ የወደድኩት ግን ከራስ ጋር እቁብ መግባት ያልከው ነው ለመሞከር እያሰብኩ ነው አመሰግናለሁ!!!
@danielbanti4367
@danielbanti4367 Жыл бұрын
I am a new follower for your yotube since december 2023 .your vidio makes me more
@عبدهالرحمان-ن1ز
@عبدهالرحمان-ن1ز 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርታ ምክሮችህ ሁሉ ሰው የሚቀይሩናቸው በዚሁቀጥል
@derashtsedeke4927
@derashtsedeke4927 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነህ እናመሰግናለን
@rawadasulemanrawadasuleman3512
@rawadasulemanrawadasuleman3512 2 жыл бұрын
ሁሉም አርፌ ሀሳብ ነው በተለዬ በፕሮግራም መጠቀም ነው ያለብን አነመሰግናለን
@TedaM-w2g
@TedaM-w2g Жыл бұрын
ጥሩ ነው ተመችቶኛል
@ramateramate2117
@ramateramate2117 2 жыл бұрын
Number one teacher 👌thank you so much
@danielaschallew8453
@danielaschallew8453 2 жыл бұрын
Errrr ante teleyaleh yemer kezareawa ken jemero erasean lemelewet banete mekneyat tenesechalew respect man ...........
@abebechmelese2944
@abebechmelese2944 2 жыл бұрын
ሁሉም በጣም ምርጥ ናቸው እናመሰግናለን 🙏
@efremsamuel2500
@efremsamuel2500 Жыл бұрын
Des yilal jignaw lije i love u hulele GBU
@shaamil6949
@shaamil6949 2 жыл бұрын
ብጣም ኣሪፍ ምክር ነው እናመሰግናለን ወንድም
@asterwarga14
@asterwarga14 2 жыл бұрын
ትክክለኛ ነገር ነው አልቻልኩም መያዝ በቂ እያለኝ
@AGAPEERI
@AGAPEERI 2 жыл бұрын
ዉድ ወንድሜ ስለ ምክርህ በጣም ኣመሰግነለሁኝ።ድንቅ ትምህርት ነዉ።ግን ፈረጆንጆች ምነ ይልሃል መሰልህ《when money speak.truth is silent》 ይላሉ።እዉነት ነዉ እዚ በምዕራባዊ ኣለም የሚነሮዉ ኣገሮች ገንዘብ የለለዉ ሰዉ በጭራሽ የለም።ስለ ገንዘብ ያለዉ እዉቀት ደግሞ ደህና የሆነ እዉቀት ኣለዉ።ግን ችግሩ ለገንዘብ ሲል ሁሉ ተበታትንዋል ፍቅር ኣጥትዋል ማህባራዊ ሂወት ወድምዋል በጭራሽ ከሰዉ ፍቅር የገንዘብ ፍቅር ገንዋል።ብዙ ትዳሮች በገንዘብ ፍቅር ፈርስዋል።ስለዚ ምን ማሌቴ ነዉ ስለ ገንዘብ ያለን ግንዛቤ እንዲሻሸል ጥሩ ቢሆንም ከእሱ ጋር ደግሞ የገንዘብ ፍቅር እንዳይዘን መጠቀቅ እናደለብን ትምህርት ቢሰጥ ጥሩ ይመስለኛል።ምክንያቱ ሰዉ ገንዘብ ሰላለዉ ብቻ በዚ ኣለም ደስተኛ ሆኖ ኣይኖርም።ደስታ ከፍቅር ነዉ የሚመጣዉ።ከሁሉ የሚበልጠዉ ፍቅር ነዉ።ምዕራቦች ብጭራሽ ነዉ ወደ ኣምልኮተ ገንዘብ እሄዱ ያሉት።ስለ ገንዘብ እንጂ ስለ ፍቅርና ስላም የሚያወራዉ ሰዉ ኣታገኝም።ስለዚ በዚ ጉዳይ ላይ ህብረተሰባችን እንዳይበከል መጠንቀቅ ኣለብን።ኣመሰግናለሁኝ።
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 2 жыл бұрын
Meraboch gar eyenoren new tewaldene no problem!! Happy life nothing to do with what you saying merabeaweyane plan yaregalu hiwetachewene as we don’t we have to safe money for the time we can’t make as we get old it’s not easy to make money no money no happy life for me sorry
@abiyutewabe07slase
@abiyutewabe07slase 2 жыл бұрын
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ። በመቀጠል ሀሉም ሀሳቦች ለዋጭ ናችው: እቁብ መግባትና መመሪያ ህግ ማውጣት በእኔ ውስጥ ወሳኝ ነገሮች ናቸዉ ።
@endaleendale8445
@endaleendale8445 Жыл бұрын
ይመችህ
@amrankan7159
@amrankan7159 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ወድሜ
@kaleabnatti4511
@kaleabnatti4511 Жыл бұрын
You are amazing 👏 ❤, you are brilliant, you are the hero. Most of my time I spend to build my life with your motivation. I appreciate you Thanks a lot .👍
@hananfashionshow5032
@hananfashionshow5032 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን አሪፍ ሀሳብ ነው እኔ እሰማሉሁ ትምህን ግን መተግበር አልችልም
@zaynabzawdu2403
@zaynabzawdu2403 2 жыл бұрын
Thank You so much
@azkar8021
@azkar8021 Жыл бұрын
እናመግናለን Wawo
@amanueldemozie310
@amanueldemozie310 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን!
ውሎን ለማሳመር 10 መንገዶች
17:33
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 210 М.
አይምሮን እንደ አዲስ መቀየር
20:25
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 481 М.
Apple peeling hack @scottsreality
00:37
_vector_
Рет қаралды 131 МЛН
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 17 МЛН
Every parent is like this ❤️💚💚💜💙
00:10
Like Asiya
Рет қаралды 7 МЛН
ራስን መሆን | ከአስቸጋሪ ሰዎች ጋር መኖር
15:42
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 270 М.
ስለ ገንዘብ ማወቅ ያሉብን 10 ነገሮች
18:18
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 204 М.
ራስን መሆን! ከሰዎች ጫና መውጣት
17:23
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 501 М.
አዲስ ነገር አለኝ!
23:16
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 201 М.
What is Money?--ገንዘብ  ምንድን ነው?  ክፍል 1
22:16
Impact Seminars
Рет қаралды 87 М.
አብዝቶ ማሰብና ጭንቀትን ማቆም
18:34
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 496 М.
አይምሮ ቀያሪ 10 ቃላት
22:54
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 348 М.