በገና በዓል ከ 35 ዓመት በኃላ የተገናኙት እህት እና ወንድም አሳዛኝ ታሪክ ክፍል 2 | ጄ ቴቪ አፋላጊ

  Рет қаралды 144,900

JTV Ethiopia

JTV Ethiopia

4 жыл бұрын

በገና በዓል ከ 35 ዓመት በኃላ የተገናኙት እህት እና ወንድም አሳዛኝ ታሪክ ክፍል 2 | ጄ ቴቪ አፋላጊ

Пікірлер: 417
@user-kb7xe8zz3w
@user-kb7xe8zz3w 4 жыл бұрын
ወላሒ ልጁ ሚስኪን ሲያሣዝን በአላህ ፍቅር ይስጣችሁ ።ጆሲዬ አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅህ።
@tesfatesfa6003
@tesfatesfa6003 4 жыл бұрын
በጣም የተቦሳቀለ ብቸኛነት ያጠቃው ይመስላል አይዞክ ወንድሜ በርታ
@user-he3me1jn5m
@user-he3me1jn5m 4 жыл бұрын
ሲስዬ የሰፈሬ ልጅ ቤተሰብክን ስላገኘክ ደስ ብሎኛል 😍🙏
@tekuameworksergut8984
@tekuameworksergut8984 4 жыл бұрын
ተመስገን እንኴን ደስ አላችሁ እግዚያብሄር የናንተን እድል ያድለኝ አንድ ወንድሜን እግዚያብሄር አገናኘኝ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስብኝንኝኝ።
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
አይዞህ እግዚአብሔር ያጌኔኛችሁ ወንድሜ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
ጆሲዬ ለአንተ የሚቻል ብሆን ከእኔ እድሜ አብዛኛው እሰጥህ ነበር ብቻ እግዚአብሔር ሙሉ ጤና እራጅም እድሜ ይሰጥህ
@user-ku8ny8id2v
@user-ku8ny8id2v 4 жыл бұрын
የኔ ሰፍሳፋ ወንዱ ግን በጣም የተጎዳ ፍቅር የተራበ ሰው ነው ጆስዬ ቸሩ መድሃኒዓለም በብዙ ይባርክህ ወንድሜ
@hiretabirhanedengelemareya1929
@hiretabirhanedengelemareya1929 4 жыл бұрын
betam bweneti uey
@hiretabirhanedengelemareya1929
@hiretabirhanedengelemareya1929 4 жыл бұрын
Amen erjem edmy jesey
@slamslam3823
@slamslam3823 4 жыл бұрын
Addis Fiker Aamn Aamn Aamn
@sofhiesofhie4814
@sofhiesofhie4814 4 жыл бұрын
ወድልጅ ሢያለቅሥ ውሥጤ ይረባሻል
@haymitube
@haymitube 4 жыл бұрын
Wedoche kafetogal subscribe adergachu asenanugn
@tsigeredaetuneshi5497
@tsigeredaetuneshi5497 4 жыл бұрын
ዲስላይክ የምታረጉ የሴጣን ጭፍሮች ጆሲ እድሜ ይስጥህ ድንግል ማርያም በጥላዋ ታኑርህ
@malmal5918
@malmal5918 4 жыл бұрын
ባባትህ ቂም አለመያዝ አንተ በጣም አስተዋይ ነህ መልካም ልጅ ወልደህ መልካም አባት ያድርግህ
@user-uz2do7sx3x
@user-uz2do7sx3x 4 жыл бұрын
የኔ ከርታታ በጣም አሳዘነኝ ሚስኪን ወንድ ልጀ ሲያለቅስ እንደት እንደሚያሳዝነኝ ከርታታዬ ግን እህት ተብዬዋ ብዙ አላጀበችኝም ይህን ያክል ሲያለቅስ ዝም ስትለው ምን ትመስላለች
@user-fp1vm7qy5v
@user-fp1vm7qy5v 4 жыл бұрын
Tkikl 👍🏽
@lovyouetobiyamamaya6993
@lovyouetobiyamamaya6993 4 жыл бұрын
yehonh sgeta stastela mariyamen ena aslekesji
@tgsttgst5588
@tgsttgst5588 4 жыл бұрын
ትክክል
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
@@lovyouetobiyamamaya6993 በእውነት ከእህቱ ይልቅ እኔ አላቃስኩት እብሮት ምስኪን ያስዝነል
@user-en2nr2yn4t
@user-en2nr2yn4t 4 жыл бұрын
ሓወይ ሓላለይ እፍፍፍ ከቢድ ኢዩ ሂወት 😂😂😂 ኣጆኻ ዓለም ሙሉነት የብላን እፍፍፍ ፍ Josi 💙🕊❤
@mekdihabeshawitmekdi2056
@mekdihabeshawitmekdi2056 4 жыл бұрын
እናቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ታበርታክ ወንድሜ ኡፍፍ አንጀቴን በላኸው 😢😢😢😢😢 ጆስዬ ዕድሜ ይስጥልን ከጤናጋ
@user-eu7kg1tt6k
@user-eu7kg1tt6k 4 жыл бұрын
የኔ ሚሥኪን ሢያሣዝን ልጁ ተንከባከቡት እህቶቹ እህት ለወንድም እንደናት ነች ሁለተኛናትም ጭምር ፍቅር የተራበ ይመሥላል ወንድማችሁ
@last7227
@last7227 4 жыл бұрын
ኡፉፉፉፉፉፉፉፉ የኔከርታታ ሲያሳዝን ወንድልጂ ሲያለቅስ አንጀቴን ነው የሚ በላው አይዞህ 😢😢😢😢😢😢😢
@user-xb1ol3qu8w
@user-xb1ol3qu8w 4 жыл бұрын
ወንዱ ልጅ ሲያሳዝን እፍፍፍፍፍፍ በጣም መከፋት የጎዳው ነው እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን ታደጋት ከዚህ መለያየት 😢😢😢😢
@user-vc1qk4so1p
@user-vc1qk4so1p 4 жыл бұрын
amen amen amen
@Eyobs90
@Eyobs90 4 жыл бұрын
Amen!
@allahhukbarallahhukbar7898
@allahhukbarallahhukbar7898 4 жыл бұрын
Liju fiker yata miskin nager new maselegn ke hinetu lijochi gar buzum miwodut ayimeslegnim ide teredewut 😢😢😢😢fiker mateti kebedi new inem yala fiker new yadekut
@user-xb1ol3qu8w
@user-xb1ol3qu8w 4 жыл бұрын
@@allahhukbarallahhukbar7898 በትክክል እህት ያማል
@user-xb1ol3qu8w
@user-xb1ol3qu8w 4 жыл бұрын
@@allahhukbarallahhukbar7898 አይዞሽ እህት ወይም ወንድም ፈጣሪ ፍቅር ይስጠን 😢❤
@lensakuma5547
@lensakuma5547 4 жыл бұрын
የአባትሽን ፎቶ ማጥፋት አልነበረብሽም በፍፁም ደሞ ስያለቅስ አቀፍ አርገሽ አፅናኝው ጨካኝ ነገር ትመስላለች አይዞክ ወንድሜ በርታ ተንከባክቦ አንቀባሮም ያሳደገም አባት ይሞታል ፀና በል አይዞክ ምነው ወንድሜ በሆነ
@tadllamolla4981
@tadllamolla4981 4 жыл бұрын
ኦፍፍፍ የኔ አባት አጀቴን በላኝ ወድልጅ ሲአለቅስ በጣም ያሳዝነኛል
@aweaman1497
@aweaman1497 4 жыл бұрын
አይዞህ፡ወንድሜ እንኳን ደስ ያክ የኔ ሆደ ባሻ መገናኘታቹሁ፡ደስ ይላል
@user-oc6qe5gl9p
@user-oc6qe5gl9p 4 жыл бұрын
ጆሥየ ፅናቱን ይሥጥህ የሥቱን ብሦት ሠምተህ ትዘልቀዋለህ ልጁ በጣም ዉሥጥ ይነካል
@RoshanTube
@RoshanTube 4 жыл бұрын
አባቶቻችንን በጀነት/ገነት ያስቀምጥልን።
@user-kt8gu9sd9p
@user-kt8gu9sd9p 4 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ስራ ለራስ ነው ጆሲ👍👍👍👍
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 4 жыл бұрын
ሲሳይ የፀሎትህን መልስ እግዚአብሔር ሰቶሃል ስላንተ እግዚአብሔርን እናመሰግናለን ቀሪ ዘመንህ የሰላምና የፍቅርህ የደስታ ይሁን በዘመኔ ብዙ ጊዜ ስመለከት ከሴት የወንድ ልብ እጅግበጣም እሩሁሩ ነው
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
በትክክል በተላይ ይቺ ልጅ ከእነቱ ስላልሆኔች ነዉ እንዲህ የጫካነችሁ በጣም መጥፎ መሆኖን ያስተውቃል
@user-wl7zl4bg6t
@user-wl7zl4bg6t 4 жыл бұрын
ጆሲ በምን ልግለፅህ ቃላት የለኝም እባየን መቆጣጠር አልቻልኩም 😭😭😭😭
@fafialinegnyabatalij9324
@fafialinegnyabatalij9324 4 жыл бұрын
ሚስኪን ወንድሜ አሳዘንከኝ ሴቷ ግን የሆነች ነገርናትቲሽ አይዞህ አላህ ያበርታህ
@Hagush280
@Hagush280 4 жыл бұрын
Setewa keletam nate stastela fekuass🇪🇷
@tigistalemu8114
@tigistalemu8114 4 жыл бұрын
@@Hagush280 m
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
እንዴ የእናቷ ልጅ አይደለም ወይ?በመጌኜቶ እንዴት ደስተኛ አይደለችም ማስለኝ አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ያፅናነህ
@meskeremfikr8316
@meskeremfikr8316 4 жыл бұрын
የኔ ጌታ ወንዱ ልጅ ሲያሳዝን
@negesudemissie7424
@negesudemissie7424 4 жыл бұрын
ሁሌም ልይህ ዕድሜህ እርዝም ገና ብዙ እምባ ትጠርጋለህ ተመርጠሃል እኮ ወንድም ተባረክ ወንድምይ
@user-hg6yi9qh5s
@user-hg6yi9qh5s 4 жыл бұрын
የእኔ ወንድም እፍፍፍፍፍ አስለቀሰኝ እኔ ልራሴ ሆድ ብሶኛል
@user-oo7ix3xw2j
@user-oo7ix3xw2j 4 жыл бұрын
የኔ መልካም ጆሲየ ልጁ ግን ሲያሳዝን የኔ ወንድም😢
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 4 жыл бұрын
ልጁ ሢያሳዝን ወንድልጂ ሲከፋው ምን ይሠማችኃል እኔ ምን ማለት አልችልም ፍቅር ተርቧል እኳን ደስ አለኝ አይዞህ ወንድሜ አባትህንም ባታገኝ እህቶችህን ወንድሞችህን አግኝተሀል
@emu8244
@emu8244 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እንኳንም ኣገኛቸው ልጁ በጣም የተጎዳ ነው እንዲ ፈልጎ ቢያጣቸው የበለጠ ያዝን ነበር
@shawaymazloum2382
@shawaymazloum2382 4 жыл бұрын
ሁሌም እያለቀስኩኝ ነው የማየው
@anuukonjooo927
@anuukonjooo927 3 жыл бұрын
ኤኔን ወንድሜ አይዞህ የኔ ሩሩ ጆስየም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ትክክለኛ ብእግዚአብሔር ሰዉ አንተ ነህ እድሜ ዘመንህ ይባረክ
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
በአካል ከሌችው ከዚህች ድንጋይ ራስ በስልክ ያዋራችሁ ትሽላሌች አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ትእግስቱን ይስጥህ ያኔ እናቱ/አባቱ ብሆኑ እንዴት እንዴምሁኑ እነውቀለን
@user-km1wu1fl1p
@user-km1wu1fl1p 4 жыл бұрын
ጆሲ ተባረክ ስንት ቢተሰብ በማጣት የተጎዳ አለ ። ይህ ትልቅ እርዳታ ነው። ሊላው ከቪድዮው ጋር የምታቀርቡት ሙዚቃ በጣም ይረብሻል። የሚሰማው ሰው ሁሉ 100% ጢነኛ የሆነ ሰው ስላልሆነ ሁሉም እንዲሰማው አርጋቹ ብታቀርቡት ደስ ይላል ፕሮግራሙን በጉጉት የሚጠብቁ ስላሉ። ማስተካከያ ብታደርጉ።
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 4 жыл бұрын
ልጁ እህቶቹን ማግኘቱ ደስ ይላል። ከዚህም በኋላ ከቀሩት ጋር በፍቅር ያኑረው። 🙏🙏🙏 አንዳንዶቹን እንዳስከፋው በበኩሌ የታላቅ እህቱ አብራው አቅፋው ያለማልቀስ (ያለማፅናናት) ምኑም አልገረመኝም። ሁሉም አንድ ዓይነት ባህርይ ይዞ አይፈጠርምኮ። አንዳንዱ ልክ እንደ ልጁ ሆደባሻ ይሆናል። በዛ ላይ ይህ ልጅ እናቱን ያጣበት አደጋ ከአዕምሮ የሚጠፋ አይደለምኮ። "ግንብ ተንዶባት..." 😭😭😭 ነው ያለው። አስታምመን ቀብረንም መቼም መቼም ቢሆን ያልደረሰበት ይመስለዋል እንጂ የእናት ሃዘን ውስጥ አይጠፋም። 😥😥😥 እሷ ግን 1 ኛ እናት አላት ። (አሁንም ፈጣሪ እድሜያቸውን ያርዝመው!) 🙏🙏🙏 2 ኛ በእናትም በአባትም ከምትዛመዳቸው ጋር ሁሉ ከእሱ እና አሜሪካ አለች ከተባለችው በስተቀር በሥልክም ቢሆን ግንኙነት አላት። * በግራ በቀኝ ወንድም እና እህት የአክስት የአጎት ልጅ ከብቧት እንዴት እኩል ብሶተኛ እንድትሆን ይጠበቃል? ከሱ ይልቅ ቀልቤን የገፈፈችው። መጀመሪያ "ከአክስቴ ጋር አምጥቼ ለእናንተ ሰጥቻለሁኮ። ... ከዛ "ሥልክሽ ውስጥ ካለ ..." ሲላት 42 ኛው ደቂቃ ላይ "ወይኔ አጥፍቼዋለሁ!" ስትል ነው። "ምንም ቢሆን ምን አባት ነው።" ያልከውን ሠው ምሥል ለዛውም በዚህ ወሳኝ ወቅት ማጥፋት ከልክ ያለፈ ግዴለሽነት ነው። ዋናው ልጁ እንኳን ዘመዶቹን ለማግኘት የመጀመሪያውን እርምጃ ተራመደ እንጂ ሌላው አያሳስብም። ሌሎቹም ከሱ የተሻለ መንፈሰ ጠንካራ ሆነው እንዲያበረቱት ምኞቴ ነው። ስሜቱ ለተሰበረ ቃል ነው የሚያድነው "አይዞህ /ሽ !" እኮ ትልቅ ነገር ነው። "ግንኮ ለናንተ ሰጥቻችኋለሁ ..."
@user-ku3qb1ll7p
@user-ku3qb1ll7p 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ጆስዬ ያንተ ቅን እና ያንተ የዋህነት እኮ ምን ልበልህ በቃ ቃላት ያጥረኛል በአለህበት አላህ ይጠብቅህ
@HudatubeTayiba
@HudatubeTayiba 4 жыл бұрын
ጆሲ ሰለአንተ ለማውራት ይከብዳል ቃላቶች ያጥረሉ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ
@515mobil2
@515mobil2 4 жыл бұрын
ወንድልጅ ሲያለቅስ አልወድም ጆስየ ላንተ እምለው የለኝም እግዚያብሄር እድሜህን ያብዘው ጤናህን ይስጥህ 1000አመት ኑርልን
@user-em7zd8wr7h
@user-em7zd8wr7h 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ እናት ያንተ እናት ናት ማለትሺ ደስ ይላል አይዛሽ የኔ ቆንጆ አንዳዶ ወንድሙች መከታ ይሆናል ጇሲ እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜህ ረጅም ያርገው እንካን ለገና ብዓል አደረሳችሁ አንድ ቀን እኔንም ከዘመድ ጋር ታገናኘኛለህ ግን እንድት ነው ያንተን ቴሌፍንህን ማግኘት የሚቻለው በተረፈ ተጠፋፎቴወ ለተገናኛችሁ ቤተስብ በሙሉው እንካን አደረሳችሁ
@zeharaseid5551
@zeharaseid5551 4 жыл бұрын
እኔም አባቴን ለማገኘት በጣም ነው የምጓጓው አላህ ያገናኘን ያረብ አይዙን
@tsigeredaetuneshi5497
@tsigeredaetuneshi5497 4 жыл бұрын
አይዞሽ ታገኛለሽ እግዚአብሔር መሻትሽን ይፈጽምልሽ
@zeharaseid5551
@zeharaseid5551 4 жыл бұрын
@@tsigeredaetuneshi5497 አሜን
@user-xg9gi8ef7t
@user-xg9gi8ef7t 4 жыл бұрын
አይዞሽ አፍላልጊ እግዚያብሔር ያገናኝሽ
@zeharaseid5551
@zeharaseid5551 4 жыл бұрын
@@user-xg9gi8ef7t አሜን
@user-ut3pn5du9b
@user-ut3pn5du9b 4 жыл бұрын
ጆስዬ እግዚአብሔር ሁለታህን ይክፈለው
@zematube8985
@zematube8985 4 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ በርታ የወንድ ልጅ እንባ ማየት ያማል።
@teftec461
@teftec461 4 жыл бұрын
Thx Josse keep up the good job
@hasinahasina7601
@hasinahasina7601 3 жыл бұрын
እስኪ ጆሲን አግብቶ ወልዶ ለማየት የጎጎ ላይክ ግጩኝ ጆሲየ የኔ መልካም አላህ ይጠብቅህ
@kozetwen6941
@kozetwen6941 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክክ የምልክ የለኝም ጆሲ በጣም ነው የምወድ የማደቅክ ውይ እደው እደአንተ አይነት በላይ በላይ ይወለድ ሺአመት ኑር
@user-fi2go5uh9h
@user-fi2go5uh9h 4 жыл бұрын
ውይይይይ የኔ እሩህሩህ ወንድልጅ እዲህ እስፍስፉ የሆነ ልጅ ነው እግዚአብሔር አምላክ እንካን እረዳህ።
@user-gl3ie1mo3o
@user-gl3ie1mo3o 4 жыл бұрын
ያአላህ ጆሲየ እድሜህ ይርዘም ይሄን እድታረግ የሚተባበርህን በጣም አመሰግናቸዋለሁ ።
@mmmmmmm5405
@mmmmmmm5405 4 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ዴስ ይላል
@haitsaid5831
@haitsaid5831 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል💗💗💗
@haymanot3974
@haymanot3974 4 жыл бұрын
ጆሢዬ።እድሜዬ።ይሥጥህ።።ዘርህ።ይባረክ
@lamlamhanabachi4387
@lamlamhanabachi4387 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይስጥህ ጆስ ዬ አተንማ የምገልፅበት ቃላት የለኝም
@yutbwgjh2183
@yutbwgjh2183 4 жыл бұрын
እህቱ ግን ዥልጥ ናት እፍፍፍ እኔ ብሆን እንዲህ ሲያለቅስ እቅፍ አርጊ ነበር እባውን።የማብስለት. እኔ ያለው ቢሆን ተሻቃብጭ ነበር
@younatanyoun4874
@younatanyoun4874 4 жыл бұрын
EWNETSN NEW🇪🇷
@andamilakbichaale2166
@andamilakbichaale2166 4 жыл бұрын
Ewunetsh nw inenim anadidengalech
@user-eu7ih7ic9b
@user-eu7ih7ic9b 4 жыл бұрын
እውነት
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
እውነት ነዉ ከአንድ እናት እና ከአንድ አበት ስላልሆኑ ነዉ መስለኝ
@loulouloulou7016
@loulouloulou7016 3 жыл бұрын
ሳህከላምሽ እኔንም አናዳኛለች
@kefaykifle6750
@kefaykifle6750 4 жыл бұрын
ጆሲ በጣም እወድሃለሁ አደንቅሃለሁ በጣም ጥሩ ቃላት የማይገልጽህ ባለ ልዩ ተሰጥኦ ነህ ረጅም እድሜ ጤና ተመኘሁ
@asegedechgetachew416
@asegedechgetachew416 4 жыл бұрын
ጆሲ ግን የህሌናህን እረፍት ምን ያህል ታድሏል የአዳምንና የሄዋንን ስውር እንባ ስትጠርግ በጣም ደስ ይላል እድሜህን እንደማቱ ሣላ ያብዛልን ክፋ አይንካህ ተባረክ
@negesudemissie7424
@negesudemissie7424 4 жыл бұрын
አንተ ልጅ ምን ላድርግ ከአምባህ ጋር ጆሲየ ተባረክ ወንድም
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 4 жыл бұрын
ልጁ. ተንሰፈሰፈ. በጣም. ያሳዝናል. ከዚሕ. ቦሐላ. ቤተሰቦችሕን. ስላገኘሕ. በጣም. መጠናከር. አለበሕ . ጆሲ. ጨዋ. ቤተሰብ. ያሳደገሕ. ተባረክ. ትልቅ. ቦታ. ያስቀምጥሕ. አሁንም. ከማንም. በላይ. የሆነ. ስራ. ነው. የምትሰራው. ሕዝብን. መርዳት. በጣም. ደስ. ይላል. እድሜ. ይስጥሕ. ኑርልን. አመሰግናለሁ።።።።።
@reetajkhalid3956
@reetajkhalid3956 4 жыл бұрын
ጆሲ ምድረ ቅራንቅቦ አክቲቪስት ፖለቲከኛ ዘረኛ ከአንተ ይማሩ እኔ ሁልግዜም ዱሀ የማደግልህ ሀላህ እረዥም እድሜ ሽንትህንም ምራቅህንም የኤድስ መኃዳኒት ያድርገው ምላስ የተባረከ መልካም የሚናገር ሀላህ ያድርገው ክፉ አይንካህ ነው የምለው ወንድም ሀለም
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ወንድ ልጅ እንዲህ ስፍስፍ ብሎ ሲለቅስ ለመጀመሪያ ጊዜ ሲሳዝን
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
በጣም
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d 4 жыл бұрын
ጆሲየ መልካም ሰው ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-uh6sm4oe6v
@user-uh6sm4oe6v 4 жыл бұрын
ወንዱ ልጅ አሥለቀሠኝ እኔሥ እፍፍፍፍፍፍፍፍ አይይይይይይ መለየት የት አባቱ ይህ ጨካኝ ሞት እያለ
@martatube73
@martatube73 4 жыл бұрын
ወንዱ ልጅ ሲያሳዝን አስለቀሰኝ 😢😢😢አምላክ ሃገራችንን ይጠብቅልን መለያየት ምንኛ ክፋ ነው 😟ጆሲ አንተ ቅን እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልህ ይህ በጎ ስራህ በሰማያዊ መዝገብህ ይመዝገብልህ የኔ የዋህ 😘😘😘😘
@nigistyoutube682
@nigistyoutube682 4 жыл бұрын
😭😭😭😭አይዞህ ወንድማችን እንኳን ደስአላችሁ
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg 3 жыл бұрын
አህቱ ሰታሰጠላ ልጅ በጣም ያሳዝናል እህትዬው በል ጣጣ ጃሲ ዘመንህ ይባረክ
@user-xu7ny7di2i
@user-xu7ny7di2i 4 жыл бұрын
ጉድ ጨካኝ ነሽ አቅፈሽ እንዴት አይዞህ አትይውም ወንድሜዋ አይዞህ አላህ ካንተጋ ይሁን ሴቶቹስ ሰገጤ ናቸው እኝክ
@tediwon
@tediwon 4 жыл бұрын
ጆሲ እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት ትልቅ ስራ ነው
@sirguttessma4643
@sirguttessma4643 4 жыл бұрын
ጆሴ ስለሲሳይ ጉዳይ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ይስጥህ ዘመንህን ሁሉ መልካሙን ያድርግልህ በጣም በጣም. መልካም ነህ እኔ ከደስታ ብዛት አልቅሼ ልሞት ነው የምልህን ሁሉ ለመጻፍ ቃላት አጣሁ
@fatmhmeshari3510
@fatmhmeshari3510 4 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ ግን በጣም ጠንካራ ለመሆን ሞክር
@etsubtadese9239
@etsubtadese9239 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅክ ጆሲዬ ምርጥ ሰዉ
@kadijamohammad5854
@kadijamohammad5854 4 жыл бұрын
እድሜና ጤና ለጆሲ እግዚአብሔር እናት ወልዳለች ጆሲን ክፉ አይንካህ
@mekidesbelachew5022
@mekidesbelachew5022 4 жыл бұрын
josiye tebareki edimena tena yisith betam yemiyasazin lij new
@momona7637
@momona7637 4 жыл бұрын
I’m very very sad he still has grieving about his mom. Brother be strong put your hope on God . God will be your mother and father put your hope on God.
@nooraallah7399
@nooraallah7399 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ሢያሳዝን።ዉይይይ
@user-xh3wq6pc6v
@user-xh3wq6pc6v 4 жыл бұрын
የኔ ወንድም አጀቴን በላው
@user-pn1jz7eg8z
@user-pn1jz7eg8z 4 жыл бұрын
እእእፍፍፍ ኣስለቀሰኝ ወንድ ልጅ ሲከፊው በጣም ነው ሆድየ የሚብሰኝ
@saranoora5692
@saranoora5692 4 жыл бұрын
ኡፍ የእኔ እናት አይዞን እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ጆሲዬ እድሜ ይስጥልን
@yabetseasgedom9365
@yabetseasgedom9365 4 жыл бұрын
God bless you and brother?
@marthadagne5641
@marthadagne5641 4 жыл бұрын
I wish, The background music is not playing
@jinatjinat3764
@jinatjinat3764 4 жыл бұрын
Me too
@user-df7jp2gs7q
@user-df7jp2gs7q 4 жыл бұрын
እይ የኔ ወንድም እናት አባት ማጣት ከባድ ነው ያስችልህ 😢እንኳን ደስስ አለህ እህቶቹ ደግሞ አሁን ከጎኑ ሁኑ ያሳለፍ ህይወት ከባድ ነው ያስታውቃል
@azibmolabbb617
@azibmolabbb617 4 жыл бұрын
ጆሲ እውነት ነው እግዚአብሄር አንተን የፈጠረህ ለዚህ መልካም ስራ ነው ተባረክ
@rahelrahel3691
@rahelrahel3691 4 жыл бұрын
እኔን ዮኔ ዎንድም. በእምበ አሰጠብከሀንኝ ኡኮ 😭😭😭😭 አይዞክ. ከእነትም ከአበትም. በለይ የሆነ እግዝአብሔር. አሌህልክ. .አይዞክ. ጆስየ. መልከምነት ለረስ ነዉነ. አሁንም መልከምነትህ ይጨምርልህ ተበረክ
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
በትክክል የኔም አስተየት ነዉ የእናቷ ልጅ ብሆን ያኔ በጩሃት ስፍሩን ብትንትን ነዉ የሚተርጌው አራ ሴት ልጅ እንድ ስትጫክን አይቼም አለወኩትም ምን አለ አይዞህ ወንድሜ በርታ ብትላው ላካስ የአባቷ ልጅ ስላሆነነው ይህን ያህል የጫከኔችሁ እች አርማኔ ደግሞ የሞተ ስው ፎቶ እንዴት ከስልክ ድሌት ተራገዋለች ምንም ብሆን አባቷ ነዉ አስጥባ አተስቃምጥም ትሺ
@selamademsung5995
@selamademsung5995 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል
@user-ps5xc8kv4r
@user-ps5xc8kv4r 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭ውይ የኔ አሳዛኝ ልክ እንደኔ ወንድም ሆደ ቡቡ ነው አልቻልኩም 😓😓😓😓😓
@mammosadalamammo5242
@mammosadalamammo5242 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይሥጥህ ጆሥየ
@menberelakew4238
@menberelakew4238 4 жыл бұрын
ጆስዬ ተባረክ።ሁሉን ነገር ጨምሮ ይስጥህ
@user-sj4qm8fx8s
@user-sj4qm8fx8s 4 жыл бұрын
Eway alem 😢😢 btaemi eyu zhezin abayka hawey natey
@user-jh9iw4rc8l
@user-jh9iw4rc8l 4 жыл бұрын
ውይይይ ወዱ ልጅ ሲያሳዝን ብቸኝነት ጎድቶታል
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
በጣም የኔ ምስኪን
@user-rr8xf3jq4v
@user-rr8xf3jq4v 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ የኔ አባት አስለቀሰኝ ስለሁሉም ነገር እግዘአብሔር ይመስገን ጆሲዬ የኔ መልካም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አሜን
@konjorasta9799
@konjorasta9799 4 жыл бұрын
እህት ተብየዋ የሆነች ፌክ ነገር ።የአባቷን ፎቶ ደልቸዋለሁ ካለች አውሬ ናት ። እህቶቿም እኮ ይታዘባሉ።ዶላራቸውን ብቻ ነው ያፈቀረችው ሌባ ናት ።።ወንድሜ እግዚአብሔር ያፅናህ የኔ ሰፍሳፋ የቤተሰብ ርሀብ ነው ያለብህ ።
@user-uy6mt7lg3t
@user-uy6mt7lg3t 4 жыл бұрын
በጣም😒😒
@Sunshine-rf3wc
@Sunshine-rf3wc 4 жыл бұрын
Very true!!!!
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
በካልቹ ማሌት ነበር እቺ ስይጣን
@user-yb2iy3qb6o
@user-yb2iy3qb6o 4 жыл бұрын
ጆሲ መልካም ሰው ቃላት የለኝም አንተን ለመግለፅ ልጁ ግን ሲያሳዝን በጣም በሀዘን ተጎድቷል
@user-vq4oh1sg8p
@user-vq4oh1sg8p 4 жыл бұрын
አይዞክ ወንድሜ ኡፍ አስለቀሰኝ😭😭 ወይ የኔ ወንድም በሆንክ የኔ ሩሩ ኡፍ
@fyoritube
@fyoritube 4 жыл бұрын
ፍቅርየ አስኪ ውዶቼ በቅኒነት ሰብስክራይብ በማረግ ኣበረታቱኝ
@afsdsffdgf2976
@afsdsffdgf2976 4 жыл бұрын
ጄሲሰብስክራይአራኝእማ
@jvgvctcc1751
@jvgvctcc1751 4 жыл бұрын
ጆሲየ መልካም ሰዉ አላህ የመልካም ስራዎችን ዋጋ አጠፋምና አላህ ባለህበት ይጠብቅህ ረጂም አዲሜና ጤና ጋ
@user-yb9tl9fe5u
@user-yb9tl9fe5u 4 жыл бұрын
እስቲ የእምየ ናፍቆት እደኔ ያሰቃየው ላይክ
@nooraallah7399
@nooraallah7399 4 жыл бұрын
ሉቤ የወሎ ልጅ ያውም የወግድ لبابه አይዞሽ ማሬ።ያገሬ ልጅ።
@user-yb9tl9fe5u
@user-yb9tl9fe5u 4 жыл бұрын
@@nooraallah7399 እሽ ውደ
@sisisisio585
@sisisisio585 4 жыл бұрын
እኔ
@eyobabety9199
@eyobabety9199 4 жыл бұрын
ጆሲ በእውነት መልካም ሰው ነህ ጸጋውን ያብዛልህ ደግ ሰው ኑርልን
@addischanyalew6574
@addischanyalew6574 4 жыл бұрын
ጆሲዬ እግዚሐብሔር ዘመንክን ሁሉ ይባርክልክ እድሜና ጤና ይስጥክ
@user-hb5tv4yg3d
@user-hb5tv4yg3d 4 жыл бұрын
ምሥኪን ወላሂ በጣም አሥለቀሥከኝ ቡቡ ወንድም አይዞህ ሁሉም ለበጎነዉ አይዞህ ጆሢየ በጣም እድሜና ጤና ይሥጥህ ያረብ የኔንም የአጎትልጂ ባገኘሖት ጥረወርቅየ
@sofiya4288
@sofiya4288 4 жыл бұрын
ጆስየ።በጣምደስብሎኛል።ስላስደሰትካቸው።ፈጣሪሁሌም።ያስደስትህ።ዘመንህንይባርክልህ።ወንዲሜ።አተበጣምልዩሰውነህየኢትዮ።ወጣቶችምናለእዳተቅንአሳቢቢሆኑ።
@sarahshukran6690
@sarahshukran6690 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ ጆሲዬ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም የቤተሰብ ፍቅር የተጎዳ ነው ያስታውቃ አይዛህ ወድሜ ሁሉም በግዜው ያልፋል አሳዘነኝ እህህህህ
@aidaabdu3773
@aidaabdu3773 4 жыл бұрын
What a great person You are Jossie. you live with the grace of God what you did is incredible
@seadaabate4209
@seadaabate4209 4 жыл бұрын
ኡፍ አስለቀስከኝ ስታሳዝን የኔ ጌታ መከራ አይቷል
@ggggh2074
@ggggh2074 4 жыл бұрын
ጆሲ አላህ ይጠብቅህ ረጂም እድሜ ይስጥህ
@user-ck1yj9hk5c
@user-ck1yj9hk5c 4 жыл бұрын
ጆስየ እግዝአብሔር ረጀም ዕድሜ ጤና ይስጥልን
@gntaerosho77
@gntaerosho77 4 жыл бұрын
Wow....dasilal.🍇💐💔🌻🥀🌻👍❤🥀🌻
ለሽምግልና ቀናቶች ሲቀሩ ሮቤል ሌላ ፍቅረኛ እንዳለው ታወቀ።
19:25
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 26 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 15 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 206 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 18)
32:27
ለዛ
Рет қаралды 236 М.
እንደዚህ አይነት ሀገር አይቼ አላውቅም ያስገርማል
18:35
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 173 М.
EMS የደብረ ብርሃን ዙሪያ ውጊያዎች July 2024
18:42
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 92 М.
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 26 МЛН