በነገረ ክርስቶስ ኦርቶዶክሳውያን ለሁለት ተከፈሉ wongel tube | ኤርሚያስ አበበ | melos | ኤል ቃል tube | fathline | orthodox

  Рет қаралды 2,636

WONGEL TUBE

WONGEL TUBE

Күн бұрын

#eritrea
#መዝሙር
#ተናገር
#ኦርቶዶክስ
#ሃንኤል
#ethiopia
#Israel
#ቤተእስራኤል
#ethiopia
#rebunimediya
#christianmusic
#protestant
#wongel_tube
#eotc_tv
#ermiyas
#jps_tv_worldwide
#amanshalom
#devineshow
#natnaeldawit
#mihreteab
#ቤተክርስቲያን
#abel_anuna
#yenetamedia
#seifufantahun
#seifuonebs
#ebstv
#protestantmezmur
#ebstv
#ethiopianorthodoxchurch
#yonimagna
#Abiy_Yilma_ሣድስ
#በጋሻው
#pastor_tizitaw_samuel
#marsiltvworldwide
#faithline
#Abiyyilmaሣድስሚዲያ
#eyohamedia
#comedianeshetu
#ኤል_ቃል
#ኤልቃልtube
#ኦርቶዶክስ
#ተዋሕዶ
#መዝሙር
#protestan

Пікірлер: 13
@milahagos2807
@milahagos2807 9 ай бұрын
ግብዞች
@saadaali4745
@saadaali4745 9 ай бұрын
1ኛ ተሰሎንቄ 3 11፤ አምላካችንና አባታችን ራሱ ጌታችንም ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ እናንተ መንገዳችንን ያቅና፤ 1ኛ ተሰሎንቄ 3 12-13፤ ጌታችንም ኢየሱስ ክርስቶስ ከቅዱሳኑ ሁሉ ጋር ሲመጣ፥ በአምላካችንና በአባታችን ፊት በቅድስና ነቀፋ የሌለበት አድርጎ ልባችሁን ያጸና ዘንድ፥ እኛ ደግሞ ለእናንተ እንደምንሆን ጌታ እርስ በእርሳችሁ ያላችሁን ለሁሉም የሚሆን ፍቅራችሁን ያብዛ ይጨምርም።
@saadaali4745
@saadaali4745 9 ай бұрын
This guy is only JESUS he just west your time
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 9 ай бұрын
Merzun tefto lmwetat nw ymetaw ewntu tefetot aydelem b
@wondwossentekola
@wondwossentekola 9 ай бұрын
brother it is elementary english if the word "AND" comes after a coma in a sentence it is connecting two subjects Example 1 Thessalonians 3:11 Now God himself and our Father, and our Lord Jesus Christ, direct our way unto you. Here the sentence is referring to God the Father and Jesus Christ as separate
@danadasita-qu8jj
@danadasita-qu8jj 9 ай бұрын
ጉድ ጉድ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት😢😢😢
@saadaali4745
@saadaali4745 9 ай бұрын
ወደ ሮሜ 8 29፤ ልጁ በብዙ ወንድሞች መካከል በኵር ይሆን ዘንድ፥ አስቀድሞ ያወቃቸው የልጁን መልክ እንዲመስሉ አስቀድሞ ደግሞ ወስኖአልና፤ So this is prank or surprise..?
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 9 ай бұрын
Prank nw yalew yhe balge balge yasadgew
@astatketilahun1904
@astatketilahun1904 9 ай бұрын
አንድ ነገር ግልጽ ሆኖልናል፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፍ ቅዱስን አሽቀንጥራ ጥላ ማስረጃ የምትፈልገው፡ ከነ ቄርሎስ የ5ኛው ክፍለ ዘመን የቤተ ክርስቲያን መሪ ነው፡፡ ቄርሎስም ሆነ ሌሎች አባቶች የመጽሐፍ ቅዱስን መረጃ ካልተጠቀሙ ትምህርታቸው ይታረም ዘንድ ይገባዋል፡፡ የማይሳሳትና የማይታረም መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ነው፡፡ ኦርቶዶክስ ግን ትምህርቷን በመጽሐፍ ቅዱስ ከማረም ይልቅ መፅሐፍ ቅዱስን በትምህርቷ ማረም ይዳዳታል፡፡ ተገላቢጦሽ ማለት ይህ ነው፡፡ ስትዋረድ የመጣች እምነት
@דוויתביינסאי
@דוויתביינסאי 9 ай бұрын
ክርስቶስ ወይም እዬሱስ ፍጡር ሰው ነው ስንላችሁ እኛ እስራኤላውያን አትሰሙም ወይ ? እግዚአብሔር አምላክ ነው ። ክርስቶስ ፍጡር ሰው ነው አይመልክም ነዉር ነው። ወንጌል ሰው ሰራሽ መፅሀፍ ነው። ኦሪት ግን ህገ እግዚአብሔር ነው ። እግዚአብሔር በእጁ ፅፎ በቃሉ አንብቦ ለሙሴ ለእስራኤላውያን ነው የሰጠን ። ለክርስቲያን ለእንጨት አምላኪ፥ ለስዕል አምላኪ፥ ለፍጡር ለሰው አምላኪ አይደለም ህገ ኦሪትን የተሰጠው ። እስከመቼ ነው እግዚአብሔር ሥጋ ለበስ፥ ትቸነክረ፥ ተሰቀለ፥ ስላሴ ቃል ሆነ ምናምን ሆነ አያላቸሁ የሌለ ነገር እምትዘባርቁ??? ወይም እምታመልኩ ። እራሳችሁ አዬጨመራችሁ ያልተባል ትርጉም እዬሰጣችሁ ባዶ እምነት እዬፈጠራችሁ ለዘላለም በሃሰት ትኖራላችሁ ትሞታላችሁ። ትንሽ ጭቅላት የላችሁም ወይ ክርስቲያንኖች እረ ህሊና ይኑራችሁ 😂😂
@Biniamafewerki-il4rv
@Biniamafewerki-il4rv 9 ай бұрын
ሁሌትዋሻለቹ ሁሌ አስመሳዮች ሀሌ ኦርቶዶክስን ሳትሳደቡ አይሆንለቹሁም አሁንግን ህዝቡነቅቷል እውቀት እንደሌላቹ በማስመሰልና በመዋሽት አሁንደሞ አርቶዶክሰለሁለት ተከፈለተላላቹ አትዋሹን ውሽታቹ አቅለሸለሸን እግዚአብሔር ይገስጻቹ🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮
@yade716
@yade716 9 ай бұрын
ገና ለ20 ይከፈላሉ።
@eshetutamiru2401
@eshetutamiru2401 9 ай бұрын
አይባልም
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 29 МЛН
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 6 МЛН
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47