በፈገግታ የታጀበዉ የሞዴሎች ጨዋታ በ ማን ይቀነስ? ፕሮግራም ...Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

  Рет қаралды 10,282

Abbay TV Entertainment

6 ай бұрын

"7 ተወዳዳሪዎች እርስ በ እርስ በመቀናነስ የመጨረሻ አሸናፊ እስከ 100,000 ብር የማሸነፍ እድል የሚኖርበት ልብ አንጠልጣይ ጌም ሾው!
ዘወትር እሁድ ከምሽት 12:00 - 1:00 በዓባይ ቴሌቪዥን ይጠብቁን!
Seven competitors battle against one another in a team on the game show Man Yiknes. Up to 100,000 ETB in cash is awarded to the winner and will be on air every Sunday Evening 12:00 - 1:00 (LT) only on Abbay Tv.
Follow us on:
Subscribe: bit.ly/abbay_tv
Facebook: AbbayTV
Instagram: bit.ly/abbayTv
TikTok: bit.ly/Abbaytv
Telegram t.me/AbbayNews
Website: abbaytv.com/
#Abbaytv #man_yikenes #ethiopian_gameshow #Ethiopia #habesha #infotainment
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'"

Пікірлер: 21
@selamselam3065
@selamselam3065 6 ай бұрын
ምን ጉድ ናችሁ የዛሬዎቹ ግን ። አብዛኛው ጥዬቄ ቀላልና ሀገርኛ። በዛ ላይ ዴቭ እየረዴችሁ። ቁመናችሁ በጣም ያምራል❤ ግን ብቻውን ዋጋ የለውም ። ይመቻችሁ።
@zedtaye1216
@zedtaye1216 6 ай бұрын
Ya Germne bndera Tekure Keye bicea seyehone Tekure keye Goled weyem werkema newe leremek
@DanlBogaie
@DanlBogaie 6 ай бұрын
ጨዋታ ትበዛላች በተከታታይ ያሰለቻል ቢያንስ ከእሁድ ውጪ እየቀነሳች ብታሳዩ
@SmiraMuhaamed
@SmiraMuhaamed 6 ай бұрын
የመዝነኛ ፕሮግራም አንድ እሁድ ብቻ አደል እንዴ የሚለቁት
@werkedechasa
@werkedechasa 6 ай бұрын
Zinaash olanaa
@zewditumukulo5971
@zewditumukulo5971 6 ай бұрын
እነዚህ የአገር ሸክሞች እንደጋሪ ፈረስ መልካቸውን አሳምረው ከእውቀት ነፃ አገርኛ አባባል መቼም ለእናንተ የፋራ ነው
@wosswoss8708
@wosswoss8708 6 ай бұрын
አንድ አስተያየት አለኝ ዴቭ ተጫዎቹ የማይተዋወቁ ከተለያየ የህብረተሰብ ክፍል ቢሆኑ ጨዋታው የበለጠ ውበት ይኖረዋል።
@samiሳሚ
@samiሳሚ 6 ай бұрын
8 ጥያቄ እመልሳለው ብየ ነበር ግን ሰባት መለስኩኝ🤣🤣 ጠበቡሽ🤣🤣🤣🤣
@TruthEz
@TruthEz 6 ай бұрын
መረጃ መረብ = [ኢንተርኔት] 8:19
@TruthEz
@TruthEz 6 ай бұрын
ይለፍ = [ቪዛ] 15:52
@TruthEz
@TruthEz 6 ай бұрын
ዘመነ መሳፍንት። 35:26
@TruthEz
@TruthEz 6 ай бұрын
ገበያ ባልወጣሽ። 40:50
@TruthEz
@TruthEz 6 ай бұрын
ጵንኤል። 43:50
@አሜሃ
@አሜሃ 6 ай бұрын
ሙስጠፋ❤❤❤❤😅
@nabylly
@nabylly 6 ай бұрын
ተወዳዳሪዎች እና ጥያቄዎች ቢመጣጠኑ ከውሎቸውና ከእውቀታቸው ከእድሜያቸው ጋር ቢሆን አለዚያ አሰልቺ ይሆናል።
@حياتسعيد-و1ق
@حياتسعيد-و1ق 5 ай бұрын
ቆይ ግን መለስ ተብየው የኣቢ ልጅ ነው እንዴ ሳይመልስ የመለሱ ተባረሩ 😢
@AdusaAdusay
@AdusaAdusay 6 ай бұрын
❤❤Hi❤❤
@abdikhalifa1380
@abdikhalifa1380 6 ай бұрын
Venus😂😂😂
@arsemazekarias6163
@arsemazekarias6163 6 ай бұрын
dave ye cancer ♋️ medhanit alanesahim betam wid eba wid 😢
@PopSanta-qb7xw
@PopSanta-qb7xw 6 ай бұрын
Ay tedros😂
🕊️Valera🕊️
00:34
DO$HIK
Рет қаралды 6 МЛН
This mother's baby is too unreliable.
00:13
FUNNY XIAOTING 666
Рет қаралды 38 МЛН
Part 5. Roblox trend☠️
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 2,9 МЛН
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 23 МЛН
🕊️Valera🕊️
00:34
DO$HIK
Рет қаралды 6 МЛН