በገዛ ቤቷ ቧሏ ፍቅረኛውን በቤት ሰራተኛነት ያመጣባት ሚስት

  Рет қаралды 215,536

GIRDOSH TUBE

GIRDOSH TUBE

9 ай бұрын

Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media
platform is strictly prohibited
Copyright ©GIRDOSH TUBE

Пікірлер: 134
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 8 ай бұрын
አሁንስ አስጠላችሁኝ የምታሳዩን ሁሉ ጭካኔ ብቻ ነው ሀኡዙቢላህ እስቲ እናንተ እንኳን ጥሩ የሚያስተምር ነገር ብሰሩ 😢😢😢😢😢😢
@uaeuae8373
@uaeuae8373 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@NawaMawa-sw1zu
@NawaMawa-sw1zu 8 ай бұрын
አይ ውደ ደህና ነገር ሲታይ አይደል ሀገራችን ያለው ጭካኔ ብቻ ሆነኮ ምን አይተው ጥሩ ነገር ይስሩ😢😢😢😢
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 8 ай бұрын
@@NawaMawa-sw1zu እሱስ አወ አላህ በቃ ይቀለን 😢
@SadNeGase
@SadNeGase 8 ай бұрын
​@@NawaMawa-sw1zuውዴ ድምሪኝ
@eteneshbatle2694
@eteneshbatle2694 8 ай бұрын
P
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x 8 ай бұрын
ምን አልገባኝም እኝኝኝ ያለ የተዘበራረቀ ቪዲዮ😂😂😂😂😂
@user-jj9kk1jt5f
@user-jj9kk1jt5f 8 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል መርጠን እና አገናዝበን ህይወትን እንምራ በተለይ ይህ የድብብቆሽ ህይወት ሁሉም የዘራውን ያጭዳል የንዋይ ፍቅር ልብንም ህሊናንም ያበላሻል እግዚአብሔር ለሴቶች ለወንድሞቹም ልቦና ይስጠን
@SadNeGase
@SadNeGase 8 ай бұрын
ውዴ ድምሩኝ
@xs5yd4rhgw
@xs5yd4rhgw 8 ай бұрын
ይህን ቻናልና ስለሂወትን እናዘጋዉ ወገኖቸ ጨርሰዉ እሚለቁት ሁሉ መጥፎነገር ነዉ
@user-wp6ip2vn6l
@user-wp6ip2vn6l 7 ай бұрын
ባይዘዌ ብዙዎቹ ትምህርት ይሆናል❤😭😭😭
@God-db9vp
@God-db9vp 8 ай бұрын
ዉዉው የዚህ ፊልም ኣዘጋጆች በደምብ ኣስቡበት ትውልድን ተንኮልና ግድያ ከጭካኔ ጋር እያስተማራቹና ትውልዱን እንዲጨካከን ሰይጣናዊ ትምህርት እየሰጣቹ ነው፡ ሁሉ የምትሰሩት ፊልም ክህደት ጭካኔ ግድያና ሴራ ኣጠቃላይ ክፉ ስራ የሚያሳይ ነው። ስለዚ ታረሙበት።
@nigistmengistu9288
@nigistmengistu9288 8 ай бұрын
ዉነትም ግርዶሽ የተጋረደባቹ ጥሩ ማታስተምሩ መርዝ ሰጭ ቻናል ከስለ ህይወት ቀጥሎ አንዱ ይሔ ነዉ
@ZenatZenatullah-vx5yq
@ZenatZenatullah-vx5yq 8 ай бұрын
አሁን ይንንም ድሪማ ብላችሁ ነዉ ያቀረባችሁት😅😅😅😅😅ቱ
@SadNeGase
@SadNeGase 8 ай бұрын
ውዴ ድም ሩኝ
@user-rq7nk3ml3v
@user-rq7nk3ml3v 8 ай бұрын
አሜንየ ስወድሽ የኔቆንጆ
@SadNeGase
@SadNeGase 8 ай бұрын
ውዴድ ምሪኝ
@girmabirhanu9819
@girmabirhanu9819 8 ай бұрын
ግርዶሾች በጣም ትለያላችሁ!!! ሲኒማአውቶግራፊ ከምርጥ ሎኬሽን ፣ ስቶሪ ፣ ዳይሬክቲይንግ፣ ከምርጥ ትወና ጋር ተዳምሮ ሁሌም ታስደስቱኛላችሁ
@tybahty2881
@tybahty2881 8 ай бұрын
ደግ አረግሽ ጀግና
@user-gt3gr4hi2k
@user-gt3gr4hi2k 8 ай бұрын
ምታመጡት ሁሉ ከመገዳደል ዉጭ የለም ቱ😮😮😮😮😮
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 8 ай бұрын
አንዳንድ ጊዜ ስናፍቅር አይናችንን መግለጥ አለብን በዙሬያችን ያለዉም ማየት መቻል አለብን ሰዉ የዘራዉን ያጪዳል እረ እህቱች ከገንዘብ እህትነት ይቀድማል
@Hayyatiii
@Hayyatiii 8 ай бұрын
ኤጭ ከናተ ምን እንማራለን
@SadNeGase
@SadNeGase 8 ай бұрын
ውዴ ድም ሩኝ
@kdijaabdulkadr
@kdijaabdulkadr 8 ай бұрын
ቶሎ የምታለቅሰዉ ነገርስ ያገሬ ልጅ የዋህ ናት እኮ😢
@user-qe1ju2ms4f
@user-qe1ju2ms4f 8 ай бұрын
ብቸኝነት ስልችት አለኝ😢😢😢😢😢
@SadNeGase
@SadNeGase 8 ай бұрын
ውዴ ድምሪኝ
@God-db9vp
@God-db9vp 8 ай бұрын
ኣይዞሽ
@yeshisema7798
@yeshisema7798 8 ай бұрын
ጭካኔ የሐገራችን መገለጫ ሆነ ማለት ነው ሌላ የምታሳዩት የለም😢😢😢
@AsSa-vk7ie
@AsSa-vk7ie 8 ай бұрын
እዴዉ ለትዉልዲ ቆሻሻ ባታሥቀምጡ ምናለ በኣላህ
@gerardo_media
@gerardo_media 8 ай бұрын
ምኑም አልገባኝ
@Sumeyaadem
@Sumeyaadem 8 ай бұрын
ያላህ ይገርማል
@SadNeGase
@SadNeGase 8 ай бұрын
ውዴ ድም ሩኝ
@user-xv1sy4hv7o
@user-xv1sy4hv7o 8 ай бұрын
Yemigerm film yemimesil yemiyamir tarik betam seqizo yemeyaz chilota yalew
@maryammaryam-kb1yo
@maryammaryam-kb1yo 8 ай бұрын
ምንም አልገበኝም
@user-nz6zq1bz6b
@user-nz6zq1bz6b 8 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ገንዘብ የታመመ እሚድንበት የተራበ እሚበላበት ብቻ ሳይሆን ጠላትን ማቅረቢያና ሂወትን መቅጠፊያም መሆኑን ተረዳሁ ያሳዝናል😢😢😢
@SadNeGase
@SadNeGase 8 ай бұрын
ውዴ ድም ሩኝ
@dagimdagne9508
@dagimdagne9508 13 күн бұрын
ምን አይነት እብደት ነው ትዳር እና እጮኝነት ትልቅ ነገር ነው እንዴት ሚያፈቅሩትን ገላ ለሌላ ሰው እንዴት ሲያጋሩት አይከብድም 1 ቤት ውስጥ ሌላ ሴት ታቅፉ ሲተኛ ምን ይሰማታል
@user-ct2vc2zs4g
@user-ct2vc2zs4g 4 ай бұрын
ምናል የሚጠቅም ነገር ብታስተምሩ ተዝህምንእንማራለን
@user-hl4oo1do2q
@user-hl4oo1do2q 8 ай бұрын
ምናለ በድራማኳ ጡሩ ነገር ብታሳዩን😏
@fatum1999
@fatum1999 8 ай бұрын
አሁን ምን ተማሩ ብላችሁ ነው ከዚህ ጂላንፎ አለ
@user-ek1xg9jm5y
@user-ek1xg9jm5y 8 ай бұрын
የመገዳደል ነገር ኧረ ጥሩ አይደለም መገዳደል ውጭ ሌላ አያስተምርም ህጻናትም ያዩታል በአእምሯቸው ተቀርጾ ነው እሚቀረው
@user-hr6kx1os9f
@user-hr6kx1os9f 8 ай бұрын
አስተማር አምጡ 🙄🙄🙄🙄🙄😏😏😏😏😏😏😏😏
@user-xs5yd4rh9w
@user-xs5yd4rh9w 8 ай бұрын
ኡኡ
@Kedst12
@Kedst12 8 ай бұрын
Woowwwww betma astemri new bertuln
@user-vb4lk5dp8m
@user-vb4lk5dp8m 8 ай бұрын
ኡፍያሥጠላል😢😢😢😢😢😢
@nuream-bq4ey
@nuream-bq4ey 4 ай бұрын
Betami qoshasha nek
@user-bp7ce2vm4x
@user-bp7ce2vm4x 8 ай бұрын
Awesomenemerjakkkkk❤❤
@saifulrana5749
@saifulrana5749 8 ай бұрын
ምን ብየ ልኮምት ኤጭጭ😂😂😂😂😂😂ነፍስ ይማር ፍቅር😢😢😂😂
@hayattesema4388
@hayattesema4388 8 ай бұрын
እእእእ ኧረ ታው ጥሩ አሻአራ አሥቀምጡ ለማንም የሚመሥጥ አደለም ይሄ
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 8 ай бұрын
ገንዘብ የሚመለክበት ዘመን😢😢
@SadNeGase
@SadNeGase 8 ай бұрын
ውዴ ድምሩኝ
@bayushsereke2419
@bayushsereke2419 8 ай бұрын
እስቲ እናንተ እንኳን ጥሩ የሚያስተምር ነገር ብሰሩ ጭካኔ ብቻ
@AnwarAbdela-il1sr
@AnwarAbdela-il1sr 8 ай бұрын
አስተማሪም አዝናኝም አልነበረም ።
@tinaye964
@tinaye964 8 ай бұрын
የቤቱን ባለቤት ትራስ ግዙ በሏቸው😂😂😂
@selamtigray6510
@selamtigray6510 8 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅
@sabo8756
@sabo8756 8 ай бұрын
አሁን እሄ ምድነው ትምህርቱ አልገባኝም😢😢😢
@amanuelkidanu3251
@amanuelkidanu3251 4 ай бұрын
ታድያ ምን ችግር አለ
@user-le2bh4qc9k
@user-le2bh4qc9k 8 ай бұрын
አው የልብ እውር፣የአምሮ እውር፣የሆኑ ወንዶች ለሴትና ፣ለገንዘብ እናት፣ልጃቸውን ፣ቤተሰባቸውን ብሎም አምናው ያፈቀረችውን ሴት ይገላል ታዲያ አንድ ነገር ተመኝሁ ምን የኢትዮጵያ ህግ የገደለን መረሸን ገሎ የሰረቀንም መረሸን አስገድዶ ሴት ልጅን የደፈረንም መረሸን የእምነት ተቋማትን በጥላቻ የሚያወድም፣አባቶችን የሚገድልን መረሸን ነበር
@MKk-qp6qx
@MKk-qp6qx 8 ай бұрын
አይይይይ በጣም ያሠጠላል😢😂😂
@wegditube2704
@wegditube2704 8 ай бұрын
አምሯቸው ለፈጠራ አልተዘጋጀም ድቄም ጥሩ ነገር
@fritaabelachew3077
@fritaabelachew3077 8 ай бұрын
Duros wend iko indih new qoshashaa nachew
@fahizaawel7075
@fahizaawel7075 8 ай бұрын
አይይይይይይይይ
@meazatesfamicael2346
@meazatesfamicael2346 8 ай бұрын
Way yea sawe sera maran geta hoye besemesm endazeym ala leka uffff Mercy have Mercy
@khadegah9070
@khadegah9070 6 ай бұрын
😢😢😢
@umdawood3820
@umdawood3820 8 ай бұрын
HulumneGer yastelal
@SonySony-pm7yn
@SonySony-pm7yn Күн бұрын
😢😢😢❤❤
@sofoniyasafework
@sofoniyasafework 8 ай бұрын
😮😮😮
@user-xv1sy4hv7o
@user-xv1sy4hv7o 8 ай бұрын
Ende asge dendesho yesew memesasel are beteseb yitara
@FetaMedia
@FetaMedia 8 ай бұрын
Eski ye asge adnakiwoch filmun eyulet
@tofiksiraj9702
@tofiksiraj9702 8 ай бұрын
😂😂😂
@likukebede8440
@likukebede8440 8 ай бұрын
ቢላዋ እጅዋ ላይ ሲያስቀምጥ ምናለበት ግላቭ ቢያደርግ የእሱ አሻራ እንዳይኖር ዝርክርክ ነፍሰ ገዳይ😊😊
@ghggucytduff8657
@ghggucytduff8657 7 ай бұрын
እኔምለው ሌላነገር ማሳየት ነውር ሆነደ
@LemLemTewelde-zd8nv
@LemLemTewelde-zd8nv 8 ай бұрын
እንደት ንወ ንግሩ እውንት ክህውን በጥም የስጥላል እንደ ሰው ብትስቦ ይሽላል
@ser-ml3ju5dd3x
@ser-ml3ju5dd3x 8 ай бұрын
ግን ፊልሙ ያስጠላል እረ ደና ነገር አስተምሩ😢😢
@kamela951
@kamela951 8 ай бұрын
አስታፈርላ ወይድራማቺሁ አያስተምር ወይ እናት አታምሮ ቱቱቱቱ
@lubabakemal4726
@lubabakemal4726 8 ай бұрын
Hulem bezuriyachen yemenasegebachew sewoch betam lenetenekekachew yegebal manen mamen endaleben eskemanawek deres malet new
@holyholy8778
@holyholy8778 8 ай бұрын
Yemigerm sera new demo setochu siyamru mirtiye mirtiye nachew koy key new yemitametuachew
@user-zg2rm4of8h
@user-zg2rm4of8h 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-wk8ng5ju5b
@user-wk8ng5ju5b 8 ай бұрын
አኔኒዬ
@dameeamdisa8274
@dameeamdisa8274 8 ай бұрын
😭😭
@rosakejela1459
@rosakejela1459 8 ай бұрын
Koy gn lemin kezih saw mn endimar new kifat cikane alametamen sesagninat eci astelabachu
@HanaGetahaun
@HanaGetahaun 8 ай бұрын
😮😢😍🌚
@user-sh1il8ke2i
@user-sh1il8ke2i 8 ай бұрын
ኧረ ጭካኔትምርት ይብቃ አስተማሪ አዉጡ😢😢😢😢
@user-bf5bc4qj1l
@user-bf5bc4qj1l 8 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ጨካኝ ነዋ ምን ይስሩ
@djjxj5974
@djjxj5974 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢 አር ጭከኔ
@hanabelay727
@hanabelay727 5 ай бұрын
ምን አይስተምርም ለview ብላችሁ የማይሆን ነገር አትልቀቁ
@FitmaADima-yt1km
@FitmaADima-yt1km 7 ай бұрын
አፈርብላ ገሎ አልገደልኩም እያለ አ ኡዙቢላል
@FetaMedia
@FetaMedia 8 ай бұрын
😢😢😂😂😂😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮betam yemikebd tarik siyaschenik
@holyholy8778
@holyholy8778 8 ай бұрын
Eski metachu ende welcame eski demo adis tarik eniye
@AbdiNajiib-ne8cxhamsa
@AbdiNajiib-ne8cxhamsa Ай бұрын
😮😮😮😮😕😕😕😕😕
@user-vp6br1xt2r
@user-vp6br1xt2r 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@optionscell1061
@optionscell1061 8 ай бұрын
😮😮😮😮
@kibitadese696
@kibitadese696 8 ай бұрын
Mnm algebagnim mindnew😳
@user-bs4ht9kp4q
@user-bs4ht9kp4q 8 ай бұрын
😢😢😢😢
@FetaMedia
@FetaMedia 8 ай бұрын
Ende zare zegeyew lecomment are commachoch wedet nachu geba geba belu bichayen beredegn
@user-hb9cb5hk2b
@user-hb9cb5hk2b 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@user-iq2lp6gv8j
@user-iq2lp6gv8j 8 ай бұрын
😮😢 😢😢😢😢😢😢😢
@husabe5441
@husabe5441 8 ай бұрын
ይገባታል
@mulumassa9214
@mulumassa9214 8 ай бұрын
Balgei wend beset genzeb ymenor senfe.
@user-mt6zh1bl3t
@user-mt6zh1bl3t 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢😮😮😮😮😮
@fahizaawel7075
@fahizaawel7075 8 ай бұрын
ሰርታቹ እንደመለወጥ ያልፋቹበትን
@user-fn6ew9zp7r
@user-fn6ew9zp7r 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-xv1sy4hv7o
@user-xv1sy4hv7o 8 ай бұрын
eski eski
@RealmeCy-pn6if
@RealmeCy-pn6if 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😮😮😮
@UsA-vo7mr
@UsA-vo7mr 9 күн бұрын
Tuu drama ayii masilimi😂😂
@mulumassa9214
@mulumassa9214 8 ай бұрын
Hulm mawke yalben ewnt tedebka atekerm meknytum ke hulm belay ymanastewelw egzabher hulem egzabher endemyayn kegzabher menem negr endmaysewern newwwwww.
@user-rj6kl6qc6y
@user-rj6kl6qc6y 8 ай бұрын
☝️🤭
@lidujesuse910
@lidujesuse910 8 ай бұрын
ምንም ሳይገባኝ ነው ያለቀው የኑሮ አልበቃ ብሎ ደሞ እናንተም ግራ ታጋቡን😂😂😂😂
@user-jz7dx6kr9s
@user-jz7dx6kr9s 8 ай бұрын
እኔም አልደባኝም😢😢
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 8 ай бұрын
😂😂😂 እኔም አልገባኝም
@user-kw9ov7ur7n
@user-kw9ov7ur7n 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-or4mz9nt6c
@user-or4mz9nt6c 7 ай бұрын
የእናንተትምህርትአይጠቅምም
@H............
@H............ 8 ай бұрын
ሳይገባኝ አለቀ ቱ
@DawitGAyele
@DawitGAyele 8 ай бұрын
ሊስትሮ
@Zebu918
@Zebu918 8 ай бұрын
ስታስጠሉ ዝጋታም
@AsSa-vk7ie
@AsSa-vk7ie 8 ай бұрын
እዴዉ ዩቶበሮች መኮራራጂ ጨርሳችሁ ጡረተኞች ኤጭጭጭጭጭ ሥታሥጠሉ
@gfkki4040
@gfkki4040 8 ай бұрын
ሲያስጠሉ አዱየሰራውን ደግመው መስራት
@jiraataadhayesuus8617
@jiraataadhayesuus8617 8 ай бұрын
Betam new mitasxelut❌❌❌😑
@user-vf2su3sm5s
@user-vf2su3sm5s 8 ай бұрын
ስታስጠሉ
@user-jn3rr5vj6c
@user-jn3rr5vj6c 8 ай бұрын
እጭ አሁንሥ አሥጠላባችሁ ለምን ደህናነገር አሠሩም
@user-vb4lk5dp8m
@user-vb4lk5dp8m 8 ай бұрын
አፈርብላ
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 42 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 45 МЛН
በሱሷ ምክንያት ባሏን ያጣችው ሴት
29:58
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 102 М.
ካገባች በ5ተኛ ቀኗ የተገደለችው ሙሽራ
28:05
መዳም ጋር ጭቅጭቅ
3:10
Salm Yiutb
Рет қаралды 17 М.
የ15 ዓመት ታዳጊ የሚያባልገው ባለሱቅ
22:25
Sile HiwotTV
Рет қаралды 107 М.
ወንዶችን የምታፋጀው ሴት መጨረሻ
45:54
Heyab Amen
Рет қаралды 167 М.
Waka Waka 💦💃😁 #funnyshorts #rianashow
0:14
RianaShow
Рет қаралды 18 МЛН
Они так быстро убрались!
1:00
Аришнев
Рет қаралды 2,2 МЛН
Я НЕ ОЖИДАЛ ЭТОГО!!! #Shorts #Глент
0:19
ГЛЕНТ
Рет қаралды 1,1 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
0:12
Jojo Sim
Рет қаралды 20 МЛН
Мировой Рекорд по Засыпанию (@DazByron )
0:30
Голову Сломал
Рет қаралды 11 МЛН
КЕПКА КОМАРОВ
0:16
KINO KAIF
Рет қаралды 16 МЛН