በገዛ ወንድሜ ምክንያት ህይወቴ ተመሰቃቀለ! የት ይደርሳሉ ባሉን ፊት ውድቀታችን ተነገረ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 65,087

Eyoha Media

Eyoha Media

Ай бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 275
@menelikhaile9718
@menelikhaile9718 Ай бұрын
ይህ ሠዉ የመግለፅ ችሎታ ና ነገሮችን በደንብ አሠካክቶ አለመናገሩ ነዉ ኤንጂ በገዛ ወንድሙና ቤተሠቡ ገድ የተሠራ የዋህ ሰዉ የመስላል በየዋህነቱ የተጓዳ ይኖራል አይዞህ የሀቀኞ አምላክ ይርዲህ ጋዜጠኛም በጥርጣሬ አይን ከመመልከትና ከማፍጠጥ ነገሩን ና የሠዉየዉ የመግለፅ ችግርም እያጤንክ ብትሄድ የተሻለ ነዉ።
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 Ай бұрын
ተባረክ ስለ ሚዛናዊ እይታህ
@MayoshaTa
@MayoshaTa Ай бұрын
እውነት ነው
@AminatAbdu-rn2jk
@AminatAbdu-rn2jk Ай бұрын
ማነው እደኔ ብልጥ ስልኩን አስቀምጦ ስራውን እየሰራ ታሪኩን እሚያዳምጥ😊
@asterberhe6061
@asterberhe6061 Ай бұрын
እኔ እንጀራ እየጋገርኩኝ 😂
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE Ай бұрын
Me too
@user-ie3qr5lc7n
@user-ie3qr5lc7n Ай бұрын
እኔም ነኝ 😅
@user-zq5ko7oc7r
@user-zq5ko7oc7r Ай бұрын
ይህ ብልጠት ነው ስታሳዝኝ ምስኪን ማነው ጅል እንዳንቺ ይህ ብልጠት ነው ብሎ እሚያስብ
@Git7y
@Git7y Ай бұрын
ብዙ ጊዜ ስልኬን አስቀምጬ እያዳመጥሁ ወደ ስራ ነው
@arditube5698
@arditube5698 Ай бұрын
እባካችሁ ወላጆች ልጆቻችሁ የማይስማሙ ከሆነ ድርሻ ድርሻቸውን ስጡ ሚስቶች ደግሞ በቤተሰብ ውርስ ባልሰራችሁበት ሀብት ውስጥ እጃችሁን አታስገቡ በጣም ነው የሚደብረው
@KumnegerAssefa
@KumnegerAssefa Ай бұрын
ይህን የምትሰሙ በዓለም ዙሪያ ያላቹ ኢትዮጵያዊያን ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ አለም ሰገድን የምትወድ 👍👍👍👍 እስኪ❤
@Fanos-rn5jy
@Fanos-rn5jy Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@nvvgbfff9032
@nvvgbfff9032 Ай бұрын
Amen amen amen
@mare7241
@mare7241 Ай бұрын
Namsgnaln
@mahderdegene8135
@mahderdegene8135 Ай бұрын
ያለ አድሎ ጠይቀው ዛሬ አጠያየቅህ ትክክል አይደለም ስለተበደለነው
@milenaashifaa5268
@milenaashifaa5268 Ай бұрын
Exactly 👍👍👍👍👍
@damentesdemntes9602
@damentesdemntes9602 Ай бұрын
Bexame Yasazenal Enateyewa Texeyaki Nachew Bezi Medere Ke Beteseb Ga Genzeb Meserat Be Cherash Ayasefelegem Enatu Bexame Azenewal
@abebawsimeneh9038
@abebawsimeneh9038 Ай бұрын
አሌክሶ ይሄን ሰውዬ አላሶራ አልረዳ አልከው እኮ እንደኔ የታዘበ!!
@bemnetlomii2453
@bemnetlomii2453 Ай бұрын
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሄርን ።ሌሎችን ለማስተማር ሚዲያ ላይ የምትመጡ ግን በጣም እናመሰግናለን። ወንድም እህት `ጥሩ ጓደኛ ብሎ ነገር የለም ስራ ለመስራት በወረቀት የተረጋገጠ ምንም ሼም አያስፈልግም በግልፅ በወረቀት ውል እና ማስረጃ ሄዶ አረጋግጦ መፈረም ምንም ሰው ማመን አያስፈልግም ራስ ወዳድ ብቻ ነው የተሰበሰበው
@zinatrashad-px9ym
@zinatrashad-px9ym Ай бұрын
አቤት እንደው ንብረት ተይዞ ወደ መቃብር የሚኬድ ቢሆን የስው ልጅ ተንኮሉ ከዚህ ይበልጣል ምን አለ ለእናቱ ልጅ ለወንድሙ ቢሀካፍለው
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
ትክክል
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Ай бұрын
በምን አወቅንእውነት መሆኑን??? ከሁለቱም ወገን እንስማ!!!
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 Ай бұрын
አሱም አኳ ሳይበላዉ ወነድሙ አሰር ቤት አያለ ሞተ 😢አሁን ሚሰትን ነዉ አየጠየቀ ያለዉ
@shemeleskebede5028
@shemeleskebede5028 Ай бұрын
ሀብት ኖሮሽ እይው ከሌለሽ ፈራጅ ነው ምትሆኚው
@user-tk3rk3yi5d
@user-tk3rk3yi5d Ай бұрын
፡በትክክል በጣም ያሳዝናል ልወድሙ ቢሰጠው
@BONANZ321
@BONANZ321 Ай бұрын
ዓለምሰገድ:-- Contract ( ውል) መፈራረም ነበረባቸው: እናቴ አባቴ ወንድሜ እህቴ አጎቴ አክስቴ Business ውስጥ በጭራሽ አይሰራም:: ሁሉ ነገር በሕግ ብቻ ብቻ ብቻ::
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c Ай бұрын
መልካም ንግግር ሰደቃ ነዉ አሉ ወዱ ነብዪና መሀመድ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም
@onedaygoodjob3325
@onedaygoodjob3325 Ай бұрын
ዛሬ የመጀመሪያዋ ተከታይ ነኘ አለምዬ እግዚያብሄር ይጠብቅህ ምርጥ ጋዜጠኛ
@sanchogirma4540
@sanchogirma4540 Ай бұрын
በጣም ምስኪን ሰው ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ተባብሮ ቢየግዘው አሬፍ ነው
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
እውነት ነው ያሳዝናል የስው እጅ አሳየው ወንድሙ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Ай бұрын
ገና መክፈቴ ነው ብዙም አላዳመጥኩም ታሪኩ እውነት ነው??? ከሁለቱም ወገን ብንሰራ አይሻልም!!!
@demissiekesewanchetadesse7701
@demissiekesewanchetadesse7701 Ай бұрын
Meme.ale.kofyeawen.beyeawelkew.?
@user-kv1mf1mr1m
@user-kv1mf1mr1m Ай бұрын
ሞት እንዳለ እየረሳን ይመስለኛል 😢 ማንም ሰው መቃብር ሲገባ ይዞ አይሄድም ። ብንፋቀር ይሻላል ❤
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
እውነት ነው
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 Ай бұрын
😢😢😢😢 በጣም አዝኛለው ሞተ ስትል በጣም አቀለልከው እኔ ልቤ ተሰነጠቀ አዬ አዬ ገንዘብ ከዚ ታሪክ እንደተረዳውት አንተ ታታሪ ነክ ብኩን ነክ ጅል ነክ ወጣም ወረደ የአክሲዎን ባለቤት ከሆንክ ከወንድምክ ባለቤት ጋ ንብረት የመካፈል መብትክ የተረጋገጠ ነው እንኳን ተነፈስክ ብዙ ሰው ይማርበታል አንተ በርታ የስራ ልምዱ ስላለክ ቶሎ ጊዜ ሳታባክን ስራ ጀምር❤
@shimalscomedy3800
@shimalscomedy3800 Ай бұрын
ጋዜጠኛዉ እረጋ በልና አዳምጥ።
@selambekalu-hk6tn
@selambekalu-hk6tn Ай бұрын
ለሱም አልሆነ አይዞህ አንተ ወጣት ነህ የስራ ልምድ አለህ እራስህን በተለያዩ ስልጠናዎች ቀይረህ እንደ አዲስ ዝቅ ብለህ ለመስራት ተነሳ ይሄን ካላደረክ እሱ ጥሎት የሞተውን ንብረት እያየህ እና እየተቃጠልክ የራስህ ንብረት ሳይኖርህ እና ቤተሰብ ሳትመሰርት በሚያሳዝን ሁኔታ አንተም ልትሞት ትችላለህ ትናንትን እንደትዝታ ቆጥረህ ከጥፋትህ ተምረህ እንደ አዲስ ተነሳ እናትህን አትውቀስ ሟች ወንድምህንም አትውቀስ ባለቤቱንም አትውቀስ እራስህንም አትውቀስ ለነርሱም ለራስህም ይቅርታ አድርግ መሆን የነበረበት ነገር ሁሉ መሆን ስለነበረበት ሆኖዋል አንተን ፈጣሪ ይወድሀል ቢያንስ በህይወት አለህ የነሱን መመልከት ትተህ አዲስ የራስህን ፋይል ብትከፍት ያላሰብከው ሌላ ሲሳይ ይከፈትልሀል
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
እውነተኛ ሃቅ
@user-iz7ot5uw5r
@user-iz7ot5uw5r Ай бұрын
ሳህ
@zedgetahun9763
@zedgetahun9763 Ай бұрын
የቀና ሰው ቀና ምክር ማንም ሰው ሊጠቀምበት የሚገባ ምክር ነው
@user-hw5sw9ce7c
@user-hw5sw9ce7c Ай бұрын
yzok wedimi
@arditube5698
@arditube5698 Ай бұрын
ይሄ ሰውየ ግን በጣም ምስኪን ነው የሚመስለው የኔ አባት💔
@damentesdemntes9602
@damentesdemntes9602 Ай бұрын
Tekekel Enatu Tenagerewal
@yemanberhan5024
@yemanberhan5024 Ай бұрын
ወድሜ አየህ ፈጣሪ ሳይበላው ምተ ይዞት አልሄደም ፈጣሪ አሳይቶሀል ሜስትየውም ነገ ጥላው ትሄዳለች እኔ የምመክርህ በህግ ጠይቅ ካልሆነ ሰረተህ ታገኛለህ ጤና እዴኖር ብቻ ፈጣሪን ለምን
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
እውነት ነው
@KabinatMicheal
@KabinatMicheal Ай бұрын
በነገርህ ላይ ሉልሰገድ አታፉጠው የሚያወራውን አስጨርሰው
@damentesdemntes9602
@damentesdemntes9602 Ай бұрын
Bexame Gefe Yeteserabet Sew New Beregata Sinageru Bisemaw. Xeru nebere Lebe Sebari Tarik new wegenoch Genzebachehun Ke Sew Ga Atagenagnu Lefatachehun Kenetu Kemiyarege Sew Ga Sera Ateseru Bequmu New Yeqeberew Wendemu Misteyawa Hulunm Xeqelela Wesedesh Satesera Egeziabehere Kezi Ayenet Zegenagne Negere Yesewerachu
@tigistmerin
@tigistmerin Ай бұрын
እህቴ ሙሉ ታሩኩን ሳይሆን እሱን የሚመለክተውን መጠየቅ ስላለበት ነው: ሌላ ጉዳይ ውስጥ ከገባ መስመር ካልያሳዘው ሰአት አይበቃም:: እኔ እንደገባኝ ከይቅርታ ጋር
@NatikAkiye-ce9fl
@NatikAkiye-ce9fl Ай бұрын
18 አመት ውጭ ነው ያለውት። አገር ቤት ምንም ነገር የለኝም። ብዙ ጊዜ እበሳጫለው እንደሰው ቤት እንኴን ባለመስራቴ። ለቤተሰቦቼ ብቻ የተፈጠርኩ ነው የሚመስለኝ። አሁን ግን እንደዚህ አይነት ታሪክ ስሰማ ጥርት ያል ድህነቴን ወደድኩት
@azebghebremedhin6162
@azebghebremedhin6162 Ай бұрын
Natik.Akiye-ce9fl bite balmseratushe atibsachi 18 amte yerdashachwe betsbocheshe ande kan cgire deresobeshe woyeneme ye sedte nero dekemoshe weda hagreshe setemleshe bite ena genzeb keleleshe fetachwene seyatokereubeshe cgire laye enidatewodeki ke aheune jemero kasbeshe bakemeshe masakate techyalshe erasehene asekdemi lelochine meredate treu naw gen erasehene meresate btame teleke sehetete naw bezeu swochi dhentene wodwete sayehone gedeta honobachwe naw
@user-tk3rk3yi5d
@user-tk3rk3yi5d Ай бұрын
በትክክል
@ttww9470
@ttww9470 Ай бұрын
ማሻ አላህ መቀመጫውን አሥተካከልክ አለም ሠገድ ኮሜት ላይ. አስተያየት አይቸ ነበረ😂😂😂 ኮሜታሮች ጥያቄወቻችሁ ተመልሷል 😊😊
@user-ev1ch8uc5f
@user-ev1ch8uc5f Ай бұрын
😂😂😂😂
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Ай бұрын
ክክክክ እውነትም ወንበር አትቀይሩምወይ የሚ ኮመንት ነበር በፊት ዛሬ ደሞ ትንሽ ሶፋው ሰቀላቸው ኪኪኪኪ እይ ኮመንቶች አስገራሚ ነን እኮ ክክክ
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q Ай бұрын
😂😂😂eko​@@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Ай бұрын
@@user-ur7hp7sl9q ክክክ
@wubanchidemeke6274
@wubanchidemeke6274 Ай бұрын
በጣም በተደጋጋሚ ጠይቄው ነበር ትልቅ ሚዲያ ደህና መቀመጫ የሌለው እያልኩ ነበር ተመልሶልኛል
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 Ай бұрын
አለም ሰገድ የአንድ ሰው ሰምቶ መፍረድ አይቻል የወንድሙ ቃል መስማት አለበት ጥለነው የምንሄድ ንብረት እንጣላለን🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@andualemtaffes3088
@andualemtaffes3088 Ай бұрын
እረ እኔም በአንድ ሆድ የተፈጠርኩትም ተክጃለሁ ያውም መንታ ሆነን ። አይዞህ ተስፉ አትቁረጥ ባለህ ጤና በርትተህ ህይወትን መቀጠል ። በይበልጥ እኛ አገር በሰው ላብ በሰው ደም በሰው ዕድሜ የሚበለፅጉ ብዙ አሉ እንዳንተ አደባባይ አልወጡም እንጂ።
@markiyaeshetue6586
@markiyaeshetue6586 Ай бұрын
ይህ ትምህርት ነው የሰው ልጅ መንቃት ነው ገንዘብ የጥፋት ስር ነው!!!!ይህው እሱም ሳይበላው ሞተ ለሚስቱ ህሊናዋን ታሳስበው ።
@hanazewdie
@hanazewdie 26 күн бұрын
ጋዜጠኛዉ ዛሬ አናደድከኝ ምንም አላስወራ አልክ እኮ ወንድማችን ግን አይዞህ ይህም ያልፋል
@aminaahmed-zz9dj
@aminaahmed-zz9dj Ай бұрын
ማሻ አሏህ እዩሀ ሚዲያ የቤተሰቦችን ሀሳብ ተቀብላችሁ አስተይስየታችንን ተቀብላችሁ ከወንበር ወደ ሶፋ መጠቀማችሁ በጣም ደስ ይላል ወገናችን አለም ሰገድ የማዳመጥ የመርዳት አቅምህ ማሻ አሏህ ብያለሁ አሏህ ይጠብቅህ ሀገራችንን ህዝባችንን አሏህ ይጠብቅልን ኢንሻ አሏህ
@ZuzuZuzu-xc4ph
@ZuzuZuzu-xc4ph Ай бұрын
እኔም እያልኩ ነበር ካለኛ ማን አላቸው የምንለውን ይስሙንጅ
@yeshihabte3514
@yeshihabte3514 Ай бұрын
አለምዬ ውይይይይ ያንተን ፕሮግራም በጣም ተከታታይ ነኝ አድናቂህም ነኝ እግዜር ላገሪ ያብቃኝ እኔም የራሴን ጉዳይ አቀርባለሁ።
@BONANZ321
@BONANZ321 Ай бұрын
የሺ ሀብቴ:-- ምነው የኔ እህት እኔ Texas. ነው ያለሁት ያንቺን ደግሞ መቼ ነው የምንሰማው? ሴቶች ትጎዳላችሁ:: ቤት እየሰራን ነው ብለው አታለሉሽ? የት ነው ያለሽው? ደህና ሁኚ::
@hallemedia4469
@hallemedia4469 Ай бұрын
ውይ ቦሌ ሀይስኩል አስተማሪ ሆኜ አውቀዋለሁ በጣም ምርጥ ስራ ይሰሩ ነበር
@seidkutaber9944
@seidkutaber9944 Ай бұрын
እና እውነት ነው ማለት ነው የሚያወራው
@hallemedia4469
@hallemedia4469 Ай бұрын
@@seidkutaber9944 እውነቱን ይሁን ውሸቱን እያወራ ያለው አላውቅም እኔ አንዳንድ ስልጠናዎች ላይ ስሳተፍ ሻይ ቡና ምግብ ሲያቀርቡ ትህትናውና ፍጥነቱ ይገርመኝ ስለነበር ነው ከአመታት በኋላ ላስታውሰው የቻልኩት።
@selamselina1321
@selamselina1321 Ай бұрын
ይዘበራርቃል ​@@seidkutaber9944
@selamselina1321
@selamselina1321 Ай бұрын
ይዘበራርቃል ​@@seidkutaber9944
@selamselina1321
@selamselina1321 Ай бұрын
እግዚኦ እሱ ሞተ እረ ጉድ ሞትእንዲህ ቀላል አሱም ትቶትሄዷል
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 Ай бұрын
ማሻ አላህ አለምሰገድና እዮሃሚዲያ ማኔጅምታደርጉ በሙሉ እናመሰግናለን የተመልካች ሃሳብ ሰምታችሁ ሶፋ ስለቀየራቹ እንኳን ደስስስስአላቹ ።እኔበበኩሌ ማላያዕኒ/የማይመለከተኝነገርማውራትአልሻም።ተመልካቾች ሶፋቀይርርርርርርርርርር ሲሉ አይቼነበር ለዛነውጂ እኔ አላግዝ ግዙ አትግዙ ከናንተ የላቀእውቀትየለኝም አይቻ አላህችሎታውንይስጣቹ አቅሙን ያሟላላቹ ብዬ ዱአ አረግላቹሃለሁ በርቱ ተበራቱ
@titililiya3096
@titililiya3096 Ай бұрын
አለም ሰገድየ እናመሰግናለን በጣም የማከብርህ ጋዜጠኛ ነህ❤❤❤❤
@MayoshaTa
@MayoshaTa Ай бұрын
አለምሰገድ አልገባህም እኔም ደርሶብኛል የመደራጀት ነገር ላይ ተጠቃሚው 1/2 ሰው ብቻ ነው ተጠቃሚው ።ልጁን አልተረዳኸውም
@zizitino6797
@zizitino6797 Ай бұрын
እኔ የምለው የሞተው ውንድሙ ብሩን ይዞ ወደ መቃብር ሄደ እንዴ? እንደዚህ ጥሎት ለሚሄደው ነገር ተስማምቶ መኖር ይችል ነበር
@user-yy1bh9om2l
@user-yy1bh9om2l Ай бұрын
ምስኪን ሰው እናግዘው እባካችሁ account አስቀምጡ
@mesereteldana176
@mesereteldana176 Ай бұрын
ሁሉም ቤት የገባ ታሪክ ነው።
@user-un8kz3he9p
@user-un8kz3he9p Ай бұрын
እግዚኦኦኦ ይገርማል ገንዘብ ከእናት ልጅ የበለጠበት ዘመን ይገርማል
@desertflower3242
@desertflower3242 Ай бұрын
አይዞህ የኔ ወንድም ሁሉም የድርሻቸውን ይዘዋል መጎዳትህ ግልፅ ነው። እው።እውነት ነፃ ታወጣለች። እሱም መጨረሻው አላማረም ። አንተ በስራው ላይ እውቀቱም ልምዱም ጉልበቱም አለህ እግዚአብሔር ያግዝህ ጤና ይስጥህ ነገ ትልቅ ቦታ እንድትደርስ ከልቤ እመኛለሁ 🙏🏽
@serkagetachew7744
@serkagetachew7744 Ай бұрын
ሚድያ ላይ አልወጣሁም እንጅ 10 አመት የለፋሁቡትን የእናት የአባቴ ልጅ የሆነ ወንድሜ መቸም አልለው ለጓደኛው ብሬን አስልኮ በ0 አስቀርቶልኛል መኪና ግዢ ብሎ ካስላከኝ በኅላ። ስሙን ለጓደኛው አዞረለት አላቅልሽም አለኝ
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Ай бұрын
ላብሽ ነውና እግዚአብሔር ይፍርድልሽ ንብርትሽ ይመልስልሽ 😢😢😢
@user-kv1mf1mr1m
@user-kv1mf1mr1m Ай бұрын
አይዞሽ በየቤቱ ብዙ ጉድ አለ ። እንዲህ የሚያደርጉ ሰወች እግዚአብሔር ይፈርዳል ወንድምሽም ደስታ ያለው እንዳይመስልሽ አንች ብቻ ባለሽ ደስታውን ያብዛልሽ❤
@user-oi8ii6ez1z
@user-oi8ii6ez1z Ай бұрын
God will judge more than anything. Don't worry😟
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 Ай бұрын
በስማም
@hajerhajer8279
@hajerhajer8279 Ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ዘንድሮ ባዳ ሳይሆን ቤተሰብ ነው የከፋው ቢገለጥ በየቤቱ ስንት ቁስል አለ አላህ ልቦና ይስጣቸው
@maritaGatachweGatachwe-cb9ei
@maritaGatachweGatachwe-cb9ei Ай бұрын
ይቀታ አድርጉልኝ ጥቅመኛ እህት ወንድም አይጣልባችሁ
@dagemadis6424
@dagemadis6424 Ай бұрын
በጣም
@dagemadis6424
@dagemadis6424 Ай бұрын
በጣም
@yeshuta
@yeshuta Ай бұрын
Betam
@Seni1286
@Seni1286 Ай бұрын
Tarikun sataki leferd aychkuy okay he has right
@user-lg3xs2hz7c
@user-lg3xs2hz7c Ай бұрын
አለምዬ እኔ እኮ ለምን እንደምትመቸኝ ታውቃለህ? የምትጠይቀው ጥያቄ አንጀት አርስ ነው:: መርምረህ ነው የምትጠይቀው :: ማደባበስ ብሎ ነገር አታውቅም
@user-wo9fr3zf5q
@user-wo9fr3zf5q Ай бұрын
እኔም በጣም የምውድለት ባህር ነው እና የማዳመጥ ችሎታው ዋው።
@rahelzeleke958
@rahelzeleke958 Ай бұрын
አለምሰገድ! ብር እያገኘህ ስትመጣ አእምሮህ እየቀነሰ ነው። አፍህ መሪ የለውም ሰውን በአለባበሱ ልትፈርድ ትፈልጋለህ። ከዚህ በፊት የሆነች ሴትዮ ከአሜሪካ መጥታ መልአክ መልአክ ስትጫወት ራስህን መቆጣጠር አቅቶህ ስትሞላፈጥ ነበር። ዛሬ ይሄ ሰው በደሉን ለማራከስ እንደፖሊስ ልታዳርቀው ትፈልጋለህ። ተው ከሆድህ ቀንሰህ ጭንቅላትህን አሳድገው
@MayoshaTa
@MayoshaTa Ай бұрын
በጣም እንጂ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
በናፍቆት የምጠብቀው ፕሮግራም❤❤❤
@lemlem1160
@lemlem1160 Ай бұрын
በቤተሰብ መካድ ግን እንዴት እንደሚያም።
@user-solomonzl6fq3zc2r
@user-solomonzl6fq3zc2r Ай бұрын
Mekade btelyi be Sega zemde lwendemu yderschawen kemstet le tebka gubo wendemun eskemasaser😢😢😢
@dreqvhjjii
@dreqvhjjii Ай бұрын
ሌላው ወገን የሚለውን አሰማን
@astermengistu6818
@astermengistu6818 Ай бұрын
Alemseged yezarew baletarik lay betam tekosaterkebet atadala
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e Ай бұрын
😂😂😢😢😢😢እኔ ብቻ መሰለኝ ለካ በየቤቱአለ እኔ ባአረብ አገር በሕቴ ምክኛት 😢ተመሰቃቀልኩ😢
@titililiya3096
@titililiya3096 Ай бұрын
በሁሉም ላይ አለ ዋናው ቁም ነገሩ ካለፈው መማርሽ ነው😊
@User-lu8gn
@User-lu8gn Ай бұрын
አሕት ላደለው አናት ናት አንዳንዷ አሕት ደሞ ሂወት ታምሳቅላለች አንደኔ አንጀት ያረረ ልቡ የቆረጠ አለ ለካ ብቻዬን አይደልሁም 😢😢😢😢
@fairozhamed6227
@fairozhamed6227 Ай бұрын
ሲያሳዝን የዎህ ነገር ነው የለፋበትን ስጡት ወንድም ተብዬው ግን መጅገር ነው
@HabtamTube-wj7mc
@HabtamTube-wj7mc Ай бұрын
ተመስገን ወበር ተቀየረ😂😂
@EnateArsema
@EnateArsema Ай бұрын
😂😂😂😂እኔ ራሱ እያልኩኝ
@user-sn1ch4wy8l
@user-sn1ch4wy8l Ай бұрын
ማነዉ እንደኔ በገዘብ ጉዳይ ከቤተሠብና ከጓዋየኛ ሼር የማይወድ ቀንቀን እየወለደ ሲመጣ መጣላት ይመጣል
@user-df4td8ul3d
@user-df4td8ul3d Ай бұрын
ጠጣም እጅግ ያሳዝናል የት መድረሰ የሚችሉ ነበሩ ያሳዝናል የሞተው ሞቶዋል ግን ይሔን ምሰኪን እዲደራጅ መረዳት አለበት
@NegestTelahun
@NegestTelahun Ай бұрын
በጣም
@tsehayarega848
@tsehayarega848 Ай бұрын
Time is. Change. But. Still. God is good.
@GT-xi8bv
@GT-xi8bv Ай бұрын
በአሁን ሰዓት የሁሉም ቤተሰብ እንዲህ ሆኗል፡ ቆስ ያለው ::
@mesereteldana176
@mesereteldana176 Ай бұрын
አሁን ጊዜው ተጨካከነ ።😢😊😊
@meahai9607
@meahai9607 Ай бұрын
ባይሆን ሚሰት ከማግባቱ በፊት ያለ ሀብት በሙሉ እኩል መካፈል ይኖርባቸዋል።
@b.6015
@b.6015 Ай бұрын
አህለን ከይር አለማኝ
@helenkibrom9142
@helenkibrom9142 Ай бұрын
ወይኔ እንዴት ነው ግን እንደዚህ አቅልሀህ ሞተ ያልከው ? ትንሽ ይከብዳል ለምንመለከተው ጥሩ የስራ ልምድ ያለህ ይመስላል እንግዲህ እግዚአብሔር ይርዳህ እንደገና ስራ ለመጀመር
@rediettadesse2828
@rediettadesse2828 Ай бұрын
Ena min yibel yihen hulu gud sertobet 😂
@helenalamin9762
@helenalamin9762 Ай бұрын
አለምዬ ጠረቤዛዉን ነጭ ጨርቅ አልቡሰዉ ሞገስ ይኖረዋል ሶፋዉ አደኛ❤❤
@wondwosenmelaku6430
@wondwosenmelaku6430 Ай бұрын
I know this storry very well!
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 Ай бұрын
ያኛው ወንድምዬው ሁሉንም ነገር ተቆጣጠረ
@user-po5wt4lb3i
@user-po5wt4lb3i Ай бұрын
አለምዬ፣ላንተ፣እድሜና፣ጤና፣ይስጥእ፣ልጁ፣ተገፍቶል፣ያሳዝናል፣የልፋቱን፣የላብን፣ትስጠዉ፣የሰዉልጅ፣ሞትን፣ከፌቱ፣አስቀምጦ፣ራሱን፣ብቻ፣ይወዳል፣የልጁን፣አቁን፣ስጭው፣አንችም፣ቀሪ፣ዘመንሽን፣በነፃነት፣ኑር፣ውነቴነው፣አቃለኡ፣ዋጋ፣ከፍሏል፣፣፣፣፣
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 Ай бұрын
ምንም አልገባኝም እኔ ግን በጣም ያሳዘነኝ የወንድሙ ሞት ሲያልፍልህም መከራ ነው ምቀኛዉ ብዛቱ በስማም ይቅር ይበለን
@Nurzman1
@Nurzman1 Ай бұрын
He look innocent
@astuworku7780
@astuworku7780 Ай бұрын
አሌክስ ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ🙏ግራ ለተጋባ ደራሽ አሌክስ የነ ትዕግስት ውጤት ግን ብዙዎችን አጠራጥሯል የተሻለ ቦታ DNN ቢሰራ 😮
@melessechdegu
@melessechdegu Ай бұрын
እውነት ነው😢
@user-xf4tz1ij1j
@user-xf4tz1ij1j Ай бұрын
እውነት ነው
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 Ай бұрын
በገንዘብ ነው እኮ DNA በነፃ ነው እንዴ የሚሰራው
@astuworku7780
@astuworku7780 Ай бұрын
@@gravitymobile7558 አውርተህ ሞተሃል ሰገጤ
@umnathanthan
@umnathanthan Ай бұрын
ወድምህም የለፍበትን ጠቀምጦ ሳይበላው መተ አካፍሎህ ቢሆን ጥሩ ነበር አው ከኋላ የመጣችው ሚስቱ ወርሳ ቁጭ አለች እናተ በለፍቹት አለም ከቱ እደሆነች ሳናውቅ በንበረት ወድም ከወድሙ ሚባለው ምንሞት አይመሥለንም ኢህው ላተም ሳይሆን ለራሱም ሳይሆን ለቆት ሄደ እግዚሆ ማርነ ክርስቶስ
@user-vh6tt6mt3z
@user-vh6tt6mt3z Ай бұрын
በስመአብ በወልድ ሊያውም በሞተ ወንድምህ ላይ ነው ይህንን ሁሉ የምታወርደው፡ ፈጣሪ አምላክ ምህረቱን ይስጥህ
@rediettadesse2828
@rediettadesse2828 Ай бұрын
Ay bizum deep gebto mawrat alfelegem
@haytomer9818
@haytomer9818 Ай бұрын
እና ምን ማለት ነዉ ሰዉ በለፋዉ ገንዘብ ሌላዉ ሲያድግ አግባብ አይደለም ወንድምም ባሆን አብሮ ለማደግ የጋራ ከሆኑ ተያይዞ ማደግ ነዉ አንድን ጥሎ ማለፍ ብቻ ሁሉን የሚመለከተዉ ፈጣሪ መልሰ ሰጥቷል
@meseretmeseret-wf4nb
@meseretmeseret-wf4nb Ай бұрын
ይዞት አልሄደም ከምር በድሎት ከሆነ ሞተ አለ ፈቅርን ይስጠን
@AbayeHilue
@AbayeHilue Ай бұрын
Awekewailhue ytegoda lige newe e/re yerdahe
@zerfiemeried6394
@zerfiemeried6394 Ай бұрын
Yesewun Beteseb Ssema Yene Ehtoch Endet Shekm Endehonkubachehu Eko Ewedachihalehu❤❤❤❤❤
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። ☝🏾☝🏾☝🏾 @ዘርፌመርእድ
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 Ай бұрын
አይ ኢትዮጵያ ፍጅት መባላት በዛ እርስ በርስ መባላት ንብረት ንብረት ብቻ ማንን እንመን? አንተስ ለምን ዱባይ ተመላልሰህ አልነገድክም መኪናውንስ ለምን እራስህ አላስመጣህም? ብቻ ግራ የሚያጋባ ነገር አለ 5 ዓመት ብር ሳትካፈል ተቀመጥክ?
@danimagna1144
@danimagna1144 Ай бұрын
ወይ ዘንድሮ በየቀኑ የሚሳው የሰዎች ልጅ ግፍ ስቃይ መከራ በዛ እግዚአብሔር ደጉን ዘመን አምጣል ቸር ወሬ የምንሰማበት ሀገራችን እርስ በርስ በገዳደል መፈነቃቀል በዘር መከፋፈሉ የሚቆምበት እንደ ቅድመአያት አያቶቻችን በአንድ መአድ የምንበላበት ኑሮ የሚረክስበት ደጉን ዘመን አምጣል ❤❤❤
@user-zh5lj4ex3k
@user-zh5lj4ex3k Ай бұрын
ደምሪኝ እህቴ
@nonenone3420
@nonenone3420 Ай бұрын
What the f it’s always Komata story
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
አሜን አሜን
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Ай бұрын
በፊትም በዱሮ አባቶች በመሬት መገዳደል ባርያብሎ ሙግዛት ነበር ነበር የእነሱ ደም ነው ወደእኛ የመጣው ዱሮ ብዙ አይታወቅም እንጂ አለ አሁን ግን ሀገር አስከባሪ ገዥ ስለሌለ ጠያቂ ስለሌለ አይን በአይን ሆነ እንጅ!!!!
@wondwosenmelaku6430
@wondwosenmelaku6430 Ай бұрын
It is known history at our place n i think i can explaine well
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q Ай бұрын
ኣለም ሰገድ ኮሜንት የምታዩ ኣይምለኝም ነበር😂😮ኮመንት ኣይታችሁ ሶፋ ስለቀየራችሁ እናመሰግናለን😢❤❤ ግን ትንሽ ከፍ ኣለ😮😩
@rahimaahmed6700
@rahimaahmed6700 Ай бұрын
እንከን አታጡ
@Mery-ey5id
@Mery-ey5id Ай бұрын
ወይ ጉድ
@menberedebru4442
@menberedebru4442 Ай бұрын
ስግብግብ ሰዎች ለእናንተም በላተኛ ያዝባችኋል
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq Ай бұрын
አይይይወንድምነገርሆድይፍጀው
@asterbeshah579
@asterbeshah579 Ай бұрын
I tried to understand the story however I am completely lost 😊
@simegnmekonnenalem4537
@simegnmekonnenalem4537 Ай бұрын
ከዘመድጋር በትሪ እጀራ ብቻ ነው ስራ በጋራ መጋራ ይባላል
@user-ri2dm2yd7e
@user-ri2dm2yd7e Ай бұрын
ምንም አልገባኝም😂🙄🤔🤔
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Ай бұрын
ጆሮ ከመስማት አይሞላም ወይ ዘንድሮ እናትም ብትሆን አትታመንም ምስኪን ወንድሜ አይዞህ ብቻህን አይደለህም ማወቅ ያለብህ የሚታመን እግዚአብሔር ብቻ ነው ! እህት ብትኖርህ አታታልልህም ነበር የሃገሬ ገንዘብ ወዳዶች ወንድሞች እግዚአብሔር ምህረትንያድርግላችሁ ወንድም ለገንዘብ ይለወጣል ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ! የሰራበትን መክፈል ግድ ነው ምርጫው ነው ትዳር መያዝ ስለእዚህ ሃሳቡን ማክበር ይኖርባችኇል ነገር ግን ምርጫውን አክብሩለት የእናትህ ልጅ ነው ለምን አትድረውም ቤተሰብ ማፍራት ጥሩ ነው ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለም ወይ ገንዘብ ክፉ ነው እናት በህይወት መኖሯ ጠቅሞሃል ማዘርን አቅርባት እና አስማማቸው please ውይ ምስኪን ወንድምህ ተሰበሰበ የሰው ልጅ መጨረሻው እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ
@user-nn4ej8mf9g
@user-nn4ej8mf9g Ай бұрын
እንዴ ባለጉዳዩ እኮ ሞቷል::ኮሜንት ለመስጠት ጨርሳችሁ ስሙ እንጂ::
@tamratdekeba6319
@tamratdekeba6319 Ай бұрын
አለምሰገድ ጠቅላይ ተበልቷልኮ
@lubabaabdella3793
@lubabaabdella3793 Ай бұрын
You were hard on him. You didn’t give him a chance to express himself freely.
@salemayele4346
@salemayele4346 Ай бұрын
Chu chuya egziyabher yeredak!!!
@ibrahimlmazmi2603
@ibrahimlmazmi2603 Ай бұрын
አያ ሰው ሞተህ ሲለኝ በጣም ደነገጥኩውኝ😢😢😢
@user-er1fd1dl2v
@user-er1fd1dl2v Ай бұрын
ሶስተኛ ነኝ
@user-zh5lj4ex3k
@user-zh5lj4ex3k Ай бұрын
ደምሪኝ እህቴ
@user-qk7yr1hx2r
@user-qk7yr1hx2r Ай бұрын
Alemeye betam new yemenewedeh demo yesew asteyayet yemetesema yesew hasab yematenek telek sew neh tebarek wenberu mekeyeru betam teru new.
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ቋነቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። @qkyrhxr
@KristinKristin-fl2cx
@KristinKristin-fl2cx Ай бұрын
Ahun. Ante yeadisabeba lij the?? Ere adisabebewochu neqa neqa belu aworaru hulla balager the hulla bedel teshekimo😢😢
@selamnahomselam1138
@selamnahomselam1138 Ай бұрын
Egzyber yerdah betam miskin sew new
@salemayele4346
@salemayele4346 Ай бұрын
Weyenaa..chu chu..anten bezi huneta mayet yasazenal..engedi sew nege min inedemihon ayetawekem.ayezogn bro..nebiyoum egziyabher nefesun yemarew!! Neway kefu niw..
@meronsolomon8629
@meronsolomon8629 Ай бұрын
wendimih layibelaw tengebegebe mistiyiwm yesew hak sichi nege min endemithogni atawkim.
@samrawityohanis3549
@samrawityohanis3549 Ай бұрын
Sayzeazean betamm Egizbear yardeahu
@user-yy1bh9om2l
@user-yy1bh9om2l Ай бұрын
ድርሻውን የመጠየቅ መብት አለው
@abebe7532
@abebe7532 Ай бұрын
Wendige‼️ Zensors ,, Enkuwan wendim Enat atitamenim ‼️‼️‼️ Lerasih Nur Amlak yerdah ‼️
@tewodrosgetachew5422
@tewodrosgetachew5422 Ай бұрын
ያሳዝናል ገንዘቡ ለሱም አልሆነም ቤተሰቡን በደንብ አውቃለው ግን እውነቱ እሱም ያውቀዋል ግን ይገርማል
@Chucu-ie7jv
@Chucu-ie7jv Ай бұрын
Hi
@astermengistu6818
@astermengistu6818 Ай бұрын
Enem eyeseraw new yemadamyew an mogine ale
@hawatube4864
@hawatube4864 Ай бұрын
ሳይገባኝ አለቀ
@zeynebahmed5262
@zeynebahmed5262 Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭👍👍👍👍👍👍
@Naniya254
@Naniya254 Ай бұрын
የመጨረሻ ወንድሙን አፈቅረው ነበር እኮ🙈
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 Ай бұрын
አለም ሰገድ የስሩጉት ነገር የት ደረሰ ????🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@AsAs-yk7hm
@AsAs-yk7hm Ай бұрын
ወይ ተበድያለው የሚሎ ሴቶች ሲመቹ እኮ በእንባ የታጀበ በማሳመን በቃ ስንሰማቸው እራሱ ድስጥ ያርብናል ሰምጠውን ወንድ እኮ ሲያሳዝን የተበደለው እንኳን ባግባቡ ማስረዳት ተሳነው😀 ግን ወንድሜ አንተ እራሱ ችግር አለብህ እራስህን በጣም መመልከት አለብህ ብሩ ቢመጣም ታጠፋዋለህ
@rahimaahmed6700
@rahimaahmed6700 Ай бұрын
ደደብ የምትናገረውን እወቅ
@konjitberhanu8571
@konjitberhanu8571 Ай бұрын
ምን እናድርግ እኛ?
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
የቻሉትን ፀሎትም ሊሆን ይችላል
Homemade Professional Spy Trick To Unlock A Phone 🔍
00:55
Crafty Champions
Рет қаралды 53 МЛН
3 wheeler new bike fitting
00:19
Ruhul Shorts
Рет қаралды 45 МЛН
Sigma Girl Past #funny #sigma #viral
00:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 7 МЛН
Homemade Professional Spy Trick To Unlock A Phone 🔍
00:55
Crafty Champions
Рет қаралды 53 МЛН